⭕️ኢማሙ አልገዛሊ እና የምዕራቡ ዓለም ፍልስፍና ተቃርኖ⭕️ መሀመድ አሊ ቡርሃን ⭕️ክፍል አንድ⭕️
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025
- @comedianeshetu @ebstvWorldwide @EBCworld @hopemusicethiopia @InspireEthiopia @ArtsTvWorld @seifuonebs @seifuonebs2712 @AlemnehWasse @fanabroadcastingcorporate @fetadailyanalysis @fetadailynews9708 @minbertv1 @haruntube2 @zehabesha12 @dw_amharic @VOAAmharic@bbcamharic
ፈጣሪ ከዚህ በላይ እውቀትን ይጨምርልህ
@great philo of my generation @burhan ali🇪🇹🇪🇹
wow
ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን
betam makebere ena mewedek wedema ate teleyalek yekal atatalek ena asetemero ALLAH YETEBEKEK
በትኩረት ተከታተልኩ
Tebarek abo...
የሚሰማ ካለ ይስማ
አላህ አብዝቶ ይጨምርልኽ ወንድሜ
It is great.
ቀጣይ አለማየሁ ገላጋይ ስለስብሀት እንጠብቃለን...ይቀጥል እናመሠግናለን 🙏
tanks bro
Nice presentstion! What is the reality for the existence of soul & spirit
አንተ እና ዶ/ር ዳኛቸው አንድ ሬድዮ ለይ በምስራቁ እና በምዕራቡ አለማት ፍልስፍና ትልቅ የሃሳብ ክርክር ስታረጉ ትዝ ይለኛል… ትንተናህን ግን ሳላደንቅ አላልፍም
really good
🙏🙏🙏
ድንቅ
MY Bro, really good!!
መዖሀፉን የትነው ማገኝው በአላህ ጠቁሙኝ
ኘሮግራሙ መች ነው? ለመሳተፍ እፈልጋለሁ
Please part 2
anyway big respect!
Thanks ❤
🤝"ድር ቢያብር አንበሳ ያስር "
እንደሚባለው ከእኛ ስራ እና ጥረት በበለጠ የእናንተ ገንቢ አስተያየት ለእኛ መበርታትና የተሻለ መስራት ትልቅ አስተዋፅኦ አለው እናም ስለሰጣችውን ገንቢ አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን እያንዳንዱን ሀሳብ አንብበነዋል ሙስሊም ክርስቲያን አንድ ምርጥ ጓደኛ በመሆን ምርጥ ሀሳባችውን እየተቀበልን ምርጥ ማንነታችውን እስከመጨረሻው አብረን እናወጣለን !
አንቺ ግን ትለያለሽ
where is the addris i wanna join
😊🙏😊🙏
ልባዊ ሰው 😢
አለማየሁ ገላጋይ ይቅረብ
አዲስ ቡርሃን ነዉ ስሙ ።
Log;
I don’t igeeree with the last agereement
Because is just;
The never will get back;
by unless T!!❤
mn ayinet sew nek gin ?
chirak sanay chirak yalnew negeris?
🎉
I never know this man befor except z’s DAY!!!🎉
Pls thank him for me except he is protestant Muslim!?!🎉❤
On viseBer🎉😊
መሀመድ አሊ(ብርሀን አዲስ) ይባላል ሙስሊም ሲሆን ከ 33 በላይ መፅሀፍት ፀፎዋል
@@mohaa.8837 ሙዝሊም ኢዝላም የሚልም ሙስሊም አለ እንደ just asking
His presentation doesn’t imply anything about what you said here! His presentation is fact based; yours is very nonessential & speculation!
Decartes is not greece philosopher eshi
መቼ ኢለ
አበሻ እራሱ ስለራሱ አዲስ ሃሳብ ማሰብ የማይችል ፍጡር! አሁንም ስላረጀ የሌሎች ምናባና ልብወልድ ሚትዝ ላይ ግዜውን ሚያባክን ሕዝብ! ስለ ሱፊዝም ምንም አዲስ ነገር የለውም! ሱፊዝም ባረብኛ ስለተባለ አዲስ እውቀት አይደለም ።
minew sufizm ehen yahl offend aregeh
አብዱልሃሚድ፤ እንዴት በሃሳብ ኦፌንደድ እሆናለሁ?! ሃሳብኮ ባዶ ምናብ ነው! ያውም የምንም ሪያሊቲ ምስል ያልሆነ ኖሽን! የኔ ወንድም የሰው ልጅ በቋንቋ አማካይነት የፈለገውን ኢህልውና ከልቡ ወልዶ በወረቀት ላይ ማኖር ይችላል ። ያን ከጀርባው ፋይዳ ያልያዘ አብስትራክሽን እንደ ገና እንደ ገና በቃላት የሚያመዥኩ ግዜ አባካኞች ናቸው ። ሱፊዝም አንዲት ትንሽዬ የኢስላም እምነት አካል ነው። እስልምና ካልክ ቁርአንን ተንትን፤ ክርስትና ካልክ መጽሃፍ ቅዱስን ተች ። ከዚያ ካለፈ ወደ ሳይንስ ጠጋ በል! ለማህበረ ሰብ ዋጋ መሆን ከፈለክ! ሃሳብ ባዶ አየር ስለሆነ እኔ ባሃሳብ አልመታም! ሰላም!
አውነትህን ነው አበሻ አዲስ ሀሳብ ማሰብ ስለማይችል ክርስትና የተባለ የግሪክ ተረተረት ልብ ወለድ ሚትዝን የሂይወቱ መመርያ አድርጎ እሱ ጥቁር ሆኖ አይሁዶች ገድለው የሰቀሉትን አንድ የሁዲ ይሀው ሲያመልክ እነሆ ሁለት ሺህ አመት ሆነው በቀለ ይሙት.
@@bekeleatreso7616ሳይንስን ማን ፈጠረው. ?
ሰውንስ ማን ፈጠረው. ?
ፈጣሪ
ወደ ሳይንስ ተጠጋና አባትህ ከዝንጀሮ ለመሆኑ ሳይንትፊክ በሆ መንገድ ግለፅልን እስቲ አምላክ ይመስገን የኔ አባት ከአዳም ነው የዘር ግንዱ.
አበሻ እራሱ ስለራሱ. አዲስ ሀሳብ ማሰብ አይችልም. ???
በቀለ ፈረንጅ ነህ እንዴ. ? እስቲ አበሻ አዲስ ሀሳብ ማሰብ ካልቻለ እስቲ አዲስ ሀሳብ ካለህ ወዲህ በል ፈረንጁ አሁንም ስላረጀ ምናባል ልብ ወለድ ሚትዝ ላይ ጊዜውን ሚያባክን ህዝብ. ? እና እናትና አባትህ ልብ ወለድ ሚትዝ ላይ ነበር ጊዜያቸውን ያባከኑት ያንተን የቅዘን ጨርቅ ለማጠብ እንኳን ጊዜ አልነበራቸውም እያልከወን ነው. ሱፊዝም ማለት ምን ማለት እንደሆነ መቼ በነማን ተመሰረተ አስተምህሮቱስ. ሳይንስን ተጠግተህ ግለፅልን ፈረንጁና ሳይንቲስቱ.
ከመዉቀስ ያለህን ትንሽ እወቀት ብታካፍል እስኪ ያንተን አዲስ ፍልስፍና አሳየን ለበቀለ 8771
አዲስ ፍልስፍና የለም፣ የቋንቋና ቃላት ለውጥ ነው ያለው! The more things change, the more they stay the same. አዲስ የሚባለው ለዘመናት የተባለውን ነገር አዲስ ትውልድ በሱ ግዜ ስላነበበው ነው! እድሜና ግዜያችሁን በሳይንስ ላይ አውሉት ! ጥንቆላ ምናብ ነው ።
@@bekeleatreso7616ጥንቆላውን የአብነት ተማሪዎችን ንገራቸው ተው ብለህ ዶማው. ።
Imagine standing there and talking absolutely nonsense. My brother you’re even struggling with Quran what philosophy are you talking about🤷🏽♂️ wallahi I feel bad for people who sit there and listen to his nonsense talk. Islam has zero place for philosophy, yes imam Ghazali was wrong when it comes to philosophy he repented from that and he died holding Sahih bukhari on his chest. Imagine someone talks for literally 50 plus minutes but he didn’t quote a single verse from the Quran nor he quoted a single Hadith of the prophet 😂😂😂 and y’all sit there and listen a fiction huh 🤦🏽♂️😭 Philosophy is an absolute atheism because philosophy says you’ve to be reasonable and rational but in Islam you don’t have to have a reason to believe, because in Islam all you need is to believe in the unseen that’s what Allah said in many Ayahs. Do I’ve to know and picture what the angels looks like?? Absolutely No, habibi islam and philosophy is two opposite and different worlds. If a person keeping quoting from imam Ghazali just know that he’s a deviant person coz the guy repented from his deeds and people still quote him. From all Ghazali’s book Ihya ulum deen is a better one and still you’ve to have a knowledge sheikh to learn and understand that book, not a layman can get up a read it and say I understand it.
i am muslim but a lot of questions are bothering me bro i need to talk to you about something if you have time please bro (talk to me for the sake of allah )والله في عونالعبد ماكانالعبد في عون ءخيه
md.ali burhan your
telephone text