በቧንቧ ውሃ ፀጉርን መታጠብ የሚያደርሰው ጉዳት እና መከላከያው!በ ኢምፓወር አዲስ ኤግዚቢሽን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 148

  • @TayituAbakostir
    @TayituAbakostir หลายเดือนก่อน +15

    የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን አትክልት መትከያ
    ባሁኑ ጊዜ መኖሪያም የለውም::
    መጀመሪያ ስላም በተገኘና ወጥተን መግባት በቻልን:
    የደላችሁ ናችሁ

  • @yemariamlege945
    @yemariamlege945 12 วันที่ผ่านมา +1

    እግዛብሔር እየሆነብን ያለውን ግፍይመልከት ልን😢

  • @tigistashenafi276
    @tigistashenafi276 หลายเดือนก่อน +58

    "የጓሮ አትክልት ሁሉም ሰው ሊኖረው ይገባል" የሚለው ሀሳብ ባልከፋ። ነገር ግን ዛሬ ዛሬ የሰው ልጅ የመኖር ሕልውናው አስጊ በሆነበት ፣ ከገዛ ጉልቱ በግፈኞች በቤቱ ውስጥ እያለ ቤቱ በሚፈርስበት ወቅት ይህንን ሀሳብ ማየትም ሆነ መስማት ......እባካችሁ ሀሳቤን የተረዳቹህ አስተያየቴን በመጨረስ ተባበሩኝ ። እኔም ቤተሰቤም የእነዚህ ግፈኞች ሰለባ ነን።

    • @lidyadaniel7449
      @lidyadaniel7449 หลายเดือนก่อน +3

      True 👌

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 หลายเดือนก่อน +2

      Exactly 💯 percent you are right ✅

    • @MilanDMilan
      @MilanDMilan หลายเดือนก่อน +2

      አይዞሽ እግዚአብሔር ይፈርዳል ይኸው እኛም የዚ ገፈት ቀማሾች ነን

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 หลายเดือนก่อน +2

      ትግስትዬ፣ መሬት የሚጋፉ፣ ብዙዎች አሉ፡፡ ግን ተስፋ አንቆርጥም፡፡ እሺ፡፡ ማንም ያልተገፋ የለም፣ በገዛቤተሰቡ ጭምር፡፡ ለሁሉም ቀን አለው፡፡ ይህን ቻያ ጎመን የት እና የት ልኬዋለሁ፡፡ የተላከላቸው እስኪገረሙ ድረስ፡፡ የጓሮ አትክልት ሁሉም ሰው ሊኖረው ይገባል" ያልኩት አንድ እግር ሰላጣ በ 1ዐዐ ብር በሚሸጥበት ከተማ፣ በውሃ በፕላስቲክ እንኳን መትከል ይመከራል፡፡
      th-cam.com/video/IMHsKPKqSTo/w-d-xo.html እስቲ ይቺን ተመልከቺ እና እንወቃቀሳለን፡፡

    • @rahel6046
      @rahel6046 หลายเดือนก่อน +2

      ህዝበኔ ኮደሚኒየም እየኖረ የጓሮ አትክልት😢

  • @Bget6474
    @Bget6474 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ እናት ያላቹት የምንጭ ዉሀ የሚጠጣበት ሀገር ላይ ነው ያለነው ትንሽ ቆይታቹ ፀጉራቹን በአይላንድ ውሀ ታጠቡ በሉና

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB หลายเดือนก่อน

      እነዚን ደሞ ማነው ያለከብን/ምን እንበላቸው/90ዎቹ ለዘፋኞች ሰም ተሰጥቶል/? ያውም የሀገር ቤት ውሄ ካልኬር የለው አይጎዳ ምንም አይል? ያው በዚህ በኑሮ ውድነት ይሔ ከ ሆሆሆሆሆ አልፎ አሃሃሃሃሃሃ ያሰብላል።!!!!!

    • @hayathayu2936
      @hayathayu2936 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅ወላሂ ቪድዮዉን ጨርሸ አላነሁትም ግን ገርሞኛል እና በምን እንታጠብ ሆ🙄

    • @LiyanBaz-if2xc
      @LiyanBaz-if2xc 28 วันที่ผ่านมา

      እኔኮ ግርም የሚለኝ መልካም እና ጠቃሚ ነገር ከመቅሰም ይልቅ ለምንድነው ትችት ወቀሳ ሚቀለን ውሀ ክሎሪን ስላለው አክሙትና ተጠቀሙ ነው የተባለው እንዲሁም በታከመ ከ ኬሚካል ነፃ የሆነ አትክልትን ተመግባቹ ጤናቹን ጠብቁ ነው የተባለው ምኑ ነው ከባድ ውሀውንም አፈሩንም በቀላሉ ለማከም የምንጠቀመውን ዘዴ በመፀሀፍ ጭምር አቀረቡልን አፍሪካዊ መሆን በተለይ ሀበሻ መረገም ነው እንዴ ?

    • @ter2065
      @ter2065 10 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂 ዝም አትያትም ቅራቅቧሞይ ቀስ ብለዉ በሽታችሁ ታጠቡ ትላለች ወዝ ያለዉ የምጭ ዉሀነዉ የገጠር ዉበት ይለያል የከተሜ ፀጉር ወፍ የበላዉ ጤፍ ይመስላል

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 28 วันที่ผ่านมา +5

    ኢትዮጲያ ወደፊት የት እደምትደርስ እድሜ ሰቶን ለማት ያብቃን ኢትዮጲያ እድገቷ የፈጠነ ነዉ የሚሆነ ሰላም ፍቅር ጤና ብልፅግና ለሀገራችን ይሁን

  • @MeseretHG
    @MeseretHG หลายเดือนก่อน +11

    መሲ የፀጉሩን እባክሽ ተባበሪኝ በምንመንገድ ማግኘት እንደምችል።

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 หลายเดือนก่อน +4

    መሲዬ አመሰግናለሁ ጎመኑን ስትሰሪ እንድታቀምሽን❤❤❤

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 หลายเดือนก่อน +18

    መሲ አፈር ማከማውንና ውሀ ፀጉር ማከሜያ ያሉት እናት የት ነው የሜገኘት ስልክ አስቀምጪልን

    • @NadiaNadoia
      @NadiaNadoia 29 วันที่ผ่านมา

      For drink also not good

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 หลายเดือนก่อน +12

    መሲዬ ስለፀጉር የሚደረገውን የታናገረችው እናታችን ስልኳን ብታስቀምጪልን ።አመሰግናለሁ

    • @ትዱማር
      @ትዱማር หลายเดือนก่อน +5

      Her hair is not good how we trust

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 หลายเดือนก่อน +1

      you find it soon, Good luck

    • @kimchernet3651
      @kimchernet3651 หลายเดือนก่อน

      @@ትዱማርI was gonna say that 😂

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሀሳቡ ጥሩ ነው የኔ ጥያቄ ግን ማዳበርያው እርልሱ በትርፍራፊ ምግቦች፣በአትክልቶች፣በፍርልፍሬ ልጣጮች ነው የሚሰራው እና እነዛ ደግሞ በአብዛኞው በፔስትሲድ ያደጉ ምርቶች ናቸው በተዘዋዋሪም ቢሆን የዚህ ኬሚካል ተጠቂ አያደርገንም❓

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው หลายเดือนก่อน +16

    እርሱ የቦቦውሀ ችግር በመታጠቡ ይጉዳል ቡላቹው በጣም ያስቃል የኤትዩጵያ ህዝቡ በጠቅላላ ፅጉሩ የሜታጠበው በቦውሀና በምንጭ ውሀ ነው ሁሁሁሁሁሁ

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 หลายเดือนก่อน +2

      አወን የምንጭ ውሃ፣ የዝናብ ውሃ ለራስ ቆዳ እና ለፀጉር ጤና ጥሩ ነው፡፡ የቧንቧ ውሃ ውስጥ ያለው ክሎሪን እና በውስጡ ያሉት ማዕድናት፣ ለራስ ቆዳ እና ለፀጉር ችግር ፈጣሪ ናቸው፡፡ መፍሔው ማንበብ ነው፡፡ ከዚያ አማራጭ መፈለግ ነው፡፡

    • @PeacefullRain-g4g
      @PeacefullRain-g4g หลายเดือนก่อน

      የበለጠ የጎዳን ሻምፖ ኮንዲሽነር እና ቀለም ቅባት ነው ከለጅነቴ ጀምሮ የምታጠበው በቦንቦ ነው ፀጉሬ የሳሳው በኬሚካል ነው​@@bekelechtolaboku4650

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 28 วันที่ผ่านมา

      የዝናብ ዉሀ ለ ልብስ እራሱ ተመራጭ ነዉ በደብ ነዉ የሚያፀዳዉ​@@bekelechtolaboku4650

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ หลายเดือนก่อน +10

    ወይዘሮ በቀለች ቶላ፣ በመጀመሪያ እጅግ በጣም ነው የተደነኩበዎት እናት በጣም፣ ሞራልዎት በስመአብ በርቱልን ❤🎉፣

    • @MG-uj4cd
      @MG-uj4cd หลายเดือนก่อน

      @@ሐገሬሰላምሽይብዛ ስራዋን ከሆነ እውነትሽን ነው አንቱ ያስብላታል እድሜዋን ግን በምን አውቀሽ ነው እናትሽ ያደረግሻት ? ሀበሻና እድሜ ሰውን አስረጅታችሁ ራሳችሁን ጡጦ የሚጠባ ሕፃን ማድረግ ስትወድ እድሜ እኮ ፀጋ ነው

    • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
      @ሐገሬሰላምሽይብዛ หลายเดือนก่อน +4

      @MG-uj4cd ሰውን ማክበር የኛ የኢትዮጵያዊያን ምልክታችን ነው ለዛ አንቱ ማለት ተምሪያለሁ እንጂ ስለ እድሜ አያገባኝም፣ አበቃ

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 28 วันที่ผ่านมา

      ​አሳቅሺኝ በጣም ትገርሚያለሽ ዉዴ

    • @MG-uj4cd
      @MG-uj4cd 27 วันที่ผ่านมา

      @@ሐገሬሰላምሽይብዛ ሴትን ልጅ እናት ብሎ ማክበር እድሜን ነው የሚገልፀው ማክበር እማ ተገቢ ነው ስራዋ የምያስከብራት ውድ እህታችን ናት

  • @1587-fazr
    @1587-fazr หลายเดือนก่อน +14

    ለየትኛው. ገበሬ. ነው. ገበሬው. አልቋል ቦንብ እየወረደበት 😢😢

    • @beftuoromo714
      @beftuoromo714 29 วันที่ผ่านมา

      ለቀሩት ገበሬዎች ይሆናል

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ኮርያ አድንቄ አድንቄ የማልጨርሰው ሀገር እንቃ እውነት አመስግንሻለሁ ።
    አረብ ሀገር ተቀምጬ ሀገሬን እያልኩ እቆጫለሁ

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 หลายเดือนก่อน +2

      ደቡብ ኮርያ በኢትየጵያ ልማት በጣም ባለውለታ ናት፡፡ ይህ መጽሐፍ በአርሶ አደር ቤት የደረሰ ጊዜ፡ ብዙ ለውጥ እናያለን፡፡ መጽሐፉ የተፃፈው ከደቡብ ኮርያ ባገኘነው እውቀት ነው፡፡ በጣም አመስግነናል፡፡ ወደፊትም ብዙ ነገር በዚህ ምሳሌ ከሌላ አገር እውቀት እንዲሸጋገርልን እንጠብቃለን፡፡ በርቱ፡፡

    • @amezenamare4495
      @amezenamare4495 25 วันที่ผ่านมา

      Pls adress yseten yet new lnagegnsh yemnchlew

  • @user-rq4iy6ib8x
    @user-rq4iy6ib8x หลายเดือนก่อน +1

    ጒመኑ ደስ ይላል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 หลายเดือนก่อน +6

    ብዙ ንጥረ ነገሩ ከአብሽ ውስጥ ታጥቦ ከወጣ ጠቃሚነቱ በከፊል ነው ስለ አብሽ የሐረር አደሬዎች ደግሞ ማብራሪያ ቢሰጡ ነገር ግን የእሳቸውን ጥናት እና ምርምር አደንቃለሁ ሴቶች እናቶች እህቶቻችን ማበረታታት ይገባናል ።

    • @PeacefullRain-g4g
      @PeacefullRain-g4g หลายเดือนก่อน

      አንዳንድ ምግቦች ጠቀሜታችው ከሽታና ከቀለሙ ነው ትክክል ነሽ

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 หลายเดือนก่อน

      @@PeacefullRain-g4g ልክ ነው፡፡ አብሽ ምሬቱ ውስጥ መዳኒትነት አለ፡፡ ነገር ግን አብዛኛው ሰው፣ በምሬቱ እና ከሰውነት ላይ በሚከሰተው ሽታ የተነሳ አብሽን እርም አደረገው፡፡ ሰውን ከአብሽ ጋር ለማስታረቀ የተሠራ ሥራ ነው፡፡ ለታማሚ ከነምሬቱ ይሰጠዋል፡፡ እምቢ ምሬት ካለ ምን የደረግ… በሌላ አገር በካብሱል ይሰራል፡፡ እሱ ደግሞ ለእኛ ሩቅ ነው፡፡

  • @raheltraditionalhabeshadre6827
    @raheltraditionalhabeshadre6827 26 วันที่ผ่านมา

    እራስን ዝቅ አርጎ ሁሌ የፈረጅን ነገር ከፍ ማረግ ወይም አብልጦ መቀበል ነው የኛ ለውጥና ትልቅ ነገር ማለት ነው😢

  • @Faith-g9f
    @Faith-g9f หลายเดือนก่อน +1

    Good information I live in California and I want this Gomen.

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 หลายเดือนก่อน +1

      yes you can find it,, and pls Inform us when you get. Tree spinach, Or Chaya, Good luck

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected หลายเดือนก่อน +16

    ሳይንቲስቶች😂😂😂 እር ትንሽ አታፈሩም የኢትዮጵያ ቧንቧ ውሀ ከመች ውድህ ነው ፀጉር የሚያበላሸው ?

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 หลายเดือนก่อน +5

      ማፈር ያለብን ባለማንበባችን ነው፡፡ የማያነብ፣ የማይጠይቅ፣ የማይሰማ፣ ይፈር፡፡ ያነበበ፣ ያዳመጠ፣ የተረዳ፣ የፃፈ፣ ይናገር፡፡ የቧንቧ ውሃ ለሰው ለመጠጥ ይሆናል፡፡ ነገር ግን የቧንቧ ውሃ የሰውን ፀጉር አፈር ድሜ እንዳስበላ፣ እንደመለጠ እስቲ ይቺን ያንብቡ፡፡ ከዚያም በርትተው ያንብቡ፣ ይመራመሩ፡፡
      የራስ ቆዳ፣ ፀጉር እና ክሎሪን ምን አጋጫቸው?
      ብዙ የከተማ ሰዎች የፀጉር መጎዳት፣ መሳሰት፣ መመለጥ፣ በፎረፎር አመዳይ መበላሸት ወዘተ፣ ዋናው ምክንያት ምን እንደሆነ አልተረዳንም ነበር፡፡ ቧንቧ ውሃ ውስጥ የሚገኘው ክሎሪን እና ሌሎች ማዕድናት ናቸው ችግሩን ያባባሉት፡፡ የተጠና ሳይንስ መረጃ እንዲህ ይለናል፡፡
      According to board-certified dermatologist Dr Marnie B. Nussbaum, www.magnapool.com/blog/how-to-prevent-and-fix-chlorine-damaged-hair#: በዚህ ሊንክ ገብታችሁ በይበልጥ አንቡ፡፡
      • Chlorine can strip off natural oils from your hair, leaving it dry and easily broken.
      • Regular exposure to chlorine can make your hair highly porous.
      • Chlorine can change the colour of your hair.
      • It can weaken your hair strands, resulting in split ends.
      • If your skin is sensitive to chlorine, it can result in an itchy and irritated scalp.
      • Hard water contains high levels of minerals like calcium and magnesium, which can leave a residue on the hair and scalp. This can lead to issues like dryness, brittleness, and dullness of the hair.
      ሲተረጎም
      በቧንቧ ውሃ ውስጥ የሚገኘው ክሎሪን
      • ከፀጉር ላይ የተፈጥሮ ዘይቶችን በማውጣት፡ ደረቅ እንዲሆንና እና በቀላሉ እንዲሰባበር ያደርጋል፤
      • ለክሎሪን አዘውትሮ መጋለጥ ፀጉርን በጣም የሳሱ ወይም ብን ያሉ እንዲሆኑ ያደርጋል፤
      • የፀጉርን ቀለም ወዝ አልባ ያደርጋል፤
      • የፀጉርን ክሮች ሊያዳክም ይችላል, በዚህም ምክንያት ጫፎቹ ይሰነጠቃሉ፤
      • የራስ ቆዳ ክሎሪን የማይቋቋም ከሆነ፣ ማሳከክ እና መቆጣትን ያስከትላል፤
      ማዕድናት ያለበት ውሃ እንደ ካልሲየም እና ማግኒዚየም ያሉ ከፍተኛ መጠን ያላቸውን ማዕድናት ይይዛል፡፡ ይህም በፀጉር እና በራስ ቆዳ ላይ ቅሪትን ሊተው ይችላል፡፡ ይህ እንደ የራስ ቆዳ መድረቅ፣ የፀጉር መሳሳት እና መሰባበር ሊያስከትል ይችላል።
      የዳማ ዱቄት በዚህ ረገድ ምን ፋይዳ አለው?
      በተለይ የቧንቧ ውሃን በዳማ ዱቄት ማከም ሁነኛ ብልሃት ነው፡፡ ዘወትር ፀጉር ሲታጠቡ የዳማ ዱቄት በውሃው ላይ መነስነስ እና አቆይቶ መታጠብ ነው፡፡ በጥቂት ቀናት ለውጥ ያያሉ፡፡

    • @anahiyab7211
      @anahiyab7211 หลายเดือนก่อน

      ​@@bekelechtolaboku4650 የዳማ ዱቄት የት እናገኛለን?

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected หลายเดือนก่อน

      ሲጅመር ኢትዮጵያ ውስጥ በቧንቧ ውሀ ውስጥ የሚጨመርው ክሎሪን ምን ያህል ነው ? እናንተ ስለማንበብ ልታስርዱኝ አትሞኩሩ Google ማድርገ አይጠበቀብኝም እራሴ ውጭ ያለውን ውሀ እና ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የቧንቧ ውሀ በአይኔ ስላየሁት ልዩነቱ የምጥይቃችው የኢትዮጵያ ክሎሪን መጠን ምን ያህል ቢሆን ነው ?ልታስርዱን የውጣችሁት ስለ ክሎሪን እኮ ብዙ ስው ያውቃል ባይሆን በውር አንዴ ውሀ የሚያገኘውን ይህንን ሚሲኪን ህዝብ ለፀጉርህ ተጨንቅ ከምትሉት ቢያንስ 1 ጠርሙስ ውሀ በቀን ጠጡ ብላችው ምከሩት ብዙ ስው ውሀ ስለማይጠጣ ለኩላሊት በሽታ እየተጋለጡ ነው እናንተ ግን የሴቶችን ደካማ ጎን ስለምታውቁ ለቢዝነስ ነው ብቅ ያላችሁት

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 หลายเดือนก่อน

      ​@@bekelechtolaboku4650ምንድን ነው የዳማ ዱቄት?ሥለዝርዝሩ አመሠግናለው❤❤❤❤

    • @LiyanBaz-if2xc
      @LiyanBaz-if2xc 28 วันที่ผ่านมา

      ​@@bekelechtolaboku4650አድራሻ እባክዎ

  • @tlul8666
    @tlul8666 หลายเดือนก่อน +3

    እነዚህ ያቀረቡት ቢዝነሳቸውን ነው ቀዳሚ ስንት ችግር አለለብን

  • @kellydavid7646
    @kellydavid7646 หลายเดือนก่อน +1

    I,m proud of all of you
    way to go in 21 century no secret to success . all we need is open mind and learn every day.
    instead of all always suffering the main things current government need to go
    again in 21 century Ethiopia the only country have civil war that’s ugly.
    across the bored there is No success on side of region Africa power struggle need to be stop .
    it should be one people one nation
    🙏 ❤

  • @felegehiwottadesse3282
    @felegehiwottadesse3282 หลายเดือนก่อน

    Wow I liked Bekelech& Bety's product

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg หลายเดือนก่อน +7

    ሙሉ ንግግርሽ እንግሊዝኛ ነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ያንችን እንግሊዝኛ ይሰማሻል??? ውይ ከሀገር ውጭ ነው ያልሽው እረሁላችሁም እንግሊዝኛ ተናጋሪ ናችሁ ምነው የራሳችን ቌንቌ የት ተዋጠ እኛ ቅኝ አልተገዛንም የራሳችን ብዙ ቌንቌእጅ አለን እናንተብቻ አይደላችሁም እንግሊዝኛ መናገር ባለበት ቦታ ብሆን?

  • @زهرةعبده-ل7د
    @زهرةعبده-ل7د 8 วันที่ผ่านมา

    መሲ የፀጉሩን ተባበሪኝ እዴት ማግኝት እችላለው

  • @HirutDesta-zm2qf
    @HirutDesta-zm2qf หลายเดือนก่อน

    አኔየሚገርመኘ የባንባዉሐ ከሌታጠብን የሐይናድ ዉሐ ገሰተን ልንታጠጠብነወይ የአዲሳባሰዉ አብዛአዉን የባባዉሐነዉ የሚታጠበዉ

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 21 วันที่ผ่านมา

    እኔ በቤቴ እንዲሁ በልማድ ማዳበሪያ ለአትክልቶችና ለአበቦች ሰራለው ምናልባት የናንተ በልማድ ያልሆነ ከሆነ ጥሩ ነው መፅሀፉም ስለሱ ሚያወራ ከሆነ ወደክፍለሀገር ይገኝ ይሆን ማንበብ ፈልጋለው

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 17 วันที่ผ่านมา

      በፖስታ ቤት ይላክልሃል፡፡ አድራሻህን አኑረው፡፡

  • @MG-uj4cd
    @MG-uj4cd หลายเดือนก่อน +4

    የጎመኑን ስም ፃፊልን

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 หลายเดือนก่อน +1

      Chaya leaf

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 หลายเดือนก่อน

      በብዙ ስም፣ በብዙ ቦታ ይጠራል፡፡ አለፈለገሰላም ጎመን፣ አሳ ጎመን፣ ሜክሲኮ ጎመን፣ ቻያ ጎመን፣ ካሊፎርንያ ጎመን፣ አዳማ ጎመን፣ tree spinach, chayamaza, chaya, Mayan tree spinach. ከፊሊፒን ወደ ዱባይ የመጣው እዚያ ምን ተብሎ እንደሚጠራ አላወኩም፡፡ የሚያውቁ ካሉ ይንገሩን፡፡

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤

  • @MekdiGhiwot
    @MekdiGhiwot 9 วันที่ผ่านมา

    የት ነው የምትገኙት

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 หลายเดือนก่อน +3

    Mesye tutu timhirt new

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 หลายเดือนก่อน +1

    ስላም ሙሲ❤

  • @MUNAYESHOMEREMEDY
    @MUNAYESHOMEREMEDY หลายเดือนก่อน +6

    እኔ የምለው ውሃኮ እኛ ያደግንበት ነው ; ፀጉራችንም በጣም ጥቁር የሚያምር ነው ;; የጠርሙስ ውሀ ምን ምን እንደሚጨመር በግልፅ ምናውቀው ነገር የለም ;;
    እናታችን ያቀረቡት የፀጉር መታጠቢያ የታሽገው ከምን ከምን እንደተቀመመ ግልፅ ኣይደለም !
    ሌላ ኣስተያየቴ ኣብሽ ኣዘገጃጀት ከሚሊየን በላይ ዩቱብላይ ይገኛል
    ግን እዚህጋ የስማሁት የኣስተታጠብ ልዩነት ኣለው እያሉን ነው ; እና የኣርሶ በ በረኪና ተዘፍዝፎ ነው ወይ የሚታጠበው ?? ሲጀመር ያን ያህል ከታጠበኮ ጥቅሙ የት ነው ያለው ? ቫይታሚኑን ምኑን እንጠቀም ?
    የካልፎርንያ ጎመን የተባለው ስሙ ግልፅ ኣይደለም መግዛትና እቤት ማሳደግ የሚቻል ከሆነ በኣማሪኛ ስሙ ተፅፎ መታየት ኣለበት ; ኣለበለዚያ እንግሊዘኛሽ ለማዳመጥ በጣም ይከብዳል የትኛው ኣገር ኣገላ ለፅ እንደሆነ ማስታውሻ ለመያዝ ያስቸግራል ; ብእውነቱ ይህ ምርት የተዘጋጀው ለኣበሻ ነው ዉይስ ለዉጪው ስው ነው ? ኣማሪኛ ከደበረሽ የሪስሽን ምርት እዚያው ማስቀመጥ ነው !! እንግሊዘኛ ለምን ኣስፈልገ ? የማይችሉትን ስዎች በግንዛቤሽ ውስጥ ኣስቀምጠሸ ወይ??
    ሌ ላኛው የተፈጥሮ ማዳበሪያ ? ከምን ና ምን ድነው የተዘጋጀው ?? ማብራሪያው ግልፅ ኣይደለም ::: ኬሚካል ያለው ማዳበሪያ በምን ይለያል?
    ኣንድን ነገር ማስተዋወቅ ስትፈልጉ ሌሎች ከእናንተ ቀድመው የስሩትን በደንብ ማየት ውይም ማንበብ ይጠበቅባችጝል !!
    የፀጉር መሳ ሳት የሚመጣው ብተለያዬ ምክንያት ኣንደኛ የተመጣጠነ ምግብ ባለመመገብ
    ሁለቱኛ ለተለያዪ በሽታዎች እምንወስዳቸው መድሃኒቶች የፀጉር መሳሳትና መላጣነትን ያስከትላሉ
    ሶስተኛው የእድሜ ጉዳይ ነው
    ኣራተኛው የሄርሞን መለዋወጥ ነው:: እንጂ የባንቧ ውሃ ችግርብቻ ኣይደለም ኣመስግናለሁ ይህንን ለሚያነቡት ሁሉ

    • @AlmazTecelu
      @AlmazTecelu หลายเดือนก่อน

      ትክክል ።

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 หลายเดือนก่อน +1

      የካልፎርንያ ጎመን የተባለው በብዙ ስም፣ በብዙ ቦታ ይጠራል፡፡ አለፈለገሰላም ጎመን፣ ሜክሲኮ ጎመን፣ ቻያ ጎመን፣ ካሊፎርንያ ጎመን፣ አዳማ ጎመን፣ tree spinach, chayamaza, chaya, Mayan tree spinach. ከፊሊፒን ወደ ዱባይ የመጣው እዚያ ምን ተብሎ እንደሚጠራ አላወኩም፡፡ የሚያውቁ ካሉ ይንገሩን፡፡

    • @sarabekela9419
      @sarabekela9419 หลายเดือนก่อน

      Tekekel ke hulum bely hormones yemezabat hulunem bedeneb asqemeteshwaal Amesegnalhu!

    • @PeacefullRain-g4g
      @PeacefullRain-g4g หลายเดือนก่อน

      ​@@bekelechtolaboku4650ለመትከል ዘሩ የት ይገኝል

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597 หลายเดือนก่อน +4

    መሲ ስሙ በእንግሊዘኛ ምንድነዉ USA ካለ ለመጠየቅ ወይም አማዞን ላይ ለማየት የካሊፎርኒያ ጎመን ያለችዉን ጎግል ላይ አላገኘሁትም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 🙏🙏🙏🙏

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 หลายเดือนก่อน +1

      Ale simum "chaya" yibalal

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 หลายเดือนก่อน

      tree spinach, Mayan tree spinach

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 21 วันที่ผ่านมา

    በመሰረቱ እኔ እቤት ውስጥ የበላሁትን ሁሉ ለማብቀል ሞክራለው ግን ስትሮበሪ እቤት ሞክሬው እምቢ ብሎኛል እስቲ ያንችን ልምድ አካፍይኝ

  • @ruhamaasfaw7709
    @ruhamaasfaw7709 หลายเดือนก่อน +1

    Abish Blood type B lehonu sewoch lemn endemaymeker biyasredun tru neber

  • @Beza-d5j
    @Beza-d5j 27 วันที่ผ่านมา +1

    እባክሽ የፀጉሩን እፈልጋለሁ የት አገኛለሁ???

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 17 วันที่ผ่านมา

      አዳማ እና አአ ይገኛል፡፡ ልደታ አካባቢ

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ หลายเดือนก่อน +4

    ሰውየው ግን ፊት የሚያጠራ እያለ ያስተዋውቃል እሱስ ራሱ ፊቱ ጠርቶ ነው ማለት ነው?

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta หลายเดือนก่อน +2

      😂ለሴቶች እንጂ ለወንዶች አይሰራም

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected หลายเดือนก่อน +1

      ዝባዝንኬ ሚዲያ ላይ ማቅርብ አይድብራችሁም

  • @meskimerga933
    @meskimerga933 22 วันที่ผ่านมา

    04:34

  • @marta2478
    @marta2478 หลายเดือนก่อน

    ሌላ ግዜ ለሁለት ቀን ፕሮግራም የሚከፈትበትን ሠዕት በትክክል መናገር ቅዳሜ በ5ሰዕት ጠዋት ሰንደርሰ ጎረቤቶቼን ልጆቼን ሰብሰቤ ሰንደርሰ ገና ቤት ያዘጋጃሉ ምን ማለት ነው ???ሲጀመር ሰው ማሥገባት መጀመር የለባቸውም ነበር ለሥሙ አዘጋጅዋ የኢቢኤሰዋ ዲያሥፓራ አምነን የሄድነው የ9ሰው መግበያ አባዙት የሚያሣፍር ኃላ ቀርነት አደራ ለሚቀጥለው

  • @myounis3708
    @myounis3708 หลายเดือนก่อน

    I need to find how i can get hold of the hair fertiliser treatment please 🙏, ww need like or contact info

  • @JacksonBob-f6e
    @JacksonBob-f6e หลายเดือนก่อน +4

    ወይ የቶላ ልጅ

    • @hiberthibert5950
      @hiberthibert5950 หลายเดือนก่อน

      😅

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 หลายเดือนก่อน

      ወይ JacksonBob ተብለህ/ሽ የምትታወቀው/ቂው!!!?

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂 የቶላ ልጅ የፀጉር መሳሳት በቧንቧ ውሀ ውይም ክሎሪን ችግር ብቻ አይድለም ዩሚመጣው የትመጣጥነ ምግብ ጭምር ነው 1ችግሩ ክሎሮን ከሆነ ብለሽ ካስብሽ THEY CAN USE WATER FILTER

  • @AynalemalemayehuAynuye
    @AynalemalemayehuAynuye 12 วันที่ผ่านมา

    Ene awukalew gunifan siyizen tekekilo kibe chemira enate tiseten neber

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 25 วันที่ผ่านมา

    😳 እ የቧንቧ ውሀ ጭራሽ ወንጀል ሰራ የትአካባቢ አረ ወደኛሰፈር የዘፋኞች ማይክ ሆኖቀርቷል ወቸጉድ መች ውሀወቶበት ሲጀመር🤔

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 หลายเดือนก่อน +8

    የቧንቧን ቧውሃ🙆‍♀️🙆‍♀️የምን እንጠቀም?

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 หลายเดือนก่อน +3

      የዝናብ ውሀ ብታይ ምርጥ ውሀ ነው ለፀጉር

    • @lilinoricucci3290
      @lilinoricucci3290 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@belaynegash6550 Hule Yizenbal😂😂😂😂

    • @Degie-t8l
      @Degie-t8l หลายเดือนก่อน

      ቀላል ነው ክረምት ዝናብ እስኪሄድ መታጠቅ በጋ ላይ ደግሞ ዝናብ እስኪመጣ መጠበቅ 😂😂😂😂​@@lilinoricucci3290

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 หลายเดือนก่อน

      @@lilinoricucci3290 በሚዘንብ ጊዜ ማጠራቀም በቅንነት እኔ የማደርገውን ነው የተናገርኩት መሳቁ ምን አመጣው መጠየቅ ይሻልሻል ሳይገባሽ ከምትገለፍጪ

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected หลายเดือนก่อน +2

      አብይ ዝናብ አስዝንባለው ብሎ ነበር ሲያዘንብ በሱ እንታጠባለን ብልፅግና ምን ያላመጣልን ነግር አለ 😂😂😂

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🎉🙏👍💕❤

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 29 วันที่ผ่านมา

    የቧንቧ ውሃስ ሲኖር አይደል! ሆሆሆሆ!!!

  • @tsedaleberhanu975
    @tsedaleberhanu975 หลายเดือนก่อน +1

    እበከሽ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ሰለምንፈልግ አድራሻ አሰቀምጭ

    • @PeacefullRain-g4g
      @PeacefullRain-g4g หลายเดือนก่อน +2

      በድንችና በጫካ አፈር አክሙት አሉ

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 หลายเดือนก่อน

      @@PeacefullRain-g4g ልክ ነው፣ ግን በሳይንስ ካልተደገፈ አይሰሙንም፡፡ ደንብም አይደለም ብለን ነው መጽሐፈ ያዘጋጀነው፡፡ መጽሐፉን አአ እስተዲየም እውቀት በር መጽሐፍት ቤት አለ፡፡

  • @LiyuAsefa-z8u
    @LiyuAsefa-z8u 25 วันที่ผ่านมา

    እኔ የሚገርመኝ ድሮ ያለ ማዳበሪያ ነበር ተተክሎ የሚበቅለው እናቴ የጓሮ አታክልት በቧንቧ ውሀ ያውም ጅጅጋ በጨው ውሀ ታበቅላለች ይሄ ምርምር ከመጣ በኋላ ጣጣችን በዛ

  • @ElesabetBesrate
    @ElesabetBesrate หลายเดือนก่อน

    Tadiya eko yesu fit betam tekurual lemn ayikebam gera yagabal

  • @ትዱማር
    @ትዱማር หลายเดือนก่อน +3

    Her hair is not look good how come she said her prodact is good

  • @almazseid
    @almazseid หลายเดือนก่อน +2

    ከጋዜጠኛዋ በስተቀር፤ እንግሊዘኛ የበዛበት ቃለ ምልልስ! ለማን ይሆን እያቀረቡ ያሉት .... ለ BBC,CNN ይሆን። አድማጭን ማክበር ያስፈልጋል።

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 หลายเดือนก่อน

      አልማዝዋ፣ እንግዚኛው 2% ቢሆን ነው እዚህ ላይ የተነገረው፡፡ አስፈላጊ ሲሆን ስሞችን ለምሳሌ Organic, chaya, tree spinach, supper plant, ግድ ይላል፡፡ ደግሞ እንግሊዘኛ ቅር ሊያሰኝሽ ባልተገባ፡፡ እስቲ እንደገና ስሚ፡፡

    • @Hiwot246
      @Hiwot246 10 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ።

  • @madena1330
    @madena1330 หลายเดือนก่อน +1

    እንደው የማዲያት ማጥፊያው እውነት ይሆን?

    • @Degie-t8l
      @Degie-t8l หลายเดือนก่อน

      እንዳው ጸጉሬስ በተመለጠ የፊቴን ማዳት ባጠፉልኝ

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 28 วันที่ผ่านมา

      የጥቅል ጎመን ዉሀ በቀን በቀን አንድ ሻይ ብርጭቆ የሚሆን እስከሚለቅሽ እያፈላሽ መጠ ጣት ነዉ ግን ለነፍሰጡር ለምታጠባ አይመከርም የኔ ዉድ እዚሁ ሸገር ኢፎ ላይ ተላልፏል ኤልሳ ዩቱብ የምትባል እዚሁ ሸገር ኢፎ ሚዲያ ላይ ገብተሽ ቪዲዮቹን ፈልጊ ታገኚዋለሽ ዉዴ ስለጥቅል ጎመን ማዲያት ብዙ ሰዉ ሲመሰክሩ ሰምቻለሁ ፈልጊዉ ዉዴ

  • @helinateshome550
    @helinateshome550 28 วันที่ผ่านมา

    Yerso tsegur bemen tatebo new yadegew

  • @messya7125
    @messya7125 หลายเดือนก่อน

    ምንም ጥቅም የለዉም ቢዝነስ ነዉ የተገኘዉን ወደ አፍ እና ወደ ሰዉነት መጠቀም እያሰባችሁበት ፡ስለ online ሕክምና ያወራችዉ ልጅ ኢትዮጵያ ዉስጥ ደጅ ጠንተሽም ሕክምና የለም ለዉጪዉም ተቸግረናል ዶክተር ፡በ online እስኪ ይሁን።

    • @KukuluKoko
      @KukuluKoko หลายเดือนก่อน

      iko

  • @asemerttilahuntilahun5225
    @asemerttilahuntilahun5225 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክክ የዛሬው ያስቃል በአልሞኒየም ድስይ ወጥ አትስሩው

    • @PeacefullRain-g4g
      @PeacefullRain-g4g หลายเดือนก่อน +3

      ይሄንን ጥናት ሰምቻለሁ በሸክላ ብንጠቀም ጥሩ ነው

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 หลายเดือนก่อน

      @@PeacefullRain-g4g አዎን የሰማ ሰው፣ ይበልጥ ያንብቡ፡፡ በዚህ ላይ ሁሉን መናገር አይመችም፡፡ ግን አንብቡ….. የአሉሚኒየም መልካም ጠቀሜታ፣ ቀላል ስለሆነ ለ ተለያየ ነገር ነው፡፡

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 28 วันที่ผ่านมา

      ከአልሙንዬም ድስት እና ከሸክላ ድት የተሰራ የሚጣፍጠዉ የቱ ነዉ የሸክላ ድስት ተመራጭ ነዉ እናቶች ይመስክሩ

  • @AjabMabre
    @AjabMabre หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ውሃ ጰው ጨዋማ አይደለም ፀጉር እንዳት ነው የሚመልጠው የአረብ አገር ውሃ ፀጉራች አልመልጠንም

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 หลายเดือนก่อน +2

      በሌሎች አገራት ለመጠጥ የሚቀርበው ውሃ ክሎሪን ላይኖረው ይችላል፡፡ የእኛ የቧንቧ ውሃ ክሎሪን አለው፣ ማዕድናት አለው፡፡ ብዙ የከተማ ሰዎች በተለይ ወንዶች በጣም ፀጉራቸው ተመናመነ፡፡ ገጠር ያሉት እኩዮቻቸው እንዲህ አልተመለጠም ፀጉራቸው፡፡ ማየት ነው፡፡

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 หลายเดือนก่อน

    ☝️🌎🇪🇹☝️🤲🙇👈

  • @peacelove976
    @peacelove976 29 วันที่ผ่านมา

    Aye ewekt sebeza eko yasabedal. Dehena tsegur enkuan yeleshem atefelasefi

  • @tsedaleberhanu975
    @tsedaleberhanu975 หลายเดือนก่อน

    የተፈጥሮ ማዳበሪያ ቸሸጣላችሁ ወይ? ሰልከ ሐኩልን

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 หลายเดือนก่อน

      አስቀድመን ያልነው፣ መጽሐፍ አንብቡ እና፣ የራሳችሁን የተፈጥሮ የተክሎች ስምሙ የሆነ ማዳበሪያ በቤታችሁ አዘጋጁ፡፡ እውቀቱም የተገኝ ከደቡብ ኮርያ ነው፡፡ ነገር ግን የተሰራው ኮምፖስት ለናሙና ነው፡፡ ለሁሉም ሰው አይዳረስም፡፡ ቀላሉ ዘዴ አንብቦ በቤት መሥራት ነው፡፡ መጽሐፉን አንቡ ፡፡

  • @marysam9193
    @marysam9193 หลายเดือนก่อน

    ይህ ደግሞ ምንድን ነዉ ሰዉ በማዳበሪያ አንጠቀምም በማለቱ ይህ ደግሞ በጓሮ የተዘጋጀ መሸወጃ መዳበሪያ ነዉ ?? የተፈጥሮ ማደበሪያ ተብሎ የታሸገ የለም ቀድሞ ነገር አብይ ነዉ በጓሮ የላካችሁ ህምምም እዛዉ ጥጋችሁን ያዙ !!!

  • @ter2065
    @ter2065 10 วันที่ผ่านมา

    አቤት አቤት ዛሬስ ተቀደዳችሁ እምጭ ዉሀ አገር ተቀምጠሽ የቧቧ ዉሃ ፀጉር ያበላሻል አላለችም በሽትሽ ታጠቢ ተገጠር ና ተከተሜ ሴት ገጠሬ ትበልጣለች በምጭ ዉሀ እየታጠቡ ፀጉራቸዉ ዞማ መልካቸዉ እርጥብ አሳ ነዉ የሚመስለዉ ጉረኛ የከተሜን ፀጉር የጨረሰዉ የፈረስ ጭራ እየ ቀጠላችሁ ነዉ የከተሜ ፀጉር ተገልጦ ቢታይ ወፍ የበላዉ ጤፍ ነዉ የሚመስለዉ

  • @gheremewaraghaw4993
    @gheremewaraghaw4993 หลายเดือนก่อน +1

    Too much bla bla

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman หลายเดือนก่อน

    Lol!

  • @RuhamBelay-q6g
    @RuhamBelay-q6g หลายเดือนก่อน

    ተሰለፉ እናንተ

  • @heymanotADMASE-qm6iv
    @heymanotADMASE-qm6iv หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤