ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እውነት ነው አላህ የኛ የሆነን ሰው እስኪሰጠን የምንሶብር ያድርገን አላህ ሲፈቅድ ውብ የሆነ ያማረ የሰመረ ትዳር ይስጠን አሚን ያረብ😊
አሚን ያረበል አለሚንንን
አሚንን❤❤
Amin
አንድ ጓደኛ አለኝ። እሱም ዲያቆን ነው ፣ በዲቁና ያገለግላል በተጨማሪም ያንድ ድርጅት ማናጄር ነው ፣ ነገር ግን ትዳር ለመያዝ በፍርሃት እስካሁን ኣላገባም። ለምን አታገባም ስለው ለኔ የክህነት የምትሆን ማግኘት እንዳልቻለ ነግሮኛል ። ሞክሮ ማግባት ስለማይችል ። እንደኔ ከጸሎት ባሻገር የራስ ጥረትም ግድ ይላል። ፈጣሪ ጥረህ ግረህ ብላ ስላለን የራስ ጥረት ያስፈልጋል። ሁሉም ነገር ከእግዚአብሔር ፈቃድ ጋር
ይመርጥ ይሆናል እንጂ ክብራቸውን ጠብቀው የሚኖሩ ብዙ አሉ ለክህነቱ ሚመጥኑ
ብዙ አሉ ንፅህናቸውን ጠብቀው የሚኖሩ ያው እሱ መራጭ ከሆነ ግን ከባድ ነው
አይ ዲያቆናት በጣም ሲበዛ ችግር አለባቸዉ ዉበትን ያስቀድማሉ ምን ያህል እግዚአብሔር ትፈራለች አይሉም በርግጥ የዲያቆናት ሚስቶች እንዲ እንደዋዛ አትገኝም ምክንያቱም ልባምን ሴት ማን ያገኛታል ዋጋዋ ከቀይ ይንቁ ይበልጣል ለመናቸዉም የሚመኛትን ሴት እግዚአብሔር ይስጠዉ እኛንም ልባም ሴት ያድርገን❤❤❤❤❤
ብዙ አሉ ንፅህናቸውን ጠብቀው የሚኖሩ ግን ዳቆኖች ንፅህና ሳይሆን መልክ ነው የሚያዩት የኔ ሚስት ይች ናት ቆንጆናት ለማለት ነው የሚያስመስልባቸው እንጂ ንፅህና ከውስጣዊ ውበት ጋራ አስተካክሎ የሰጣት ምናልባት ከላይ ጠይም ወይም ጥቁር ልትሆን ትችል ይሆናል ይች ሴት በነሱ ተቀባይ አይደለቺም
fetari kewedede ersu ysetenal egna yemitebeken kersu mehon bcha new
እመቤቴን እውቀት እርጋታ ትህትና ሁሉን ያደላችሁ ገብርኤልን በጣም የምወዳችሁ .ፈጣሪ አይቀይራችሁ .በተለይ በመሐል መንፈሳዊ ነገር ጣል እያደረግህ የምታስተምረው ዋው 🙏 ብዙ ነገር ተምሬአለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏እህቶቸ ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው ከኛ የሚጠበቀው በትግስት መጠበቅ ና ሚስት ለመሆን ብቁ ሆኖ መገኘት ነው.ፈጣሪ የሚያዘገየው ምን አልባት ብንቆይ ማወቅ ያለብን ነገር ኖሯ ይሆናል.ብቻ አምላክ የፈቀደልን መልካም የትዳር ህይወትን ይስጠን🙏
ሁሉም ሰው ውብና ድንቅ ተደርጎ በክርስቶስ አምሳል ተፈጥሯል
በጣም በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው። ቀጥሉበት ኑሩሉን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ።
ቀጥሉበት ማሻአላህ እነዳው አላህ ጥሪውን ትዳር የወፍቅን ያረብ
አሚን አሚን
አሜንንን
ድንቅ ፕሮግራም ነው ። የተከታይ ማነስ መብዛት ያስከታዩን quality አይገልፅም። በርቱ።
ፍቅረኛ መያዝ እፈልጋለሁ ግን በአስተሳሰብም ሆነ በአመለካከት ልቤን የሚያስደነግጥ ይሄ ይሆነኛል የምለው እስካሁን አላገኘሁም እግዚአብሄር ይሄ ውሃ አጣጭሽ ነው ብሎ እስኪሰጠኝ በተስፋ እጠብቃለሁ
ተመክሮ የሚለወጥ አለ ተመኬሮ የሚብስበት አለ ለድንጋይ ራስ አፋቃሬዎች ምን መልስ አላችሁ???
እግዚአብሔር ትግስትና ማሥተዋል ጥበብን ያድለን❤🙏በርቱልን መልህቆች
ትዳርን የፈለገ እኛ ብፈልገውም አላህ ካላጣመረን አይሆንም ሁል ጊዜም የሰው ልጅ ለሚፈልገው ነገር ሁሉ ሰበብ ማድረስ ነው ያለበት አመሠግናለሁ
በጣም አድናቂህ ነኝ በርታልን ወንድሜ🥰🥰
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ ሰው ነክ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ይልመድብክ እግዚአብሔር ባደርገልን ነገር ስናመሰግነው ይጨመርልናል ደሞ ሰው በተደርገለት ነገር ሁሉ ቀድሞ እግዚአብሔር ሲያመሰግን በጣም አንጀቴ ይርሳል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ምክር ነው በረቱ
እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላም ለሁላችንም 🎉🎉🎉🎉አወ እውነት ነው ተመሥገን ነው በሁሉም ነገር🎉🎉
የናተ ፕሮግራም በጣም ደስ ይለኛል አድናቂ ነው ❤❤❤
እኔ የወደድኩት አብሮ አደጌ ነው ግን የፍቅር ጥያቄ እያቀረኩት እኔ ነኝ በዚ አፌ ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ ግን እሄሁሉ ደርሱብኛል ብዬ ተሰፋ አልቆረኩም ተሰፋ አለኝ ሰው ተሰፋ የሚቁርጠው የሙተሰው ብቻ ነው😊
እግዚያብሄር ይመስገን ጥሩ ባል እድገጥመን ጠክረን መፀለይ አለብን የሚጣፍጥ ትምህርት እናመሰግናለን መምህር ፀጋየም መቅድም በርችልን እህታችን እንወዳችሗለን❤❤❤
አሜን
ዋው ደስ የሚል ትምህርት
እኔ፡ግን፡መጋበዝን፡በጣም፡ነዉ፡የምፈራዉ፡፡የትም፡ከወንድ፡ጋር፡መታየት፡እፈራለሁ፡ጌታ፡እንደረገ፡ያርገኝ፡እንጂ፡ተፍ፡ተፍ፡ማለት፡አልችልበትም፡፡፡ትምህርትህ፡ግን፡አቅጣጫ፡ያሳያል፡በርታ/በርቱልን፡፡
😮ዋው እንዴት የማይጠገብ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን
ማግባት ፈልጋለው የትዳሬን አጋር እግዛቤር እስኪሰጠይ ከዚ በሆላ እጠብቃለው ለምን ብትሉይ እያልኩት ሁላ ሰዋች አይሆኑም
Wow tebark❤❤❤
ስላሴ ጥበቡ ጨምሮ ይስጣቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Good job! Egzabiher you have long live life.
ኤሬ እኔም ትዳር እፈልጋለሁ ግን አጣሁ
ምኑን አገባንው እየፍታን ነው
አዎ ።እዉነት ነዉ❤❤❤
ጥሩ ተምርት ነው አናምሰገናለን
ወንድሜ መልካም ትምህርት ነው በርታልን ብዙ እንማራለን 🙏🙏
እንኳን በደህና መጣችሁ የኔ እቁወች❤❤❤❤
አቤትትህትናቹሁ አንደበታቹሁ ይናፊቃን💚👌
❤በጣም ደሲ የምል ትምርት ነው አመስጊናሎ ፣እነ አልማጊባት ዋሲኘ ነበር ጊን ከምኖራዉበት በት አዲንዲ ሰው የምፈልገው ሰው ነበር እነየምመኝ ሰው ነበር ላክ አለ እድ አዪነት ሰው ቢየ ባጥም ግማትኩት ጊን እሀ ሳዉ ያገር ሳው አዪደልም ከዝ ሰው ጋር ማኖር ቢሃሲቢ ሊበልና እንደት እቻላል እስክ መልሰልኝ አባባለ ይጋባህል ቢየ አሲባሎ
እዉነት ነው ግን ፈጣሪ መልካም ሲድል፡ነዉ በጣም ሀሪፍትምህርት ነው ተባረኩ
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ጤና ይስጥልን በርታልን ድስ የሚል ትምህርት
በጣም ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛላችሁ አንድ ጥያቄ አለኝ ለትዳር የሚሆን ሰው እንዴት ማወቅ ይቻላል? ወይም የራስ የሆነ ሰው ማወቂያ መንገዶች ምን ምን ናቸው?
የትዳር መሠረቱ ፍቅር ብቻ ነው
Yenem teyaki nw gin tedar ye fetari new ❤❤❤❤enamsegn alen 🙏
እግዚአብሔር ጥሩ ትዳር ይስጠን
amen
እናመሰግናለን ዉዶች በርቱልን
ያስተምራል ወደጀዋለሁ ቀጥሉበት
Betammmm emtgerm sew neh betammmm amesgnalaw Egziabher ybarkh
ለ ሂዎት ኣስፈላጊ እና ዋናው ነገር ነው እና በርቱሉን
ምርጥ ሀሳቧችናቸውከስራአት ጋር እውቀት ይለያል🎉🎉🎉🎉
አው እረ ልክ ነህ እኔ ፀልየፀልየ ደክሞኛል በተልይ በተለይ በተለይ አማኝ እህቶች ላይ የትዳር ተፅኖ ያለ ይመስለኛል
በጣም ጅል ትመስያቸዋለሽ በሃይማኖት ጠንከር ስትይ ወንዶቹ ራቁት የሚሄዱትን ነው የሚፈልጉ
@@abayneshkidanu6148አረ አለን እራቁት ሃጂስ አልፈልግም😂
Gazetegawa pls beye mehalu እህ እህ eyalsh demxeshh yerbeshal akumew ena demp 10 gze talka atgbi esun asechershew
እግዛቤሔር,ያወቃል,30.amet.moltognal
Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen
ebakh Melhk Sltena Kesetek Behuala Le Endegna sltena Lalwesedu Sltenawn Ptlekln
30.ሞልቶኛለ,እግዛቤሔር,ያወቃል
100%❤❤❤
Koye Gen Ate Agebetehale Wey
Age Lagba ለዎንዶች ምክር እድሜ
አህለንወሳህለን✅✅✅✅✅✅
❤🙏
ፕሮግራማችሁን በጣም ወድጀዋለሁ እንዴት ነው ማግኘት እምችለው Please ንገሩኝ
ወደ 0970704050 ይደውሉ። እናመሰግናለን!
@@MelhkMediaOfficial አመስግናለሁ🙏🏽
ደስየሚልትምረት ወስጃለሁ አመሰግናለሁ
Agbteshal yenie liyu????????????????????
❤❤❤❤❤❤❤❤
sle trar yemigerm dnk ewket new Yaleh beza lay andebete rtue behone agelalets 👌💏👏 Begizyachn endenezih brkye sewoch mkr atiten new kesnt felagiwochachn yetdar tyakyachew tezenagten/sankebel kerten mecheresha kemayhon wend gebten fkr/kebereta/emnet yelelew tdar hunon sanwed tefatiten hiwetachn bebcheninet yemninor bet ykuterew 🤨🤨🤨
❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤🙏
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤
Wudocheamesegnalu
Life hard we are going to divorce No money no funny bro
ውሸታም በዛ ፈጣሪእስከሚሰጠኝበመፀለይ እጠብቀዋለሁ
❤❤❤❤❤❤
❤️😘🙏🙏
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤
እውነት ነው አላህ የኛ የሆነን ሰው እስኪሰጠን የምንሶብር ያድርገን አላህ ሲፈቅድ ውብ የሆነ ያማረ የሰመረ ትዳር ይስጠን አሚን ያረብ😊
አሚን ያረበል አለሚንንን
አሚንን❤❤
Amin
አንድ ጓደኛ አለኝ። እሱም ዲያቆን ነው ፣ በዲቁና ያገለግላል በተጨማሪም ያንድ ድርጅት ማናጄር ነው ፣ ነገር ግን ትዳር ለመያዝ በፍርሃት እስካሁን ኣላገባም። ለምን አታገባም ስለው ለኔ የክህነት የምትሆን ማግኘት እንዳልቻለ ነግሮኛል ። ሞክሮ ማግባት ስለማይችል ። እንደኔ ከጸሎት ባሻገር የራስ ጥረትም ግድ ይላል። ፈጣሪ ጥረህ ግረህ ብላ ስላለን የራስ ጥረት ያስፈልጋል። ሁሉም ነገር ከእግዚአብሔር ፈቃድ ጋር
ይመርጥ ይሆናል እንጂ ክብራቸውን ጠብቀው የሚኖሩ ብዙ አሉ ለክህነቱ ሚመጥኑ
ብዙ አሉ ንፅህናቸውን ጠብቀው የሚኖሩ ያው እሱ መራጭ ከሆነ ግን ከባድ ነው
አይ ዲያቆናት በጣም ሲበዛ ችግር አለባቸዉ ዉበትን ያስቀድማሉ ምን ያህል እግዚአብሔር ትፈራለች አይሉም በርግጥ የዲያቆናት ሚስቶች እንዲ እንደዋዛ አትገኝም ምክንያቱም ልባምን ሴት ማን ያገኛታል ዋጋዋ ከቀይ ይንቁ ይበልጣል ለመናቸዉም የሚመኛትን ሴት እግዚአብሔር ይስጠዉ እኛንም ልባም ሴት ያድርገን❤❤❤❤❤
ብዙ አሉ ንፅህናቸውን ጠብቀው የሚኖሩ ግን ዳቆኖች ንፅህና ሳይሆን መልክ ነው የሚያዩት የኔ ሚስት ይች ናት ቆንጆናት ለማለት ነው የሚያስመስልባቸው
እንጂ ንፅህና ከውስጣዊ ውበት ጋራ አስተካክሎ የሰጣት ምናልባት ከላይ ጠይም ወይም ጥቁር ልትሆን ትችል ይሆናል ይች ሴት በነሱ ተቀባይ አይደለቺም
fetari kewedede ersu ysetenal egna yemitebeken kersu mehon bcha new
እመቤቴን እውቀት እርጋታ ትህትና ሁሉን ያደላችሁ ገብርኤልን በጣም የምወዳችሁ .ፈጣሪ አይቀይራችሁ .በተለይ በመሐል መንፈሳዊ ነገር ጣል እያደረግህ የምታስተምረው ዋው 🙏 ብዙ ነገር ተምሬአለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏
እህቶቸ ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው ከኛ የሚጠበቀው በትግስት መጠበቅ ና ሚስት ለመሆን ብቁ ሆኖ መገኘት ነው.ፈጣሪ የሚያዘገየው ምን አልባት ብንቆይ ማወቅ ያለብን ነገር ኖሯ ይሆናል.ብቻ አምላክ የፈቀደልን መልካም የትዳር ህይወትን ይስጠን🙏
ሁሉም ሰው ውብና ድንቅ ተደርጎ በክርስቶስ አምሳል ተፈጥሯል
በጣም በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው። ቀጥሉበት ኑሩሉን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ።
ቀጥሉበት ማሻአላህ እነዳው አላህ ጥሪውን ትዳር የወፍቅን ያረብ
አሚን አሚን
አሜንንን
ድንቅ ፕሮግራም ነው ። የተከታይ ማነስ መብዛት ያስከታዩን quality አይገልፅም። በርቱ።
ፍቅረኛ መያዝ እፈልጋለሁ ግን በአስተሳሰብም ሆነ በአመለካከት ልቤን የሚያስደነግጥ ይሄ ይሆነኛል የምለው እስካሁን አላገኘሁም
እግዚአብሄር ይሄ ውሃ አጣጭሽ ነው ብሎ እስኪሰጠኝ በተስፋ እጠብቃለሁ
ተመክሮ የሚለወጥ አለ ተመኬሮ የሚብስበት አለ ለድንጋይ ራስ አፋቃሬዎች ምን መልስ አላችሁ???
እግዚአብሔር ትግስትና ማሥተዋል ጥበብን ያድለን❤🙏በርቱልን መልህቆች
ትዳርን የፈለገ እኛ ብፈልገውም አላህ ካላጣመረን አይሆንም ሁል ጊዜም የሰው ልጅ ለሚፈልገው ነገር ሁሉ ሰበብ ማድረስ ነው ያለበት አመሠግናለሁ
በጣም አድናቂህ ነኝ በርታልን ወንድሜ🥰🥰
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ ሰው ነክ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ይልመድብክ እግዚአብሔር ባደርገልን ነገር ስናመሰግነው ይጨመርልናል ደሞ ሰው በተደርገለት ነገር ሁሉ ቀድሞ እግዚአብሔር ሲያመሰግን በጣም አንጀቴ ይርሳል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ምክር ነው በረቱ
እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላም ለሁላችንም 🎉🎉🎉🎉አወ እውነት ነው ተመሥገን ነው በሁሉም ነገር🎉🎉
የናተ ፕሮግራም በጣም ደስ ይለኛል አድናቂ ነው ❤❤❤
እኔ የወደድኩት አብሮ አደጌ ነው ግን የፍቅር ጥያቄ እያቀረኩት እኔ ነኝ በዚ አፌ ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ ግን እሄሁሉ ደርሱብኛል ብዬ ተሰፋ አልቆረኩም ተሰፋ አለኝ ሰው ተሰፋ የሚቁርጠው የሙተሰው ብቻ ነው😊
እግዚያብሄር ይመስገን ጥሩ ባል እድገጥመን ጠክረን መፀለይ አለብን የሚጣፍጥ ትምህርት እናመሰግናለን መምህር ፀጋየም መቅድም በርችልን እህታችን እንወዳችሗለን❤❤❤
አሜን
ዋው ደስ የሚል ትምህርት
እኔ፡ግን፡መጋበዝን፡በጣም፡ነዉ፡የምፈራዉ፡፡የትም፡ከወንድ፡ጋር፡መታየት፡እፈራለሁ፡ጌታ፡እንደረገ፡ያርገኝ፡እንጂ፡ተፍ፡ተፍ፡ማለት፡አልችልበትም፡፡፡ትምህርትህ፡ግን፡አቅጣጫ፡ያሳያል፡በርታ/በርቱልን፡፡
😮ዋው እንዴት የማይጠገብ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን
ማግባት ፈልጋለው የትዳሬን አጋር እግዛቤር እስኪሰጠይ ከዚ በሆላ እጠብቃለው ለምን ብትሉይ እያልኩት ሁላ ሰዋች አይሆኑም
Wow tebark❤❤❤
ስላሴ ጥበቡ ጨምሮ ይስጣቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Good job! Egzabiher you have long live life.
ኤሬ እኔም ትዳር እፈልጋለሁ ግን አጣሁ
ምኑን አገባንው እየፍታን ነው
አዎ ።እዉነት ነዉ❤❤❤
ጥሩ ተምርት ነው አናምሰገናለን
ወንድሜ መልካም ትምህርት ነው በርታልን ብዙ እንማራለን 🙏🙏
እንኳን በደህና መጣችሁ የኔ እቁወች❤❤❤❤
አቤትትህትናቹሁ አንደበታቹሁ ይናፊቃን💚👌
❤በጣም ደሲ የምል ትምርት ነው አመስጊናሎ ፣እነ አልማጊባት ዋሲኘ ነበር ጊን ከምኖራዉበት በት አዲንዲ ሰው የምፈልገው ሰው ነበር እነየምመኝ ሰው ነበር ላክ አለ እድ አዪነት ሰው ቢየ ባጥም ግማትኩት ጊን እሀ ሳዉ ያገር ሳው አዪደልም ከዝ ሰው ጋር ማኖር ቢሃሲቢ ሊበልና እንደት እቻላል እስክ መልሰልኝ አባባለ ይጋባህል ቢየ አሲባሎ
እዉነት ነው ግን ፈጣሪ መልካም ሲድል፡ነዉ በጣም ሀሪፍትምህርት ነው ተባረኩ
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ጤና ይስጥልን በርታልን ድስ የሚል ትምህርት
በጣም ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛላችሁ አንድ ጥያቄ አለኝ ለትዳር የሚሆን ሰው እንዴት ማወቅ ይቻላል? ወይም የራስ የሆነ ሰው ማወቂያ መንገዶች ምን ምን ናቸው?
የትዳር መሠረቱ ፍቅር ብቻ ነው
Yenem teyaki nw gin tedar ye fetari new ❤❤❤❤enamsegn alen 🙏
እግዚአብሔር ጥሩ ትዳር ይስጠን
amen
እናመሰግናለን ዉዶች በርቱልን
ያስተምራል ወደጀዋለሁ ቀጥሉበት
Betammmm emtgerm sew neh betammmm amesgnalaw Egziabher ybarkh
ለ ሂዎት ኣስፈላጊ እና ዋናው ነገር ነው እና በርቱሉን
ምርጥ ሀሳቧችናቸው
ከስራአት ጋር እውቀት ይለያል🎉🎉🎉🎉
አው እረ ልክ ነህ እኔ ፀልየፀልየ ደክሞኛል በተልይ በተለይ በተለይ አማኝ እህቶች ላይ የትዳር ተፅኖ ያለ ይመስለኛል
በጣም ጅል ትመስያቸዋለሽ በሃይማኖት ጠንከር ስትይ ወንዶቹ ራቁት የሚሄዱትን ነው የሚፈልጉ
@@abayneshkidanu6148አረ አለን እራቁት ሃጂስ አልፈልግም😂
Gazetegawa pls beye mehalu እህ እህ eyalsh demxeshh yerbeshal akumew ena demp 10 gze talka atgbi esun asechershew
እግዛቤሔር,ያወቃል,30.amet.moltognal
Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen
ebakh Melhk Sltena Kesetek Behuala Le Endegna sltena Lalwesedu Sltenawn Ptlekln
30.ሞልቶኛለ,እግዛቤሔር,ያወቃል
100%❤❤❤
Koye Gen Ate Agebetehale Wey
Age Lagba ለዎንዶች ምክር እድሜ
አህለንወሳህለን✅✅✅✅✅✅
❤🙏
ፕሮግራማችሁን በጣም ወድጀዋለሁ እንዴት ነው ማግኘት እምችለው
Please ንገሩኝ
ወደ 0970704050 ይደውሉ። እናመሰግናለን!
@@MelhkMediaOfficial አመስግናለሁ🙏🏽
ደስየሚልትምረት ወስጃለሁ አመሰግናለሁ
Agbteshal yenie liyu????????????????????
❤❤❤❤❤❤❤❤
sle trar yemigerm dnk ewket new Yaleh beza lay andebete rtue behone agelalets 👌💏👏
Begizyachn endenezih brkye sewoch mkr atiten new kesnt felagiwochachn yetdar tyakyachew tezenagten/sankebel kerten mecheresha kemayhon wend gebten fkr/kebereta/emnet yelelew tdar hunon sanwed tefatiten hiwetachn bebcheninet yemninor bet ykuterew 🤨🤨🤨
❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤🙏
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤
Wudocheamesegnalu
Life hard we are going to divorce
No money no funny bro
ውሸታም በዛ ፈጣሪእስከሚሰጠኝበመፀለይ እጠብቀዋለሁ
❤❤❤❤❤❤
❤️😘🙏🙏
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ውሸታም በዛ ፈጣሪእስከሚሰጠኝበመፀለይ እጠብቀዋለሁ
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤