የነፍስ አባቴ ኃጢያቴ ከበዳቸው ፓስተር አመሉ ጌታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 162

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk 8 หลายเดือนก่อน +47

    ይህን ፕሮግራን አቅራቢወች ተባረኩ በእውነት ።መስካሪወች ስለመነካታቸው በተለይ ስለ መንፈስ ቅዱስ ሲያወሩ መንፈስ ቅዱስን እናፍቀዋለሁ እጠማዋለሁ ይህ ቅዱስ ጌታ እኔንም እንዲሞላኝ እንዲነካኝ ጸልዩልኝ ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግናለን። we will keep you in our prayers .

  • @asfawgelila
    @asfawgelila 8 หลายเดือนก่อน +22

    ክብር ሁሉ ለጌታ ለእየሱስ ይሁን! ፓስተር አመሉ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ጌታ ዘመንህን ይባርክ 🙏 ከረዥም ጊዜ በፊት ጌታ መንፈስ ቅዱስ በአንተ አልፎ ከኩላሊት ጠጠር ፈውሶኛል ክብሩን እግዚአብሔር አምላክ ይውሰድ ።🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 8 หลายเดือนก่อน +18

    ወንጌል የገባቸው የነብስ አባት 🙏🙏🙏🙏🙏ትክክለኛውን መነገድ ለማግኘት ምክነየት ሆነዋል ::🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน +1

      Praise God

  • @SamYegeta
    @SamYegeta 8 หลายเดือนก่อน +36

    ሰዉ የሰዉ ነብስ አባት መሆን ፈፅሞ አይችልም የትኛዉም አይነት ሰዉ ሀጢያትን የማስተሰረይ አቅም የለዉም የነብሳችን አባት እየሱስ ነዉ ::

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🙏

    • @zebenayf5889
      @zebenayf5889 8 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Anen

    • @zebenayf5889
      @zebenayf5889 8 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen ❤❤❤❤

    • @AtseAtse-i3t
      @AtseAtse-i3t 8 หลายเดือนก่อน +1

      Amen kibr le geta yihun

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 8 หลายเดือนก่อน

      አሜንንንንን

  • @BniYne
    @BniYne 8 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄን ሚድያ በጣም በርታትን አግኝቼበታለሁ እናማሰእናለን በዝሁ ቀጥሉ ጌታ የርዳችሁ አንደ አስትያየት ለአንግዲኦች ውሃ በታቀርቡ

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግናለን። ዉሀ ሁሌን እናቀርባለን። በየመሀሉ ሲጠጡ ያለውን Edit እያደረግን ነው። Thank you for your feedback.

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 8 หลายเดือนก่อน +4

    ይገርማል ሰው እንዴት የሰው ነብስ አባት ይሆናል ሃሌሉያ እየሱስ ብቻ የነብስ አባት እረኛ ጌታ አዳኝ ❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      ኢየሱስ ብቻ

  • @mesaykebede5788
    @mesaykebede5788 7 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እኛ የምናመልከው አምላክ እንኳን መጣህልን መንፈስ ቅዱስ I love Christianity 🥰

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน +1

      Praise God. Thank you for watching. ተባረኪ።

  • @blenlema2437
    @blenlema2437 8 หลายเดือนก่อน +11

    ”ኀጢአታችንን ብንናዘዝ ኀጢአታችንን ይቅር ሊለን፣ ከዐመፃ ሁሉ ሊያነጻን እርሱ ታማኝና ጻድቅ ነው።“
    ‭‭1 ዮሐንስ‬ ‭1‬:‭9‬ ‭NASV‬‬
    ስሙ ይባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን praise God

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 8 หลายเดือนก่อน +2

    POWERFUL.

  • @mekdeseshetudejene9750
    @mekdeseshetudejene9750 8 หลายเดือนก่อน +9

    ፓስተር አመሉ ክርስትናን የሚኖር ትሁት መሪ ነው ጌታ ቤተሰቡንና አርሱን ይባርክ ፍፃሜህ ያማረ ይሁን።

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @kalkidanmelesse2738
    @kalkidanmelesse2738 8 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ!!! ድንቅ ምስክርነት ነው። ልብን ያሞቃል። መንፈስ ቅዱስን ያስናፍቃል። ❤❤❤ ዛሬም ህያው ነው ይሰራል። እንደ ሃዋሪያት ዘመን ክብሩ በሙላት እንዲገለጥ እንዲሰራ እንናፍቀዋለን።
    ደማስቆዎች ተባረኩ በጣም። ገና ብዙ ድንቅ ምስክርነቶችን እጠብቃለሁ ክእናንተ ፕሮግራም። በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ።❤❤❤ ዘመናችሁ ይባረክ!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን …. እናመሰግናለን ።

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 8 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ በዚህ ሰው አማካይነት በ ዩ ቱዩብ ባደረገው ፀሎት ሰምቼው በሰሜን አሜሪካ ምድር ስራ ለመጀመሪያ ግዜ አግኝቼያለሁ ቀላል አልነበረም የማልፍበት መከራ ግን ብዙ ተጠቅሜያለሁ በፀሎቱ ዘመንህ በእግዚአብሔር መገኘት ይለቅ ተባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน +1

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 8 หลายเดือนก่อน +2

    AMAZING.

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 8 หลายเดือนก่อน +4

    ፓስተር አመሉ የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው በቸገረኝ ጊዚ የመብራት ምከፍለው አጥቼ መፈስ ቅዱስ ነግሮህ ፕሮግራሙ ካለቀ በኃላ ቆይ ብለህኝ ቢሩ ገብተህ ለአንድ እህት ቀስ ብለህ ነግረሃት በፖስታ አሽገህ ስትሰጠኝ ተገርማ ነው መሰላይ አለባበሴን ቁመናዬን አይታ ጌታ ግን ውስጥን ስለሆነ የሚያየው በአንተውስጥ አየኝ ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤

    • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
      @እየሩሳሌም-ኈ6የ 8 หลายเดือนก่อน +1

      ይችን መልህክት አድርሱልኝ

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      We will inform him that

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሁንም ጌታ በእጥፍ ይስራብህ❤

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 8 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የሚደንቅ ምሥክርነት ነዉ! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! ፓስተር አመሉ ድንቅ አተራረክ ነዉ! የመንፈስ ቅዱስን ኃይል ለምንናፍቅና ገና ላልተማመድን ሰወች እጅግ አስተማሪ የሆነ መልዕክት ነዉ ያስተላለፍከዉ። በጣም ተባርኬበታለሁ ጌታ ኢየሱስ በክብሩ ሙላት ይባርክህ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @ruttateklezgy5666
    @ruttateklezgy5666 8 หลายเดือนก่อน +5

    Wow it’s so wonderful testimony GBU all Jesus Christ before and now is the same he is true life and the way the u all

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @abayabay690
    @abayabay690 8 หลายเดือนก่อน +6

    ልክ ብለሀል ለ6ወር ታፍሰው መሰልጠን ያለባቸው ብዙ አገልጋዮች አሉ እግዚአብሔር ቤት ስርአት ያላቸው እና ጨዋ አገልጋዮች ይብዙልን:: ተባረክ!

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Thank You for watching

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን። የነብስ ጌታ እየሡስ ብቻ ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር አመሉ ጌታ ድንቅ ነው !!

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @Laaaae
    @Laaaae 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ዘመንህ ይምልም ፀጋውን ያብዛል❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን

  • @BeleGrimamo
    @BeleGrimamo 8 หลายเดือนก่อน +4

    Pastor amelu betam kemwedachew agelgayoch andu new tebarekelegn ❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Thank You 🙏

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr7320 8 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ
    አቀራረባችሁ እጅህ ማራኪና በጣም ኣናፂ ነው
    እግዚኣብሄር ማከናወን ይስጣችሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 8 หลายเดือนก่อน +1

    O lord my Baba I praise you for ever Sweet Holly spirit .Thank you father you gave us Holly spirit in a name of Jesus .Thank you thank you so much .In name of Jesus.

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 8 หลายเดือนก่อน +2

    WOW.

  • @hibist
    @hibist 8 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር አመሉ ጌታ ዘመንህን ያለምልመው የሚገርም ምስክርነት ነው❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @semretfesshaye
    @semretfesshaye 8 หลายเดือนก่อน +3

    Wwwwooowwww!!
    I have never heard such a wonderful testimony in my life, brother, you are a blessing to many.

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Thank You 🙏

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 8 หลายเดือนก่อน +1

    Waw praise God This is my Lord.❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @የኔወዳጅኢየሱስነው
    @የኔወዳጅኢየሱስነው 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ድንቅ ምስክርነት ነው ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስከን

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 8 หลายเดือนก่อน +2

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PASTOR AMELU GETA.

  • @mulatukebede9656
    @mulatukebede9656 8 หลายเดือนก่อน +3

    Bless you brother. You took me back to Nazareth from America. I was one of the few girls who joined and brought my family to those conferences. Our l Lord is amazing . You need to write and document all your testimony brother. It will help the next generation. God bless you. What a wonderful servant you become. Amazing

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 8 หลายเดือนก่อน +2

    ስለዚህ ሚዲያ ጌታ ይባረኩ ❤ ፓስተር ለኔ ፀልይልኝ መንፈስ ቅዱስን በጣም ነው ምጠማው እንዲሞላኝ ጌታ 🙌🙌በጣም ነው የምጠማው❤😢😢😢

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Geta melkam new

  • @Sabdusha
    @Sabdusha 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሀሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው
    አሜን አሜን አሜን
    ❤❤❤❤❤❤❤
    !!!!!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @gziachewzeleke9180
    @gziachewzeleke9180 8 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኩ መልካም ምስክርነቶችን ታቀርባላችሁ!

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

  • @HenonHmichael
    @HenonHmichael 8 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ ቄስ ትግስቱ ሞገስን አቅርብልን ከሳቸዉም ብዙ እንማራለን!!ይሄ ድንቅ ምስክርነት ነዉ!🙏🙏🙏

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 8 หลายเดือนก่อน +1

    ይህንን ቃለ መጠይቅ የምትሰሩ እህት ወንድሞቼ ተባረኩልኝ ያለ ጣልቃ ገብነት ልብን በሚያረሰርስ ስፍራውን ለመንፈስ ቅዱስና ለተጠያቂው ሰታቹ ያለ ማቆራረጥበቃ ልዮ ነው በዚሁ ቀጥሉ ተጠያቂውን የልቡን ሃሳብ እስከመጨረሻ ሳታቋርጡ እንዲናገር እድል ስለሰጣችሁ ተባርካቹ ባራኪ ሆናችሁ ቅሩ ውድድድ❤❤❤❤ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታ ይባረክ❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን ። እናመሰግናለን

  • @jak9831
    @jak9831 8 หลายเดือนก่อน

    Pastor geta zmnehen yibark

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 8 หลายเดือนก่อน +1

    Egizabeher melkam new ✝️

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 8 หลายเดือนก่อน +3

    i am waiting your program bagugut naw😍😍😍😍😍

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Thank You 🙏

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 8 หลายเดือนก่อน +3

    ቄሱ ግን በጣም የገባውነዉ ጌታ ይባርከዉ በሱ ሖኖ ጌታ አዳነሕ ምናለ እሳቸዉም በዳኑ❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @yeshiworkgashu3192
      @yeshiworkgashu3192 8 หลายเดือนก่อน

      Almighty used the priest to this wonderful to his journey, don’t think and say only may religion is right because God’s peoples are any where any time . When God blessed and want you any time any moment ❤❤

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 8 หลายเดือนก่อน +2

    Wooooooooow❤❤❤❤ ክብር ለኢየሱስ ይሁን እንዴት ደስ ይላል የጌታ የኢየሱስ መሆን መታደል ነው ታባረክልኝ ፓስተር

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 8 หลายเดือนก่อน +1

    በብዙ ተባረክ እግዚአብሔር ማክበር ጥበብ ነው❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 8 หลายเดือนก่อน +2

    እውነተኛ የክርስቶስ ወታደር ስሌሎች ግድ የሚልህ አገልጋይ ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ 🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 8 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Semay Tube for sharing amazing testimonies with us. God bless you all!

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Thank You 🙏

  • @milka1150
    @milka1150 8 หลายเดือนก่อน +1

    የምሰማውና የማነበው ምስክርነት ሙሉ የሙሉ ወንጌል አሻራ አለበት። ጌታ ምን እያለኝ ይሆን? 🤔

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ለጌታ ይሁን

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ ያባቴ ብሩካን❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 8 หลายเดือนก่อน +2

    የእውነት በእንባና በደስታ መንፈስ ነው ያየሁት ሰው 30 ዓመት ሙሉ ገና ጌታን እንደተቀበለ ሰው ትኩሳቱ ሳይበርድ... መሻቴ ነው እኔ 20 ዓመት በላይ ሆኖኛል ዛሬም ለኔ እየሱስ ብርቄ ነው ዘመንክ እንዲ የክርስቶስ ፍቅር ትኩስ እንደሆነብክ ይለቅ ያባቴ ልጅ እንዲ በልምላሜ ኑርልን የፕሮግራሙ አቅራቢዎች ተባረኩ.

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @amanuelyacob8167
    @amanuelyacob8167 8 หลายเดือนก่อน

    Amen pastor
    Tebarkulenn

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede6490 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሻምበል አመሉ ጌታ ከተናገራቸው ወቅትና ሁኔታዎች ከራሴ እልፍ ጊዜ ልዩ ልምምድ ያለኝ ሰው ነኝ፤ ይሁንና ከተናገረው ውብ ንግግር አጽንዖት ለመስጠት " በወታደራዊ ሕይወት ያለውን ፍቅር ልምምድ እጅግ እጅግ ያስደሰተኝ መልዕክት ነው!
    እኔም የማምንበት የማከብረው ልምምድ ነው። ለኢትዮጵያዊያን ዜጎች ሁሉ የሚገባም ነው።

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Thank You 🙏

  • @MimiWeber-d6v
    @MimiWeber-d6v 8 หลายเดือนก่อน +1

    Glory to the almighty God Halleluja

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Praise God 🙌🙌🙌

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 8 หลายเดือนก่อน +1

    Abetu ante endete deneke amelake neh le semeh keber ymihone mesrkereneten tasemanaleh abetu yeh emenet felega begna layem yewedek tebarke wendemachien aunem tsegaw yebezaleh hulachieum tebareku❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏 praise God

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ 🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 8 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you, Semay Tube, and I am so blessed by your program.
    Very amazing testimony
    Thank you. God is good all the time 🙏🙏👏🙌

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Thank You 🙏

  • @matewospetros9785
    @matewospetros9785 6 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር ሥራ ይገርማል

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @seniethio5523
    @seniethio5523 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታኮ ይችላል❤ አሜን

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @AlemHailemaram
    @AlemHailemaram 8 หลายเดือนก่อน +2

    እየሱስ ጌታ ነው የነፍስሳችን እርኛ ኢየሱስ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @liyewaragie2071
    @liyewaragie2071 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምንአለበት እኔንም ይህ መንፈስ ቅዱስ ቢያገኘኝ መከራንም መቅመስና የመንፈስ ቅዱስን ስራ ማየት እንድችል ጸጋን አብዛልን

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      ጌታ መልካም ነው ።

  • @misrakdeguma7053
    @misrakdeguma7053 8 หลายเดือนก่อน +1

    Glory to God!

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @zelalemberhanu-hf9uc
    @zelalemberhanu-hf9uc 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩልን

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @mimigreenmelbourne3264
    @mimigreenmelbourne3264 8 หลายเดือนก่อน +1

    Indeed only Jesus can washed away our sin

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @yb_abi_9702
    @yb_abi_9702 8 หลายเดือนก่อน +3

    መንፈስ ቅዱስ እፈልግሃለሁ❤❤❤❤❤😢😢😢

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @redamisael6709
    @redamisael6709 5 หลายเดือนก่อน

    Dr dre

  • @dinad359
    @dinad359 8 หลายเดือนก่อน +1

    Kibiri le iyesusi kirisitosi yihon ❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Jesus you took my sin🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @HawiShiberu
    @HawiShiberu 8 หลายเดือนก่อน +1

    God is good all the time

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @EyuEthiopian
    @EyuEthiopian 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @Nardiimana
    @Nardiimana 8 หลายเดือนก่อน +2

    Tebareku be ewnet... Yemtgabzutn sew enditeykulgn mifelgew lngerachu mejemera abroachew yisera yenebere yegeta hayl ahuns endet nw???

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Thank You 🙏. We will

  • @hshsgdhdjd7242
    @hshsgdhdjd7242 8 หลายเดือนก่อน

    ewunetm amelu geta kbrun geta yewused

  • @GUMAPODCAST
    @GUMAPODCAST 8 หลายเดือนก่อน +1

    Geta yibarkih.

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @AtsedeMengstu
    @AtsedeMengstu 8 หลายเดือนก่อน +2

    እየሱስ ጌታ ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @mulukenabebe8515
    @mulukenabebe8515 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤መንፈሰ ቅዱሰ❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @niyat8918
    @niyat8918 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏

  • @networthassoc2006
    @networthassoc2006 8 หลายเดือนก่อน +1

    What is Nefs Abat? Just a spiritual
    Teacher ?

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 8 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ ውሀ አቅርቡ ለእንግዶቻችሁ::❤❤🎉🎉

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      እሺ

  • @brookdawit8804
    @brookdawit8804 8 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏❤💚💛❤💙

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏🙏

  • @elsabetmicheal6726
    @elsabetmicheal6726 8 หลายเดือนก่อน

    Betam TILIK wushet ena TILIK sihitet new. Nefis Abat be fitsum fitsum yanten hatiyat enen masteserey alchilim AYILUM!!!! Sijemer abatochachin liyasteseryu altekemetum yihe fitsum ke eminetachin wuchi yehone new. hatiyatin yemiyastesery andu essu geta Eyesus mehonon new minaminew. Ezi Bizu mabiariya mestet balchilm. gin yhin link bitayut tinsh yiredachewal. Haymanotachin Eminetachin TIKIKIL MEHONUN 100% EREGTENA NEN.

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 8 หลายเดือนก่อน

    ሰው እደኔ ሰለሖነ አይችለም😂😂

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 8 หลายเดือนก่อน

    250 a day 😂😂😂😂I am sure he can loss weight 😅

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 8 หลายเดือนก่อน +2

    POWERFUL.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 8 หลายเดือนก่อน +2

    AMAZING.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 8 หลายเดือนก่อน +2

    WOW.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 8 หลายเดือนก่อน +2

    POWERFUL.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 8 หลายเดือนก่อน +2

    AMAZING.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 8 หลายเดือนก่อน +1

    WOW.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 8 หลายเดือนก่อน +2

    POWERFUL.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 8 หลายเดือนก่อน +2

    AMAZING.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 8 หลายเดือนก่อน +1

    WOW.