ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ቡርሀን አዲስ የፍቅርን ጉዳይ እንዲህ ያወራናል!!! Comedian Eshetu : Donkey tube : Burhan Addis :

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2021
  • This is where you should find yourself when different questions pound upon your mind. questions are answered, and of course, asked. The Author is going to give us ideas that have never crossed our minds, critics are painful but when told in a comedic way they are fruitful.

ความคิดเห็น • 205

  • @mensurseid502
    @mensurseid502 3 ปีที่แล้ว +33

    ቀኑን ሙሉ ብታወራ የማትሰለች ምርጥ ሰው

  • @user-vi2jh2nf9k
    @user-vi2jh2nf9k 3 ปีที่แล้ว +60

    ክቡር ቡሩሃን እንዳንተ ያለውን ሰው ቢቻል በካርቦን ወይም በፎቶኮፒ ማሽን ማባዛት ነበር::
    እባክህን ብዙ ሰው ፍ ጠር:: አድናቂህ ነኝ::

  • @user-wn6xu3hy1y
    @user-wn6xu3hy1y ปีที่แล้ว +2

    ብዙ ነገርህ ሰዉ የሚለዉጥ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ልጅ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ

  • @WONDE3166
    @WONDE3166 3 ปีที่แล้ว +35

    ሰውን ኮፒ ማረግ ቢቻል አንተን ነበር ሚሊዮን ጊዜ ማብዛት ለሀገሬ ጦብያ እንዳተ አይነት ሚሊዮኖች ያስፈልጋታል 👑👑💚💛❤👑🙏👑

  • @Danatube721
    @Danatube721 ปีที่แล้ว +4

    የሀገር ፍቅር የሚገለፀው " ራስን ሆኖ መገኘት" ነው።
    በጣም የሚገርም አገላለፅ ተባረክ መሀመድ አሊ ( ቡርሀን ) አላህ ይጨምርልህ

  • @munamuna5399
    @munamuna5399 3 ปีที่แล้ว +23

    ማሜ ምርጥ የኢቲዮ ጀግና ሙሁር ማሻአላህ አገሬ እንደአንተአይነት ጀግና ስላላት ተስፋአለኝ

  • @niemamuhammd322
    @niemamuhammd322 3 ปีที่แล้ว +32

    ይቀጥል የምትሉ እሥቲ በላይክ አሣዪኝ

  • @melestube4874
    @melestube4874 3 ปีที่แล้ว +31

    ይሄን ልጅ በወር አንዴ አቅርቡልን በጣም ነው የሚመቸኝ እናመሰግናለን ✍️✍️✍️

    • @SamsungSamsung-bp6so
      @SamsungSamsung-bp6so 10 หลายเดือนก่อน +1

      ርቸእሀእህልእፕእገሽእገገልግ

  • @seadialitube8295
    @seadialitube8295 3 ปีที่แล้ว +7

    ደስ የሚል ንግግር ነው አቅራቢዋ ደግሞ አለባበስሽ ሰው አክባሪነትሽን ያሳያል ሁሉም ነገር የሀገራችን በሀል እና አደብ ሲጠብቅ ደስ ይላል

  • @habibamohammed2882
    @habibamohammed2882 3 ปีที่แล้ว +21

    አቦ ዘርህይብዛ አሁን እየዘራህያለከውንም ፍሬውንየምታይ ከሙሉጤና ጋ ተመኘሁልክ አላህ ይጠብቅህ!

  • @sentsent7090
    @sentsent7090 3 ปีที่แล้ว +36

    አንተ ለኔ መፅሐፍ ነህ።
    አከብርሀለው🙏

  • @subaethiopian9246
    @subaethiopian9246 3 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ምርጥ ወጣት፥ነው፤የሚመች ሀሳብ ነው ያስተላለፋችሁት፤ጠያቂዋም፥ተጠያቂውም እንዲሁ ባሉካው እሼ ተባረኩ፥እወዳችኋለሁ።

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 ปีที่แล้ว +22

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሏህ የበለጠ እውቀት ይጨምርልህ ከክፉ ይጠብቅህ አሚን አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክአለ ነብዩናሀቢቡና ወቁረተአይኑና መሀመድ ኢብን አብዱላህ ሰለዋትረቢ ወሰለም

  • @yimamwellootube9867
    @yimamwellootube9867 3 ปีที่แล้ว +9

    ማሜ ምርጥ አዕምሮ ነው ያለህ ብዙዎችን ቀይርበት በተረፈ እሼም አከብርሀለው ምርጦችን ማቅረብህን ቀጥልበት ባንተ አነጋገር ዘይቤ አባቴ ይመችህ😍

  • @abuimanamantube7958
    @abuimanamantube7958 3 ปีที่แล้ว +14

    እሼ ትልቅ ስራ ነው ሴት ስለሆነች ሳይሆን ብቃትን ተተኪን ማፍራት የሚቻለው ወንበር በመልቀቅ ነው ምክንያቴ ከታላቅ ሰው ነው እያነጋገረች ያለችው
    እኣመሰግናለን እሼ

  • @zeinebabdelkader9205
    @zeinebabdelkader9205 3 ปีที่แล้ว +9

    አቅራቢዋ ግን ምነው በስራ ቀልድ የለም አለች
    እሼ ዘና ፈታ እያደረገ ነበር የሚያቀርብለን
    ደግነቱ ምርጥ እንግዳ መቅረቡ ነው ሙሃመድ አሊ❤❤❤

    • @mekaali6474
      @mekaali6474 3 ปีที่แล้ว +1

      ብቁ ናት ጥንቁቅ ክክክ

    • @emuyasmin1175
      @emuyasmin1175 3 ปีที่แล้ว +1

      ግን ስሙን ለምን ቀየረው እኔኮ መሀመድ አሊ ነው ሌላ እያልኩ ስምታታ ነበር እንደት ቀየረው

    • @user-ld1sf5ko3i
      @user-ld1sf5ko3i 3 ปีที่แล้ว

      @@emuyasmin1175 ቡረሀን ነው የቀየረው ቡረሀን ማለት ወይም ማስረጃ ወይም ብረሀን እደማለት ነው

  • @abdulselam953
    @abdulselam953 3 ปีที่แล้ว +7

    አቅራቢዎች እናመሰግናለን ቡርሃን ማሻ አሏህ ቀጥልበት እይታህ እና ማብራሪያህ በጣም ጥልቅ ነው ለኛ ለወጣቶች ብዙ ሌሰን ሰጪ ነው አድናቂህ ነኝ

  • @farahmedia5126
    @farahmedia5126 3 ปีที่แล้ว +8

    ማሜ የዘመኑ ምርጥ ወጣት በርታለን አከብርሀለሁ

  • @habibakemal62
    @habibakemal62 3 ปีที่แล้ว +39

    በ እሼ ለምጄ ግራ ገባኝ ግን ቡርሀን ላንተ ቃል የለኝም ብሩህ ነህ ሙሉ ወጣት

  • @hawakedikedirawel1324
    @hawakedikedirawel1324 3 ปีที่แล้ว +16

    የሁል ጊዜ ተከታታያቹን ነኝ ግን ብዙ ጊዜ አልኮምትም በጣም ነው የምወዳቹ ጥሩ ስራ ነው የምሰሩት በርቱ

  • @user-we3tg1oe3v
    @user-we3tg1oe3v 3 ปีที่แล้ว +10

    ፈጣሪ ይባርካችሁ ውዶች ቡርሀን በጣም አስፈላጊ የሆነ ምክር ነው የሰጠህ ን በጣም እናመሰግናለን

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 3 ปีที่แล้ว +6

    ይገርማል ይገርማል :: እናመሰግናለን :: ማሜ (ቡርሀን)

  • @red2anabdella656
    @red2anabdella656 3 ปีที่แล้ว +8

    He is so amazing and brilliant! We love you so much!

  • @bickim5224
    @bickim5224 3 ปีที่แล้ว +7

    Great show! This will tech the new generation!!! Please keep this topics! Thank you!!!

  • @user-sk9uj2rx6d
    @user-sk9uj2rx6d 3 ปีที่แล้ว +8

    ድጋሚ አቅርቡት ጀግናችን አላህ ይጠብቅክ እናት ሀገሬ አላህ በራህመቱ ይጠብቅሽ

  • @user-fn5cp4dz3h
    @user-fn5cp4dz3h 3 ปีที่แล้ว +10

    ይሄ ልጅ ጎበዝ ነው በርታ 👏🏻👏🏻👏🏻

  • @ethiopias1724
    @ethiopias1724 3 ปีที่แล้ว +9

    ማሜ ትልቅ ሰው (ሙህር )😍🙏
    እሼ በቻናልህ ስለጋበዝከን እናመሰግናለን ልጅቷ ተመችታኛለች ረጋ ያለ አጠያየቅ ረጋ ባለ መንገድ ጥያቄ መጫር ቀጥይበት 🙏

  • @bedryaredi2445
    @bedryaredi2445 3 ปีที่แล้ว +13

    እንዴ!!!ግን ለምን ደነገጥኩኝ እሼ የት ነው ያለ እሸቱ አይሰራም መድሀኑቱ። መልስ ይሰጠኝ ። ቡርሀን ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግና አላህ ይጠብቅህ።

    • @user-we3tg1oe3v
      @user-we3tg1oe3v 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ሥራ ስለሚበዛበት ነው

  • @hopeworship-7650
    @hopeworship-7650 3 ปีที่แล้ว +5

    Burhan yene andegna please young generation lay sra beteley philosophy lay. I like philosophy

  • @selammedia5928
    @selammedia5928 3 ปีที่แล้ว +6

    ባዳምጥህ አልሰለችህ የእውነት ምርጥ ሰው…!

  • @madena1330
    @madena1330 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ምን አይነት ጎበዝ ሙህር ነህ አላህ ይጨምርልህ ድንህንም የበለጠ አውቀህ የምትስራበት ያድርግህ ወንድሜ

  • @gutu1735
    @gutu1735 3 ปีที่แล้ว +12

    Eshe, this is a good move. you are not superman and you can't be all over the place. so, this is a good thing giving a chance for new people. I like her voice, and if you train her a little bit. she will be a good journalist.

  • @mednaahmed2929
    @mednaahmed2929 3 ปีที่แล้ว +6

    አሏህ ይጠብቅህ
    ያረብ ሀገራችንንም ሰላም አድርግልን

  • @ayshamohammed9209
    @ayshamohammed9209 3 ปีที่แล้ว +2

    Masha Alha wandeme batam naw das yamil mekr naw waaaaw sewadek batam enamsegenaln 🙏🙏👍👍👍💪💪💪👌👌👌

  • @mudasirusman502
    @mudasirusman502 3 ปีที่แล้ว +2

    ያእውናት እውናቴን ናው ምለው ለናታ ያለኝ ክብር በጠም ትልቅ ናው ያእውናት ራሰችንን ማንናታችንን ለራሰን እትዮጽያዊያኖች በሙሉ ያንታ ክትበት በጠም ያስፊልጋታ ማሸአለ ይጨምሪልህ ሰያውቁም ሆና አውቃው ለጠማሙትም አለህ ትክክለኛውን ማንጋድ ይምራን

  • @Tube-ng9ps
    @Tube-ng9ps 3 ปีที่แล้ว +6

    ቡርሃንዬ ወላሂ መጻፎችክን ሳነብ ምን ያክል ልቤ ተመስጬ መሰለክ የምጨርሰው መሰለክ።ብቻ አላህ ይጠብቅክ በጣም ወድካለው😘❤አላህ ይጠብቅክ

    • @islamismylife5437
      @islamismylife5437 3 ปีที่แล้ว

      መፅሐፍ የት ነው ያገኘሽው ማማየ እፈልገዋለሁ በአላህ

    • @Me-em5sx
      @Me-em5sx 3 ปีที่แล้ว

      እኔ እራሱ

  • @mdhayatu7814
    @mdhayatu7814 3 ปีที่แล้ว +8

    ማሜ ጭንቅላት ውስጥ ብዙ እውቀት ይገኛል ግን ምን ይደረጋል"እሼ እናመሰግናለን

  • @user-vq3xx5ok1p
    @user-vq3xx5ok1p 3 ปีที่แล้ว +2

    ብሰማህ ብሰማህ አልጠግብክም ማሜ አሏህ እድሜና ጤናዉን ይስጥክ

  • @yemwodish8642
    @yemwodish8642 3 ปีที่แล้ว +6

    Thank You I was one of them to ask to bring him back

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 ปีที่แล้ว +5

    እሼ ትልቅ ሰው ተተኪ አመጣህ በርቱ

  • @tekimohamme7308
    @tekimohamme7308 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ፍቅር ተተነተነ በፈላስፋው ቡርሀን።

  • @user-wp8ik1uk9q
    @user-wp8ik1uk9q 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ሸኩራን

  • @Ahadu795
    @Ahadu795 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የማከብረውን ሰው ስለጋበዛችሁልኝ ምስግንን አረጋቹሀለው

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x 3 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ማሜ ትልቅ ሰው ሙሁር ብሎ ዝም ነው ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ማሜ ትለያለህ የምንለው በምክንያት ነው

  • @kamarnasser5262
    @kamarnasser5262 3 ปีที่แล้ว +2

    በደንቅክ ባደንቅክ የማልጠግብ ማሜ እወቅትን ይሰጠክን አላህ ሳታፍር አልሃምዱሊላሂ በል

  • @user-sn9kx2tb3h
    @user-sn9kx2tb3h 3 ปีที่แล้ว +2

    ቡርሀን🙏🙏🙏
    ምን አስባለሁ መሰለህ አንባቢያን ማግኘት የሚፈልጉት ነገር ግን ሊገኙ የማይችሉ መፅሀፍትን እየተረጎማችሁ ብታኖሩ መልካም ይመስለኛል።

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 3 ปีที่แล้ว +2

    ቡርሃን ከአንተ ብዙ ተምሬያለሁ

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 ปีที่แล้ว

    Betam enameseginalen wendimachin👍👍👍👍👍

  • @user-nf9iq9iw7x
    @user-nf9iq9iw7x 3 ปีที่แล้ว +1

    መሀመድ አሊ ደግሜ ደግሜ ነው እማዳምጠው በአፍሪካ ቲቪ ነበር እምከታተለው በጣም ተመስጨ ነው እማዳምጠው አላህ ይወፍቅህ

  • @ETHIO889
    @ETHIO889 3 ปีที่แล้ว +4

    ልጅቷ የሌለ ነው የተመሰጠችው

    • @nourasultan5619
      @nourasultan5619 3 ปีที่แล้ว

      በጣም
      እኔም ልብ ብዬ
      እያየዋትነው

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ አነጋገር

  • @syoutube4877
    @syoutube4877 3 ปีที่แล้ว +2

    ወድሜ ሙሀመድ አሊ የምርጦች ምርጥ ባለ ራእይ ነህና መጨረሻህ ደግሞ በተውሂድ የተዋበ ይሁንልህ።
    መጀመሪያቸው አምሮ መጨረሻቸው የተበላሸባቸው በርካቶች ናቸው እና የዚች አለም መጨረሻችን የተዋበ ይሁንልን።
    የቀጣዩን ከቂያም ቀን ( ከመቀስቀሻው ሠዓት ቡሀላ ስለሚሠጠን ለዚህ አለም ስንባቴ የተሻለ አሻራ ጥሎ መሄዱ ለ2 ቱም አለም የድጋይ ወርቅ እደማስቀመጥ ነውና ለዛኛው አለም ከሠሩት ያድርገን

  • @tilahunkebede2059
    @tilahunkebede2059 3 ปีที่แล้ว +1

    I LIKE THIS MAN..

  • @MohamedDino-ul7rc
    @MohamedDino-ul7rc 10 หลายเดือนก่อน

    አቦ አላሕ ከሠዉ መጥፎ ቀልብ ይጠብቅሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lq9ro6xy6z
    @user-lq9ro6xy6z 3 ปีที่แล้ว +3

    አደኛ ገጨሁት

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h 3 ปีที่แล้ว +2

    መሰሎችህን ያብዛልን ማሜ

  • @fatumajemal7570
    @fatumajemal7570 3 ปีที่แล้ว

    መሀመድ ቡርሐን ንግግርህ በጣም ያሰደሰተኛል አላህ ይጠብቅህ

  • @emanMtytube
    @emanMtytube 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሜ ጀግና ምሁር አላህ ይጠብቅህ

  • @abuimanamantube7958
    @abuimanamantube7958 3 ปีที่แล้ว +5

    ቡርሃንን አብዝቼ እወደዋለው በምክንያት እንደ እኔ የሚወደው

  • @awelnesru2470
    @awelnesru2470 3 ปีที่แล้ว +1

    ማአሜ አላህ ይጨምርልክ የምር ድቅ ልጅ ነህ።

  • @serkilamwolloyewa9550
    @serkilamwolloyewa9550 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ነህ አቦ ይመቺህ

  • @yuelsolomon7671
    @yuelsolomon7671 3 ปีที่แล้ว +1

    Can we guys invite this guy to Eritrea 🇪🇷please? Brilliant guy!! wish him the best 🙏🏾 interviewer tamralech demo 😍

    • @abdiedris6415
      @abdiedris6415 ปีที่แล้ว

      Love you my Eritrean people ❤️

  • @user-qq8ji1dk6s
    @user-qq8ji1dk6s 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሜ አላህ ይጠብቅልን እንወድሀለን

  • @seyfedinjemal8274
    @seyfedinjemal8274 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰው አላህ ይጠብህ

  • @sadienur852
    @sadienur852 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ግርም ሚለኝ የኢትዪጺያ ሴት ጋዜጠኞች ቀና ብሎ ማያያቹሁ ወንድ ስትቀርቡ ፀጉራቹህን እንደቀንድ አዉጣ አቁማቹሁ ሰወችን ታሸማቅቃላቹሁ

  • @jemalambar5366
    @jemalambar5366 3 ปีที่แล้ว

    Masha Allha Jazakullah

  • @rehimahassenmohammed3453
    @rehimahassenmohammed3453 3 ปีที่แล้ว +2

    Mame.mirt.sew.ALLAH.ytebkih.yene.konjo.ergatash.betam.des.ylal

  • @_tube3468
    @_tube3468 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ጀዛከላህ

  • @fikiryashenifal7116
    @fikiryashenifal7116 3 ปีที่แล้ว

    Yihe liji yemigerim chinqilati alewi betam gobez

  • @Teddylove2004
    @Teddylove2004 3 ปีที่แล้ว +11

    Today is a day for you to begin creating a joyous, fulfilling life. Believe in the future's promise, each new day brings a new chance. - Every new day begins with possibilities. - Each morning we are born again. Today is a brand-new day.💚💛❤

    • @Teddylove2004
      @Teddylove2004 3 ปีที่แล้ว +2

      @@timaj97 Welcome dear, we all need to remind ourselves 💛

    • @NIKUTUBE1
      @NIKUTUBE1 3 ปีที่แล้ว +3

      I believe days brings a lot, thanks my queen

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 ปีที่แล้ว

    ቡርሃን.እናመሰግናለን

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 3 ปีที่แล้ว +6

    ውድ የኢስላም ጀግና ወድማችን የደሴ ልጅ ሙሀመድ አሊ አቦ ኑርልን ይመችህ ኩራታችን ነህ

    • @genetyilam1791
      @genetyilam1791 3 ปีที่แล้ว +3

      አሁን ይህን ማለቱ ምን አስፈለገ ከእሱ ማንነት ይልቅ በእውቀቱ ሀያልነት ብታወራ ጠቤ ጠቤ

    • @kamilathassen7276
      @kamilathassen7276 3 ปีที่แล้ว +1

      GENET YILAM በጣም ትክክል

    • @kamilathassen7276
      @kamilathassen7276 3 ปีที่แล้ว +5

      ኡሙ ዛኪር ወሎ ተንታ አጅባር tube አየሽ እህቴ ይሄ አስተሳሰብ እኮ ነው አገራችንን ለለዚህ ያበቃት ለምን ከባግዳ ድ አይሆንም ዋናው አስተ ሳሰብ እንጂ

    • @umuzakirwollotube425
      @umuzakirwollotube425 3 ปีที่แล้ว

      @@kamilathassen7276 እኔ አሁን ስለዘረኝነት አወራሁ አወ ሙስሊም ወድሜነው ከአስተሳሰቡ በላይ ሙስሊም በመሆኑ ያስደስተኛል በቃ ምን አቃጠላችሁ

    • @kamilathassen7276
      @kamilathassen7276 3 ปีที่แล้ว +1

      ኡሙ ዛኪር ወሎ ተንታ አጅባር tube እህቴ ስንት የሚያሳስብ ነገር ኖሮ ይሄ ያሳስበኝ የሚገር ምሽ በስው ዘንድ በጣም ተሰሚነት ያተረፈው የአንቺ አይነት አስተሳሰብ ስለሊለው ነው

  • @nejatjabir8233
    @nejatjabir8233 3 ปีที่แล้ว +2

    thank you mame.

  • @aminnazutube8477
    @aminnazutube8477 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ምወደው ሰው❤❤❤❤❤

  • @fuadjuhar1148
    @fuadjuhar1148 3 ปีที่แล้ว +1

    arif new eshe

  • @abdulazizthehabesha4855
    @abdulazizthehabesha4855 3 ปีที่แล้ว +1

    አቦ እሸቱ ነው ሱሴ አጠያየቁ ፈገግታው ቡርሀኔ በርታልኝ

    • @hayatmohamed9671
      @hayatmohamed9671 3 ปีที่แล้ว +2

      አዲስን ነገር የመቀበል ልምድ ይኑርን ነገ ከሱ የበለጥ አቀራርብ ይኖራት ይሆናል

  • @remla6686
    @remla6686 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ በጣም ጎበዝ በርታ በተደጋጋሚ አቅርቡት ።

  • @saraimam309
    @saraimam309 3 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም፡ወድምብራሀን፡አስተማሪ፡ናቸ፡እድሜና፡ጠናይስጥህ፡ስወድ

  • @nejatahmed5434
    @nejatahmed5434 3 ปีที่แล้ว +2

    amazing person keep up

  • @user-mq5nb2yr7j
    @user-mq5nb2yr7j 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሜ ማሻ አላህ በርታ 🥰🥰🇪🇷🇪🇹

  • @familytube2884
    @familytube2884 3 ปีที่แล้ว

    Mashala mame

  • @asliahmed6569
    @asliahmed6569 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ፍቅር የገለፅከው ትክክል ነው የማላገኘውን ሰው አፍቅሬ እየተሰቃየሁ ነው ግን ስቃዬ በራሱ ደስታዬ ነው ሌላ ማሰብ ለደቂቃ አልፈልግም ሁሌ የኔ እንደ ሚሆን, ተስፋ አረጋለሁ… ……… እራሴን በራሴ አፅናናለሁ ኡፍ ከህመም ሁሉ በላጩ የህመም ነው 💔

  • @fufu2388
    @fufu2388 3 ปีที่แล้ว +3

    የአንተ አይነቶን ያቢዛልን

  • @zulfaabdlwhab5929
    @zulfaabdlwhab5929 3 ปีที่แล้ว +2

    Burhan yga muher mert yalah bariy mashaa Allah alkeh Allahe etbkeln allahe echmerlh brta kgoneh nen absher edat Allah ybzalen brta teker
    Jzaklahe heyr yga wud

  • @user-wv4dx2ip9l
    @user-wv4dx2ip9l 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀግናነህ

  • @user-sn9kx2tb3h
    @user-sn9kx2tb3h 3 ปีที่แล้ว +1

    ግን አንዳንድ ሀሳቦች ፓራዶክስ ሆነውብኛል!! ሀገር የሚገነባው በሀሳብ ነው ብዬ አምናለሁ ከ ስሜት በተሻለ

  • @dagmawikassahun871
    @dagmawikassahun871 3 ปีที่แล้ว

    kalate ataragni ......................nur besalam

  • @ggggggggg8592
    @ggggggggg8592 3 ปีที่แล้ว +3

    አስተያየቴን ስላዳመጣችሁኝ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @abrarahmed-es7jt
    @abrarahmed-es7jt 2 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ አይነት 2 ሰው በቂ ነው ላገራችን

  • @Muledoyo
    @Muledoyo 8 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ሰዉ

  • @zeusapollo9768
    @zeusapollo9768 3 ปีที่แล้ว

    ይህ ሰው ይገርማል የፈረንሳይ መሪ ጭቅጭቅ የሙስሊሞች ግርግር ሁከት የገለፀበት ትንታኔ wow ነው🤔🤔🤔🤔🤔🤔
    ምዕራባዊያን ለእሥልምና ያላቸው አመለካከት ሰገልፀ ያስገርማል በመጨረሻ ግን ሁሉን የምያስማማ ነጥብ አስቀምጦታል
    We are aggressive 🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @abedulove4943
    @abedulove4943 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ

  • @user-sk9uj2rx6d
    @user-sk9uj2rx6d 3 ปีที่แล้ว +1

    እሹዬ ዛሬ አልፎልኛል አንደኛ ነኝ ቦታ ለመያዝ ነው የወንድሜ ሙሀመድ አው ቡርሃን አንደበት ተሰምቶ አይጠገብም
    ግን
    ፍቅር ማለት ሳያዩን ኡመቴ ብለው ሳይሰስቱ የወደዱን ረሱሉላህ ሰለዋቱረቢ ወሰላሙ አሌይክ እነሱ ናቸው አላህ በጀነተልፊርዶስ ያገናኘን

  • @gebremedhinberhe7406
    @gebremedhinberhe7406 3 ปีที่แล้ว +1

    Merit sew nhe

  • @habtammola3228
    @habtammola3228 11 หลายเดือนก่อน

    እሼ መሌ ይህን ሰው አቅርብልን 🥰🥰🥰

  • @derejemekonnen7089
    @derejemekonnen7089 3 ปีที่แล้ว

    Very nice. Thanks

  • @eldatuba8716
    @eldatuba8716 3 ปีที่แล้ว +2

    ስላም ለናንተ ይሁን እህቶች ወንድሞች የሄን ኮመንት ምትነቡ ሁላቹም ከአለም እስክ አለም ዳርቻ ያላቹ የሀገሬ ልጆች ሀሳባቹ ተሳክቶላቹ ህልማቹ እውን ሆኖ ለሀገራችን ያብቃን
    እናት ሀገር ኢትዮጵያ ጠላቶችሽ ይጥፉ አንች ከፉ በይልኝ ስብስክረይብ አድርጉኝ በቅንነት 🙏🏻🙏🏻🥰🥰💝💝

  • @muhesusu8218
    @muhesusu8218 3 ปีที่แล้ว

    Mame thank you

  • @user-bn5xj2lw7v
    @user-bn5xj2lw7v 3 ปีที่แล้ว

    ማሜ ጀገና💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 3 ปีที่แล้ว +1

    Mohammed Wise guys👍👍👍👍👍