🔴 አንድ ሴት ወደዉ የተቸገሩት ጏደኛማቾች - Ale Tube - Aser Tad | Dallol Entertainment

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 ปีที่แล้ว +13

    እውነት ለመናገር ልጅቷ የሚወደድ ነገር አላት እኔም በግሌ በጣም እወዳታለሁ ግን የምወድበት የራሴ ምክንያት አለኝ ፍቅር በኔ ሐሳብ በመላመድ ብዙ ከመቀራረብ የሚፈጠር ነገር ነው ስለዚህ በማታውቋት ሴት አንድ ቀን አይደለም አንድ ሰከንድ ባላያችኋት ሴት እንደዚህ መሆናችሁ ተገቢ ነው ብዬ አላምንም

  • @sintayhuketama6992
    @sintayhuketama6992 ปีที่แล้ว +18

    😂😂😂😂አረ ምንሼ ነዉ በአካል ሳታዉቋት ጓደኝነታችሁን አታሻክሩ ደስ አይልም ደሞ ሙድ አትያዙ. እወዳችዃለዉ guys ❤✌

  • @rahel1095
    @rahel1095 ปีที่แล้ว +37

    ድራማዉ ሲያልቅ ጥሩኝ 🤣🤣👌👌👌😣😣😣😣😣😣😣😣

    • @haimanotaloni8726
      @haimanotaloni8726 ปีที่แล้ว +2

      Enen demo yekesksug 😂😂😂😂😂

    • @EdenQueen
      @EdenQueen ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

  • @eyuyetakelyalije6703
    @eyuyetakelyalije6703 ปีที่แล้ว +40

    አዎ በጣም ግልፅ ልጅ ነው አሴር ❤❤❤ጥፋት የለበትም ሰላሙን ያምጣላችሁ

  • @munit8650
    @munit8650 ปีที่แล้ว +18

    ኧረ እድሜያቸውን ጠይቅልን እስኪ...እንዴዴዴ ምድነው እንደዚህ አይነት ነገር የአስራዎቹ እድሜ ጨዋታ ሚጫወቱት ኧረ አይነፍም ምከራቸው ብሮ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube ปีที่แล้ว +146

    ዛሬ ክፍል 3 ነው ቀጥሉ ሸቅሉ እኛም ላይክ እናደርጋለን ይህ ዳሎል ኢንተርቴመንት ነውውውውው😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

    • @yeesam5676
      @yeesam5676 ปีที่แล้ว +2

      እህ😂😂😂😂😂😂

    • @susuwarknh3321
      @susuwarknh3321 ปีที่แล้ว +4

      😂😂😂😂😂😂ነውውውውውውውውውውውውው

    • @مسرات9999
      @مسرات9999 ปีที่แล้ว +3

      I can't stop laughing 😂😂😂

    • @papibaby8184
      @papibaby8184 ปีที่แล้ว +7

      አይ ዳሎል ከነዚህ ጂሎች ጋር አንተም ልትጃጃል ነው?

    • @ኤማንዳቲናYouTube
      @ኤማንዳቲናYouTube ปีที่แล้ว +9

      @@papibaby8184 እውነት እኔም ዳሎል እደማይጃጃል አምናለሁ ጭቅላቱ ከሌሎች ዩቱበሮች ይለያል ለኔ ግን ግራ አጋቡን😂😂😂

  • @kidist1705
    @kidist1705 ปีที่แล้ว +18

    አሐሐ የምራችውን ነው ማነሽ ህሌና በይ ተፋቻቸው ናቲንም ሳይጨመር❤

  • @sinafikishtena8065
    @sinafikishtena8065 ปีที่แล้ว +5

    አሰር ጨዋ ምርጥ ልጅ ነዉ

  • @butajrawit
    @butajrawit ปีที่แล้ว +10

    ከጓደኝነት እሷን ካስበለጣቹ 😢 ኧረ አሌ ❤💔አሳዛኝ ድብርር ርር ብሎታል

  • @bezawitdesu
    @bezawitdesu ปีที่แล้ว +11

    ከአሴር ይልቅ አሌ ጥሩ ተዋናይ ይወጣሃል😂😂😂

    • @sofieytubetube
      @sofieytubetube ปีที่แล้ว +1

      አሴር እያለቃሰ ነባር እኮ አሌ ግን ሳቅ ልየመልጠው ሲል በግድ ነው የያዘው😂

  • @blackabyssiniya1025
    @blackabyssiniya1025 ปีที่แล้ว +14

    አሪፍ ሙድ ነው የመረጣችውት ቀልብ ለመሳብ😂😂😂😂😂😂

    • @BamYo-se9fm
      @BamYo-se9fm ปีที่แล้ว

      ጀዝባ 😏

    • @aishataha2657
      @aishataha2657 ปีที่แล้ว +1

      ዘንድሮኮ መጫወቻ ሆንን😂😂😂

    • @blackabyssiniya1025
      @blackabyssiniya1025 ปีที่แล้ว

      @@BamYo-se9fm ስድቡን ምን አመጣው ዋላ ቀርነት እኮ ነው

  • @azutube6342
    @azutube6342 ปีที่แล้ว +54

    ከምንም በላይ ጓደኝነታችሁ ይበልጣል እሷ ለማናችሁም ላትሆን ትችላለች ስለዚህ የእናንተ ጓደኝነት ይቀድማል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @enducation1
      @enducation1 ปีที่แล้ว +2

      esik mejemeria asra bale kelebet new eko eyashofu new ayigebachuhm enda

    • @woderTUbe
      @woderTUbe ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ ❤

    • @woderTUbe
      @woderTUbe ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ ውዴ

    • @woderTUbe
      @woderTUbe ปีที่แล้ว

      @RodasROBEl ውዴ ደምሪኝ

  • @officialkallyy8547
    @officialkallyy8547 ปีที่แล้ว +6

    አሪፍ ድራማ 😂next episode 🙄😂

  • @kidusm19
    @kidusm19 ปีที่แล้ว +39

    Royal family🎉🎉ላይ እጅ እጅ ያለን ፕራንክ በነዚ ልጆች ቀጠለ😂😂😂😂

    • @ruhamatube627
      @ruhamatube627 ปีที่แล้ว

      😂😂

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi ปีที่แล้ว +1

      Betam enesun unsubscribe Arege tegelagelku enezehim kalkomu leke endensu teketay yatalu keze behialam sew lenesu yalew keber yekenesàle yemer betam yasetelale

  • @mestawetmulat9130
    @mestawetmulat9130 ปีที่แล้ว +21

    ልጅቷ ልሁለቱ አትህንም እናት ነገር ናት እናንት ገና ልጆች ናችሁ እባካችሁ ጏደኝነት ወንድምነት ይበልጣል ተረጋጉ!!!

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt ปีที่แล้ว +3

    ሁላቹም ትመቹኛላቹ ኑቲ ግን ትለያለህ ትልቅ ሰው በርታ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 ปีที่แล้ว +20

    ሞኝነት ነው የማያቁትን ማፍቀር እኔ የማቃቸው በጥሩ ስራቸው ነበር እንደዚህ ይጃጃላሉ ብዬ አልጠበኩም

    • @arditube5698
      @arditube5698 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አቅለሸለሹኝ የነዳኒ ግሩፕ ነገር መጣ ታሽ

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว +2

      አጀንዳ ስጠፋ እኮ ነው አሁን የምራቸውን ነው ብላችሁ ባልሆነ 😂😂😂

  • @hiwottadese3851
    @hiwottadese3851 ปีที่แล้ว +2

    ቀላል ነገር ነዉ ልጂቷን ጠይቋት ❤

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 ปีที่แล้ว +16

    የትውና ብቃታቹን ሳላደንቅላቹ አላልፍም👏👏 የምር ግን ሁላቹም ተመቹኛላቹ 👍👍

  • @frehwtasgidam9816
    @frehwtasgidam9816 ปีที่แล้ว +4

    የኢትዮጵያ ፕራንክ እና የማዳም ቤት ስራ ሰለቸን😂😂😂😢

  • @okoo3056
    @okoo3056 ปีที่แล้ว +1

    Antem wededat ,....Nuti😅😅😅😅

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 ปีที่แล้ว +12

    😂😂😂😂እሺ ተዋናይዎቻችን ህዝቤ ላይ ሙድ ትይዙበታላችሁ ኣ

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 ปีที่แล้ว

      I’m telling they are dramatic people 👍

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว +5

    😂😂ስታስቁ አጀንዳ ሲጠፋ አጀንዳ ፈጠራችሁ 🤦‍♀️gn አሪፍ idea new ሰውን ሳትነኩ እርስ በእርስ the መጃጃል ተመችቶኛል 👌👌

  • @melkammigbar5623
    @melkammigbar5623 ปีที่แล้ว +9

    The best comedy 🤣🤣😂But the girl is so sympathetic & charismatic. She deserves the crowd . You guys, please keep your friendship !

  • @ፈቲነኝ-ኈ1ኰ
    @ፈቲነኝ-ኈ1ኰ ปีที่แล้ว +2

    ጡሩነገርነው ያደረከዎ

  • @gebriemulugeta2135
    @gebriemulugeta2135 ปีที่แล้ว

    be ezih menged (be elih ) kehone fikrachum yechemiral lela nger wust atigebu ere koften belu enante iko Famous nachu. Dalol gin realy Educated guy✌👍

  • @samanthaachu3590
    @samanthaachu3590 ปีที่แล้ว +3

    አሴር እና አሌ ስትኮራረፉ አያምርባቹም ተነጋገሩ እና ፍቱ የኔ ውድ ወንድሞች ስወዳቹ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @user-zy8bt6tm2e
    @user-zy8bt6tm2e ปีที่แล้ว +7

    ወንዶች በፍቅር ስታለቅሱ እኛ ሴቶች እንፈልጋለን. 😂

  • @tesfamersha4834
    @tesfamersha4834 ปีที่แล้ว

    አረ ወንድሜ አሌክስ በጣም ነው የምወድህ ከምር ውድድ ግን በውስጥ መጨረስ ምንሼ! እሷ ነገር ደስ አላለኝም፡ እራስህን ጠብቅ፤ ሁሉን ፈጣሪ ያስተካክላል፤ ማፍቀር ጤናማ ነው፤

  • @chinach4522
    @chinach4522 ปีที่แล้ว +1

    ክፍል 4 ይቀጥል😂😂😂😂😂

  • @ephrataatakilt7444
    @ephrataatakilt7444 ปีที่แล้ว +3

    Great work nuti

  • @rahma-yt1lb
    @rahma-yt1lb ปีที่แล้ว +1

    ተጫወቱ በህዝብ እኛ የቸገረን የሀገራችን ሰላም ማጣት ነዉ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +11

    እውነት ከሆነ ታረቁ አሌ አሴር ላይቭ ላይ ስልኩን በመዝጋቱ አትቀየም እኔም ብሆን ይሄንንነው የማደርገው በግል ማውራት የምፈልገውን ላይቭ አልናገርም ይሄ ደሞ የግል ፍላጎትነው ለማንኛውም ጉዳዩን ዶክተር ኑቲ ይዞታል ታረቁ

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 ปีที่แล้ว +5

    መውደድ ጥሩ ነው መፈቀርም መልካም ነው በተሻለ መጠን ከሚዲያው ውጭ ቢወያዩበት ይሻላል፣
    *ልጅቷ ተገኝታ ሰው አለኝ ብትላቸው የእነሱ ጓደኝነት አየር ላይ ይወድቃል። አሁን እንደምረዳው አሴር በጣም ቸኩሏል ቀድመው ተነጋግረው አሌክስ ጓደንነቱን አስበልጦ ይመችህ ካለው በምንም ነገር ከምስጋና ውጭ የአሌክስን ሥም በሚዲያ ማንሳት አልነበረበትም።
    *በዚህ ዓይነት ሽኩቻ የመጣ ወዳጅነት የትም አይደርስም ልጅቷም ምንም መረጋጋት አታገኝም፣ ይልቁንም ጓደኛ አድርጓትና አብራችሁ ሥሩ ወላድ በድባብ ትሂድ። ሠላም!

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 ปีที่แล้ว

    ዝም ብሎ የጎረምሳ ነገር ነው እስከ መፈጠርህ ለማታውቃት ልጅ ምን አይነት መስእዋትነት ለመክፈል ነው ያሰብከው ነፍሱ መስእዋትነት ዝም ብሎ አይከፈልም

  • @Toselamdeseta
    @Toselamdeseta ปีที่แล้ว

    Dalole betame asetewaye arife chewa leje nehe

  • @etiyohagere5043
    @etiyohagere5043 ปีที่แล้ว +2

    Eske lijtwa titayek titayek yamel eske like 👍 😂😂

  • @yewebadane1868
    @yewebadane1868 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ አሌክስ አይዞህ ጠንክር። ❤❤❤❤❤❤

  • @fevvmak
    @fevvmak ปีที่แล้ว

    Ena Prank 😂😂😂😂 eskahun alalekem..abo atjajalu😅😂😂😂

  • @abebayimermekonn-fs8hn
    @abebayimermekonn-fs8hn ปีที่แล้ว

    😳😳😳አሁንም እረ ገላግለን እኔ ሁላችዉንም እከታተላችዋለዉ ጎደኝነታቹ ደስ ይለኛል ባካል አይታችዋት ለማታዉቁአት ሴት እንደዚ መሆን ከናንተ አልጠብቅም ድራማዉ በቃ በሉ አሌ

  • @besufekadalemayehu4859
    @besufekadalemayehu4859 ปีที่แล้ว +1

    stop the cup 😂😅 stop the cup right now

  • @andualemkibret9194
    @andualemkibret9194 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ምሕረቱን ይላክላችኋል እንጂ በማታውቁዋት ሴት መጣላት የጤኔኝነት ምልክት አይደለም

  • @BebaBeba-m7u
    @BebaBeba-m7u ปีที่แล้ว

    አዉን እሄ ፊረክ ያምቲሉት ነገሪ እጂ እጂ ቢሎኛል😂😂😂😂😂

  • @naeemawiblam484
    @naeemawiblam484 ปีที่แล้ว

    ፕራክ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @yenejuhar2123
    @yenejuhar2123 ปีที่แล้ว +5

    መቼም ድራማ ነው😂😂😂😂😂😂ኑቲን ግን በድራማ አልጠብቀውም

  • @lema_mengistu9607
    @lema_mengistu9607 ปีที่แล้ว +2

    ዳኒ ና ዲጄሊ የጃጃሉን ይበቃል ደሞ እናንተም ጀመራቹ🤣🤣

  • @okoo3056
    @okoo3056 ปีที่แล้ว

    Keza Abrelo ,.......yemetal 😅😅😅

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 ปีที่แล้ว +23

    ስዎች አትፎገሩ ፕራንክ ነው 100% !!

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ ปีที่แล้ว +1

    ዶክተርዬ አሌን በደምብ መርምርልን ከመቼ ጀምሮ ነው???

  • @madanatethio4133
    @madanatethio4133 ปีที่แล้ว

    አሌ😊😊😊😊❤❤❤አሲርዬ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio ปีที่แล้ว +1

    እኔማ አላምናችሁም 😂😂😂 ዳኒ እና ፃጌ ተጫውተውብናል አሁን ባነናል

  • @gelanemegeresa-nb8xc
    @gelanemegeresa-nb8xc ปีที่แล้ว

    Wushatamochi😅😅😅😅😅😅

  • @destayeapo3756
    @destayeapo3756 ปีที่แล้ว

    Wone ale yen sakita🥺😄❤️❤️❤️❤️

  • @RedietShimalis
    @RedietShimalis ปีที่แล้ว

    Prank naw😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sinaethiopiawiteethiopiawite
    @sinaethiopiawiteethiopiawite ปีที่แล้ว

    Eskaune yenqane ayimselachum a😅😅😅😅😅

  • @indiaahmed3491
    @indiaahmed3491 ปีที่แล้ว +4

    የልጅቷን ፍላጎት ሳያውቁ የነሱ መጣላት ምንየሚሉት ነው እቃ አደረጔት እንዴ

  • @Furgosefer
    @Furgosefer ปีที่แล้ว

    ድርማችው ደስ ይላል ሸቅሉ

  • @eldanatube68
    @eldanatube68 ปีที่แล้ว +2

    አዬዬዬዬ ደሞ ቪው አነሰባችሁ በአካል በማታውቁት ሴት ሙድ እሚትይዙብን በሉ በሉ ወደ እራሳችሁ ተመለሱ በዳኒ እና በፅጌ ይበቃናል

  • @tube-dx9qq
    @tube-dx9qq ปีที่แล้ว

    😂😂😂ሳክስ

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b ปีที่แล้ว +1

    ቆይ ልጅቱ ብቸኛ ትሁን ጓደኛ ይኑራት አጣርታችኋል??? ወይይይይ ህሊናችሁን ጠይቁ😆😆😆😆ወይ ፍቅር ደስ ሲል ግን

  • @Kettle-tube
    @Kettle-tube ปีที่แล้ว

    46.2k Edehone Tesfa Adergalew 😊😊

  • @Tsion-u3t
    @Tsion-u3t ปีที่แล้ว +5

    Please Guys friendship More than any thing forgot about her please pray for GOD yetebarkhewn yesetachuwale please Endatetalu 🙏 we love you Big respect 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Appreciate Dallole Media u r the Good friend model ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @feiselb1135
    @feiselb1135 ปีที่แล้ว

    9:17😜 role modelling them

  • @hagare99
    @hagare99 ปีที่แล้ว

    Nafasim danazim yansachowal doomaa😂😂😂

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 ปีที่แล้ว +1

    Ale & Nati ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @fanosfanos2990
    @fanosfanos2990 ปีที่แล้ว

    ለህሊና ደወልላት ዳሎ ባለትዳር ወይም ኋደኛ ቢኖራትስ እናተ የስት አመት ኋደኞች ናቹ ለማንኛወም ሰላማቹ ይብዛ ታረቁልን እሷም አታስጨንቋት

  • @menatayne
    @menatayne ปีที่แล้ว +1

    እስከ ስንት ክፍል ይሄዳል ?ይሄ ድራማ መጨረሻውን እንገምት?እኔ ስገምት ሲታረቁ ቪዲዮ ይሰሩብናል😅😅😅😅

  • @ethioinfo7635
    @ethioinfo7635 ปีที่แล้ว +3

    አቤት prank😂😂 ሙድ መያዝ Giveaway ለኔ ነው እውነቱ ሲወጣ 😮 prank በዳኒ መጃጃል ተውኩት

  • @SadikAhemd-gl9vt
    @SadikAhemd-gl9vt ปีที่แล้ว

    ተፋለሙ አሪፍ ነው

  • @ismailismail885
    @ismailismail885 ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ረዴትዩቱብ
    @ረዴትዩቱብ ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤ ስወዳቹህ

  • @ekramtsegaye9682
    @ekramtsegaye9682 ปีที่แล้ว

    Anite tileyaleki kiberilin wedimachin tiliki sew neki yewineti🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @yneinat7518
    @yneinat7518 ปีที่แล้ว

    Minim yetemarnibet nager yelem.!! Le set bilo yimilqis wandoch be enesu altejamarem.!! Dalol I’m one of your biggest fan.!! Yih wushet talqa badgeba tiru nbre.!!

  • @amiwassie7576
    @amiwassie7576 ปีที่แล้ว +3

    Prank ነው ብላችሁ ጉዳዪን ግደሉት..አሴር: ተፈቅሪያለሁ ብሎ ማልቀሱ funny ነው..አሌክስ: እኔንም አትርሺኝ ብሎ ግጥም ፅፎ ፋ ብሎ rose ቲሸርት አድርጎ ቪዲዮ መስራቱ very funny 😂 ህሊና በሌላ በኩል ሙድ ትይዛለች..አይ ልጅነት! ታዘብናችሁ! Please ታረቁና ነገሩን በሰላም ይለቅ..ጎደኝነት ይበልጣል

    • @almed-g9k
      @almed-g9k ปีที่แล้ว

      ጓደኝነት ከፍቅር አይበልጥም

  • @tonigaga272
    @tonigaga272 ปีที่แล้ว +1

    በውስጥ ችግሩን ፈታችሁ አብራችሁ ቪዶኦ ሰርታችሁ እንደምታቀርቡልን ተስፋ አደርጋለሁ ። አንተ ደግሞ የልጅ አዋቂ እድሜ ከጤና ይስጥህ። የዛሬው መልስ ግን ትክክል አይደለም ለቀጣይ ይታረም ❤

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 ปีที่แล้ว

    ወይ እናተ በርታ ኑቲ አተ ትለያለህ😂❤❤❤❤

  • @natiab53
    @natiab53 ปีที่แล้ว +1

    Approximately 80k subscribers

  • @Giat7b
    @Giat7b ปีที่แล้ว

    Lijitwa folowa chemrewale😂😂😂😂

  • @yuliyaafewerke348
    @yuliyaafewerke348 ปีที่แล้ว

    ዳሎል ኢንተር ቴመት ደስ ትላለሕ እርጋታ ሕ ግን አንገት ደፊ አገር ደጋፊ ወይስ አገር አጥፊ

  • @ashutolosa2432
    @ashutolosa2432 ปีที่แล้ว

    46.1k nw selam selam dallol

  • @mekuab
    @mekuab ปีที่แล้ว

    Ante shimagle lige😍😍😍

  • @tibebealemtsehay5274
    @tibebealemtsehay5274 ปีที่แล้ว +1

    3 ችሁም ጥሩ ልጆች ናችሁ ሌላ ስራ ስሩ ይሄ ህዝብ ላይ ሙድ መያዝ ይቅርባችሁ የምርም ከሆነ ይሄ የህፃን ጨዋታችሁን እዛው በግል ጨርሱ Idia አታቹ እንደ ድራማ አንዲት ሴት ላይ ትከርማላችሁ ምክር ከሰማችሁ ውጡ ከእንደዚህ ተልካሻ ነገር ለተከታዮቻችሁ ክብር ይኑራችሁ።

  • @TigestTigest-r4k
    @TigestTigest-r4k ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እዴት ናቹ ? አሌ እውነት ቻናልክን ማየት እዲደብረኝ እያረክ ነው

  • @Artcrave33
    @Artcrave33 ปีที่แล้ว

    Shikela 😂😂😂😂😂

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 ปีที่แล้ว +6

    ድራማው ይቅርብክ ዳሎል። ዝም ብለው ነው። አይ መግማማት ።

    • @hawehawe3845
      @hawehawe3845 ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅😅😅

  • @EsromKibrom-zg8sx
    @EsromKibrom-zg8sx ปีที่แล้ว

    Yooo mn big love from 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @tajtajtaajzab4809
    @tajtajtaajzab4809 ปีที่แล้ว +7

    ልጅቷ የራሷ ሄወትአላት😮😮😮😊

  • @aminamubarek789
    @aminamubarek789 ปีที่แล้ว +1

    ትንሽ እንኳ ሳቅ አያመልጣቹም 😂😂😂😂

  • @aky-21
    @aky-21 ปีที่แล้ว +2

    man, አንችም ተጨመሪ 😂😂😂

  • @harmontube5483
    @harmontube5483 ปีที่แล้ว

    Asakachugn aye alexyee yemechachu🥰

  • @mercybayissa
    @mercybayissa ปีที่แล้ว

    ኸረረረረረረረረ በለው 😅😅😅😅 ፕራንክ??? ኸረ ህሉ ትጫወቻለሽ የኔ ዶጮ😅😅😅

  • @ያሬድቱዩብ
    @ያሬድቱዩብ ปีที่แล้ว +1

    መጨረሻው ፕራንክ 😂😂😂😂😂😂

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 ปีที่แล้ว +1

    የአሲርና የአሌ አንጀሊና ጆሊ መልሷ ወይም ምርጫዋ ምን ይሆን ለማወቅ አልቸኮላችሁም ጋይስ

  • @Wude-v6w
    @Wude-v6w ปีที่แล้ว

    Yute👍👍❤❤❤❤

  • @meharim7617
    @meharim7617 ปีที่แล้ว

    አሌ ተስማሙ❤❤❤😢😢

  • @tereztereza8621
    @tereztereza8621 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂ኽክክክክክክ

  • @samuel_arse
    @samuel_arse ปีที่แล้ว +1

    ኑት አንተም ድራማ ጃማርክ😔
    የale t-shirt ምን ይላል all you need😅

  • @almaaz.belayneh
    @almaaz.belayneh ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @InatuNedi
    @InatuNedi ปีที่แล้ว

    😂😂😂kkkk❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣የወደዳት ደረቱ ላይ ይነቀስ ከዛአምናለው 🤣🤣

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 ปีที่แล้ว +1

      😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂