Ethiopia | Peppermint ( ፔፐርሜንት: ናና) | ባቀረብኳቸው መንገዶች ቢጠቀሙ | በእነዚህ 6 መንገዶች ጤናዎን ያለመልማል | ይፈወሳ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 60

  • @misraknigussie6996
    @misraknigussie6996 ปีที่แล้ว +5

    እባክህን ዶክተር ስለ ሞኖፖስ አስረዳን ሞን ማድረግ እንዳለበን Please thanks

  • @AA-by3lc
    @AA-by3lc ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ዳንኤል, በጣም እናመሠግናለን🙏🏻
    እባክህ ጊዜ ስታገኝ የከርቤን ጥቅም,
    መውሰድ ያለባቸውና የሌለባቸው ሰዎች ብታስተምረን በጣም ደስ ይለናል😊

  • @adenamekonnen1960
    @adenamekonnen1960 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር ዳኒ በእዉነት ለምታደርገዉ ሁሉ መልካም እርዳታ የእግዚያብሔር አንተንና ቤተሰቧችህን ይጠብቃችሁ ለአንተም እድሜ ጤና ይሰጥህ።

  • @gelayehailu3502
    @gelayehailu3502 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ረዥም እድሜ ና ጤና ይስጥህ።

  • @kongtehaile2069
    @kongtehaile2069 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን

  • @meron1567
    @meron1567 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ እናመሰግናል ወንድማችን

  • @genzebeshete282
    @genzebeshete282 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ለመልካምነትህ

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤. ተባረክልን

  • @danieladdisu5341
    @danieladdisu5341 ปีที่แล้ว +2

    Thanks dr daniel

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 ปีที่แล้ว +4

    Thank you dr !!! Bless you more !!!

  • @Favor3
    @Favor3 ปีที่แล้ว +2

    Doctor Thank you for teaching

  • @mattmercy21
    @mattmercy21 ปีที่แล้ว +3

    God bless you and your family

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 ปีที่แล้ว +1

    ሁልጊዜ ክበርልን ዶክተሬ።

  • @mahiw8643
    @mahiw8643 ปีที่แล้ว +1

    Can you please give a talk about Protein Powders? Are there any side effects that we should know about? Thanks!

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Doctor

  • @yordanosebeyene3588
    @yordanosebeyene3588 ปีที่แล้ว +1

    እባክህ ዶክተር ይሄ ለስኳር ይቀንሳት ሲባል ሰምቼ ገዛሁ እና ከመውሰዴ በፊት ቡትረዳኝ Restore glycogen እባክህ እርዳኝ ስኳር ናየደምግፈት አለብኝ

  • @azebfantaye6441
    @azebfantaye6441 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዶክተር እናመሰግናል 🙏🙏🙏🙏

  • @Amins-k2b
    @Amins-k2b ปีที่แล้ว

    ዶክትርየበጣም ምርጥ ትምርትነው

  • @kemeriakadir8674
    @kemeriakadir8674 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for your advice!!

  • @meseretteshome9843
    @meseretteshome9843 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen tebarek .🙏🙏🙏

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
    @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን ዶክተር

  • @zebibadhanom1704
    @zebibadhanom1704 ปีที่แล้ว

    Shalom Dr Dani ለምታደርገው ሁሉ አግዚኣቢሔር ይባርክህ ጥያቄ ነበረኝ ቡላ ስንት ካርብ ኣለው?carb

  • @ZA-br5ty
    @ZA-br5ty ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶ/ር በቅድሚያ በምትሰጠዉ ትምህርት ብዙ ተጠቅሜአለሁ ከልቤ አመሰግናለሁ:: የ4 ዓመት ልጅ አለችኝ middle ear effusion ያሳያል እና ሰርጀሪ መሰራት አለባት አሉኝ በጣም ጨንቆኛል ላስቸግርህ ምን ትመክረኛለህ? አመሰግናለሁ::

  • @tigistfikade892
    @tigistfikade892 ปีที่แล้ว +1

    Thank you God Bless you

  • @CalmKelpie-ef9cp
    @CalmKelpie-ef9cp ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር እባክህን ሰለ ሞኖፓስ በደንብ ንግረን ሰመቱንም video ስራልን

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 ปีที่แล้ว +1

    Thank you dear🎉

  • @ayeshafatima1770
    @ayeshafatima1770 ปีที่แล้ว +1

    Thanks ❤

  • @aduniagebremedhin865
    @aduniagebremedhin865 ปีที่แล้ว

    Thanks my dearest br.

  • @fsy1999
    @fsy1999 ปีที่แล้ว +2

    እስኪ በቀን መመገብ ያለብንን የምግብ መጠን በዝርዝር አስቀምጥልን።በአረበኛ ሰምቸዉ ብዙ ሊገባኝ ስላልቻለ ነዉ!እናመሰግናለን።ከዚህ በፊት የሰራሀዉ ቪደወ ካለ ሊንክ እፈልጋለሁ

    • @tsedeynigatu2636
      @tsedeynigatu2636 ปีที่แล้ว +2

      Kezih befit seretual wede huala gebetesh eye!!

    • @fsy1999
      @fsy1999 ปีที่แล้ว

      @@tsedeynigatu2636 እሽ አመሰግናለሁ

  • @danielp813
    @danielp813 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Dr Daniel for information God bless you ❤

    • @lizethio6061
      @lizethio6061 ปีที่แล้ว

      Just for your information He’s name is not dr Daniel it’s dr Jonny or Yohanes

  • @helenSimon-i9d
    @helenSimon-i9d ปีที่แล้ว

    ሠላም ዶክተር ዳኒ ሠላምክ ይብዛ

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen

  • @اابراهيم-ل2ط
    @اابراهيم-ل2ط ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን.እኔ.እምጠይቅህ.አንድ.ወንድም.ስለ.ወይራ.ቅጠል.ሰርቶ.ነበር.እና.የኦሊ.ኦይል.ከቀ
    ቅጠልና.የአገራችን.ወይራ.አንድ.አይነት.ነወይ?

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 ปีที่แล้ว

    thank yiu our bleeseed D/r😊

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb ปีที่แล้ว

    የስኳር ተጠቃማ

  • @yididyaborsamo2084
    @yididyaborsamo2084 ปีที่แล้ว +1

    We love you

  • @jenbermistir5315
    @jenbermistir5315 ปีที่แล้ว +6

    መቸም ለኛ ሰጦታችን ነህ ኑርልን

  • @zufanghermai7459
    @zufanghermai7459 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዶክተረይ!! እባክህ ስለ ኣይ ቢ ኤስ ኣንድ በለን ስለ ኣውቶ ኢሙን ሲስተም ባጠቃላይ:: መነሻና ህክምናው ጥንቃቄም!!ይባርክህ!!

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @yaneeabeba6836
    @yaneeabeba6836 ปีที่แล้ว

    Enmsegenalen D/R

  • @zaeferann5161
    @zaeferann5161 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ውደ Dr ዳንኤል አላህ ይስጥልኝ ለምታደርግልኝ መልካም ነገር

  • @yewibdarbizuneh3484
    @yewibdarbizuneh3484 ปีที่แล้ว

    Ebakehe Dr.sequare himemetegase metekeme yechilalue weye

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 ปีที่แล้ว

    ሎሚና ፡ የፔፐር ፡ ሚንት ፡ ቀጠል ፡ ፡ እና ፡ ቺያ ፡ ሲድ ፡ በምንጣጣዉ ፡ ቦትል ፡ ፡ ዉሃ ፡ ማድረግ ፡ እንጠቀማለን ፡ ፡ ለዚህ ፡ ጥቅምና ፡ ጉዳቱን ፡ ብታሰረዳን ፡

  • @chaltubeyene5733
    @chaltubeyene5733 ปีที่แล้ว

    wendim yante videoch asgerami tikikilega fewus nache istih le lemets (ለምጽ) የምታድን ተክል (የባህል መድሃኒቶችን) felige new

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb ปีที่แล้ว

    በጁስ መልክም ይጠጣን እኔ ከሎሚ ጋር ፍረሹን በጁስ መልክ እጠቀማለሑ

  • @mitasenay8066
    @mitasenay8066 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር የአይረን መጨመር እንዳለብኝ ተነገረኝ ሰውነቴን በጣም ያሳክከኛል እባክህ ምን ላርግ መልስልኝ ከቻልክ

    • @sime384
      @sime384 9 หลายเดือนก่อน

      የ እርድ ሻይ መጠጣት ጥሩ ነዉ

  • @bereketenglishtteachingtes7784
    @bereketenglishtteachingtes7784 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ናና የማስታወስ ችሎታ ያሻሽላል ይላሉ አንዳድ ዶክተሮች

  • @tadihasen
    @tadihasen 11 หลายเดือนก่อน

    peppermint and mint yileyayal andi ayinet ayidelum

  • @Emubet-b8p
    @Emubet-b8p ปีที่แล้ว

    Dr በሻይ መልክስ አይጠጣም

  • @Umubilalul-
    @Umubilalul- ปีที่แล้ว +1

    ዳማ ከሴ ነው ወይስ ናእና?

    • @Freweyni555
      @Freweyni555 ปีที่แล้ว

      ናና

    • @haimont9075
      @haimont9075 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ዶክተር

    • @EtsegenetGullat
      @EtsegenetGullat 4 หลายเดือนก่อน

      እናመሠግናለን

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb ปีที่แล้ว

    Thanks 👍 doctor

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏