ጊዜና ጉልበት ቆጣቢ//በጣም ቆንጆ የሚጣፍጥ ሁለት አይነት ፉል አሰራር እና ቆንጆ ቂጣ አሰራር//የጦስኝ ሻይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 286

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261  4 ปีที่แล้ว +29

    የሽንኩርት መፍጫዋ Food Chopper Electric Garlic Chopper Mini Chopper Food Processor Rechargeable Garlic Mincer Masher Blender Cordless Vegetable Chopper for Fruits Onions Chili Pepper Ginger Spice Salad (250ml/ 8.45oz) www.amazon.com/dp/B08LKD82K8/ref=cm_sw_r_cp_api_glc_fabc_vhqZFbSR3F21S?_encoding=UTF8&psc=1

    • @imranhanifa1248
      @imranhanifa1248 4 ปีที่แล้ว

      aàaaaààaàaaàaààààaààaàààààaààààààaàààààààaàaààaàaàaaààaaàààaàààààaàààaààààaàààaààaaàààààaàaààààaààààaàaààaààaààààaaaàààààààaàààààààaààààààaàaaàaàaààaaaaaa

    • @hayuhayder8018
      @hayuhayder8018 4 ปีที่แล้ว +1

      የት ነው ልናገኘው የምንችለው ማለቴ የት ሀገር ነው

    • @menberetassew5386
      @menberetassew5386 3 ปีที่แล้ว

      Nice

    • @sarabest9677
      @sarabest9677 3 ปีที่แล้ว

      @@hayuhayder8018 ፣ዮኦኦእውቅፕፕ

    • @sarabest9677
      @sarabest9677 3 ปีที่แล้ว

      ዝ@@imranhanifa1248

  • @edunitessleman8120
    @edunitessleman8120 4 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ባለሙያ ነሽ በተለይ የቂጣው ይገርማል እሞክራለሁ እናመሰግናለን🙏

  • @ሙናሙና-ፀ3ቈ
    @ሙናሙና-ፀ3ቈ 4 ปีที่แล้ว +43

    ባለሙያና አመለሸጋ ሃበሻ ከአንቺ የምግብ አሰራርን ብቻ ሳይሆን ስነ ምግባርንም ነው መማር የምንችለው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ፤ ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  4 ปีที่แล้ว

      አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻 አመሠግናለሁ በጣም 🙏🏽❤️

    • @tsisami9841
      @tsisami9841 2 ปีที่แล้ว

      @@enat-ethiopianfood7261 እረ በናትሽ የት ነው የጠፍሽው

  • @סאסובוגלה
    @סאסובוגלה 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር እግዚአብሔር ይባርክሽ እጅሽን አይቆርጥመው ውዴ ማክረዋለሁ

  • @lovegrace1303
    @lovegrace1303 4 ปีที่แล้ว +2

    እጅሽ ይባረክ በጣም ሀሪፍ ነው በተለይ ቂጣው ይገርማል እኔ ፉል ሀረርጌዎች ሲሰሩ የማቀው ሁሉም አንቺ እንደሰራሽው ሆኖ ድስቱ ከወረደ በኋላ ለቃና ትንሽ ቅቤ ይጨመርበታል ከዛ ቲማቲምና ቃሪያ ሽንኩርት ኸርብ ድቅቅ ተደረጓ ይከተፍና ባናት ይጨመራል ይቀርባል ።

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋውው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 🙏🏾💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @yemiten
    @yemiten 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያስጎመጃል እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ 😍😍😍

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው የምታሳይን የጦስኝ ሻይ ለጤናም ቆንጆ ነው እጆችሽ ይባረኩ እናትዬ የኔ ቆንጆ ሼር 👍🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  4 ปีที่แล้ว +1

      🙏🏽💐

    • @tigieyob6383
      @tigieyob6383 หลายเดือนก่อน

      በጣም ደስ ይላል የጦስኝ ሻይ ነው እንዲ እርጥብ ጦስኝ ነው

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ አስራር ነው ወድጄዋለሁ እናትዬ እጅሽ ይባረክ👌🏽👍🏽❤️

  • @EdysKitchen
    @EdysKitchen 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው. Thanks for sharing my dear ❤️

  • @mekdestmariam3441
    @mekdestmariam3441 3 ปีที่แล้ว

    Be Ethiopia masho yibalal mung dal.betam Arif new letena , thanks for sharing dear.

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጤነኛ ልዪ አሰራር ነው አብሶ ለቂጣው የተጠቀምሽው ውህድ ልዩ ነው 😋👌

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 4 ปีที่แล้ว +2

    እጅሽ ይባረክ ብያለሁ እናትዬ በጣም ያምራል ጤናማ ያስጎመጃል ተባረኪልኝ በርቺ

  • @lottiendrisnegashe3955
    @lottiendrisnegashe3955 3 ปีที่แล้ว

    Wow yene konjo anegagersh aserarsh ekawochish hulu negresh betam new des yemtyiw ejish yibarek ena and tyake lteyikish yeshayishin mafya yet new yegezashiw please ngerign yene nat

  • @betelehembayeh6090
    @betelehembayeh6090 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ የኔ ምጥን፡ you are so perfect
    ምጥን ስሜ ነበር አሁን ላንቺ ሰጥቻለሁ

  • @hiyobasebhatu6733
    @hiyobasebhatu6733 4 ปีที่แล้ว +2

    What a talent, I love love your flat bread idea. Can’t wait to try all. Very gifted. Thanks for sharing.

  • @sayoabdella9800
    @sayoabdella9800 3 ปีที่แล้ว

    Betam konjo adergesh serteshewal ejesh yebarek 💕

  • @goodnews1949
    @goodnews1949 3 ปีที่แล้ว

    Betam gobez n blessed nesh kanchi bzu temarkug zemensh ybarek ❤️❤️🍇

  • @azebwolday374
    @azebwolday374 3 ปีที่แล้ว +1

    Ejeshe ybarek Yena balemoya 👏👏

  • @bezaamanuel5324
    @bezaamanuel5324 4 ปีที่แล้ว

    አሰራርሽ ራሱ ለሌላ ሰው ይጋብዛል ጎበዝ በርቺ

  • @amsaletaye4868
    @amsaletaye4868 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ባለሙያ እጅሽን ቁርጥማት አይንካው

  • @marifamarifa8692
    @marifamarifa8692 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ እጆችሽ ይባረኩ ሣልቀምሠዉ ጠመፈጠኝ

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 8 หลายเดือนก่อน

    እናትዬ በጣም ባለሙያና ትሁት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ አሁን ላይ ጠፍተሻል

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ & ጤናማ ፉል እናመሰግናለን እህታችን❤👍👌

  • @bruktesema3432
    @bruktesema3432 4 ปีที่แล้ว +6

    One of my favorite you tuber. it looks delicious and healthy as always!

  • @akberetbrhane9201
    @akberetbrhane9201 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ሞያሽ ያዳብርልሽ።ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ።

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 4 ปีที่แล้ว +3

    abet muya Enat 👌 i am going to make ful too soon Enat. i love the recipe ❤️ ejesh yebarek🙏🏾

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ግዜ ቆጣቢ እናመሰግናለን
    እናትየ ተባረኪልኝ🙏🙏 መልካም ቀን 🙏

  • @zehavatarkay7913
    @zehavatarkay7913 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ያምራል

  • @bvmk9509
    @bvmk9509 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ኡነት በጣም ቆጆነው ውዴ። በርችልን
    ቂጣው ንን በጣምአሪፍነው ቃላትየለኝም

  • @ephremym2146
    @ephremym2146 3 ปีที่แล้ว

    Yektawn let lemeficht mangnawm mefich yhonal ?

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 4 ปีที่แล้ว

    Yetosingu shay erasu syasdest. Ejish yibarek

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ቆንጆ አሰራር ከቆንጆ አቀራረብ በጣም ጤናማ የሆነ ነው 10like በወይኖ ሼር ነው የመጣሁት ቤተሰብ ሆኛለሁ በርቺ👌👌👌👍👍👍🥰🥰❤️❤️❤️

  • @rahmaabdo8512
    @rahmaabdo8512 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ ያስጎመጃል

  • @faidaibrahim2745
    @faidaibrahim2745 3 ปีที่แล้ว

    WOW I like it Good job bless you 💐💐👍

  • @kassarahel29
    @kassarahel29 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ባለሞያ አከታተፍ ንጽሕና ሁሉ ነገርሽ ሳይንዛዛ 2 አይነት ፉል ከነ መባያዉ ቂጣ ሻዪን ጨምሮ በአንድ ቪድዬ በጣም እናመሰግናለን ድምጽሽ ራሱ አድንቄሻለሁ ቢያንስ ለ10 ሰዉ ሼር አደርጋለሁ ሌሎቹ እኮ ለዝርክርክ ስራቸዉ ለ1ፉል 5 ቪድዬ ነው የሚሰሩት የጦስኝ ሻይ ግን አታብዥ ሲበዛ ጉበት ይነካል

  • @ethiopia9573
    @ethiopia9573 4 ปีที่แล้ว

    Betamkonjo balemuya nesh. Mefchawen semunena keyet new yegezashew. Tebareki.

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  4 ปีที่แล้ว +1

      የሽንኩርቷን ከሆነ Food Chopper Electric Garlic Chopper Mini Chopper Food Processor Rechargeable Garlic Mincer Masher Blender Cordless Vegetable Chopper for Fruits Onions Chili Pepper Ginger Spice Salad (250ml/ 8.45oz) www.amazon.com/dp/B08LKD82K8/ref=cm_sw_r_cp_api_glc_fabc_vhqZFbSR3F21S?_encoding=UTF8&psc=1

  • @behayluasolomon4468
    @behayluasolomon4468 3 ปีที่แล้ว

    wawuuuuu looks nice.የፉል መስሪዋን የት ነው ምናገኛት please

  • @awtashabiye7571
    @awtashabiye7571 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን በርቺልን , ትንሽየ የፉል መስርያ ኬት ነው የገዛሽው

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 ปีที่แล้ว

    እንደሁሌውም ቆንጆ ሰራ ነው እጅሽ ይባረክ 👌❤ሼር

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት አደነኩሽ! እጅሽ ይባረክ !

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 3 ปีที่แล้ว

    woow Ejish Yibarekii Sistu

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በልዬ መልኩ ነው የሰራሽው😋🙏🏻

  • @banchitube801
    @banchitube801 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ በጣም ይጀምራል በርቺልኝ

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ነው እናትዬ በተለይ የቂጣ አሰራርሽን እሞክረዋለሁ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ባለሙያ 🥰👌👌👍👍❤️❤️❤️

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 4 ปีที่แล้ว +2

    እጅሽ ይባረክ እናትዬ በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ የፉል አድናቂ አይደለሁም ግን ለባለቤቴ እሰራለታለሁ እናመሰግናለ. ለመልካምነትሽ

  • @shalomagape5457
    @shalomagape5457 4 ปีที่แล้ว +2

    Where did you get your tea pot? Share the link please

  • @MohammedIbrahim-mv7kh
    @MohammedIbrahim-mv7kh 3 ปีที่แล้ว

    Ejeshi yebark eheta barche

  • @endaleenja8065
    @endaleenja8065 ปีที่แล้ว

    ከእስክራች ጀምረሽ ማሳየትሽን ወድጄዎለሁ እጅ ይባረክ ብያለሁ ምንአይነት ምዲጃ ነው የተጠቀምሽው እርሱን እና መፍጫዎን ብትጠቁሚኝ አመሰግናለሁ።

  • @mimitadesse4584
    @mimitadesse4584 3 ปีที่แล้ว

    Mefechawin yet magignet yishalal wagawis?

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing us yeni kongo!! can i use yellow beans instead of mung beans.

  • @ሰአዳፈንታውፈንታው
    @ሰአዳፈንታውፈንታው 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርቺ ማማየ

  • @salamethiopia3438
    @salamethiopia3438 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ሠራነው እባካችው እኔንም አበራታቱኝ😍

  • @kadygerbi2241
    @kadygerbi2241 4 ปีที่แล้ว

    Bexam gobez nesh fexari ejishin yebarkewu. Lemehonu yet newu adrashash?

  • @seadatube42
    @seadatube42 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ባለሙያ ነሽ እህት ብዙው ትምህርት ካችእ እማራለሁው ዛሬነው ያየሁሽ ቤተሰብ እሁናለሁው

  • @Eyuking373
    @Eyuking373 3 ปีที่แล้ว

    Yene konjo betam new yemiwedisch yene balemuya ena xebayesenay

  • @alemabebe1795
    @alemabebe1795 4 ปีที่แล้ว

    Wow, it looks very delicious. Thank you for sharing.

  • @mikiman8543
    @mikiman8543 4 ปีที่แล้ว +1

    ለመጀመሪያ ነው ቪዲዮሽን ያየሁት ከመልክሽ ጉዳይ የለኝም ላግባሽ አቦ

  • @mezmur6614
    @mezmur6614 3 ปีที่แล้ว

    ግበዝ የኔ ባለሞያ -

  • @genetlamago
    @genetlamago 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ተባረኪ ትንሽ አጉርሺኝ!

  • @እርጂኝእመብርሀን
    @እርጂኝእመብርሀን 3 ปีที่แล้ว

    እሞክርዋለሁ እስኪ የምር ባለሙያ ነሽ ውዴ

  • @wagayewalde1773
    @wagayewalde1773 4 ปีที่แล้ว

    wow betam turu sira new berchi ❤❤❤

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 4 ปีที่แล้ว

    እናትዬ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ምን ልበልሽ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ ብዙ ተማርኩኝ ሁሌም አመሰግንሻለሁ ያገሬ ልጅ ❤️😍

  • @rukishafi4690
    @rukishafi4690 4 ปีที่แล้ว

    Yena qonjoo sis betam new yewededkushi mefichawin felogewalew endat magignit echilalew

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  4 ปีที่แล้ว

      የሽንኩርት መፍጫዋ Food Chopper Electric Garlic Chopper Mini Chopper Food Processor Rechargeable Garlic Mincer Masher Blender Cordless Vegetable Chopper for Fruits Onions Chili Pepper Ginger Spice Salad (250ml/ 8.45oz) www.amazon.com/dp/B08LKD82K8/ref=cm_sw_r_cp_api_glc_fabc_vhqZFbSR3F21S?_encoding=UTF8&psc=1

  • @bonitagebs7935
    @bonitagebs7935 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በለሞያ ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው ከሙን በጣም ነው ሚያጣፍጠው በርቺ

  • @nourismailkadidja2739
    @nourismailkadidja2739 ปีที่แล้ว

    Mashallah Allah yebarak

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 4 ปีที่แล้ว +1

    Looks so delicious 😋 Thank you for sharing Enat!

  • @bettyget9316
    @bettyget9316 3 ปีที่แล้ว

    What is the name of Tosegni in English please let me know anytime.Ehite Ejish yebareke

  • @የኔጉዞጡሩሰውሁኖማለፍ
    @የኔጉዞጡሩሰውሁኖማለፍ 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ባለሞያ መፍጫዋን እፈልጋታለሁ የየት ነው የሚገኝው

  • @abebamekonen3280
    @abebamekonen3280 3 ปีที่แล้ว

    እባክሽ ማብሰያው የት ይገኛል እና ትንሽ መፍጫ

  • @Tube-nv8rc
    @Tube-nv8rc 4 ปีที่แล้ว

    ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @soliana-kw5qg
    @soliana-kw5qg ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @alemabebe1795
    @alemabebe1795 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing. I'll try the kitta.

  • @ጉጉፍቱሚዲያ
    @ጉጉፍቱሚዲያ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም።ባለሙኖ።ነሽ።ዉድ።ምንም።ችግር።የለም።ደምሬሻለሁ።አንችም።ጉራ።በይ

  • @IT_4class
    @IT_4class 4 ปีที่แล้ว

    Betam balemuya nesh betam tafach new thanks for sharing dear.. Share🤗

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  4 ปีที่แล้ว

      🙏🏽💐

    • @IT_4class
      @IT_4class 4 ปีที่แล้ว +1

      Kechalesh enatye lenim ye alga anetatefuan share betadergilgn terjignalsh ehete miwedeshewa❤️

  • @muler5974
    @muler5974 3 ปีที่แล้ว

    የሺኩርት መፍጫዋ የት ነው የምትከኘው

  • @miriamtewolde2306
    @miriamtewolde2306 2 ปีที่แล้ว

    ሽንብራ ስንጠቀም ከነገለባው ነው ?

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 4 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያምር ምግብ ነዉ። ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ 💙 shared!

  • @m.d5652
    @m.d5652 4 ปีที่แล้ว

    Waw! በጣም ቆንጆ

  • @hannaeskasim
    @hannaeskasim 4 ปีที่แล้ว +4

    You are so amazing, I got your TH-cam channel few days ago i love it and i promises you I'll try al of them one by one. And thanks for sharing 🥰

  • @fgtube1220
    @fgtube1220 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ አሠራረ አጅሽ ይባረክ

  • @ሀብትሽ.ሚዲያ
    @ሀብትሽ.ሚዲያ 3 หลายเดือนก่อน

    ምንአይነት ቤተሰብ ነው ያሳደጉሽ❤ ሙያ መልክ ጸባይ ስነ ምግባር ሁሉን ያደለሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ማሬዎ 💘💘💘😘😘😘😘✅🙏

  • @elizashow3014
    @elizashow3014 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነትም ግዜና ጉልበት ቆጣቢ👌💗

  • @birder5052
    @birder5052 4 ปีที่แล้ว +1

    ፉል በጣም ነው የምወደው አሰራርሽን በጣም አድንቂያለሁ ያስጎመጃል በጣም እናመሰግናለን ከቻልሽ ግን ስል ትንሽ መፍጫሽ ከፈለጋችሁ ጠይቁኝ ብለሻልና ከየት እንደገዛሻት ብትጠቁሚን ደስ ይለኛል በርቺ

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  4 ปีที่แล้ว

      Food Chopper Electric Garlic Chopper Mini Chopper Food Processor Rechargeable Garlic Mincer Masher Blender Cordless Vegetable Chopper for Fruits Onions Chili Pepper Ginger Spice Salad (250ml/ 8.45oz) www.amazon.com/dp/B08LKD82K8/ref=cm_sw_r_cp_api_glc_fabc_vhqZFbSR3F21S?_encoding=UTF8&psc=1

  • @tsegaberhan2382
    @tsegaberhan2382 3 ปีที่แล้ว

    የምግብ አሠራር ብቻ ሳይሆን ሥነ ሥርዓትሽም አስተማሪ ነው። ያዝልቅልሽ።

  • @tsigetsige536
    @tsigetsige536 3 ปีที่แล้ว

    መፍጫዋ ዋው የት ነው የሚገኘው

  • @shewithagos8062
    @shewithagos8062 3 ปีที่แล้ว

    You are amazing woman. GOBEZ 👍👍👍

  • @rahelbekele7281
    @rahelbekele7281 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው የምታዘጋጃቸው ነገሮች ሁሉም ቆንጆ ናቸው እቃዎችሽ ሁሌ ይማርኩኛል የሻይ ማፍያውና ብርጭቆውን ከየት እንደገዛሽ እባክሽ text አድርጊልኝ አመሰግናለሁ

  • @gy8086
    @gy8086 3 ปีที่แล้ว

    Tebarke!

  • @ZinuTub
    @ZinuTub 4 ปีที่แล้ว +2

    ስለዚህ ድስት ብትናግሪኝ ደስ ይለኛል የትኛው ብራንድ አሪፍ ነው?

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 3 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ገና ነው ቤተሰብ የሆንኩት እጅሽ ይባረክ ውዱዋ

  • @amen593
    @amen593 4 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው🥰

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 2 ปีที่แล้ว

    የኛ ባቄላ አለ እዴ ውጭ ሀገር እዚ በአደንጉዋሬ ነው ሚሰሩት

  • @betelehembayeh6090
    @betelehembayeh6090 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ አሰራር ነው፡

  • @tsedeygashaw4426
    @tsedeygashaw4426 4 ปีที่แล้ว

    Wow yummy
    Great work 💚💛❤

  • @Sofi-gt6ce
    @Sofi-gt6ce 4 ปีที่แล้ว +3

    I’m trying to see the links ... I didn’t see them at the comment ..

    • @good2bhonesty778
      @good2bhonesty778 4 ปีที่แล้ว

      try this

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  4 ปีที่แล้ว

      Food Chopper Electric Garlic Chopper Mini Chopper Food Processor Rechargeable Garlic Mincer Masher Blender Cordless Vegetable Chopper for Fruits Onions Chili Pepper Ginger Spice Salad (250ml/ 8.45oz) www.amazon.com/dp/B08LKD82K8/ref=cm_sw_r_cp_api_glc_fabc_vhqZFbSR3F21S?_encoding=UTF8&psc=1

  • @tigistkittle7053
    @tigistkittle7053 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሞይ ጎበዝ

  • @wazatube3530
    @wazatube3530 4 ปีที่แล้ว

    ሞንግ ቢስ ምንድነው?