ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
'የኢየሱስ ፍቅር ሲገባህ ሁሉንም የመተው አቅም ይኖርሃል' ምርጥ አባባል።
ብዙ ዘፋኞችን ወደ እግዚአብሔር መንግስት የምያፈልስ ምስክርነት ይሁን በኢየሱስ ስም❤❤❤
Amen🙏❤
amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ አንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥራል እድለኛ ነህቤተሰብህ እና አገልግሎትህ ይባረክ❤
ወንድም ጥበቡ አነተን የነካህ ጌታ እየሱስ እኔንም ይንካኝ!!!!
Gata melkame abat nw yewdehal yenkahal!
Menkat adelemko ekif wederasu sab argo yakfkal wendme
Amen
እርሱን የነካ ጌታ ዕርቅ አይደለም ወደ እርሱ ነን ትባረካሃል ❤❤❤
በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ምስክርነትህ ብዙወችን ወደ ጌታ መንግስት የሚማርክ እዲሆን እኔ እፀልያለው ❤❤❤
የዘመናችን ጳውሎስ አንተ በረከታችን ነህ የጠራህ ጌታ ስሙ ይባረክ 🖤 🙌
የዘጠናዎቹ ፈርጦች አረገወይን አሰፋ እና ጥበቡ ወርቅዬ! እግዚአብሔር ረድቷችሁ የመንግስቱ አገልጋይ ስለሆናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን!
በኢየሱስም ይኤ ምስክርነት የብዞችን የዘፋኖችን እና የአረቲስቶችን ልብ እንዲነካ ፀሎቴ ነው
አሜን
ኢቢኤስ ላይ የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ያደረከውን ቃለ ምልልስ አይቼ እስከ እኩለ ሌሊት ድረስ በእምባ ታጠብሁ ምስክርነትህ መንፈስ አለው። ጌታ ዘመንህን ይባርክ። እግዚአብሔር የትውልድ አባት ያደርግሃል። ተባረክ
😅😅😅😅😅😅
POWERFUL.
ቅዱሳን በሙሉ በጌታ ፍቅር like and share በማድረግ ለሁሉም እንዲደርስ እናድርግ
እኔ ሙስሊም ነኝ ጥበቡ ወርቅዬ ጨዋ ሰው ነው ወከባ የሌለበት ፤ትልቅ ሰው እወደዋለሁ የእምነት ድባቡ ደስ ይላል
አይ እየሱስ አንተ እኮ ጉልበት ሁሉ የምንበረከክለት የጀግኖች ሁሉ ጀግና ነህ።የእየሱስ ፍቅር ይማርካል ።
ማያየ እያልክ ማያችን ደፍነህ ራስህ ብቻ ያመለጥክ ይመስላሃል። እኔም ማያየ ተከፍቶ ኢየሱስን ኣይቻለሁ። ጌታ ኣብዝቶ ቅባቱን ይጨምርልህ። ከኤርትራ ነኝ።
😄😄😂😂🇪🇷🇪🇷🇪🇷😘😘🥰🥰🥰🥰🥰
አኔም ይሄዉ ሌላ ምስክር
Echin comnet Teba bayate beya tamgawe
😂😂😂😂😂
መንፈሳዊ ህይወትህ በጣም ያስቀናል አሁንም ጌታ ፀጋና ሞገሱን ይጨምርልህ ተባረኩ
ዎው ጥበብ ወርቅዬ ደስ የሚል ለውጥ ነው ስላተ ጌታ ስሙ ይባረክ ልውጥህን ያስቀጠለልክ ጌታ ይባረክ እስከመጨረሻ በቤቱ ውሎ ማደር ይሁንል አትያዝ ተባረክ❤❤❤❤❤
በአለም ነገር ሰአለ መቼኝ አትልም ጌታ ሰው 😂😂 አለም እርካታ፣ እረፍትና ሰላም የለው እየሱስ ጋ የዘላለም እረፍት አለ።
አቤት መታደል❤❤❤እየሱስ ከስም ሁሉ የበላይ ነው።
አንተን ያስመለጠ ጌታ ስሙ ይባረክ ሌሎቹንም ያስመልጥ 😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻☝️☝️☝️☝️
እግዛብሄር ይመሥገን
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ! ሀረግዬም ተባረኪ!
WOW.
AMAZING.
የረደኝ እግዚአብሔር ይመሰገን መታደል ነው ከዘፈን ወደ ኢየሱስ❤❤
እህቴ ሃረግ አንቺም ተባረኪ
ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ በደሙ ይሸፍንህ እንጸልይልሃለን❤🙏
እሽ ግን ቶሎ ልቀቁልን❤.....በእርግጠኝነት ይህ የህይወት ምስክርነት ለብዙ ዘፋኞች መዳን ምክንያት ይሆናል
አንተ ለትወልድ በረከት ነህ በህይወትህ ምስክር የሆንክ ወንድም ጥበበ ይሄ ለጌታ ያለህ ፈቅር ይብዛልህ ጸጋው ይጨመርልህ🙏🙏🥰
❤❤❤
ስእለ አንተ ባለቤትህ ጌታ ኢየሱስን አመሰግናለሁ ጌታ በርከት አድርጎ ለወንጌል አማኞች ስጦታ ሰጠን ተባርኩ ❤❤
ጌታ ዘመንህን ዬባርክ አንተ የትውልድ አባት ነህ ።የሚመሰከርልህ መንፈሳዊ ሰው ነህ ።ወንድምህ እድለኛ ነው ።
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ጥበቡ ወርቅየ። ተባረክ ገታ ኣብዝቶ ይባርክህ። ዘመንህና ኣገልግሎትህ ይባረክ።
ተባረክ ወንድሜ!! እግዚአብሔር አንተን ለትውልድ መፍትሔ አድርጎ ስላስነሳህ ስሙ ይባረክ!!
የኔ ጀግና ወንድሜ ጥቤ በጣም እግዛብሄርያከበረህ ሠዉ ነህ ከዛ ሠፈር አዉጥቶ ለእግዛብሄር ለክብሩ አደረገህ ሥሙ ይባረክሌሉሎች ዘፋኞችንም አምላኬ ይርዳቸዉከገቡበት አለም እግዛብሄር ያዉጣቸዉአሜን. አሜን. አሜን. አሜን. አሜን. አሜን
GOD bless you 🙏
መጋቢ ዘመንህ. ይለምልም
አቤት ጌታ ሆ እንዴት ድንቅነህ. ይህ የፍቅርህ እሳት የሚያስጨክነውሁሉን አስጥሎና አስንቆ ደቀመዝሙር የሚያደርገው በየለቱ በኛም ላይ ይንደድ🤲🏼
TEBAREK ❤❤
የተረጋጋ ሰዉ ነዉ፤ ጌታ ረድቶሀል።
እግዚአብሔር ኃያል አምላክ ነው። 🥰🥰🥰
ኢየሱስ ጌታ ነው ︎!!! ❤❤❤
አንተን የሰጠን ጌታን አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
አንተን የነካ ሌሎችን ይንካ እኔንም ይበልጥ ይንካ
የእግዚአብሔር መንፈስ ባንተላይ አለ እኔ ምስክር ነኝ ። ገና ብዙ ትውልድ ታተርፋለህ ጌታ የባረከህ ሠውነህ
አቤት ጌታ የረዳዉ ሰዉ መታደል ነዉ🙏🙏🙏
ኢየሱስ ጌታ ነው የጌታ ስራ ድንቅ ነው😍🙏
ጉልበት ሁሉ ለጌታ ይንበረከካል ኢየሱስ ጌታ ነዉ
ወንድሜ ጥበቡ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የዘመናችን የወንጌል አርበኛ አርዶ የተከተለ የክርስቶስ ተከታይ እኔ በዚህ መልኩ ነው የማይህ ለብዙዋች አርአያ ነህና ይሄ ካንተ ለዘላለም አይወሰድብህ።
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏❤❤❤
ጥበብ😂 ዘመንህ ይለምልም እጅግ የተወደድክ በአንተ እጅግ ደስ ብሎናል
ሃረግና ጥበቡ ወርዬ ምርጥ ስታምሩ
እኔም ወደ ጌታ እንደመጣሁ ብርሀን ነው ያየሁት ሀሌ ሉያ!ጌታ ይመስገን! I am lucky to be the member of your church. በአንተ በኩል እግዚአብሔር መንፈሱን አፍስሶልኛል::
የተደክ የአበቴ ቡሩክ ኡከንም ጌተ አገኘህ ተበረክ
አ/ ይባርክሕ ወድሜ❤❤
ተባረክ አንተ ታላቅ ሰው
Wow waaaaaaaaw✝️☝️👏
በእውነት ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ገና ብዙ ዘፋኞች ይመጣሉ። አሜን
ሀረገወይን በጣም ያምርብሻል በርቺ ጥቡ ድንቅ ና አስማሪ ቃለምልልስ ነው አንም በርታ
God bless you more 🙏
ጎበዝ ጠያቂ ነሽ
I can't wait to see 2 episodes pleas❤❤❤❤
ጥብዬ እንኳንም ከነወዝህ ወደ ጌታ መጥተህ ያባቴ ልጅ ሆንክ OMG this is amazing
በነፃ ነፃ ያወጣን ጌታ ይባረክ ማምለጥ ነው ወደ ኢየሱስ🏃🏃🏃🏃🏃
አረገወይን የመጠየቅ ፅጋ ❤ ጥበቡ አንተ በረከት ነህ እሳሳልካለው ከዚህ ክፉ ዘመን ፍጣሪ ይጠብቅህ መልካም ምሳሌ ነትህን አይወሰድብህ አሁንም በጣም ተጠንቀቅ ፍጣሪ ካተ ጋር ይሁን🙏❤
በዘመን መጨረሻ እግዛቤር የሚጠቀምብህ የወንጌል አርበኛ ስላተ እግዛቤር ይመስገንየእየሱስ ዉበት የሚታይብህ የኔ ዘመን ኤልሳተባረክ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤❤
ጥቤ እንዳንተ የተጠቀመበት ማነው ጌታ እስቲ እዬብ እና ታሜን አሳባቸው እንዲውም ጌዲን አቤት ላንተ ራራልክ በእውነት ይሄ ጌታ ተባርክልኝ የኔ ቁጥብ በአለምም እያለክ ስርአት ያለክ ሰው ነክ ያከበርክ ይክበርልኝ እልልልልልልል❤❤❤❤❤
ተባረክ
ማገልገል ከሆነ እንዲህ ነው ጅማሬህ እንዳማረ ፍፃሜህ ይመርልህ፡፡ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ባንተ አገልግሎት ተባረኩኝ
ዋው መረዳት ከተባለ እንዲህ ነው። ለብዙዎች ወደ እውነት መምጫ መንገድ ያድርገው ይሄንን ቃለመጠይቅ።
Wow. God is good. There is nothing in this world that gives you joy rather than serving our creator. You’re a lucky man brother
❤❤❤❤❤❤
ጥቤ ወንድሜ ጌታ በአንተ ስለሰራው ስራ ስሙ ይባረክ አሁንም በርታ።❤❤❤
ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ዘመኑ አልቋል ከተረት ወጥተን እግዚአብሔርን እንምሰል ወንድም ጥበበ ጌታ ረድቶሃል አሁንም ጌታ አምላክ በደሙ ይሸፍንህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ተባረክ
አንተን ያገኘ የእግዚአብሔር መንፈስ በእዉነት ሌሎችንም በጭለማዉ አለም የምንከራተቱን ያግኛቸዉ አንተን ያገዘ የእግዚአብሔር ፀጋ ያግዛቸዉ
የበለጠውን መርጠሓል ❤❤
ጌታ በቡዙ ይባርክህ ለትውልድ በረከት ስላደረገህ ተመስገን ወንጌል ይለውጣል ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀረግዬ አንቺም ተባረኪ
ተባረክ ወንድማችን ምስክርነት ለጌታ ነው ብዙ ወንድ እና ሴት ልጆች እንዲድኑ መንገድ ያድርግልን ❤❤❤
God used Abrham, Peter, muse ...paul ..and now time use Our brother in Christ Tibebu W.
ኢየሱስ ጌታ ነው ሌላ ምን ይባላል! ክብሩን ሁሉ ጌታ ጠቅልሎ ይውሰድ🙏አሜን
ጥበቡ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ🎉🎉🎉🎉
አቤት ግራሞገስ ጌታን በታማኝነት እና በመሰጠት ማገልገል እንዴት መታደል ነው ወድማችን ፀጋ ይብዛልህ ንግግሩ ሲጥም ❤❤❤❤
wow nice interview
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ጥበቡ ወርቅዪ አንተ የምታገለግልበት ቸርች አምልኪአለው ስለአንተ ጌታ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤
ሀረገወይን የልጅነት ጋደኛዬ ሉተራን ሚሽን አብረን ተምረናል የጣሊያን ሰፈር ጋደኛዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ግን ሳናውቀው ያወቀን ጌታ ይመስገን።ብርዛፍ ነኝ አሜሪካ ነው አሁን የምኖረው።ተባረኪ ❤🙏
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
እግዚአብሔር ዘበንህን ይባርክ አንተ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ነህ
እህቴ ሀረገወይን አሰፋ አንቺ ታላቅ ሴት በአዬምሮሽ እጅግ የተመሠገንሽ እንደሆንሽ አይተናል በርቺ እጅግም በርቺ ለአንቺም ለወንድምሽም ለጥበበና ለቤተሰቡ እንጸልያለን በርቱ አንወዳችኋለን ጌታ በጣም ይወዳችኋል
እኳንም ጌታ እረዳህ ❤❤❤
Geta yebarkehe ye ewnte selante egzbher yemsgn lbzu tewld ye medan miknyat argohal
የ እውነት ድብቅ አርጎ ሰርቶሃል ክብር ለኢየሱስ ይሁን 💞💞💞እኔም ያለህበት መጥቼ ተገልግያለው! ኢየሱሴ ባንተ ሲሰራ አይቻለው ተጎብኝቻለው!!! አንዷ ምስክር ነኝ! እድለኛ ነህ ብዙዎች ይህን ሳያገኙ ወደሞት ሄደዋል ለቀሩት ደሞ ይህ ያንተ ሕይወት መጥርያ ደወል ነው, በየመንገዱ ኢየሱስ ያድናል እያሉ ለሚጮሁ ለሚሰብኩም ብርታት ነው 💞💞💞ተባረክ ወንድማችን ሰለሆንክ ደሞ በዚህ ልክ ከፍ ያለው ጌታ ከፍ ስላደረገህ ደስ ብሎናል ጌታ ኢየሱስ አሁንም በደሙ ይሽፍንህ ጸጋውን ያብዛላችሁ ሁላችሁም አብራችሁ የምታገለግሉትን ሁሉ ሀረግዬም 💞💞💞💞
ህይወትህ እራሱ ምስክር ነው ተባረክ ወንድም ጥበቡ በጣም ነው ምወድህ ጌታ ቢፈቅድ አንድ ቀን የምታገለግልበት ቤ/ክ መጥቼ እገለገላለሁ ።
ኢየሱስ ጌታ ነው ወዋ 29:51 ደቂቅ 5 ደቂቅ ሆናብኝ ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ፊልጵስዩስ 4:13 ጌታ ኢየሱስ አብዚቶ ይባርክ ተባርክ ፀጋ ይጨምሪልክ ተባርኩ ሁላችም❤❤❤❤
በጠም ደስ ናው የለኝ ምስክርናትህን ስየደምጥ እኔ ግን ጴንጤ ሆኜ ዘፈንህን አደምጥ ናበረ❤❤❤
መታደል ነው የኢየሱስ መሆን ተባረክ ❤❤❤
Jegna Alemen Zenan neqo Geta Eyesusen Yaskebere
ልቤ ተንጠለጠለ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
Tebarku egzyaber yebarkachew ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በአጠቃላይ ስለእናንተ ቃላት ያጥረናልና እጅግ በርቱ አይዟችሁ አይዟችሁ በርቱ ጨምሩ ሌሎችንም ውረሱ
እንኳን እግዚአብሔር ወዴ ቤቱ መለሰልህ መልካም መገድ መጥተሃል ክርስቶስ ያፃናህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ጥበ👏
'የኢየሱስ ፍቅር ሲገባህ ሁሉንም የመተው አቅም ይኖርሃል' ምርጥ አባባል።
ብዙ ዘፋኞችን ወደ እግዚአብሔር መንግስት የምያፈልስ ምስክርነት ይሁን በኢየሱስ ስም❤❤❤
Amen🙏❤
amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ አንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥራል እድለኛ ነህ
ቤተሰብህ እና አገልግሎትህ ይባረክ❤
ወንድም ጥበቡ አነተን የነካህ ጌታ እየሱስ እኔንም ይንካኝ!!!!
Gata melkame abat nw yewdehal yenkahal!
Menkat adelemko ekif wederasu sab argo yakfkal wendme
Amen
Amen
እርሱን የነካ ጌታ ዕርቅ አይደለም ወደ እርሱ ነን ትባረካሃል ❤❤❤
በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ምስክርነትህ ብዙወችን ወደ ጌታ መንግስት የሚማርክ እዲሆን እኔ እፀልያለው ❤❤❤
የዘመናችን ጳውሎስ አንተ በረከታችን ነህ የጠራህ ጌታ ስሙ ይባረክ 🖤 🙌
የዘጠናዎቹ ፈርጦች አረገወይን አሰፋ እና ጥበቡ ወርቅዬ! እግዚአብሔር ረድቷችሁ የመንግስቱ አገልጋይ ስለሆናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን!
በኢየሱስም ይኤ ምስክርነት የብዞችን የዘፋኖችን እና የአረቲስቶችን ልብ እንዲነካ ፀሎቴ ነው
Amen
አሜን
ኢቢኤስ ላይ የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ያደረከውን ቃለ ምልልስ አይቼ እስከ እኩለ ሌሊት ድረስ በእምባ ታጠብሁ ምስክርነትህ መንፈስ አለው። ጌታ ዘመንህን ይባርክ። እግዚአብሔር የትውልድ አባት ያደርግሃል። ተባረክ
😅😅😅😅😅😅
POWERFUL.
ቅዱሳን በሙሉ በጌታ ፍቅር like and share በማድረግ ለሁሉም እንዲደርስ እናድርግ
እኔ ሙስሊም ነኝ ጥበቡ ወርቅዬ ጨዋ ሰው ነው ወከባ የሌለበት ፤ትልቅ ሰው እወደዋለሁ የእምነት ድባቡ ደስ ይላል
አይ እየሱስ አንተ እኮ ጉልበት ሁሉ የምንበረከክለት የጀግኖች ሁሉ ጀግና ነህ።
የእየሱስ ፍቅር ይማርካል ።
ማያየ እያልክ ማያችን ደፍነህ ራስህ ብቻ ያመለጥክ ይመስላሃል። እኔም ማያየ ተከፍቶ ኢየሱስን ኣይቻለሁ። ጌታ ኣብዝቶ ቅባቱን ይጨምርልህ። ከኤርትራ ነኝ።
😄😄😂😂🇪🇷🇪🇷🇪🇷😘😘🥰🥰🥰🥰🥰
አኔም ይሄዉ ሌላ ምስክር
Echin comnet Teba bayate beya tamgawe
😂😂😂😂😂
መንፈሳዊ ህይወትህ በጣም ያስቀናል አሁንም ጌታ ፀጋና ሞገሱን ይጨምርልህ ተባረኩ
ዎው ጥበብ ወርቅዬ ደስ የሚል ለውጥ ነው ስላተ ጌታ ስሙ ይባረክ ልውጥህን ያስቀጠለልክ ጌታ ይባረክ እስከመጨረሻ በቤቱ ውሎ ማደር ይሁንል አትያዝ ተባረክ❤❤❤❤❤
በአለም ነገር ሰአለ መቼኝ አትልም ጌታ ሰው 😂😂 አለም እርካታ፣ እረፍትና ሰላም የለው እየሱስ ጋ የዘላለም እረፍት አለ።
አቤት መታደል❤❤❤እየሱስ ከስም ሁሉ የበላይ ነው።
አንተን ያስመለጠ ጌታ ስሙ ይባረክ ሌሎቹንም ያስመልጥ 😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻☝️☝️☝️☝️
እግዛብሄር ይመሥገን
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ! ሀረግዬም ተባረኪ!
WOW.
AMAZING.
የረደኝ እግዚአብሔር ይመሰገን መታደል ነው ከዘፈን ወደ ኢየሱስ❤❤
እህቴ ሃረግ አንቺም ተባረኪ
ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ በደሙ ይሸፍንህ እንጸልይልሃለን❤🙏
እሽ ግን ቶሎ ልቀቁልን❤.....በእርግጠኝነት ይህ የህይወት ምስክርነት ለብዙ ዘፋኞች መዳን ምክንያት ይሆናል
አንተ ለትወልድ በረከት ነህ በህይወትህ ምስክር የሆንክ ወንድም ጥበበ ይሄ ለጌታ ያለህ ፈቅር ይብዛልህ ጸጋው ይጨመርልህ🙏🙏🥰
❤❤❤
ስእለ አንተ ባለቤትህ ጌታ ኢየሱስን አመሰግናለሁ ጌታ በርከት አድርጎ ለወንጌል አማኞች ስጦታ ሰጠን ተባርኩ ❤❤
ጌታ ዘመንህን ዬባርክ አንተ የትውልድ አባት ነህ ።የሚመሰከርልህ መንፈሳዊ ሰው ነህ ።ወንድምህ እድለኛ ነው ።
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ጥበቡ ወርቅየ። ተባረክ ገታ ኣብዝቶ ይባርክህ። ዘመንህና ኣገልግሎትህ ይባረክ።
ተባረክ ወንድሜ!! እግዚአብሔር አንተን ለትውልድ መፍትሔ አድርጎ ስላስነሳህ ስሙ ይባረክ!!
የኔ ጀግና ወንድሜ ጥቤ በጣም እግዛብሄር
ያከበረህ ሠዉ ነህ ከዛ ሠፈር አዉጥቶ ለእግዛብሄር ለክብሩ አደረገህ ሥሙ ይባረክ
ሌሉሎች ዘፋኞችንም አምላኬ ይርዳቸዉ
ከገቡበት አለም እግዛብሄር ያዉጣቸዉ
አሜን. አሜን. አሜን. አሜን. አሜን. አሜን
GOD bless you 🙏
መጋቢ ዘመንህ. ይለምልም
አቤት ጌታ ሆ እንዴት ድንቅነህ. ይህ የፍቅርህ እሳት የሚያስጨክነውሁሉን አስጥሎና አስንቆ ደቀመዝሙር የሚያደርገው በየለቱ በኛም ላይ ይንደድ🤲🏼
TEBAREK ❤❤
የተረጋጋ ሰዉ ነዉ፤ ጌታ ረድቶሀል።
እግዚአብሔር ኃያል አምላክ ነው። 🥰🥰🥰
ኢየሱስ ጌታ ነው ︎!!! ❤❤❤
አንተን የሰጠን ጌታን አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
አንተን የነካ ሌሎችን ይንካ እኔንም ይበልጥ ይንካ
የእግዚአብሔር መንፈስ ባንተላይ አለ እኔ ምስክር ነኝ ። ገና ብዙ ትውልድ ታተርፋለህ ጌታ የባረከህ ሠውነህ
አቤት ጌታ የረዳዉ ሰዉ መታደል ነዉ🙏🙏🙏
ኢየሱስ ጌታ ነው የጌታ ስራ ድንቅ ነው😍🙏
ጉልበት ሁሉ ለጌታ ይንበረከካል ኢየሱስ ጌታ ነዉ
ወንድሜ ጥበቡ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የዘመናችን የወንጌል አርበኛ አርዶ የተከተለ የክርስቶስ ተከታይ እኔ በዚህ መልኩ ነው የማይህ ለብዙዋች አርአያ ነህና ይሄ ካንተ ለዘላለም አይወሰድብህ።
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏❤❤❤
ጥበብ😂 ዘመንህ ይለምልም እጅግ የተወደድክ በአንተ እጅግ ደስ ብሎናል
ሃረግና ጥበቡ ወርዬ ምርጥ ስታምሩ
እኔም ወደ ጌታ እንደመጣሁ ብርሀን ነው ያየሁት ሀሌ ሉያ!ጌታ ይመስገን! I am lucky to be the member of your church. በአንተ በኩል እግዚአብሔር መንፈሱን አፍስሶልኛል::
የተደክ የአበቴ ቡሩክ ኡከንም ጌተ አገኘህ ተበረክ
አ/ ይባርክሕ ወድሜ❤❤
ተባረክ አንተ ታላቅ ሰው
Wow waaaaaaaaw✝️☝️👏
በእውነት ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ገና ብዙ ዘፋኞች ይመጣሉ። አሜን
ሀረገወይን በጣም ያምርብሻል በርቺ ጥቡ ድንቅ ና አስማሪ ቃለምልልስ ነው አንም በርታ
God bless you more 🙏
ጎበዝ ጠያቂ ነሽ
I can't wait to see 2 episodes pleas❤❤❤❤
ጥብዬ እንኳንም ከነወዝህ ወደ ጌታ መጥተህ ያባቴ ልጅ ሆንክ OMG this is amazing
በነፃ ነፃ ያወጣን ጌታ ይባረክ ማምለጥ ነው ወደ ኢየሱስ🏃🏃🏃🏃🏃
አረገወይን የመጠየቅ ፅጋ ❤ ጥበቡ አንተ በረከት ነህ እሳሳልካለው ከዚህ ክፉ ዘመን ፍጣሪ ይጠብቅህ መልካም ምሳሌ ነትህን አይወሰድብህ አሁንም በጣም ተጠንቀቅ ፍጣሪ ካተ ጋር ይሁን🙏❤
በዘመን መጨረሻ እግዛቤር የሚጠቀምብህ የወንጌል አርበኛ ስላተ እግዛቤር ይመስገን
የእየሱስ ዉበት የሚታይብህ የኔ ዘመን ኤልሳ
ተባረክ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤❤