It's a prank Reason #1 Alex: ዛሬ Live Reaction እየሰራሁ ነበር እና .... (Mark the word 'ነበር') Alex Said "I was (ነበርኩ)" He didn't said "Live ላይ ነኝ" So why Aser Said "ከLive ስትወጣ እናወራለን" ? It's planned and It's prank ✌️
mendenew yemetelalatuben semeteken akeberalew gen beza yenanete Aser Li ena Alex Li honachuben mata kesera dekemogne segeba feta lemalet nbr edeme lenanete cheger semeche eyetegnaw nw
asir tlk sew adelek ende ante yeteshalk honek megegnet new yalebk so don't mess your self and it is better to be silent ...lk ende huletu rase bera friends tefalmew tefalmew sidekmache yagegnutn eka siyayut mabeteria neber sooo endeza endathonuuu k
እረ ይዴብራል ለማታውቋት ሴት ጓዴኝነታቺሁን አታበላሹ ሲቀጥል ዴግሞ ልጅቷ የራሷ ህይወት ሊኖራት ይቻላል😌
ባክሽ ዩቱብ እየሸቀሉባት ነው የምን ፍቅር ነው 😏ቴንሺን ለማግኘት ነው 😂
ሙድ እየያዙብን ነዉ የምር አደለም
@@tigistedosa5990 yemin tension new enatu😀
በጣም ይዴብራል በጣም
@@YesuSira ማለቴ እይታ ለማግኘት ብሎ ነው
እኔ እኮ እውነት ሚመስላችው ነገር ነው ምስኪን ppl 😂😂😂 mood እየያዙ
😂😂😂
በጣም ትክክል የእንስሶቹ ሀሳብ ቀልድ አይደለም ከእንስሳት አንሰናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።
ይመቻችሁ ሲጀመር እንደዚህ ካልሆነ የሰውን ትኩረት መሳብ አትችሉም😊
100 ለመግባት ነበር ይኼ ሁሉ ድራማ ተሳካልህ 😄😍
የልቤን ነው የተናገርሹ እኔም ያሰብኩት እንዳንቺው ነው 😂
አዎ ጌታን በስነስራት ቢሰሩኮ እኛ ሼር እናደርግላቸው ነው
3 cow's
@@bekialex8417 😄😁
😂😂ልክ ብለሻል
እኔን የሚገርመኝ አንድ ጓደኛሞች በአንድ ሴት እንዲህ መሆን የዳኒ እና ፂጌ ይበቃናል ተዉን 😁
Koy gn fara naw minmeslachewa ke war buhala prank naw yilalu 😂😂
Tejajalubinko
ኧረ የእነ ብሬክስ እና መሲስ የተጫወቱብንስ አሁን እነሱ ጀመሩ😌😌😌😌
ይሄ ልጅ ግን በጣም ነው የምወደውና የሚመቸኝ ምስኪንነቱ ያሸንፋል የኔ ወንድም ሰላምክ ይብዛልኝ ❤❤❤❤
ወንድሜ ፈጣሪ ያለው ነው መሆነው አትጨነቅ ፈጣሪ ይርደህ 🙏🙏🙏🥰🥰
የምር ትመቹኝ ነበር አሁን አስጠላቹኝ እናንተም እንደዚ ጀመራቹ ለማንኛውም ስክሪፕቱ አሪፍ ኮንቴንት ነው የማን ሃሳብ ነው ግን እንዲ እራሳቹን ታዋርዳላቹ🥺🥺
አረ ይደብራል ህፃን አረጉን እኮ
ሲያስጠሉ
ሰጀምር ሲሜታችሁን አታሰቀድሙ ለልጅቶም አሰብላት እና ተረጋጉ ወዳጅነታቸውን አተበላሹ ልሆንም ላይሆን በምችል ጉዳይ
በሉ ስነስርአታችሁን ያዙ እኔ ሁለታችሁንም ስለምወዳችሁ እንድትጣሉ አልፈልግም:: እንደ ወንድ ተነጋግራችሁ ፍቱት
Its prank
@@feregizaw4343 you sure? I hope it’s.
ene endititalu alfeligim ... gn demo ale yawerabet menged anadogna .....ale likk kinat endalebet sew nw siyawera yeneberew ena betam yewerede anegager nw yetenagerew ..... aser getan nw milih ante yeteregagah sew neh ena edilegna neh ...... gn esu yewerede neger aderege bileh antem endatiwerde .bicha bezi tsebayih ketilibet😍😍 demo endemeshatih yehunilih
አሴር በጣም ምርጥ ልጅ ነህ..... አንዳየሁት ከሆነ አሌ በጣም የበታቺነት ስሜት የምሰማዉና የሚቀና አይነት ይመስላል.... ለማንኛዉም ጉአደኚነት ይበልጣል ተነጋገሩ 🙏🙏
ሰላም አሴሮ 🎉❤ ፈገግ በል ሁሌም አትጣሉ ከአሌ ጋር አሴሮ 😢ግን ልጠይቅህ ስለልጅቷ ምን ምታቁት ነገር አለ ፍቅረኛ ይኑራት አይኑራት ታውቃላቹ?? ተረጋጉ ለሰው መሳለቂያ አትሁኑ
ህዝቡን መቀለጃ አታድርጉ ለ content ብላችሁ viral ለመውጣት ሰው ላይ አይነፋም
veronicayee yane wddd betam tekara lene temsalet aderge ye.mayesh gobez enaa beras metemamenan betam new madekilat melkam.lidett 🎉🎉🎉
ውይ ወንድሞቼ ተው እውነት እንደዚ አያምርባቹም 😍😍 የሰው ጋጋታ አትስሙ ደሞ እነደ ቀልድ የተወራ ነገር ይጋጋላል ስለዚ ሁለታቹ ሁናችሁ በመነጋገር ነገሩን ፍቱት እሺ ሁለታችሁንም እወዳችኋለሁ ከምትመኙት ከመትፈልጉት ይልቅ የሚያስፈልጋቹን እግዚአብሔር ይስጣችሁ 🙏💞💞💞❤❤❤
Inyaa min inargilkii izaa axayiqim kaa midiyaa layi wetekii
❣❣❣❣
camera manu Ale nwa😂😂
አራ ተው አትሰክሱን😂
Mnshe tejajalchu brother tasmamuu ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሌ ❤አሴር ❤አረ ፍቱ ❤ስትዋደዱ ❤ነው ሚያምርባቹ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
Fikir yashenifal😉
Ale እውነት አለው ደሞ አንተ የራስህን ስሜት ብቻ አተራም ሁለታችንም እኖዳታልን ምናምን ምናምን muudi hin corbne dhisi
ሁለታችሁም ከ ላይፍ ውጪ ተቀምጣችሁ አውሩ ጓደኝነት ከምንም ነገር በላይ ነው በንግግር ሊፈታ የሚችል ቀላል ነገር ሆኖ ሳለ በ ሚዲያ ላይ ነገሩን አስገባችሁት at list ለልጅቷም ነገሮችን ሊያበላሽባት ይችላል እስካሁን ሳታየው የምትቀር አይመስለኝም የራሷ ምክንያት ስላላት ነው የሚሆነው እስካሁን ዝም ያለችው ስለዚህ ለሷም ልናንተም ሲባል ከዚ በላይ ባትሄዱ ጥሩ ነው ውሉ ባልታወቀ ነገር እንዲ መሆን ልክ አደለም አንድ ላይ ስስቁ ነው ደስ የምትሉት በነገሬ ላይ ህሊናም ካየሻቸው ቁርጣቸውን ንገሪያቸውና እነሱም መስመር ይያዙ just big respect
23:30
Yehe lij fertewal meselegn wend kehonk mulu content serabet!!! Ayzok defer bel man endehonk asayew keyet tenestek ezi endederesk takalek enakalen so endatferaw
ሼም ነው አረ አሌን አትናገርብን
ባለቤት የለለዉ እቃ አደረጋሓት እኮ respect yenurchu
ሰላም ስላም እርስ በርስ በመጣላት ሳይሆን ፈጣሪህን በመለመን ወይንም ደግሞ በመስማማት ላንተ ያለውን ደግሞ የትም መሄድ ስለዚህ ወንድሜ በርታ በል ፈጣሪ ይርዳክ መጣላት ለማንም አይበጅም
እዚህ ምስኪን ህዝብ ላይ ትቀልዳላችሁ 😂😂 ግን በጣም ትደብራላችሁ
ዳኒና ዲጄ ሊን ሆናችሁሳ።ኧረ ላሽ😅😅😅
ሠላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ አለሞቼ ማፍቀርህ ሃሪፍ ነው ነግርግን ከንተ ባላውቅም ሁላችሁም ልባችሁን አዳምጡን ልብ አይዋሽም አይሳሳትም የእውነት የምትወዳት ከሁነ ፈቂደ እግዚአብሔር ጠይቅ ወድሜ በእውነት እና እራስ ወዳድ አትሁኑ ምክኒያቱም ሁሉም ያልፋን እና አስተውሉ ።❤❤❤❤
ጥሩ አክቲንግ ነው😜 ሌላ ጊዜ ደግሞ ታረቅን ብላችሁ ኑ we are the product here aser vs ale hahahaha
100k dershal congra
በናታችሁ አሴሮና አሌ ምን ብዬ መጀመር እንዳለብኝ ራሱ ግራ ገባኝ
ልጅቷንም አትረብሾት ምንም በማታውቀው ነገር እንዲሕ አይነትም ነገር እዚህ ጋ ሚዲያ ላይ ይዛችሁ ባትመጡ እስካሁን የተነጋገራችሁት በቂ ነው እዛው ብትችሉ በአካል ተገናኝታችሁ ሶስተኛ ሰውም ሳታስገቡ
አረጋጉት ሐሪፍ አይቸኩልም! እኛንም
አታሳቁን እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው::
Brothers come down man!!!!!
Ere min honachu new befetari yastelal betam ere pis fiteru benatachu ede 🙏🙏🙏🙏
Er aser ena almenm 100k yegban nw family let's gooooooo❤❤❤😅
Aboo Atsekisuu Min Sewn Tajajilalchuu Betam new Mindoachuu Limen Indizi targalchu
Prank iyaregachihun nw demo .... beterachihu inanta mud lityizubin nw....yimechachihu🤙🤙🤙
Be ewnet bexam new yazenkut 😢😢😢 aser biyans anten blo videokn felgo zare aser mn lekeke blo lemimeleketh sew maseb neberebh 😢😢😢😢sijemer yihe prank hone alhone Alex compromise adrgo yisakalh blo ttolh neber neger gn ante yaderekew bexam yasaznal biyans dewlolk liyawarak mokro neber ante gn jorow lay zegahbet 😢 kezam bso ahun Alex zatebgn , lante degmo meswatnet yekefelelhn lij ante man slehonk new mnamn eyalk taweraleh bexam new yemtdebrew eshi lemangnawm asbbet😢😢
ኧረ ላሽ አሌና አሲር ብዙ የሚወዳችሁና የሚያከብራችሁን ተከታይ አለ ቢያንስ ለተከታያችሁ ክብር ይኑራችሁ እንደዚህ አትሁኑ
እዉነት ነዉ ሁሉም ነገር በፈጣሪ ፈቃድ ነዉ የሚሆነዉ ከሷ በፊት የነበራችሁን ጓደኝነት አስቡጂ
ደጎሞ አንደቀልድ የጀመራችሁት ፐራንክ እዉን እንዳይሆን ተጠንቀቁ ፍቅር መላመድነዉ መላመድ ደግሞ ፍቅር ነዉ
Aser min hunek nw keftohql Aserye ayzoh latem kageta qen alek ❤❤
Tinishinetachun nw ymiyasayew MN iystemarachut nw😢😢
Welcome to 99k ❤️🥰 anyway enante prank ayamrbachiwm mariyamn egna lay mud atyazu hay🙄
ወድሜ የግል ህይወት በአደባባይ አሳፋሬነዉ
ሲጀመር አታሽላላ ዛተብኝ የምትለው ዬታለ አትቀደድ እሱ ጠየከክ live አይመቸኝም አልክ ታዲያ ዬታለ ዛቻ ወሬ ደሞ ተገጠመለኝ ብለህ እዬዬዬ ማለት ምን አመጣው ትለያለክ ብሮ 😂😂😂😂
Betam yedeberal. Telek. Lije. Ayedelehm ende. Menw. Anesachu.
እግዲ ውደዛ የጀመራቹት እዛው ጨርሱ
እኛ የናተ መቀለጃ ነን እዴ
wey gud lijeto eko ❤.gen eko yeraso hiwet yenoratal eskahun
Aser ሁሌም የተገፋ ነው የሚያሸንፈው እሱ ደሞ በጓደኛው ላይ እንዲ ድፍረት የተሞላበት ንግግር ከምር በጣም ያናድዳል
Aser gn yemerachun nw er tergaguu enjii sijemrkoo Ljitewako mjmriyaa lante aydel ende yegxemchew Ali mn Lhun nw milaw Lemangawm keljitwagar mjmriyaa be serat awraa Mnalbat yerasewa Life linorat yechelaa 🙏
ወንድም አለም ከምንም በላይ በጸሎት መጠየቅ ነው ያለባችሁ ሁለታችሁም አንድን ነገር ስላገኝን ብቻ የኔ ይሆናል ብለን ድምዳሜ አንስጥ ከምንም በላይ ከእግዚአብሔር የሚሰጠን ስጦታ ይዘልቃልና ለማንኛውም ሰላም ፍጠሩ ከሰላም በላይ ምንም የለምና በተረጋጋ መንፈስ ሆናችሁም ተነጋገሩ ወንድሞቼ ሁለታችሁንም የምወዳችሁና የማከብራችሁ ምርጥ ወንድሞቼ ናችሁ እኔ ለመጀመርያ ጊዜ ነው ኮመንት የምሰጥህ ግን እከታተልሀለሁ 😘😘😊
አሴር የ እውነት አስጠላከኝ እሊና ምናምን ብለክ ሰገጥክ በጣም😂😂😂
ere wiyy azenin betam😁😁😁 ere miko mike beyet metabin
echi chewa eyatamachahegne nw le mn hilena belachu atenakasum keza ye wana giza demo prank nw belu😂😂😂
ለመሆኑ ልጅትዋ ነጻ መሆንዋን እና አለ መሆንዋን የምታውቁት ነገር አለ ቆንጆ ሴት እኮ የሚያዩዋት ብዙ የሚወስዳት ግን ፩ ነው
Asiro yemir kehone ezaw cherisuut lenate tiru amelekaket yalachew sewoch ataskefu bene DJ li yeselechen neger ezi endaymeta
Aymetinachum❤❤
በጣም ምስኪን ናቹ ግን ኮሜንት ምትፅፉት ድራማ ነው ያኔ ዳኒ ሮያል ዲጄ ሊ ሲል ሰገጥክ ምናም ስንል ነበር በቃ እይታ ለማብዛት ነው
Ere betam ydebral yastelal bematawkuwat set metalat guadegnnetachuh yshalal
ፍሊሙ ስያልቅ ጥሩኝ☺️ I'm tired of this.😌
😂
Me2 can someone let me know when are they going to finish this series
teregaga bro koyetachew gen perake new Edatelune 😅ene ye Alem ye Atr bateseb negn yemewedachew yemakeberachew😅😂
Man antem eko live stream u lay selkhen kezgah buhala nberk lemn tasmeslalh
Ene milew if she is married or have boyfriend what should you do Aster Or Ale
Lijituwa lifuwan matarat ayishalim wegen???konjo set iko nech yabede life yinoratal surely
mnshe tejajalachu brother
ere des aylem, wed rasachihu temelesu, degmo live atenegageru
ere documentary film , lash lash ke reaction wede prank jump yileyal 1111111👌👌👌👌👌👌😉😉🤞🤞
አስተዋይ ነክ❤❤❤
Betam yasaznal lesat endezi mehon yelbachum gen enam sat nge gen yasazenal
ኧረ ላሽ ale ድሮ እኮ brotherህ ነበር pls ተታረቁ የምር ሼም ነው የምር እሷም የራሳ life ይኖራታል እሷ ደግሞ ለcrush ልትገጥም ትችላለች እኮ ከዚህ ሁሉ ይቅርታ በለው💔💔💔
አይዛ በቃ
በዚ ልክ ደሞ ራሳችሁን ማዋረዳቹ እንደሚፀፅታቹ ግን እወቁ
Aser betam new yemtmechegni atchenek demo lijtu wedante tmetalechi
Ere menshe enante endelendebachu TikTok lay reaction seru enje hezbu lay ere ydeberal be royalwoch sanagegem
Er aser ene prank eyaregachu nw mimeslegn mnshe yemr nw ??
ale is love😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 ALE
ምንድነው
እመተማ ን ወድጃቸዋለሁ😊
ere stastelu aynefam yemr 😒😒😒leset ere ere 🙄🙄🙄
አይ ሲሪዬ ያሳካልክ እላለዉ
እረ ምንሼ ነው ይደብራል አላመንኳችውም ጌታ ከሆነ ግን ይደብራል እኔ አስሬ በጣም ነው የምወድህ❤❤❤❤❤
ere begziabher guadegnenet meredadat nw kuch belachu awru begziabher
Atr ante leke neke alxe alterdawem yanten anegager yhmer ante xefate yhlbekem❤
Aser እኔ አንተን ብሆን መልስ አልሰጥም ሲሆን አደባባይ ሳትወጡ እዛው መፍታት ትችሉ ነበር ልጅቷንም አሳ'ጣችኋት ቤተሰቦቻችሁን ጭንቀት ውስጥ ጣላችሁ እኛን ተውን ግን በዚህ ጊዜ ሚዲያው ሁሉ በጠለፋ ላይ በሚለፈልፍበት ጊዜ የልጅቷ ቤተሰቦች ምን ያህል ስጋት ላይ እንደወደቁ አስተውላችኋል 😮🤔 university ሄዳችሁ ምን ልትፈጥሩ ሌላ መዘዝ ይዛችሁ እንዳትመጡ ቁጭ ብላችሁ አለመግባባታችሁን ፍቱ አታስጨንቁን Please
It's a prank
Reason #1
Alex: ዛሬ Live Reaction እየሰራሁ ነበር እና .... (Mark the word 'ነበር') Alex Said "I was (ነበርኩ)" He didn't said "Live ላይ ነኝ" So why Aser Said "ከLive ስትወጣ እናወራለን" ? It's planned and It's prank ✌️
ዋው ትወና
ፕራንክ መሆን አለበት ካልሆነ ግን አትጣሉ ከምር ጥሩ አደለም ከተቻለ በንግግር ፍቱት ምናልባት ልጂቱ የራሷ የሆነ ህይወት ይኖራት ይሆናል በዚህ መሀል ሳታረጋግጡ ጓደኝነታችሁን አታፍርሱት ከምር ጥሩ አደለም ተስማሙ
mendenew yemetelalatuben
semeteken akeberalew gen beza yenanete Aser Li ena Alex Li honachuben mata kesera dekemogne segeba feta lemalet nbr edeme lenanete cheger semeche eyetegnaw nw
ከተወሰነ ቀናት በኋላ ፕራንክ ነበር እንደምትሉን ስለምናውቅ ብዙም አንጃጃልም፣እናንተ ምን አለባችሁ ተጫወቱብን 😔
confertuan atensut ere fetuatbeka yenante hesanenet lejetuan yegodal temarikonat
Yhem endene egele film kalhone
Lematakut sew metalat yelbachhum
broye kante gar nen atasb 🥰🥰
Areee jelesoch telatubenalachu a 2 jelasoch yemechachu 😅😅
Dani Royal እና Dj Lee ለምን ትዝ አሉኝ😂😂
Melk keyrew sletekesetu newa😅
በሉ ስነስርአታችሁን ያዙ እኔ ሁለታችሁንም ስለምወዳችሁ እንድትጣሉ አልፈልግም🤫🤫🤫🤫🤫
100k.. ለመግባት ነበር ይኼ ሁሉ ድራማ ተሳካልህ...Bro Thats Crazy
ere yidebiral endezih ayamrbichihum esh yidebral please please
አሴር ግን የምራቹንነው በቃ ግን አትጣሉ ልጅቷ ትመቻለች አሴር ላንተ ምትመጥንህ ይመስለኛል❤❤❤
2 tachum arfachu sira aserum ende
Set mnmnm
😄😄😄እረ ፍቱ ሰዉን ጉጌ አታርጉ ድራማ መሆኑ ግልፅ ነዉ
asir tlk sew adelek ende ante yeteshalk honek megegnet new yalebk so don't mess your self and it is better to be silent ...lk ende huletu rase bera friends tefalmew tefalmew sidekmache yagegnutn eka siyayut mabeteria neber sooo endeza endathonuuu k