እገድልሃለው አለኝ ! የምርጡ ገበታ 'celebrity' ሼፍ ማቲዮስ ፋንታሁን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 236

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ስንት ነገር ባደከመን በዛልንበት ዘመን እንዲህ አይነት ድንቅ ምስክርነት መስማት ያበረታል 🙏🎉🎉🎉🎉
    ❤ ተባረኩ ❤ 🙏🙏

    • @yetenayetnega9020
      @yetenayetnega9020 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሚገርም እኮ ነው ሃዋርያት ስራን በድምጽ እየሰማሁ መሰለኝ አይ ጌታ

  • @ethioaddis1906
    @ethioaddis1906 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጆሮ ያለዉ ይስማ 🙏 ድንቅ ምስክርነት ተባረክ ወንድማችን የህይወት ገጠመኝህን ስላካፈልከን እናመሰግንሀል ተባርከሀል።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 วันที่ผ่านมา +16

    ይህን ምስክርነት ሰምቶ ጌታን አለ ማየት አይቻልም ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ ለዘለዓለም ያዉ ነዉ የሚለዉን ቃል ያሳያል

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  วันที่ผ่านมา

      🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @EtataYeshu-pk5zo
    @EtataYeshu-pk5zo 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጌታ ኢየሱስ የትኛውንም የተበላሸ ሕይወት ያድናል እባካችሁ ሰዋች ሁሉ ወደዚህ ሕይወት ወደ ሆነ ጌታ ኑ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 วันที่ผ่านมา +23

    እጅግ በጣም የሚያስገርም ምስክርነት ራሴን ማመን ነዉ ያቃተኝ በተለይ የቅዱስ መንፈስ ሥራ እንዴት እንደ ገለጽው የሐዋርያት ዘመን ነው የተደገመወ ጌታ ስውን ሲያገኝ ያውቅበታል የራሱ የሆኑትን ካሉበት ቦታ ፈልጓ ያግኝል እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን አሜን አሜን ውደ ወንድማችን ይህንን አስደናቂ ሕይውት መንገድህን ስለ አጋራህን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን አሜን አሜን !!!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 วันที่ผ่านมา +3

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @elizabethseleba5196
    @elizabethseleba5196 วันที่ผ่านมา +6

    ጌታ ይችላል አሁንም እስከለዘላለም አሜን

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 วันที่ผ่านมา +8

    ምን አይነት አስደናቂ እና የሚባርክ የእግዚአብሔር እጅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።

  • @tigib6790
    @tigib6790 2 วันที่ผ่านมา +13

    ዋው ጌታ እየሱስ ክብሩን ይውሰድ በውስጥክ ያለው ሰላም እና ፍቅር የእውነት እንደሆነ ያስታውቅ ነበረ ለካስ የእየሱስ ክርስቶስ ተከታይ ሆነክ ነው ሞገሱን የሰጠክ ሂይወት በመኖር ሲገለጥ እግዚአብሄር ይባርክህ አሁን ከእዝህ የበለጠ ሞገስ ይሁንክ የሰራከው የነካከው ይባረክ በዘመንህ ሁሉ አምላክህን ከፍ አድርገህ እለፍ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 วันที่ผ่านมา +25

    በጌታ ይህን የተወደደ ወንድም ኢቢስ ላይ አይቼዉ ብቻ ክርስቲያን እንደሆነ አስተዉያለሁ በጣም ስለ ወንድሜ አመሰግነዋለሁ በትክክል ጌታ ጌታ ይሸታል ቀሪ ዘመንህ በክብሩ ይጠቅለል ብርሀንህ ፈንጥቆ የወጣ ወንድምነት

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @abeldemelash-2496
    @abeldemelash-2496 2 วันที่ผ่านมา +23

    ሕይወት ኢየሱስ ነው...ኑ ወደ ኢየሱስ 🙏

    • @Hanaeysus
      @Hanaeysus วันที่ผ่านมา

      Geta eysus yebarkibena ❤❤❤❤

  • @hiwotmehdi2888
    @hiwotmehdi2888 วันที่ผ่านมา +6

    አቤት የእኛ ኢየሱስ ❤❤❤ምን እንላለን ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አባ አስበን አሜን

  • @zewdyhalefom3690
    @zewdyhalefom3690 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዋው የሚገርም ምስክርነት በተካነ አንደበት እኔ የሚል ትምክህት የሌለው ስለ ፀጋው ብቻ የሚያጎላ የተባረከ ወንድም ዛሬ ለኔ ተስፋ ከቆረጥኩበት መነሳት ሆነልኝ የምር ጌታ መልካም ነው ተባረክ

  • @Gudaan_Rabi
    @Gudaan_Rabi 2 วันที่ผ่านมา +5

    ዋው ድንቅ ትምህርት (ከምስክርነት በላይ ያለፈ) ፖቴንሺያሉ እያለኝ ምንም መስራት አልቻልኩም የሚለው የእኔ ታሪክም ነው። ተስፋ ሰጥተህኛል ወንድሜ እግዚሐብሄር አብዝቶ ይባርክህ። እግዚሐብሄር አይጥልም። የልብ ፈውስ ሆኖልኛል

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  วันที่ผ่านมา

      🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @Taredan77
    @Taredan77 วันที่ผ่านมา +6

    ጌታ ይባርክህ የሚገርም ምስክርነት ነው በሰዎች ስነገፋ መንፈስ ቅዱስ ግን በምንም ሁኔታ ውስጥ አይተወንም ጌታ ይመስገን🙏

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @MameTefera-e5p
    @MameTefera-e5p 2 วันที่ผ่านมา +13

    እስከ ዛሬ ከሰማሁት ምስክርነት ሁሉ አስተማሪ ጌታ ክብሩን ይውሰድ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @mamitushikur5918
    @mamitushikur5918 2 วันที่ผ่านมา +4

    Just wow…..what a great testimony. Thank you for sharing and God bless you for declaring the amazing works of God boldly in public. እኛም የምናውቀው ያነበብነው ክርስትና ይሄ ነው አምላካችን ትልቅ ነው ቀሪው ዘመንህ የበረከት ይሁን

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 วันที่ผ่านมา

      Amen 🙏 God bless you ❤🔥 All glory to be our Lord Jesus Christ who saved us ❤ 🙏 Share this program to your family who likes it 🙏

  • @YeshiworkKassaye
    @YeshiworkKassaye วันที่ผ่านมา +7

    በእወነት በጌታ መጠራት ድንቅ ምስክርነት
    አንነቃነቅም እንቆማለን መሠረታችን አለት ነው አለቱ ኢየሱስ ክንደ ብርቱ!!!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 วันที่ผ่านมา +6

    ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ማዳኑ 😢😢
    በውሃ ውስጥ ያሳልፋል አያሰምጥም በእሳት ውስጥ ያሳልፋል አያቃጥልም ዋው ጌታ ስሙ ይክበር😢😢😢የህይወትህን እውነት ስላካፈልከን ተባረክ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @kebedef.dibaba4758
    @kebedef.dibaba4758 วันที่ผ่านมา +3

    It was one of the best testimony I ever heard this year. Even when Mati was sharing his testimony, I felt the presence of God. Bless you, Mati.

  • @SELAMAWITHAILE-ku7su
    @SELAMAWITHAILE-ku7su วันที่ผ่านมา +3

    እንዴት እንደተባረኩበት ማቲይስ ተባረክ በታም የሚገርምህ ምርጡ ገበታን ከልጆቼ ጋር ስናይ ይሄ ስው ክርስቲያን ሳይሆን አይቀርም እንላለን ሁሉን የሚችለው ጌታ ይባርክህ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @afomiyaseyoum370
    @afomiyaseyoum370 วันที่ผ่านมา +5

    ይገርማል!አባትህ አስተማሪዬ ነበር ነፍስ ይማር!መልካም ሰው ነበር የተናገርከው ሁሉ እውነት ነው::ተባረክ!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @aynalemabera9663
    @aynalemabera9663 วันที่ผ่านมา +4

    ኢየሱስ ጌታ ነው!!! እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ወንድሜ! እግዚአብሔር ራሱን ካለ ምስክር አይተውምና በእያንዳንዳችን ወስጥ ስለስሙ እንዲነገር ያስቀመጠው መነካት አለ፡፡ ምርጡ ገበታ ላይ ሳይህ ክርስቲያን እንደሆንክ በደንብ ያሳብቅብሃል እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ምህረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም ከሚምር ከእግዚአብሔር ነው እንጂ !!!

  • @hiwotkidus1163
    @hiwotkidus1163 วันที่ผ่านมา +1

    ኡኡኡኡኡ hallelujaaa ! የእንደገና አምላክ ነህ የኔ ጌታ ኢየሱስ! ተባረክ!እወድሃለሁ ጌታ ሆይ! What a testimony❤!

  • @abelmultimedia-744
    @abelmultimedia-744 2 วันที่ผ่านมา +18

    ይህንን የምታነቡ ሁሉ ኢየሱስ ይወዳችኃል

  • @Anumma572
    @Anumma572 วันที่ผ่านมา +3

    ቸሩ እግዚአብሔር ይመሰገን! ለዚህ ክብር ያበቃህ::

  • @godislovegodislove461
    @godislovegodislove461 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው❤❤❤

  • @godisgoodallthetime42
    @godisgoodallthetime42 วันที่ผ่านมา +5

    ክርስትናህ በዳኝነትህ ላይ ሸቶኛል። ዘመንህ ይባረክ

  • @bizneshkebede6795
    @bizneshkebede6795 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ የሚገርም ምስክርነት ብቻ ብቻ በቻ አይደለም ምክርም ጭምር ነው እጂ ተባረክ።

  • @malaschiareg4286
    @malaschiareg4286 วันที่ผ่านมา +1

    ❤️ጌታ ይባረክ ተባረክ 🙏ኢየሱስ ጌታ ነው 💕💕hallelujah thank you Jesus ❤️🙏

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 วันที่ผ่านมา +3

    Matty I am blessed to gear your testimony, because I kow your high school life. Glory be to God!

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 2 วันที่ผ่านมา +4

    አባት ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ በጣም የተወደደውን ስራህን በልጆችህ ሰለሚገለጥ እጅግ አመሰግናለው ስለ ወንድሜም አተን አባታችንን አከብራለው እግዚአብሔር ይባርካችው ይህንን ምስክርነት እድንሰማ ያደረጉንን ሁሉ ተባረኩ

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 2 วันที่ผ่านมา +2

    ዋዉ እንዴት አይነት ምስክርነት እና አጥንት ሰንጥቆ የሚገባ ትምርትም ነዉ ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በዉነት እንዴአይነት አምላክነዉ የምናመልከዉ ጌታሆይ እንኳን አገኘህኚ ጌታሆይ ስምህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Amen809
    @Amen809 วันที่ผ่านมา +1

    Wow , እግዚያቤር ይባርክ 🙏🙏 ድንቅ መልእክት

  • @freweyiniyohanns6164
    @freweyiniyohanns6164 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ብዙ ነገር አስታወስከኝ አስመራ ውስጥ የነበረውን ሁኔታ ሁሉም ነገር በጣም እውነት ነው ስለ አስመራ ያወራኸው
    ባለቤቴ ደግሞ በጣም ነው የሚይውቅህ አስመራ ውስጥ ሊያገኝህ ይፈልጋል አሁን ስዊድን ነው ያለነው ብናገኝህ ደስ ይለን ነበር

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      0946745905

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 2 วันที่ผ่านมา +3

    የጌታ ስም የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏 እጂግ አስደናቂ ምስክርነት ነዉ ወገኖቼ ሁሉን ትቶ ጌታን መከተል ማረፍ ነዉ ❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይኔ በጣም የሚባርክ ምስክርነት ነው ነሴ ሀሴት አደረገች ጌታ የሱስ ይባርክህ

  • @Aberash-o5n
    @Aberash-o5n 2 วันที่ผ่านมา +3

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የረዳህ ጌታ ይመስገን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @hanamengesha1182
    @hanamengesha1182 2 วันที่ผ่านมา +7

    God bless you what an amazing testimony. All Glory be to our lord Jesus Christ almighty. God is faithful thank you for sharing this testimony.

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 2 วันที่ผ่านมา +4

    የአባቴ ልጆች ተባረኩ የሚያንፅ ምስክርነት እግዚአብሔር ክብሮን ይውሰድ።

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @kidiestwakegera827
    @kidiestwakegera827 วันที่ผ่านมา +2

    አቤት እግዚያብሄር አሰራሩ ድንቅ ነው ተባረክ ወንድሜ

  • @menenmasresha2144
    @menenmasresha2144 2 วันที่ผ่านมา +4

    ኢቢኤስ ቲቪ ላይ በዳኝነት ስትሰራ በጣም አድናቂህ ነበር ዛሬ ደግሞ ምስክርነትህን ስሰማ መውደዴ ባሰብኝ ተባረክ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @gersutadros5960
    @gersutadros5960 วันที่ผ่านมา +1

    ❤ዋው ዳኝነትክ ከማንም በላይ ነክ ፈጣሪ ይጠብቅክ ላንተ እድትዳኝኝ እመጣለወ እድሜ ጤና ይሰጥክ ኸመላወ ቤተሰቦችክ ዳኝነትክ ልዩ ነወ አስረግጠከ ነወወዉ

  • @aynikedan
    @aynikedan 2 วันที่ผ่านมา +3

    ጌታ ይባርክህ

  • @abelmultimedia-744
    @abelmultimedia-744 2 วันที่ผ่านมา +6

    ኢየሱስ ያድናል 🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 วันที่ผ่านมา +3

    WHAT AN AMAZING, POWERFUL,GREAT, BLESSED, GIANT AND UNIQUE HAND OF THE LORD HALLELUJAH.

  • @ruthmekonen8057
    @ruthmekonen8057 2 วันที่ผ่านมา +3

    ጌታ ሆይ ተባረክ አቤት ስትሰራ አሰራርህ ጥልቅ ነው ዳዊት ለካ ያልተሰሩ አካሎቼን አየህ ያለው እውነቱን ነው የኔ ብርታት ሳይሆን የአንተ ብርታት ከአዘቅት ያወጣል ተባረክ ጌታ ሆይ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 2 วันที่ผ่านมา +4

    ድንቅ ምስክርነት!!! ወንድሞች ሁላችሁም በብዙ ተባረኩ❤❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  วันที่ผ่านมา +1

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @ruthfisha1247
    @ruthfisha1247 วันที่ผ่านมา +1

    ትልቅ ምስክርነት ነው ተባረክ

  • @kelakidaneyasu4589
    @kelakidaneyasu4589 วันที่ผ่านมา +1

    Wow ክብር ለጌታ ይሁን

  • @yob765
    @yob765 2 วันที่ผ่านมา +4

    አቤት እግዚአብሔር ድንቅ ነው...መወደድ ሲገለጽ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @elsabetkassa4227
    @elsabetkassa4227 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    What an amazing testimony!!! matt Glory to God

  • @upright4363
    @upright4363 2 วันที่ผ่านมา +3

    Wooow ጌታ ይባርኮቹ 🙏

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @alemtayegebeyehuassebe484
    @alemtayegebeyehuassebe484 2 วันที่ผ่านมา +3

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ይሄ እሳት በእኔም ህይወት ይገለጥ :ጌታ አሁንም ክብሩን ይግለጥብህ::

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew วันที่ผ่านมา +4

    አሜን

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @Dendi_D7
    @Dendi_D7 2 วันที่ผ่านมา +3

    የተሰራ ህይወት 👍

  • @Senait-dv5zx
    @Senait-dv5zx วันที่ผ่านมา +3

    ጌታ ሆይ የሱስ ክርስቶስ አብራልን የሚገርም መገለጥ ነው

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  วันที่ผ่านมา

      🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @TimkhitSimertu
    @TimkhitSimertu วันที่ผ่านมา +1

    Oh how my dearest GOD is gracious & glorious. Praise HIM.

  • @ethiopiahagere8317
    @ethiopiahagere8317 วันที่ผ่านมา +3

    Mati God is good. You are a living testimony. Tebarek may Hod bless you more and protect you!!!!!!!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @savedbygraceeph2841
    @savedbygraceeph2841 2 วันที่ผ่านมา +2

    Amazing testimony 🙌 🙏 Your understanding of Jesus and holy Sprite gave me goosebumps! May God bless you more and reveal himself to you in different level 🙏

  • @edenbirhan8556
    @edenbirhan8556 วันที่ผ่านมา +2

    What a testimony .........it just waww.....Jesus is lord

  • @Golden_voice_52
    @Golden_voice_52 2 วันที่ผ่านมา +4

    ክብር ሁሉ ለጌታ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን

  • @behailumelaku9651
    @behailumelaku9651 วันที่ผ่านมา +2

    ድንቅ ምስክርነት ነው ስብከት ነው

  • @elsabethgebrecristos194
    @elsabethgebrecristos194 วันที่ผ่านมา +1

    ebs ላይ ሳየው ይህ ሰው በጌታ ነው ብዬ አስብ ነበር ደግሞ ደቡብ አፍሪካ የሚኖር ፓስተር ገነነን ይመስላል ወንድሙ ነው የሚመስለኝ ምስክርነት ድንቅ ነው የጌታን እጅ አየሁበት እንዴት የሚወደን አምላክ አለን ታድለናል እባካችሁ ወደ እየሱስ ኑ

  • @abelmultimedia-744
    @abelmultimedia-744 2 วันที่ผ่านมา +3

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን !!!

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 2 วันที่ผ่านมา +3

    በትክክል እኔም ያን የሐዋርያቶችን ዘመን አስታወሰኝ በተለይ “እነርሱም ስለ ስሙ ይናቁ ዘንድ የተገባቸው ሆነው ስለ ተቈጠሩ ከሸንጎው ፊት ደስ እያላቸው ወጡ፤”
    - ሐዋርያት 5፥41 .... ሌላም ሌላም ጌታ ይክበር❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 วันที่ผ่านมา +2

    WHAT A GREAT AND UNIQUE MOVE OF THE HOLY GHOST PRAISE THE LORD HALLELUJAH.

  • @christineimhof8615
    @christineimhof8615 2 วันที่ผ่านมา +3

    Mathye i thank Lord for All things about you!!! you are my living testimony!!! I m one of the witnesses !!!!!our father is so amazing!!!so amazing!!!so loving father, he is so merciful !!🙏🙏🙏

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 2 วันที่ผ่านมา +4

    ማቲ
    ድሮ ትምህርት ቤት እያለን እነማቲ ታናናሾቻችን ነበሩ ቀበና የአንድ ሰፈር ልጆች ስለነበርን
    ማቲ ደፋር ነው ያኔ ኢዲ መርፊን ስለሚመስል
    ኢዲመርፊ እንለው ነበር
    በህይወት ዘመኔ እንደ ማቲ እንግሊዘኛ የሚያወራ ሰው አላየሁም ፣ጀርመንኛ የብዙ ቋንቋ ባለቤት ነው
    ችሎታው ተማሪውን ሁሉ ያስደምም ነበር
    ዛሬ በእውቀት አዘል እና በጥበብ ምስክርነቱን ስሰማ ወደ ወደ ኃላ ሰላሳ ዓመት ሄጄ ማሰብ ጀመርኩ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 วันที่ผ่านมา +1

      🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @tamirukasaye9282
    @tamirukasaye9282 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    you are the one

  • @wasyihunalemneh5783
    @wasyihunalemneh5783 วันที่ผ่านมา +1

    As you said “ Jesus makes a difference “ God bless you man.

  • @TeferiHagos
    @TeferiHagos 2 วันที่ผ่านมา +3

    May the God of our Lord Jesus Christ, the father of glory, bless you with all the spiritual gifts in heaven places.

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @AzebBedasso
    @AzebBedasso วันที่ผ่านมา +1

    ድንቅ ምስክርነት

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 วันที่ผ่านมา +1

    Wow yemigerm.yemiyanits,yemiyatsinana getan bicha endinay yemiyaderg miskirinet new kibr hulu legeta yihun tebarek betifu

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 2 วันที่ผ่านมา +25

    ወይ ጉድ ከማለት ውጭ ምንም ማለት አልቻልኩም😊ebs ላይ ሳይህ ግምገማህ ይመቸኝ ነበር።ዛሬ ግን የሰማሁት እጄን ባፌ አስጫነኝ እንዴ????እንዲህም ይታለፋል አልኩ?
    ኧረ ይሄ እየሱስ አስደነቀኝ!!! ተባረክ ወንድማችን ዘመን ይጨመርልህ🎉

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @lamrotweldemichael7777
      @lamrotweldemichael7777 วันที่ผ่านมา +2

      @@Berhantube52 የመሪጌታን ምስክርነት ብንፈልግ አጣነው አንስታቹት ነው?

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በእውነት እናዝናለን ውድ ተመልካቻችን ላአምሮት ከዚህ በፊት የለቀቅነው የመሪጌታ ምስክርነት እና የአባ ተዋህዶ ምስክርነቶች ኦርቶዶክሳውያን ሪፖርት በማድረግ ምስክርነቱን ከyoutube ላይ አስጠፍተውብናል ፡ ማግኘት ባለመቻላችሁ ከልብ ይቅርታ አንጠይቃለን ጌታ ቢፈቅድ ከሶስት ወር በኋላ ደግመን የመልቀቅ መብት ስላለን ከ90 ቀን በኋላ የምንለቅ ይሆናል

  • @danielalayu8644
    @danielalayu8644 2 วันที่ผ่านมา +4

    It's an amazing testimony. I blessed a lot. Stay blessed.

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 วันที่ผ่านมา

      Amen 🙏 God bless you ❤🔥 All glory to be our Lord Jesus Christ who saved us ❤ 🙏 Share this program to your family who likes it 🙏

  • @venatlove71
    @venatlove71 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታይባርክህ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 วันที่ผ่านมา +2

    ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.

  • @tirulegesse8207
    @tirulegesse8207 2 วันที่ผ่านมา +3

    የረዳህ ጌታ ይመስገን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @bettyyilma5539
    @bettyyilma5539 วันที่ผ่านมา +1

    I just say wow. Thank you for sharing.

  • @bilutopia29
    @bilutopia29 วันที่ผ่านมา +2

    Praise the Lord Chef Mati

  • @abeldemelash-2496
    @abeldemelash-2496 2 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው !!!

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 วันที่ผ่านมา +2

    Betam grum temehert yesetal tebarek

  • @bethelhemaklilu3159
    @bethelhemaklilu3159 48 นาทีที่ผ่านมา

    አስገራሚ ምስክርነት ጌታ ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤

  • @aynikedan
    @aynikedan 2 วันที่ผ่านมา +4

    የጌታ ሞገስ ያለብህ እንደሆንክ ያስታዉቅብሀል

  • @abeldemelash-2496
    @abeldemelash-2496 2 วันที่ผ่านมา +4

    ኢየሱስ ❤

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew วันที่ผ่านมา +2

    እንኩአን ጌታ ረዳህ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @MesertWerede
    @MesertWerede 2 วันที่ผ่านมา +6

    ኢየሱስ ጌታ ነው

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @Golden_voice_52
    @Golden_voice_52 2 วันที่ผ่านมา +2

    Praise the Lord praise the Lord praise the Lord praise the Lord praise the Lord praise the Lord praise the Lord

  • @Golden_voice_52
    @Golden_voice_52 2 วันที่ผ่านมา +4

    Tebareku Berhan tube our family

  • @Hanaeysus
    @Hanaeysus วันที่ผ่านมา +2

    Tolo tolo lekakuln ba geta❤❤❤❤

  • @get710
    @get710 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    God bless you essay essay.

  • @ROMANAKALU
    @ROMANAKALU วันที่ผ่านมา

    ከዚህ በላይ ወንጌል አለ

  • @munamenju2114
    @munamenju2114 วันที่ผ่านมา +2

    Wow amazing testimony ❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  วันที่ผ่านมา

      🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @Deborah-x4n
    @Deborah-x4n 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ I appreciate this man.❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 วันที่ผ่านมา +1

      🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @shitagashu1550
    @shitagashu1550 2 วันที่ผ่านมา +2

    አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  วันที่ผ่านมา

      🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @shunammite5202
    @shunammite5202 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Matiye yenafekenn kirstna silastawesken tebarek. May the Lord bring back the Christianity, love and fear of the Lord to our country

  • @Viktory-g5v
    @Viktory-g5v 2 วันที่ผ่านมา +1

    Zemenuh yubarek geta endih sutakebur le buz sew sure hiwet yuhonal muskurunetun . Geta melkam new lezelualem. Geta bucha mayet yuhunulun. GBU ❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @mahleteyassu7911
    @mahleteyassu7911 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Gott segne dich bro.❤

  • @derejeersedo9224
    @derejeersedo9224 วันที่ผ่านมา

    Another pastor Yared Tilahun 💞mate blessed