It's wonderful to see you here, Ashu! I truly value your presence and want to express my deep respect for you. Thank you for the good things you do for our children in Canada; they are lucky to have you.
I am hoping Ashenafi Will Get Chance to be Head coach For Ethiopia National Team not only coach but pic national Team players and I am almost sure we will see Good winner Ethiopian national football team in his time !
ምን ጊዜም ከማልረሳቸው ተጫዋቾች ውስጥ ዋነኛው ነክ። እንደ ሀሳብ የምሰጥህ ግን እዚሁ ሰይፉ ሾው ላይ ቀርቦ የነበረ ልጅ አንድ ሀሳብ እንደነበረው ገልፆ ነበር።የኢትዮጵያን እግር ኳስ በተመለከተ። የነ ነይማር፣ሮናልዶ፣ሉካኩ፣ሪቤሪ ወዘተ የእረፍት ጊዜ አመቻች ነው። የሚገኘው እዛው ቬጋስ ነው። Can you collaborate with him and do something. He has access to world class super stars of soccer.
ስለሁሉሞ ነገር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን ክብር ለአብርሃሙ ስላሴ ለቅዱሳን መላአክት ፃድቃን ሰማዕታት ይሁን አሜን ። አሹዬ የኔ ምርጥ የኔ ኮስታራ ወንድም እምትወዳት ኪዳነ ምህረት የልብህን መሻት ትፈፅምልህ አሜን ።
መታደል ነው ኪዳነ ምሕረትን መውደድ🎉🎉🎉🎉
አሸናፊ ግርማ ድንቅ ሰው ሰንት አመት በአንድንት ኢትዮጵያዊነትን እንድንዘክር አረገን፣ እስኪ እንድኔ የአሸናፊ ግርማ አድናቂ የሆናቹ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍
Ewnet new
አሹ የ90ዎቹ ባለድንቅ ተሰጥኦ እግርኳስ ተጫዋች መልካም የገና በዓል!
ኪዳነ ምህረት እረድታኝ ትልቅ ምስክርነት ድሬዎች ትለያላችሁ እኮ ከጎንደር
John 3 አማ - ዮሐንስ
16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
አሹ የተባረከ ሰዉ ነዉ በተለይ በካናዳ ላሉ ልጆቻችን ዋጋ የሚከፍል ያለዉ ወጣት ነው በተለይ ልጆቹ ላይ የሚሰራዉ በአንድ አይን እኩል እያየ የሚችለዉም የማይችለዉም በአንድ አይን የሚያይ ጀግና ነዉ እናመሰግናለን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ለምትወዳት ሀገር እንኳን አበቃህ። እግርኳስን በአንተ ዘመን ተጫውተን አይተን አድግናል ።ይቺ ሀገር አሁን ለድረስችበት ዝቅጠት ሁላችንም ተጠያቂ ነን ።አንተ እንዳልክው ያኔው ፩፱፺፼ ዘመን እንዲመጣ ሁላችንም አምላክ እንጠይቅ ። ከአንድ ሀገር ሌላ የለንም።
አሹ ቡናማው እንኳን በሰላም ላገርህ አበቃህ 🎉❤
It's wonderful to see you here, Ashu! I truly value your presence and want to express my deep respect for you. Thank you for the good things you do for our children in Canada; they are lucky to have you.
ግዜ ግን ይገርማል ብዙ ኢትዮጵያውያን አሪፍ ተጫዋቾች ነበሩን. አንደኛው አሹ ነበር❤
አሸናፊ ግርማ ኢትዮጵያ ቡና ብዙ ደጋፊ እንዲኖረው ምክንያትየሆነ ሰው ነው በኔ እድሜ እግር ኳስ ያዝናናኝ ሰው ነው አሹ በጣም እንወድሀለን
ጤና ይስጥልኝ እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
የምን ፔሌ ፔሌ የምን ማራዶና
እኛ አገር አለ አሸናፊ ግርማ
Best ethiopian player G.O.A.T
እውነት ነው ከምንም በላይ ሰላም እና ክብር ነው ካናዳ የሰው አገር ነው ክብር አለህ
ልሁን ያልከውን መሆን ትችላለህ❤️❤️❤️
ይህንን መልዕክት የምታመበው መጪውን ጊዜ ደስተኛ እንድትሆን የምታምነው ፈጣሪ እንዲረዳህ ህልምህ እውን እንዲሆን አምላክ ይርዳህ. ሰብስክራብ ብታደርገኝ ደግሞ እኔን ሕልሜን እዳሳካ ትረዳኛለህ. እወዳቺሁዋለሁ ❤❤️❤️🥰
I love seifu man, he has higher understanding and he is peace and love maker , sweet!!!
ይቅር ብዬሀለው🙏 አሹ አድናቂህ ነኝ አሹ በጣም በጣም እወድሀለው ያው በአድናቆት ነው የምልህ አረ አንተ መች ሰምተህ ጆሮህን ጥጥ ነበር አይ ግዜ😅😅😅😅😅 ጂጂ ነኝ ከጀርመን😂
ሰይፉ እባክህ ስትጠይቅ ሲመልሱ አታቋርጣቸው ደህና እየሰማን በመሐል ታቋርጣቸውና ሳይጨርሱ ሌላ ነገር ውስጥ ትከታቸዋለህ
አሹ እንካን ለሀገርህ አበቃህ መልካም በዓል ከመላው ቤተስብህ ጋር የቶርንቶንብርድ ለጊዜው አመለጥካት በዛው በረዶውን እለፈው 🙏🏽
Ene torronto neng menm berd yelem zare endehom Jane and shaprd sezor walku
አሸናፊ ግርማ በእውነቱ እንዳንተ አይነቱን ኢትዮጲያዊ ያብዛልን ። እኔ የማውቅ በዝና ነበር ። ዛሬ ግን በማንነት አውቄያለው ። እናታችን ኩዳነ ምህረት ትባርክህ ።
ወይ አሹ እንቁአችን ልጅ ሆኜ ባገኘሁት ብዬ እመኝ ነበር ድሬደዋ ሳቢያን የእናቴ አክስት አለች ክረምት ሄጄ ገንደቆሮ ጓደኛዬ ጋር ሄጄ አሸናፊ ግርማ የመሰለ ልጅ አየሁ እና አሸናፊ አሸናፊ ስላት የቡና ቲሸርት አርጎ ነበር እረ አሸናፊ አይደለም ወንድሙ ነው አለችኝ ግን ደሞ አሸናፊን 2002 ላይ አዲስ አበባ ላንቻ ከድሬ ልጅ ጋር አብረን ስራ ስንሰራ ነበር አንተ አሸናፊ ስለው አዎ አለኝ አሹ ከፈገግታው ጋር ሰላም አለኝ ከዛስ ያኔ ታዋቂ ሰው ማግኘት መጨበጥ ብርቅ አይደል ለአክስቴ ልጅ ሄጄ አሸናፊን አገኘሁት ስላት ወይ አንቺ ጉደኛ ከየት አገኘሺው እኔ እኮ ሞኟ 1994 አሹ እና ዬርዳኖስን ለማግኘት ኳስ ለማየት ገብቻለሁ ግብፅ እና ኢትዮጵያ የተጫወቱ ጊዜ አለችኝ ካካካካካካ በሳቅ ወይ አሹዬ እንኳን አየሁክ 😍😍😍 ፈገግታው😍
ASHENAFI GIRMA Big name in Ethiopian football history, great personality still intaced Thank you for your service for Moma Ethiopia.
በ90 ዎቹ እጅግ የሚገርም ሚድ-ፊልድ ነበር በኻላም የተዋጣለት ክንፍ ተጫዋችና አጥቂ ሆነ:: በተለይ ኢትዮጵያ ከአሹ በፊትም ከአሹ በኻላም ምርጥ አማካይ ተጫዋች አላገኘችም:: እንደ ችሎታው ትልቅ ቦታ አልደረሰም ቢሆንም ቤተሰብ መስርቶ ሳይባክን ስላየሁት ደስ ብሎኛል:: መጪው የብሄራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ እንድትሆን መልካም ምኞቴ ነው!!
ዋው እምነቱ በጣም የሚገርም ነው ያሰብክበት ቦታ እመቤታችን ትከተልህ
ከኔ የተሻለ የሚወደዉ ያለ አይመስለኚም አቤት ችሎታ❤
አሹዬ እንቁ የኡትዬጵያ ድንቅ ተጨዋች ወንድሜ ❤
Realy bante zemen ye ethiopian ena yebunan kuas silayew ediligna negni rejim edime ketena gar big respect ashu!
Amen Amen seyfye lenatem egzabher Agrahen selame yarglne enamsegnaln tebarki ❤❤❤❤❤❤❤🌲🎇🎆🎄
አሼ እንኳን ለምንወዳት ምድር ለአገራችን ኢትዮጲያ አበቃህ በሰላም ተመለስ ❗🙏
አሹ የኛ የድሬ እንቁ በርታልን ትችላለህ🙏
አሹ እናመሰግናለን አንድ ቀን የ ብሔራዊ ቡድን ይዘህ አንደምናይህ ተስፋ እናደርጋለን 🙏🙏🙏
አሹ እግዚሐቤሔር መጨረሻችንን አልፃፈውም እራሳችን ነን የምንፆፈው እንደዛማ ከሆነ ሒዋን ጥፈተኛ አደለችም አለመብላት አትችልም ነበር ይሆዳም .... ኪዳነምህረት በምልጃዋ ትርዳን
ስይፉዬ የሳቄ ጌታ ክብር ይገባሃል❤❤❤
I see how much we miss our real ethiopia!
አሹ በጣም አድናቂህ ነኝ አተን በማየቴ ደስ ብሎኛል
I am a hard fan of Giorgis but always loved Ashu! 😊 Welcome back home ❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
I remembered Ashu and Yordanos Abbay when we played against south Africa,
4-2
አይ ሰፉዬ እማዬ ድረሺ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም❤❤❤
😂😂😂😂
አሽያ እንኳን ደና መጣህ አሽያ አንተ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ካዝናኑኝ ሰወች አንዱ ነህ አከብርሀለው እወድሀለው ።
አሹ መድሀኒቴ ......የማይተካ ምርጥ ተጨዋች
Please bring Prophet Tilahun Tsegaye to your program as a guest❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ashu yene mert,tehut enkun le hugerh abekah bro, god blessed u'r family lov ya all🙏
ለጋባ ነው ዳስ ብሎኛል 👍😌😜😂😂🎉❤
መልከም ቀጠሎ
እኔም ላገባነው😂
እንኳን፡ደስ፡ያለሽ፡የዓለም፡ያርገው
ወይ ጉድ ድሮ ድሮ ሴት ልጅ ልታገባ ሲባል ይከፋታል ታለቅሳለች ወጉ ባህሉ ጠፋ ጠፋ በቃ ሲመስለኝ ሲመስለኝ ሴቱ ነው እዴ ሽምግልና የሚልከው አገባሻለሁ ሲባሉ እቅልፍም አይወስዳት ከዛ በ2 ወሩ ፍች አንዳዶቻችሁ በጣም ነው የምገርሙኝ
lemetagebu hulu Amlak hulam kenante gara yehun.🙏🙏
አሹዬ ምረጥ ሰው ከአተ ተምረናል ቤተሰብ ይባረክ
Ashu Egizeabiher yibarkih
አሹ ይመችህ
I am hoping Ashenafi Will Get Chance to be Head coach For Ethiopia National Team not only coach but pic national Team players and I am almost sure we will see Good winner Ethiopian national football team in his time !
ኣሺቲ የ90ፍቺ ምርጥ
የምወደው ተጫዋች
እንዋደድ እንፋቀር ❤❤❤ ጥሩ መልዕክት
Thanks Bro So Good Advise
እኳንም አብሮ አደረሰን❤
ምርጥ ሰው አሹ እረጅም ዕድሜ
ወይ ሰይፉ ለካ ኣነጋገርና እስቴጅ ኣቀማመጥ እስከነ እጅ ኣክሽን ሲወራ ከዚ ኮፒ ኣድርገህ ነው ኪኪኪኪክኪThe late show (stephen colbert)
🤣🤣🤣🤣 Based👍🏽
አሼ አደኛ እግዚያብሔር ይጨምርል እግዚያብሔርን የሚያስቀድም ወድቆ አይወድቅም።
አሹ የምርጥ ኢትዮጵያዊ ተምሳሌት !
ጀግናችን 🙏🙏🙏
አሹ የልጅነት ትዝታዬ !
Amen Aeshu❤
ውይይ ኪዳነ ምህረት ትጠላለህ።
Wey tehetena🥰.eg edemantena yisethe
Egnam egzabher beselam hagerachen gebiton lemakber yabkan hageren selam yimeleslen amen❤
Seifu lishagn naw mesalegn Alabisho,Alabisho yilal
Blessed 🙏🙏🙏🙏
Enkuwan aderesachu melkam beal ☦️ ⛪️ ♥️
ሰይፉዬ እንኩዋን አደረስህ ❤❤❤
አሹ ቅመም እንኳን ለዚህ አበቃህ የኢትዯጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነህ ማየት ምኞቴ ነው::
አሹ መቼም አራሳህም ኮተን ሰትጫወት ሜዳውሰጥ እሰታል ኬኔዲን ተመሰለኛለ ኬኔዲ የትነው አሹ
Ashuye ye Ethiopia legend
ረጅም ዕድሜ ለሼህ አላሙዲን
ሼህ መሐመድ ሁሴን አላሙዲን
እውነት ነው ጥሩ ተጫዋች ነህ ግን መጠጥ ባትጠጣም ለባርሴሎና መጫወት የሚያስችል ብቃት የለህም
በጣም ነው ምወድክ
The Legendary player,#city boy
አሹዬ የድሬ ወርቅ ❤❤
አሸ ጀግናችን
Amen3 ☝️🇪🇹🌎☝️🤲
Betam afekirew nebere
ቅዱስ ሊዎ ምንዲር ነ? ኣዲስ መጣፍ በቅርብ:: Matarya, Egypt.
የዘመናችን የ90ዎቹ በልባችን የቀሩ ምርጦች አሸናፊ ግርማ እና ዮርዳኖስ አባይ ናቸዉ
አሼ እንወድሐለን እንኳን ደህና መጣህ ግን ሰይፉ ሾው ትልቅ ሾው ነውና ፕሮቶኮል ባለመጠበቅክ ግን የሠይፉ ችግር ነው ይስተካከል
gobez👌👌👌
Ashu Ethiopian best footballer ever
አሹ ሳቪኦላ ሳቪኦላ
አሹ ጀግናችን
አሼ አቦ ይመችህ!
አሽዬ የቅድስት ኪዳነምህረት ወዳጅ
Ashu in his prime was the GOAT 🐐 in Ethiopia
ደያስ አዱግና፣ አሸናፊ ግማ አርጀንቲና እንዴት ይረሳል። አሹ 🎉🎉🎉
ምን ጊዜም ከማልረሳቸው ተጫዋቾች ውስጥ ዋነኛው ነክ። እንደ ሀሳብ የምሰጥህ ግን እዚሁ ሰይፉ ሾው ላይ ቀርቦ የነበረ ልጅ አንድ ሀሳብ እንደነበረው ገልፆ ነበር።የኢትዮጵያን እግር ኳስ በተመለከተ። የነ ነይማር፣ሮናልዶ፣ሉካኩ፣ሪቤሪ ወዘተ የእረፍት ጊዜ አመቻች ነው። የሚገኘው እዛው ቬጋስ ነው። Can you collaborate with him and do something. He has access to world class super stars of soccer.
Ashu Anbesa!!!
አስቸጋሪ ሰው ነበር እኳን ለዚ በቃ አሹ
አሹ ትችላለህህህህህ........!!!!!!!!
የኢትዮጵያን አግር ኳስ የገደለው አምስ እና ሱስ ነው
Haha…እግዚያብሔር ይቅር ይበልህ
As human yechelal❤ kwas mirt sew
What is the name of his football academy?
አሼ እመብርሀን ከነቤተሰብህ ትባርካችሁ
እኔምለው አሹ፣ ያንተ ፈጣሪ ሁለት ስም ነው ያለው ወይስ ሁለት ናቸው ። አንዴ ኪዳነ ምህረት አንዴ እግዚአብሔር እያልክ ስትጠራ ስለሰማሁ ነው፣ ይቅርታ የወንዜ የደቻቱ ወይ ልጅ።
Ashu saviola ❤❤❤
Sente thank you sent amesgnalew