ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መሀመድ አሊ ቡርሀን። ነገራቶችን የምታይበት እይታ በጣም ነው የሚገርመኝ።
አሏህ።ይጨምርልህ።አሏህ።ከመጥፎ።ነገር።ይጠብቅህ።ወዲምሙሀመድ
ሃሳቦችህ ሁሌም መሬት ጠብ የማይሉ እና ለ ኣእምሮ ቅባቅዱስ ናቸው። ምስጋና ይግባህ መምህር
እድሜ ይሰጥልን የኛ ጅግና 🇨🇬🇨🇬 ፍጣሪ አብዝቱ ይጥብቅህ
በጣም ጠቃሚና ሀገር ገንቢ ቅመም የሆኑ ነገሮችን ነው ያነሳው ወይም ያስተላለፈው።።ተባረክ።።።ግን ሁሌም ቅር የሚለኝ ነገር ቢኖር ብዙ የተማሩ ወይም ተማርን የሚሉት ኢትዮጵያዊያን ለምንድነው በየመሀሉ የእንግሊዝኛ ቃል ወይም አረፍተ ነገር ሚቀላቅሉት?? ምነው በአማርኛ ብቻ ሀሳባቸውን ቢገልፁ በእንግሊዝኛ ስላወሩ ይበልጥ ተግባራዊ ወይም ተደማጭ ይሆናል ብለው ከሆነ ልክ አይደለም እንዳውም ያወዛግባል። ብዙ እንግሊዝኛ የማያውቅ ህብረተሰብ ስላለ ማለት ነው።ይህ የኔ ሀሳብ ነው።ለማንኛውም በጣም ቀመምና ሊተገበሩ የሚገቡ ነገሮችን ነው ያስተላለፈ። የፃፋቸውን መፅሀፍት ጠቁሙኝ ባነባቸው ያስተምሩኛል ብየ አምናለሁ አሁን ካስተላለፈው መልእክት አንፃር ማለት ነው።
እፕጨብጫቢ ሀሉ ለሁሉም ከማጨብጨብ የተናገረው ይግባችሁ ሰው እንሁን ጎሳ ጎጥ ይጥፋ ነው የሚለው ከኢትዮጵያ ምድር ማጨጨብጨብ ትተን እንተግብረው💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬
የ ሃገራችን ምሁራኖች ችህግር አለባቸው ሲደመር ... የ ኢትዮጵያዊነት ኩራት አናታችን ላይ ስለወጣ .. ልክ እንደ ወይንጠጅ እያሰከረን ስልሆነ ነው የታሪክ ቀዣባሪነት አለቅ ያለን ። እውነት ነው ወባ በሽታ ዘር የላትም .. እድሜ እና ጤና ይስጥክ
የሳሮን መቀመጫ ወይም የአንድ እዛው በራሱ አክቲቪስትነትን የፈጠረ ዩቲውበር እንደመአረግ 50 እና 60 ሺ በላይ ቪወር ሲኖረው እንደእዚ አይነቱ አስተማሪ ጠበል አሳብ ያለው 10 ሺ ብቻ ሲያየው የትጋር እንዳለን ያሳያል
እውነት እኮ ነው😢
Ewunat
Addis Burhan a great and special young philosopher, you’re really an inspirational figure .
ዛሬ ላይ ሆኜ ነገን እዳይ ካረጉኝ ሰውች አንዱ ነው Thank you bro
It is a very deep thoughtful idea, I wish everyone understand the core values of this message. God bless you. God bless our country.
እደንቴ አይነቱ አዉቋ ሚየሳዊቂ ጣፍቶ ነዉ ኡኳ ባባ የገባዉ ከንቴ ይማር እኔ ሳሚቸሀሎ ተራድቸሀሎ ሳለሚህ ይብዘ
ትክክለኛ ገለፃ ነው አንዱ አንዱን ለማሸነፍ እንጂ ውጤት ለማምጣት የሚሰጥ ሐሳብ አይደለም ግን ይኸም ሲባል ለኢትዮጵያ ሀገራቸውን ደማቸውን ያፈሰሱ አጥንታቸውን የከሰከሱ ብዙም ባይሆኑ ጥቂቶች አሊ።
i thank you for your wonderful lesson.
እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ወንድሜ
ተምረን ያገኘነውን እውቀት ሳንቆጥብ ለሀገር ልማት ማዋል አለብን። ከመጥፎ ተግባር ራሳችንን መጠበቅ አለብን። መላው ህዝብ መሠረታዊ ፍላጎቱን እንድያሟላ ተግተን መሰራት አለብን። ከደባል ሱስ መላቀቅ አለብን። ሙሰናን እና ምቀኝነት መፋለም አለብን። ሰንፍንና ዳተኝነትን ማሰወገድ አለብን።ከላይ የተጠቀሱትን በጎ ተግባራት የሀገራችን ህዝቦች ተግባራዊ ካደረጉ ያሉብን ግዙፍ ችግሮች ተወግዶ በሰላምና የተደላደለ ህይዎት መኖር እንችላለን።
Excellent brother mohammed keep it up
ትክክል እናመሰግናለን ።
You made me to remember my University Logic lecture which i like 👍him the most! You're such a Great Ethiopian!
ተመልካቹ በጣም ይመቸኛል ማጨብጨብ ይወዳል ሲያጨበጭብ ደግሞ የሰማው ይጠፋበታል ... አልቡርሀን ወጣት ፈላስፋ ጥሩ እይታ አለው።
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ያድርጉ
@@Thrive5min አሉባልታ ቀደዳሽን ለማዳመጥ ነው ! ጡረታ ስወጣ ሰብስክራይብ አደርግልሻለሁ ቀልደኛ
Thank you brother Mohammed 👌👌👌
ማአሻአላህ
ماشاءالله ماشاءالله شكرا👍👍👍
Fyi hu_
በአንድ ወቅት የተባለ ስለ ጦርነትና መዘዙ አጭር ጥቅስ "I renounce war for its consequences, for the lies it lives on and propagates, for the undying hatred it arouses, for the dictatorships it puts in the place of democracy, for the starvation that stalks after it.”
you said it very well dear ... thank you!
Thank You..🤝❤👌
Keep up the good work Mame
እናመሰግናለን 🙏👍
ማሜ.ጃግና.ያኑርልን.ጀሊሉ
ma sha allah
አምበሳው በርታልን
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የመብት ጥያቄ ጉዳይ, በወያኔ/በኢሀዴግ ዘረኝነት ያልተመረዘ ወይም አድር ባይ ያልሆነ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ጉዳይ ነው። "አዲስ አበባ ሁሉን ያቀፈች የኢትዮጵያ ምልክት ነች" Free the Balderas Party leaders!!! We demand permanent solution for ongoing genocides in Ethiopia!!! Peace for Ethiopia!!!አዲስ አበባ የሁሉ እትዮጵያዊ መዲና!!!
ገራሚ ልጅ ነው ሞዬ
I think that eg.Dale mama ምሳሌ ይመስላል ሻይ ሞልቶ ማፍስስ በጣም ቀላል እና ረቂቅ ነገር ነው!!!!
You’re the best
Abo Mame eko yenagerewal semi yelem enji
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ
masha Allah tebarkallah
Nice thought
Lemin leza Dr. Abiy lemtlut atesemum
Ahlah ychemrlih
ስማ በለው የገሬ ሰው በጅምላ ከመነዳት እነቁም
ሰው ሁነን ግን ሰውነታችነን ተነጥቀናል።ወደፊትም ወደኋላም ማሰብ ካቆምን ሰውነታችን የለም።
Ewenet nw.
Gode neh betam
Gr8 man
are yeha ye sew laybirari new
if everybody should think like you
ለመሀመድ አቦ አብይን ማስለቀቅ ነበር ማሜ እሺ አይለንም እንጅ
👏👏👏👏
👍
Wow ye Mind sew malet endez new
Tsegur mesenteke newe yejemerachihut
ከፊቱ የተሰጣውን እህል ብቻ የሚያየው እንሰሳ (ሰው) ግርም ይለኛል . How could you not see tomorrow as a human!! 😂
😂😂😂
በሚገርም ሁኔታ መናጢዉ ፈረንጅ እንደተደናበርን ገብቶታል ይህም የሆነው አዘበራርቆ በማዉራት ብቻ አሸንፎ አዘበራረቀን እባክህ አበሻ ንቃ እራስህን አዳምጥ አሰተዉል በርትተህ ሌትምቀንም ስራ ብቻ ሀገርን በጥንቃቄ ጠብቀው ስራ ብቻ!!!!
አንቺም እኮ ከእሱ ከጥለሽ ምርጥ ነገር ጣልሽብን ትክክል
የ ኢትዮጲያ ህዝብ በመከራ ካልሆነ አልመከርም እያለ ነው
Abiy ko mind yelum ko yesu mind malet simetina birr wesib new hunet
አዋቂ
Tilk swu new a lij chklathu safi new
የሚጠቀም ቪዲዮ ያገኛሉ በ Maed Tube ጀማሪ የአካዉንቲንግ ተማሪዎች ሊንኩን ይጫኑት
the reality
kahene aleche gigi
Burhan means proof!
Iwnet new
ለምን አንደኛውን በእንግሊዝኛ አትነግረንም ? እድሜ ለመለስ ዜናዊ ከአስረኛ ክፍል በየመንደሩ ካሉት ዩኒቨርስቲ ተመርቃችሁ ትወጡና " መማራችሁን" የምታሳዩን ቋንቋ በመደባለቅ ነዉ መለስ ትዉልድ ገድሎ መሞቱ ህያዉ ምስክር ነህ
አንተስ በወሬ አደለም የምትገልፀዉ
hager be were ayadgm blo sew sebsbo mawrat clash ayaregm
ወሬ ብቻ በለዋ ለዛ ቀጣፊ የእስራኤል ዳንሳ ታላቅ ወንድም መሽረፈት
ሰብስክራይብ ቤተሰብ ያድርጉ
"'WERE' rules the world.'" This man looks a philosopher, but he fails to understand the role of 'WERE'.
This is Amharic TV channel but why you include another language .
😀😀😀ሱፍ ለብሶ ለምን የሀገር ባህል ልብስ አትለብሱም ያለውን ሰውዬ አስታወሰከኝ።
@@kbrommarikos5626 😂😂😂😂ያማል ቅኔው
Could you speak without mixing English words?amharic has more expressions and words.
"pause" honenal baalew mikniyaat ye timihirt sir'aataachiin bemuluu english silehone videow muulu ingliznyaa bihon iraasu ayferedibetim ok.
One Ethiopia, one religion and one language all need to scratch it off that is what he saying.Stop teret teret
ዱዝ
መሀመድ አሊ ቡርሀን። ነገራቶችን የምታይበት እይታ በጣም ነው የሚገርመኝ።
አሏህ።ይጨምርልህ።አሏህ።ከመጥፎ።ነገር።ይጠብቅህ።ወዲምሙሀመድ
ሃሳቦችህ ሁሌም መሬት ጠብ የማይሉ እና ለ ኣእምሮ ቅባቅዱስ ናቸው። ምስጋና ይግባህ መምህር
እድሜ ይሰጥልን የኛ ጅግና 🇨🇬🇨🇬 ፍጣሪ አብዝቱ ይጥብቅህ
በጣም ጠቃሚና ሀገር ገንቢ ቅመም የሆኑ ነገሮችን ነው ያነሳው ወይም ያስተላለፈው።።ተባረክ።።።ግን ሁሌም ቅር የሚለኝ ነገር ቢኖር ብዙ የተማሩ ወይም ተማርን የሚሉት ኢትዮጵያዊያን ለምንድነው በየመሀሉ የእንግሊዝኛ ቃል ወይም አረፍተ ነገር ሚቀላቅሉት?? ምነው በአማርኛ ብቻ ሀሳባቸውን ቢገልፁ በእንግሊዝኛ ስላወሩ ይበልጥ ተግባራዊ ወይም ተደማጭ ይሆናል ብለው ከሆነ ልክ አይደለም እንዳውም ያወዛግባል። ብዙ እንግሊዝኛ የማያውቅ ህብረተሰብ ስላለ ማለት ነው።ይህ የኔ ሀሳብ ነው።
ለማንኛውም በጣም ቀመምና ሊተገበሩ የሚገቡ ነገሮችን ነው ያስተላለፈ። የፃፋቸውን መፅሀፍት ጠቁሙኝ ባነባቸው ያስተምሩኛል ብየ አምናለሁ አሁን ካስተላለፈው መልእክት አንፃር ማለት ነው።
እፕጨብጫቢ ሀሉ ለሁሉም ከማጨብጨብ የተናገረው ይግባችሁ ሰው እንሁን ጎሳ ጎጥ ይጥፋ ነው የሚለው ከኢትዮጵያ ምድር ማጨጨብጨብ ትተን እንተግብረው💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬
የ ሃገራችን ምሁራኖች ችህግር አለባቸው ሲደመር ... የ ኢትዮጵያዊነት ኩራት አናታችን ላይ ስለወጣ .. ልክ እንደ ወይንጠጅ እያሰከረን ስልሆነ ነው የታሪክ ቀዣባሪነት አለቅ ያለን ። እውነት ነው ወባ በሽታ ዘር የላትም .. እድሜ እና ጤና ይስጥክ
የሳሮን መቀመጫ ወይም የአንድ እዛው በራሱ አክቲቪስትነትን የፈጠረ ዩቲውበር እንደመአረግ 50 እና 60 ሺ በላይ ቪወር ሲኖረው እንደእዚ አይነቱ አስተማሪ ጠበል አሳብ ያለው 10 ሺ ብቻ ሲያየው የትጋር እንዳለን ያሳያል
እውነት እኮ ነው😢
Ewunat
Addis Burhan a great and special young philosopher, you’re really an inspirational
figure .
ዛሬ ላይ ሆኜ ነገን እዳይ ካረጉኝ ሰውች አንዱ ነው
Thank you bro
It is a very deep thoughtful idea, I wish everyone understand the core values of this message. God bless you. God bless our country.
እደንቴ አይነቱ አዉቋ ሚየሳዊቂ ጣፍቶ ነዉ ኡኳ ባባ የገባዉ ከንቴ ይማር እኔ ሳሚቸሀሎ ተራድቸሀሎ ሳለሚህ ይብዘ
ትክክለኛ ገለፃ ነው አንዱ አንዱን ለማሸነፍ እንጂ ውጤት ለማምጣት የሚሰጥ ሐሳብ አይደለም ግን ይኸም ሲባል ለኢትዮጵያ ሀገራቸውን ደማቸውን ያፈሰሱ አጥንታቸውን የከሰከሱ ብዙም ባይሆኑ ጥቂቶች አሊ።
i thank you for your wonderful lesson.
እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ወንድሜ
ተምረን ያገኘነውን እውቀት ሳንቆጥብ ለሀገር ልማት ማዋል አለብን። ከመጥፎ ተግባር ራሳችንን መጠበቅ አለብን። መላው ህዝብ መሠረታዊ ፍላጎቱን እንድያሟላ ተግተን መሰራት አለብን። ከደባል ሱስ መላቀቅ አለብን። ሙሰናን እና ምቀኝነት መፋለም አለብን። ሰንፍንና ዳተኝነትን ማሰወገድ አለብን።
ከላይ የተጠቀሱትን በጎ ተግባራት የሀገራችን ህዝቦች ተግባራዊ ካደረጉ ያሉብን ግዙፍ ችግሮች ተወግዶ በሰላምና የተደላደለ ህይዎት መኖር እንችላለን።
Excellent brother mohammed keep it up
ትክክል እናመሰግናለን ።
You made me to remember my University Logic lecture which i like 👍him the most! You're such a Great Ethiopian!
ተመልካቹ በጣም ይመቸኛል ማጨብጨብ ይወዳል ሲያጨበጭብ ደግሞ የሰማው ይጠፋበታል ... አልቡርሀን ወጣት ፈላስፋ ጥሩ እይታ አለው።
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ያድርጉ
@@Thrive5min አሉባልታ ቀደዳሽን ለማዳመጥ ነው ! ጡረታ ስወጣ ሰብስክራይብ አደርግልሻለሁ ቀልደኛ
Thank you brother Mohammed 👌👌👌
ማአሻአላህ
ماشاءالله ماشاءالله شكرا👍👍👍
Fyi hu_
በአንድ ወቅት የተባለ ስለ ጦርነትና መዘዙ አጭር ጥቅስ "I renounce war for its consequences, for the lies it lives on and propagates, for the undying hatred it arouses, for the dictatorships it puts in the place of democracy, for the starvation that stalks after it.”
you said it very well dear ... thank you!
Thank You..🤝❤👌
Keep up the good work Mame
እናመሰግናለን 🙏👍
ማሜ.ጃግና.ያኑርልን.ጀሊሉ
ma sha allah
አምበሳው በርታልን
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የመብት ጥያቄ ጉዳይ, በወያኔ/በኢሀዴግ ዘረኝነት ያልተመረዘ ወይም አድር ባይ ያልሆነ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ጉዳይ ነው። "አዲስ አበባ ሁሉን ያቀፈች የኢትዮጵያ ምልክት ነች" Free the Balderas Party leaders!!! We demand permanent solution for ongoing genocides in Ethiopia!!! Peace for Ethiopia!!!
አዲስ አበባ የሁሉ እትዮጵያዊ መዲና!!!
ገራሚ ልጅ ነው ሞዬ
I think that eg.Dale mama ምሳሌ ይመስላል ሻይ ሞልቶ ማፍስስ በጣም ቀላል እና ረቂቅ ነገር ነው!!!!
You’re the best
Abo Mame eko yenagerewal semi yelem enji
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ
masha Allah tebarkallah
Nice thought
Lemin leza Dr. Abiy lemtlut atesemum
Ahlah ychemrlih
ስማ በለው የገሬ ሰው በጅምላ ከመነዳት እነቁም
ሰው ሁነን ግን ሰውነታችነን ተነጥቀናል።
ወደፊትም ወደኋላም ማሰብ ካቆምን ሰውነታችን የለም።
Ewenet nw.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ
Gode neh betam
Gr8 man
are yeha ye sew laybirari new
if everybody should think like you
ለመሀመድ አቦ አብይን ማስለቀቅ ነበር ማሜ እሺ አይለንም እንጅ
👏👏👏👏
👍
Wow ye Mind sew malet endez new
Tsegur mesenteke newe yejemerachihut
ከፊቱ የተሰጣውን እህል ብቻ የሚያየው እንሰሳ (ሰው) ግርም ይለኛል . How could you not see tomorrow as a human!! 😂
😂😂😂
በሚገርም ሁኔታ መናጢዉ ፈረንጅ እንደተደናበርን ገብቶታል ይህም የሆነው አዘበራርቆ በማዉራት ብቻ አሸንፎ አዘበራረቀን እባክህ አበሻ ንቃ እራስህን አዳምጥ አሰተዉል በርትተህ ሌትምቀንም ስራ ብቻ ሀገርን በጥንቃቄ ጠብቀው ስራ ብቻ!!!!
አንቺም እኮ ከእሱ ከጥለሽ ምርጥ ነገር ጣልሽብን ትክክል
የ ኢትዮጲያ ህዝብ በመከራ ካልሆነ አልመከርም እያለ ነው
Abiy ko mind yelum ko yesu mind malet simetina birr wesib new hunet
አዋቂ
Tilk swu new a lij chklathu safi new
የሚጠቀም ቪዲዮ ያገኛሉ በ Maed Tube ጀማሪ የአካዉንቲንግ ተማሪዎች ሊንኩን ይጫኑት
the reality
kahene aleche gigi
Burhan means proof!
Iwnet new
ለምን አንደኛውን በእንግሊዝኛ አትነግረንም ? እድሜ ለመለስ ዜናዊ ከአስረኛ ክፍል በየመንደሩ ካሉት ዩኒቨርስቲ ተመርቃችሁ ትወጡና " መማራችሁን" የምታሳዩን ቋንቋ በመደባለቅ ነዉ
መለስ ትዉልድ ገድሎ መሞቱ ህያዉ ምስክር ነህ
አንተስ በወሬ አደለም የምትገልፀዉ
hager be were ayadgm blo sew sebsbo mawrat clash ayaregm
ወሬ ብቻ በለዋ ለዛ ቀጣፊ የእስራኤል ዳንሳ ታላቅ ወንድም መሽረፈት
ሰብስክራይብ ቤተሰብ ያድርጉ
"'WERE' rules the world.'" This man looks a philosopher, but he fails to understand the role of 'WERE'.
This is Amharic TV channel but why you include another language .
😀😀😀ሱፍ ለብሶ ለምን የሀገር ባህል ልብስ አትለብሱም ያለውን ሰውዬ አስታወሰከኝ።
@@kbrommarikos5626 😂😂😂😂ያማል ቅኔው
Could you speak without mixing English words?amharic has more expressions and words.
"pause" honenal baalew mikniyaat ye timihirt sir'aataachiin bemuluu english silehone videow muulu ingliznyaa bihon iraasu ayferedibetim ok.
One Ethiopia, one religion and one language all need to scratch it off that is what he saying.
Stop teret teret
ዱዝ
የሚጠቀም ቪዲዮ ያገኛሉ በ Maed Tube ጀማሪ የአካዉንቲንግ ተማሪዎች ሊንኩን ይጫኑት