ያለ ፍርኖ ዶቄት// ያለ ፈረንጅ እርሾ//ያለ ቤኪንግ ፓውደር የተጋገረ ቆንጆ ዳቦ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 174

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว +15

    ከጀርባ ላለው ድምፅ በጣም ይቅርታ ውሻ እየጮኸ አስቸግሮኝ ነው
    ዘቢቡ ልክ አቡክተን ሲበቃው መጨረሻ ላይ ነው የምንጨምረው እንደ ማዋሀድ ነው ያረኩት
    ቅመሞቹ ታምሰው የተፈጩ ናቸው ከጥቁር አዝሙዱ ውጭ

    • @ethiosaki4515
      @ethiosaki4515 2 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ያምራል መጋገሪያሽ የት አገኘሽው

    • @missoum3410
      @missoum3410 2 ปีที่แล้ว +1

      Kobawun keyet ageyesh?

    • @genetsamuel7828
      @genetsamuel7828 2 ปีที่แล้ว +2

      Can you please leave the Link for the pan 🥘, I can never find a pan as big as yours. Thanks

    • @ethioeyeattube5297
      @ethioeyeattube5297 2 ปีที่แล้ว +1

      እናት እስኪ በናትሽ አንዳንዴ ሽር ተባበሪኝ

    • @ሀዊኪያ
      @ሀዊኪያ 2 ปีที่แล้ว

      እናት እንኩዋን አደርሳችሁ ከነ ቤተሰብሽ
      እኔ ያልገባኝ ሁለቱንም ባንዴ ነው የምናቦካው እንዴ ..... ማለት አያድርም ብጥብጥ ምናምን ነው አልገባኝም ለምን ሁለት ጊዜ አቦካሽው ፕሊስ አስርጂኝ እና ደግሞ የስንዴው ሊንክ ካለሽ በናትሽ

  • @ejigayehuashine3843
    @ejigayehuashine3843 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም መጋገር የምፈልገው ዓይነት ዳቦ የእናቶቻችን ተባረኪ እናመሰግናለን

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 2 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ልዪ ነሽ እቃዎችሽ ያምራሉ የምትሰሪውን ሁሉ እከታተላለሁ ንፅህናሽ አሰራርሽ ይማርካል በርቺ ጎበዝ👌👌👌

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነሽ በለ ሙያ ተባረኪ

  • @yeneneshhiruye7754
    @yeneneshhiruye7754 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ያምራል Thanks for sharing!!!

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዋውውው ሆዴን ቆረጠኝ በጣም ነው የምውደው

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +5

    እናትዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው አመሰግናለሁ👏👏💕💕💕

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው አቤት ሙያ አቤት ቆንጀና ከዘር ነው ምንም ማድርግ አይቻልም እዴት ነሽ ውድ እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች ማማየ የቆንጆዋ አድናቄወች ቤትስብ እንሁን #AmanuelGizaw

  • @kokebendale6936
    @kokebendale6936 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጎበዝ በጣም የሚገርም አገጋገር ነው እጅሽ ይባረክ እንደቲት እንደሚጣፍጥ አሰብኩ ሃገሪን ሃገሪን ነው ምታሰኝን እናመሰግናለን ለምሰጭን ትምህርቱች

  • @tigabuadijamo722
    @tigabuadijamo722 2 ปีที่แล้ว

    Woww emuye baxam yamiral damo ekawochishe simachu tabaraki

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 2 ปีที่แล้ว

    ዋው የሀገሬን ድፎ ዳቦ አርገሽ ሰራሽዉ እህቴ እጅሽ ይባረክ የጤና ያርገው እህቴ አመሰግናለሁ

  • @ambashakiros6188
    @ambashakiros6188 2 ปีที่แล้ว +1

    የመትሰሪው ሁሉ ቆንጆ ነውእጅሸ ይትባረክ መስቀል ጤፍ አማዞን እናገኛለን ከቻልሽ ሊንክሽ ላይ ፃፊልን

  • @gutamesele5604
    @gutamesele5604 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ እህታችን የሚያምር ዳቦ በጣም ባለሙያ እና አመለ ሸጋ ነሽ ተባረኪ የዳቦ መጋገሪያሽን ወድጀዋለሁ::

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ አወ ቆንጆ ነው የገዛሁት Amazon ነው

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว +11

    ሊጥ ቶሎ ኩፍ እንዲል ኦቭናችን ውስጥ መብራቱን አብርቶ ማስቀመጥ በጣም ጥሩ ነው፣ እስክንጋግረው ድረስ።

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እናትዬ በጣም የሚያምር ዳቦ አንቺም አምሮብሻል ማሻአላህ ብያለሁ የተባረከ ይሁን ቢቻል 💯 ላይክ በርቺልኝ👌👌👌👍👍👍❤🙏

  • @solomonwoubishet1052
    @solomonwoubishet1052 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ዳቦ ነው ፣መጥቼ ብቀምሰው ነው ያሰኘኝ በርቺ።

  • @janajana406
    @janajana406 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ቅመም አጨማመርሽ ላይ ግን በደንብ አልተረዳሁም ስለፈጠነብኝ
    በርቺ በጣም አስተማሪ ነው እዉቀትም ይሰጣልና ጎበዝ

  • @Mimonhomestead
    @Mimonhomestead 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ነሽ ሰላምሽ በያለሽበት ይብዛ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው ውብ አድርገሽ ነው የጋገርሽው የተባረከ ይሁን

  • @ejesera
    @ejesera 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ያስጎመጃል እጅግ ይባረክ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for sharing .. looks good too!

  • @tsedaleabay2508
    @tsedaleabay2508 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo new berche

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 2 ปีที่แล้ว +1

    ለእንጀራ ይሆናል? እጀሸ ይባረክ ደሰ ይላል።

  • @etsegenetw5840
    @etsegenetw5840 2 ปีที่แล้ว +2

    Number one gobez ,balemoya nesh👌👌👌

  • @TinaHabeshawit
    @TinaHabeshawit 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam yameral gobez! Thank u for sharing 😊

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ዳቦ ነው ኮባ የት ነው ያገኘሽው የ ስንዴውንም ስሙን ብትለጥፊልን ተባረኪ

  • @brookeasfaw7059
    @brookeasfaw7059 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል ተባረኪ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 ปีที่แล้ว +1

    እናትዬ በጣም ቆንጆ እና ያምራል እናመሰግናለን የኔ ውድ👌👍😍

  • @sandrasmith9668
    @sandrasmith9668 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam gobez bale moya

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 2 ปีที่แล้ว +1

    የእማዬ ዳቦ ከዘቢብ ውጭ ሁሌ ትዝ የሚለኝ በጣም ቆንጆ ነው ድቄቱንም አላውቅም ነበር ህንድ ሱቅ እንዳለ በጣም አመሰግናለው እናትዬ 🙏🙏🙏ህንድ ሱቅ የገንፎ እህል ወይም አጃ ካለ ጠቆም አድርጊን በዛው ከቻልሽ

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም የኔ ቆንጆ!! እጅሽ ይባረክ ሲያዩት ያማረ ሲበሉት ......!!

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻ አላህ ጎበዝ የአያቴ ዳቦ እንአዚህ ነው ከዘቢቡ ውጭ የፈረንጂ እርሾም ሆነ ፍርኖ ዱቄት አትጠቀምም ነበር በስንደና በአጃ ዱቄት ነው የምሰራው አያቶቼ ኦርቶዶክስ ነበሩ አስተሮ ማሪያም ጥምቀት ሲደርስ እሄድ ነበር አሁን ግን ሙተውብኛል

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว

      ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑር አመሰግናለሁ

  • @alemtube7319
    @alemtube7319 2 ปีที่แล้ว

    እናት ሰላም ውድ እናቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውውውው ቃላት ያጥረኛል አቤት ሞያ ብሎ ዝም ነው ለየት ያለ አሰራር እና ያስጎመጃል እናቴ እጅሽ ይባረክ ውዴ yummy yummy🙏👌👌👌😋😋😋❤️💕

  • @zeharahassen2396
    @zeharahassen2396 2 ปีที่แล้ว

    Mashallah.. .... yene ehet ejesheg yebirake.

  • @Blueaxel-l7x
    @Blueaxel-l7x ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ

  • @ኢትዮጵያ-ለ2ቘ
    @ኢትዮጵያ-ለ2ቘ 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ🙏 በጣም የረሳነውን የሰዴ ዳባችን ነው ያሳየሽን ። እሰኪ ከቤት እሚሰራ ለልጆች እሚሆን ዶናት በካካዋ አች በምታቂውም የተለየካለ አሳይን

  • @mekdistube
    @mekdistube 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው ተባርኪልን የእኔ እሴት ጀግናየ

  • @ethioarbicfood8891
    @ethioarbicfood8891 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በጣም የሚያምር ዳቦ👍ብቅ በይ ከኔ ቤት

  • @AddisBalager
    @AddisBalager 11 หลายเดือนก่อน

    እናትዬ እጅሽ ይባረክ ናፍቀሽናል ደግሞ❤

  • @haymanotalemu516
    @haymanotalemu516 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ጽድት ያልሽ ባለሞያ አድናቂሽ ነኝ

  • @zellitube
    @zellitube 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያምራል👍

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ በጣም ቆንጆ ነው እኔ ሞደውን ደቦ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይበረክ 💗💗💗

  • @etumechal3081
    @etumechal3081 2 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍🙏🙏melku erasu seyamer

  • @ethiopiamaleda-ማለዳ
    @ethiopiamaleda-ማለዳ 2 ปีที่แล้ว +4

    ቢርበኝም ያንችን ምግብ በማየት ብቻ እጠግባለሁ !!! እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው !!!!!

  • @seni680
    @seni680 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢኤ የኔአይነት ዳቧ ነው

  • @fasi2327
    @fasi2327 2 ปีที่แล้ว +1

    wow this looks incredible!!!!

  • @almekasshun7688
    @almekasshun7688 2 ปีที่แล้ว +1

    U didn't tell as , what time we keep in the oven, and how many degree up and down this very important.

  • @koramaryam3296
    @koramaryam3296 2 ปีที่แล้ว

    እናት ብዙ ሙያ ካንቺ እግኝቻለሁ
    አመስግናለሁ

  • @asdasda4771
    @asdasda4771 2 ปีที่แล้ว

    ደሰ ሲይል የሀገሬ አይነት ዳቦ

  • @Marakitube
    @Marakitube 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for sharing wudi😍👍

  • @sifantaye1799
    @sifantaye1799 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ዳቦ ነው ግን bedenb በእርሾ ካልቦካ ሆድ ይነፋል

  • @martakibru5786
    @martakibru5786 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 8 หลายเดือนก่อน

    coriander? በአማሪኛ ምን አይነት ቅመም ነዉ? ወይም ምንድንይባላል?

  • @rd895
    @rd895 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣምባለሙያነሽ

  • @kidestshenkoru769
    @kidestshenkoru769 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅሽ ይባርክ
    እንጀራ ማውጫ ሰፌዱ የት ይገኛል

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว

      ከሀገር ቤትነው ያስመጣሁት ግን ሀበሻ ሱቅ አለ

  • @nebiyahussen3249
    @nebiyahussen3249 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ የድሮ ዳቦ ሚጣፍጠው በምክኒያት ነው። አቡክተን ማሳደር አንችልም?

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว

      ይቻላል ግን እንዳያልፍበት በጣም ተነስቶ ከቆየ ይኮመጥጣል

    • @ወሎሀይቅይቶብ
      @ወሎሀይቅይቶብ 2 ปีที่แล้ว

      @@enat-ethiopianfood7261 እእቴ በጣም ጡሩንዉ እኔም እየተጠቀምኪትንዉ

  • @taddesebekele7493
    @taddesebekele7493 2 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል🙏🏽👍❤️

  • @habtam3689
    @habtam3689 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም የሚያምር ዳቦ የኔ ባለሞያ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much it is very good cooking my daer thank you so much👍🙏

  • @רחלאלסה
    @רחלאלסה 2 ปีที่แล้ว +2

    כול כבוד.את מכינה טעים.רחל אלסה מישראל

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ሁሌም የአበሻ ዳቦ ልክ እንደአገር ቤት መጋገር እፈልጋለሁ ግን ስንዴ አግኝቼ አላውቅም ነበር እስቲ ለጥምቀት እጋግራለሁ ህንዶች ሱቅ ሄጄ አየዋለሁ

    • @meazagebrehiwot5600
      @meazagebrehiwot5600 2 ปีที่แล้ว

      እናትዬ ህንዶች ሱቅ ዱቄቱን እግኝቼው ጋገርኩት አንዴ ብቻ ኩፍ አድርጌ በሁለተኛው ጋገርኩት ግን በጣም ኮመጠጠብኝ መላ ካለሽ እስቲ ንገሪኝ

  • @Amie-Halal
    @Amie-Halal 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሄር ሞያሽ ይባርክ💖🙏🙏🙏

  • @ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ
    @ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ባትራው ትንሽ ሊጡበዛ ክፍፍት ያላለ ለዛ ነው

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว +1

      አወ ትንሽ ሊጡ በዛ ብሎአል ግን ደግሞ የስዴ ዳቦ በእንጀራ እርሾ ብቻ ከተቦካና ከተጋገረ ጥቅጥቅ እንጅ ክፍትፍት አይልም ከኔ ቤት ሁሌ ነው የሚጋገረው በትንሹም ሆኖ ያው ነው

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 2 ปีที่แล้ว +2

    በጤፉ እርሾ ቀጠን አርገን በአንድ ኩባያ ስዴ ብናቦካ አውለን ማታላይ የበጠበጥነውን እንደእንደእርሾ ብንጠቀምም በጣም ቆንጆ ይሆናል

  • @HosannaHaile-bn5ws
    @HosannaHaile-bn5ws ปีที่แล้ว

    Injera demo konjo kew yemiwetaw sndewu❤

  • @tlgray4660
    @tlgray4660 2 ปีที่แล้ว +1

    Eidki yibarek mearey❤🙏

  • @selamasgedom6183
    @selamasgedom6183 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ አንቺ በጣም ባለ ሙያ ነሽ የንጀራ አሰራርሽን ተጠቅሜበት ገላገልሽኝ 1ዓመት እንቢ ብሎኝ ያንችን ስሞክር ምን የመሰለ ያገር ቤት እንጀራ ወጣልኝ እጃችሽ ዬባረኩ፡፡

  • @nardosmengistu4025
    @nardosmengistu4025 2 ปีที่แล้ว

    Ejesh yebark!!!

  • @tueb3879
    @tueb3879 2 ปีที่แล้ว

    ዝቤት ማሻአላህ የኔባለሙያ

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ🙏❤️

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 3 หลายเดือนก่อน

    thanks for sharing 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @helanhelan5668
    @helanhelan5668 2 ปีที่แล้ว

    Gobez barchiiiiii 😘😍😘😍😍

  • @dggghhk6912
    @dggghhk6912 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆጆነው የኔ ማር አች ራስሽ ቆጆ ነሸ ❤️❤️💚💛💚

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @ጀግናዉሳሙኤል
    @ጀግናዉሳሙኤል 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ምርጥ ዳቦ

  • @kitty-vk8ic
    @kitty-vk8ic 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you looks yummy 🤤

  • @saratube8487
    @saratube8487 2 ปีที่แล้ว +2

    እናት ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ብያለው በማያልከው ሰላምታችን እዴት ነሽ እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን የኔውድ የኔባለሟያ የስዴ ዳቦ እዴት እዳማሬኝ ያገር ስዴ ዳቦ አይይ ማን እደአገር ማን እደናት አለ ዘፋኙ እናም የገራችን ሁሉነገሩ ይናፍቀናል ምን ቢሰሩ ያላገር አይከብሩ ይባላል እውነት ነው ለካ እናም የኔውድ እጅሽን ይባርከው የኔባለሟያ ውውውውውድ

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ነኝ እግዛአብሔር ይመስገን እውነት ነው የኔ ውድ ማን እንደ ሀገር

  • @tjj269
    @tjj269 2 ปีที่แล้ว +1

    betam Konjo 🙏

  • @Sophie580
    @Sophie580 2 ปีที่แล้ว +1

    Where did you get your pan please

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว

      Amazon

    • @Sophie580
      @Sophie580 2 ปีที่แล้ว

      What size. if u have the link please

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว

      @@Sophie580 ከገዛሁት ቆይቶአል ግን ይህ መሰለኝ www.amazon.com/dp/B0013BG2HA/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_6Y5DN693176PKST3X1WX

    • @Sophie580
      @Sophie580 2 ปีที่แล้ว

      Thank you so much yene konjo !!!!!!!

  • @mihretbantiwalu27
    @mihretbantiwalu27 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @hemdantube9616
    @hemdantube9616 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እናት እሰቲ ጀማሪ አበርታቱን

  • @AB-cj4uz
    @AB-cj4uz 2 ปีที่แล้ว +1

    Misganaye yidresish Enateye

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ 😍

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 2 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው እሚገርም ዳቦ ሲያምር

  • @wasihunteshome7641
    @wasihunteshome7641 2 ปีที่แล้ว

    ስንዴ አቤት ትዝታ

  • @happya-r4i
    @happya-r4i 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው በርቺ
    ግን ኮባ ቅጠል እኔ ሳውቅ እናቶች ሲጋግሩ በጀርባው በኩል ነው የሚደረጉት በዙ ጊዜ እናቶችን ጠይቂያለው በጀርባው እንደሆነ ነው የነገሩኝ

  • @umusumeyatube2486
    @umusumeyatube2486 2 ปีที่แล้ว +1

    Gobez berch

  • @addis1395
    @addis1395 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባርክ

  • @bontuusalalee1144
    @bontuusalalee1144 2 ปีที่แล้ว +1

    Wwwww wide❤

  • @wasihunteshome7641
    @wasihunteshome7641 2 ปีที่แล้ว

    ወይ እሔን መግመጥ ነዉ

  • @Marthi723
    @Marthi723 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅ ይባረክ በደ ቤቴ ጎራ በሉ እስኪ ጎረቤቶቼ

  • @Animalstv8019
    @Animalstv8019 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ወንድማችን ኣባካቹ ሳብስክራይብ ኣድሩግልኝ

  • @kidistgmariam9216
    @kidistgmariam9216 2 ปีที่แล้ว

    አጃ ገብስ ሰንዴ አንድ ላይ ቀላቅለን ብንጋገር ይቀልጣል የሚባለው ነገር አውነት ነው

  • @AlAl-jr9xh
    @AlAl-jr9xh 6 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉ደምሪኚ

  • @greentuesday9220
    @greentuesday9220 2 ปีที่แล้ว +1

    Looks so delicious😊💝👍

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much 🙏🌹🌹🌹

  • @abbylove4379
    @abbylove4379 2 ปีที่แล้ว +2

    Yum!!😋😋😋😋

  • @abfoods
    @abfoods 2 ปีที่แล้ว

    Woow