Tigist, you are an amazing woman. You are clever, you deserve the best. May God bless you and gives you that your heart desire. Healthy, long and best life. You are the definition of brave Ethiopian woman. You change the world. Well done!
You are such an amazing person. Your energy is contagious. I admire your work ethic and dedication to your profession. AA administration or sub city should support you big time. Pls keep your health & stay strong - so proud of you.
Wow, this lady is SuperWoman. Straight shooter, no BS. I don't know how she functions with just a few hours of sleep though. Still very impressive work ethic. She is probably already very rich.
ጎበዝ የኔ ባለሙያ የሴቶች ምሳሌ💝 ሁላችንንም ለዚህ ያብቃን ሀገራችን ገብተን ሰርተን እርፍ የምንልበትን ጊዜ ያምጣልን💞
ቃልዬ❤ አንቺም ጀግናነሺ 👍
ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?
th-cam.com/video/g7442C7WPNQ/w-d-xo.html
Amen(3)
amen amen
አሚን ያረብ
በጣም ጎበዝ ልጅ ናት እንዲህ አይነቷን የስራ ስው የአዲስ አበባ አስተዳደር ቦታ ስጥቶ ቢያበረታታት ጥሩ ነው ለብዙ ወገኖችም የስራ እድል ትከፍታለች በርቺ እህት አለም እግዚአብሔር አምላክ ጤናና እድሜ ይስጥሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
👍👍👍👍👍
th-cam.com/video/xcBFGtg6JOI/w-d-xo.html
ትክክል
Awon besaxati bota Egzarabhi yebarkishi ete
አንችን አለማድነቅ አይቻልም ግን ለራስሽም ጊዜ ስጭ ከባድ ነው የምሰሪው ስራ ከወደቅሽ አትነሽም ማማየ የሴቶች ተምሳሌት ዉሃ ልክ ነሽ አንች ❤
ሁሉም እንዳቺ ቢሰራ ድህነት ታሪክ ይሆን ነበር💪💪💪💪💪💪💪👏
ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?
th-cam.com/video/g7442C7WPNQ/w-d-xo.html
@@friendship2082 kkkkk
አይ ወላሂ
@@friendship2082 hhhhu
😢@@mahidejan2182
ጋዜጠኘዋን"ስወዳት😘❤
@@DD-oh5fu ጉድ እኮ ነው ግዴታ አንተ የፈለከው መሆን አለበት እንዴ ለፈለገችው ሰው አስተያየቷን መግለፅ ትችላለች ምን ያሳድብሀል ሆ
@@DD-oh5fu 😂😂😂😂😂
በጣም ቅልል ያለች ❤
ሊያን አለማድነቅ ንፉግነት ነው የኔ ትሁት።
በጣም የምትገርም ሴት ናት፣መንግስት ሊያግዛት ይገባል፡፡ ጌታ ይባርክሽ ፣ያሰብሽውን ያሳካልሽ፡፡ አንቺ ማለት ትልቅ ትምህርት ቤት ነሽ፡፡
ምን መግስስ አለን እና ያግዛታል
ክክክክክክክክክ መንግስት ቢያውቅ እንደውም እንቅፋት ነው የሚሆንባት ያከስራታል የንግድ ፍቃድ የለሽም ብሎ ያስራታል
@@meklitmaki6232 ቀረጥ ከከፈለች ምን ችግር አለዉ? የት ክልል ነዉ የምትኖረዉ።
በትክክክክክል
@@ruqiyaabdllah1446 ሊባንጀ።ሰራይሚሰራን።መችያበርታታል
መንግስት እንደዚች አይነት ጠንካራ ሴት ቦታ በመስጠት ከጎኗ መሆን አለበት እግዚአብሔር በፍሬ ይጎብኝሽ እህቴ በርቺ የኔ ጀግና
እእእ መንግስት የደሀውን ቤት እያፈረስ ለጤንጤ ይስጥ እንጂ 🙄
ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?
th-cam.com/video/g7442C7WPNQ/w-d-xo.html
የትኛዉ መንግስት??🤔🤔🤔
ያለማድነቅ አይቻልም የኔ ጀግና በርችልኝ
እዉነት ነዉ ማን እንዳገር😭😭😭
የኔ ጅግና የኣረብ ሃገር ሴት በጣም ጠንካሮች ነን ስራ ኣንንቅም።
ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?
th-cam.com/video/g7442C7WPNQ/w-d-xo.html
ወይኔ ዛሬ ትክክለኛ ጎበዝ ታታሪ ሴት አየሁ ሰርታ የማትደክም ለብዙ ሴቶች ምሳሌ የምትሆን በስራ የምታምን ከዚህ የበለጠ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እንደማይሽ አልጠራጠረም ደገሞ መልካም ሰዉ ነሽ ለድንግል ማርያም የሚሳናት የለም ልጅም ወለደሽ ባይሽ ደስ ይለኛል በተረፈ ማድነቅ የምፈልገዉ ኢቢኤስን ነዉ በርቱ በጣም ያላየነዉን ስለምታሳዩን ክብር ይስጥልኝ
እውነት ስርሀታ ከሁኔታዋ ታስታውቃለች
ሊያዬን አለማድነቅ ንፉግነት ነው የምር ትህትናሽ ጀግና
🎉ሊያን አለማድነቅ ንፉግነት ነው የኔ ትሁት🎉
የኔ እናት ጀግና ነሽ የሽንኩርት መክተፊያ ማሽን እንኳን የላትም ጎበዝ እሸቱ መለሰ ቢያያት እና ቢያበረታት ጥሩ ነዉ ቤትዋ ትንሽ ሆነባት ኡፍፍፍ።ጠላዉ ደግሞ አጓጓኝ ድንግል ማሪያም ልጅ ትስጥሽ
አምበሳዬ ብያታለው መታደል ነው ጎበዝ የእኔ ቆንጆ በነጻነት የምትሰሪበት ሙያ በማግኘትሽ ፈጣሪ ይመሥገን እውነት ባለሙያ ናት መጨረሻሽን ያሣምርልሽ😀😍ebs ሁለ ገብ ናችው ሊያ 😂😆ፈጣሪ ይጨምርላችው 👌
ምነው የቀመሽውን መልሰሽ በበርሜሉ ገለበጥሽው አይደረግም ለጋዜጠኛዋ።
በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ጉልበትሽን ገንዘብሽን ይባርከዉ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
በጣም ጎበዝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህት 🙏🙏🙏
Amen
በስላሴ ስም አንቺን አለማድነቅ አይቻልም ጥንካሬዋ የሚገርም ነው አንዳቺ ያለ ጀግና ስላሄሁ እድለኛ ነኝ 😍 የአብራሀሙ ስላሴ ይጎብኝሽ🙏
በጣም በእውነት ለሁላችንም ምሳሌ የምትሆን ነች
@@ወለተማርያምየተዋህዶ-ዠ6ኈ ትክክል
መሀን ነኝ ሥትይ አሣዘንሽይ አላህ በልጅ ይባርክሽ
እኔየ ራሱ አሳዘነችኝ
ጎበዝ ክበር በአረብ ሀገር ኑሮን ለማሸነፍ ደፍ ቀና ለምንል ለመዳም ዶክተሮች ይሁን! ተውን ሀገራችንን እንድንወድ ንፁሀንን አትግደሉን ሀገራችንን ሰርተን እንቀይራት!! ጎበዝ ወገናችን በርች!
አላህ ሰላም ያርግልን ሀገራችንን❤❤
ደስ ሲል እንኔም ከስደት መልስ ያገኘውትን መስራት ነው ምፈልጋው መስሚያዬን ጥጥ አድሪጌ ። ስደት ምርርርር ነው ያለኝ
እኔም
ትክክል ከምረ
የኔ ጀግና እህት እመቤቴ አዛኝትዋ ታሪክ ትቀይራለች ከነልጅዋ ወልደሽ ታስምሻለሽ በፀሎትም በርቺ ሁሉነገርሽ ይሳካልሽ በእውነት ልዩ ሴት ነሽ❤❤❤❤ልያዬ የኔ ቆንጆ አንቺም እመቤቴ የተባረከ ያማረ ትዳር ትስጥሽ ወልደሽ ሳሚ የኔ ደግ ልያዬ❤❤❤❤
የሷን አድራሻ ብታስቀምጡ ሀሪፍ ነው ። ብዙ ሰው ፕሮግራሙን አይቶ ስራ ሊያሰራት ይችላል። ሴቶች ከእሷ ተማሩ በቂጥ እና መልካቹ አትመኩ ፈራሽ ነው በአእምሮ እና በጉልበታችሁ ኑሩ እሷ ትልቅ አርአያ ናት
ኮተቤ ሀና ማርያም ቤተክርስቲያን ነው አድራሻዋ
አይለኛ ነኝ እያለች እኮነው ማን ሰራተኛ ይቀመጣል እሷጋር ሁሌ ታሰራለች መሰለኝ ከይቅርታ ጋር ግን እደዚ ማረግ የለብንም እኛ አረብ ጋር እረፍት ሳይሰጡን ሲያሰሩን እዴት ነው የምንናደደው
@@ማርታ-ኸ6ደበትክክል
ማስታወቂያ ላይ አለ
wow
ጀግናዬ ነሽ እናቴን እንዲህ ነን የአረብ ሀገር ጀግኖች ስደት ሁለተኛ ትምህርት ቤታችን የህይወት ከፍታ እና ዝቅታ ብዙ ያስተማረን ቦታ ነው አላማ ካለን ህልም ካለን ምንም አይበግረንም እኛም ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን
በጣም ጎበዝ ነሽ ግን ትጎጃለሽ ቢያንስ በተስተካከለ መኝታ ጥሩ እና በቂ እንቅልፍ ማግኝት አለብሽ በርቺ ፈጣሪ ጤናሽን ይስጥሽ 💝👏👏👏
ለማመን የሚከብድ ጀግንነት❗️በጣም በጣም ጎበዝ እህታችን⁉️
የስራ ባህል እጅግ አነሰተኛ በሆነበት ውዷ አገራችን ውስጥ ይህቺን የመሰለች ብርቅዬ እህት መገኘቷ የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን::ብዙዎቻችን ከባድ ስራና ረዥም ሰዓት መስራት የለመድነው ከአገር ከወጣን በኃላ ነው::
እግዚአብሔር ሰላምና ፀጋ እንዲያበዛልሽ ፀሎቴ ነው ውዷእህቴ🙏❤️🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኔ አንበሳ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የሴቶች ምሳሌ ዋው 🥰
እንደዚች አይነት ጎበዝን መንግስትም ሆነ ባለሀብቶች ቢያግዝዋት ለብዙ ሰዎች ስራ ፈጣሪና ችግረኛን የምትረዳ ጠንካራ ሰው ናት:: እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
አቤት ሞያ የሴት ጀግና ነሽ ስራው በጣም ይከብዳል እሕቴ እራስሽንም አስቢ በእውነት በስደት ከምንከራተት እንዲ ጠንክረን ብንሰራ እንለወጣለን ማን እንደሀገር ሀገሬን ሰላም ያርግልን
Why do they call it “ስራ"? This lady is a business owner!!!! Bravo to her!! She’s going to be big.
የመዳም ቅመሞች በርቱ ገንዘባችሁን አንድ ቤት ለመስራት አትጨርሱ አስቀምጡ ስትሄዱ እንደህታችን የተለያዩ ስራ እንሰራለን ዋናዉ ጤና እና እድሜ ነዉ እህታችን ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ
ሲጀመር እኔ ቤት አልሰራም ባሉ ምን ይስራ ቢዝነስ ነው የምጀምረው አቋሜ ነው
ወይ ስራዉ ከባድ ነዉ እኔ አልችልም 😢
ለመለወጥ የምታደርገው ጥረት በጣም ያስደንቃል። ለሴትም ለወንድም በጣም ጥሩ ምሳሌ ነች።
ጀግና ሴት ነሽ እኔ አስር አመት ሰርቼ ኢትዮጵያ ሄጄ እንደገና ወደ ሰደት ሀገር ነኝ አቺ ጎበዝ ለእኛም አራያነሽ💚💛❤
በመጀመሪያ ጋዜጠኛዋን ሳላደንቅ አላልፍም 🙏እህቴ በጣም ጀግና ሴት ናት በርቺ💪😍
ጀግና ባለሙያ እግዚአብሔር ጉልበትሽን ይባርክ ከእቅድሽ ያድርስሽ!!!!🙏😍
አንቺማ የሆነ ብረትነገርነሽ ከአይን ያውጣሽ ዘመንሽ በሙሉ ሰላምያድርግልሽ ጀግና
ሊያዬ በጣም በጣም ነው የማደቅሽ አደነዚ አይነት ሰዎችን ፈልገሽ ማቅረብ ለሌላው ለስራ መነሳሳት ይሆንለታልና በርቺ እላለው
Tigist, you are an amazing woman. You are clever, you deserve the best. May God bless you and gives you that your heart desire. Healthy, long and best life. You are the definition of brave Ethiopian woman. You change the world. Well done!
ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?
th-cam.com/video/g7442C7WPNQ/w-d-xo.html
የምትገርም ልጅ ናት ጎበዝ ትልቅ ደረጃ ያድረስሽ ጋዜተኛዋም በጣም ጎበዝ ናት የመዳም ቅመሞች ይለያሉ እኮ 💪💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏👏 ሳላም ላገራችኝ
የኔ ጀግና ትልቅ ትምህርት ቤት ነሽ የእውነት ፈጣሪ ጉልበት ይሁንሽ
ባለህ ታመን !
ታላቁ መፅሀፉ "በጥቂቱ የታመነ በብዙ ይሾማል " ይላል ሰው ቦታ ቢሰጠኝ እኮ እስተካከላለው ፣ ትዳር ስይዝ እሰበሰባለው ፣ የስራ እድገት ሳገኝ ጥሩ አድርጌ መስራት እጀምራለው ከሚለው ሀሳብ የሚያሶጣን ትልቅ ቃል ነው ! ትልቁን ነገር አዘጋጅቼላችዋለሁ ግን አሁን ባለቻችው ትንሿ ነገር ተለማመዱባት አለበዚያማ ይከብዳችዋል ማለቱ እኮ ነው ! የምኞታችንን ከሰጠን ኋላ አያያዝ አቅቶን ብናጣው አያምም ታድያ ከአሁኑ ባለን ጠበቅ አርጎ ታምኖ መዘጋጀት ነው እንጂ !
በእውነት ድንቅ ሴት ነሽ በእግዚአብሔር ሀይል ይሁንሽ
ጀግና የሚለው ቃል አይገልፅሽም ቃል አጣሁልሽ በስደት ሆነን አልሞላ ላለን ትምርት ነሽ በሀገርም ከሰሩ ልውጥ እዳለ በተግባር ያሳየሽን እናመሰግናለን የመዳም ቅመሞች በቃን ሀገራችን ላይ ሰርተን ድህነትን ታሪክ እናድርግ የምትሉ እጅ ወደላይ✋🙋♀️
የስውም ኮምፒውተር አለ እንዴ የኔ ጎበዝ ማመን ያቅታል ፈጣን ፈጣን ፈጣን በዘመኔ እንደ ትዕግስት አላየሁም ፣ ሊያዬም እጅግ ጎበዝ ነሽ አቦ ፀጋውን ይብዛላችሁ ። ቲጂዬ እግዚአብሔር ጉልበትሽን ያበርታልሽ እድሜ ከጤና ያድልሽ።
አንቺ ለሰው ልጅ ሁሉ ምሳሌ የምትሆኚ ጀግና ነሽ:: የኢትዮጵያ መንግስት ሊሸልምሽ ይገባል:: ባለ ሀብቶቹም ሊረዱሽ ይገባል:: እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ:
እመቤቴ የህን ልፋትሽን አይታ ልጅ ትስጥሽ የኔ ማር
@@bobolala1974 አወ ማር እሱም አለ ለካ ክክክክ ግን በጣም ጎበዝ ናት እውነት ደቂቃው አጠረብኝ ተመስጨ ነው ያለሗት
የሆነ ሀይል አብሯት ይሰራል 😍 ደግሞ ፍጥነቷ
የእውነት የሆነ ብዙ፡ሀይሎች፡አሉ፡ያፈለገ፡ሀረብ፡ሀገር፡ብሰራ አልችልም እንደዚህ፡አንድ ቀን እረፊት፡ሳይኖር ይሁሉ ከአይን ያውጣሺ
በእውነት ከልቤ ነው ያደነኩሽ ለሴቶች ጥንካሬ ምሳሌ ነሽ እግዚአብሔር ጉልበትሽን ይባርከው እድሜ ጤና ይስጥሽ ኢቢኤስ እናመሰግናለን በስደት ላለነው ሀገራችን እንድንገባ እና ጠንክረን እንድንሰራ ያስተምራል
ጀግና ሰዉ የምታርዱ የሰዉጅቦች ከነዚህ አይነትሰዉ ተማሩ
በጣም ጎበዝ ነሽ በእውነት አደነቁሽ❤
ጎበዝ በረቺ የሴት ጀግና
ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?
th-cam.com/video/g7442C7WPNQ/w-d-xo.html
የጀግና ጀግና ነሽ ለብዙዎች አርአያ የሆንሽ ጎበዝ ሴት ነሽ ግን እራስሽን እየጠበቅሽ ነው መሆን ያለበት ነገን ረጅም እድሜ ለመኖር ውጭ ድንኩዋን ውስጥ የምትተኝው ግን አልተመቸኝም እህቴ
ጀግና አንቺን ያገባ ታደለ ግን እረዳት ያስፈልጋታል👏👍👍
አረብ አገር እሚለውን ሳይ ስሮጥ ተደፍቸ ነበር የመዳም ቅመሞች ያልተወራልን ብርቱ ሴት ነን እህታችን በርቺ ራእያችን ነሽ ሊያየ ስርተሽ ስላሳየሽን ሽኩረን
እግዚአብሔር የምትፈልጊውን ሁሉ ያሳካልሽ የኔ ከርታታ ቤትሽ ሙሉ ይሁን
በስመአም ከአይን ያውጣሽ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች አንችን አለማድነቅ አለማመስገን ንፉግነት ነው እናመሰግናለን የኛ እንቁ ትምህርት ቤት ነሽ
አንቺ ብርቱ እንቁ የሴቶች ምሳሌ በርቺ አቅም ጉልበት ይሁንልሽ ፈጣሪ
የኔ ውዷ እህቴ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ጌታ ዘመንሽ እና ጉልበትሽን ይባርከው
በጣም ጎበዝ ነሽ አንቺን ያለማድነቅ ከባድ ነው ለሴቶች ምሳሌ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ጉልበትሽን ይባርከው ግን አንድ ነገር መናገር እፈልጋለው ለራስሽ እረፍት መስጠት አለብሽ የኔ ጀግና ሌያንም ሳላመሰግንሽ ማለፍ አልችልም ይሄንን ሰላሳዬሽን እናመሰግናለን።
የጀግኖች: ጀግና: ነሺ: በጣም: ጉበዝ: ሴት በርቺ: ጉበዝ: ዋዉ: እንዴት: እንደኮራዉብሺ: እንዲህ: ነዉ የሀረብ: ሀገር: ሴት: ጀግና: ነሺ: እኳ
ጅግና ሴት ነሽ ትጂዬ እግዚአብሔር አምላክ ጉልበትና ሀይል ይሁንሽ ማሀን ነኝ አትበይ እግዚአብሔር ለሳራ በእርጂና ጊዜ ነው ልጅ የሰጣት አንቺም ለራስሽ ጊዜ ስጪ ፀልይ ስገጂ ፆሚ የቅዱስ ሩፋኤል ፀበል ተጠመቅ ስጣንም ማህፀን ይዘጋል የዶክተሮችን ወሬ ሰምተሽ አልውልድም አትበይ በእግዚአብሔር ላይ ተስፋ አትቁረጭ እሺ እህቴ የመምህር ተስፋዬ አበራ ዩቲብ ገብተሽ ተማሪ እህቴ 😢❤❤
አንበሲት ጀግና ነሽ ሁላችንም ሀገራችን ገብተን ሀሳባችን ተሳክቶ የምንለወጥ ያድርገን ሁሎም የሚአምር በሀገር ነው
👍👍👍👍
በስመአብ ምን አይነት ጠንካራነት ነው በእውነት ጀግና ሴት ነሽ ተወዳዳሪ የለሽም እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እህቴ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ጉበዝ አላህ ይጨምራልሽ የምር ሥላመሥግንሽ አላልፍም የምር
በጣም ጎበዝ በጣም ጀግና ነሽ ስራፈትነትን በጥረትሽ የምታጠፊ ጀግና ነሽ ። እንዳንቺ አይነቱ ጀግና ነው መታገዝ ያለበት ። ምክንያቱም ለብዙ ወጣት ጥሩ ተምሳሌት ነሽ ። የአዲስ አበባ መስተዳድር ለዚህች ጀግና ቦታ ብታመቻቹላት መልካም ነው ።
የቲክቶክ ዘመን ልጆች ካንቺ ብዙ ይማራሉ ጀግና ነሽ በርችልኝ እህቴ 👍🙏
በእውነት የወርቅ ሜዳሌያ የሚገባት ናት እድሜና ጤና ይስጥሽ በእውነት ቀንሽን ሁሉ ይባርክልሽ በጣም የተደሰትኩበት ፕሮግራም እንደዚህ አስተማሪ አእምሮ የሚያነሳሳ ቢቀርብ የጋን መብራቶችን ይጠቅማል !!!!!አድናቂሽ ነኝ !!!
የኔቆንጆ ጌታ ዘመንሽን ጉልበትሽን
ይባርክልሽ የኔብርቱ
እውነት ነው እናት ኢትዮጲያ ወርቅ ናት
በጣም እጅግ ታታሪና፣ ብርቱ፣ ጠንካራ ሴት ነሽ!! አንቺ ማሽን ነሽ እግዚአብሄር ያሰብሽውን ያሳካልሽ፣ እራስሽን በምግብ ተንከባከቢ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ።
አቤት ህይወት ያላት ውጣ ውረድ የኔ ቢጤ ናኔ ጀግና ብየሻለሁ።
ለዚች ሴት የእውነት ጀግናየነች በጣም ጠንካራ ጎበዝ ብርቱ እና ልባም ፈጣሪ የምትደክሚበትን እንጀራ ይባርክልሽ
እመቤቴ በፍሬ በልጆች ትባርክሽ ጀግና ሴት ጠንካራ ።
በጣም ፡ጎበዝ ፡ ባጭር ፡ጊዜ ፡ ውስጥ ፡ ትልቅ ፡ ደረጃ ፡ እንደምትደርሽ ፡ እርግጠኛ ፡ ነኝ ፡ እግዚአብሔር ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ይስጥሽ ፡ ውድ ፡ ሰው ፡ ነሽ ፡
ግሩም ዝግጅት ነው።
ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?th-cam.com/video/g7442C7WPNQ/w-d-xo.html
በጣም ጎበዝነሽ እህቴ እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል ፍሬ ይስጥሽ ❤💖
በእውነት ስለ ጀግግንነትሽ ቃል የለኝም ጀግኒት ጀግኒት ጀግኒት ብያለሁ እግዚአብሔር ሐሳብሽን ሁሉ ይሙላልሽ
An example of a strong , dedicated black woman
Please bring more shows like this
ኤቢዬስ ለዝች ጀግና ሴት እድሜ እንዲኖራት እንዲህ ለፍታ የምታድርበት ቤትሽያስፈልጋታል የስው ልጅ ሁሌ እንደነበረ አይቆይም መድከም መታመም አለና እርዶት ስራዋ በጣም ከባድ ነው። በተፈጥሮዋ ቀልጣፋ የተካነች ጀግና ልጅ ናት ። ሁላችን ከስዋ ትምሳሌት ልንማር ይገባል ። ኢቢዬስ እናመስግናለን።
አንችን ሳይህ ጠንካራ ሆንኩ በእውነት እኛ አገር አገር ቁጭ ብለን ኑሮ ውድ ነው አንገባም እንላለን እህቶቼ ማን እንዳ አገር
ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁ ፕሮግራም አዘጋጆች ከሊያ ብዙ ተማሩ ምን አይነት ስብዕና ቢኖርሽ ነው እንዲህ ጨዋ ለስው መልካም መሆንን የለመድሽው? ባንቺ መልክና ቁንጅና ሴቶቻችን ሽንቴ ሚሪንዳ ነው እያሉ የሚበጣረቁበት ጊዜ እኮ ነው, ሰው እንዴት መልክ ፣ትህትና ፣ስርዓት እውነተኛነት ይታደላል? ሁሌም ተመሳሳይ እና እርግት ያልሽ ነሽ! በሙሉ ፍላጎት ነው የማየው ውሎን! ፕሮግራሙ ከሚፈልገው በላይ ነሽ እንወድሻለን
❤️❤️❤️❤️
What a strong and hard working person
May God will be with my sister
እህቴ ትዕግስት ከዚህ በላይ መታደል ምንድነው? መውለድ አለመውለድ ቁም ነገር አይደለም እበት ትል ሲወልድ አይተናል፡፡ ያንቺ ግን ልዩ ነው በርቺ ፈጣሪ የበለጠ እንዲረዳሽ እመኛለሁ፡፡ በርቺ ሃሳቦችህ ሁሉ ልዩና የተባረኩ ናቸው አለመታደል ሆነና የዚህ ዘመን ልጅ ሆንሽ ሳዎች እጅግ በጣም መጥፎ ሆነን የክፋት ጥግን ያየንበት፣ ከሰው ልቦና የወረድንበት ጊዜ ላይ እንዳንቺ አይነት ሰው ማግኘት መታደል ነው፡፡ ተስፋችን…
በጣም የምትገርም ሴት ናት ጀግና 🥰እግዚአብሔር ልጅ ይስጣት 🤲
ጀግኒት ጀግኒት! ለብዙዎቻችን አርአያ ልትሆኚ የምትችይ ሴት ነሽ! ... መንግስት እንዲህ ለሌሎች አርአያ ሊሆኑ የሚችሉትን ሰዎች ስፍራ በመስጠትና ከጎናቸው ሊቆም ይገባል!...እድሜ ከጠንነት ጋር ይስጥሽ! እግዚአብሔር በራሱ በረከት ይጎብኝሽ!
Please bring us this kind of people you don’t know how much she motivates me I can’t even clean my garden I am a shamed 🙈
ትግስት እህቴ ጥንካሬሽ ጉብዝናሽ ይደንቃል ምሳሌ መሆን የምትችይ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ጉልበትሽን ይባርክ ሲቀጥል ደሞ አንች ስትኖሪ ነው ምትሰሪው እንዳትጎጂ ቢያንስ መኝታሽን አስቢበት በተረፈ እወድሻለው ጀግና ሴት ነሽ❤🙏
ብርቱ ጠንካራ እግዚአብሔር ኃይልና ጉልበት ይህንን የሰራሽውን የምትሰሪውንም ሁሉ ይባርክልሽ!
ምን ደምል ቃል አጠረኝ የኔ ጀግና በጣም ድንቅ ነሽ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ሞራል ነው የሆንሽኝ እመብርሀን ጉልበትሽን ትባርክልሽ ጤናሽን ትስጥሽ የኔ ጀግና ንሽ ማርያምን!!!!!!!!!!
🎉ሊያን አለማድነቅ ንፉግነት ነው የኔ ትሁት።
ዋውው ልጅቷ በጣም ጠካራ ነች ሊያዬ ላንድ ቀንም ቢሆን አንቺም ጠካራ ነሽ. እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
በጣም ጉበዝ እግዚአብሔር ጉልበትሽን ይባርክሽ
ቃላት አጠርኘ በጣም ጎበዝ ለብዙዎቻችን በስደት ላለ ነው ምርጥ ትምህርትነው ሀገራችን ሰላም ይሁንልን እኛም ገብተን እሰራለን ብርች እህቴ
በጣም
You are such an amazing person. Your energy is contagious. I admire your work ethic and dedication to your profession. AA administration or sub city should support you big time. Pls keep your health & stay strong - so proud of you.
EBS እንድከታተል ካደረጉኝ አንዱ ዋናው ውሎ ነው... ተራው ህዝብ ጋ መድረስ የሚሰራውን ጎብዙን ማሳወቅ ማበረታታት ... ለሌሎች ምሳሌ ማድረግ የህይወት ለውጥ ስለሚያመጣ ፍሬያማ ስራ ነው... ስለሆነም ጠብ ከማይል የፓለቲካ ካድሬ ወሬ ከመቃረም 1 ሚሊዮን ጊዜ ይበልጣል///
ጎበዝ ጋዜጠኛዋ በርቺ!
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ እኔም ሞያውን እወደዋለው አከብረዋለው በርቺ ለጠላ የዶሮ አይን የመሰለ ሲባል ለቡና ደሞ የፈረስ ጭራ የመሰለ ነው የሚባለው
ልያትዬ ያንቺ ፕሮግራም አያመልጠኝም በጣም ጎበዝ በርቺ ይቺ ልጅ ግን በጣም ራሷን እየጎዳች ነው በተለይ ደጅ ወንበር ላይ የምታድረው
ሚስኪን የኔ እህት ኣላህ ያግዝሽ ግን እራስሽ እየጣልሽ ነዉ ሴትልጀ ለራስዋ እርፍት ከሌላት የመዉለድ ችግር ያጋጥማታል ከብር ለኣረብ ሀገር ለመለወጥ ደፋ ቀና ለሚሉ እህት ወንደሞቼ
መሃን ነኝ መውለድ አልችልም አለች እኮ
@@mebratekakre6043 እኮ ሰምቻት ኣለዉ ከድካምዋ ሊሆን ይችላል በማለት ነዉ
@@ተስፈኛኣይተኛ tekkle
ጎበዝ ኢትዮጵያዊት የሴቶች ሁሉ ጀግና ነሽ። ልዑል እግዚአብሔር የምትሰሪውን ልል ይባርክልሽ። ጤናውን ያድልሽ። በርቺ ነገ አንቺ ሌላ ሰው ነሽ። ይህ ወሬ ሲቆላ የሚውል ሀገር አፍራሽ ሁሉ ከአንቺ መማር ይገባዋል። ስራ ክቡር ነው። ሀገራችን በጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ እኩል ነው ሆኖብን ነው። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ። በጣም አከብርሻለሁ እወድሻለሁ።
በጣም ጎበዝ ነሽ እውነት ያለማድናቅ አይቻልም
እግዚአብሄር የእጆችሽን ስራ ይባርክ የልብሽን መሻት ይፈስጥሽ ። ጎበዝ ነሽ ። አንቺ ምሳሌ ነሽ።
Wow, this lady is SuperWoman. Straight shooter, no BS. I don't know how she functions with just a few hours of sleep though. Still very impressive work ethic. She is probably already very rich.
ስንት ልባም ሴት አለ አንቺ ደሞ ትለያለሽ😊ፈላስፎች እዚህ ምድር ላይ የማይቻለው ነገር ቢኖር አልችልም ማለት ነው ይላሉ እናማ ፍላጎት ካለ እንኳን ሀገራችን ላይ ሌላም ቦታ ይሰራል😍ጎበዝ ነሽ በጣም ልትበረታቺ ይገባል እሚያግዝሽም ሰው አላህ ይስጥሽ😍ሊያዬ ደሞ እወድሻለሁ ምንም ይሁን የት ሂደሽ እምታሳይን ነገር
What an amazing woman, brave , love her energy and passion!! እግዚአብሔር የልቦናሽን መሻት ይፈፅምልሽ
አችን አለማድነቅ አይቻልም የሴት ጀግና ተምሳሌት ነሽ በርች ጠክሪ ሀሳብሽን ሁሉ እግዛብሄር ያሳካልሽ😍
በስደት ላለን ለኛ ትልቅ ምሳሌ ነሽ ጀግኒት በርቺ🥰
ኢቢኤሶች ለምታቀርቡልን መልካም እና አስተማሪ ፕሮግራም ከልብ እናመሰግናለን ክበሩልን🙏🥰
አመሠግናለሁ
ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ አንቺ የፈለግሽበት መድረስ ትችያለሽ ግን እራስሽን እየጠበቅሽ እንቅልፍ እየተኛሽ ሚያግዝሽ ሰው እየቀጠርሽ መሆን አለበት አሁን ምን ጠንካራ ብትሆኚ አንድ ቀን መድከም ይመጣል።