Betty, I remember contributing to your GoFundMe last year because I didn’t want to see you struggling on the streets anymore. Seeing you again now makes me feel sad. I’ve been in your shoes-I’m a woman who went through the same struggles, and I have children too. I started from nothing, worked hard, started from roommate and eventually got an apartment for my kids and me. Now, I’ve bought my own house and am living a good life. Please stay strong for your daughter-you can overcome this! Everything can pass please be strong we love you so much show as the bright side of you too Mare ❤️
YEKRTA wereket endalat eraso tenagralech tensh gizem tesera neber Ere be egzabher sera seri betam newu yemiyastelawu bezi edme homeless mehon mefreda aydelem gen betam newu yedenegetkut please seri ena telewechiii
I will be happy to help you as I live in Australia but I have family in USA. Can you please advise me how to contact you and it’s so sad to see you being homeless and living with those people.
@@Beya92693 Betty ye hone comment lay eza yemitinore set dewililigne ene ga mehone tichiyalesh bilash neber, betam chigir lay silehonish sew biredash chigir yelewim atifiri get the help mogne atihugni ebakish ok, le tinish gize be egrish eskemitiqomi new. Berchi Egziabhare yirdash❤🙏🏾
Happy new year Sis Be careful homeless life has addiction …I advise you if you can move to las Vegas you can get casino or hotel job easily 💯 even if you don’t have Green card you can work Ethiopian restaurant ✌️🙏👌
Betty God Bless you. Happy New Year. I hope and wish the year 2025 brings you happiness and fulfill your dreams. Once again, God bless you and your daughter.
Betty please please I need you to come out from homeless life please please ask for help Ethiopian people can help you please Betty I feel so bad when I see you like this please here America lots of Ethiopian living here please find Ethiopian church or community services please please get out from this life Bettiey please listen my dear sister please I don't want to see like this please Betty go find Ethiopian community services they can help with it please 🙏, God be with you stay safe I wish 2025 something can change for you Betty I feel so uncomfortable for you out there homeless life no Betty not good please find church go please I will pray for you 🙏🙏 take care yourself 🙏
I'm really feeling sad . Why did you become homeless? You look young and healthy. I don't know where you are living . is there any way to contact you? please .
I agree @betty please leave the TH-cam alone. Your homelessness is not anything to do vlogs about. Find a way to fight for a better life. Instead of denying the existence of your daughter, use her as motivation to change your life. I’m rooting for you sis!
Enateyee all of us has issue. If you were helped once , that is more than enough. Work on ur self . Don make this a habit . Most people won’t convince now you asking help. Look at you you have a good jacket , nice phone , looking good , you are ok to work. People tired of asking help. Please leave the space for the one who really in need. Tsebayeshn astekalesh. Kesew gar seri, sera seri.
Looking at you makes me sad because you are not accepting that you have a problem! I volunteer to shelters cuple times , most homeless people have some type of mental illness and they don’t stay on their medication! When they take the medication they can work and when they stopped they can’t function properly so they can’t work and get back to homelessness. My advice for you please accept that you need help! Stay on your medication so you can work and live better than this life you’re living now!
I think the question was what happened to you. Why you choose live like this? For sure Something happened. Where is your child? Answer all these question?
@Beya92693 አንቺ ነሽ የደበራቸው የመሰለሽ:: ውስጥሽ ልክ አይደለም:: ሰውን ለማራቅ ምልክንያት መፈለግ ጥሩ አይደለም:: i pray for your freedom, for the freedom of your mind. It's preoccupied by useless details.
Betty, I remember contributing to your GoFundMe last year because I didn’t want to see you struggling on the streets anymore. Seeing you again now makes me feel sad. I’ve been in your shoes-I’m a woman who went through the same struggles, and I have children too. I started from nothing, worked hard, started from roommate and eventually got an apartment for my kids and me. Now, I’ve bought my own house and am living a good life. Please stay strong for your daughter-you can overcome this! Everything can pass please be strong we love you so much show as the bright side of you too Mare ❤️
ኢትዮጵያን ጠንካሮች ክሮች ናቸው እና ስው ፈልገሽ ደባልም ቢሆን ከዚህ የበለጠ ይረዱ ምድር ትችያለሽ በርቺ እህቶችን ።ትልቁን ምክር አልፈሽዋል።
@yo-yotube949 thank u for your kind and positive comment 💓 🙏 . ..i thank God about your life to.. 🙏 🙌
አንቺን የመሰለ ቆንጆ homeless ያደረገ መንፈስ በጌታ በየሱስ ስም የተመታ ይሁን
Amen beyesus sim
😂
@@Beya92693degmo bible anbibi yemathewos wongel ye yohanes wongel.
@@Beya92693
Amen
@@MircyFather amen amen amen amen enedet leben enedemiyamegn sayat yene konjo ezeabeher yasebat 😭❤️
ዛሬም የኔ ጥያቄ ቤቲዬ ለምን ስራ አትሰሪም ሳይሽ ሙሉ ጤነኛ ነሽ #አሜሪካ #ስራ #መስራት #ጉልበት #ብዝበዛ #ነው #አልሰራም ብለሻል ግን ተሳስተሻል ትንሽም ቢሆን ገንዘቡ ይጠቅምሻል በተለይ ማደርያና ምግብሽን ካገኘሽ ሰርተሽ ብርሽን እጠራቅሚ የወደፉቱን ህይወትሽን ከፈጣሪ ጋር እያየሽ ታስተካክያለሽ ሁሉም ለፍቶ አዳሪ ነው አንቺ ላይ ብቻ መዓት የወረደ አስመሰልሽው ይልቅ ብልጥ ሁኚ ወጣትነትሽንና ብቸኝነትሽ ተጠቀሚበት ቀን ሳለ እሩጪ..........
Sewoch yalewereket sew endet yeseral please ateferedu 🙏😡
YEKRTA wereket endalat eraso tenagralech tensh gizem tesera neber
Ere be egzabher sera seri betam newu yemiyastelawu bezi edme homeless mehon mefreda aydelem gen betam newu yedenegetkut please seri ena telewechiii
@ የኔ እናት አልፈረድኩም እስክ October 2024 ድረስ Pay Stamp የሰራችበትን ከሁለት ሳምንት በፊት በ Live አሳይታለች ግን ከዚህ በሃላ አልሰራም የአሜሪካ ስራ #ጉልበት #ብዝበዛ ነው #አልሰራም ግን #እርዱኝ ብላ Account No. ለቃ ነበር ዛሬ እንደውም ቪድዮውን Private አድርጌዋለው አለች ስታያት አካልዋ ሙሉ ጤነኛ ነው የውስጥ ጥያቄዋን ሁሉን ቻዩ አምላክ ይመልስላት ግን ለመኖርና ለመለወጥ ደሞ ግድ መስራት አለባት በተለይ በስደት:: ቢያንስ አሁን ምግብና ማደርያዋን ካገኘች ሰራ ሰራ አድርጋ ገንዘብዋን Save እንድታደርግ ምከርዋት #የእግዚአብሄር #ቃል #እውነትን #ተነጋገሩ ይላል::
Worket alat gen i don't trust her mental status @@Eyesuselshaddai
@@PeacefromJesusእኔ እኮ ጫኝ አውራጅ ነው ምሰራ ፓርት ላይ። እሷ ጉልበት ብዝበዛ ነው ብላ የተወችውን እኔ ሰርቼ ልላክላት? ጉድ እኮ ነው።😂
መተት የሚያከራትታት ትመስላለች:: እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይረው::
ወይ ደግሞ depression 😢
Yeleju gef new
Awo aginteshiwal asertewubgn neber endihu zemene bakno manm techawutobgn endmot ena bene bereket enesu linoru asertewubgn neber
@Beya92693 it's not true
@robertonatty5776 it’s true 100 percent true
ቤቲዬ ❤❤❤ የተዘጋውን በር ይክፈትልሽ አላሳልፍ ያለሽን ተራራ ይናድልሽ 2025 የምትለወጭበት ያሳብሽ የሚሞላበት አመት ያርግልሽ እግዚአብሔር አምላክ የሚሳነው የለም የሚያስደንቅ ለውጥ ያርግልሽ ገና ልጅ ነሽ ህይወትሽ እንደዚህ አይቀጥል
አሜን አሜን❤
እኔ ግን ሻሿን ብታወልቅ ወደ ትክክለኛ ማንነትዋ የምትቀየር ይመስለኛል,ሻሿ ላይ ነው ችግሩ የሚመስለኝ የሆነ ነገር አለ,ይሄን መልክ ወጣትነት ሙሉ አካል ይዛ አሜሪካ ላይ የምትባዝነው በሰላም አይመስለኝም,ፀበል ፀበል ፀሎት
ሐይማኖታን ቀይራለች እኮ ፀበል አትጠመቅም
Egzabher wede ewubetehnawun maninetsh yimelsish beti
የቤቲ ተከታዮች በገንዘብ ኣትርድዋት እንድትሰራ አበረታቱዋት። ከለመደች እንደማትወጣ እወቁ ሆም ለስ ሆና ትቀራለች ጠንክራ እንድትሰራ አግዙዋት። ከሆም ለስ ቀጥላ ደሞ በተደረገላ ድጋፍ ሱስ ውስጥ እንደምትገባ እርግጠኛ ነኝ። ፍቅራቹ ስራ ስሪ በማለት እንጂ ገንዘብ በመስጠት አትግለጡላት
ሀገራች ላይ ስንት የሚረዳ እያለ ማን ለእሷ ገንዘብ ይሰጣል?
True
Well said!!
Let herself out of this mess!!!
የአህያ ሰጋ አልጋ ሲሉት አመድ አለ አሉ። 😢 ያን የመሰለ የተማረ ባል ትቶ መንከራተት 😢
@@lulululu2675 ayiii tesasatsh eht
እግዚያብሄር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።
2 በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።
3 ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።
4 በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።
6 ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ። መዝሙር። 23 ፡ 1። አይዙሽ ። There is power in the Name of Jesus Christ to break any chain. ..❤
Amen !
እህቴ ወጣት ነሽ በአሜሪካን ምድር ተቀምጠሽ እርዳታ መጠየቅ በጣም ያሳፍራል ወጣት ነሽ ሙሉ አካል አለሽ ስራ ሳትመርጪ ስራሽን ሰርተሽ ደስታሽን በራስሽ ማምጣት ትችያለሽ ያንን ይትሁት የሆነ ባልሽን ትተሽ በዚህ ሁኔታ መኖርሽ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ለዛች ቆንጆ ልጅሽ ሲል ልቦና ይስጥሽ ይህ ህይወት ያንቺ መሆን የለበትም ሁለንተናሽን ለእግዚአብሔር አሳልፈሽ ስጪው ልጅ ነሽ ከትንሽ ተነስተሽ ትልቅ ደረጃ መድረስ ትችያለሽ ሁሉን ለሚያስችለው አምላካችን እራስሽን አሳልፈሽ ስጪው አላማ ይኑርሽ ወጣት ነሽ እስከመቼ በልመና ትኖሪያለሽ ሰው ዛሬ ይረዳሻል ነገን ግን አይደግመውም እራስሽን ምርኢት የምትችይው እራስሽ ብቻ ነሽ አንቺን ኣይ ያመኛል እራሴን በራሴ ለምን ይህንን አሰቃቂ ህይወት መረጠችው እላለው መልሱ ግን አንቺ ጋር ነው እህቴ እባክሽ ዘመንሽን በልመና አታባክኝው ጠንክረሽ ስራ ሰርተሽ ተለወጪ እችላለው በይ ሁሉን ማድረግ የሚችል አምላክ ሁሉን ያስችልሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጆ ታገናኝሽ አሜን
Yebalwa gef new
እኔ ያልገባኝና እንዲብራራልኝ የምፈልገው፣ ከዚህ በፊት ሌላ ባል እንዳገባሽና ስምሺንም እንደለወጥሽ ካልተሳሳትኩ በዚሁ ሚዲያ ገልጸሽ ጠፍተሽ ነበር
1. እዲሱን ባል ፈተሽ ነው??
2. ሥራ ጀምሬ ነበር ተቀነስኩ ብለሻል ባልሽንም ስራሽንም በአንድ ላይ ነው ያጣሽው??
3. ለምን ሌላ ስራ ፈልገሽ እንዳቅምሽ ተፍጨርጭረሽ ከአንድም ሁለት ስራ ሰርተሽ ትንሽ ክፍል ወይም ሩምሜት ፈልገሽ ለመኖር ምን ቸገረሽ?? ስራ አጣሁ እንዳትዪ የምርጫ ጉዳይ ነው እንጂ አሜሪካ ቢያንስም ስራ አይጠፍም
4, ልጅሽን እስከሰጠሽ ድረስ ለአንድ ራስሽ በወጣትነትሽ ተሯሩጠሽ ስራ ሰርተሽ ከመኖር ይልቅ ይህን ሕይወት ለምን መረጥሺው??
ይህን ሁሉ የምጠይቅሽ በክፋት ሳይሆን እንደገና ጎዳና የወጣሽበት ምክንያት ስላልገባኝ ነው፣
አሁንም ከዚህ ሕይወት የምትወጪበትን መንገድ ጤነኛ እስከሆንሽ ድረስ ሞክሪ
ትክክል እኔም. ስሟንመቀየሯን. ሰምቻለሁ ልጇን የትአዴረሰቻት
እኔ ቲክቶክ ላይ ገብታ ልጅሽስ ሲሏት የምን ልጅ ልጅ የለኝም ስትል ሰምቻታለሁ, በጤናዋ አትመስለኝም
ጌታ ሆይ አስባት። ቀንበር ሁሉ ይሰበር። በቃ በላት ከእንግዲህ ወዲያ አትንከራተት።she is young and beautiful
እኔ ግን የቤቲ ሂውት የተበላሸው በሰው በመተት ነው በትዳር እንዳትኖር ሰርታ እንዳትኖር ጎዳና ተዳዳሪ ያደረጋት ።
የባሏን የነበረውን ቃለመጠይቅ ለመስማት ሞክርሬአለው ።
ባለ ትዳሮች እባካችሁ ልዩነት እንኳን ቢኖሩዋችሁ ትዳራችሁን አትፍቱ ትዳራችሁን በመነጋገር በመውያየት ለመፍታት ሞክሩ ።
እኔ ብቻ ያልኩት ይሁን አትባባሉ በልካችሁ ኑሩ ባላችሁበት ደረጃ እግዚአብሔር አመስግኑ ከሰው ጋር አትፎካከሩ ።
ብቻ ኢትዮጵያዊ ሄዳ ፀበል ብትጥጠመቅ መልካም ነው ።
ከዚህ ሂወት ለመውጣት በጣም ነው የሚከብዳት ሰው እንኳን ሊረዳት ቢፈልግ እንዳይረዳት ተደርጎ ነው የተደረገባት።
ቅድስት ሥላሴ ከዚህ መጥፎ ሂወት ያውጡሽ ።
አህቴ አውነትሽ ነሽ ያስብላል ። ምክንያቱም አቺ የመሰለች ቆንጆና ጎበዝ ሰርታ የምትቀየር ልጅ በምንም ተኣምር አንደዚህ መሆን ኣልነበራትም ነገር ግን የሆነ ነገር ኣለ ነው አኔ ምለው አንዳልሽው ችግር ኣለባት ሰው ያላውቀው። ብቻ አግዚኣቢሀር በደሙ ይፈውሳት ከዚ ሁሉ መከራ ይሰውራት የኔ አናት በዚ ምድር ስንት ፈተና ኣለ መሰላቹ።
lik nesh ehite metet new silasewoch yishefnun
Awo ename endesa lihoni neber be metet be tebele new yedanekut
Any body knows her phone number?
That is your choice you have chance to work and stay with roommate and manage your life you are so young lady try to change your self
thank you
Yes, woshetam nat. All she wants is drama
Stop judge!
እግዚአብሔር ልቦናሽን ያስተካክልሽ የሚያንከራትተው መንፈስ ውጋውት ፀልዪላት ዳቢሎስ ነው የሚጫውትባት ተጀምሮ እስካሁን ስለምከታተልሽ ችግር ሽን ተረድቼዋለው የልጅሽ አምላክ ውደራስሽ ይመልስሽ
Amen Amen Amen esu yirdat
I will be happy to help you as I live in Australia but I have family in USA. Can you please advise me how to contact you and it’s so sad to see you being homeless and living with those people.
ለምን ስራ አተሰሪም ? ወጣት ነሽ ጤናማ ነሽ ችግሮችሽን በግልጥ ብትናገሪ መልካም ነው አሜሪካ እንደ አቅምሽ ሰርተሽ መኖር ትችያለሽ እድሜሽን በከንቱ አትጨርሽ
እጅ እንዳትሰጪ ቤቲ ሁሉ ነገረረ ይቀየራል ።በርቺ በመንፈሳዊ ህይወትሽ ጠንክሪ !እኔ እንደዚህ ተሰቃይቼ በመንፈሳዊ ነገሬ ስላልበረታው በጣም አማር ነበር !ሚረዳኝ አልነበረም ሁሉ ፈራጅ ነበር 😢ሁሉን ጥዬ ወደ ኢትዮጵያ ስመለስ ባነንኩኝ የት እንዳለው !ኤርፓርት ስደርስ ከላዬ ላይ ሄደ ለካ በመተት በድግምት ወደ ሀገር እንድመለስ ታስሬ ነበር !እና ሰዎች ይፈርዳሉ ይህ ጉዳይ መንፈሳዊ አይኖች የበሩለት ሰው ብቻ ነው ማምለጥ ሚችለው ፣ይህን ስቃይ በትግስት እለፊው ሚረዱሽ ሰዎች ከመጡ ተረጂ እግዚአብሔር በሰው ነው ሚሰራው !እኔ በጭራሽ ሰው አስጠልቶኝ ሊያግዙኝ ሲመጡ እሸሽ ነበር ለካ በመንፈሳዊ ህይወቴ ደክሜ ስለነበር አይምሮዬ በትክክል ማገናዘብ አልቻለም ነበር፣አሁን በርትቼ በበቀል መንፈስ እንደገና ቆምያለው ።አንከራታች መንፈስ የተሰበረ ይሁን መተተኞች በራሳቸው ላይ እንዲመለስ ፀልይ እንዲሁም ጠላቶችሽ ያንቺን ከፍታ ሳያዩ የጌታን የበላይነት ሳያዩ እንዳይሞቱ ፀልይ ❤❤❤!እግዚአብሔር ሁሉን ክፋ ነገር ሁሉ ለበጎ ይቀይራል በርቺ !ነገ የራስሽ ቤት ነገ የራስሽ ድርጅት ይኖርሻል በቲቪ መስኮት በየሚዲያው ሁሉ ሰዎች ያዩሻል በዚህም እየሱስ ይከብራል ❤❤❤❤
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ነገር ያልፋል ለሁሉም ቀን አለው። እግዚአብሄር ሊረዳሽ ሲነሳ ከልካይ የለውም 🙏🏾ሁሉም ለበጎ ነው ይሄ ሁሉ አልፎ የጌታን ታምራት /ያደረገልሽን ቆመሽ የምትመሰክሪበት ቀን ይመጣል በርቺ ጠንክሪ ሁሌም በምንም አይነት ሁኔታ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር እንዳለ አስቢ እንወድሻለን ❤❤❤
ሁፍፍፍ ቤትዬ እባክሽ ከዚህ ህይወት ውጭ አንቺ ቆንጆ ልጅ ስራስሪ እባክሽ
Egzeabhere yehuneshe 😥😥😥ሰው ያለ ምክንያት ሆምለስ አይሆንም አሜሪካ በአሁኑ ሰአት እንኳን ውጪ ብርዱ ቤት ሆነንም አልተቻለም ያልፋል ደሞ ፈጣሪ አለ☝️
Amen ewunet new sleteredashign Amesegnalehu
እኔ በጣም የማዝነው ልጅሽ ስታድግ እሄን ታሪክሽን ሰምታ እምትጨነቀው ነገር ያሳዝነኛል እናት ለልጇ ለምን እሄን ታሪክ እንደ ጥሩ ነገር ቀርፀሽ ታስቀምጫለሽ እኛም እዚህ ሀገር ስንገባ በብዙ ፈተና ተፈትነናል ለዚያውም እንደ አንቺ ባል በክብር የተቀበለን የለም ለማንኛውም ታሪክሽን ከዚህ በላይ አታበላሺው
እውነት ልንገርሽ አይደል እኔ ባንክ ውስጥ ያን ያህል ትርፍ ገንዘብ የለኝም:: ግን ስለፋ ስሰራ የምውለው ጤና እያለኝ ጎዳና እንዳልወድቅ ክብሬ እንዳይነካ ሞራሌ እንዳይጎዳ ነው::
ዳይ ዳይ ወደ ስራ!!!!!!!!
Feraj hula mekeneyat sataku 😡😡😡👎👎👎
Mesrat bitichil eswam tisera nebere be egrwa eyehedech eco sertalech. Egziabher yastekakililat we don’t know yalechibeten
@@Roseslove2017ግንኮ እውነቱን ስንነጋገር የአሜሪካ ስራ #ጉልበት #ብዝበዛ ነው #አልሰራም ግን #ገንዘብ እርዱኝ ብላ Account No. #አስቀምጣለች ይሄንንስ ከምን ታይዋለሽ?? ስናያት ሙሉ ጤነኛ ናት የውስጥዋን ጥያቄ ምንም የማይሳነው ጌታ እሱ ይመልስላት ግን ደሞ ሰርቶ መለወጥ ግዴታዋ ነው ሁላችንም ለመኖር እንደምንለፋው ስሪ ብላችሁ ምከርዋት:: እውነት መነጋገር #መጽሀፍ #ቅዱሳዊ #ነው
@@Roseslove2017የመጀመሪያዋ አይደለም:: ከዚም በፊት ለረዳት ህዝብ ያሳየችው ነገር ያሳዝን ነበር:: በዛ ላይ ስራ ጉልበት ብዝበዛ ነው እያለች ነው የምትለምነው:: እንዴ የማናት ቀልደኛ::
በስመአብ, አመለኛ ናት እውነት
አይዞሽ ቤቲዬ በርቺ :: እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን🙏🙏🙏 ጌታ በእዉነት መልካሙን ስፍፍራ ጌታ ያዘጋጂልሽ ❤
የኔ ቆንጆ አይዞሽ የማይለወጥ ነገር የለም እግዚአብሔር ይችላል አንቺም በርቺ ቤተክርስቲያን ብትሄጂ በጣም ያረጋ ጋሻል የት ከተማ እንደሆነ ባላውቅም ገዳም ሁሉ አለ እመቤቴ ማርያም ትረዳሻለች እንዴት አዛኝ መሰለችሽ ካንቺ የሚጠበቀው ማመን ብቻ ነው አይዞሽ በርቺ እና ወስኚ❤
ቤቲዬ አይዞሽ ከምትናገሪው በላይ ውስጥሽ ያለው ሐዘን ፊትሽ ላይ ይነበባል ለተሳዳቢ ቦታ አትስጪ ሊነጋ ሲል መጨለሙ አይቀርም ግን ይነጋል በፍጹም ተስፋ እንዳትቆርጪ የኔ ቆንጆ
Egzabher yakibirsh Amesegnalehu
@@axumhaile6039 መሥራትን እንደ መበዝበዝ ከቆጠረችው ይመቻት
@@yifat-o4w ለመፍረድ አቸኩይ ያለችበትን ሁኔታ አታውቂም ከቻልሽ መርዳት አለበለዚያ ዝም በማለት ተባበሪያት የኔ እህት
በነገራችን ላይ ሰወች የሚያልፉበት የማይታዩ ብዙ አይነት ህመሞች አሉ ::እና በማንም ላይ አንፍረድ ::የቻልነውን መምከር ከዛም መፀለይ ነው:::
:@@yifat-o4w
@@Beya92693 Betty ye hone comment lay eza yemitinore set dewililigne ene ga mehone tichiyalesh bilash neber, betam chigir lay silehonish sew biredash chigir yelewim atifiri get the help mogne atihugni ebakish ok, le tinish gize be egrish eskemitiqomi new. Berchi Egziabhare yirdash❤🙏🏾
❤ be strong we need to pray for her..
ቤቲዬ ያልገባኝ ነገር ግን first of all God bless America ማደሪያ ማዘጋጀታቸው መልካም ነው ግን ስራ ለመስራት የሚያስችል ዶክመንት የለሽም? ስራ ብትሰሪ እኮ ብትቸገሪ ለአንድ ወር ነው ከዛ ሩሜት ጋር መኖር ትችይ አልነበር? ስላልገባኝ ነው ሆምለስ እስከ መሆን ያደረሰሽ ነገር😢
እግዚያብሔር አምላክ ይታደግሸ የሀበሻ ኮሚኒቲ የሚባለው በቃ ወሬ ነው እረ ባካችሁ ከሌላው ጋር ተደርባ የምትኖርበት ቤትና ሰራ ፈልጉላት
ምን እንደምል አላቅም በጤናዋ አይደለም እንዲ የሚያቅበዘብዛት ልክ አይደለችም እንዳትሠራ እንዳትስማማ ተይዛ ነው ሀይማኖት በመቀያየር ይሄ እራሱ ትልቅ ፈተና ነው ግራ የምታጋባ ልጅ ናት አልሸነፍ ባይነት አለባት ብዙ ልናገር ነበር ስለሷ ደከመኝ በቃ ወደ ራስሽ ተመለሽ እንዴ መመፃደቅሽን ተይ በስመአም በወልድ 🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹
ቤቲዬ ይህ የብርድ ወቅት ለኛ ለሀበሻ አይሆንም እና ታግሰሽ ጎብዘሽ እለፊው እና ብርዱ ሲወጣ የማይነቃነቅ መሰረት ያለው ነገር አድርጊ ከሰው ጋርም ተባብረሺ ቢሆን ሌላው ፀሎት ስታደርጊ ሰይጣንን በጣም መገሰፅ አለብሽ አንዳንዴ የሚወዱን ሰወቺም ለኛ ከማሰብ በጣም ስለኛ ሲያስቡና ሲጨነቁ ሳያስቡት መጥፎ መንፈስ ይልካሉ ነገሮቺን የሚያበላሺ እና ለዛ ደግሞ አንዳንዴ ከአይናቸውም ከሀሳባቸውም ለመጥፋት መሞከር ጥሩ ነው ከሀሳባቸው የምትጠፊው አንቺ ተረጋግተሺ የራስሽ የሆነ ነገር ሲኖርሽ ነው በአለማዊዉ ማለት ነው እንጂ የሰው ልጂ ዋስትናው ኢየሱስ ብቻ ነው እና እሱን አድርጊ እላለሁ ከራስሽ ጋር በደንብ አውሪ ምን አደረግኩ ምን አላደረግኩም የሚለውን እያሰብሽ ጉዞሽን ቀጥይ አንድ ቀን ይሄን ሁሉ ነበር እያልሽ ታወሪዋለሽ❤🙏
Happy new year Sis Be careful homeless life has addiction …I advise you if you can move to las Vegas you can get casino or hotel job easily 💯 even if you don’t have Green card you can work Ethiopian restaurant ✌️🙏👌
😭😭😭አይዞሽ እህት አለም :እግዝያብሄር መልካም ነው በመከራም ቀን መሸሸጊያ ነው:እግዝያብሄር በነገር ሁሉ ያግዝሽ::
አይዞሽ እህታችን ያሰብሽበት እንድትደርሺ እግዚኣብሔር ይርዳሽ ችግር ያልፋል አይዞሸ በርቺ ልጅሽ እንዴት ናት ?
አባታ ጋር ናት
This life isn’t a choice, I feel your struggle, may God give you the courage to come out of this challenge 🙏.
የኔ እህት ለምን ሥራ አትሰሪም ምንድን ነው ችግርሽ ወጣት ነሽ ጤነኛ ከሆንሽ ብትሰሪና እራስሽን ብትለውጪ በጣም ትያሳዝናል
ከተከታተልኩሽ ቆየሁ ልጅሽስ በግታ ተወሰደችብኝ እንዳይኝ ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም ነገርን ቀያሪ እግዚአብሔር ነዉ በርች
ጌታሆይ ይቺን ብላቴና አስባት ዛሬም ሆምለስ ሆሽ አረ እዳይደፍሩሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ
How much studio cost were you leave?
Betty God Bless you. Happy New Year. I hope and wish the year 2025 brings you happiness and fulfill your dreams. Once again, God bless you and your daughter.
አይዞሽ እህቴ የማያልፍ የለም😢😢😢 ማማዬ የት ሄደች?😚
ስልክ ቁጥርሽን አስቀምጪልን እኔ ጋር ላስጠጋሽ ስራ ላስቀጥርሽ ከተወሰነ ወራት በኋላ ራስሽን ችለሽ ቤት ተከራይተሽ መኖር ትችያለሽ።
God bless you.
Plesse help her
GOD blessed you !
መሰራት አትፈልግም ምክንያቱም ሰርቼ አይቸዋለው ብላለች
6059060322 Tebareki
I pray in the name of Jesus Christ u have a better days ahead!
Amen Amen Amen🙏🏿
Amen Amen
አሜን
Amen
እመቤቴ ልጇን ይዛ መጥታ ታሪክሽን ትቀይረው ፣ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
Gn lemn sra yelem American ager malet new algebangm please ngerng???
ይሄ ዬጤና አይደለም እግዚአብሔር ፈውስ ይላክልሽ ዬሚያባዝንሽ ከእንቺ ይራቅ በጣም ከባድ ነው
ልመና አይከብድም ወደ ስራ ግቢ ቁጭ ብለሽ አታውሪ ፍላጎት ስለሌለሽ እንጂ የአሜሪካ መንግስት ሁሉንም ያመቻቻል ግን ስራ የማይፈልጉ እና ድራግ የሚወስዱ ስራ አይወዱም ስለዚህ ስሪ አሁን ይሄንን ምን ታሳይናለሽ ሞኝ ህዝብ ሊሰጥሽ ነው ያሳፍራል እንዳትሰጡ ትስራ ጋይስ የአሜሪካ መንግስት ሁሉን ያመቻቻል ስራ ያስቀጥራሉ ስለዚህ እንዳትሰጡ ይህንን መጠቆም ያስፈልጋል ያስቀጣል
ኽረ እባክሽ እሕቴ አንቺ ቆንጆ ጤነኛ ልጅ ነሽ ይሔ ሕይወት አይገባሽም.አጫጭር ኮርሶች ወስደሽ ስራ መጀመር ትችያለሽ እኔ ልክፈልልሽ እና ተማሪ 1 month ቢወስድብሽ ነው፡
የአሜሪካ ስራ ጉልበት ብዝበዛ ነው አልሰራም ብቻ #ገንዘብ እርዱኝ ብላለች
Beka ahune ema yihene hewote selekemesèchèw mewtate atefelegem teneshe koyita derage melamine tegemeraleche
@@PeacefromJesusአይ ገንዘብ የለም ከተማረች onlin እከፍላለሁ
ለእኛም ብትጠቁሙን ኮርሶቹን
@@user-qy9ov2fo2jለ ጀማሪ CNA ቀላል ነው ከዛ በ እሱ እየሰሩ ማሻሸል ይቻላል
የኔ ልጅ አይዞሽ፣ ለስድቡ ምንም ቦታ አትስጪው የሰው ልጅ ለፈጠረው አምላክም ለመሣደብና ለመካድ ያልተመለሰ ነው ነገር ግን በዛው ልክ ደግሞ መልካም ደጋግ ሰዎች አሉና ሞራልሽ አይነካ ምንም የንዴት መልስ አትስጪ ይሄ ጊዜ ያልፋል::
Eshi yene konjo yeewunet akeberkush tlk waga yalew ena yebesal sew comment geta yakibirsh
Betty please please I need you to come out from homeless life please please ask for help Ethiopian people can help you please Betty I feel so bad when I see you like this please here America lots of Ethiopian living here please find Ethiopian church or community services please please get out from this life Bettiey please listen my dear sister please I don't want to see like this please Betty go find Ethiopian community services they can help with it please 🙏, God be with you stay safe I wish 2025 something can change for you Betty I feel so uncomfortable for you out there homeless life no Betty not good please find church go please I will pray for you 🙏🙏 take care yourself 🙏
አይሽና ምንም ላለማለት እፈልጋለሁ ግዜ ግን አንዳንዴ ያወቅሽ መስሎሽ ግን እየተጃጃልሽ ነዉ ለምሳሌ ያኔ ግፈንድሚ ተከፍቶሽ ብር ተስበስበ ያኔ እቃ ገዝተሽ የተወስኑ ወራት ቤት ኪራይ ተከራይተሽ ልጅሽን የህፃናት መዋያ አድርገሽ መስራት ትችይ ነበር አሁንም ቢሆን መንግስት ለህፃናት ማዋያ ይከፍልልሻል ስራ መስራት ትችይለሽ አንቺ ልጅ ነሽ ለምን መለመን አስፈለገሽ አረ ይደብራል
@@Nani2-m1h ልጅዋ አባትዋ ጋር ነች::
ለምን ይሄን ታሳይናለሽ ወተሽ ስሪ ሁላችንም 50እና 60 ሰአት እንሰራለን አንቺ ማነሽ ይሄ አሜሪካን ነው ካልሰራሽ አሁን የምታሳይው ነው ሁሉ ሰው የሚሆነው እግዚአብሔር ድካማሽንን ይባርካል እንካን ለራስሽ ለቤተሰብ ትተርፊያለሽ እራስሽን ጉልበት ብዝበዛ እያልሽ አታሞኝ ጎበዝ ሁኚ ማንኛውንም ዋጋ ክፈይ መለወጥ ከፈለግሽ እግዚአብሔር ስንፍናን አይወድም የጤና ችግር ከሌለብሽ
I'm really feeling sad . Why did you become homeless? You look young and healthy. I don't know where you are living .
is there any way to contact you? please .
እግዚአብሔር በምታልፊበት ነገር ሁሉ ሊያስተምርሽ ለወደፊት እሱ ለፈለገሽ አላማ ሊያዘጋጅሽ ይሆናል ስለዚህ በየእለት እንቅስቃሴሽ ውስጥ እያመሰገንሽው ምን ላድርግ ብለሽ ጠይቂው እሱ ይናገርሻል። ተባረኪ
አይ ፈጣሪ። ከሟቀ ትዳር ወቶ መንከራተት 😢 you tube ትተሸ እህቴ ነቃ በይና ህይወትሸን የምትቀይሪበትን መንገድ ፈላልጊ before it gets too late.
I agree @betty please leave the TH-cam alone. Your homelessness is not anything to do vlogs about. Find a way to fight for a better life. Instead of denying the existence of your daughter, use her as motivation to change your life. I’m rooting for you sis!
ያን የመሰለ ባልዋን ትታ::እኔኮ የዛሬ አመት በፊት የሱን ቃለመጠይቅ ሳይ የዝች ልጅ ነገር በቃኝ:: ቢነገራት አትሰማም እልከኛና ሰነፍ ናት:: እስኪ homelessness ለማሳየት vlog ምን ይሉታል? ወይ ነውር አለማወቅ😏
Please help this woman specially ethiopian ppl who lives in the US please
Absolutely 👍
Because you like easy money, I know all your stories. Work hard and change your life because you are living in the land of opportunity.
Some people love judge just pray what ever you believe 😢
በኢየሱስ ስም ከሞቀው ቤትሽ ወጥተሽ እግዚዬ መአርነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል ከታገሽ አላህ ሁሉንም ነገር ያስተካክልልሽ
ለምን አሰሪም ሌላ ቦታ ሄደሸ ? እኔም ከነ 4 ልጆቼ ነው የተፋታሁት ግን ለነሱ መኖር አለብኝ ጤነኛ ነሸ ምናግዝሸ ነገር ካለ ስራ ምጀምሪበት መንገድ
Enateyee all of us has issue. If you were helped once , that is more than enough. Work on ur self . Don make this a habit . Most people won’t convince now you asking help. Look at you you have a good jacket , nice phone , looking good , you are ok to work. People tired of asking help. Please leave the space for the one who really in need. Tsebayeshn astekalesh. Kesew gar seri, sera seri.
ልመና በጣም መጥፎ ነው የስራ ፍላጎት እንዳይኖርሽ ያደርግሻል እድሜሽን ተጠቀሚበት የትም አለም ላይ ተቀጥረን ነው የምንሰራው ዝቅ ብሎ መስራት አያሳፍርም እባክሽ ከዚህ ሂወት ውጭ
Be brave some day everything is going to be OK . Also, I recommend you to move warmer state
If you are using drugs, I don’t know, but you need to go to rehab. Why do you keep ending up homeless?
አንድ የነቃ ተገኘ
ሰላም አሜሪካ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን ይች ልጅ ወጣትነትዋ ሳይባክን እባካችሁ ተረባርባችሁ ስር ነቀል እራሷን ችላ የምትሰራው ስራ ብታዘጋጁላት
Where you stay in day time?
ሰላም ቤቲ ብዙም ስላንች አላውቅም የኔ እህት ነገር ግን ምንድነው ስራ እንዳታገኝ ወይንም ንዳትሰሪ ያደረገሽ ወረቀት የለሽም እባክሽ እኔና ጎደኞቼ እንድደግፍሽ በግልፅ ብትነግሪን የት እስቴት ነው ያለሽው በዚህ ብርድ ስትንከራተች ስይሽ እጅግ ውስጤ ተርብሹዋል እንደ አንድ ታናሽ እህቴ ነው ያየሁሽ እባክሽ እራስሽን ጠብቂ እንዳትታመሚ መልስሽን ጠብቃለሁ ጌታ ከማንም በላይ ታሪክን ይቀይራል አይዞሽ የኔቆንጆ እፀልይልሻለሁ ሊነጋ ሲል ይጨልማል
እንደዚህ አይነት መሰረታዊ ጥያቄ ስትጠየቅ አትመልስም:: ሌላ ቦታ በመልስ ትሰዳደባለች::ስለስዋ ካላወቅክ Kidi Ethiopia TH-cam ላይ ቤቲ ብለህ ፈልገህ ትንሽ ለማዬት ሞክር:: አግብቶ ላመጣት ሰውም ታዝንለታለህ::
@@Moneybag.cr7 ስራ እስከ October 2024 ድረስ የሰራችበትን Pay-stamp በLive አሳይታለች ግን #የአሜሪካ ስራ #ጉልበት #ብዝበዛ ነው #አልሰራም ብላለች:. ግን እርዱኝ ብላ Account No. አስቀምጣለች ስለዚህ #ሊሰራ የማይወድ ቢኖር #እርሱ #አይብላ ይላል #መጽሀፍ ቅዱስ
ስለዚህ ማዘንሽ ጥሩ ነው ግን እውነታውንም ንገርዋት :: #እውነትን #ተነጋገሩ ይላል #መጽሀፍ #ቅዱሳችን
Please eswa yemitilihin bicha simat
@@Roseslove2017🤪
እውነትሽነው ስለስራ የጠየቃትን አትመልስም እርዳታ እንድታገኝ እንድትለምን እሚያበረታታትን ግን ወዲያው ገብታ ታመሰግናለች ከባድ መተት ተደርጐባታል ተንከራታ እንድትኖር ስራ ባለበት አገር ላይ እግዛብሄር ይርዳት@@vitaethio6428
Looking at you makes me sad because you are not accepting that you have a problem! I volunteer to shelters cuple times , most homeless people have some type of mental illness and they don’t stay on their medication! When they take the medication they can work and when they stopped they can’t function properly so they can’t work and get back to homelessness. My advice for you please accept that you need help! Stay on your medication so you can work and live better than this life you’re living now!
Bety ye ewenat tachagerash ke hone marefyan sira yemtwfalge kehone ba wesxi angergn.
እኛ ማወቅ የምንፈልገው ለምንድነው ሌላ ስራ በ ኤጀንሲም ሆነ በምንም ተቀጥረሽ ስራ ለምን አሰሪም ,
Lendanchi ayinetu teyaki ena tesadabi sayihon bemelkam melku leteyekugn new
@@Beya92693የመጨረሻ ሊታዘንልሽ የማይገባሽ ባለጌ ነሽ::አንቺ ደፋር ባለጌ! እንዳው ላንቺ ደግፌ ከሰው መጨቃጨቄ ቆጨኝ🤦🏽♀️
@@Beya92693 mecha tesadebech work permit or green card kalesh be agency apply adregi,,,,
Demo church ateyekim,,,yerdushal….
ኧረ አረጋጉት ስድብን ምን አመጣው። ቤቲ አንድ ነገር ልጠቁምሽ ይረዳሽ ይሆናል ይሆናል ብቻ ሳይሆን በእርግጠኝነት ይረዳሻል። አውቃለሁ የፓሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነሽ እሱንም አይነካብሽም በህይወትሽ ውስጥ የመጣውን ችግር እናፈተና ይሆንሁሉ መከራ ምንጬ ከየት እንደሆነ እና መፍትሄው ምን እንደሆነም ታይበታለሽ። መምህር ተስፋዬ አበራን ዬቲዬብ ላይ ፈልገሽ እይው። እወድሻለሁ።
@@Beya92693 እኔ ምለው ለምንድነው ስራ አትሰሪም ከመቸ ነው ስድብ የሆነ። እየለመንሽ ደሞ ስነስርአት አይኖርሽም። በፊት ስላንቺ በጣም ያሳስበኚ ነበር። አሁን ሳየው ግን ሆምለስ መሆን ምርጫሽም ስለ ሆነ ከሰው ድጋፍ ኣያስፈልግሽም። ስነስርአት ይኑርሽ ስትመልሺ። ስራ ደሞ ያስከብራል ስሪ። ከሆምለስ ቀጥሎ የማትወጪዉ ነገር ስላለ ኣሁን መውጣት ኣለብሽ
I think the question was what happened to you. Why you choose live like this? For sure Something happened. Where is your child? Answer all these question?
⚠️I knew a guy who was willing to marry her.
I knew he was in love
with her, but she wasn't responsive❗️❗️
እዳው ምን ልበል ባቅራቢያዋ የኔነው የምትለው ሰው የላትም የኔናት ጤነኛ ሆና በውስጣዊ ገመድ የተጠፈነገች ትመስላለች እባካቹ እዚያ ያላቹ ነገ ከአላህ ታገኙታላቹሁ መላ በሎት ልጅቶ በኦነ ነገር ተተብትባለች በጤናዋ አይደለም እዲህ የምትኮትነው ኤ የኔ ከርታታ አላህ ይድረስልሽ ሁሉን የሚያቅ እሱ ነውና 😢
Eskamiyalfi yalefal betiyee ❤❤❤❤you are strong and blessed woman really 🥳🥳be strong every thing gone be okay don't give up okay pleasesssss
I can't believe how you are homeless again. Why ? You are so young you can't ask help always you have to work hard
የት ስቴት ነው ያለሽው?
😢😢😢Egzabhare yerdashe kezi heywete endetwchi
Sister try to get help and get your life together, you are Ethiopia never give up fight for your life.
እህቴ እስከመቼ ነው ይሄ ሁሉ ስቃይ ግን ምድነው መኖሪያ ፍቃድ የለሽም?የስራ ፍቃድ የለሽም ?
እንዴዴዴዴዴዴ.... እንደገና ተመልሰሽ Homeless ሆንሽ?
Not to judge… everyone
Have there issue to
Over come please try to get part-time job to start you and good luck
ልጆ የት ሄደች?
ለምን ዝባዝንኬ እንወድሻለን ጂኒ ቁልቋል ከምትሉ ልጅቱ ውስጡዋ ልክ አይደለችም ሲጀመር ሃይማኖቱዋን ኦርቶዶክስን ቀይራ ፔንጤ ያያዛት የፔንጤው ጋንኤል ያንከራትታታል አገር ቤትገብተሽ 7 ተጠመቂ ወደሃይማኖትሽ ተመለሺ ወጡዋ እንዳማርላት ሻሽሽን ሽብ እያርግሽ መለመን እግዚኦ በእድሜሽ አትጫወቺ
Allah Yerdashe Yena konjo 🥰💖
WHERE IS YOUR DAUGHTER
WHERE IS DAUGHTER
WHERE IS YOUR DAUGHTER????
Amen 🙏🙏🙏🙏
She is not in her right mind.
ቤት ልጅሽ የት ነች አላሂ ይርዳሽ❤
Limena yelemede sewu sira ayewedem areb hager Kalu lijoch temari sereteshe beye
ቤቲ አላየሻቸውም ?ቤት ያላቸው ሰወች ስቴት ቀይራና ማረፊያ እነሰጥሻለን ብለውሻል እኮ ::🙏🙏🙏ከዚህ ቪደወ ስርም እን::ወደኛ ነይ ብለውሻል ::እባክሽ የሚሉሽን ስወች በኮሜንት መልስ ስጫቸውና ወደሌላ ስቴት ሙቭ አድርጊ:: ሌላው ቢቀር ከበረዶ ነፃ ትሆኛለሸ ;;ኦና ፀልዮበትና ወስኚ ኦባክሽ እህት የህን ስልሽ እየፈረድኩ አይደለም ::we all have something we suffer so እሺ ብለሽ የማትቀበይበት ሞክነየትሽን አንቺ ታውቂያለሽ ::
እግዚአብሔር ጥያቄወችሽን ይመልስ:: ጭንቀትሽን ተራራውን ሁሉ አሽነፈሽ ቢዬንስ ሰርተሽ መኖሮ አለብሽ ::
👉👉ጌታ አጠቤ ሆኖ አበረተኝ"" ኦነደሚል እርሱ የምህረት አምላክ አጠገብሽ ይቁም:: ;ፀሎትሽ ጥያቄሽ ይመለስ::
Amen Awo eyaworahuachew new edlun kagegnehu ehedalehu gn emneten siteyikugn pente negn sl yidebrachewal ena
@@Beya92693
እኔ እሰኪ እዛው ሰርተሽ የተወሰነ ከፍለሽ እዛው ማረፊያ የሚገኝበት ስራ አጠይቃለሁ:: እሺ ካሉኝ ጨክነሽ ሙቭ ታደርጊያለሽ:: ለምን ያለሽበት ስቴት አየሩ ራሱ ያስጨንቃል:: ;ሙድ ይሰርቃል ::የምንኖርበት አካባቢ ጤና ላይም ትልቅ ተፀእኖ አለው::በተረፈ ፀልይ 'የሆነ ችግር መስሎ በሚታዩሽ ችግሮች ላይ"" በእየሱስ ስም"" እያለሽ በውስጥሼ ፀልይ ;የጌታ ስሙ ህያው ሰለሆነ ችግርን ሁሉ ቀሰበቀስ የፈታል
👉👉እየሱስ ጌታ ነው አይዞሽ ::🙏🙏🙏
ውሸት! አሁን ደግሞ ተከባብሮ በስደት በሚኖረው ህዝብ ሃይማኖት ምናምን ይዘሽ መጣሽ😂 አትፈልግም ::መስራት አትፈልግም እርዳታ ገንዘብ ብቻ::ስራ ጉልበት ብዝበዛ ነው አለችን እኮ😂
አይዞሽ ይሄም ያልፋል እግዚአብሔር ቀን አለዉ🥺ታሪክ ሆኖ ይቀራል !@@Beya92693
@Beya92693 አንቺ ነሽ የደበራቸው የመሰለሽ:: ውስጥሽ ልክ አይደለም:: ሰውን ለማራቅ ምልክንያት መፈለግ ጥሩ አይደለም:: i pray for your freedom, for the freedom of your mind. It's preoccupied by useless details.
አይዞሽ የኔ እህት ጌታ ይወድሻል 🙏❤️
😢😢😢ልፈርድብሽ ብዬ ፈራው
ግን ጥያቄ የህነብኝ እና እኔ ብሆን እንዲ አደርግ ነበረ ብዬ ያሰብኩልሽ
እሩም ቤት ተከራይተሽ ኤርፖርት ሆስፒታል ሆቴል ሬስቶራንት ....ፅዳት ተቀጥረሽ ፔይ ቼክሽን አጠናክረሽ ከዛ የራስሽን ቤት ተከራይተሽ በተማርሽበት ሙያ ማጠናከሪያ ኮርስ ወስደሽ በሙያሽ ስራ ሰርተሽ ኢወትሽን በአሸናፊነት ለማራመድ ለምን ሞራል አጣሽ ኸረ ግራ ገባኝ ወረቀት ችግር የለው የትም ቦታ ወይስ ባግራውንድሽን አበላሹብሽ ቤቲ ??
Sus west yegebachi ymeslegal sra negerwa yesusega sew new susega sewechi lmena lay smart nachew
እረ ልጅሽስ በእግዚአብሔር የት አደረግሻት እረ ተይ እስከመቸ እንደዚህ ትሰቃያለሽ ወደኔ ነይ እና እንደሰው ሰርተሽ ኑሪ ገና በልጅነትሽ እንዴት እንደዚህ ሁነሽ ትቀሪያለሽ እባክሽ ፀበል ተጠመቂ እግዚአብሔር ያድንሻል እንደሰውም ትሆኛለሽ
ቤቲ በምታምኝው እምነትሽ ፀሎት አድርጊ ኢትዮጵያ መሄድ መምጣት የምትችይ ከሆነ ሄደሽ እረፍት አርገሽ ብትመሉሽ : እግዚአብሔር በመንገድሽ ሁሉ ይቅደምልሽ!!!
Amen
Lemin black enikiwan be cash atiserim?wereketish yemayasera kehone.ahunim eyeserash meniged mefelegu yishalishal.yesew eji ayategibim.
ኡፍፍፍ እቺ ልጅ በዚህ ብርድ ተንከራተተች እኮ አንጀቴን በላቸው እቤት ውስጥ ሆነን እንካን ይበርዳል ግራ ይገባል የዝች ልጅ ነገር እባካችሁ እናግዛት ወገን እደሌለው ተንከራተተች 😢😢😢
እረ እባክሽ😏እዘያት:: ይቺ የረዳትን ሁሉ የምታዋርድ ካለፈ የማትማር ሰነፍ ዱርዬ ነገር ናት:: ሰው ወዶ እንዳይመስልሽ ignore ያረጋት::
@@vitaethio6428❤👍👍
@betty-2121 እንድትሰራ ለምን አትመክርያትም ? ሙሉ ጤና አላት ካልሰራች መኖር ከባድ ነው ማደርያ ካገኘች እራስዋን ለመለወጥ መጣር ነው ሁሉም ሰው እራሱን ለመለወጥ ትግል ላይ ነው እንካን ስራ ንቀሽ ሰርተንም አልሞላ ብቻ ዋናው ጤና ነው
@@PeacefromJesusExactly.
@@PeacefromJesus እኔ የት አግኝቼ እመክራታለው ግን በጣም አሳዘነችኝ ለዛ ነው እኔም ለፍቼ ጥሬ ነው እዚህ የደረስኩት ያለ ልፋት ያለ ድካም ከየት ይመጣል ብር
I think its better you to go to memhir Girma, there is something on you sweetie!
Memihr girma rasu aldanem yaldane sew ayadnm lemedan eyesusn mamen alebet yaw 99 yemedan menged yelem yemedan bchegnaw menged 1 ena 1 new esum eyesus bchawun eyesusn yaltekebelew lesel yemisegdew mariyam tamaldalech blo yemiyamnew memihir girma rasum aldanem enkuan Lela miyadn gibiz twuld yadnegnal bye alamnm
You can work and live!
እባክሽ ስራ ነገር ወይ የሐበሻ ሰዉ ቤትም ቢሆን ልጅ ጠብቂ ከ ጎዳና ይሻላል
Washington D C yeshalal , bezu Ethiopians Alue yerdushal
There are a lot of churches in whatever way , I don't get it!!!!!!!!!
I don’t want to judge but there is something wrong,she really need help psychologically
እኔ ሙሉ your life story አላውቅም ግን ሲያዩሽ ጤነኛነው የምትመሲይው ለምን በጉልበትሽ ሰርተሽ አትበይም።
Ayzosh, you can start life from scratch. Go get job and start leaving with a roommate. Right now you are single, so you can work 2 jobs.