🔴 “እናቴን አልቀበርኳትም” መሪጌታ ቀጸላ መንግሥት I

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 278

  • @ecclesiamedia316
    @ecclesiamedia316  2 หลายเดือนก่อน +27

    የመሪጌታ ቀፀላ አድራሻ፦ +251918088795
    ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/
    ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦
    TH-cam (ዩቲዩብ)፦ www.youtube.com/@ecclesiamedia316
    ቴሌግራም፦ t.me/ecclesiamedia
    ፌስቡክ፦ facebook.com/profile.php?id=100083338178939
    ቲክቶክ፦ ecclesiamedia
    Instagram፦ instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I

    • @asrattechan7288
      @asrattechan7288 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ኪያ!!

    • @l.m9558
      @l.m9558 หลายเดือนก่อน +1

      ወ/ቀጸላ ጌታ የረዳህ ሰው ነህ።
      ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

    • @aynalemtadesse2684
      @aynalemtadesse2684 หลายเดือนก่อน

      እሳት የለበለበው ሰው ነው። የእግዚአብሔርን መንፈስ አየሁበት!!!!

    • @mimishu690
      @mimishu690 หลายเดือนก่อน

      የራስዋ አሮባት የሠው ታማስላለች ማነህ የቤተክርስቲያን ክብር ለማዋረድ ጠምጥመህ ቄስ አንልህም ለመደመጥም ኦርቶዶክስ❤ ወንጌላችሁ ስድብ ቡቻ ሆኖ ቀረ አጁዛዎቹ እየሱስ ጌታ እያሉ ይጃጃላሉ እግዚዮ ፓስተር ያንተስ ከፋ

    • @alemtsehaybogale2323
      @alemtsehaybogale2323 หลายเดือนก่อน

      P

  • @Lililove.-yz9xl
    @Lililove.-yz9xl 2 หลายเดือนก่อน +65

    ቅዱስን እኝህን አባት በገንዘብ መርዳት ይበልጥ እንዲያገለግሉ አስፈላጊውን ድጋፍ ማድረግ የወንጌል አንዱ አካል ነውና አቅሙ ያላቹ እጃችሁን ብትዘረጉ መልካም ነው እላለሁ ።

  • @Kebreyhune
    @Kebreyhune 2 หลายเดือนก่อน +21

    ምን አይነት የክርስቶስ ወታደር ጀግና መጣልን ዳግማዊ ጳውሎስ

  • @helenh6930
    @helenh6930 หลายเดือนก่อน +13

    በእውነት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገርግን መርህ ጌታ የብዙ ግዜ ጥያቄዬን እጅግ በሚያስደንቅ ሁኔታ መልስውልኛል

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 2 หลายเดือนก่อน +44

    ትንታጉና ድማሚቱ መሪ ጌታ ቀጸላ በሚድያህ ስላቀርብክልን በጣም እናመሰግናለ።

  • @seblechannel4726
    @seblechannel4726 2 หลายเดือนก่อน +23

    ለኔ ዘመዶቸ ይህ እዉነት ይብራላቸው የህ እሳት ይጨምርለወት

  • @eyoelnigussie3356
    @eyoelnigussie3356 2 หลายเดือนก่อน +26

    መሪጌታ አጅግ አንወዶታለን ፀጋ ይብዛሎት ተባረኩ

  • @exaltingjesus9109
    @exaltingjesus9109 2 หลายเดือนก่อน +19

    ዐቢይ እግዚአብሔር ይባርክህ። ወንጌልን፣ እንዲህ ባለ ሁኔታ፣ ፍርጥ አድርጎ የሚሰብክ ሰው ስለ ጋበዝክልን።
    መሪ ጌታ እግዚአብሔር ዘመኖን ይባርክ። ያሉት ሁሉ ትክክል ነው። የእግዚአብሔር ልጅ ወንጌል፣ በአገራችን በኢትዮጵያ ተሸፍኖ ነው ያለው!

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 2 หลายเดือนก่อน +21

    አይ እየሱስ በፍቅር አንበርክከህ በጸጋህ በሀይልህ በችሎታህ እየተጠቀምክባቸው ስላለህ ተመስገን የዘላለም ንጉስ እየሱስ ተባረክ መሪጌታ ጸጋውን ያብዛልዎት❤

  • @da5661
    @da5661 2 หลายเดือนก่อน +27

    የተወደዳችሁ ተባረኩ በተለይም እኒህን የጌታ ብሩክ ተሰምተው የማይጠሀቡትን ሰለቀረቡልን ይበል ብዙ የስተመሩናልና ደጋግመህ አቅርብልን።

  • @user-iv1qh6ei6c
    @user-iv1qh6ei6c 2 หลายเดือนก่อน +30

    ጌታ ሆይ ላንተ ጨካኝ አድርገኝ

  • @misganawbekele5788
    @misganawbekele5788 2 หลายเดือนก่อน +14

    በእውነት መሪ ጌታ እግዚአብሄር ይባርክዎት በርቱ ዘመንዎን እግዚአብሄር ይባርክ

  • @genettakel7722
    @genettakel7722 2 หลายเดือนก่อน +13

    አይዞህ ወንድሜ አለምን አሸንፈአል አክሊል አለ አባትህ ዘንድ

  • @SerkalemAbossie
    @SerkalemAbossie 2 หลายเดือนก่อน +20

    ስለ እርሶ እግዚአብሔር ይመስገን ወንጌልን ላልደረሰበት ወንጌል በርሶ በኩል ይድረስ ጌታ ይርዶት

  • @zelalemkassa3642
    @zelalemkassa3642 2 หลายเดือนก่อน +12

    ቃልህ ከማርና ከማር ወለላ ይልቅ ይጣፍጣል። እንዴት ድንቅ መልዕክት ነው። መርጌታ ቀጸላ ዘመኖት ይለምልም በጣም ያስፈልጉናል እውነትን በድፍረት ስለሚመሰክሩ። አብይም ምስጋና ይገባሃል።

  • @yesharegbeyene1271
    @yesharegbeyene1271 2 หลายเดือนก่อน +17

    ጌታ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል አሜን ! ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባረክ ሕዝቤ ተስፋ አለው 🙏🇪🇹

  • @abatewhadohaymanot8934
    @abatewhadohaymanot8934 2 หลายเดือนก่อน +9

    ዋው በጣም ደስ የሚል ኢንተርቢ ነው መርጌታ ቀጻላ ጌታ ጸጋ አብዝቶልሐል በርታ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ይባረክ።

  • @algenaatenafe9889
    @algenaatenafe9889 2 หลายเดือนก่อน +13

    መሪጌታ ዘመንዎ ይባረክ ፀጋ ይብዛልዎት!

  • @BurteDufera
    @BurteDufera 2 หลายเดือนก่อน +13

    መፅሐፍ ትን ያስተሁሉ ዘንድ አይምሮአቸዉን ከፈተላቸሁ ተብሎ ተፅፎአል እና ጌታ ይባርኮት ❤️❤️❤️

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 หลายเดือนก่อน +14

    Thank you so much for sharing with us.
    እግዚአብሔር ያበራለትን ሰዉ ማቆም አይቻልም በርቱ መሪ ጌታ🙏🙌🙏🙏
    ጌ ታ ይባርካችሁ 🙏🙌

  • @SelameAylawe
    @SelameAylawe 2 หลายเดือนก่อน +30

    ግን መርጌታ ቀጻላን የመወዳቸው እኔ ብቻነኝ በጣም ነው የምወዳቸው ጌታ የበረከት ዘመናችሁን ጌታ እየሱስ ይጠቀምበት እወዳችሇለሁ

  • @girmamengistu4572
    @girmamengistu4572 2 หลายเดือนก่อน +20

    ውድ ወንድሜ መሪጌታ ቀጸላ፣ ድንቅ መልእክት አስተላልፈሃል። በርታ ጸጋ ይብዛልህ !!!

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 2 หลายเดือนก่อน +13

    አሜን
    ጌታ ይባረክ እንደ እርሶ ያሉትን ጌታ ያብዛልን

  • @7172-o3o
    @7172-o3o 2 หลายเดือนก่อน +18

    👉🏽የሕያው የእግዛብሔር ልጅ ጌታችን የሱስ ክርስቶስ ከየጉሮኖ ልጆቹን ይሰበስባል። ተዋህዶ በተሀድሶ ወደ ጥንት ማንነቷ ጌታ ይመልሳታል‼️🙏🏽💚💛❤️

  • @jaeltrans2011
    @jaeltrans2011 2 หลายเดือนก่อน +15

    እጅግ የምወዳቸው የግታ ባርያ!! እግዚአብሔር ይባርኮት!!

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 2 หลายเดือนก่อน +11

    ተባረኩ መርጌታ ለወንጌል አገልግሎት ብዙ ዋጋ የከፈሉድንቅ አባት ብዙዎቻችን ቀላል የማይባል ግንዛቤ እንድናገኝ አድርዋል ጸጋዉን ያብዛሎት

  • @saramikael3280
    @saramikael3280 2 หลายเดือนก่อน +7

    ጌታ ዘመኖትን ይባርክ ። ሁሉንም ወንድሞቻችንን አንዲሁ የቃል እውነት ያብራላቸው።

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 2 หลายเดือนก่อน +14

    ጌታ ይባርክህ ወንድም አብይ እዉነት የሆነዉን የሚያስረዱ መምህር ስለጋበዝክ።

  • @biruktawitmekonnen3713
    @biruktawitmekonnen3713 2 หลายเดือนก่อน +10

    ተባረኩ

  • @astertereda4307
    @astertereda4307 2 หลายเดือนก่อน +9

    መሪ ቀጸላ ጌታ አብዝቶ ይባርኮት አባካቹ እንደግፋቸው

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 2 หลายเดือนก่อน +12

    Dr GOD bless you and your family 🙏❤️

  • @wakumannewbeginning6116
    @wakumannewbeginning6116 2 หลายเดือนก่อน +8

    ድንቅ የክርስቶስ ወታደር፣
    ጸጋና ሠላም ይብዛልዎት። ድንቅ ምስክርነት ነዉ።

  • @meselechbekele3289
    @meselechbekele3289 2 หลายเดือนก่อน +7

    የጌታ ጸጋ ይብዛሎት

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 2 หลายเดือนก่อน +32

    መሪጌታ ቀፀላ ዘመኖት ይባረክ ።ምንአይነት መገለጥ ነው ለጌታ መለየት መታደል ነው መንፈሳዊ ቅናት አለብኝ እኔም እንደዚህ ለጌታ እንድቆም ፀጋውን ይስጠኝ ።መሪጌታ ትውልድ እንዲድን እድሜ ጤና እመኝሎታለሁ ።ጌታ እርሶንና ቤተሠቦን አብዝቶ ይባርክ።

  • @jihovajiree7
    @jihovajiree7 2 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔርን ማወቅ የነገሮች ሁሉ መልስ ነው
    የእግዚያብሄር ቁዋንቁዋ ልጁ እየሱስ ብቻ ነው
    ዘመኖት እውነትን በመግለጥ ይለቅ !!!

  • @meronkassaye7132
    @meronkassaye7132 2 หลายเดือนก่อน +9

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው ድንቅ ጊዜ ነው የሰጣችሁኝ ዘመናችሁ ይለምልም🙏🙏❤️

  • @AzebMamo-m8v
    @AzebMamo-m8v 2 หลายเดือนก่อน +10

    ቅዱሳን መምህርን በገንዘብ መደገፍ አለብን እሳቸውን መደገፍ በእግዚብሄር ሥራ መተባበር ነው እንተባበር

  • @OrthodoxTehadsoApostolicMinist
    @OrthodoxTehadsoApostolicMinist 2 หลายเดือนก่อน +31

    መምህር ( መሪጌታ ቀጼ ) ጠንካራ የወንጌል አርበኛ ነው በእርሱ አገልግሎትና ሚኒስትሪ ገና በዙ ነፍሳት ይድናሉ ኦርቶዶክስም በብዙ ትለወጣለች ብዬ አምናለሁ ገና ብዙ እንጠብቃለን ጌታ በነገር ሁሉ ይባርከው👌❤👋👋👍👍

    • @derejeteshome5269
      @derejeteshome5269 2 หลายเดือนก่อน +2

      ይኽ የብዙኅን መገናኛ ፣ እኒኽን ሰው (አባ ዮናስን) ቢያቀርብልን... ብዙ እንጠቀማለን።

  • @banchiteferi9703
    @banchiteferi9703 2 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ይባርኮት ፀጋ ይብዛሎት❤

  • @heyilamekoneni6264
    @heyilamekoneni6264 2 หลายเดือนก่อน +10

    መርጌታ ጌታ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ አንተ የትውልድ በረከት ነህ እግዚአብሔርን ስለእናንተ አመሰግናለሁ።

  • @OfficialSingerBekeleMeko-yl2by
    @OfficialSingerBekeleMeko-yl2by 2 หลายเดือนก่อน +7

    መርጌታ ስለእርሶ ጌታን አመሰግናለሁ በርቱ !!

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 หลายเดือนก่อน +22

    መሪ ጌታ ቀፅላ የዘመናችን ወጳውሎስ የወንጌል አርበኛ ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ!!❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 2 หลายเดือนก่อน +17

    አዘጋጁም እግዚአብሔር ይባርክህ።
    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 2 หลายเดือนก่อน +10

    ወደ ክርስቶስ በመጡት መሪ ጌታዎች አማካይነት ብዙዎች የጌታን ማንነት ተረድተው በብርሃን ይመላለሳሉ ብዬ አምናለሁ!!!!!!

  • @ManeWo
    @ManeWo 2 หลายเดือนก่อน +11

    ጌታ ኢየሱስ አገልግሎትህን ይባርክ ። በምድሪቱም ስፋት ሁሉ ይድረስ !!!

  • @meskeremfikre6903
    @meskeremfikre6903 2 หลายเดือนก่อน +11

    ክብር ለጌታ ይሁን ❤

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab 2 หลายเดือนก่อน +14

    የኔ ውድ አባት በጣም ነው የምወዶት ተባረኩ ጌታ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZinashBekele-ef1sj
    @ZinashBekele-ef1sj 2 หลายเดือนก่อน +9

    አሜን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 หลายเดือนก่อน +6

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @zed8788
    @zed8788 2 หลายเดือนก่อน +11

    በተቀመጠው አድራሻ አገልግሎታቸውን ለመደገፍ እግዚአብሔር አቅም ይሰጠን
    ጌታ ዘመነወትን ይባርክ መሪ ጌታ እንድሁም አብይ 🙏🙏🙏

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 หลายเดือนก่อน +26

    ትንታግ መሪ ጌታ የጨለማን ስራ የሚፈርስ ተባረክ እንደአንተ ያሎትን ያብዛልን!!!ዋው!!❤

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 หลายเดือนก่อน +7

    እረ እየሰማንነው ጆሮ ያለው ይስማ ይላልእኮ ቃሉ 🎉❤

  • @tigistkifle2935
    @tigistkifle2935 หลายเดือนก่อน +2

    WOW!!! 😮😮😮This is amazing to see and hear 😮😮😮you sir are blessed ❤❤❤

  • @user-lu3ek4zu9k
    @user-lu3ek4zu9k หลายเดือนก่อน +4

    እኔም በዚህ ስአት ብቻ ቤተስቦቸ እና በዘመዶቸ ተገልየ ነው ያለሁት እግዛብሄር ይሻላል ስላልኩኚ እናቴ ግዴታ እርቶዶክስ መሆን አንብብ ትለኛለች ለሷ ስል መሆን ፈለግኩኚ ግን ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ወንጌል ሳይሆን ታምረ ማርያም ወይም ገድላቶቺ ናቸው እና ምን ልሁን እኔ የገባኚ ነገር አለ እርሱም መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት የት ስጠን ስም እየሱስ ነው ወንጌል ስሰማ ስላም ይስማኛል ስለ መፅሀፍ ቅዱስ ሲሰብክ ደስ ይለኛል ውስጤም በሀሴት ይሞላል እና የቤተስቦቸን ነገር ምን ላድርገው ????????😢😢😢

    • @wengelawitgirma9182
      @wengelawitgirma9182 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው እውነትን ምረጪ
      “ሥጋንም የሚገድሉትን ነፍስን ግን መግደል የማይቻላቸውን አትፍሩ፤ ይልቅስ ነፍስንም ሥጋንም በገሃነም ሊያጠፋ የሚቻለውን ፍሩ።”
      - ማቴዎስ 10፥28

    • @temesgendemeke7096
      @temesgendemeke7096 หลายเดือนก่อน

      በአንቺ ምክንያት እየሱስ ቤታቹ ይገባል አንች ብቻ እማኝ ፡-
      (የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 16)
      ----------
      30፤ ወደ ውጭም አውጥቶ። ጌቶች ሆይ፥ እድን ዘንድ ምን ማድረግ ይገባኛል? ኣላቸው።
      31፤ እነርሱም። በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን አንተና ቤተ ሰዎችህ ትድናላችሁ አሉት።
      32፤ ለእርሱና በቤቱም ላሉት ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል ተናገሩአቸው።

    • @todaytube718
      @todaytube718 หลายเดือนก่อน

      berchi be mnm teamer wede chelema atimeleshi

  • @SamuelteshomeBaby
    @SamuelteshomeBaby 2 หลายเดือนก่อน +5

    ተባረኩ ትምህቱ በጣም ተመችቶኛል

  • @sinidumelese7376
    @sinidumelese7376 2 หลายเดือนก่อน +9

    አይ ኦርቶዶክስ ወገኖቼ እግዚአብሔር ይድረስላቸው

  • @AbebaNati-ui4bg
    @AbebaNati-ui4bg 2 หลายเดือนก่อน +7

    መሪጌታ ! በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም !
    “አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሞላባችኋል።”
    - ፊልጵስዩስ 4፥19❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 หลายเดือนก่อน +10

    የሚገርም መረዳት ነው ወንግል ላልበራለት ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳቸው 🙏🏾

  • @elzaabebebeyene9308
    @elzaabebebeyene9308 2 หลายเดือนก่อน +13

    ወይ ጌታ አንተ ድንቅ ነህ እኝን አባት አንዴት ነው የነካሃቸው ንግግር ራቸው ይጋባል ደሞ እንደት ይጣፍጣል ቃሉን ሲናገሩ ልዑል እግዚአብሔር አሁንም ፀጋና ምሕረቱን ያብዛሎት።

  • @wubalewoldeamnual4721
    @wubalewoldeamnual4721 2 หลายเดือนก่อน +8

    ተባረኩ ትክክል ነው

  • @dramabeans6501
    @dramabeans6501 2 หลายเดือนก่อน +7

    ጌታ አንተ ብቸ ንጉሥ
    God bless you brother

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 2 หลายเดือนก่อน +7

    እውነት ነው ይቺ ሀገር ጌታዋን እየገፋች መከራዋ በዛ

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 2 หลายเดือนก่อน +5

    እንደ እነኝህ አይነት የወንጌል አርበኞችን እግዚአብሔር ያብዛልን መርጌታ ፅጌ እና ሌሎችም መታገዝ አለባቸው ብዙ የተሀድሶ ወገኖች እየተገፋ ከሁሉም ሳይሆኑ በችግር የሚያልፋ ብዙዎች ናቸው።
    አብይ ተባረክ መረጌታን ስለጋበዝክልን አመሰግናለሁ ጥሩ አስተምህሮ ነው ያላቸው እንዲህ ከነ ጥምጣማቸው ሳያቸው ደስ ይሉኛል።
    በርታ

  • @geremewmaik304
    @geremewmaik304 2 หลายเดือนก่อน +5

    እኛ : ጴንጤዎች : ስለደከመን : ከ : ኦርቶዶክስ : እግዚአብሔር : ለራሱ : ክብር : ያስነሳባቸዋል : ህዝቡ :ወጣቱ : ተደግሞበት : ፈዟል : ይሄው : እውነቱን : ከራሳቺሁ : ሰው ስሙ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yewbdarburuno2573
    @yewbdarburuno2573 2 หลายเดือนก่อน +6

    በእውነት በጣም ወሳኝና በእውነት ላይ የተመሠረተ ምስክርነት ስለሆነ ደስ ብሎኛል። በተለይም ስለ እናት ቤተክርስቲያን ተዋህዶ ቅናት ስላለኝ እጸልይም ስለነበረና ስለምጸልይ የቅዱሳንን የጸሎት ፍሬ አየሁ ጌታ ይመስገን ጌታ ይባርክዎት። አሜን ተሀድሶ ለኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይሁን።

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 2 หลายเดือนก่อน +7

    ኡፍ መሪጌታ ጌታ እግዚአብሄር ብርክ ያርጎት❤❤ ከበራ፣ከሆኑ መሆን ነው እንጂ እንደዚህ፣ዘመንዎ ይባረክ ፀጋ ይብዛልዎት።

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 2 หลายเดือนก่อน +10

    እውነት ነው የዘመናችን ፓውሎስ ኖት።ዘመኖት ይባረክ።

  • @GanetJ
    @GanetJ 2 หลายเดือนก่อน +8

    በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @hiwetasefaw2548
    @hiwetasefaw2548 2 หลายเดือนก่อน +8

    ጌታ ዘመኖትን አብዝቶ ይባረክ

  • @Lemelemassefa
    @Lemelemassefa หลายเดือนก่อน +4

    ቆላ1::13-14 እኔን ጌታችንና መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያዳነኝ ከሃጢአት ነው ።ከሃጢአት ሊያድን የሚችል ፍጡር የለም ይህንን እዳስተውል ያደረገልኝ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር።

  • @wegegebe7813
    @wegegebe7813 หลายเดือนก่อน +3

    ኪያ ሾው ሰሞኑን በመካነኢየሱስ ቤተክርስቲያን ከተመሳሳይ ፆታ ደጋፊ ቤተክርስቲያን ጋር ያደረጉትን ግንኙነት የሚያጠራ እንዲሁም በመድረኩ የተገኙ የወንጌላውያን ህብረት ሰዎች፣ የካውንስሉ እና ትላልቅ አገልጋዮች በመድረኩ የተገኙ ሁሉ በማቅረብ የጠራ ሀሳብ ብታቀርብልን። ለምን ብዙ የተለያዩ ሀሳቦች እየተናፈሰ ስለሆነ ብታጠራልን። ተባረክ

  • @c2beca272
    @c2beca272 2 หลายเดือนก่อน +7

    ❤❤❤🎉 Almighty God bless you abundantly 🙏🏿🙌🏿 Amen

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 หลายเดือนก่อน +5

    አይዞህ ወንድሜ በርታ የወንጌል ባህሪነው አታልቅስ

  • @AbenetTefera
    @AbenetTefera 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዝአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ይብዛላችሁ ሥፉ ምድርን ውረሱ

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 2 หลายเดือนก่อน +11

    የሚገርም ውይይት ነው ህዝባችን በምን አይነት የወንጌል እንቅፋትና የሀሰት አስተምሮዎች መያዙን በእነ መሪጌታ እየተነገረ ያለው በእርግጥ ለብዙዎች ነጻ ለመውጣት በር ይሆናል ብዬ አምናለሁ ተባረኩ መሪጌታ ቀጸላ እርስዎና በተሀድሶ ውስጥ ዋጋ እየከፈላችሁ ህዝቡን ለመታደግ የምታደርጉትን በህይወታችሁ ተወራርዳችሁ በእውነት በእናንተ ለኢትዮጵያ ብሎም ለአለም ኢየሱስ በእናንተ ሰርቶ ብዙዎችን ነጻ ያወጣል! በርቱ ጽኑ ጸጋ ይብዛላችሁ አብይ ታደለም ተባረክ በጣም ጎበዝ ነህ ለወንጌል ስለምትቀና በርታ ጠቃሚ የሚሆን ምስክርነትና እውቀት ያላቸውን መምህራን ስለምትጋብዝ❤❤❤💓💓💓👏👏👏

  • @mintibelew5547
    @mintibelew5547 หลายเดือนก่อน +2

    የኢየሱስ ክርሰቶሰ ወንጌል በዚህ ሁኔታ በመሰበኩ የሚድኑትን ሰለበዙልን ደሰ ይለናል ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @user-lu3ek4zu9k
    @user-lu3ek4zu9k หลายเดือนก่อน +2

    መሪ ጌታ ቀፀላ አንተ ጌታ መርጦካል ደስ ይበልሽ እውነት በርቶልካል የዘላለም አምላክ ሁሌም ካንተ ጋር ነው ለጌታ ያለክ ፍቅር ልዩ ነው እውነት ሲገባክ እንዲህ ነው የሚያደርገው ታድለካል እግዛብሄር ትውልዱን ያንቃው 🎉🎉🎉🎉

  • @LemmaTafese
    @LemmaTafese หลายเดือนก่อน +1

    እዉነትን የሚናገሩ ❤❤❤❤ግሩም አባት ናቸዉ ። እንዲህ አይነት እዉነት ተናጋሪ ስለምን ይጠላል ?????????
    የተረገመ ብትቱ የአጋንንት ስራን አጋልጠዉ ሕዝቡን ወደ እዉነት (እኔ እዉነት መንገድ ሕይወት ነኝ) ወዳለዉ ወደ ኢየሱስ የሚመልሱ ብሩክ አባት በጣም እጅግ በጣም እንወዳቸዋለን ።❤❤❤

  • @zenebechdereje
    @zenebechdereje 2 หลายเดือนก่อน +4

    መሪ ጌታ ቀፀላ እንወድሃለን። ጌታ ይባርክህ! ትዳርህ፥ ልጆችህ፥ የምታገለግለው ሕዝብና አገልግሎትህ ይባረክ። በጸጋ ጨምር፥ ብዛ፥ አገልግሎትህ ይስፋ።
    የኪያ ሾው አዘጋጆች የምንወደውንና የምናከብረውን የጌታ አገልጋይ ስላቀረባችሁልን ተባረኩ፥ አገግሎታችሁም ይስፋ።

  • @ayalneshkassa1828
    @ayalneshkassa1828 2 หลายเดือนก่อน +5

    የዘመኑ ጳውሎስ ተባረኩ በሕይወታቸው የተወራርደው የቀረጡ የክርስቶስ አርበኛ ዘመኖት ይለምልም መሪጌታዋ።

  • @Berhanu-qv1xs
    @Berhanu-qv1xs 2 หลายเดือนก่อน +9

    በእርግጥ መሪጌታ ቀፀላ የሚያስገርም የእ/ር ቃል መንፈስ ቅዱስን ይተሞሉ በህይወታቸው ተወራርደው የወንጌሉን እውነት ለመናገር ቆርጠው የተነሱ የእምነት ጀግና ናችው
    ይህ እውነት ይገባንና በጌታ የዳንን ሁሉ ይህንን ቆራጥ ሰው ልንረዳ ልንደግፈው ይገባል
    የአንድ ቀን restaurant እና ለቡና የምናወጣው ገንዘብ ቢቀርብን ይሻላል
    በጣም ድንቅ ነው!!!!

  • @Kebreyhune
    @Kebreyhune 2 หลายเดือนก่อน +5

    ህዝባችንን ሊያጠፋየተነሳ ጠላት ቅስሙ እየተሰበረ ነው እልል እልል ምድራችን ይፈወሳል መሪ ጌታ በርቱ ፍፃሜህ እንደነ ጳውሎስ ያማረ ይሁን ፅጋው በሙላት ይፍሰስሎት::

  • @finotehiwteyessus5512
    @finotehiwteyessus5512 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ በክብር በክርስቶስ ይባርካችሁ የምትባርኩኝና
    የምትጸልዩልኝ እንዲሁም የምትሰድቡኝ ቀጸላ ነኝ።

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 หลายเดือนก่อน +5

    አቤት የእግዚአብሄርቃል እውነት እዴት ደስ ይላል🎉❤

  • @EtabezahuHabetemarim
    @EtabezahuHabetemarim หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek

  • @wegegebe7813
    @wegegebe7813 หลายเดือนก่อน +3

    ኪያ ሾው ተባረክ የምትጋበዛቸው ሰዎች አስማሪዎች ናቸው ተባረክ።

  • @Taredan77
    @Taredan77 2 หลายเดือนก่อน +8

    ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ 🙏🙏

  • @AzebMamo-m8v
    @AzebMamo-m8v 2 หลายเดือนก่อน +9

    ጌታሆይ እኔንም እንደመ ምህር ንካኝ

  • @abi4833
    @abi4833 2 หลายเดือนก่อน +8

    ጌታን ስለ እናንተ አመሰግናለዉ ።

  • @sabalemi480
    @sabalemi480 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔርን ማወቅ የነገሮች ሁሉ መልስ ነው ተባረክ።

  • @emebetalemu1566
    @emebetalemu1566 2 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሄር እባክህ ለህዝብህ እራራ !!!
    ተባረኩ

  • @zgetahun
    @zgetahun หลายเดือนก่อน +1

    Highly anointed, educational and blessing discussion...respect to you mergera. I'm from north too but I found tye light of Jesus in the true north, Canada 🇨🇦

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 หลายเดือนก่อน +5

    መሪ ጌታ ከፀላ ስልካቸውን እንዴት ነው የማገኘው?

  • @bishoptadeleadugna
    @bishoptadeleadugna หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ላያቸው የሚወድ ውድ ሰው ነው የቀረብክልን እውነተኛ የክርስቶስ ተከታይ የማያመቸምቹ ጀግና እግዚአብሔር ይርዳቸው ።

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 2 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን ማራናታ።

  • @sabetto1981
    @sabetto1981 2 หลายเดือนก่อน +6

    God bless u mergeta kexela

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 2 หลายเดือนก่อน +6

    ዘመናችሁ ይባረክ!!!!!!

  • @KasimKasim-p7z
    @KasimKasim-p7z หลายเดือนก่อน +2

    ጌታጸጋይብዛአላቹ በጣም የተወደዱ አባትናቸው

  • @yetemworkerga8822
    @yetemworkerga8822 2 หลายเดือนก่อน +6

    ጸጋ ይብዛሎት ❤❤❤

  • @GRACE_INTERNATIONAL1
    @GRACE_INTERNATIONAL1 2 หลายเดือนก่อน +7

    በፍቅር ነዉ የሰማሁት። ይሚደንቅ መግለጥ ነው 🎉🎉🎉❤❤❤❤