109ኛA ገጠመኝ፦ ከራሳቸው ይልቅ ለሌላው ሰላም የኖሩ አስገራሚ አባት( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 290

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh 8 หลายเดือนก่อน +1

    ክርስቶስ ሆይ ልቦናዬን ኤፍታህ በለው አሜን😢

  • @ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ
    @ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን የሚያስተምር ትምህርት ነው ልባችንን ይክፈትልንበፆሎት አስብኝ

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 3 ปีที่แล้ว +57

    ሰላመ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
    መልካም የነብያት ፆም ያድርግልን የተዋህዶ ልጆች

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ
    @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያስማልን። ወንድማችን መምህር ተስፋይ አበራ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችን ይመልስልን መምህር በፀሎት አስበኝ ወለተ ኪዳን ብለህ በጣም በጣም እትልቅ ወጥመድ ነው ያልሁ አይነጥላ መንፈስና ከቤተስብ የመጣ ዛር መንፈስ ነበረብኝ ሂውቴን ሙሎ ሲያበላሽ ትዳሮን ገንዘቤን ሠርቼ አልይ የሚገርመው ነገር ወንድ ልጅ ለምኖኝ ቀርበውኝ በግድ ያገኙኝ ወንዶች ማለት ነው እመጨረሻላይ ሲያዩኝ ሆነ ድምፄን ሲሰሙ በጣም አስጠላቸዋለሁ በቃ እኔን ለማጥፋት ይራጣሉ ልጆቼም አላባት አስቀረብኝ በመጀመሪያ ሲቀርቢኝ ለመውለድ ይጥሩና ከዛ ይጠሉኛል ልጃቸውንም አያገባኝም ይሊኛል በቃ መጥፎ መጥፎ ነገር ያደርጉኛል መምህር ፈልጌህ ነበር ስልክህ አልስራ አለኝ ብቻ ከቻልህ በስልክ እንዳገኝህ ካልቻልክ ወለተ ኪዳን እያልክ ፀሎት ላይ እስበኝ

  • @ወለተክሮስ
    @ወለተክሮስ 3 ปีที่แล้ว +8

    ዋው። መምህሬ። ስጠብቅ። ጣህልኝ። ልቦናችን። ይክፈትልን።

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 3 ปีที่แล้ว +32

    አባታችን መላከመንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ሺህ አመት ይኑሩልን 🙏🙏🙏💚💛❤

    • @connerenzo2181
      @connerenzo2181 3 ปีที่แล้ว +1

      i realize I'm kinda randomly asking but does anyone know a good website to watch newly released series online?

    • @zainmatthias8623
      @zainmatthias8623 3 ปีที่แล้ว +1

      @Conner Enzo I watch on FlixZone. You can find it on google :)

    • @kyriewaylon823
      @kyriewaylon823 3 ปีที่แล้ว

      @Conner Enzo I use FlixZone. Just google for it :)

    • @chasericardo8999
      @chasericardo8999 3 ปีที่แล้ว

      @Aryan Kabir yup, have been using FlixZone for years myself =)

    • @orionodin368
      @orionodin368 3 ปีที่แล้ว

      @Aryan Kabir Thanks, signed up and it seems like they got a lot of movies there =) I appreciate it !!

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @wardalovely9539
    @wardalovely9539 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እድለኛ መሆን ነው እንዲዚህ አይነት አባት በዚህ ሰአት ምኖራቸው ተመስገን ሰው በጠለውበት ሰአት እንደዚህ ደግ የእግዚአብሔር ሰው አለ ሲባል እንዴት ደስ ይላል ከመልካሞች ሰዎች ጋር ተምሮ ማስተማር ምነኛ እድል ነው ።መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እናንተ ባትኖሩ እንደነዚህ አይነት መልካም አባቶች እንዳሉን አናቅም ።
    በፀሎታችሁ አስቡኝ አመተ ማርያም እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @ማሪያምንየጠላየለውምከላመ
    @ማሪያምንየጠላየለውምከላመ 3 ปีที่แล้ว +6

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ እግዚአብሔር ሆይ የሰማነውን በልቦናችን አሳድርልን 30.60,100 እንድናፈራ እርዳን ውድ የተዋህዶ ልጆች ላይክ እያረግን እናዳምጥ ለሱ ይጠቅመዋል።

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
    @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ተስፋ ስላሴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሀና

  • @nigussolomon3053
    @nigussolomon3053 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ! እንኳን በሰላም መጣህልን የት ናቹህ የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች ኑ አብረን እንማር👏
    ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ ሀጢያተኛዋ ልጂህ 😭😭😭ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን ከኛ የበርታቹህ!
    የሊዲያን ልቦና የከፈተ አምላክ የኛንም ልቦና ይክፈትልን የእውነት አይነ ልቦናችን ያብራልን አሜን ፫😭😭😭ገጠመኝ 108 የሚገርም ነበር የልጂ የታሪክ አመጣጡ ይገርማል

  • @adina79zeleke97
    @adina79zeleke97 3 ปีที่แล้ว

    ልቦናይክፈትልን የእውነት አይነ ልቦናችን ያብራልን አሜን

  • @zahratsfai1203
    @zahratsfai1203 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @መቅዲየማርያምልጅ-ፀ1አ
    @መቅዲየማርያምልጅ-ፀ1አ 3 ปีที่แล้ว +3

    እኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን አባታችን. ሰላምህ ይብዜልን❤👏
    ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለፆመ ነበያት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ

  • @meseret2813
    @meseret2813 3 ปีที่แล้ว +10

    እንኳ ሰላም መጣህ ውድ መምህራችን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

    • @helen7238
      @helen7238 3 ปีที่แล้ว

      Enkan basalm mth mmher selk kotre mmher kaety wche selhona

  • @Abi-ze6nk
    @Abi-ze6nk 3 ปีที่แล้ว +3

    ኤፍታህ ብዬ ልጀምር መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ተስፋ ስላሴ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ፈጣሪ እንኳን ለፆመ ገና አደረሳቹ ውድ ቤተሰቦቼ እትዮጵያ ሀገራችንነ ሰላማን ያሰማን ትንሳኤዋን ያቅርብልን አሜን!!!

  • @መሲነኝየማዳምቅመም
    @መሲነኝየማዳምቅመም 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ለፆመ ነብያት አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @pezapet411
      @pezapet411 3 ปีที่แล้ว +1

      @@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @እማፋቅር
    @እማፋቅር 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    ለአባታችንም በረከታቸው ይድረሰን አሜን
    ጥንካሬቸው እንዴት ብርታት እንደሚሰጠን በእውነት

  • @selamtamiru1400
    @selamtamiru1400 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @የኪዳነምህረትባርያ
    @የኪዳነምህረትባርያ 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ...
    ይስጥህ.

  • @vipku1550
    @vipku1550 3 ปีที่แล้ว

    በረከትህ ይደርብን አሜን አሜን ቡሩክ ነህአሁንም ቡሩክ ነህአሜን አሜን አሜን

  • @adina79zeleke97
    @adina79zeleke97 3 ปีที่แล้ว

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

    Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn 🤲🤲🙏🙏

  • @worknshedemeiss3740
    @worknshedemeiss3740 3 ปีที่แล้ว +2

    በፆሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ መምህራ ተስፍየ

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ሰላም መጣህልን መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን ጀምሬያለሁ ግን አልጨረስኩም እመለሳለው እውነት ደስ የሚል ቃል ነው ልቦና ይስጠን 👉 1ኛ ዮሓ 4:20 ማንም እግዚአብሔር እወዳለው እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሃሰተኛ ነው። ያየውን ወንድሙ የማይወድ ያለየውን እግዚአብሔር ሊወደው እንዴት ይችላል ። አቤቱ ጌታ ሆይ ትእዛዝህ እንድንጠብቅ መልካም ፍቃድህ ይሁን ኣሜን 🙌

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @helenmamuye665
    @helenmamuye665 3 ปีที่แล้ว

    ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ከኔ የበረታችሁ

  • @eldanaeldana9643
    @eldanaeldana9643 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዛብሔር ይመሥገን መምህር እንኩን ደህና መጣህልን

  • @medhanittaddesse8227
    @medhanittaddesse8227 3 ปีที่แล้ว

    መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ትንሳኤ ነኝ

  • @christy-t3z
    @christy-t3z 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሠላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @Mai-cd4tv
    @Mai-cd4tv 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለአንተ ይሁን መምራችን እንኳንደናመጣክ

  • @ትዕግስትወለተመድህን
    @ትዕግስትወለተመድህን 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህልን እንቁ መምህራችን እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @zainbaa7758
    @zainbaa7758 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሒወት ያሰማልን:: ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን::

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብር ሆይ ኢፍታህ በለኝ አምላኬ እኔ ሀጢያተኛ ነኝ እግዚአብሔር ልቦና ማስተዋልን ይስጠን እኔ እራሴን በጣም ነው የሚያመኝ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ፍቅርተ መድህን ብላችሁ

    • @እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል
      @እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል 3 ปีที่แล้ว

      እኔም እህቴ እንዳንች ነኝ በተለይ ልጸልይ ስል ጠዋትና ማታ ሁሌም ስሰግድ እራሱ ግንባሬ ላይ በጣም ነዉ የሚያመኝ አንዳንዴ ስለሚያቅተኝ ስግደቱን አቆመዋለሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ አስካለ ማርያም ብላችሁ

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu149 3 ปีที่แล้ว

    Amene egezabhare yemesegene memhere enekwane dena mexhelene yena jegena memhere

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን እመብርሃን እድሜ እና ጤና ይሥጥልን

  • @wagayealemayeha5052
    @wagayealemayeha5052 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣህ መምራችን💚💛❤

  • @hannaasefa8243
    @hannaasefa8243 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen kale yehiwote yasemelen

  • @hiwotbelete1511
    @hiwotbelete1511 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen mamhr e/r ymesgen

  • @solyanaasefa2200
    @solyanaasefa2200 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለፆመ ነብያት አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች walte maryam nanyi

  • @meseretf1
    @meseretf1 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር። ጠብቆተ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ሰላም መምህር

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እንደምን ውለሀል 🤝 የእናቴ (የድንግል ማርያም ) ልጅ :: እንደ አባታችን ቀሲስ መንግስቱ የእናቴ ልጅ ብዬ ልጥራህ ☝️ በመንገድህ ሁሉ አማላጅነቷ አይለይህ :: የአባታችን የመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ቅርንጫፍ ነህ :: በቤቱ ያፅናህ 👉 ጥበብን ያብዛልህ ተ ባ ረ ክ ::

  • @mamo1729
    @mamo1729 3 ปีที่แล้ว

    ቃልህወት ያሠማልን

  • @tigist3240
    @tigist3240 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች

  • @ኤፍታህበለኚ
    @ኤፍታህበለኚ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @ጎዶልያስዩቱብ
    @ጎዶልያስዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን

  • @Name-nu1md
    @Name-nu1md 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና ምትክ መምህራችን እግዚአብሔርን እዴት ደስ እደሚል

  • @bayushemulugetabayushemulu1784
    @bayushemulugetabayushemulu1784 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተሰፋዬ አበራ እንዴት ነክ የተዋህዶ ልጅች አንኳን አደረሳችሁ ለገና ፆም መልካም የምንሰራባት ፆም ይሁንልን

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን በደና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @mesereteyekoye6563
    @mesereteyekoye6563 3 ปีที่แล้ว

    እኔም በጣም በልቤ ተቀርጾብኛል እማ ፍቅር መዝሙርህ መምሕራችን በዉነት ለሁላችሁም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እማ ፍቅር የፍቅር እናት በድሜ ታቆይልን

  • @etanuagegnehu3467
    @etanuagegnehu3467 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሆይ ድንቅ ስራህን እሰማዘንድ የፈቀድክልኝ እኔ ማን ነኝ!!!ክብርህ ይስፋ🙏

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን።

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @mamefulas3823
    @mamefulas3823 3 ปีที่แล้ว +3

    እንደምን ውለሀል መምህር ላይክ ላይክ ሼር ሼር ማስታወቂያ ሲመጣ እናስጨርሰው ለእሱ ይጠቅመዋል መንበረማርያም እባላለሁ በፀሎት አስቡኝ

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 ปีที่แล้ว

      ቃለህይወትያስማልን ።እግዚአብሔር ይመስገን።መምራችን።እሜን

  • @ሠላምብርሀን
    @ሠላምብርሀን 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አምላካችን ሆይ ይህንን የሰቆቃ ዘመን አሻግረህ መልካሙን ዘመን አምጣልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን አሜን አሜን አሜን

  • @woynshetkassheun3692
    @woynshetkassheun3692 3 ปีที่แล้ว

    ኤፍታህ ወለተ ይሃንስ
    በፅሎት አስቡኝ

  • @abayayayu393
    @abayayayu393 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህሪ እንኳን ደህና መጣህልን

  • @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
    @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 3 ปีที่แล้ว +6

    ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ እንኳን ደህና መጣህ እመለሳለሁ ሰምቸ

  • @worknshedemeiss3740
    @worknshedemeiss3740 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ተጋለጠ እግዚአብሔር ይገስፃቸዉ አስማተኞች አስመታቾች ከምድረገፅ ያጥፋልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ ላባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 2 ปีที่แล้ว +1

    Wahine godeeeee igzehiber sira indet dinqi new kirbir misgana la irsu yihun Ameeen Ameen Ameen🤲🤲🤲

  • @እኔስማሪያምንእወዳታለሁ
    @እኔስማሪያምንእወዳታለሁ 3 ปีที่แล้ว +1

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም እንዴት ዋላችሁ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 3 ปีที่แล้ว

    ኤፍታህ እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላም የብዛ ውድ መምህራችን እንኳን ለገና ፆም በሰላም አደርሰ ፅገውን የብዛልህ ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን 💚💛❤ ፈጠረ ሀገራችን ይጠብቅልን

  • @yasminyasmin7174
    @yasminyasmin7174 3 ปีที่แล้ว

    ቃልህይዉት ያሰማልን ዉንድማችን በድሜ በጸጋ ይጠቡቅልን አሜን አሜን አሜን
    ኤፍታህ
    ኤፍታህ
    ኤፍታህ ጌታ ሆይ

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
    @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን መልካም የነቢያት ፆም ያርግልን በእውነት ቃለ ሂወት ያስማልን በጣም በጣም በጣም እጅግ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋው ኣብዝቶ ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይስጥልን ሰላም ለሀገራችን

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin 🙏🙏🙏

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 3 ปีที่แล้ว

    Egziahber yimesgen selm not memeher Ameen Ameen Ameen egziahber yetmsgen yihun

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher yimesgen memihrachin
    Amen Amen Amen yikber yimesgen

  • @ethiopia1dhe415
    @ethiopia1dhe415 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጣህልን መምህራችን በእግዚአብሔር ስም ሠላም ብያለሁ

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስን እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @ወለተፆድቃንእማፍቅርንኢማ
    @ወለተፆድቃንእማፍቅርንኢማ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋወን ያብዛላችሁ መምህር ገርማ ከስደት ትመልሽ እስትማገኝችው በጉጉት አለሁ የማቱሳላ ዕድሜ ይስጥልን ደካማዋ እህታችሁ በፆለት እስቦኝ ወለተ ፆድቃን እይላችሁ

  • @loruyoutube6312
    @loruyoutube6312 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @woynshetkassheun3692
    @woynshetkassheun3692 3 ปีที่แล้ว

    ኤፍታህ እንኳን ደና መጣህ መምህር
    ቃል ህይወት ያሠማልን 🤲
    አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @alemayhu7671
    @alemayhu7671 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ባንተ ውስጥ ሆኖ ብዙ አስተምሮናል በርታ ወንድማቸን !!!!!

  • @መአዛየድንግልልጅወለተስላ
    @መአዛየድንግልልጅወለተስላ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ብዝት ይበልልን የኔ እንቁ

  • @የእግዚአብሔርልጄነኝ
    @የእግዚአብሔርልጄነኝ 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእመቤቴ ልጆች ወለት ማርያም ብለችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን
    በሰላም መጣህ መምህራችን

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
    @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን አንኳን ደህና መጣህልን አሜን የአምላካችን የእግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን

  • @nestiethiohabeshatube7243
    @nestiethiohabeshatube7243 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን

  • @liubeletw7055
    @liubeletw7055 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ

  • @lidyall449
    @lidyall449 3 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ
    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ

  • @emebett1989
    @emebett1989 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር ሰሚ ልቦና ይስጥን ሠላም ለሀገራችን ያድልልን አሜን።

  • @tgestetho2673
    @tgestetho2673 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ሰምተን እንድንለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን የተግባር ሰው ያድርገን እግዚአብሔር

  • @makiyetetewa1639
    @makiyetetewa1639 3 ปีที่แล้ว

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @ናታኔምነኝ-ደ9ጐ
    @ናታኔምነኝ-ደ9ጐ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @ወለተሰንበትየእግዚአብሔር
    @ወለተሰንበትየእግዚአብሔር 3 ปีที่แล้ว

    የሚገርም የሚደንቅ ትምህርት ወይ የእኛ ሰው ብቻ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን

  • @eldanaeldana9643
    @eldanaeldana9643 3 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር እረጅን እድሜና ጤና ይሥጥህ ያገልግሎት ዘማንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያትን ያዋርሥልን

  • @hiwotbelete1511
    @hiwotbelete1511 3 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 ปีที่แล้ว

    እካን ደና መጣክልን መምራችን
    እግዝአብሔር ስራው ድቅነው የሱን የወነውን አሳልፎ አይሰጥም ይክበር ይመስገን ዘወትር አሜንንንንንንን💚💛❤️

  • @tekleabtube7192
    @tekleabtube7192 3 ปีที่แล้ว

    የ እግዚያብሔር ሠላም ላአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ ይሁን መምህር ። መምህር በጸሎትህ አስበት :ወለተ ስላሴ ።

  • @yerusfayesa1027
    @yerusfayesa1027 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ሰላም ላንተ ይሁን ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @burteshibabaw9668
    @burteshibabaw9668 3 ปีที่แล้ว

    እኳን ደህናመጣህ መምህራችን እግዚአብሔር እንዳተ ያሉ መምህራንን ያብዛልን🙏🙏🙏

  • @abayayayu393
    @abayayayu393 3 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህሪ በእውነት ለኛ አስተማሪ ነገሪ ነው