" በ17 አመት በግዳጅ ለውትድርና" ጌቱ አማረ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 556

  • @Encounter_
    @Encounter_  ปีที่แล้ว +70

    ውድ የSemayTube ቤተሰቦቻችን እና ይህን ምስክርነት የተመለከታቹ ወዳጆች። ይህ ምስክርነት ብዙዎች ጋር እንዲደርስ ሼር like እና Comment በማደረግ ለብዙዎች እነዲደርስ እናድርግ። ተባረኩ።

    • @elnathanentertainment1259
      @elnathanentertainment1259 ปีที่แล้ว +3

      Kከኋላ ቲሺ ላይ intro ይረብሻል smooth አደለም

    • @familytablepodcast76
      @familytablepodcast76 ปีที่แล้ว +3

      Correction👆🏾
      NOT “የደርግ ወታደር" they are/were “የኢትዮጵያ ወታደር" 🫡

    • @MircyFather
      @MircyFather ปีที่แล้ว

      ​@@familytablepodcast76 are u defending fascist derg

    • @addisalemtadesse6963
      @addisalemtadesse6963 ปีที่แล้ว

      😊😊

    • @familytablepodcast76
      @familytablepodcast76 ปีที่แล้ว

      @@MircyFather Wording or terminology is the focus at the moment.

  • @abnazergirma4981
    @abnazergirma4981 8 หลายเดือนก่อน +4

    ጌቱዬ የአውነት የ ወጣት ወዳጅ ብዙ በዙ ነገር ትመክረን ነበር ወነጌለን ትነገረን ነበር ወጣት ባለበት መትህ በሚገርም ትህተና ትመክረን ነበር ጌቱዬ እግዚአብሔር ይባረክህ።❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔንም ክትትልና ደቀመዝሙር አስተምሮኛል በጣም ትሁትና ቅን ነበር

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 ปีที่แล้ว +17

    ትረካ የማዳምጥ ነው የመሰለኝ።አቤት እግዚአብሄር "እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሄር"

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว +1

      እግዚየአብሔር ይባረክ።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว +61

    ጌታችን ኢየሱስ እንዴት ድንቅ ነዉ ?እንዴት ፍቅር ነዉ? እንዴት ግሩም ነዉ? ጌታችንን ኢየሱስን በህያዉነቱ የሚያሳይ ደስ የሚል የጌታዬን የህይወት ሽታነት አሳየኝ አቤት እንዴት ታላቅ ነዉ እንዴት ግሩም ነዉ ስሙ ይባረክ አንተስ እንዴት በጌታህ የተወደድክ ነህ ዘመንህ በዚህ የወንጌል እዉነት ይጠቅለል

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว +3

      አሜን። ክብር ለአእግዚያብሔር ይሁነ።

    • @mesk_erem
      @mesk_erem ปีที่แล้ว +3

      አሜን

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 10 หลายเดือนก่อน +1

      Amennnnnn

  • @adinatube
    @adinatube 11 หลายเดือนก่อน +4

    Best channel ever . Love you all semay tube employees

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน +1

      Thank You for watching. We are glad you enjoy the channel. God bless you

  • @laibaakhtar9693
    @laibaakhtar9693 ปีที่แล้ว +7

    እስከዛሬ ከስማሁት ምስክርነት እንደዚህ ስውር ብሰማው ብሰማው የማይስለቸኝ ይህ ስው ነው።❤

  • @abrarinodino4357
    @abrarinodino4357 ปีที่แล้ว +26

    ከለሊት ፀሎት በኋላ ነው የሰማሁት በጌታ ላይ እምነቴን ከፍ አድርጎታል ወንድሜ ጌቱ ይህን እንድንሰማው ምክንያት የሆናችሁትን ጌታ ይባርክ ብዙዎች እንዲሰሙ ሼር እያደርኩ ነው ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን

  • @wayessaolkaba249
    @wayessaolkaba249 10 หลายเดือนก่อน +3

    OMG! Heart touching story and testimony ever! God bless you brother Getu!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      Thank You 🙏

  • @derejegenamo6443
    @derejegenamo6443 ปีที่แล้ว +20

    በህይወት ዘመኔ እንዳንተ ያለ ሰው በማወቄ አብሬም ብዙ ጊዜ በማሳለፌ እግዚአብሔርን ሁሌ አመሰግነዋለሁ። ጌች you are inspiration to many of us.

  • @emebetdejachew2068
    @emebetdejachew2068 10 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ድንቅ ነው , ተጀምሮ እስኪያልቅ በእንባ ነው የሰማሁት , እንኳን ጌታ ለዚህ አብቅቶ እኛንም የታሪኩ ትቋድሽ አረገን , ተባረክ ያባቴ ብሩክ !

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @blenemoltotalwoldegiorgis7529
    @blenemoltotalwoldegiorgis7529 ปีที่แล้ว +6

    አቤት የጌታ እጅ ድንቅነቱ!
    ጌቱ ሳውቅህ ረጅም ዘመን ሲሆን ግን ግማሹን እንኮን ያለፍክበትን ህይወት አለማወቄ እንዴት እንደጸጸተኝ ቀደም ብዬ መባረክ ስችል!
    ለካ የሆንከውን የሆንከው ይህ ሁሉ ውርጅብኝ በልጅነትህ ስላሳለፍክ ነው?! የእግዚአብሄር ሞገስ ከአንተ ጋር እንዳለማ እኔ ምስክር ነኝ!
    ጨምረህ ተባረክ ጌቱአችን!

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 ปีที่แล้ว +6

    ብዙ ምሰርነት ሰምቻለሁ እንደዚህ ስሜት ሰቶኝ በጉጉት የሰማሁት የማረከኝ እምነትን ያስተማረኝ ይህ ምስክርነት ነው።
    ጌታ ታማኝ ነው

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 ปีที่แล้ว +7

    በዚህ ዩቱብ የሚቀርቡ ምስክሮች ግሩም ናቸው የእግዚአብሔር አብ በልጁ በኩል የወደደን መውደድ ጥልቀቱን የሚታይበት ነው ወዳጅነቱ ፍቅሩ ጥበቃው ታዳጊነቱ ወላጅነቱን አንዴ ከያዘ እማይለቅ ወዳጅ መሆኑን ብቻ በእንባ የፍቅሩን ጣፋጭነት የሚሰማ ሚዲያ ነው እኔ ብዞቹን በእንባ ነው የምሰማው ። እግዚአብሔር በአንድ ልጁ እንዳዳነን ቢተወን እራሱ በቂያች ነው ግን በምንም ሁኔታ የማይተው ግሩም አምላክ ነው ስሙ ለዘላለም ይባረክ በጌታ መሆን መታደል ነው።❤❤👏

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      አሜን እግዚያብሔር ይባረክ።

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 11 หลายเดือนก่อน +2

    I know Getu, he is a beautiful person...human being, and has a witty sense of humor. He loves kids, I get to serve with him in youth ministry. He is amazing with them. He loves his family. Very generous with his words too. I'm blessed to know him. God bless Getish.

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @emeeme7779
    @emeeme7779 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ብሎኝ ከሰማዃቸው ምስክርነቶች አንዱ ይህ ነው። እንደ ብዙ ሰዎች ሀይማኖትን ሳይሆን ደጉ ክርስቶስን ሁሉን ያደርግ ዘንድ ቻይ የሆነውን ጌታ መንፈስ ቅዱስን አሳይተኸናልና ተባረክ ውዴ!
    ደግሞም ለኔ አንድ ለነፍስ የሚገባ ቃሎ ተውክልኝ፤ የደህንነት ቀጠና የሚባል የለም!!! ከሚጠብቀን ከእ/ር እንጂ!!!
    ጌቱ ያንን ሁሉ አልፈህ ካፌ ውስጥ ልትሞት!!!???

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      ከእብር ለጌታ ይሁን።

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 ปีที่แล้ว +6

    በጣም የሚገርም ምስክርነት ከዬሴፍ ታሪክ ጋር በጣም የሚመሳሰል ሕይወት እግዚአብሔር በየዘመናቱ የሚያስነሳው ትውልድ አለው ክብር ምስጋና ለእሱ ይሁን ። ጌታ ይባርክህ ለእግዚአብሔርና ለስውም ታማኝ ወታደር ሆነህ ያገለገልክ እናንተም የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች እንደ እዚህ አይነቱን ድንቅ ምስክርነት ስለ ምታቀርቡ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      አሜን ። እግዚያብሄር ይባረክ።

  • @adinagetaneh7674
    @adinagetaneh7674 11 หลายเดือนก่อน +3

    Wow!! Amezing testemony with amezing presentation and grace!! God bless you dear brother!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @ShowaGuda
    @ShowaGuda ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ ጌቱ ከረጅም አመታት በሃላ በማየቴ ጌታ ይባረክ እኔ ወታደር ባልሆንም ቤተመንግስት ውስጥ ያደኩኝ ልጅ ነበርኩኝ እና በተለይ የልዩ ጥበቃ ብርጌድ አባሎችን I remembered any way thanks to god my brother ወንድም ጌቱ ተባረክ one day እንገናኛላን ጌታ አብዝቶ ከነ መላው family ይባርክህ ።

  • @MatuSala-7
    @MatuSala-7 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ከፍተኛ የሆነ ያተራረክ ችሎታ ያለህ ሰው ነህ!! የድምፅህ መረጋጋት ባዳማጩ ውስጥ ራሱ መረጋጋትን ይፈጥራል!! የሬድዮ ወይም የሆነ ሚድያ ስራ ላይ ብትሰራ ብዙ ሰወችን ልትደርስ ትችላለህ!! ሞገስ በብዛት ይሁንልህ ብራዘር!!

  • @meseretaklilu4687
    @meseretaklilu4687 ปีที่แล้ว +12

    ዋው ድንቅ መጽሀፍ በጥሩ አቀራረብ እየተተረከ ነው የሚመስለው ግን ውስጡ መንፈስ ስላላ አጥንትን ጅማትን ስርስሮ የሚገባ ምስክርነት ሲሆን ቃሉን ያከበረ ያገነነ መታዘዝን ፍቅርን ቃሉን በልብ ማኖርና መታዘዝን በነፍስ ማብዛትን አድምቶ አድምቆ ነፍስ ላይ የሚስልና አምላካችንም የትም ፍጭው ዱቀቄቱን አምጭው የማይል የመርህ አንላክ መሆኑን ደርቦ ያሰመረ ማጋነን የሌለበት ድንቅ የህይወት ምስክርነት ሲሆን
    ሌላው ሳላደንቅና ሳለመሰግን የማላልፈው አዘጋጅና አቅራቢዎቹ ለማቅረብ የመረጡት መንገድ እጅግ ግሩምና አስደማሚ እራስን ዝቅ ያደረገና ትህትና የተሞላበት መሆኑ ለስራው ልዬ ጥራት ሰጥቶታል። እንዴት ብትሉኝ ሰው ሁሉ ተናግሬ ልሙት ባለበት በዚህ ዘመን ፓለቲከኛ ሲያገኝ ፓለቲካ አዋቂ ዶክተር ሲያገኝ ዶክትር ወዘተ ቃለመጥይቅ እያደረገ ሳይሆን እራሱ እያወራ የተጠያቂው ሀሳብ በቅጡ ሳይሰማ እራሱ ጠያቂ እራሱ መላሽ በሆነበት ዘመን ሀሳብ ሳይቆራረጥ ወጥ በሆነ መንገድ መልክቱ እንዲተላለፍ በማሰብ ጥያቄውን በጽሁፍ ብቻ በማስነበብ ክብርና ዝናው ለጌታ ብላችሁ ይህን መንገድ በመምረጣችሁ በጣም ግሩምና ተወዳጅ ያደርገዋል።ስራችሁ እራሱን ገልጦ ሚዲያውን ሁሉ በቅርብ እንደሚወርሰው እርግጠኛ ነኝ ተባረኩ ተመልካቾችም ሁላችን ሌሎችም እንዲጠቀሙና የህን ምርጥ ስራ በማበረታት ላይክ ሼር በማድረግ የመልካምነትና የቅንነት ስራ በመስራት አብረናቸው እንቁም ተባረኩ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      እጅግ በጣም እናመሰግናለን። እግዚያብሔር ይባርክሽ። ክብር ለአእግዚያብሔር ብቻ ይሁን።

    • @SummerBlessed-vr5mu
      @SummerBlessed-vr5mu 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም በሚገርማም መንገድ ነው ያየሽው ልክ ነሽ

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 10 หลายเดือนก่อน +2

    የሚደንቅ ምስክርነት እጅግ ብዙ ለህይወቴ የቀረልኝ ምስክርነት የነበረው ነው ደግሞ በዚህ ግንባር ሆነህ በሚገጥሙህ ተግዳሮቶች የምትጠቀማቸው የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች እጅግ በጣም ይገርማሉ እግዚአብሔር ጥበቃው ለታመኑት ሐሌሉያ አባ ተባረክ ድንቅ አምላክ ስለሆንክ ሐሌሉያ አሜን።

  • @marakiamanoil1346
    @marakiamanoil1346 ปีที่แล้ว +4

    ምን አይነት ምስክርነት ነው ምገልፅበት ቃለት የለኝም እግዚአብሔር ክብር ይውሰድ ጌታዬ እንደገና እንድታዋውቀው እንደገና እንድፍልግው በውስጢ ረሀብ ሆነ ወንድም እግዚአብሔር እንኳንም አገኝህ ጌታችንን እየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አደኝ አድርገን የተቀበልነት የች የች ቀን ትባርክ ውዱን የደነን ጌታ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርክ።። በዚ ቸነል የምትሰራው እግዚአብሔር ዘመነቹን ይባርክው በሪቱ የእግዚአብሔር እጅ በብዙ ልጅቹ ሕይወት የእርሱን ስራ እየያንበት ነው። የምተቀርብወቹ አማኝች የተነኩበት መነከታችው ይገሪመኝል ይደንቀኝል። እግዚአብሔር ፍቅር መልክም ቸራ ድግ ጠባቅ እረኛ እንደ አይኑ ብሌን ምጠነቀቅልን አበ አምላክ ነው ስም ይክበር።

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን።

  • @eyosiasmesfin5439
    @eyosiasmesfin5439 ปีที่แล้ว +5

    ለ ፩ ዲት ኢትዮጵያ ስትሉ ለተዋደቃችሁ ክብር ለአብዮታዊው ሠራዊታችን

  • @astertes3117
    @astertes3117 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጌቱዬ የሚገርም ምስክርነት ነው የተቀበልከውን ጌታ በእይወትክ አሳይተኸዋል ለዚ ነው ትህትናክ ለሰው ያለክ ፍቅር የሚታየው ተባረክ ከነቤተሰብክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @bishawshanko2865
    @bishawshanko2865 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል እኔም በተመሳሳይ ብላቴ ወታደራዊ ማሰልጠኛ እያለው በተደጋጋሚ አሰልጣኜ እየጠራ ወታደራዊ ቅጣት ይቀጣኝ ነበረ ጭቃ ላይ ያንከባልለኝ ነበር ጀርባዬን ይደበድበኝ ነበር ያንን አሰልጣኝ ከቡዙ ጊዜ በኋላ አግኝቼው ስጠይቀው ከበላይ አመራሮች ታዝዤ ነው አለኝ ስትቀጣ በምትሰጠው ምላሽ የአንተን አመለካከት ለመገምገም ነው አለኝ ጌታ ስለተጠነቀቀልህ ስሙ ይባረክ!!!

  • @alemudesta5793
    @alemudesta5793 ปีที่แล้ว +3

    ወንደምዓለም ለተገለጠልህ ለገባህ ለእግዝአብሔር ቃል እዉነት ለመታዘዝ
    ጥረት ማድረግህ ;አንተን ቃሉ ጠብቆሃል::ክብር ለእግዝአብሔር ይሁን::ደስ ብሎኛል::ለዘላለም ተባረከ::

  • @michaelbahru6064
    @michaelbahru6064 ปีที่แล้ว +4

    ጌት እጅግ በስሜት ተዉጬ ነዉ ምስክርነትህን የተመለከትኩት። ጌታ እንዴት ድንቅ ነዉ??

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      አሜን ጌታ ድብቅ ነው

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 ปีที่แล้ว +6

    ፀናሁ የመረጠኛ የጠራኛን ጌታን እያሰብኩ ወንድምአለም በአንተውስጥ እየሱሴን አየሁት በምስክረነታቸው ድል ነሱ ፀጋውን ያብዛልክ ይጨምርልክ የአብርሃም በረከት ይከተልክ

  • @endashawtadesse8185
    @endashawtadesse8185 11 หลายเดือนก่อน +3

    ድንቅ ምስክርነት እነ አቀራረብ አቤት ጌታ እንዴት ድንቅ ነው ...የድሮ ክርስትና ...ብዙ ቦታ የዘኸን ገባህ እስር ቤት፣ ማሰልጠኛ ፣ጫካ ፣ቤተመንግስት፣ ት/ቤት፣ቤተክርስትያን ...የህይወት ጉዞና የጌታ ጥበቃ ❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน

      Egzaber Yimesgen

  • @ASMAHI546
    @ASMAHI546 ปีที่แล้ว +5

    ጌቱሻዬ የኛ አባት ኑርልን ይሕን ምስክርነት ያኔ በልጅነት ጊዜ ስትነግረን እያለቀስኩኝ እንደስማሁት አልረሳውም የብዙዎቻችንን መንገድ ያሳየን መንፈስ ቅድስ ያለበት ምስክርነት አሁንም በፀጋው ብርታት ፅና ሁሌም እንወድሀለን

  • @AgertuAnteneh
    @AgertuAnteneh 8 หลายเดือนก่อน +1

    እመን እንጅ አትፍራ የሚለውን ቃል በእርግጥም ባንተ ህይወት ውስጥ ሲስራ ታይታል አንተም በኃይል በጌታ ሳታመነታ መመካትህ ለዚህ ለአሁኑ ኑሮህ ምስክር አደረገህ ጌታ ድንቅ አምላክ ነው ይክበር ይመስገን

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @AddisKenNew
    @AddisKenNew ปีที่แล้ว +3

    ዋው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በጣም ትልቅ ነገር ነው የሆነው እዛ ቤተ መንግሥት በር ላይ የተቃጠለው ታንክ ሁልጊዜ ነው ትዝ የሚለኝ የነበረው ለካ አንተ የጌታ ወታደር ነበርክ የተረፍከው ወንድሜ

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን

  • @blenlema2437
    @blenlema2437 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ ይባርካችሁ በጣም ደስ የሚለው ደግሞ በየመሃል አለመግባታችሁ ለመጠየቅ ሰውየው ተረጋግቶ ሃሳቡን ይጨረሳል

  • @mekame2023
    @mekame2023 ปีที่แล้ว +5

    What a testimony
    ትረካ እየመሰለኝ ሰማሁት ዘመንህ ይለምልም

  • @TewodrosBisrat-y1k
    @TewodrosBisrat-y1k ปีที่แล้ว +1

    ጌች እግዚአብሔር አሁንም በስራ ላይ ነዉ የታመንከው የትላንትን ብዙ መከራ ያሸነፈልክ እግዚአብሔር ዛሬም በአንተ ሕይወት በኩል ለብዙ ሰዎች በተለይም ለወጣቱ ልቡ እንዲጠበቅ ፣ በጌታ እንዲታመንና በእምነት እንዲፀና ሊያስተምር ወዷል ። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የሰማሁት የታሪክ ምስክርነት የእምነት ልቤን አሙቆታል ለብዙዎችም እንዲሁ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ።
    በብዙ ተባረክ ዘመንህ ሁሉ የትንሣኤ ይሁን።
    ቴዲ

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 ปีที่แล้ว +6

    ጌችዬ ደግሞ በዚህ መጣህ። እሰይ ደጉ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ይህን ቀን አይቶ የጠበቅህ ለኛም በረከት ያደረገህ ቸሩ እግዚአብሔር ድንቅ አይደል?? ብሩክ ሁን ጌችዬ

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Thank you for watching

    • @yilmagebresekago2795
      @yilmagebresekago2795 ปีที่แล้ว +1

      ይህን ቀን አይቶ የጠበቀህ ለእኛም በረከት እንዲትሆን ያኖረህ ቸሩ አምላክ ይባርክ ። ❤

  • @dereldp
    @dereldp ปีที่แล้ว +3

    ጌትሽ (ትልቁ) የጌታን እጅ ስላየሁበት ድንቅ ምስክርነት ፊልም በትርክት ነው ያየሁት ጌታ ይባርክህ። ጨምሬ አከበርኩህ ሌላው ጌትሽ (ትንሹ) ይህንን ምስክርነት በታሪክ አስተማሪ እንዲሆን ስለቀረፅክልን ተባረክ!

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Dere 🙏. God bless you. Thank You for your kind words.

  • @mekbibabebe4351
    @mekbibabebe4351 ปีที่แล้ว +6

    ጌቱ ይህ ታሪክህን ስማ እጅግ ተገርሜአለሁ ጌታን ይባርክህ

  • @rahelaklilu4047
    @rahelaklilu4047 ปีที่แล้ว +4

    ይህን ዘላለማዊ እግዚአብሔርን ከእንደገና የማወቂያ መንገድ ሆነልኝ ኡፍፍፍ 😭😭😭😭 እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!!!!

  • @7777382
    @7777382 ปีที่แล้ว +1

    ኣቤት ጌታ ሆይ ያንተ ልጅ መሆን የጌታ ምህረቱ ቸርነቱ ደነቀኝ💙

  • @asegedechabate
    @asegedechabate 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እረኛዬ ነው።

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @marthahabte6838
    @marthahabte6838 ปีที่แล้ว +3

    አቤት እንዴት ታላቅ ነህ
    እንዴት ታማኝ ነህ
    እንዴት ፍፁም ነህ
    የዘላለም አምላክ የማትለወጥ
    የፍቅር አምላክ ፀንተህ ትኖራለህ።
    ድንቅ ምስክርነት ውድ ወንድሜ በብዙ ተባረክ!

  • @victorhugo-om7co
    @victorhugo-om7co ปีที่แล้ว +12

    ስለታላቅ ማዳኑ ጌታ ለዘላለም ይመስገን። Thank you Getch.

  • @hannagossayedagne1236
    @hannagossayedagne1236 ปีที่แล้ว +10

    ""ትልቅ መርህ የተጠበቀ አስተማማኝ ደህንነት የተሞላበት የሚባል ቦታ የለንም የእግዚአብሔር ጥበቃ ነው የሚያኖረን። አሜን!"" ጌታ ይባርክህ!!!ደማስቆዎች ጸጋ ይብዛላቹ።

  • @MircyFather
    @MircyFather ปีที่แล้ว +4

    Amazing testimony, i went through similar experience . God spared my life

  • @mulatuwaabite5415
    @mulatuwaabite5415 ปีที่แล้ว +2

    ቃል የለኝም ።ጌቱ እንዲህ አይነት የተሳለ ህይወት እንዳለህ አላውቅም ነበር ።እንጦጦ ኮምፓሽን ስትመጣ አውቅህ ነበር ።ክብሩን ጌታ ይውሰድ amen 🙏

  • @HB-id9yv
    @HB-id9yv ปีที่แล้ว +7

    Amazing testimony ወንድሜ ምስክርነትህን ስስማው በሀዋሪያት ዘመን እንዳለ ስው ነው የቆጠርኩህ:: አቤት የእግዚአብሔር አባትንት እንዴት ድንቅ ነው :: "ስንቱን ተራራ በአንተ አለፍኩት ስንቱን ሸለቋ ውሃ ሞላህው እምላኬ ባንተ ሁሉ ሆነልኝ ክብር ምስጋና ለአንተ ይድረስልኝ::: I hope, you are planning to write your life testimony . It is beautiful ❤. አሁንም ዘመንህ በታማኝነት በጌታ ቤት ይለቅ:: እዘጋጇችም ተባረኩ ጌታ ክብሩን ይውሰድ::
    TSEHAY

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      አሜን ክብር ለአእግዚያብሄር ይሁን

  • @tsigeayele2154
    @tsigeayele2154 ปีที่แล้ว +5

    ጌቱ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ እዲስ ኪዳን ቤ/ክ የነበርከውንህ ይህን ባውቅ ደስይለኛል

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 5 หลายเดือนก่อน

      አዲስ ኪዳን 4 ኪሎ አጥቢያ አስተምሮኛል

  • @kebedebeka9131
    @kebedebeka9131 ปีที่แล้ว +2

    ጌቱ ታሪክህ ከእኔ ህይወት ጋር 75% ይመሳሰላል፡፡
    ልዩነቱ አንተ ስትገባ አኔ ደግም ጥሪ ላይ
    መሆኔ ብቻ ነዉ፡፡God is good forever!!

  • @asnakechtesfaye2507
    @asnakechtesfaye2507 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የምትገርም አማኝ ነህ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ!!!

  • @AddisKenNew
    @AddisKenNew ปีที่แล้ว +3

    ሌላው ለገባን የእግዚአብሔር ቃል እውነት እንድንንኖረው በዛም ውስጥ እግዚአብሔር ስለ ቃሉ ግድ ስለሚለው ረዳትነቱን ያየንበት ምስክርነት ነው አሁንም ቀሪ ዘመንህን ጌታ ይባርክ ❤ ዘርህ ትውልድ ልጆችህ ይባረኩ ❤

  • @jabezcommunion1844
    @jabezcommunion1844 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ጥበቃውንና ምሕረቱን በዘመኔ በሕይወት ካለ ብሩክ ሰው በመስማቴ ደስተኛ ነኝ። ድንቅ ምስክርነት፣ ድንቅ ጥበቃ፣ በዓላማው ማንም ጣልቃ የማይገባበት እግዚአብሔር ይባረክ። አገልግሎታችሁ ይባረክ።

  • @millii1
    @millii1 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ምስክርነት በተለያየ መንገድ ቢሆንም በብዙ ባስቸግረውም ያልታመንኩ ሆኜ እንኳን
    ይሕን ምሕረቱን ጥበቃውን ዕና ቸርነቱን በኔም ሕይወት አይቸዋለሁ።
    ተባረክ በብዙ። ዕፁብ ድንቅ አምላክ ።

  • @Trure7Love
    @Trure7Love ปีที่แล้ว +2

    👉🏾ቃላት የለኝም በህይወቴ እንዲህ ወታደራዊ ስራአት ያለው መሳጭ ምስክርነት አልሰማሁም ጌታ ሁሌም ታማኝ ነው🙏🏽❤️🙏🏽ተባረክ 🙏🏽

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ድንቅ ምስክርነት። ጌታን አየነው ባንተ። ዛሪም ታማኝ ነው።

  • @TiruTiru-g8i
    @TiruTiru-g8i 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድምዬ የምናመልከው አምላክ እንደት ትልቅ ነው ስሙ ይባረክ አሜን።

  • @dejeneali3186
    @dejeneali3186 ปีที่แล้ว +3

    እሱ አምላች እግዚ,ር ሥራዉ ድንቅ ነዉ ምሥክርነትህ በታማኝነት ላይ የተመሰረተና በዉነት ነዉ ነፍሴ ለረጅም ሠአት ተያዘች በብዙ በረከት ጌታ ኢየሱሥ የይባርክ ባለፍኩበት መንገድ መ ጋበዝኩህ❤

  • @meklitsara3888
    @meklitsara3888 ปีที่แล้ว +5

    ትሁት እግዚአብሄርን ከልብህ የምታምን ወንድም ነህ ጌታ ዘመንህ ይባርከው

  • @rb2782
    @rb2782 ปีที่แล้ว +7

    ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን, አንተን ብሎ ያፈረ የለም. እኔ ልክ እንደ ፊልም ነበር ስሰማ የነበርኩኝ ቀሪ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ ወንድሜ 🙏🏽❤️

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ ปีที่แล้ว +9

    አወ ጌታ እየሱስን ስናገኝ ያ ቀን ትሎቁ የዘመናችን ትልቅ እጣ እጃቾን ገባ ::🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Thank you for watching

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የሚል እምነትን የሚጨምር አልፎ አልፎ በእንባ ነው ያዳመጥኩት። በየዘመኑ በእርስበርስ ጦርነት እረፍት ያጣችው ኢትዮጵያ ሀገራችን ተግተን እንድንፀልይ ያስፈልጋል። ዘመን መንግስት ሲለዋወጥ የማይለዋወጠው እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ። ያቺን ጌታን ለመቀበል የወሰንኩባት ቀን ትባረክ ❤

  • @SiteCj-mh1om9su1f
    @SiteCj-mh1om9su1f ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ኢየሱስ እጅግ በጣም ታማኝ ነው ጌችዬ አንተ ደግሞ ድንቅ የታማኝነቱ ማሳያ ነህ 🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      እግዚያብሔር ይመስገን።

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 ปีที่แล้ว +11

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንድሜ በመታመንህ እግዚአብሔር አልጣለህም ጌታ ስሙ ይክበር አቅራቢዎቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጨምርላችሁ

  • @tariktruth2271
    @tariktruth2271 8 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴት እንደሚያድን ያውቃል እግዚአብሄር። ስሙ ይባረክ ደጉ እግዚአብሄር። ጌች ዘመንህ አሁን እንዳለህ በሞገስ በጌታ አብሮነት ይለቅ። ቶሎ አለቀብኝ ባልጨረስክ እያልኩ ነበር በጌታዬ ስራ እየተደነኩ። ዘመንህ ይለምልም

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @ShewalemKassa
    @ShewalemKassa ปีที่แล้ว +3

    ግሩም፡የሆነ፡የእግዚአብሔር፡ስራ፡፡ትረካው፡ከእዉነት፡ጋር፡ስለሆነልብ፡ይነካል፡፡እዉነትም፡ወታደር፡ነህ፡፡ትምህርቱም፡ታማኝነትን፡ይፈልጋል፡ወንድሜ፡ደግሞ፡እግዚአብሔርን፡ወዶ፡በይበልጥ፡ተወጣው

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Thank You for watching

  • @HALELUYA62
    @HALELUYA62 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር መልካም ነው
    ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረኩ 🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      አሜን …

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ስሙ የተባረከ ይሁን ለታመኑት ታማኝ ነው::በዚ ሰው ህይወት ውስጥ የ ክርስትና ውበት ጎልቶ ይታያል::ክርስትና ከመኖር ጋር ሲሆን ውበቱ እንደ ፀሐይ ይደምቃል::ከ ሆያሆዬ ግርግር የተለየ ነው::ለኔም የልጅነቴ አምላክ ነው::በ መንገዴ ሁሉ ከኔ ጋር ነበረ እስከ ዛሬም ከኔ ጋር ነው::የልጅነቴ አምላክ ተባረኪልኝ!!!!!!

  • @TadesseZena
    @TadesseZena ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ የእግዚአብሔር እርዳታ በደርግ ዘመን እንዲህ ያለ እምነት መኖሩ ያስደንቀኛል። እኔም የዘመኑ ተከፋይ ነበርኩ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን

  • @Abexየጌታ
    @Abexየጌታ ปีที่แล้ว +2

    ወዳጄ ጌቱ ይህንን ድንቅ ምስክርነት ካንተ በመስማቴ ጌታን እባርካለሁ። የሚገርም ነዉ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      እግዚያብሔር ይመስገን።

  • @lielinadessalegn737
    @lielinadessalegn737 ปีที่แล้ว +2

    ጌትሻ በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ኮ ያቆማል እደገና ሰው ያረጋል ወይ የእ ግዚአብሄር ስራ ተባረክ ለምልም በኢየሱስም ይገርመኛል የማይጥል የጌታዬ እጅ

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @bekelearaya1383
    @bekelearaya1383 ปีที่แล้ว +2

    በደርግ ጊዜ የነበረዉ የኢትዮጲያ ወታደር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ይከተል የነበረዉ ጀግና ወታደር ያኔ የመራዉ እግዚአብሔር ዛሬም አልተለወጠም ዉዱ የአባቴ ልጅ ጌታ ይባርክህ ስለነበረኩ የሚገባኝ ነገር አለና ኢትዮጲያ አማኝ የነበሩ ጀግና አማኝ መሪዎች ተዋጊዎች አዋጊዎች ለድል ለክብር ለሀገር የቆሙ ታማኝ የእግዚአብሔር ልጆች ነበሩ እኔ ምስክር ነኝ ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን።

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 ปีที่แล้ว +2

    ልልልልልልልልልልልልልል ተባረክ ጡሩ ደሰ የሚል የሚያሳዝነም ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Thank You for watching

  • @DagnawWorku
    @DagnawWorku 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ ወንድሜ በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው ።
    በእውነት አምላኬ ፍጻሜህን ያሳምረው ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @MasreshaBelay-i7b
    @MasreshaBelay-i7b ปีที่แล้ว +2

    በጣም የተባረኩበት ምስክረነት ከእኔ ህይወት ጋረ የሚመሳሰል ጌቱ ጌታ ይባረክህ፠

  • @justice4allmen
    @justice4allmen ปีที่แล้ว +1

    ወንድምዬ ጌቱ ይሄ ሁሉ ምስክርነት እያለህ ነው ኢገስት እያለን ያልነገርከን በልብህ እየሳቅክብን ይሆን እኛ ብዙ ስናወራ ። ትህትናህን እርጋታህን ኮንፊደንስህን አልረሳውም እወድሀለው ተባረክልኝ

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Thank You for watching

  • @AmeleworkBelay
    @AmeleworkBelay 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታይመስገን ከተቀቀለንፈሮ አዲጥሬእዲሚወጣጌታአወጣሕ እኔምወታደርነኝ ወታደርነቴን ተረከው የአባቴልጂ ተባረክ ዘመንሕ በቤቱይሁን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @iamfree347
    @iamfree347 ปีที่แล้ว +2

    ሀሌ ፡ ሉያ ፡ እየሱስ ፡ ያድናል ፡ ቀሪ ፡ ዘመንህ ፡ ጌታ ፡ ይባርከው ፡ ተባረክ ፡

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema ปีที่แล้ว +5

    የጌታ ስም ብሩክ ይሁን ከዛ ሁሉ የጠበቀህ።

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 ปีที่แล้ว +3

    What,,,,,, amazing and powerful teastemony,,,,, praise God,,,,,o my God,,,, you are blessed ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏
    Jesus ls lord 4ever and ever,,,,,,,❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @ShowaGuda
    @ShowaGuda ปีที่แล้ว +3

    ወይ ጌቱ አላምንም በህይወት በመኖርህ ጌታ ይመስገን 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ እይ ቤተመንግስት ብዙ ትዝታ አለብኝ። one day እንደማገኝህ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ።

  • @yemsrachbalcha5825
    @yemsrachbalcha5825 ปีที่แล้ว +1

    ጌትሽ በጣም ይገርማል የጌታ ዋጋው አንተው በመከራ ጊዜ እንደዘመርከው ምስጋና ብቻ ነው ምን ይባላል ይሔ ጌታ ተባረክ

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እኛ ምናመልከዉ እንኳን ጌታ ታደገህ።

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 ปีที่แล้ว +2

    ፊልም የሚወጣው ታሪክ ነው ። እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ወንድምነት

  • @tsionseyoum6760
    @tsionseyoum6760 ปีที่แล้ว +3

    በጣም፡ በተመስጦ ነው ፣ የሰማሁት፡ ድንቅ ፡ ምስክርነት እግዚያብሄርን : ይባርክህ

  • @almezelke7020
    @almezelke7020 ปีที่แล้ว +3

    ❤ አሜን የብዙዎች አባት የረዳህ ጌታዬ ይባረክ።

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 10 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ የሚል ምስክርነት ነው ተባረክ ጌታ ሁሌም መልካም ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @sosinagetachew626
    @sosinagetachew626 ปีที่แล้ว +2

    ጌቱ በአንተ ጌታ አይተናል ህይወታችንን ለውጦታል ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ትዳርህን ልጆችህን ይባርክ እንወድሃለን

  • @yordanosmichael2827
    @yordanosmichael2827 ปีที่แล้ว +3

    ኣቤት የእግዚአብሔር ምህረት እና ጥበቃ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ጌታ ዘመንህ ይባረክ : እግዚአብሔር ያደረገው በሰዎች ኣንደበት ሲመስክሩ ሲሰማ ነፈሴ ሓሴት ታደርጋለች እና ተባረኩ ዘመናችን ይባረክ ይለምልም🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Amen 🙏. Thank You for watching

  • @israellegesse5163
    @israellegesse5163 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ፤ ከ17 ዓመት ወጣት የማይጠበቅ ነገር ብርቱ ጌታ አበርትቶትና ፀጋውን አግንኖለት በቤቱ አጽንቶ ሲያቆመው ደግሞም በሕይወት ሲያኖረው አይቻለሁ፡፡ የወጣቷ እናቱንም ታሪክ በእንባ ነው የሰማሁት ... አቤት እናትነት ... እውነትም ብ ር ሃ ኔ ... ለአዘጋጆቹ ያለኝ መልዕክት ይህ የዚያን ጊዜው ወጣት የዛሬው ጎልማሳ ... አንደበቱ የሚጣፍጥ ... ወንድም ታሪክ የተቆረጠ ይመስላልና ክፍል ሁለት ቢኖረው ብዬ ተመኘሁ፤ ቢታሰብበት፡፡ ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን። እግዚያብሔር ይረዳናል እንሰራወለን።

  • @sebalene1614
    @sebalene1614 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ በደርግ ዘመን ጌታን በብላቴናትህ አውቀኸው ከብዙ መከራ ጌታ እንዴት እንዳስመለጠህ ምሥክርነትህን ስሰማ እያለቀስኩ ነበር የማዳምጥህ የወርቅነህ አላሮ መዝሙርን አስታወስከኝ እንዴት እንደሚያድን ያውቃል እግዚአብሔር ብሏል እንኳን አውቀኸው የምትመሠክርበት ዘመን ትውልድ ነኝ እኔም የደርግ ወታደር ሚስት ነኝ ስለጌታ ታማኝነት አባትነት ታዳጊነት ዕድል ሰጦህ ስለቸርነቱ ዕድል የሰጠህን አምላክ ለዘላለም ይመሥገን እሱ አውቆኝ እኔ ሳላውቀው ከቀይሽብር ከነጭ ሽብር አስመልጦ ዕድሜ ሰጥቶኝ አሁን በጌታ ሆኜ ዘመኑን ወደኋላ ሳስበው የጌታ ጥበቃ ይገርመኛል። ሃሌ ሉያ ምሥክርነትህ ደስ ብሎኛል። ጌታ ይባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      እግዚያብሔር ይመስገን…..

  • @naoldrmas9524
    @naoldrmas9524 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እጅግ ድንቅ ነው ለዘላለም ስሙ ይባረክ!!

  • @edengenet5529
    @edengenet5529 ปีที่แล้ว +6

    Amazing testimony .
    May the Lord bless the remaining of your life.
    Jesus saves!!

  • @solachentolera6554
    @solachentolera6554 ปีที่แล้ว +2

    ጌች እግዚአብሔር በሕይወትህ ያደረገውን ለዚህ ትውልድ በማካፈልህ ጌታ ይባርክህ:: ቀሪ ዘመንህም በጌታ ቤት እርሱን በማገልገል እንዲደመደም እመኝልሃለሁ:: እኔ በጣም ተባርኬበታለሁ! ጌታ አንተንና ቤተሰብህን ይባርክ::

  • @kidistaberra5101
    @kidistaberra5101 ปีที่แล้ว +3

    ሰማይ ቲዩብ ስለምታቀርቡት አስተማሪ የህይወት ምስክርነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙌
    ወንድሜ ጌቱ በዚህ ሁሉ የተፈተነ እምነት ነው ያለህ ለካ🤔 እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ🙏 እግዚአብሔርን በሙሉ ቆራጥነት መከተል ,ፀሎት,ጌታን በመታመን ማፈር እንደሌለ ያየሁበት የህይወት ምስክርነት ነው። በዚህ ዘመን ጌታ እንዳንተ አይነት ሰው ስለሰጠን ስሙ ይክበር።

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት በጣም ድንቅ ነው የአምላክ ስራ።ብቻ ክብር ለእሱ ይሁን ።
    This is the true Christianity !
    የሚከተለኝ ቢኖር እራሱን ይካድ መስቀሉንም ይዞ ይከተለኝ ነው ።ይሄ መስቀሉን ይዞ ይከተለኝ የሚለው ክርስትና ቀላል እንዳልሆነ እርሱ ምን ያህል ዋጋ እንደከፈለ ያሳየናል ።
    ክርስትና ዋጋ ያስከፍላል ።
    አቶ/ ጌታቸው በእውነት ብሩክ ነህ ጸጋው ይጨመርልህ።
    መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ አይደል የሚለው።
    ብርሃንህ በሁሉ ዘንድ በክርስቶስ ጸጋ ይብራ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว +1

      ክብር ለሱ ይሁን

  • @taketgashawe8445
    @taketgashawe8445 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በዚያ ጊዜ እስፖቱ ጠቅሞህ አሁንም ልጅ እንደሆንክ ነህ እንደሀሳቡ ለተጠሩ ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እንውቃለን እንደሚል እግዚአብሔር ታማኝ ነው ❤

  • @Jckingoflove24
    @Jckingoflove24 ปีที่แล้ว +3

    Wow thank you Lord amazing testimony brother!

  • @fasikamamo2498
    @fasikamamo2498 ปีที่แล้ว +2

    ስራዬን ትቼ ነው ጣፍጦኝ ነው የሰማሁት ይህ ምስክርነት

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Thank You for watching

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 ปีที่แล้ว +4

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም! የሚደንቅ ምስክርነት ነው ይሄን ጌታ ምን ይባላል ስሙ ይባረክ ዘመንህን ሁሉ ያዳነህን በመፍራት አምልከው አገልግለው አንተንም ቤተሰብህንም እግዚአብሔር ይባርክ::