እደለኛዋ አነጋጋሪዋ ሴት ሊስትሮ - የጠ/ሚሩ ጫማ ጠርጋ የተከፈላት ገንዘብ @EyitaTV እይታ ቲቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • Discover Ethiopia with EyitaTV.
    Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
    Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
    Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

ความคิดเห็น • 333

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 4 หลายเดือนก่อน +41

    እኔ ግን የተሻለ ሰራ ቢሰጧት ብዪ ተመኘሁላት

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 4 หลายเดือนก่อน +12

    አቤትትትትትትትት ተሳዳቢዎች ምን በላ ወርዶባችሁ ነው ለመሳደብ ሰው ቤት ገብታችሁ የተዳፈራችሁት ?
    ቢያንስ ሳትሳደቡ ዋሉ ካልተመቻችሁ ዝም በሉ

    • @meremsultan7248
      @meremsultan7248 4 หลายเดือนก่อน +1

      በሽተኞች ናቸው ሲደክማቸው ዝም ይላሉ

  • @lidyiaabraham1782
    @lidyiaabraham1782 4 หลายเดือนก่อน +11

    ምናለበት ጥሩ ነገር ብታወሩ ይሄን የምለው ለሚሳደቡት ነው

  • @lidyiaabraham1782
    @lidyiaabraham1782 4 หลายเดือนก่อน +11

    በርቺ አትስሚ የሰው ወሬ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 4 หลายเดือนก่อน +4

    የቀበሌ ቤት እንክዋን ቢሰጥዋት እነ አዳነች አቤቤ ቢተባበርዋት ጥሩ ነበር የተሻለ ሰራም ቢያሰገብዋት

  • @ManeWo
    @ManeWo 4 หลายเดือนก่อน +14

    በደርግ ጊዜ 10 ሳንቲም ጫማችንን ማስጠረጋችን ብቻ ሳይሆን በሚቀጥለው ቀን በነጻ ቡሩሽ በነጻ ይጠረግልን ነበር ።

  • @MuluAlem-qw7ee
    @MuluAlem-qw7ee 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከየት ኣንጥቶት ነው 10000 ብር ለጫማ ማስጠረጊያ የከፈለው ? ጠቅላይ ሚኒስቴሩ በደሞዝ ኣይደለም እንዴ የሚተዳደረው ?

  • @eiduseidu8404
    @eiduseidu8404 4 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የልብሽን መሻት ያሳካልሽ ❤

  • @bekmemehreteh-in3pe
    @bekmemehreteh-in3pe 4 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት ማሽቃበጥ ጥግ.....አይደብርሽም አይዘገንንሽም

  • @Ayal-n9v
    @Ayal-n9v 4 หลายเดือนก่อน +5

    በርቺ በርቺ የኔ ጐ በዝ

  • @empyrealcirus
    @empyrealcirus 4 หลายเดือนก่อน +5

    የብልፅግና ዮቲዮብ ቀዥቃዣ ቀልቃላ ተረጋጊ ምን ትመስላለች የፍየል ምላስ ካድሬ 😂😂😂

  • @bethanuyeshitila7745
    @bethanuyeshitila7745 4 หลายเดือนก่อน +2

    የምንችለውን ሁሉ ለማድረግ ሠው መሆን ብቻ ይበቃል። ግራ እና ቀኝ ማየት አያስፈልግም።ፈጣሪን ማሠብ ብቻ ይበቃል።

  • @workutegegne3666
    @workutegegne3666 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጠ/ሚ ተብዬው ጫማ ባያስጠርግ ኑሮ ይችን ሴትዮ ለቃለመጠይቅ አትጋብዣትም ነበር - እሷ ግን ለ7 አመት ያህል ጫማ ስትጠርግ ኖራለች። ከአሽቃባጭና አድር ባይ ጋዜጠኛና ከያኒ ነን ባዮች ....

  • @sentatessma6690
    @sentatessma6690 4 หลายเดือนก่อน +4

    Please, she working hard you talking to much. Please don’t tell her how much you make.

  • @maikekassa8277
    @maikekassa8277 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዋና ው ነገር ፈጣሪን ማሰብሽን በማንኞውም ስአትና ጊዜ አትርሺ ሁሉም ማድረግ የሚችለው እግዛብሔር ነው---

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 4 หลายเดือนก่อน +3

    የመኖሪያ ቤትም ሊሰጡሸ ይገባል ቢያንሰ ከኪራይ ቢገላግሉሸ ለነሱ ምንም ማለት አይደለም

  • @botaneshbotanesh
    @botaneshbotanesh 4 หลายเดือนก่อน +2

    ምን ማሽቃበጥ ነው. አስር ሽ ብር ማለት ምን ማለት ነው ላንድ መሪ. ቃሚ ነገር አያደርጉላትም ነበር እንዴ ዛሬ. ግለሰቦች አታይም የሚያደርጉትን. የሚሰጡትን እርዳታ. አታጋኑ ሰውየው ፎቶ ስለሚውድ ብቻ. ተፍነከነከ የሚችለውን ህጻናት ከድሮን ጭፍጨፋ. ደም ከማፍሰስ እቁሞ ሰላም ቢፈጥር ይሻለዋል.

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 4 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርመው ሰውየው ጫማውን ሲያስጠርግ አሽከሮቹ ዙሪያውን ቆመው መመልከታቸው ነው:: በተረፈ የሴት ሊስትሮ የመጀመሪያዋ አይደለችም::

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ምነው አሽቃበጣቹ እሱም እኮ ሰው ነው ከወደቀ ተሰባሪ ነው 😊😊😊

  • @HshwqiHsuauw
    @HshwqiHsuauw 4 หลายเดือนก่อน +3

    ASMSY..YSAWE.DAM.ALBTE..ABY.MALT.MNGAWEM.SAWE.NAWE.YMILYWE...KSAWE..GADY.NAWE..MLKEMSALSE..MUNWE.BFYT.ALKRBSATEM...BADA

  • @Mehret-m5c
    @Mehret-m5c 4 หลายเดือนก่อน +7

    ተርግማ ነው እጂ

    • @YezihalemTaye
      @YezihalemTaye 4 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው ዲያብሎስ ነው የጎበኛት ያሳዝናል! እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ! ይጎብኛት!

    • @milkilion696
      @milkilion696 3 หลายเดือนก่อน

      Arefashe serashen seri jeb fit 😂 ​@@YezihalemTaye

  • @jrhrhhhdhddh8906
    @jrhrhhhdhddh8906 4 หลายเดือนก่อน +6

    ጫማ አስጠረጋትጂ ጠረገላት መሰለሽደ እምታሽቃብጭዉ ጋዜጠኘዋ አች ደሞ ዳይፐሩን ቀይሪለት አሽቃባጭ ሴትዩዋ ግን ጀግናናት

  • @koristorus3040
    @koristorus3040 4 หลายเดือนก่อน +4

    ብርቅ አደረጋችሁት

  • @ibrahimsaid-saleh1601
    @ibrahimsaid-saleh1601 4 หลายเดือนก่อน +4

    GOD BLESS YOU. Hard working woman.

  • @yayinedesta5376
    @yayinedesta5376 3 หลายเดือนก่อน +3

    አንድ በሰው ደም የስከረ መሪ ጫማ ጠረገች ብለሽ እሸቃበጥሽ በፊት ለምን ሄደሽ ኢንተርቢው እላረግሻትም ወሪያም

  • @DiyanaOsman-w6y
    @DiyanaOsman-w6y 4 หลายเดือนก่อน +9

    ቅናታችሁ የምትሉትን አሳታችሁ

  • @lase-of9wq
    @lase-of9wq 4 หลายเดือนก่อน +7

    ጋዜጠኛዋ ምንም አጠያየቅ አትችይም ሌላ ጋዜጠኛ ቢያገኛት ጥሩ ስራ ይሰራ ነበር አላወቅሽበትም

  • @elsamekonnen7829
    @elsamekonnen7829 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ታካብጃለሽ የምትየርበት በር ቢከፍቱላት አይሻልም?

  • @AmirYassin-c9w
    @AmirYassin-c9w 4 หลายเดือนก่อน +3

    የድሃ ፌስታል እስከ መስረቅ የሚያደርስ የምቀኝነት ትግል ውስጥ እንደተገባ ያሳየናል - የዚህችን ልጅ ኑሮዎን የሊስትሮ ዕቃ መስረቅ ምን ማለት ነው ...?

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 4 หลายเดือนก่อน +3

    Drama king pm

  • @miri5414
    @miri5414 4 หลายเดือนก่อน +2

    KEBATARI TEYAKI, YOU ARE ASKING THE SAME QUESTION AGAIN AND AGAIN.

  • @BEZENATENESHMARIAM
    @BEZENATENESHMARIAM 4 หลายเดือนก่อน +4

    Mnew esu amlak nw ende yihen yahl maganen🤨

  • @miserts7657
    @miserts7657 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ye abebech zemed selehonech ahun tadegalech

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 4 หลายเดือนก่อน +11

    Good job
    One day you will be able to reach your goals

  • @BealyAlemu
    @BealyAlemu 4 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ በርች አይዞሽ

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 หลายเดือนก่อน +16

    አንቺ ዩቱበር በጣም አሽቃበጥሽ ልጅትዋ ጎበዝ ነች አንቺ ግን ዛሬ ባለስልጣኖች ስላናገርዋት ብዙ ግርግር ፈጠርሽ ለአንቺ ቢሰጡሽ ፌንት ትሆኚ ነበር:: ለልጅትዋ ክብር አለኝ እግዚአብሔር የተሻለ ገቢ ያለው ስራ ይስጣት በጣም ጎበዝ ነች::

    • @helenh6930
      @helenh6930 4 หลายเดือนก่อน

      እንዴ ምን አስቀናችሁ ይቺ ደሀ ስለጠየቀቻት የአገሪቱ መሪ ባጣም የሚደነቅ ስው ነው ደሀን ስረዳ መቼ ነው ይሄን የቆሸሸሽ አስተሳሰብ የምታቆሙት ምደረ ባንድን ሁሉ

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 4 หลายเดือนก่อน +1

    Modale disiation laset fore years so this time foces luoked

  • @GodashignYenealem
    @GodashignYenealem 4 หลายเดือนก่อน +63

    ምንድን ነው 🤔🤔 ማሽቃበጥ መልአክ የወረደ መሰላችሁ

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 4 หลายเดือนก่อน +12

      ተይ እንጂ እየተዋወቅን😅😅😅😅😅እድሉን ብታገኚ.....😅

    • @ጉናቲዩብ
      @ጉናቲዩብ 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@engudaymengiste9683እኔስ እድሉን ባጉኝ እሱን አጥፍቼ እጠፋለሁ ስለወገኔ❗️

    • @kuwaitkuwait4611
      @kuwaitkuwait4611 4 หลายเดือนก่อน +13

      መልካም ሰራ ማበረታታት ይሰቀጥጠናል አብቹ መርጥ መሪ ምርጥ ሰዉ ለአብቹ ማሸቀበጥ ብቻ አይደለም ሌላም በተቻለ

    • @negat-tube
      @negat-tube 4 หลายเดือนก่อน +5

      እዉነትም አበዙት

    • @debreworkafeworki6778
      @debreworkafeworki6778 4 หลายเดือนก่อน

      Qena yalew 😮

  • @zewedu7194
    @zewedu7194 4 หลายเดือนก่อน +13

    What a strong woman you are god bless you. You are blessed sis

  • @MesfinmesfinMesfin
    @MesfinmesfinMesfin 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ኢየሱስ ክርሥቶሥ ዝቅ ብሎ የደቀመዛሙርቱን እግር በማጠብ አሣይቷል አሁን የተሠራው ሥራ እንዲሁ ተመሣሣይ ቢሆን በተወራለት ነበር።
    ይኼ አያሥደንቅም።

  • @tilahuntsegaye475
    @tilahuntsegaye475 3 หลายเดือนก่อน +1

    midiyawun nakut birik new ende nifitam

  • @senaithabtagbreal
    @senaithabtagbreal 4 หลายเดือนก่อน +1

    አጋጣሚ አይደለም አትፎግሪ እቺ ሊሰትሩ አይደለችም ወዟ ራሱ ይመሠከራል

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
    @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 4 หลายเดือนก่อน +1

    የዛሬ አመት $ 15 birr ነበር እስከ tip 20 birr እንሰጣቸው ነበር

  • @getachewkuba
    @getachewkuba 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wey engidi joro tihonalechi enji eza akababi ayaskemitwatim demo ayasgerimim bizu ehitochachin ezi sira lay yigegnalu.

  • @seyuometadessa
    @seyuometadessa 3 หลายเดือนก่อน

    የጋዜጠኛዎች ማሼቃበጥ እሄነው አይባልም አጨበጭባለሁ ለመጣው ለሄደ

  • @sadm678
    @sadm678 4 หลายเดือนก่อน +3

    Edile? edilebise beyat.

  • @aynaiandethiopia4049
    @aynaiandethiopia4049 3 หลายเดือนก่อน +2

    Masha’Allah❤

  • @bekriabdulmejid1979
    @bekriabdulmejid1979 4 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ጎበዝ ነሽ። አላህ ያሳድግሽ።

  • @hirutderib6268
    @hirutderib6268 4 หลายเดือนก่อน +8

    አሽቃባጭ የንፁሀን ደም እየጣ ንፁህ መምሰል ማሰመስል

  • @Ead77
    @Ead77 4 หลายเดือนก่อน +1

    A show off, baby 👶

  • @botaneshbotanesh
    @botaneshbotanesh 4 หลายเดือนก่อน +2

    ምን ማሽቃበጥ ነው. አስር ሽ ብር ማለት ምን ማለት ነው ላንድ መሪ. ቃሚ ነገር አያደርጉላትም ነበር እንዴ ዛሬ. ግለሰቦች አታይም የሚያደርጉትን. የሚሰጡትን እርዳታ. አታጋኑ ሰውየው ፎቶ ስለሚውድ ብቻ. ተፍነከነከ የሚችለውን ህጻናት ከድሮን ጭፍጨፋ. ደም ከማፍሰስ እቁሞ ሰላም ቢፈጥር ይሻለዋል.

  • @ፀሃይገስላሴ
    @ፀሃይገስላሴ 4 หลายเดือนก่อน +2

    በርቺ ጎበዝ

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro978 4 หลายเดือนก่อน +8

    በርቺ sis!!! ❤

  • @melaku4472
    @melaku4472 3 หลายเดือนก่อน

    የምትፈልገውን ነገር አልተናገረችም አንድ ነገር አለ የምትፈልገው እኔም አላወኩትም

  • @fatumakalil2231
    @fatumakalil2231 4 หลายเดือนก่อน +2

    ምንም አይገርምም

  • @BelayTeka-cv1zy
    @BelayTeka-cv1zy 4 หลายเดือนก่อน +1

    Melkam negerr lesew lij sederrge lellaw biyans makes genuine tegbiy nawo.Kalhone degmo zimttaa ayschallem??? Dear Sister, great job, God bless you more 🙏

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 4 หลายเดือนก่อน +2

    Yihe gelefet denakut 😊

  • @HaeraAhmed
    @HaeraAhmed 4 หลายเดือนก่อน +2

    Dage aregaaa wregaaa ehen below prsdant ethopia medra gematuch waregaaa😮

  • @mekbibassefa5084
    @mekbibassefa5084 3 หลายเดือนก่อน

    ትታረም ይቅርታ ትጠይቅ የነጋዴ ጫማ አይሸትም ግን ክፉ አልናገርሽም

  • @Belaynesh-x5e
    @Belaynesh-x5e 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ihe dame teche sawuye sawu bilesh sinituna adahayu

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጉበዝበርችየኒቆጀ

  • @raheldesalegne3632
    @raheldesalegne3632 4 หลายเดือนก่อน +1

    Gazetgaw eraswa asqabach nesh

  • @endadago
    @endadago 3 หลายเดือนก่อน

    ስራ መቀያየር ነበረባቸው ከጠቅላያችን ጋር።

  • @GhaderCell-zv2pc
    @GhaderCell-zv2pc 4 หลายเดือนก่อน +2

    Woye makabade melake yeworeda mesalachu

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 4 หลายเดือนก่อน +1

    Yihe sew bela

  • @Belaynesh-x5e
    @Belaynesh-x5e 4 หลายเดือนก่อน +1

    Simune lasameranewu inji situ daha imerabewus ware

  • @kibranegash2339
    @kibranegash2339 4 หลายเดือนก่อน +2

    Ysetata yetiopia bre new ygebtal lswam zega nat atkabjebat

  • @HshwqiHsuauw
    @HshwqiHsuauw 4 หลายเดือนก่อน +2

    YDNCEN..FYTE..ATWALWEYM.NBER

  • @debreworkafeworki6778
    @debreworkafeworki6778 4 หลายเดือนก่อน +2

    Your question is not professional

  • @zubaida3339
    @zubaida3339 4 หลายเดือนก่อน +3

    እባክሽ አትዘባርቂ በደም የተጨማለቀ ባለስልጣን እደመላክት አስመሰልሽው አሽቃባጭ ጋዜጠኛ ኮተታሞች ከግፈኞች ጋር ተባባሪ ናችሁ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 หลายเดือนก่อน +1

    እድውም ቤት ቢስጡሽ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ጉድ ምንው ብርቅ ሆኖባቹዋል ይገርማል

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 4 หลายเดือนก่อน

    Abiy this thme no Ethioqian including abiy dhcetatre box abiy qunetitiy boy abiy jornaliret prinale Bathcane investment offcale prsnale showe ❤Daide Dana name abiy one fetboll famkiy abiy tiffee siretme acet urgentliy rtop abiy adicetatqe boy where lidersgpe offcale abiy Artifishle fules Ethiopian only atachment boy so abiy jornaliret prsnale modale abiy sisetme acet cuct

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 4 หลายเดือนก่อน

    Abiy simole abiy tiffee abiy and abiy fiwef corpation all sisetme abiy and abiy wiffee corpation tiffee aribe srivent abiy is adicetare fules lidershpe even

  • @ayubasha9308
    @ayubasha9308 4 หลายเดือนก่อน +2

    Ente bcha awru dege Sera yematwedu

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 4 หลายเดือนก่อน +11

    ገዳይ ደም መጣጭ የሆነ ሰው ጫማ አስጠረገ ተብሎ ማሽቃበጡ ምንድን ነው?

    • @boratube998
      @boratube998 4 หลายเดือนก่อน

      tish koshasha likami.... irasih bekefetikew torinet abiyin atiwukes
      min indiyareg neber yetebekew abiy...nu wusedu siltanen indil new

    • @sonia-ee9er
      @sonia-ee9er 4 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 4 หลายเดือนก่อน

    Ethiopian all publices qulity even abiy olde Ethiopian confrnces pichre like abiy no pices no verry qunititiy corpation lidere name abiy where modle even abiy modle where Ethiopian sricele confilicet where jornaliret prsnale modle tranesfre where abiy nation and calecgre effcet abiy pine where abiy jornaliset laset fore
    Yearse prinale modale abiy wife and abiy corapation abiy biseness stop rtop abiy prsnale jornaliset modale effcet stop

  • @frehiwotwoldemichael4787
    @frehiwotwoldemichael4787 3 หลายเดือนก่อน

    What kind of interview how much you get how much tip you get is not necessary

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 4 หลายเดือนก่อน

    Jornaliret no semoll no qunettitiy bhcouse abiy foces this bicouse - eyes one lidershpe luose no Jornaliset or jornaliset nation - no no

  • @ManeWo
    @ManeWo 4 หลายเดือนก่อน +8

    በአፋችሁ የምትጸዳዱ የታችኛውን ተጠቀሙ ።

  • @elhamahmed8877
    @elhamahmed8877 4 หลายเดือนก่อน +12

    Wow she is very strong woman And hard worker And Dr Abiy Love that👈 because this is what he was looking for his country. 👈just like him hard working people👈 he doesn't like Lazy people just tewzfo mawerat becha👈 so keep up the good work Girl👈 yesera sew yelfatun waga yaginal kuch belo weray becha seyawera yemiwel gen (Ekekun) (Seyak) (Yenoral) (Malet) (Nyew)👈

    • @temsgenkeneny8291
      @temsgenkeneny8291 4 หลายเดือนก่อน +1

      ጥሩ መልእክት ነው እደግ

  • @abuselmanhussein7836
    @abuselmanhussein7836 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርቺ ሰርቶ መብላት ከስቡል ሀላል ነው

  • @abebech1754
    @abebech1754 4 หลายเดือนก่อน +1

    Menwu amlake yewrde asmslachute asmsaye nwu

  • @TigistGeja
    @TigistGeja 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutamare5626
    @hirutamare5626 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ye abeyenem eko chama new yeteregechew menden new chama chama new

  • @Hiwet-wz5wd
    @Hiwet-wz5wd 4 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ አላመኩም ነበረ እሄሚድያ በደም ለሚጨማለቀው ደጋፍ ነው ሲባል

    • @addisutadese-wk6lp
      @addisutadese-wk6lp 4 หลายเดือนก่อน

      ሐራም ነሽ

    • @sonia-ee9er
      @sonia-ee9er 4 หลายเดือนก่อน +1

      የብልፅግና ኮልኮሌዎች ናቸው ውሏቸው ከካድሬ ጋር ነው 👈👈👈

  • @jrhrhhhdhddh8906
    @jrhrhhhdhddh8906 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጋዜጠኛዋ አሽቃበሽ 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @DekaAli-tf1gq
    @DekaAli-tf1gq 4 หลายเดือนก่อน

    ABiCHU.LEHULUM.MiCHU.YALKUTAYCHE.NEWU...yagere.kosha.sha.woch.bizu.silehonu.alah.yitebikewu.alah.yitebikish.ihite

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 4 หลายเดือนก่อน +2

    እድለኛ አላችሁ😂😂😂ይሄ ሰይጣን የአማራ ደም አለበት ለእኛለአማራወች ደመኞቻችን ናቸው አታሽቃብጡ እናንተ ዩቱዩበሮች አሽቄሁላ 😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow Dese yelale

  • @desalegnjeneberu525
    @desalegnjeneberu525 3 หลายเดือนก่อน

    keddada gazetegna nesh lejetua police abale neche gejerebash yalew ye police dula selame beyewu lemasemesele atemoker bageraund tesaseteshal

  • @negabe7417
    @negabe7417 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሆዳም ፈጣጣ የ አህያ ዘር የቡዳ ዲቃላ ደንቆሮ 🙄

  • @استغفرالله-د4ن1ن
    @استغفرالله-د4ن1ن 4 หลายเดือนก่อน +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤭🤭🤭🤭

  • @balemlayembiale3020
    @balemlayembiale3020 3 หลายเดือนก่อน

    እድል እብድ ነውና ወፈፌውን ጣለላት

  • @kibranegash2339
    @kibranegash2339 4 หลายเดือนก่อน +3

    Mne ysedengetal egzeher bcha new ymsdengetew ena ygermew enji sew eko new endanchi

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 4 หลายเดือนก่อน

      You're crazy how you asked her stoped your question not. Aloed to aske the is questionable

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 4 หลายเดือนก่อน

      You not Look Like New s pepper

  • @sedeklemashimo
    @sedeklemashimo 4 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አይነት ቀዥቃዣ ጠያቂ ነሽ ቅመሻል እንዴ

  • @TadelchiTekile
    @TadelchiTekile 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ማለካሚ ነው❤❤❤

  • @EYULOVE-eg2bo
    @EYULOVE-eg2bo 4 หลายเดือนก่อน +2

    ምነዉ አሽቃበጣቹ ሰዉ እኮ እደዉም ሰዉ የሚጨርስ ምድረ አሽቃባጭ

  • @AmareSolomon-o9s
    @AmareSolomon-o9s 4 หลายเดือนก่อน +1

    እና ምን ይሁን?💀

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስራ ነው ብርቅነው እዴ