ልጄን በ12 አመቱ አጣሁት \ፓስተር ዮሐንስ በቀለ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • ኢየሱስ ከእኔ ጋር ሐዘን ተቀመጠ \ፓስተር ዮሐንስ በቀለ#demasko #Encounter#SemayTube #Demasko #YOHANS BEKEL#Encounter_#SemayTube #christiantube#yttracker#demasko የEncounter ፕሮግራም ማገዝ ምትፈልጉ ፦Zelle/cash Up +12067249288 PayPal: Getabalewbest@gmail.comEthiopia:_ CBE 1000407022738 #encounter #ደማስቆ #ሰማይ #christiantube #Testimony #YidenekachewTeka #berekettesfaye ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ። For more information Ethiopian +251978808055 / 0940547511 Telegram: - +251978808055 / +12067249288Whats Up :- +12067249288

ความคิดเห็น • 232

  • @ThereisaHope-b5p
    @ThereisaHope-b5p 6 หลายเดือนก่อน +49

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ። ፓስተር ዪሃንስ በሱዳን ምድር እግዚኣብሄር በሃይል ሲጠቀመበት ኣይቻለሁ። በተጨማሪ ትሁት እና ቅን ኣገልጋይ ነው።
    በሱዳን ምድር በኤርትራውያንና ኢትዮፕያውን እጅግ ተወዳጅ ኣገልጋይ ነው።
    ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @EyuEthiopian
      @EyuEthiopian 6 หลายเดือนก่อน +1

      I love you Eritreans❣️

  • @almazsibihat1051
    @almazsibihat1051 6 หลายเดือนก่อน +24

    ፓስተርዬ ዘመንህ በሱዳን ምድር ሰውች በየት እንውጣ እያሉ በሚሄዱበት ጊዜ አንተ ግን ይህንን የእግዚአብሔርን ሕዝብ እንዴት ጥየ እሄዳለሁ እያልክ በምድረ በዳ በስጋ ምንም በሌለበ በጌታ መገኘት ግን ሀብታም ሆነህ 25 አመት ሀሩር የማያቃርጥ ሙቀት ባለበት ኖርክ የሰማይ አምላክ ግን ታማኝ ስለሆነ ከሱዳን ምድር በክብር አወጣህ ለብዙወች ምሳሌ የሆንክ አባት ነህ ክብር ዝና ወንበር ሳያምርህ ጌታን በታማኝነት አገለገልክ አሁንም ቀጥል በርታ ተባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 6 หลายเดือนก่อน +27

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ ሱዳን በችግር የታመንህ ቅን ፓስተራችን ነህ።
    እኔና ባለቤቴ ታመን ፓስተር ጸልዬልን ተፈወስን ከዛም በኋላ ወባ ታመን አናውቅም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ እንወድሃለን።

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you for watching .

    • @hirutsamuel6596
      @hirutsamuel6596 6 หลายเดือนก่อน

      ጌታ ይባርክህ ቅን ሰው ነህ ቅኖችን እግዚአብሔር ይገለጥላችዋል

    • @EliasMekuria-m2j
      @EliasMekuria-m2j 6 หลายเดือนก่อน

      ሱዳን እያለሁ በጣም የጸሎት ሰው ነበር።

  • @AsterShambo
    @AsterShambo 6 หลายเดือนก่อน +17

    እግዚአብሔር በአንተ ጉዳይ ነበርው እሱ ታላቅነቶን ለዓለም እንዲታወራ እንድትመሰክር ነው እኔም ሰማው እግዚአብሔር ይመስገን ፓስተርዬ ተባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน +1

      Praise God …

  • @nurittesfaye6444
    @nurittesfaye6444 6 หลายเดือนก่อน +7

    ጌታ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ተባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @hintsaassefa3272
    @hintsaassefa3272 6 หลายเดือนก่อน +6

    ፓስተር የኋንስ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን በድጋሜ ስላየሁህ ። እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ያኔ ሱዳን ከቤተሰብ ደብዳቤ የሚላክልኝ በናንተ ቸርች በኩል ስለነበር በጣም ጥሩ ሰውነትህን እዛ ስመጣ አውቅ ደግና ቅን ሰው ነህ ። ሌላው ሙሉ የቤተሰብህን ችግር ለማፅናናት አብረውህ ከተጉ ሰዎች ውስጥ አንዱ ነበርኩ ። ይመሥገን በድጋሜ ስላየሁህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን

  • @dominionpropheticchannel2948
    @dominionpropheticchannel2948 6 หลายเดือนก่อน +6

    My pastor ,my theology teacher, the most humble, graceful ,Kind pastor Yohannes bekele. You showed me Christ in you and i have learned many things from You. God bless you richly and abundantly.

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching

  • @re1942
    @re1942 6 หลายเดือนก่อน +4

    God has this kind of amazing sons ....I am out of words. It's such an amazing testimony, and I am encouraged and blessed with it 🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 6 หลายเดือนก่อน +11

    ፓስተር ዮሐንስ ምስክርነትህ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነዉ እኔንም የመንፈስ ዱስን የበለጠ እንድጠማ ድምፁን ለመስማዉስጤ እንዲነሳሳ አድርጎኛል ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏🙏🙏❤️❤️

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

  • @haminegash8749
    @haminegash8749 6 หลายเดือนก่อน +16

    የአለማያ ልጅ ነኝ እና በዛም ዘመን እዛው ስለነበርኩኝ የአገሬን ስም የሚጠራ የዛን ዘመን ሰው በማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ ተባረክ የኔ ወንድም🙏🏾

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🙏🙏🙏

    • @ngussebayou9288
      @ngussebayou9288 6 หลายเดือนก่อน

      ይገርማል ፓስተር የተናገርውን ደንገጎ ገደል ውስጥ መኪና ተገልብጦ አንድ ህጻን ልጅ ዛፉላይ በህይወት ምንም ሳትሆን ተረፈች እያሉ ስለሚነግሩን ሁሌም ደንገጎን በተለይ ስንወርድ በፉሚሊ ፔጆ እየተሳቀቅን ነበር ስለሚፈጥኑም እኔም የድሬ ልጅ ነኝ❤

  • @ptegegn2
    @ptegegn2 6 หลายเดือนก่อน +7

    ሚሊዮን ከኖርወይ፥
    ፓስተር ጆን ለኔም ለብዙዎች አባት ነው። ድንቅ ምስክርነት።

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @MatuSala-7
    @MatuSala-7 6 หลายเดือนก่อน +6

    ፓስተር ሳይህ ብዙ ትዝታወች ባንዴ ነው ተግተልትለው ወደ ሐሳቤ የመጡት ፤በካርቱም ጌታን ያገኘሁበት ፥የተጠመቅኩበት( ባንተና ፓስተር ግርማ እጅ ነው በአባይ ወንዝ የተጠመቅኩት) የካርቱም ጓደኝነቱና ቤተሰባዊነት ፥ብዙ ነገሮች አይምሮየን አጥለቀለቁት!! አብዛኞቹን ያለፍካቸውን የሀዘን ጊዚያቶች አስታውሳቸዋለሁ ሙሉ የቤቴል ቸርች በካርቱም አብረን አዝነን አብረን ተፅናንተናል.. አሁን ቸርቿና ወንድሞችና እህቶቻችን እንዴት እንደሆኑ ሁሌ እጨነቃለሁ!! በካርቱም ጦርነቱ ከጀመረ በኃላ፤መረጃ ካለህ ብትነግረን ጥሩ ነበር!! እግዚአብሔር መልካም ነው ፓስተር ፤ደስ ብሎኛል ስላየሁህ!

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን ።

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 6 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሄር እኮ ልዮ ነው ሚያለመልም ድንቅ አባት ❤❤❤❤ስሙ ይባረክ ዙፋኑ ከፍ ይበል ቅዱስ ነው ሃያል❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน +1

      Amen praise God

  • @bereketbonge291
    @bereketbonge291 6 หลายเดือนก่อน +2

    ፖስተር ዬሀንስ ዴንቨር እያለ የመገናኘት እድል ገጥሞኝ ነበር ጌታን በጣም የሚወድ እና ዋጋ የከፈለለትን ወንጌል የሚኖር የተረጋጋ እና ሰዉን በጣም የሚያከብር የተወደደ ፖስተር ነዉ። ዘመንህ ይለምልም እግዚያብሄር ይባርካችሁ ይሄን የወንጌል አርበኛ ስላጋበዛችሁት ተባረኩ!!

  • @ferdosousman9649
    @ferdosousman9649 6 หลายเดือนก่อน +7

    ድንቅ ሰው ነህ ጌታ የረዳህ በጌታ የተወደድክ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @pro.x441
    @pro.x441 6 หลายเดือนก่อน +3

    ኦ እየሱስ ለቃልህ የታመንህ አይዘገይም ጌታ በጊዜው ይመጣል ስለ ሚድኑ ነብሳት ሁሉ ተመስገን

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @teshome7693
    @teshome7693 6 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ሆይ የባቶቻቻችን የረዳህ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ዛሬም በኛ ዘመን ክብርህ በእጥፍ ይገለጥ ተባረኩ የሚገርም ፅናት ነው ከታማኙ ጌታ ጋር ዘመኖት ይቆጭ

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @mercyghebre7963
    @mercyghebre7963 6 หลายเดือนก่อน +4

    Pastor John humble man and father of the generations❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @alegnta8938
    @alegnta8938 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ ፓስተር ዮሀንስ ሁሉ እግዚአብሔር የለም የሚል መረዳት ላይ ለደረሱ ነገርግን Encounter ላላገኛቸው በወንጌል ሞኝነትም ላልተሸነፉ መፍትሔው ምንድነው?

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 6 หลายเดือนก่อน +6

    ፓስተር ድንቅ ምስክርነት ነው ! እግዚአብሔር ይባርክህ
    እኔ ሱዳን ካርቱም ነው ጌታ ያገኘኝ ! በዛ ምድረበዳ ላይ የማረሳው የነበረን ፍቅር ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching

  • @melessegebremichael9679
    @melessegebremichael9679 6 หลายเดือนก่อน +5

    Paster John አንተ እኮ በጣም ትለያለ ለብዞቻችን እውነተኛ አባት ነህ ::

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Praise God

    • @fenoofficialf4990
      @fenoofficialf4990 6 หลายเดือนก่อน

      @@Encounter_dudududududuududuuuduudududuududududuuduuuduudududuuduuduuuduuudududududududddududududududududuudududududududududududuuududuududududududuuduududududududuududududuududuuuuududuudududududuududududududuuduududududududududududuudududuuduududuuudududududududududududududududududududududududududududududududuzududududugffuf

    • @fenoofficialf4990
      @fenoofficialf4990 6 หลายเดือนก่อน

      @@Encounter_fufufufufuxufufufufufufuzufufufufufufffuxufu

  • @Sam-ws3cy
    @Sam-ws3cy 6 หลายเดือนก่อน +2

    ፓስተር ፊትህ ሳይህ በቀጥታ በዚህ ምስክርነት ስሰማህ በመጀመርያ ማየት የፈለግኩት ስላንተ የሚሰጠው ምስክርነት ማየት ነበር ኮሜንቱ ስመለከተው በእውነት የሰው ፍቅር እንዳለህ አየሁት እውነትም ትክክለኛ መገለጫህ ነው እና ፓስተር ይህ የሰው ፍቅር ከጌታ የተሰጠህ ፀጋ ስለሆነ እግዚአብሔር እጅግ አመሰግነዎለሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 6 หลายเดือนก่อน +7

    ያሰበን ያዳነን ይባረክ ጌታ አይጥልም ደግ አባት❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 6 หลายเดือนก่อน +5

    ተባረክ ውድ ወንድሜ ጆን ስለ ሱዳን ብዙ የሚነገር ነገር አለ እያንዳንዷ ቀን ብዙ ተአምር አላት።
    ለመዳን ወደ ሱዳን።

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching.

  • @hiwotkidus1163
    @hiwotkidus1163 6 หลายเดือนก่อน +6

    የዋህና ትሁት ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ!

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @amanuelsidamo4152
    @amanuelsidamo4152 6 หลายเดือนก่อน +5

    Nice to hear your testimony Pastor! I praise God for blessing you with his words revelation.

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching.

  • @mebrattesfaye6881
    @mebrattesfaye6881 6 หลายเดือนก่อน +31

    😮አገሬ ጎንደር ከሌላ አካባቢ ሰው በእንግድነትም ሆነ በስራ ሲመጣ እንክብካቤ እንጂ ማንቌሸሽ ና መግደል አያውቅበትም አሁን በየሀገሩ ለምን የሁሉ ጠላት ሆኖ እንደሚታይ ና እንደሚገደል አይገባም እባክህ ጌታ ምድራችንን አስባት

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @Brikti
      @Brikti 6 หลายเดือนก่อน +3

      መልካም ሕዝብ እና መልካም አገር እንደሆነች ታሪክ ይናገርላታል ጎንደር። ጠላት ደህና ነገር ማየት አይወድም።

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 6 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም፣ እግር አጥበን መኝታ ለቀን ነው፣ ደግሞ ጎንደር እንግዳ ለመቀበል ማን ብሎት።

    • @Rose0485
      @Rose0485 6 หลายเดือนก่อน +5

      Gonder is not special! There is Godly Gondere and also ungodly gondere. Just like the rest of Ethiopia.

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 6 หลายเดือนก่อน

      @@Rose0485 Do you think so?
      Maybe you are right about the Gonderes who live in the city, but I was talking about the rural Gonderes🤔

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 6 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ መልካም ነው ቸር እሩህሩህና ታጋሽ መሀሪ አምላክ።
    እንዴት ደስ ይላል እራሳችንን ማየት ይሁንልን
    ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 6 หลายเดือนก่อน +2

    Egzaber melkam hallelujah Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen bless you pastor

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      🙌🙌🙌🙌

  • @gessessemulatu
    @gessessemulatu 6 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር ዬሃንስ ስለምስክርነቱ አስተማሪ ነው።

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 5 หลายเดือนก่อน +1

    አለማያ አክስቴ ትኖር ነበር ድሮ አትክልት በጣም ርካሽ ነበር

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 6 หลายเดือนก่อน +3

    ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን❤ ከስንቱ ያወጣል፡ያውቅበታል ማፅናናት፡ያውቅበታል ማከም ሠው የማይደርስበት ውስጥ ገብቶ❤😊😊 እሠይ፡ተመስገን፡ከስንቱ ተፅናንተን፣ከስንቱ አምልጠን ቆምን በርሱ❤❤ ጌታ ይባርኮት ፖስተር❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

  • @akberetberhe8799
    @akberetberhe8799 6 หลายเดือนก่อน +3

    Waww ሚገርም ምስክርነት ነው ታማኝ አፅናኝ ረዳት የሆነው ጌታችን በነገር ሁሉ ስላገዘክ ክብር ለስሙ ይሁን
    ሰማይ ቲቪ ብርክ በሉ❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 5 หลายเดือนก่อน +1

    የደንገጎ ገደል ሲያስፈራ ያ ፔጆ እንደዛ ሲበር ኡኡኡ

  • @YihunBegizew-gz3ux
    @YihunBegizew-gz3ux 6 หลายเดือนก่อน +3

    የ2 ዓመት ታናሼ ነህ ማለትነው። የሕይወት ተሞክሯችን ተመሳሳይ ነው። ልዩነታችን እኔ በኢሕአፓ አንተ በስልጠና ...
    አሁን ደግሞ ጌታ በታመኑ እጆቹ ይዞን ሽምግልናችንን በዘይት አለምልሞ ...

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you 🙏 for watching

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 6 หลายเดือนก่อน +2

    ይገርማል ይህ ሲወራ ሰምቻለው አንድ ህጻን ልጅ ዛፉ ላይ ላንድሮበር ተገልብጦ ተርፉል እያሉ ሁሊ ደንገጎ ቁልቁለቱን ስንወጣ ስንወርድ ሰዋች ሹፊሮች ሲያወሩ ሰምቻልው ድሬደዋ እያለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @helentesfaye9143
    @helentesfaye9143 6 หลายเดือนก่อน +7

    H I paster you are kind God bless you.

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🙏

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru8661 6 หลายเดือนก่อน +4

    እንዴት ደስ የሚል የህይወት ምስክርነት ነው ተባረክልን

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 6 หลายเดือนก่อน +3

    What a blessing it was to serve our mighty God with you Pastor! The most humble pastor I've ever had!

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @mulukenalem333
    @mulukenalem333 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ፓስተር ዮሀንስ እንደምን ነህ ወንድሜ እኔ ሱዳን ካርቱም አንድ ቀን ቤተክርስትያን እያገለገልክ ነበር።ጊታን የምትቀበሉ ብለህ ስትናገር ሰው ራሳቸውን ዝቅ ሲያደርጉ እኔ አላውቅም ነብር እና አይኖቸን ቁልጭ ቁልጭ እያየሁ እኔን ልጄ ተነሳ ጊታን ተቀበል አልከኝ እኔም አንተን በማፈር ተነሳሁ ጊታን ተቀበልኩ ሳልፈልግ።1993 እስከሁን ከጌታ ጋር ነኝ ተባረክ ወንድሜ ሁል ግዜ ያማስታውስህ ጌታ ቢፈቅድ ኢጣልያ መጥቼ አይሀለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

    • @woubristadamu1679
      @woubristadamu1679 6 หลายเดือนก่อน

      This is an amazing video. I remember back in Sudan him along with others would always teach us about the love of God and show everyone the love of God. I always praise God when I remember you, it was the beginning of our Christian walk and roots. It has really helped me when I think now. Thank you Jesus, for he has prepared us from the beginning for what’s in store today and to come.

    • @lovejesus2266
      @lovejesus2266 6 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ፖስተር ኣሜርካ ነው ያለው

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 6 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you, Pastor yohans bekel, for sharing your powerful testimony, God bless you 🙏 . Thank you, Semay Tube 🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 6 หลายเดือนก่อน +7

    bless you semay tube🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🙏. Thank you

  • @elilidawit4386
    @elilidawit4386 6 หลายเดือนก่อน +1

    Egzeabher swen siwed endhi nw pastor John you are really the son of the Almighty may God be with you with the rest of your life.

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @abebaabuhay7805
    @abebaabuhay7805 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ፖስተር ዮሐንስ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ የተጠቀምኩት ባንተ አገልግሎት ቅነትህን ያበዛልህ ሰው ዘመንህ ይባረክ
    ዘመንህ ይባርክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 5 หลายเดือนก่อน +1

    ላንድሮቨር,ፔጆ

  • @lidiyayaregal7991
    @lidiyayaregal7991 6 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት መንፈስ ቅዱስ ❤❤ ፍቅርህ, መገኘትህ ,ማፅናናትህ እንዴት ደስ ይላል☺️☺️

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน +1

      Praise God

  • @AbigilAbigilkibiri
    @AbigilAbigilkibiri 5 หลายเดือนก่อน +1

    Marta Marga nay Geta abzto yebarkeh I proud you miss you much

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching

  • @sametaf1
    @sametaf1 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ስለ ምስክርነትህ እግዚአብሔር ይመስገን። በአድቬንቲስት ቤ/ክ የተማርከው ትምህርት እስከዛሬ እንዳቆመህ አውቃለሁ።
    የትንቢት ድምፅ ብዙዎችን ወደ ጌታ ያመጣ የብዙዎችን ህይወት የለወጠ ድንቅ ትምህርት ነው። የመፅሐፍ ቅዱስ እውቀት እንዲኖርህ የሚያደርግ ትምህርት አለው። በወቅቱ የተረዳህበት አረዳድ እንጂ የትንቢት ድምፅ ህግን ብቻ በሰዎች ልብ ውስጥ የሚሞላ ትምህርት አይደለም።
    ከፍጥረት ጀምሮ እስከ ጌታ ዳግም ምፅአት ድረስ ያሉ የመ/ቅ እውነቶችን ያስተምራል

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching

  • @asnimaru7597
    @asnimaru7597 6 หลายเดือนก่อน +3

    ፓስተርዬ ጌታይባርክህ ተባረክ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 6 หลายเดือนก่อน +4

    አይ መንጌ ለብዘወች አባት ሆኖ ጥሩ ሰርቶ በዛው ልክ የጥፋቱ ብዛት ??😭
    እግዚአብሔር የለም ?? ያ የለም ተብሎ የተካደው እግዚአብሔር ዛሬ የሀገራችን ዋጋ መክፈል አንዱ መንስኤ የሄ ይሆን ??

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you for sharing

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🙏. Thank you for sharing

    • @selamawitabraham740-gb6bh
      @selamawitabraham740-gb6bh 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም እግዚአብሔር የለም የተባለው ጣጣነው የሚያምሰን ብዬ ማስበው።ቀላል ክህደት አይደለም።

    • @alem8640
      @alem8640 6 หลายเดือนก่อน +1

      Mierabawuian eko yelem bilewal gin tebarekewal ene ye hagere gudai tiake honobicgal

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 6 หลายเดือนก่อน

      @@alem8640 as a person who was living far and now i start to live in Ethiopia there are too many reasons 😭😭አንዳነደ አድስ ሀገር ሁሉ የመስልብኛል:: ካላይ እግዚአብሔር የለምን ለምሳሌ ጠቀስኩ እንጅ: ለሀገራችን ችግር መነስኤ ብዙ ምክናየቶች አሉ ::ከመቼውም በላይ ክፋት በጣም በዘቷል :: ክፋትነና ተንኮል ደግሞ እግዛብሄር የፀየፈዊል:: ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ;ይራራልንና በቃ ይበለን::

  • @AlmaBrhan-eb6lf
    @AlmaBrhan-eb6lf 6 หลายเดือนก่อน +2

    Your testimony is very encouraging may God bless you, you are very humble Paster

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ኢየሱስ ድንቅ ነው ያድናል ስሙ ይባረክ እንኳንም የኢየሱስ ሆንኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ሆይ እልውናክ አለሆትህን አሳየኞ አባ❤🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ የእግዚአብሔር ህያው ምስክር ስለሆንክ እግዚአብሔር ይባርክህ!
    በዚህ ዘመን ግን ለእግዚአብሔር ሥራ የዚህ አይነት መሰጠትና ትጋት --- አለን?

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @wudemekasha
    @wudemekasha 6 หลายเดือนก่อน +4

    እግ/ር ይባርክህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @rigaatokubazghi4375
    @rigaatokubazghi4375 6 หลายเดือนก่อน +1

    Be enba new yayhut betam yemwedhi ye makebrhi bunte be Germa bezhayhu new yetemarkhut en ytetemkhut beta tehut en hul new fithi ymiyber neber tebarek zemenhi yebark

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew 6 หลายเดือนก่อน +4

    God bless you pastor

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @hewanhailu9276
    @hewanhailu9276 6 หลายเดือนก่อน +3

    Paster God bless you

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @BekaluDile-ou7wo
    @BekaluDile-ou7wo 6 หลายเดือนก่อน +3

    I encouraged

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      We are glad

  • @FirhewotMezmir
    @FirhewotMezmir 4 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባረክ ድንቅ ምስክርነት ነው

  • @elsabetyohanis1946
    @elsabetyohanis1946 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከእየሱስ ጋራ ሲሄዱ ከጌታ ጋራ ሲሄዱ 🎼🎼 እንዴት የምራል ጎዳናው እንዴት የምራል መንገዱ .....🎹🎹

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      🙌🙌🙌

  • @alem8640
    @alem8640 6 หลายเดือนก่อน +2

    Pastor John ena azegajochum tebareku

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @ganri-qq2gp
    @ganri-qq2gp 6 หลายเดือนก่อน +1

    God blessing you ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 6 หลายเดือนก่อน +1

    የአግርህን መታመ ም አልመሰከርክም ረሰተህዉ ነዉ

  • @humanbeing6342
    @humanbeing6342 6 หลายเดือนก่อน +2

    ውይይይይ መቼ ነው በመፈስ ቅዱስ እምሞላው?

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      በእግዚአብሔር ቀን ይሆናል። Keep praying for Hollysprit Baptism.

  • @tsiontilahun5722
    @tsiontilahun5722 6 หลายเดือนก่อน +1

    Be blessed ❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @sujetkassa293
    @sujetkassa293 6 หลายเดือนก่อน +2

    wow yesuse ant eko melkame nek🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @Beminetabebe9268
    @Beminetabebe9268 3 หลายเดือนก่อน

    YOU ARE THE BLESSED MAN OF GOD.

  • @eskedarworkneh5084
    @eskedarworkneh5084 6 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen 🙏🏾 praise lord

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 6 หลายเดือนก่อน +2

    ተባርኬበታለሁ ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @mulukenabebe8515
    @mulukenabebe8515 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤መንፈሰ ቅዱሰ❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      🙌🙌🙌🙌

  • @anketsp.4670
    @anketsp.4670 6 หลายเดือนก่อน +1

    Waw how our God is amazing, kibir hulu lesu yihun

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @Adu40
    @Adu40 6 หลายเดือนก่อน +1

    ene eko migermegn eyesus new min ayeneti amlki new 😢

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Eyesus Geta new

  • @haregkebede-t1v
    @haregkebede-t1v 6 หลายเดือนก่อน +1

    pastor get yibarikih kal yelegnim silanite getyen ameseginewalew❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 6 หลายเดือนก่อน +1

    WOW እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 6 หลายเดือนก่อน +1

    Egizabeher melkam new !!

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 6 หลายเดือนก่อน

    Tragic

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 6 หลายเดือนก่อน +1

    Geta abzto yebarkeh !!! Dinke yehone miskrenet !!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @GateOfHopeTV
    @GateOfHopeTV 6 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኽ ፓስቶር ጆን

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @mekdeseshetudejene9750
    @mekdeseshetudejene9750 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ያድናል!

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙌🙌

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚያብሄር መልካም ነው አጠገብህ መጥቶ ያፅናናክ አምላከ ድንቅ ምስክርነት ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @mekdeseshetudejene9750
    @mekdeseshetudejene9750 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው!

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @tewodrostaddy-cj1rj
    @tewodrostaddy-cj1rj 6 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር እባክህ ላናግርህ እኔ እንደዝናብ ከዘነበብኝ መከራ የተነሳ እግዚአብሄር የለም እያልኩኝ ነው።

    • @yohanneswoldemichael4885
      @yohanneswoldemichael4885 6 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ወንድሜ በምን ስልክ እንደትገኝ ጻፍልኝና እደውልሃለሁ አይዞህ እኔን የረዳ እግዚአብሔር ይረዳሃል::

  • @tigisttadesse3823
    @tigisttadesse3823 6 หลายเดือนก่อน +2

    Denik new geta yemesgen

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @helenwgerima5144
    @helenwgerima5144 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ፓስተር ተባርከንብሀል❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @teddyteshome2393
    @teddyteshome2393 6 หลายเดือนก่อน +2

    Wow

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏🙏

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሀ

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thank God.

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ እድሜ ይስጦት❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏🙏🙏

  • @alienedits1010
    @alienedits1010 6 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you pastor.

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @genetgkiros8746
    @genetgkiros8746 6 หลายเดือนก่อน +1

    ፓ/ር ተባረክ❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @vinodgerma2636
    @vinodgerma2636 6 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @user-mahi0987
    @user-mahi0987 6 หลายเดือนก่อน +1

    Geta yebarekachu

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን ….

  • @simretlegesse8449
    @simretlegesse8449 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል!

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Praise God.

  • @dagmawitwakayo1651
    @dagmawitwakayo1651 6 หลายเดือนก่อน +1

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew 6 หลายเดือนก่อน +1

    አባ ተመስገን

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

  • @SeliFasil
    @SeliFasil 6 หลายเดือนก่อน +1

    Geta yibarkih pastor

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @joseymuluneh9370
    @joseymuluneh9370 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @tewodrostaddy-cj1rj
    @tewodrostaddy-cj1rj 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ አሁን ከደረሠብኝ ነገር የተነሳ እግዚአብሄር የለም እያልኩ ነው።

    • @misrakroyer4968
      @misrakroyer4968 6 หลายเดือนก่อน

      Ayzoh yene wendem, Egizabeher ale ! Egizabeher ken alew !!

    • @samuelzegeye8594
      @samuelzegeye8594 6 หลายเดือนก่อน

      አይ ዞን ወንድሜ እግዚአብሄር አይጥልም።እኔም በዚህ መንገድ አልፊያለው።ያልፋል።በእምነትህ ፅና።አታፍርም።

    • @yohanneswoldemichael4885
      @yohanneswoldemichael4885 6 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ወንድሜ ስልክህን ጻፍኝና ላናግርህ አይዞህ እኔን የረዳ እግዚአብሔር ይረዳኻል::

  • @EyuEthiopian
    @EyuEthiopian 6 หลายเดือนก่อน +1

    🙏❣️

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏