🔴ከአፍላ ፍቅር ተዋናይት ሄዋን ጋር ያለን ግንኙነት እና የቬሮኒካ አዳነ መልስ ለተሳዳቢዎች | Dallol Entertainment | EBSTV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2.1K

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 8 หลายเดือนก่อน +176

    ተመስጌን ከ 6 አመት ቡሀላ 😢😢እናቴ ቤት ቁጭ ብዬ እያየሁ ነዉ🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Narges-mp4zn
      @Narges-mp4zn 8 หลายเดือนก่อน +2

      😢😢😢😢😢❤𝚕❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RajanR-v6q
      @RajanR-v6q 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Saraha2459
      @Saraha2459 8 หลายเดือนก่อน +4

      እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ

    • @ganimaawal-np1yq
      @ganimaawal-np1yq 8 หลายเดือนก่อน

      Tadilesh

    • @TadelaMaru
      @TadelaMaru 8 หลายเดือนก่อน +2

      እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ የመዳም ቅመሞች ሥወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @family5677
    @family5677 8 หลายเดือนก่อน +45

    ዳሎል አስተማሪ ሰው ነህ ትልቅ ክብር አለኝ ❤ እስክ የምትወዱት በላይክ ግጩ

    • @ኤማንዳቲናYouTube
      @ኤማንዳቲናYouTube 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው ምወደው ጌታን እርጋታው የሚያቀርበው ነገር ተጠቅቆ ደስ ሚል ልጅ ነው ❤

    • @Rutatube7595
      @Rutatube7595 8 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እህቴ

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq 8 หลายเดือนก่อน +128

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 8 หลายเดือนก่อน +2

      ሰለላሁ አለሂይ ወሰለም
      ሰለላሁ አለሂይ ወሰለም
      ሰለላሁ አለሂይ ወሰለም
      ሰለላሁ አለሂይ ወሰለም

    • @zulfa6303
      @zulfa6303 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሰሎላሁ አለይሂ ወሰሊም ❤❤

    • @lubabafekado5109
      @lubabafekado5109 8 หลายเดือนก่อน

      S.A.W

    • @Sirage111d
      @Sirage111d 8 หลายเดือนก่อน +1

      Salalawaliywosalem our nabina

    • @kedrduba398
      @kedrduba398 8 หลายเดือนก่อน

      Saw❤❤❤saw❤❤❤saw❤❤❤

  • @Fiker_alemayew
    @Fiker_alemayew 8 หลายเดือนก่อน +11

    እባካቹ ወንዶች ለ ሴት ልጅ ክብር ይኑራቹ...ሴት ልጅ ማለት እናት ነች እህት ነች ሚስትህ ነች ልጅህ ነች Please Respect us🙏

  • @Nibe791
    @Nibe791 8 หลายเดือนก่อน +37

    በስደት ያላችሁ ይችን ፅፉፍ እምታነቡ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን❤

    • @tigisthussen601
      @tigisthussen601 8 หลายเดือนก่อน

      አንችንም ከመጥፎ ነገር ይሰውርሽ

    • @bettybetty4215
      @bettybetty4215 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን🙏

  • @FakiaAbdalah-of8ib
    @FakiaAbdalah-of8ib 8 หลายเดือนก่อน +37

    ልጅቱዋ የትሄደች ላፕቶፕ ሰፕራይዝ ያደረካት ልጅ ላተ እመነኝ ይቺ ልጅ አታምልጥክ ቅብጠት የለባት ደስየምትል ልጅናት

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 8 หลายเดือนก่อน

      እህቱ ነችኮ ያቺ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 8 หลายเดือนก่อน

      Ewnteshe nwe gen​@@sabrinasabrina1837

    • @FakiaAbdalah-of8ib
      @FakiaAbdalah-of8ib 8 หลายเดือนก่อน

      @@sabrinasabrina1837 እህቱ አደለች ቪዶዮው ተመልሰሽ እዪው

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 8 หลายเดือนก่อน +67

    ኧረ የመዳም ቅመሞች❤አበረታቱኝ እኔንም አይከፈልበትም ስቱን አሳድገን 😢😢😢እኛን ዘወርብው አያዩንም😢😢😢😢😢

    • @asnkechbekele9524
      @asnkechbekele9524 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሰው የሚበረከከው ለእግዛቤር ነው ለሚሰት አይደለም የድሮ ጋብቻ ይሻላል

    • @TsigeMulugeta123
      @TsigeMulugeta123 8 หลายเดือนก่อน +2

      አስረስ በቀለ

    • @ፋጡምዩቱብ
      @ፋጡምዩቱብ 8 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ ነሽ አህት አለም

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 8 หลายเดือนก่อน +1

      እንደማመር ዉዴ

    • @meremwolloyewatube
      @meremwolloyewatube 8 หลายเดือนก่อน

      @@sabrinasabrina1837 እሽ😍😍😍

  • @ريتاج-ص2ض
    @ريتاج-ص2ض 8 หลายเดือนก่อน +22

    ቀጣይ ወር የረመዷን ወር ነው እስላማዊ ጥያቄ አዘጋጅልን

    • @ሉባባሰይድሙሀመድ
      @ሉባባሰይድሙሀመድ 8 หลายเดือนก่อน +3

      ሙስሊምኮ አይዴለም እንዴት ብሎ ነው የእስልምና ጥያቄ እሚያመጣልሽ

    • @chuchuteshal8363
      @chuchuteshal8363 4 หลายเดือนก่อน

      ፂም አቆራረጡ እንደ ሙስሊም ነው እኔም ይመስለኝ ነበር! ማርያምን

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 8 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው አምሮብካል ባትለብስም ሸበላ ነክ በዛ ላይ የጤና ባለሞያ ነክ እንግዲህ የተመኙልክ መልካም ምኞት ነው የተመኙልክ ከዝችም ባይሆን አንተ ያሰብካትን የፈጣሪ ስጦታክን ውሀ አጣጭክን ፈጣሪ ይስጥክ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 8 หลายเดือนก่อน +2

    አመልካከትህ እኮ እንደ አገራችን ኑሮ ውድ ነው ብዙ ሰዎች አምሯቸው እንደ ማያገኙት በርገር ለትንሽ ሰዎች ብቻ የታደለ ብሩ ምልከታ ዋው ያዝልቅል ወንድምዋ ይጨምርልህ

  • @SataTadessa
    @SataTadessa 8 หลายเดือนก่อน +36

    ተዋናይ አስረስ በቀለ❤

  • @yishakab19
    @yishakab19 8 หลายเดือนก่อน +280

    የለቀኩትን አዲስ Video የወደዳቹት ብቻ like አርጉ

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 8 หลายเดือนก่อน +13

      🤣🤣🤣🤣you think you Smart 🤣🤣በየ TH-camr እየ ዞርሽ (እየዞርክ ብር እልካለው ማለት ምንድ ነው 🤣🤣sound like a good business 🤣🤣

    • @abaydemis866
      @abaydemis866 8 หลายเดือนก่อน +5

      ለኔ ላኪልኝ አሞኛል

    • @meeenegn3361
      @meeenegn3361 8 หลายเดือนก่อน +3

      አቤት ውሸት😂😂😂😂😂😂

    • @um-eman
      @um-eman 8 หลายเดือนก่อน +1

      አስረስ ነው

    • @ydidiyaabera-cf4nz
      @ydidiyaabera-cf4nz 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ.ችብስ.ማሽን.እፈልጋለሁኝ

  • @MikiTube663
    @MikiTube663 8 หลายเดือนก่อน +14

    የምታቀርበው ነገር ደስ ይላል ዳሎልዬ እኔም አዲስ ዩቱበር ነኝ እስቲ እየኝና ሚጎለኝ ነገር ካለ ንገረኝ☺☺

  • @wubittadesse5762
    @wubittadesse5762 8 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ የኔ ፍቅር ቬሮኒካዬ ምርጥ ሰው ናት ምን አደረገች የኔ ውድ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ድረሺልን❤❤❤

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 6 หลายเดือนก่อน

    ዳሎል ሚዲያ በምታቀርበው አስተማሪ ፕሮግራምና ጨዋነት የተሞላው ምግባርህ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @ida939
    @ida939 8 หลายเดือนก่อน +9

    ሜሪ ነች ሚስት እምኮንህ የኔ አስተያየት ነው የተመቻችሁ በላይክ አሳዩኝ ከምር በጣም የምወዳት ልጅ ሜሪዬ አሳየን እስኪ❤❤❤

  • @Sintayehu912
    @Sintayehu912 8 หลายเดือนก่อน +29

    😂😂😂 ኑቲ በሳቅ ገደልከኝ ይኼን ሱፍ እገዛዋለሁ 😁😁😁😁😁እንኳን ደስ አላችሁ ኑቲ😁😁😁መልካም የቀለበት ፕሮግራም😃😃😃

    • @gedam626
      @gedam626 8 หลายเดือนก่อน

      ዉሽት ነዉ

    • @HdjFjfk-d5d
      @HdjFjfk-d5d 8 หลายเดือนก่อน

    • @HdjFjfk-d5d
      @HdjFjfk-d5d 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 8 หลายเดือนก่อน +11

    አያስቅም እሄ አይነት ሰው የሚደፍሩት በህግ መጠየቅ አለበት ነውር ጠፍ ኢትዮጵያዊ እንዲት ተበላሽተናል!!!

  • @GetachewKirkos-f9s
    @GetachewKirkos-f9s 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ተባረክ ትምህርት ሰጭ ፕሮግራም ነውና በርታ ❤❤❤

  • @እኔስየማርያምነኝ
    @እኔስየማርያምነኝ 8 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው ። እኔም አጋጥሞኝ ነበር የባሱ ነገር አደራ ይታይልን

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 8 หลายเดือนก่อน +12

    ውላሂ ይህ ነገር ከዛሬ18አመትበፌት ባስ ውስጥ ደርሶብኛል😢 ሰወይው ባየው እንትኑን እነቅልለት ነበር😢።

    • @RyGhh-lz9ji
      @RyGhh-lz9ji 8 หลายเดือนก่อน

      Enam deresobeghal betam tenesheya lej nebereku

  • @elizabethengeda5638
    @elizabethengeda5638 8 หลายเดือนก่อน +16

    ወንድ ልጅ ኰራ ጀነ ን ሲል ተወዳጅ ያደርገዋል እና በተለይ አንተ ተፈጥሮህ የሚፈልገዉ እርግጠኛ ሆኜ ነዉ የምነግርህ እርጋታና ኩራት ጨዋነት እስከመጨረሻዉ ያንተ አርጋቸዉ። በጣም ያምርብሀል። ያንተ የግልህ ናቸዉ ። 💯👍በርታ💪🙏

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 8 หลายเดือนก่อน +4

    እውነትህን ነው የተማርክ ነህ በድግስ ብቻ እድሜ መጨረስ የገጠር ሰርግ እጥር ያለ

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 7 หลายเดือนก่อน

    ስለራሰህ ስታወራ በጣም ነው ያሲከኝ ግን ሰው ከባድነው ከመራት አስቶ ልጥፍ ማረጉ አግባ ነው ትልአላችሁ ደሞ ሱፉ በጣም ያምራል ብገዛው

  • @rahelyirga3828
    @rahelyirga3828 8 หลายเดือนก่อน +1

    አንኳን ደስ ከለክ ወንድሜ ጥሩነገር ነው የቸመኙልክ የምር

  • @gedam626
    @gedam626 8 หลายเดือนก่อน +6

    ወይኔ የዉነት መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር ወንድማችን❤❤❤

  • @aishanassirtube6554
    @aishanassirtube6554 8 หลายเดือนก่อน +11

    ዳሎልዬ አድናቂህ ነኝ ስራአትህ እርጋታህ ደስ ይላል በርታ ውዶቼ ሰብ አድርጋቹ አፈምሱኝ ስደት ሰለቸኝ

  • @emutiemuti9589
    @emutiemuti9589 8 หลายเดือนก่อน +29

    ኮሜድያን እና አርቲስት አስረስ በቀለ ❤

    • @muleeshete1437
      @muleeshete1437 8 หลายเดือนก่อน +1

      አርቲስት አስረስ በቀለ

    • @UserUser-b4i
      @UserUser-b4i 8 หลายเดือนก่อน

      tikikili

  • @ፍቅርን
    @ፍቅርን 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ግን ሄዋን ብታገባት ደስ ይለኝ ነበር በጣም ነው የምወዳት አንተም በጣም ነው የምወድህ❤❤❤❤❤❤

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ከመንግሰት ባሻገር ግለሰብ ባለሀብቶች ለምን ግን የሴት ትራንሰፖርት አታዘጋጁም እባካችሁ የሄ እኮ በእምነትም በሳይንሰም የኔ ያልሆነ ወንድ ለምን የሴትን ልጅ ገላ ይነካካል ? እባካችሁ አሰቡበት

  • @gaga320
    @gaga320 8 หลายเดือนก่อน +4

    ኡፍ !!!!! ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ወይኔ ።

  • @bezawitnega8134
    @bezawitnega8134 8 หลายเดือนก่อน +3

    ooh wow he has changes a lot... Artist Asres Bekele

  • @mesitube3858
    @mesitube3858 8 หลายเดือนก่อน +13

    ለናተ ደስ ብሎኛል መልካም የፍቅር ዘመን

    • @hadiyaomer3166
      @hadiyaomer3166 8 หลายเดือนก่อน

      ኮመዲያን አስረስ ነዉ።

  • @Tube-uq1gc
    @Tube-uq1gc 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወንድም ዶ/ር. ዩቲ እንዴት ነህ ፋጡማ እባላለሁ ከዱባይ ፈልጌህ ነበር ማለት እርዳታህን ፈልጌ በቴሌግራም ባገኝህ ሀሳቤን በሰፊው ለመግለፅ. እባክህ አውቃለሁ ቢዚ ነህ ከጊዜህ አጣበህም ቢሆን ተቸገርልኝ❤❤❤🎉

  • @حليمهحسن-ر7ث
    @حليمهحسن-ر7ث 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ክርስትያኖች ወይሞ ሌላ እምነት ተከታዮች ትዳር ስትይዙ የምትገቡት ቃል ወይም ፊርማ የላችሁምን ባል ሚስቱን ሲፈታ የሚያደርገው ምንድን ነው ማለቴ በቃሽኝ በቃህኝ ነው ወይስ ግራ ገብቶኝ ነው ሙስሊሞችን አይመለከትም ጥያቄው

  • @Addis118
    @Addis118 8 หลายเดือนก่อน +4

    የልጅነታችን አስረስ በቀለ

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 8 หลายเดือนก่อน +3

    ግን ዶር ከሆንክ ሰለ ጤና ለምን አትሰራም ብዙ ጊዜ አሉባልታ ነው የምሰራው

  • @shinodatube
    @shinodatube 8 หลายเดือนก่อน +4

    ተዋናይ አስረስ በቀለ🎉❤

  • @seidtubee
    @seidtubee 8 หลายเดือนก่อน +2

    በስኡዱ ለታሠሩ ወገኖቻችን ድምፅ ሁንላቸው ፍትህ

  • @bona2318
    @bona2318 8 หลายเดือนก่อน +1

    በፍቅር ያንበረከከቺው you ቱበር ማነው 🤔
    ወይ ቅጥፈት

  • @lemlemadane5372
    @lemlemadane5372 8 หลายเดือนก่อน +5

    ተዋናይ ኮሜዲያን ኢቶጲስ አስረስ በቀለ

  • @senaitmichael5978
    @senaitmichael5978 8 หลายเดือนก่อน +4

    Bless you Dr. 🙏♥

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 8 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ስቆ ማለፍ ያዢው ከማለት ተረባርበው ይዘው ቢጠፈጥፉት አይደጋገምም ነበር

  • @etamimisis3322
    @etamimisis3322 8 หลายเดือนก่อน +1

    የሰርጉ አስተያየት ተመቸቶኛል❤❤❤🤭🤭🤭😂😂🙌🙌🙌🙌

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 6 หลายเดือนก่อน

    አምሮብሀል እውነት ነው ግዛው

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s 8 หลายเดือนก่อน

    አስረስ በቀለ ይባላል ከአባየየ ተሥፋየ ሣህሉ ጋር የልጆች ግዜንና ሌሎቹንም የሚሥራ አርቲሥት አስረሥ በቀለ

  • @حاجرةمحمد-خ3ب
    @حاجرةمحمد-خ3ب 2 หลายเดือนก่อน

    እሽ ወንድም እኔ ድብን ያልኩ የገጠር ልጅ ነኝ ባል አላገባሁም ታገባኛለህ እኔ ፈቃደኛ ነኝ ይመችህ

  • @freedom320
    @freedom320 8 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ አፌ ቁርጥ ይበልልህ! እኔም እየ ሳምንት ሙሉ ሰርግ በጣም ነው እሚደብረኝ! መንዛዛት ነው!

  • @AsterSolomon-c1z
    @AsterSolomon-c1z 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረከ

  • @holy8976
    @holy8976 8 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው በጣም ነያመረብክ

  • @MeazaEdiris
    @MeazaEdiris 8 หลายเดือนก่อน +1

    አስተዋይ ልጅ ነህ❤❤❤

  • @alemayehuwmariam212
    @alemayehuwmariam212 8 หลายเดือนก่อน

    አስረስ በቀለ ነው። ግን ለምን እንዲህ መሆን ፈለገ??

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso 8 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እኔም ከንዴም ሁለት ሦስቴ አጋጥሞኛል በጣም ባለጌ ወንዶች አሉ ብቻ ያሳዝናል

  • @tegistmoh2931
    @tegistmoh2931 8 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክክክክ ይመችክ ወንድም አለም ❤❤❤❤❤❤❤እኔም እምፈልገው እንደዚህ አይነት ጋብቻ ነው❤❤

  • @adanechgobena8742
    @adanechgobena8742 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ኑቲ ምርጥ ሰው ከዚህ የበለጠ ቦታ እንደምትደርስ ሙሉ እምነቴ ነው ❤👌👌

    • @Rutatube7595
      @Rutatube7595 8 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ❤

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 8 หลายเดือนก่อน

    ማነው የፃፈው ?????

  • @RuhamaKiya-m9r
    @RuhamaKiya-m9r 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቦ ይመችህ እንደሱ አግባ

  • @saraethiopia2130
    @saraethiopia2130 8 หลายเดือนก่อน +1

    እዉ ነት መስሎኝ ነበር መልካም እድል

  • @MeseretAschalew-r6e
    @MeseretAschalew-r6e 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዳሎል የይቱዩ መፅሐፍ አለ ካለ ፈልጌ ነበር?

  • @HdjFjfk-d5d
    @HdjFjfk-d5d 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም,ዶክተር,ዮቱ,እባክህን,ላናግርህ,እፈልጋለሁ,እና,ካለህ,ግዜ,አጣበህ,አናግርኚ,

  • @kidgetayeshareg6907
    @kidgetayeshareg6907 7 หลายเดือนก่อน

    የተማረ ይግደለኝ ይልሀል ይሔ ነው። ለካ የበሰልከው የተማርክ ስለሆንክ ነው። እዚ ሀገር ካሉ ይቱበሮች ሁሉ ለመስማት አትጎረብጠኝም በርታ እሺ።

  • @tuuilgig
    @tuuilgig 8 หลายเดือนก่อน

    የነጋሽ ሚዲያ ወንድም ነህ ግርማ ሞጉስህ ድምጽህ እሱን ትመስላለህ❤❤❤

  • @toybamohammed6257
    @toybamohammed6257 8 หลายเดือนก่อน +1

    ባአላህ ያንች አብራህ የምትሰራው ልጅ የት ሄደች ስሟ ጠፍቶብኝ ነው

  • @DanK-fi4bk
    @DanK-fi4bk 8 หลายเดือนก่อน

    አስረስ በቀለ ወይም ቸሪ የልጅነት ትዝታችን ከአባባ ተስፍዬ ጋር

  • @jonyjony2927
    @jonyjony2927 8 หลายเดือนก่อน

    አረ አምሮብሀል ኃይሌ ገ/ስላሴ ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ብሏል

  • @Selamtesfaye250
    @Selamtesfaye250 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳቀኝ እኔ ሳላቅ ከዚች ልጅ ጋር በፍቅር ግንኙነት ውስጥ ነበርኩ😂😂😂😂😂

  • @dilberhannega5726
    @dilberhannega5726 8 หลายเดือนก่อน

    ተዋናይ አሰረስ በቀለ (ቸሪ)

  • @emumulatu7028
    @emumulatu7028 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን እዉነት መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር!!!!

  • @aphrodite_li
    @aphrodite_li 8 หลายเดือนก่อน

    ኮሜዲያን እና ተዋናይ አስረስ በቀለ 💯

  • @tigistalemu1542
    @tigistalemu1542 8 หลายเดือนก่อน +1

    Can you please change the back ground picture 😢

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ልቡና ይስጠን

  • @sulehaaboobakkarsulehaaboo3184
    @sulehaaboobakkarsulehaaboo3184 8 หลายเดือนก่อน

    ያስቃልልልል

  • @tsion5088
    @tsion5088 8 หลายเดือนก่อน

    በቤተክርስቲያንም ሆነ በህዝቧ አንድ አዲሰ ነገር ሲፈጠር የሰውን attention ለመቀየር በሚመሰል መልኩ አንድ ነገር ይዘህ ትመጣለህ ድሮሰ ከሳይንስ ሰው ምን የአገር ፍቅር ይገኛል የየእሰቲዲዮህን ከለር ትመሰለኛለህ 🔥🔥🔥🔥

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd 8 หลายเดือนก่อน

    ዳሎየ በቃ ወደወሎ የገጠር ልጂ ፈልገን እንድርሐለን የገጥር ልጂ መሆንኮ መታደል ነዉ

  • @ዜድዕባይኣፅቢ
    @ዜድዕባይኣፅቢ 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ኣኩርፌሃለው መልስ ሰለ ማትሰጠኝ ያቺ ቆንጆ የት ናትትትትትትትት😣😣😣🤔

  • @SaraTab-r8s
    @SaraTab-r8s 8 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ታሪክ ነው

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 8 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ነዉ የገጠር ሰርግ ❤❤

  • @abddy
    @abddy 8 หลายเดือนก่อน +1

    አስረስ በቀለ❤

  • @mekdesteklay
    @mekdesteklay 8 หลายเดือนก่อน

    አስረስ በቀለ ነው አርቲስቱ እናም እንኳን ደስ አለህ

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 8 หลายเดือนก่อน

    You’re right

  • @asniyutub2975
    @asniyutub2975 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ 😂😂😂ውይ ሰርግ ሳንጠራ እያልኩ ነበር አይ ቅንብብር

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 8 หลายเดือนก่อน

    ትዳራችንን ይጠብቅልን

  • @hayati1840
    @hayati1840 8 หลายเดือนก่อน

    ክርስቲያን ወገኖች እራቁታቸዉን ነዉ የሚሄዱት ለዛም ነዉ... ሙስሊሞችዬ የኔ ምርጦች ይመቻቹህ 🍓

  • @Bznshh828V
    @Bznshh828V 8 หลายเดือนก่อน

    ያምራን

  • @yenenehzerihun5759
    @yenenehzerihun5759 8 หลายเดือนก่อน

    አርቲስት አስረስ በቀለ (Artist Asres Bekele)

  • @Bontu-ux9vq
    @Bontu-ux9vq 8 หลายเดือนก่อน +1

    Comedian and artist Asres Bekele

  • @ermiastesfaye8547
    @ermiastesfaye8547 8 หลายเดือนก่อน

    ይመችህ አቦ እኔም ቲቪ አልወድም

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአ መሀረነ

  • @mimigelgelu1291
    @mimigelgelu1291 4 หลายเดือนก่อน

    Ena alagebakm ende?

  • @Yemariamtube-21
    @Yemariamtube-21 8 หลายเดือนก่อน

    Tewanay or Artist Asres

  • @DAYERETHIO
    @DAYERETHIO 8 หลายเดือนก่อน

    መልስ :- አስረስ በቀለ

  • @wanatsegaye9382
    @wanatsegaye9382 8 หลายเดือนก่อน

    ተው የሰርጉን ጉዳይ አትጨርሰው። የምታፈቅራት ሴት ዘመናዊውን ፕሮሰስ የምትፈልግ እንዳትሆን።

  • @anwarkedir740
    @anwarkedir740 8 หลายเดือนก่อน

    የአማርኛ ፊልሙ ርዕስ ምንድነው

  • @dzke4378
    @dzke4378 4 หลายเดือนก่อน

    Yes.

  • @GelaneBekele-c6t
    @GelaneBekele-c6t 8 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ❤❤❤❤❤

  • @መፋትሄ
    @መፋትሄ 8 หลายเดือนก่อน +1

    አስረሰ ወይም ቼሪ

  • @ysakoryoutube5008
    @ysakoryoutube5008 8 หลายเดือนก่อน

    ስዓሊነነ ቅድስት ምን ጉድ ነው እግዚአብሔር ሆይ ምን አይነት ጊዜ ደረስን ፈራሁ እኔ ለማግባት 😂😂😂😂 ምን ጉድ እረ ሴቶች እራሳችሁን አስከብሩ ነገ አንቺን አስቀምጦ የሚይሄድበት ምን ምክኒያት አለሽ

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 6 หลายเดือนก่อน

    Mareyamen ? aneta ayedalahem?

  • @SablaSalba
    @SablaSalba 4 หลายเดือนก่อน

    ዳሎል እኔሥ አሥቤ የነበር ትንሿን ቆንጅየዋን ነበር አይይይይ በናትኸ አንተ ጋ ምትሠራዋን ልጅ አግባት ከቻልከ

  • @ElaMan-l2s
    @ElaMan-l2s 8 หลายเดือนก่อน +1

    አስረስ በቀለ