ድንች እንዲሁም ሽምብራ እና ቂጣ በመጠቀም ሁለት ቆንጆ የጾም ምግብ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 121

  • @zenabechshiferaw7106
    @zenabechshiferaw7106 2 ปีที่แล้ว +4

    ፈጠራሽ እኮ በጣም ነው የሚደንቀኝ እጅሽ ይባረክይ የኔ ውድ.

  • @merrylissanework5226
    @merrylissanework5226 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባርኪ የኔ ቆንጆ

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለሙያ ጕበዝ ነሽ👍👍👍

  • @rekikmisgana8597
    @rekikmisgana8597 2 ปีที่แล้ว

    አሰራርሽ ለየት ያለ ነው ትገርሚኛለሽ ሜሊ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ እጅግ በጣም ምርጥ ነው ተባረኪ አመሰግናለሁ👏👏💕👍👍

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 2 ปีที่แล้ว +1

    እንቁልልች ብቻ በጣም ምርጥ ነው የሰራሽው ምራቄን ነው ያስዋትሽኝ ሜሊዬ

  • @ፍሬህይወትፀጋዬ
    @ፍሬህይወትፀጋዬ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቅመም የምር ሙያሽ ጥግ ድረስ ነው እጅሽ ይባረክ እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ሙያሽን ስለምታጋሪን እናመስግናለን

  • @f.hailemariamg.selassie1177
    @f.hailemariamg.selassie1177 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Melat! I love all your food preparation which is clean & easy to follow up, I started to watch recently but fall in love and am addicted to your show! thanks dear.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለው

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጡዋ ብዬሻለሁ👍

  • @frehiwotfeleke9782
    @frehiwotfeleke9782 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዜ🌹👍

  • @kalkidankefyalew7212
    @kalkidankefyalew7212 2 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ። የምትጠቀሚው ነገር ማግኘት በምንችለው ነገር ስለሆነ እናመሰግናለን።

  • @user-fv5cy3ul6h
    @user-fv5cy3ul6h 2 ปีที่แล้ว +1

    ባለሙያ!!

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ ሁሌም አዲስ ነገር ካንቺ እያየን ነዉ ተባረኪ 👍🥰🥰

  • @rahelbekele5221
    @rahelbekele5221 2 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ጤናማ በቀላሉ የሚሰራ እጂሽን ይባርከው በርቺ።

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 2 ปีที่แล้ว +1

    Another great variety different meals that you represented today wonderful thank you

  • @selamnohinohideto3793
    @selamnohinohideto3793 2 ปีที่แล้ว

    Wow amazing 💟

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ምግብ ጎበዝ ነሽ 🙏🙏🙏😘

  • @sofiay4194
    @sofiay4194 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላማሊኩም ራህመቱላሂ ወበረካተሁ የኔ ውድ እህት ማሻአላ ብያለሁ አሪፍ አሰራር

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ሶፊዬ እግዛብሄር ይመስገን ሰላም ነኝ አመሰግናለው

  • @elroimelese4160
    @elroimelese4160 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ

  • @miabaka8236
    @miabaka8236 2 ปีที่แล้ว +1

    Wowww👌😘😘

  • @mounasam8920
    @mounasam8920 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምሽ ይብዛ ሕሙስ ይሉታል አረቦች ድቤ ሽምብራው

  • @jerryzeleke6447
    @jerryzeleke6447 2 ปีที่แล้ว

    Oh. My Godness. U are so creative person.

  • @tirsitmanaye2756
    @tirsitmanaye2756 2 ปีที่แล้ว

    በስማም ምራቄነው ያስዋጥሽኝ ሜሌ 👌 እጅሽ ይባረክ በጣም ነው የምናመሰግንሽ 🙏🙏🙏❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አሜን ትርሲትዬ

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 2 ปีที่แล้ว

    ሜሊዬ በጣም ጎበዝ ባለሙያ አንደኛ ነሽ እጆችሽ ይባረኩ

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 ปีที่แล้ว

    ሜሊ ተባረኪልን!

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 2 ปีที่แล้ว +1

    Meluye ejish yibarek betam harif new huletum ayinet ❤

  • @dhainicell8031
    @dhainicell8031 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ነገር ተባረኪ❤❤❤

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ የኔ ቅመም ዋው እዴት እደሚያምር በዛላይ ለጤና ተስማሚ እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ

  • @tinatina8559
    @tinatina8559 2 ปีที่แล้ว

    Zare emokrewalehu mellye enamesegenalen

  • @merafseyfu6422
    @merafseyfu6422 2 ปีที่แล้ว

    ሚሉ ምርጥ ነው።ተባረኪ

  • @mahletaregawiwoldegebriel8885
    @mahletaregawiwoldegebriel8885 2 ปีที่แล้ว

    አዲስ አበባ ሱፐርማርኬት ውድ ስለሆነ አንዳንድነገሮችን ቤት ብናዘጋጅ መልካም ነው ብዬ ነው

  • @le1785
    @le1785 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘 እጅሽ ይባረክ የኔ ምርጥ ባለሞያ

  • @genetsida8067
    @genetsida8067 2 ปีที่แล้ว

    Bravissima Melly

  • @marthamande
    @marthamande 2 ปีที่แล้ว

    Hey Melliy thank you

  • @emebetmuche8750
    @emebetmuche8750 2 ปีที่แล้ว

    Atatamkut...yamral.🥰🥰🥰

  • @mahletaregawiwoldegebriel8885
    @mahletaregawiwoldegebriel8885 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሜሉዬ እንዴት ነሽ በጣም አንደኛ ቁርስ ነው ግን ሠሀኒን የሱፍ ድልሁን እንዴት ነው የምናዘጋጀው? እና አረቢክ ቂጣውን እንደ ኖርማል ቂጣ ነው ቤቱ ውስጥ የምናዘጋጀው እሱን ቪዲዬ ሰርተሽ ብታሳይን መልካም ነው Instagram ለማንጠቀም በቴሌግራም ብታዋሪን መልካም ነው እጅሽ ይባረክ እንወድሻለን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ማሂዬ እሺ የኔ ውድ ሰሊጡን አሳይቻለው በዳቦም የምንመገብበትን እንዲሁም ታሂኒ ለሰላጣ የሚሆን ግዜ ሲኖርሽ ገብተሽ እይታ ቀላል ነው ቴሌግራሙን እንዳልሽኝ አስተካክላለው እስከዛው ፌስ ቡክ ላይም አለው በመሴንጀር

    • @mahletaregawiwoldegebriel8885
      @mahletaregawiwoldegebriel8885 2 ปีที่แล้ว

      Eshi meluyy thank u betam ye messenger ስምሸ ሜሉ ስፓይስ ነው የሚለው koy search largwe

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 ปีที่แล้ว

    ሜሉሽ የኛ ባለሙያ በጣም እምትደነቂ ነሽ
    ጎበዝ በርቺ ግን ከላይ የነሰነሽው ምን ድነው ፍሩት ነው ወይስ ሌላ ነገር ነው??

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      የተከተፈ የወይራ ፍሬ ነው ዛዮንዬ ግን በፍላጎት ነው የግድ አይደለም ከሌለ። አልተናገርኩም እንዴ?ኤዲት ሲደረግ ተቆርጦ ይሆናል

    • @emebetberhane1334
      @emebetberhane1334 2 ปีที่แล้ว

      AWO yeweyin fre(Oliv) NEW

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 2 ปีที่แล้ว

    Melliy mare matahulesh IMA barechileng ijesh yebarake mamaye ❤❤❤🙏

  • @yesharegwoldegiorgis1530
    @yesharegwoldegiorgis1530 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ምርጥዬ ባለሙያ ነሽ እኮ የድንቹ አበሳሰል በጣም አስገራሚ ነው ህሙስ ተፈጭቶ ፍሪጅ መቀመጥ ይችላል እንዴ ሜልዬ ?😍😍😍😍

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አዎ ቀምመሽ ሰርተሽው ይቀመጣል ሳምንት ምናምን

    • @zenegedeadam6719
      @zenegedeadam6719 2 ปีที่แล้ว

      Awo

    • @JamuBintYimer
      @JamuBintYimer 2 ปีที่แล้ว

      ይቀመጣል ማማየ ጠሂናው

    • @Mesdes1977
      @Mesdes1977 2 ปีที่แล้ว

      ሜልዬ ታህ ኒውን የት ይገኛል

  • @nohaminyohanns7775
    @nohaminyohanns7775 2 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ ውዴ እንዴት እንደሚያምር በዛ ላይ ጤነኛ 👍👍🙏🙏እጀሽ ይባርክ

  • @mekelesalemayehu3047
    @mekelesalemayehu3047 2 ปีที่แล้ว

    Thanks lemuyashe gen yeny teyaky mechersha yechemrshew yet nwe ymegza Kensemu safeleg

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አልተናገርኩም እንዴ የኔ ውድ ይቅርታ ኤዲት ሲደረግ ተቆርጧል ማለት ነው።የተከተፈ የወይራ ፍሬ ነው። ከሌለሽ የግድ አይደለም ባትገዚም

  • @صيدالاسماكبالغزل
    @صيدالاسماكبالغزل 2 ปีที่แล้ว +1

    اتمنى لكى النجاح

  • @jenipherlopez1322
    @jenipherlopez1322 2 ปีที่แล้ว

    hay quá Phúc ơi, nổi cả da gà luôn nè, thấm vào từng mạch máu

  • @sanyimer409
    @sanyimer409 2 ปีที่แล้ว

    Yebark Ejeshe

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 2 ปีที่แล้ว

    tks sis❤

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 ปีที่แล้ว

    ሰላም እኔ አቺ ደስ የምትይኝ በደብ ነዉ የምታራሪዉ ፈጣሪ ይባክሽ

  • @Martha..234
    @Martha..234 2 ปีที่แล้ว

    First time subscriber. Were was I and how did I miss your vedio all this time?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ማርቲ አሁንም አረፈደም

  • @mks5655
    @mks5655 2 ปีที่แล้ว

    wow nege tesera 🙏🏽💕

  • @samribini5973
    @samribini5973 2 ปีที่แล้ว

    ጥህኒ (ሰሊጡን)እንዴት ሰራሽው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አሳይቻለው ሰሚራ ቀደም ባለቪዲዮ ላይ ግዜ ሲኖርሽ እይታ ቀላል ነው እስከዛው ግን ሰሊጡን ጸሀይ ማሞቅ ከዛ ትንሽ ዘይት ጨምሮ መፍጨት

  • @guy7911
    @guy7911 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 2 ปีที่แล้ว

    የሴት ቁንጮ ባለሙያ ነሽ ተባረኪ

  • @mituyefikir9033
    @mituyefikir9033 2 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing. Can you put the video link for the chickpeas on how to soak and boil it.

    • @emebetberhane1334
      @emebetberhane1334 2 ปีที่แล้ว

      Besoda 1 ken zefizifeshi asadireshi be Presto le 30 dekika kekiyiw. Weyim yetasaw yalekewum yihonal

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ሀላችሁንም አመሰግናለው ይኸው ሚጡዬ th-cam.com/video/MgD_ETkRbj8/w-d-xo.html

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 2 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ መቼም አንቺ ቤት ጎራ ሲባል የማይታይ ነገር የለም ባለሞያ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 ปีที่แล้ว

    No comments 👌👏👏😍

  • @merryelias7541
    @merryelias7541 2 ปีที่แล้ว

    Anchi gin gobez berchilign

  • @samraeyessus539
    @samraeyessus539 2 ปีที่แล้ว

    ብሀይኒ ምንድነው?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ታሂኒ ማለት የሰሊጥ ቅቤ ማለት ነው ሰሚራ አሰራር አለልሽ ግዜ ሲኖርሽ ገብርሽ እይው ትወጂዋለሽ ቀላል ነው

  • @hayutitube
    @hayutitube 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አለይኩም ውድ የእስላም ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ድናችንን እንወቅ ለነገው ለአኼራ ቤታችን📚✔✔ ረመዳንን በቁርአን በኢባዳ እንቀበለው ሀቁን ጠብቀው ከሚጾሙት ያድርገን

  • @efoytabegetag2365
    @efoytabegetag2365 2 ปีที่แล้ว

    Hi how did u do ye selit Delhi??

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ሰሊጡን ትንሽ መፍጨት ትንሽ ዘይት አርጎ ከዛ ድልህ ይሆናል። ዳቦ ላይ ቀብተሽ ለመብላት ከሆነ የምትፈልጊው ግን ቁይው መጀመሪያ ቃናው በደንብ እንዲወጣ። ሁለቱንም አይነት አሳይቼ አውቃለው ግዜ ሲኖርሽ ገብርሽ እይው ቀላል ነው ትወጅዋለሽ

  • @zerfiedejene8802
    @zerfiedejene8802 หลายเดือนก่อน

    ታህኒ ምንድነው?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  หลายเดือนก่อน +1

      የሰሊጥ ቅቤ እንደማለት ነው አሳይቻለሁ በቪዲዮ ግዜ ሲኖርሽ ገብርሽ እይው

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 2 ปีที่แล้ว

    ❤👍

  • @holly53
    @holly53 2 ปีที่แล้ว

    Mendnew thyme yalsew. Where we find it?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ኢትዮም አለ የሀገራችን ምርት የተፈጨ ሰሊጥ ማለት ነው። እኔም ቀደም ባለው ቪዲዮዬ አሳይቻለው ግዜ ሲኖርሽ እይው ቀላል ነው ነገር ግን ሀገር ቤትም ታሂኒ ብለው ነው የሚሸጡት ለዛ ነው

    • @holly53
      @holly53 2 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv thank you dear. I will definitely watch your videos.

  • @bizuayehueshetugutema2142
    @bizuayehueshetugutema2142 2 ปีที่แล้ว

    ምንድነው ሀማስን ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አሳይቻለው እኮ የኔ ውድ ከሽንብራ ነው የሚሰራው በብዛት ኤሲያ ውስጥ የተለመደ ነው ከሀገራችን ቀዝቃዛ ቡጥጫ ጋር ጠአሙ ይመሳሰላል

  • @merryelias7541
    @merryelias7541 2 ปีที่แล้ว

    Ayyyy meluye tkitum zeyt yet tegegnito bilesh new

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ሜሪዬ አይዞን ዋናው ጤና ነው ሲኖር ይሰራል

  • @lemlemsolomon8580
    @lemlemsolomon8580 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ ታህኒ ምንድነው?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ለምለምዬ ጥሬ የተፈጨ ሰሊጥ

    • @lemlemsolomon8580
      @lemlemsolomon8580 2 ปีที่แล้ว

      አሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ እጅሽ ይባርክ

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍🌹🌹🌹🙏

  • @mahletaregawiwoldegebriel8885
    @mahletaregawiwoldegebriel8885 2 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ የሰሊጥ ድልህ ማለቴ ነው

  • @emebetberhane1334
    @emebetberhane1334 2 ปีที่แล้ว

    Stom kalihone leshinibraw 1 manikiya ergo arif new yanesawalim yaleselisewal le himus

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      እሺ እምዬ ይሞከራል ጾም ሲፈታ

  • @hanabrhane7956
    @hanabrhane7956 2 ปีที่แล้ว

    We ehtaschin Melanie yanschi sra hulunm stay brunette ej yaskoretmal Ena each year became enamesegn alen

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለው

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ታላቁ የረመዳን ወር እየተቃረበ ነው ቀናቶች ብቻ ናቸው የቀርት አለህ አድርሶ ያፁመን ለታሰሩት ፍትህን አለህ ያስፍንለታመሙት ሙሉ ጤንነት ይስጣቸው ያረብ ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናቹ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ስወዳቹ አትለፉኝ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል አትለፉኝ እትዮጲያነት መረዳዳት መከባባር መዋደድ መተሳሰብ ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      ኡሚዬ ረመዳን ሲጀመር እንድታስታውሽኝ እሺ

    • @umijenetimedia11
      @umijenetimedia11 2 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv አብሺሪ ውዴ በጣም ነው ምወድሽ እኮ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      @@umijenetimedia11 አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @mounasam8920
    @mounasam8920 2 ปีที่แล้ว

    ሆዴ የድንቹን የጠለለው ውሐውን ደፍተሸ ነጩን እሥክራብ ሥሪበት ለፊትሽ አትድው

  • @kananelofxlempe6914
    @kananelofxlempe6914 2 ปีที่แล้ว

    gobaz

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ልዩ ነው th-cam.com/video/nu7ulySWHb4/w-d-xo.html

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ያድርጉኝ ቅንነት ለራስ ነው አሳድጉኝ
    የሰውቤት ስራ ሰልችቶኛል 🙏🙏🙏