የፆም ባቅላባ አሰራር-Baklava breakfast recipe -Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 59

  • @solomonkebede6217
    @solomonkebede6217 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ያስጎመጃል ተባረኪ።

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 ปีที่แล้ว

    ባቅላባ ሲያምረን እንደዚህ በቀላሉ በቤታችን ሰርተን መመገብ እንችላለን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ መአዚዬ

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን መአዚዬ የኔ ደርባባ መቼም ሙያ አያልቅብሽ አያያዝሽ አገላለፅሽ የተረጋጋ እና በግልፅ የሚገባ ነው እንደሁልጊዜው የምታውቂውን ሰላካፈልሽን አመሰግናለሁ 😍❤️🙏🙏

  • @yenetube313
    @yenetube313 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ግን ምንምን እንዴተጠቀምሽ ብትፅፍልን በጣም ጥሩ ነው

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 ปีที่แล้ว

    ማዚዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ቆንጆ!!
    ስራሽን ያለማድነቅ ንፍግነት ነው በጣም ቆንጆ ልዩ የሆነ ባቅላባ ነው የሰራሽዉ ፒያሳን አስታወሽኝ ባቅላባ በጣም ነው የምወደው እንደዚህ በቤታችን ዉስጥ እየሰራን እንደምንችል ተምሬያለሁ በጣም ነዉ የወደድኩት ይህ ቆንጆ ባቅላባ ሰርተሽ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን ክበሪልኝ👍👍👌👌😍😍😍

    • @እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ
      @እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም በቅነንት ሰበእሰክረይብ ሸርሸር አደርጉላኛ ውደቸ ተባባረኛ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እንዴት ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks817 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ መአዚ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጂሽ ይባረክ🙏❤️

  • @samuelyesamuelenat8018
    @samuelyesamuelenat8018 2 ปีที่แล้ว +1

    ባለ ሙያ !!!!!! ካንቺ ብዙ መማር ይቻላል የኔ እህት

  • @demarisafrasa957
    @demarisafrasa957 2 ปีที่แล้ว +1

    Meazi you make me so happy to see you. Your creative works keeps on amazing me. You are meant to be chief. Thank you So Much!

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow Baklava is the best!🙏🏽👍🏽👏🏽

  • @alemitube9257
    @alemitube9257 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም መአዚ ባቅላባ አፍቃሪ ነኝ ግን በቤት የሚሰራ አይመስለኝም ነበር በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 ปีที่แล้ว

    መአዚዬ ባቅላባ በጣም ነው የምወደው በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ልዬ ነው ወድጄዋለው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን

  • @ET-oq2sd
    @ET-oq2sd 2 ปีที่แล้ว +1

    መዓዚዬ እጅሽ ይባረክ!

  • @anchineshayalew1422
    @anchineshayalew1422 2 ปีที่แล้ว

    Meaziye betame nwe yemamere egeshe yebareke bakelaba megagerashene keyete nwe yegezashewe.

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 2 ปีที่แล้ว

    Ejeshe Yebareke 🙏🏾 Betam Yameral 👍

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 2 ปีที่แล้ว +1

    Meaziye thank you so much for sharing this amazing recipe!💗

  • @herut-asefatsige4510
    @herut-asefatsige4510 2 ปีที่แล้ว +1

    መአዚ ጎበዝ በርቺ

  • @yayne7001
    @yayne7001 2 ปีที่แล้ว

    Meazi yeserashiw baklava looks yammiy yene balemuya.lemin yihon gin kelay derek milew usa miseraw baklava? ethiopia aytachut kehone kelay leslasa new.

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣሽ መአዚዬ 👍👍🥰🥰

  • @hayutitube
    @hayutitube 2 ปีที่แล้ว +3

    አሰላሙ አለይኩም ረመዳን ትንሽ ቀናቶች ቀሩት ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ ያስቀየማችሁትን ሰው ይቅርታ ጠየቃችሁ አጥፍታችሁም . ሆነ ሳያጠፉ ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነው ይቅርታ በሉ አላህ እናንተን ይቅር ይላችሗል

    • @samuelyesamuelenat8018
      @samuelyesamuelenat8018 2 ปีที่แล้ว +1

      ራእይ ዮሀንስን 20 ተመልከቺ እህቴ በቴሌግራም።

  • @selamlalem2062
    @selamlalem2062 2 ปีที่แล้ว +2

    ጐበዟ ውድድ 😇😇😇

  • @abebabelay1444
    @abebabelay1444 2 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ነኝ 👍👍

  • @remlanasirmohammed4017
    @remlanasirmohammed4017 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው yemtchiw

  • @tsialemayehu3706
    @tsialemayehu3706 2 ปีที่แล้ว +1

    Arif new

  • @sofia___bint___islam7594
    @sofia___bint___islam7594 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ያምራል ሰ ንት ደቂቃ ነው ያበሰልሽው

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 2 ปีที่แล้ว +2

    Like 👍👍👍

  • @meazatelew421
    @meazatelew421 6 หลายเดือนก่อน +1

    anchi betam muyateng nesh

  • @bmtq
    @bmtq 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for sharing such amazing recipes

  • @peteroswordofa8943
    @peteroswordofa8943 2 ปีที่แล้ว

    Wow 👌 haw is the test ?

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 2 ปีที่แล้ว +1

    meazye betam gobez berch

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 ปีที่แล้ว

    😍😍 ማዚዬ

  • @tyeresulwedajtube5687
    @tyeresulwedajtube5687 2 ปีที่แล้ว

    Yene jegina anchin ale madineq ayichalim berchiln 😘😘😘😘

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 2 ปีที่แล้ว +1

    New York ሙቭ ላርግ መሰለኝ ይሄን ቁርስ እንዴት አደራችሁ እያልኩ እንዳገኝ

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 ปีที่แล้ว +2

      ይቻላል

    • @vitaethio6428
      @vitaethio6428 2 ปีที่แล้ว +1

      @@bahlietube1358 እሺ አመሰግናለሁ 💕

  • @tsedycnnuu6040
    @tsedycnnuu6040 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow yummy

  • @alemitube9257
    @alemitube9257 2 ปีที่แล้ว +1

    የ instagram accountsh ምንድነው

  • @haymanotzeleke8179
    @haymanotzeleke8179 2 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ አስተምሪን የኛ አስተማሪ

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁለተኛ👀

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 2 ปีที่แล้ว

    ❤🌹👏👍

  • @wishasfaw3853
    @wishasfaw3853 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @meazatelew421
    @meazatelew421 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ene baklava ewodalehu

  • @selamlalem2062
    @selamlalem2062 2 ปีที่แล้ว +2

    35 ደቂቃ ይበቃዋል ገባ ዐለ

  • @tigistgetahun332
    @tigistgetahun332 2 ปีที่แล้ว

    ምራቅ ያሱውጣል

  • @enatethiopia953
    @enatethiopia953 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 2 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏👌👌👌🙏🙏🙏❤️💕

  • @meazatelew421
    @meazatelew421 6 หลายเดือนก่อน

    Dirom yanchi migb aytafitm