Melat, I like your "Shiro and Tahini Fifit" the most. It is a mouth watering to me, I can't wait trying it myself. Thank you for showing us! Gobeze! Bravo!
Wow! You're the best! You should be on tv cooking channel, great presentation & personality. Just made your chicken soup & it's marvelous👏! Your video is simple & to the point there is no unnecessary added. Keep it up sister!!
Yes yes and yes Melly on that avocado dip😍😍😍😍now am curious what was the creamy and powder you added on the broccoli sauce?very thing looks soo delicious 🤤
Yetimatim fitftu endet gerami mgb endehone fav mgbe new yehonew betam tnq berchi
ስለወደድሽው ደስ ብሎኛል ሊሊዬ
@@Mellyspicetv o
በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ ስትቀምሺ በጣም ነዉ ደስ የምትይኝ
ባለሙያ ጎበዝ ጥሩ አስተማሪ
ጥሩ እገላለፅ ነው የምታደርጊው
በርቺ እህቴ
የሆንሽ ማርማራታ ነገር ነሽ እጅሽ ይባረክ የምር በጣም ነው የምወድሽ ባለሙያ ማለት እንዳንቺ ነው ቅልል ያልሽ አሰራርሽ በጣም ደስ ይለኛል
ሙያ አስተምረው ያሳደጉሽ እናትሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ። መሰረት ስላለሽ ነው አዱስ ሙያ የምትፈጥሪው ጎበዝ ነሽ። በርቺ።
ሜልየ በጣም ቆንጆ አማራጭ ነው እጂሽ ይባረክ ♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እናመስግናለን ሜሉሽ በጣም ቆንጆ ነው ጎበዝ በርቺ 🙏🙏❤️
በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ ለየት ያለ ነው
ላይክ 37👌👍😍
ሚሊዬ ባለሙዪት ።የጤና ምግብ 1000000% አስደማሚ እጆች። ተባረኪ።
አሜን እሉ
I just love watching your videos! You really deserve your own tv show.
Thank you dear
በጣም ምርጥነው እስከምሰራው ቸኩያለውአመሰግናለው👏🏾🙏😘
Wow gobez ijishi yibareki.kulum tsidatun wedijalewu betam bale muca seti neshi.tebareki.
አሜን መሲ
ጎበዝ በርቺ👏👏
Betam konjo meli thanks
የኔ ልእልት እጅሽ ይባረክ ሚሊዬ
Melat, I like your "Shiro and Tahini Fifit" the most. It is a mouth watering to me,
I can't wait trying it myself. Thank you for showing us! Gobeze! Bravo!
ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ጤናማ ሲያዮት ብሉኝ ብሉኝ የሚል መጀመሪያ ዓይን ነው የሚጠግበው እጂሽን ይባርከው በርቺ።
አሜን ራሁ
TV bx C
ሜሉዬ የኔባለሙያ በጣም ምርጥ አዘገጃ ጀት እኔማ ምራቄን እየዋጥኩነው እስከመጨረሻው ያየሁት ተባረኪ እግዝያብሄር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ እጅሽ ይባረክ
መልካም ምሽት
አሜን ሀይሚዬ ተባረኪልኝ
ሜልየ በጣም አመሰግናለሁ
Good morning Thank for everting you doing.
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ተባረኪ የአገሬ ልጅ
አሜን ቆንጂትዬ
በጣም ቆንጆ ምግብ ነው የምትሰሪው gobeze keep it up
እናመሰግናለን ሼፍ ሜሊ
Can’t wait to try it out. Where can I buy selit? Is selit means sunflower?
Thank you!
No selit is sesame seeds
በርቺ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️🙏🙏🌹
እጅሸ ይባረክ❤👍
እናመሰግናለን የእኔ እመቤት🥰
የቅባትነት ስሜት ዎይም ጣዕም እሚሰጥ ብቻ ሳይሆን የዜይት ምንጭ ስለሆነም ተቀባይነት ያለው ጥሩ አማራጭ ስላቀረብሽ እግዚአብሔር አእምሮሺን ይባርክልሽ ምስጋና ይገባሻል እህታችን!
አሜን
Great wonderful healthy meal thank you
Enamesegnalen Melliye Tebarekee!!!
አሜን የኔ ውድ
Weye sheroya setamer.
እጅሽ ይባረክ ሚሉዬ ተባረኪልን
አሜን ቆንጅትዬ
በጣም ቆንጆ ነው ሜሊዬ ዋው ቃል የለኝም 💕👏👏👏
አመሰግናለሁ
ሀንዬ እንዴት ነሽ ጠፍተሽ እኮ ሊሊዬን ጠየኳት በሰላም ነው? በእውነት ስለለመድኩሽ አሳሰበኝ ከቻልሽ እባክሽ ፌስ ቡክ ላይ ብይን ወይም ኢንስታግራም ላይ መልክት እንኳን እንድናስቀምጥልሽ
@@Mellyspicetv
የኔውድድ ሜሊዬ ተናፍቀሻል ❤
ትንሽ እረፍት ላድርግ ብዬ ነበር ብዙ አልፎኛል
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ
Btam gobez bersh
አሪፍ ነው ቀጥይበት😊
እንደ ሁልጊዜው ምርጥ ነው
እጅሽ ይባረክ የምግብ አምባሳደር እንድትሆኝ ተመኘሁ 🙏🌹💕
Melat you are the beast cookers.I am proud of you.
አመሰግናለው ራዲያ
ኤሚዬ የኔ ባለ ሙያ አመሰግናለሁ ለኔ በጣም ይጠቅመኛል እግዜር ይባርክሽ ሰሊጡን እንዴት ነዉ የሰራሽዉ
ቆልተሽ መውቀጥ ከትንሽ ጨው ጋር ለዳቦ ምናምን ከፈለግሽው ትንሽ ዘይት ጨምረሽ በደንብ ክሬም ይሆንልሻል አሳይቻለው ከዚህ በፊት ለፍትፍት ግን ምንም ዘይት አያስፈልግም የወቀጥሽውን መጠቀም
እናመስግናለን በረችልን
MELLY WOOOW BALE MUYA EJESH YEBAREK KONJO 😘😙🥰🥰🥰🥰😘❤
አሜን ሊሊዬ
እናመሠግናለን በርቺ
Awesomely beautiful. Balemuta Melly berchi.
Ejeshen yibarekew Melly😘🙏
It looks beautiful, I am sure it will testy to .
may be when you put the broccoli , please use a tong, all veggies are easy to get off.
Thanks
እጅሽ፡ይባረክ፡ከነ፡መላው፡ቤተሰብሽ።
አሜን
Great
Egshe yebarekwe yna mar
አሜን
ሜሊዬ ባለሙያ ልዩ እኮ ነሽ አቦ አድሜ ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ
አሜን ናኒዬ
ሜሊየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
አሜን ሰኒ
ስንቴ ፡ ምራቄን ፡ እንደዋጥኩ ፡ ብታውቄ ፡ ጥሩነበር።
እናመሠግናል እጅሽ ይባረክ❤❤
አሜን ሶፊዬ
Dinq sew nesh tebareki
Very nice 👍
Thank you 👍
ወይ ሜሉዬ እኔ ስለሙያሽ ይሄ ንው የምለበትም አፍ የለኝምግን ዛሬ በጣምንው ትምህርት የወስድኩት ፍርፍር ስርቼ እንጀራውን ጠቅልዬ ንበር የጨመርኩት እና የዛን ቀን እንግዳ ንበርብኝ ምን አለፍሽ በትሪ ከንብርድስቱ ንበር የገለበጥኩት እንደው የተጠቀለለው እየተበተን ምንም ከቁሌቱ ሳይገናኝ እንዴት እንዳፍርኩ እና አሁን አንቺ መቼም ቅመምምያንስብሻል በጣም ትምህርት ንው የወስድኩት መቼም የስራሻትን በዚህ በፆምማ ይበላል ጨምሮ ጨምሮ እውቀቱን ይስጥሽ ቤተስቦችሽን ይጠብቅልሽ ቆንጂዬ🌹💕👌👍👏🏽
ሜልዬ እንዴት ነሸ ጣፈጭ ሁሉ ሰላም ሃገር ቤት እኔ እግዚአብሄር ይመሰገን ሜሉ እቺማ ለእማማ ኢትዮጵያ ላሉ ቤተሰቦቻችን ትረዳለች ዘይታችን እንደሆነ ሜርኩሪ ሆናለች እናም የኔ እህት ተባረኪ ሰርት ብልት እናረጋለን
አሜን ሚሚዬ
Wow! You're the best! You should be on tv cooking channel, great presentation & personality. Just made your chicken soup & it's marvelous👏! Your video is simple & to the point there is no unnecessary added. Keep it up sister!!
አመሰግናለው ሊዱዬ ተባረኪልኝ
Wow Melly egesh yebark!!!!
አሜን
እጅሽ ይባረክ
አሜን እናትዬ
አይ ሜላትዩ ዘይት ተወደደብን ብንልሽ የባስ ውድ የሆኑ አስቤዛ ትደረድሪልናለሽ ❤️
ጎበዝ ተመችተሽኛል 👌
አመሰግናለው እህቶቼ እሩትዬ ያልተወደደ ነገር የለም እኮ ዘንድሮ እንደው ትንሽ እንኳን መፍትሄ ቢሆን ብዬ ነው
እኔም እየገረመኝ ነው ያየሁት ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው እንደሚባለው ። ፍሩትማ የሀብታም ምግብ ከሆነ ቆየ አገራችን ላይ ።
@@pate840 በቀላሉ ደግሞ የሚያገኙ ሰዎች እንዳሉ መዘንጋት የለብንም ለምሳሌ አቡካዶ በአንዳንድ አካባቢ በየግቢው ያለ ፍራፍሬ ነው ስለዚህ ገበያም መሄድ አይጠበውባቸውም ስለዚህ መፍትሄዎች ለአንዱ አል ሆነው ማለት ለሌላው አይሆንም ማለት አይደረም አትገአሚ። ዋናው ከራስ አልፎ ማሰብ ነው
Gubez shekorina 🥰🥰🥰😘😘😘
ርብቃዬ አመሰግናለው
@@Mellyspicetv betammi ayi dewtweki wehal 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘
waw good job
Selam melat adnakish negh lelejochm yemhone megeb betley meten azegejajet betasayene des yelenal berche.
ሜሉዬ ላይክ ሲያንስሽ ነው 100% አንደኛ
ሰላም ሰላም ሜሉ ❤️
እንዴት ነሽ ነብያት
Yes yes and yes Melly on that avocado dip😍😍😍😍now am curious what was the creamy and powder you added on the broccoli sauce?very thing looks soo delicious 🤤
The powder one we call it shiro(ሽሮ)we prepared roasted chickpeas or Greenpeace with spice
THANK YOU. Please bring more vegetable.
እሺ አሁን ጾም አይደለ በደንብ አመጣለው
ሜሊዬ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ወደፊት ሲመችሽ ለሚጠጣ የሚሆን አብሽ አዘገጃጀት አሳይን እባክሽ😍
ሜሊዬ ውዴ እጀሽ ይባረክ በእውነት የምር እንደኔ እዚህ ቤት የተጠቀማችሁ ላይክ ላይክ ላይክ በማድረግ ፍቅራችንን እንግሊዝ👍👍👍👍🙏🙏🙏
ክበሪልኝ እህቴ
👏
ሜሉዬ ተባረኪ እንዳውም የማይረባ ጤና የማይሰጥ palm oil ከመብላት ባዶውን መብላት ይሻላል ኢትዮጵያ ዘይት ችግር ስለመጣ ማለቴ ነው ይሄ አንቺ የምታሳይው የሰሊጥ ቅቤ ማለትም (Tahini)አገራችን አለ በየገበያው ቦታ ብዙ ሰው ግን ሲጠቀምበት አላየሁም እኔ እራሱ ከአገር ቤት ስመጣ አምጥቻለሁ
Balemoya gobez yne ehet
just wow ግን ሰሊጡን በዉሀ በጥብጠሽዉ ነዉ
አዎ ውሀ ነው የጨመርኩት ሽሮም አለው
ሜሊዬ ቆንጆ ባልሽ ታድሎ እናቱ መርቀውታል ባለ ሞያ
እኔ ነሚግርመኝ
ሜሊ ጎበዝ ሰሊጥ በክሬም መልኩ ከየት አገኘሽ ከቻልሽ በስእል አሳይኘ ወይም ስሙን
ሀገራችን ሞልቷል ብስራትዬ እንዴት እንደሚዘጋጅም አሳይቻለው ግዜ ሲኖርሽ ገብርሽ እይው
እንጀራ አልሆን ብሎኛል አስተምሪነ
Watching
ቤዛዬ አመሰግናለው
Betm tileybigalesh
አመሰግናለሁ
Kimem eko nesh meluye esti nege yimokeral
🥰🥰🙏🙏👍👍👌👌👏👏
What is ሰሊጥ in English?
Sesame seeds
አንቺን አለማድነቅ ንፍገት ነው
👌🙏❤❤❤
ባለሙያ ነሽ በርቻ። የዶክተር ዳንኤል እህት ነሽ?
በጣም ብዙ ሰው ይለኛል ለምንድን ነው? አይደለሁም.... ይመስለኛል ስናወራ ሁለታችንም ስለምንፈጥን ነው። አይደል?
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
ውደ እስኪ ሰብ አድርጊኝ ቤተ ሰብሽ ነኝ አልሞላልኝ አለ🙏
እሺ እናት
ሜሉ አሁን ያቀረብሻቸው ጭራሺ ከዘይት የባሠ ነው ዋጋቸው😂😂 ያደኩት ዘይት በልቸ አደለም ተመልሸ ልጂ በሆንኩ ብየ ተመኘሁ እፍ እናቴ 5 ብር አሢዛ ሥልከኝ ቡና ጨው ዘይት ጋዝ አደሥ አድሩሥ ቀኮራ የሀበሻ ሺኩርት ጨው ክብሪተ ክር ቆጆ ጓዛ ሥፌት የምሠፍበተ ገዝቸ ሥተርፈኝ ማሥቲካ ገዝቸ ሥመጣ ለምን ማሥቲካ የገዛሺበትን 20 ሠቲም ወይም10 ሠቲም አመልሺም ባለየ ትሆኛለሺ ብሎ አባቴ ይቆጣኝ ነበር ከ13 አመት በፊት 😭😭😭 አሁን ግን 5 በር ክብሪት እኳ አይገዛም ከሀገር ከወጣሁ10 አመቴ
የኔ ውድ አቦካዶ ለምሳሌ በኩርኩር በየሰፈሩ እየዞረ ሁሉ ይሸጣል እኔ ባደኩበት አካባቢም በየግቢውም ይበቅላል ሰሊጥም የሚያመርቱ ክልሎች አሉ ስለዚህ ቢያንስ ባለን ነገር መፍትሄ ማምጣት እንችላለን ዘይት ስለተወደደም ብቻ አይደለም ለጤናም ከማይታወቅ ዘይት እንደዚህ በጥሬ ግብአቶች መጠቀም ይሻላል በሚል ሀሳብ ነው
እባክን ትንሽ በእሳ ት ሽሮውንም ሆነ የቲማቲም ፍትፍቱን ማንከትከት አለብሽ ካለበልዛ ብፍጹም አይጣፍጥም
ሰው እንደ ልምዱ ነው ጂጂ እኔና ቤተሰቤ በጣም እንወደዋለን