Ethiopia | ይህንን ድንቅ እና ፈዋሽ ቅመም የሚሰራውን የጤና ጥቅም አውቆ ቶሎ መጠቀም ነው |ጥቁር አዝሙድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 673

  • @yenetena
    @yenetena  3 ปีที่แล้ว +89

    የጥቁር አዝሙድን አስገራሚ የጤና ጥቅም በዚህ ቪድዮ ካወቁ በውሃላ ፈጥነው ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ጥርጥር የለኝም
    ስራ ማመልከት ለምትፈልጉ ይህን ይከተሉ
    WWW.Walgreens.com
    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

    • @muzeynahemmed7
      @muzeynahemmed7 3 ปีที่แล้ว +2

      ቁጥር ህን

    • @פלקהפלקה-ש6ד
      @פלקהפלקה-ש6ד 3 ปีที่แล้ว

      ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን እኔ በዘይቱ በመጠጣት ነዉ ምጠቀመዉ ዉጤት አለዉ በዳቦም አብሬ አቡክቸ እጠቀማለሁ ለኔ ልዮ ስጦታየ ነዉ

    • @rahilaabdella2603
      @rahilaabdella2603 3 ปีที่แล้ว +3

      Do you know there is prophetic Hadis about this seed it is medicine for all diseases except death

    • @rahilaabdella2603
      @rahilaabdella2603 3 ปีที่แล้ว +2

      You’re very special thanks

    • @mesibinu5216
      @mesibinu5216 3 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ፈጭቼ በማል ለውሼ እየተጠቀምኩ ነው

  • @sewasew2143
    @sewasew2143 3 ปีที่แล้ว +16

    "ጥቁር አዝሙድ; ተጠቀሙት ከሞት በስተቀር ለማንኛውም በሽታ መድሐኒት ነው::"
    ነብዮ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ)

  • @aishaseid2813
    @aishaseid2813 3 ปีที่แล้ว +15

    እኛ ሙስሊሞች ከዛሬ 1500 አቶ በፊት ነብያችን ሰላምና ሰለዋት በሳቸው ላይ ይሁን። ጥቁር አዝሙድ ከሞት በቀር ለሁሉም በሽታ መዳኒት ነው ብለውናል ። ከኛ የሚጠበቀው ማመንና መጠቀም ብቻ ነው። በነገራችን ላይ ለሁሉም ይሆናል።አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረግን ከተፈጥሮና ሳይንስ ጋ እማይጣረስ ሀይማኖትን ላደረክልን❤️❤️❤️❤️🤲🏾🌺🌺☂️

  • @fate4803
    @fate4803 2 ปีที่แล้ว +14

    D/r ሱብሀን አላህ ጥራት ይገባህ የኔጌታ ከሞት በስተቀር መድሀኒት ነው ብለዋል ሀቢቡና ሙሀመድ S,A,W

    • @ummiumi3911
      @ummiumi3911 หลายเดือนก่อน

      ሰለላወሰለም❤❤❤

    • @BkAsd
      @BkAsd 9 วันที่ผ่านมา

      ምሀመድ ድጋው ምን ያውቃንና😂😂😂😂😂

  • @RAHMARAHMA-mr5zr
    @RAHMARAHMA-mr5zr 2 ปีที่แล้ว +14

    ከሞት በቀር ለሁሉም ነገር መድሀኒት ነው ብለው በኢስላም ነግረውናል ውዱ ነብያችን

  • @abdihussein9900
    @abdihussein9900 2 ปีที่แล้ว +15

    ነብዩ ሙሀመድ ሰአወ በአረብኛው ሀበተ አሰውዳእ ማለትም ጥቁር አዝሙድ ለሁሉም በሽታ መድሀኒት ነው ሞት ሲቀር ብለዋልና ከ 1400 አመት በፊት ይሄን ለመሰከሩ ነብር ክብር ይገባቸው።

    • @mdet9828
      @mdet9828 ปีที่แล้ว

      صلى الله عليه وسلم

  • @aminanuri4575
    @aminanuri4575 3 ปีที่แล้ว +164

    ረሱል ሰለላሁ አሊሂ ወሰለም ከሞት በስተቀር መዳኒት ነው ብለዋል🥀🥀🥀

  • @floragebrea5mlak437
    @floragebrea5mlak437 2 ปีที่แล้ว +4

    ብጣዕሚ ደስ ዘብል አጋላልጻ ዕድመን ጥዐናን ይሃብካ ፈጣሪ ፍልጠትካ የብዝሐዮ 🙏🙏🙏

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤የኛጤና እጅግ በጣም እናመሰግናለንለስንት ጊዜነውመወሰድያለበት

  • @johnthan0
    @johnthan0 3 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር ዳኒ እግዚአብሄር ይ.ባርክህ ፀጋ ይብዛልህ

  • @semharasevaw4817
    @semharasevaw4817 3 ปีที่แล้ว +3

    ዶር ፡ዳንኤል ፡በጣም ፡የሚጠቅሙ፡ ተግባራዊ ፡ልምድህን፡እና ፡ምርምር፡ ለሕዝብ ፡ በቀላሉ ፡በሚረዳዉ፡ቋንቋ ፡ ስለምታቀርብ፡ እግዚአብሔር አምላክህ ፡ አምላካችን ፡ ጨምሮ ፡ይባርክህ፡፡

  • @MebaWebeshet
    @MebaWebeshet 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋናዉ።,,,,,,,,

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 ปีที่แล้ว +3

    ዉድ ዶክተር ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @addismyway64
    @addismyway64 3 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን የምታቀርባቸዉ ነገሮች በሙሉ ጠቃሚ ናቸዉ አላህ እዉቀትን ይጨምርልህ !!!ጥቁር አዝሙድ ደሞ 1400 አመት በፊት ጀምሮ ከሞት በስተቀር ለሁሉም በሽታዎ ፍቱን መድሀኒት እንደሆነ በቁራአን ተፅፎዋል በሳይስም ተረጋግጦዋል ካለብን በሽታ አዳኙ ፈጣሪያችን ቢሆንም ይሄንን ጥቁር አዝሙድን ሰበብ ማድረግ በጣም ትልቅ ዉጤት ያሳያል ሁሉም ይጠቀመዉ ያድናል በራሴ ስላየሁት ነዉ👈👈👈

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም ነው እንጂ የሚጠቅመው ሁሌም የምትለቅልን ነገር።ተባረክ

  • @etagneterfe7661
    @etagneterfe7661 3 ปีที่แล้ว +5

    ዲር ደኒ መቼም ስለምታሰተምረን ድንቅ ትምህርተና መረጃ እገዚአብሔር አብዝቶ ጨምሮ ይበርክህ ይጠብቅህ ከውድ ቤተሰብህ ጋር ዲር ዳኒ መቼም እኔ ያገኘሁት ጥቅም ብዙ ነው ኪሎዬ ተስቸካክሎ ከ ሰባ አምሳ ዘጠኝ ቀጭንና የተስቸካከለ ቁመና ከዚህ የተኘሳ እጅግ ደሰተኛ ጤነኛ ዘመንህ ሁሉ ነገርህ ይባረክ !!!!!!

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 3 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር ዳኒ በጣም እየተጠቀምን ነው GBU

  • @diboragenet5592
    @diboragenet5592 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን በጣም እውነ የምጠቀመው በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @mollamarta3172
    @mollamarta3172 3 ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ ዳኔ ስለ ምርጡ ትምህርትህ እናመሰግናለን

  • @BkAsd
    @BkAsd 9 วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን ብሮ❤❤❤❤❤

  • @tsigetsige3860
    @tsigetsige3860 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር እናመሰግናለን

  • @dershayeharambe
    @dershayeharambe ปีที่แล้ว +2

    ይህ ነው ኢትዮጱያዊነት ተባረክ።

  • @walnsaberhanu4960
    @walnsaberhanu4960 3 ปีที่แล้ว +2

    Wowwwww betam desss yila tebarekilgn docter dani

    • @esayasamene8008
      @esayasamene8008 3 ปีที่แล้ว

      የጥቁር አዝሞድን ማታ ማታ መውሰድ ይቻላል በሻይ

  • @lovepeace8606
    @lovepeace8606 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው ፥ ደስ ሚል ታኣምረኛ ፍሬ ነው ጥቁር ኣዝሙድ። ታንክስ ዶክቶር ዳኒኤል ፥እድሜና ጠና ይስጥህ ፈጣሪ

  • @hirutgodana9479
    @hirutgodana9479 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር እንኳን ደህና መጡ

  • @fekirtesolomon9844
    @fekirtesolomon9844 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ግሩም ትምህርት ነው በርታ

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ምክርህ ትምህርት አቤት ....ይጨመርልህ

  • @yewbmamo9695
    @yewbmamo9695 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ዶክተር መልካም ነገር ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን

  • @frehiwotfeleke9782
    @frehiwotfeleke9782 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጥሩ መድሀኒቴ ነው ጥቁር ኣአዝሙድ ዶክተርዬ ኣአመሰግንሀለሁ

  • @mimiytages7774
    @mimiytages7774 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር እንኳን ደህና መጣህ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 ปีที่แล้ว +1

    የኛ፣መልካም፣ዶክተር፣፣እግዝያብሔር፣እድሜናጤናውን፣ያድልል፣ሰላምክን፣ያብዛልን፣እናመሰግናለን

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว +1

    Dr/ ዳኒ በጣም እናመሰግናለን ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ። በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ተባረክልኝ 🙏

  • @allahakbersubhnaliah9018
    @allahakbersubhnaliah9018 2 ปีที่แล้ว +7

    የኛ ፍቅር ነብኛችን ሙሐመድ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ጥናትም ምርምርም ሣይመጣ በፊት ሥለጥቁር አዝሙድ ከሞት በሥተቀር የሑሉም መዳኒት ነዉ ብለዋል::

  • @assegedumebrate7083
    @assegedumebrate7083 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ድካምህን እግዚአብሔር ይክፈልኸ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒዬ 🙏❤️

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 3 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @kedijaedris6351
    @kedijaedris6351 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ዳኒ በየግዜው ለኛ ለጤናችን ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ስለምታቀርብልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @hwawmuhammad8107
    @hwawmuhammad8107 3 ปีที่แล้ว +10

    ሱበሀንአላህ ነብይ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይህ ወሰለም እንደህ ብለዋል ጠቁር አዝሙድ ተጠቀሙ እሱ ከሞት በቀር የፈውሳል ብለዋል እናመሰግናለን ዶክተር

  • @Jeremylol13-jemy
    @Jeremylol13-jemy 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዶር ዳኒ

  • @sabanegussa2240
    @sabanegussa2240 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግ ናለን ዶክተር!

  • @azmeraissac2150
    @azmeraissac2150 3 ปีที่แล้ว +2

    Thanks 🙏🏾 dr Danny GOD bless you always 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @muluworkalli3779
    @muluworkalli3779 3 ปีที่แล้ว +2

    በጤም እናመሠግናለን

  • @እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ
    @እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @tigisttemesgen5013
    @tigisttemesgen5013 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for your service, it is very important!!

  • @mohammedhassen2141
    @mohammedhassen2141 2 ปีที่แล้ว +10

    ነብዩ ሙሀመድኮ(ሰ·አ·ወ)ከ14 ክፍለ ዘመን በፊት ነግረውናል😊
    ሳይንሱ ደግሞ አሁን አረጋገጠው

  • @cherinetmolbiko6375
    @cherinetmolbiko6375 10 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ዶ/ር

  • @negedetsehayseifu3139
    @negedetsehayseifu3139 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ተባረክ

  • @aidagebrezghiher5298
    @aidagebrezghiher5298 3 ปีที่แล้ว +1

    Amesegnalehunj , betam tiru timhirt new 👍 Danke🙏🙏🙏

  • @yabatamariamsaw5765
    @yabatamariamsaw5765 3 ปีที่แล้ว +2

    Tabreklege melkam sawe

  • @atalayabebe1979
    @atalayabebe1979 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ እናመስግናለን

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ውንድም

  • @tseghewoldu4016
    @tseghewoldu4016 3 ปีที่แล้ว +1

    Amazing thanks God bless you Dr

  • @bantbrtatbantbrtat8551
    @bantbrtatbantbrtat8551 8 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለው ተባረክ ወንድሜ

  • @solianahailu4074
    @solianahailu4074 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dr bless you more great information 🙏

  • @merontedi7120
    @merontedi7120 3 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @YY-xn5mz
    @YY-xn5mz 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሠግናለን

  • @shemskedir2964
    @shemskedir2964 3 ปีที่แล้ว +12

    እኛ ሙስሊሞች አልሀምዱሊላህ 1400 አመት በፊት ውዱ ነብያችን ነግረውናል ሳይንስ በሃላ ባሃላ እየደረሰበት ነው እንጂ

  • @lideyaseid1972
    @lideyaseid1972 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you God bless you

  • @leuldesta8806
    @leuldesta8806 3 ปีที่แล้ว +2

    DOCTOR you are the Best

  • @Faith10110
    @Faith10110 3 ปีที่แล้ว +1

    WOW!! Thank you for the information.

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank u dr! Many blessings !!!🙏

  • @tigistassefa6002
    @tigistassefa6002 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @hannahaileselase3333
    @hannahaileselase3333 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 3 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ ባለሞያ ሴት ነኝ, እና በጣም በጣም ቅመም እጠቀማለው እኔ ምሰራው ምግብ ሁሌ ሰውን ድንቅ እንዳደረግ ነው, እና እንተ ደሞ እንዲ የቅመምን ጥቅም ስታብራራ ኩራት ነው የሚሰማኝ, በርታልን🙏

    • @hananalzzani7550
      @hananalzzani7550 3 ปีที่แล้ว

      Tu eraeshen bae erasesh gobez saet negne teyaeleshe😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁

    • @nardoserundas7334
      @nardoserundas7334 3 ปีที่แล้ว +2

      @@hananalzzani7550 በጣምምም በጣምምም ነው ያውም እስኪደክምኝ ነው እርሴን የማደንቀው, አድናቆት ከሰው ጠብቄ አላውቅም💪

    • @shmseashmsea4547
      @shmseashmsea4547 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

  • @DM-ht8us
    @DM-ht8us 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dr tebarek.

  • @nivineahmad4569
    @nivineahmad4569 3 ปีที่แล้ว +5

    እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናለን በዉቀት ላይ እዉቀትን ጨምሮ ያግናፅፍህ ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነዉ ግን ዲስላይክ ሚያደርጉ በጣም ይገርሙኛል ይመስለኛል አተ የደረስክበት መድረስ ያቃታቸዉ ስዎች ናቸዉ

  • @genetgenet8148
    @genetgenet8148 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክልኝ 👍👍👍👍👍

  • @aberashhunide7114
    @aberashhunide7114 3 ปีที่แล้ว +3

    የክርስቶስ ሰላም ይብዛልክ ዶ/ር
    ስለምትትሰጠን በቤታችን ውስጥ ሆነን መጠበቅ እዳለብን እጅግ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እየነገርከን ያለከው እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ
    የፊንጢጣ ኪንታሮት በምን ይጠፋል እባክህን ብትነግረኝ እለምንካለሆ

    • @yenetena
      @yenetena  3 ปีที่แล้ว

      I made video on this channel , find it and watch it

    • @فردوسمحمد-ج2ث
      @فردوسمحمد-ج2ث 3 ปีที่แล้ว

      @@yenetena እረ ዶክተርየ ሺት ቤት ከሄድኩኝ 8 ቀን ሊሆነኝ ነው ምን ልብላ ምን ይሻለኛል? እንዴምትመልሰልኝ ተሰፋ አድርጋለሁ

  • @julianaabraha3037
    @julianaabraha3037 3 ปีที่แล้ว +2

    Thanks brother it is helpful ur information God bless 🙌🙏

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 3 ปีที่แล้ว

    ዶክተርዬ እናመሰግናለን ስለምትሰጠን መረጃ

  • @ferhiwotewnetu282
    @ferhiwotewnetu282 หลายเดือนก่อน

    Bless you doctor

  • @ወለየዋነኝማሚንናፋቂይ
    @ወለየዋነኝማሚንናፋቂይ 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን

  • @munaal-bar260
    @munaal-bar260 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much Dr🙏

  • @heberworkshiferaw619
    @heberworkshiferaw619 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Dr. God bless you🙏

  • @etsegenetlemma2099
    @etsegenetlemma2099 9 หลายเดือนก่อน

    Great session, first time for comments

  • @girmabersisa
    @girmabersisa 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much.

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዶ/ር ከልብ አመሰግናለሁ ጤናችንና ሰውነታችንን ከበሽታ የምንጠብቅበትን መንገድ ያለመድከምና ያለመሰልቸት ምክረ ሃሳቦችን ስለምታካፍለን እናመሰግናለን ተባረክልን

  • @sabaeshetu2201
    @sabaeshetu2201 3 ปีที่แล้ว +2

    Thankyou Doctor ❤️🙏

  • @abebechwakweya9858
    @abebechwakweya9858 3 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ነዉ እኔ እንጀራ ስጋግር ሁል ጊዜ ኮረርማ, ብላክ ፔፐር, ጥቁር አስሙድ, ድንብላል, እና እርድ ጨምሬ ነዉ የሚያቦካዉ እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp 3 ปีที่แล้ว +1

    ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you dr.Daniel God bless you 🙏 very important information 😊

  • @messeret911
    @messeret911 3 ปีที่แล้ว +1

    Thankyou verymuch Dr.Danny for the useful information

  • @edenamanuel4009
    @edenamanuel4009 3 ปีที่แล้ว +2

    Tank you Dr

  • @ejegayhushewakuna6735
    @ejegayhushewakuna6735 3 ปีที่แล้ว

    ጠቃሚ ትምህርት ና መረጃነው በጣም ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @meymunaseid2659
    @meymunaseid2659 2 ปีที่แล้ว +5

    ዶክተር የምታስተላልፈው ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን እኔ ግን የምትነግረን ነገር አብዘሀኛው ኢስላም ያስተማረን ሆኖ አግኝቸዋለሁ ነብዩ መሀመድ አለይሂ ሶላቱ ወሰላም ስለ ጥቁር አዝሙድ ሲናገሩ ከሞት ውጪ ለሁሉም በሽታ መደሀኒት መሆኑን አሰተምረዋል

  • @sewunettegegne3920
    @sewunettegegne3920 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክልን🙏

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 3 ปีที่แล้ว +1

    Mashaallah Doc, you are a blessed to our community! Please keep doing great!

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ተባርክልን ዳኔ ሃገር ቤት. እናቴ. ቀምማ እቀይ ውጥ ውስጥ ታደርጋለች በጣም ነው የሚጥመው ደግም ጥቅሙን ስትነግርኝ ገዝቼ እጠቀማለሁ ።

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 2 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ በርታ

  • @mimidesalegn1225
    @mimidesalegn1225 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነው ተባረ

  • @elsag2834
    @elsag2834 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ዳኒ ተባረክ🙏❤️

  • @jemalsabya8503
    @jemalsabya8503 3 ปีที่แล้ว +5

    ረሱል صلى الله عليه وسلم
    ጥቁር አዝሙት ከሞት በስተቀር ለሁሉም በሽታ መድሃኒት ነዉ ብሎዋል።

  • @mustefamohamed5986
    @mustefamohamed5986 ปีที่แล้ว +3

    ረሱል ሰ/ወሰለም ከሞት በስተቀር ለሁሉም በሽታ መድሐንት ነው

  • @tsega5532
    @tsega5532 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for your great information !!!!

  • @animalworld9462
    @animalworld9462 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for sharing the information.

  • @medinayesuf6221
    @medinayesuf6221 3 ปีที่แล้ว +1

    እኮን ደና መጣህ ዶክተሬ

  • @meskeremantero-qh9uh
    @meskeremantero-qh9uh 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሠግናለን እኔም የሱ ተጠቃሚነኝ ቡና ስጠጣ እቤት አዘጋችቼ ነው ምጠቀመው!!