ልዩ የፆም እስፔሻል ገንፎ❗ ልጄ ስትወልድ የማገነፋው ❗እጅ የሚያስቆረጥም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
  • Music: Friendly Holiday Kids
    Musician: REDproductions
    URL: pixabay.com/mu...

ความคิดเห็น • 316

  • @nigistwudineh8235
    @nigistwudineh8235 2 ปีที่แล้ว +14

    የቃልና የሜሉ እናት እንኳን ደስ አሎት። ሜሉዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ።ቃልዬም አንቺም እንኳን ደስ አለሽ።የሜሉ የምግብ ሞያዋ ያስገርመኝ ነበር ።እናታችን ሲመጡ ሚስጢሩ ተገለጠ በጣም ባለሟያ እናት ባለሟያ ልጆች ናቸው ያሎት እድሜዎትን ከጤናዎ ጋ አምላክ ይባርክ።የተወለደውም በሞገስ ይደግ ።ለገንፎው ቤት እንመጣለን ሁላችሁንም አምላክ ይባርክ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @abrisosfam7139
    @abrisosfam7139 2 ปีที่แล้ว +19

    የኔ እናት! እናቴን ባላቃትም እህቶቼ እንደነገሩኝ ከሆነ አንቺን ነው የምትመስለኝ አንቺን ሳይሽ እቀናለው እነ ቃል ታድለዋል ፈጣሪ ለልጆችሽ ያኑርሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን የኔ ልጅ በጣም አመሰግናለሁ

    • @alinaalina212
      @alinaalina212 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ejigemoya ሠብሥክራይብ አረኩሽ እድሜሽን አላሕ ያሥረዝመዉ

    • @mahletmulat6420
      @mahletmulat6420 2 ปีที่แล้ว

      How u Don't Know ur mom

    • @mahletmulat6420
      @mahletmulat6420 2 ปีที่แล้ว

      @@ejigemoya bless u

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 2 ปีที่แล้ว +4

    ታድላችሁ እንዲህ አይነት እናት ስላላችለሁ እኔ እናቴን በሞት ካጣሁ ሁለት አመት ሆነኝ እናታችሁን በደንብ ተንከባከቡ ።እናቴ እንኳን ለሰባተኛ የልጅ ልጅ አበቃዎት እግዚአብሔር ይባርክዎት ባልቀምሰውም በጣም ቆንጆ ገንፎ መሆኑን አምናለሁ

  • @gulfmuna
    @gulfmuna 2 ปีที่แล้ว +1

    እናንተን ሳይ አሜሪካ ከአናቴ ጋር እኔ ልወልድ ከ አራት አመት በፊት አብረን ለሶሰት ወር ዘመድ ቤት ያሳለፍነው ግዜ ሁሉ ነንር ድጋሚ እያስታወሰኝ የምንቀባባው ምግብ ምናበስለዉ ምንቀላለደዉ ሁሉ ነገር።አዲስ አበባ በተመለስን በ ሁለት ወር በመኪና አደጋ ሂወቷ አለፈ።አላህ የገጀነት ያርጋት።እናት ዋጋዋ ብዙ ነዉ። you doing great for your mum and never ever take it forgranted kaliye.
    Hugs and kisses for your mum.

  • @edenfetsum6207
    @edenfetsum6207 2 ปีที่แล้ว +3

    አምላክ እድሜ ከጤና ሰቶሽ ብዙ የልጅ ልጆች ያሳይሽ የኔ እናት በጣም የሚያምር ነው ሲታይ ብሉኝ ብሉኝ ያሰኛል እርጋታሽ እናትነትሽ ሞያሽ ደስ ይላል እነ ቃሌ እና ሜሉ እድለኛ ናቸው አንቺን የመሰለ እናት ስላላቸው እድሜ ይጨምርልሽ።

  • @bereketkebede3369
    @bereketkebede3369 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እንዲሁም በጣም ደስ የምትል ደርባባ እናት Nice Family. Bless U all

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @tsehaykassa2911
    @tsehaykassa2911 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እጆት ይባረክ። ነብሰጡር ነኝ አማረኝ መሠለኝ ነገ ሰርነቸ እበላለሁ። ሚላት እንኳን ማርያም ማረችሽ በሉልኝ ለካ ለዛ ነዉ የጠፉችው።

  • @enatethiopia953
    @enatethiopia953 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን እማዬ,እድሜ ጤና ይስጦት
    ዘመናዊትዬ እኔም እንዳንች ግራኝ ነኝ. እናም ደስ ብሎኛል ጓደኛ ስላገኘው

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 2 ปีที่แล้ว

    ማዘር እንኳን ደስ አሎት እጆት ይባረክ ሜሉን በደንብ እንድትበላ ንገሯት ወገብ በዚህ ጊዜ ነዉ የሚጠገነዉ በእናት መታረስ መታደል ነዉ እኔም እዚ አሜሪካ በናት ነዉ የታረስኩት የወገብ ህመም የሚባል አላቅም

  • @tgmi2169
    @tgmi2169 2 ปีที่แล้ว +2

    የቃልዬ እና የሜሉ እናት እንኳን ደስ አሎት ሜልዬ የኔ ሳቂታ ያች ሳቅሽ ናፍቃናለች እንኳን ጌታ እረዳሽ ማሬ ማዘርዬ በርቺ የቻናልሽ ተከታይ ነኝ ሁላችሁም በርቱ ገንፎው ምርጥ ነው።

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅግዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሚሚላዬ ደስ ብሎናል በሰላም ስለተገላገልሽ ቆንጆ ገንፎ ነው እጅሽ ይባረክ እጅግዬ ሚሚላዬ ጠንክሪልን እናመሰግናለን 👏👌ሼር❤🙏

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 2 ปีที่แล้ว +3

    ማዘርዬ እጆትን ይባርክ ሲያዩት እራሱ ያስጎመጃል በጣም ታምራላችሁ በርቱልን

  • @ameleworksahile3495
    @ameleworksahile3495 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ አሎት።ሜላት ማርያም በሽልም ታውጣሽ።ቃል እንኳን ደስ አለሽ ቤተሰብ ስለበዛልሽ። እናቴ እድሜ ለንሰሀ ዘመን ለፍስሀ ይስጦት።ከልጆቾት ጋር ጥሩ ግዜ አሳልፈው በግዜ ወደ ሀገር 'ማን እንደ ሀገር' እናቴ ።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @samrawitaboye3892
    @samrawitaboye3892 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እናቴን አላውቃትም እናቴ ስትሞትብኝ አንድ አመቴ ነበር ግን እዚ ምድር ላይ የሚያስቀናኝ እናት ባላቸው ነው ሚገርመኝ ልጄን ስወልድ እናቴ ናፍቃኝ ያለቀስኩትን አረሳውም ቃልዬ እድለኛ ነሽ እረጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅም እድሜ ለናትሽ እወዳችኋለሁ

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 2 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ከልጆችሽ ጋር በሰላም አገናኘሽ የነ ሜሉ እናት ሁላችሁም እንኳንም ደስ ያላችሁ ♥♥♥ዉይ እናትና ልጅ ደስ ስትሉ በፈጣሪ ♥♥♥እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥልን♥♥♥

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ ደስ አለን

  • @selamyilma9460
    @selamyilma9460 2 ปีที่แล้ว +11

    Thanks for taking your time to teach your precious knowledge and congrats on your seventh grandkid ! I lost my mom when I was a kid. I grew up with my grandparents who gave me everything they had so that I can have a beautiful childhood and life. betam selemisasulegn they spoiled me a lot! They wanted me to focus only on my education so they didn't pressure me to do any household tasks. thus I didn't put my feet in the kitchen until i become an adult. Both my grandparents died few years back. My grandma was a fantastic cook. I realized I lost the chance of learning her uniquely awesome cooking skills after she was gone. But whenever I see someone like you ( Moms/ telek enatoch siyasetemeru) teaching us on this digital platform it reminds me of my granny and I feel like I got a second chance to learn from mothers who has the same cooking ability of my grandma's. Betam des teyegnalesh... yours videos are one of my reference list! Keep them coming..... Sending you love 😘
    ( I am sorry be english seletsafeku, my keyboard amharic selemayetsefe new Mamiye)

    • @queenaddis2003
      @queenaddis2003 2 ปีที่แล้ว

      The only

    • @queenaddis2003
      @queenaddis2003 2 ปีที่แล้ว

      I guess it was the best 🌟 and a few other people are paying for new cars at the end of the day I was in the middle of a

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +2

      Thank you for the comment i am very sorry for your loose I am more that welling to share all my knowledge with you

    • @mahletmulat6420
      @mahletmulat6420 2 ปีที่แล้ว

      How old were u when u lost ur mom dad

    • @MonaLisa-el2fj
      @MonaLisa-el2fj 2 ปีที่แล้ว

      yene konjo enem ke ayatoche gar new yadekut
      Ke enate ga alsemamam esua selalasadegechign enem ke mami aynetoch ejatoch bezu emaralehu betam des telalech mami

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 2 ปีที่แล้ว +1

    @ የሜሉዬ ና የቃልዬ እናት እንካን ድስ ያለውት
    በጣም ድስ ትላላችሁ ቃልዬ ጋር ጨዋታቹህ
    እድሚ ከጤና ጋር ይስጠውት መልካም እናት ነውት 🙏

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ በጣም ዕድለኛ ነሽ የእናት ጓደኛ ስላለሽ፤ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልሽ።

  • @genetbekele4426
    @genetbekele4426 2 ปีที่แล้ว

    ወ/ሮ አጅግ እና መላው ቤተሰቡ እንኳን ደስ አላችሁ🎂🍾🍸🙏 እንኳን ማርያም ማረችሽ ሜልዬ💐💐💐 መቼም እጅግዬ ቆንጆ ገንፎ ስላሰየሽን በተለይ የዘይቱን አነጣጠር ወድጄዋለሁ እድሜ ይስጥልን🙏 ሜልዬ ማርያም በሽልም ታውጣሽ አህቴ🙏🙏🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @Rosina.K
    @Rosina.K 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን: የቃልዬ እናት እንኳን ደስ አላቹህ🙏

  • @mushaabazii7750
    @mushaabazii7750 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አሎት የእኔ እናት በሰላም ወደ ሀገሮ ይመልሶ

  • @habtam3689
    @habtam3689 2 ปีที่แล้ว +3

    እማማ የቃልዬ የሜልዬ እናት እድሜና ጤና ይስጠዎት ሜላትዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ውድ እመብርሀን በሽልም ታውጣሽ ምርጥ እናት አላችሁ እረጅም እድሜ ይስጥላችሁ ቸሩ መድኃኔዓለም

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አሜን ማርያም ታኑርልን

  • @sunshinefuture318
    @sunshinefuture318 2 ปีที่แล้ว +1

    እማዬ እንኩአን ደስ አሎት💐 በርቱ በጣም ደስ ይላል እኔም ሞያ እየተማርኩ ነው ሜላት በርሶ ወጥታ ነው ጎበዝ የሆነቺው እጆት ይባረክ እንግዲህ ወደፊት ብዙ እንጠብቃለን 🙏

  • @frehiwotayele4001
    @frehiwotayele4001 2 ปีที่แล้ว

    እጅግየ የኔ ባለ ሙያ እናት እንደሌለኝ እንዲሰማኝ ስላላደረግሽኝ በጣም አመሰግናለሁ ባለ ሞያ ብቻ ሳትሆኚ ምግባረ ሰናይ,መልከ መልካም, አንችን ሳላዉቅ ያለፉት ጊዜያት ይቆጩኛል እረጅም እድሜ ኑሪልኝ !!!!!!!!!!!!!!ቃልየ አንች ደም ሁሌም ብርታቴ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሜሉ እንኩዋን ማርያም ማረችሽ ...ማርያም በሽልም ተዉጣሽ ..love u guys

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @mesiatnafu9949
    @mesiatnafu9949 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ አንቺ በጣም እድለኛ ነሽ እናትሽ በህይወት ኖረውልሽ ለመንከባከብ በቃሽ ታድለሽ በተረፈ የቃልዬ የሜሌ እናት እርሶም እድለኛ ኖት ሙያው ደሞ ፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐ በመመልከት ራሱ ምራቄን ዋጥኩ እረጅ እድሜ ከጤና ጋር ድንግል ትስጦት፡፡💕💕💕💕💕💕

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @medhanithailu2710
    @medhanithailu2710 2 ปีที่แล้ว

    ልውለድ መሰለኝ ለእንክብካቤው ስል:: እንኳን ማርያም ማረችሽ እናትሽም እንኳን ደስ ያላት::

  • @ejesera
    @ejesera 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ደርባባ ምርጥ እናት እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት ልጆትንም ማርያም በሽልም ታውጣሽ ሜሉዬ እኔ አንድ ቀን ከናቴ ጎን ሆኜ ከእጁዋ ለመብላት ያድርስኝ ልጄን የወለድኩ ቀን ነበር የከፋኝ አይደለም ገንፎ ውሀ የሚያቀብለኝ ስው አልነበረም እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም አለፈ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ በጣም

    • @ejesera
      @ejesera 2 ปีที่แล้ว

      @@ejigemoya እድሜ ከጤና ጋር ከነ ልጅ ልጆቾት ጋር ወግ ማረጉን ያሳዬት

  • @kiyyat729
    @kiyyat729 2 ปีที่แล้ว

    ምርጦቹ ቤተሰቦች እናት ማለት ይህች ናት እኔ ሁለቱንም ልጆቼን ስወልድ እናት አለኝ ግን እናቴ አርሳኝ አይደለም ጠይቃኝ አታቅም እናም ሁሌም አራስ ቤት ስሆን ሁሌም አለቅሳለሁ። አሁንም አራስ ነኝ አነም የጾም ገንፎ አሰራሩን ስላሳየሽን እናታችን አመሰግናለሁ። እድሜ ይሰጥልን።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว

    እሁሁሁ የእናት ሙያ እውይይይይ ማሚዬ እጅሽ ይባረክልኝ በጣም ቆንጆ ገንፎ ነው አመሰግናለሁ👏👏
    ሁሌም ተደሰች ኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን 👏

  • @user-ot2tq9sb3w
    @user-ot2tq9sb3w 2 ปีที่แล้ว

    ማዘርዬ እንኩዋን ደስ አለሽ እናቴን በጣም ናፈቅኩዋት እንዳንች መጥታ አርሳኝ ነው የሄደችው በትዝታ ወደሁዋላ ተመለስኩ እጅሽ ይባረክ ብዙ ሙያ እየተማርን ነው ባጭር ግዜ ብዙ ነገር አስተማርሽን ❤🙏🙏 ሜልዬም በድጋሜ እንኩዋን ደስስስስ አለሽ እግዚአብሄር ይመስገን 🤲🤲🤲

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 2 ปีที่แล้ว +2

    የቃልዬ የሜሉ እናት እንካን ደስ አለዎት በድጋሚ በእናት እጅ ሲሆን ሁሉም ነገር ይጣፍጣል እናመስግናለን እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን💕💕💕

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @marthadeneke3849
    @marthadeneke3849 2 ปีที่แล้ว

    የቃልዬ እናት እንኳን ደስ አለሽ ሜሉ ማርያም በሽልም ታዉጣሽ ገንፎዉ ሲያዩት በጣም ያምራል ሙያ ከዘር ነዉ ለማዘር ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ።

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት በጣም ባለሞየ ነዎት እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ የፆም ገንፎ ነው ፈጣሪ ልጅሽንም እንኳን በሰላም ተገላገለች እንኳን ደስ ያለሽ ልክ ነሽ እህቴ ቤቢ ሻወር ልክ ነሽ የኛ ደግሞ ገነፎ የምናሰቀምስበት ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ።

  • @selamkalayu3908
    @selamkalayu3908 2 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳችሁ ሶስቱ ወፎች ብያቹህአለሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @simretfissha2967
    @simretfissha2967 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም እንደሚጣፍጥ እርግጠኛ ነኝ እናቴ ሜሉ እንኳን እመቤቴ እረዳችሽ ግን ተናፍቃለች በጣም

  • @user-uy9sg7sx5l
    @user-uy9sg7sx5l 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግዬ የሁላችንም እናት ነሽ እኔ ከልጅሽ እና ካንች ነው እየተማርኩ ያለሁት ጎበዝ እናት ነሽ በርችልን በጣም ነው የምንከታተልሽ ዘመናዊትዬም በርች እንወዳችዋለን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 2 ปีที่แล้ว +2

    ልጂሽ በሰላም ስለተገላገለቺ እንኳን ደስ አላችሁ ማሚዬ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ ደስ አለን

  • @haimanotmekonen346
    @haimanotmekonen346 2 ปีที่แล้ว

    የሜልዬ እና የቃልዬ እናት እንኳን ደስ ያሎት እልልልልልልል
    ሜልዬም ማርያም በሽልም ታውጣሽ
    ልጅሽንም በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ
    ማዘርዬ እጆት ይባረክ ጣፋጭ ገንፎ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ

  • @elsatube1045
    @elsatube1045 2 ปีที่แล้ว +1

    ማማየ የሴቶች በላይ የኔ ደርባባ ሙሉ ሴት ከንግግር ከለዛ ጋር አሟልቶ የሰጠሽ እጅግያሁ ስምን መላአክ ያወጣዋል እውነትም እጅጋየሁ እጅሽን ቁርጥማን አይንካው።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @FacelesswithHirut
    @FacelesswithHirut 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስአላችሁ። ሜሉ በድጋሚ እንኳን ማርያም ማረችረሽ። ማዘርዬ የርሶን ፕሮግራም ከመጀመሪያው ጀምሮ ነው የተከታተልኩት በጣም ነው የምወደው እረጋ ብለው በሚገባ መልኩ አድርገው ነው የሚያቀርቡት በርቱ ብዙ እንማራለን ከርሶ። ሁላችሁንም ነው የሚከታተለው ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @tsionwolda1467
    @tsionwolda1467 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ እናት። እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣር ይስጥልን እናት ተስፍ እናት እድሜ እናት ሁሉ ነገር እንት ባይኑርኝም ስይሽ እንቴን ነው እምትመስይኝ

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 2 ปีที่แล้ว +3

    Congratulations baby boy I'm happy for you God bless for The's family ❤♥️❤♥️♥️

  • @user-uy9sg7sx5l
    @user-uy9sg7sx5l 2 ปีที่แล้ว

    ሜላትዬም እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ የኔ ቆንጆ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ከልጆችሽ በሰላም አገናኘሽ ሙያሽን ስላካፈልሽን እጅግ እናመሰግናለን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @chachi4700
    @chachi4700 2 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ እናቶች ግርማሞገሳቸው ብቻ ይበቃል 🥰🥰🥰

  • @tzea1645
    @tzea1645 2 ปีที่แล้ว +1

    የቃልዬ እናት ቃልዬ ታድለሽ እናቴ ናፈቀችኝ እረጅም እድሜ ይስትልሽ

  • @genetalemayehu2269
    @genetalemayehu2269 2 ปีที่แล้ว

    ሚሉ እንኳን ደስ አለሽ በሞገስ በጥበብ እግዚአብሔር በመፍራት ያሳድግልሽ ማዘር እጅሽ ይባረክ ቃልዬ እነክብካቤው ይቀጥል ፏ ብላ እንድትመጤ

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ቆንጆ የጾም ገንፎ ነው የገብስ መሆኑ ደሞ ተመራጭ ያደርገዋል የዘይቱን አነጣጠርም ወድጄዋለሁ ቅቤ ቅቤ ማለቱን ጥሩ አማራጭ ነው አመሰግናለሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 2 ปีที่แล้ว

    My mother she is dead I'm to see you so happy and you are so beautiful Ethiopia 🇪🇹 💗 God bless you enjoy for your kids ❤️

  • @naniasefa7094
    @naniasefa7094 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት እጅሽ ይባረክ እርጋታሽ አነጋገርሽ ትህትናሽ ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ በጣም ያስጎመዣል ቃልዬ የኔ ቆንጆ እድለኛ ነሽ እናት የመሰለ ነገር በዚህ ምድር ላይ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን ።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @ethiowubtube5628
    @ethiowubtube5628 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ እንካን ደስ አለሽ። አራሳንም እንካን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ በይልኝ። እጅግ በጣም እወድሽላሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ ሁሉም ስራሽ እንከን አይወጣለትም በተለይ ፈጠራዎችሽን እወዳቸዋለሁ እናም አሁን እቤት ስላለሁ የአንቺን ስራ እያየሁ አየሰራሁ ከልጄ ጋር እየበላን እንገኛለን እጅግ ሌላው ደርባባነትሽ እርጋታሽን እወድልሻለሁ እናቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ከልጆችሽ ከልጅ ልጆችሽ ጋር በደስታ ኑሪልኝ ዘመንንም ሰላም በይልኝ። የሠላም ጊዜን ተመኘሁ ለሁላችን ለሀገራችን ለኢትዮጵያ።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 ปีที่แล้ว

    የነቃልዬ እናት ምርጥ ገንፎ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 2 ปีที่แล้ว

    Syasgomeg konjiye enat andebetua erasu sytafit tebareku😍

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ባለሙያ እናት 😍 ልጅሽንም አላህ እንኳን በሰላም ጭንቁን ገላገላት እንኳን ደስ ያለሽ እማ 😘

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 2 ปีที่แล้ว

    ለካ 2ኛ ነኝ እናትዬ አማረኝ ልዩ ነው አመሰግናለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ካሜራ ማኖትን ግን ደሞዝ ይቀነስባት መጀመሪያ ላይ ብዥ ሲልባት ነበር ሜሉዬ 2ኛ ንጉስ ጨመረች እንኳን ደስ አለሽ የኔ ናፍቆት በሉልኝ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      መልክቱን አደርሳለሁ። በጣም እናመሰግናለን

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 2 ปีที่แล้ว

    እርጋታ ከዘር ነው ደስ ስትሉ እናትዬ የገንፎ ስራ ከባድ ነው በፕሮግራም አንዴ ካልመጡሎት ለሠጣው ሁሉ አትልፉ ቆሎ አላመጡም ኤልሳ ቆሎ ልክ ነው አማማዬ ቤቢ ሻወር ገንፎ ነበር

  • @sisayteressatuli1582
    @sisayteressatuli1582 2 ปีที่แล้ว

    Ye kalye .enat egsh ybarek enamesgnalen . tebarekiln endhm ybelal leka genfooo.

  • @user-gs3zm7jc9u
    @user-gs3zm7jc9u 2 ปีที่แล้ว

    ልልልል💐 የሜሉ እናት አኳን ደስ አለዎት ማሪያም በበሰላም ታውጣት የዛሬው ገንፎ ያበደ ነው አስክሰራው ቸኩያለሁ 😋😋👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏

  • @hanna9502
    @hanna9502 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ሜሉ ለዚ ነው የጠፋችው እንካን ማርያም ማረችሽ.

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 2 ปีที่แล้ว

    የቃል እናት ፡እድሜና ጤናን ይስጦት ደስ የምትል እናት ፡

  • @yesharegwoldegiorgis1530
    @yesharegwoldegiorgis1530 2 ปีที่แล้ว

    እማይዬ የኔ ርግት ያልሽ ባለሙያ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ እናመሰግናለን እስቲ እማይዬ ጊዜ ካለሽ መጠን ብትነግሪን ገንፎ ስናዘጋጅ ምን ያህል በቆሎ ምን ያህል ስንዴ ?

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @etsegenetw5840
    @etsegenetw5840 2 ปีที่แล้ว +5

    I think I'm obsessed with this family 🤗

  • @martabirhanu1891
    @martabirhanu1891 2 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ እንኳን ደስ አላቹ አራስዋም እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ ስርአትሽ እርጋታሽ በዚሁ ቀጥይ እናታችን ደሞ እጅሽ ይባረክ ምርጥ ገንፎ ላሀጬ ተዝረከረከ ረጅም እድሜ ጤና ተመኘሁ

  • @melkamkassa5721
    @melkamkassa5721 2 ปีที่แล้ว

    Congregation እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ በጣም ደስ ትላላችሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ ደስ አለን

  • @lelabelete7905
    @lelabelete7905 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ከልጆችሽ ጋር በሰላም አገናኘሽ የነ ሜሉ እናት ሁላችሁም እንኳንም ደስ ያላችሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @meronshume3150
    @meronshume3150 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አላቹ በጣም ነው ምወዳችሁ ተባረኩ የሚያውቀውን የሚያካፍል መልካም ቤተሰብ

  • @afomiadomenico5594
    @afomiadomenico5594 2 ปีที่แล้ว

    Enkuan desalachu lemelaw beteseb .. Betam des yemetelu beteseb nachu EGEZHABEHER yebarekachu lemetastemerut neger .., Mamiye berechelen begugut entebekalen beyesamentu.,

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 2 ปีที่แล้ว

    Enku dis alachu meleyee yenkonjo congratulations am happy I miss your senbet breakfast beselam temelesheye

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 ปีที่แล้ว

    የሜሉ እናት እንኳን ደህና መጡ ሜላት እንኳ ማርያም ማረችሽ ለቤቶት አዲስ ነኝ

  • @munaworku4455
    @munaworku4455 2 ปีที่แล้ว

    እጅ:ይባርክ:ገና:ከመምጣቶ:ገንፎ:ያሰሮታል:እባክሸ:አታሰሪያቸው:አሜሪካ:ገንፎ:ለመጣ:ሁሉ:መሰራት:ይደክማቸዋል:እንኳን:ደሰ:አሎት:አያት:በመሆኑ:🙏 ገንፎው:አሪፍ:ነው:ምራቄን:ዋጥኩኝ:ደግነቱ:እናቴ:አጠገቤ:በመሆኗ:እድለኛ:ነኝ:እኔ:ሶሰት:ልጆቼን:ሰወልድ:በእናቴም:በባሌም:እናት:ነበር:ምታረሰው:እግዚአብሔር :ይመሰገን🙏🙏🙏

  • @tigisttafesse
    @tigisttafesse 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነው ለጾም ቃል ሁዲውን ላኪልኝ እንኳን ማሪያም ማረችሽ በሽልም ታውጣሽ

  • @betelhemgebremcheal8660
    @betelhemgebremcheal8660 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላላችሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኛለሁ

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣሽ እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉በሽልም ትውጣ ሜላቴ 🎉🎉🎉እኔም የገንፎ ወዳጅ ነኝ በጣም ቀላልና ጤነኛ ገንፎ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን🙏💖👍

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን ማርያም ታኑርልን

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርመው ቃል እኔ ግራኝ ስትል ቀኝ ሆና ነው የታየን የድንች እና ፍርፍር የተሰራ ዕለት ወ/ሮ እጅግ ግራኝ ነበር የመሰልሽን አሁን ቃል ስታስረዳ ገባኝ።

  • @tefsehetbelaineh1616
    @tefsehetbelaineh1616 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለሙያ እናት ደስ ሲሉ እድሜ ከጤና ይስጥልን😘😘😘

  • @ejigayehuashine3843
    @ejigayehuashine3843 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል የእኔ እናት።

  • @adanechmelake9179
    @adanechmelake9179 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አሎት ማዘርዬ በጣም እድለኛ ኖት ሜሉዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ሌላው አገር ቤት ሲደልዙበት የነበረው ማሽን ከየት እንደሚገዛ ብትነግሩን ደስ ይለኛል

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ በጣም
      እኔ ከሰው ላይ ነበር የገዛሁት ።አድራሻውን ፈልጌ ብዙ ሰው ስለጠየቀኝ ሼር አደርጋቹሀለው

  • @tube-vp1gk
    @tube-vp1gk 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ በጣም ባለሞያ እናት ናቸዉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠወት ከነልጆቾዉ

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 2 ปีที่แล้ว

    እስኪ ላይክ እየገጫችሁ ለዚች ደርባባ እናት 🥰

  • @rasmealem9796
    @rasmealem9796 2 ปีที่แล้ว

    የኔውድ እናት ሁሌም ተደሰች እጅሽ ይባረክ ሁላችንም love family

  • @be8cab
    @be8cab 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ እናት እግዚአብሔር ሁሌም ያስደስትሽ። ቃልዬ በርቱልን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @adi-my1cq
    @adi-my1cq 2 ปีที่แล้ว

    ሜሉ የናቷ ልጅ ሆና ነው ለካ ባለሙያ የሆነችው 🥰🥰🥰

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 2 ปีที่แล้ว

    ማምዬ እንኩዋን ደስ አልዎት እንኩዋን እመቤቴ ሜሉንም በሰላም ገላገለቻት እኛንም ጥሩ ሞያ አስተማሩን እናመሰግናለን እጆት ይባረክ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @fevengebreyesus1725
    @fevengebreyesus1725 2 ปีที่แล้ว

    እኛም እንወድሻለን ማምዬ ❤️እንኳን ደስ ያላችሁ 🎉🎉

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም የሜል እናት እንኮን ደስ አላቹህ በጣም ደስ ብሎኝል ሜሊዬ እንኮን በሰላም ተገላገልሽ በሉልኝ ቆንጆ አሰራር ነዉየተባረከ ይሁን👍👍👍👍❤❤❤🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አመሰግናለሁ በጣም

  • @muluworkzeleke8834
    @muluworkzeleke8834 2 ปีที่แล้ว

    እንኳንማርያም ማረችሽ ታድለሻል በናት መታረስመታደል ነው 🙏🙏🙏👍

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ እኳን በሠላም ተገላገለች ሜላት የምወዳት ምግብ ሥሠራ እከታተላት ነበረ ቃልዬም እደዛው ብሩክ ቤተሠብእድሜሽ ይርዘም እናትዬ።

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እግዚአብሔር እጆችሽን ይባርክ ማሚ ሜሉየም እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ ቃልየ የኔ ፍልቅልቅ በሚገርም ሁኔታ ሰለምወዳችሁ ብቻ ትናንት አይኔን ኦፕሬሽን ተሰርቼ ጋቢ አይኔን ሸፍኝ ነው ያየሁት እህቶቼ በፀሎት አስቡኝ ወለተ መድን እወዳችኋለሁ 😘😘😘

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ይማርሽ

  • @betelhem3889
    @betelhem3889 2 ปีที่แล้ว

    Enquan des Alachu🌺🎉 ማዘርዬ እጆት ይባረክ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      Amen enkuan abro des alen

  • @fastshow1811
    @fastshow1811 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ደርባባ ኢትዮጵያዊት እጆት ይባረክ እናመሰግናለን

  • @betinajoy7599
    @betinajoy7599 2 ปีที่แล้ว

    Ye ENAT desta des yilall yenat destawa hulam lijochuwa nachew. belijochuwa desta new ye enat fit yemifekaw. bitidekimim bitilefam le lijochuwa new ....yeliji liji makef demo yibelt desta yisetal Ejogye enkun des alesh. bemelkam fira lijochis silederesulsh silasidesetush. Dear Kal Respect for your Mother's uncounted caring and treatment. May God bless you all.

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      Thank you so much

  • @lemlemlem8737
    @lemlemlem8737 2 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ እንኳን ደስ አለሽ።ሜሉም እንኳን ማርያም ፈታችሽ።

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 2 ปีที่แล้ว +1

    Seeing you two makes me miss my mom even more who left us to be with God 20 years ago. She too was bale Moya and a loving mom. God bless you all

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      Im sorry

    • @eyerusalemsolomon9954
      @eyerusalemsolomon9954 2 ปีที่แล้ว

      @@ejigemoya Thank you. Enkuan Mariam Marechat lijwon.😇

    • @be8cab
      @be8cab 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር መልካም ነው ። አይዞሽ።

    • @eyerusalemsolomon9954
      @eyerusalemsolomon9954 2 ปีที่แล้ว

      @@be8cab Thank you my dear😇

  • @user-ih5xj8iv5z
    @user-ih5xj8iv5z 2 ปีที่แล้ว

    የሚልዬ እናት እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ አሰርር ነው እባክሽ ጥይቄ አለኝ የገንፎና የአጃ ዱቄት አለኝ የአሰር እህል መብላት እደሌለብኝ አኪም ነገረኝ ሆዴን እያሳመመኝ ጉለትን ፍሪ ንው መመገብ ያለብኝና መብላት እልቻልኩም ቤተሰቦቼ ደግሞ ቁጣ እንጂ ገንፎ ና እጥሚት አፕወዱም የገንፎና የአጥሚት እህሉን ቂጣ ማድረግ እችላለሁ እባክሽ ምልሽልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ገንፎ ይመስላል።

  • @gamewithme2796
    @gamewithme2796 2 ปีที่แล้ว

    Betam Des yelal. Melu Enkwan Mariam marches

  • @asterhaile4369
    @asterhaile4369 2 ปีที่แล้ว

    👍🙏🏼💕 betam new yemewedesh
    God Bless You 🌸

  • @taabebe8388
    @taabebe8388 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለሽ እጅጌ

  • @rahelsinshaw2704
    @rahelsinshaw2704 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም ተገላገለችልሽ የሜሊ የቃል እናት ረጅም እድሜ ይስጥሽ እናቴን አስታወስሽኝ አሁን በህይወት የለችም እያለቀስኩኝ ነው ያየሁሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አሜን ነብስ ይማር