በስሜት ሳይሆን በእውቀት እንመላለስ ፡ መንፈስ የሚያረካ ድንቅ ቃለ መጠይቅ ፡ Donkey Tube Comedian Eshetu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • JEGNA MEFTER
    This show is a talk show, in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is to show the young generation how hard they have worked to be where they are today.
    and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social media. furthermore, we are aiming to give the youth role models they can look up to.
    we will invite different guests every week, guests like artists, experts, motivational speakers, sportsperson, authors … ESHETU MELESE
    #Comedian​ Eshetu
    #manyazewal_eshetu
    #ethiopian
    #ethiopianAirForce
    #bezabehPetros
    www.eshetumelese.com
    comedys27@gmail.com
    0938 21 2020 /0913 610673
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • ตลก

ความคิดเห็น • 202

  • @fafiwollouwa1017
    @fafiwollouwa1017 3 ปีที่แล้ว +41

    በጣም የማደቀው ልጅ አላህ ይጠብቅህ
    እስኪ ለወሎድምፅ ሁኑ👈

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 3 ปีที่แล้ว +1

      ፊፉደምርኝእሙየየየየ

    • @fafiwollouwa1017
      @fafiwollouwa1017 3 ปีที่แล้ว +1

      @@seadatube4526 እሽ

    • @asmerashikor8465
      @asmerashikor8465 3 ปีที่แล้ว

      እይ ድድብና ምን ስለ ኣወራ ነዉ ያደነቅሹ?ረሃብ ሞት ስደት ብሄር የለዉም እያለ ፣ኣንች ደሞ ለዎሎ ድምጽ ንሁን ትያለሽ በኦሮምያ በትግራይ በደቡብ በመላዉ ኢትዮጵያ ካላል ምን ድነዉ የተማርሹ 🤔?

  • @ድንግልማርያምጠብቂኝ
    @ድንግልማርያምጠብቂኝ 3 ปีที่แล้ว +34

    ቡሩሀን ሀሳብክ እንዴት ደስ እንደሚለኝ እክባሪክ ነኝ የኔ ቀና እግዚአብሔር ይባርክልኝ ተባረኩ🙏❤️😇

  • @azaellove9482
    @azaellove9482 3 ปีที่แล้ว +43

    ቡሪሃን እና እሼ ምርጦች :
    ቡሪሃን የልጅ ብስል; ነገሮችን ምታይበት እና ምትፈታበት መንገድ ያስገርማል👏አንተን ሣዳምጥ አንድን መፅሐፍ እንደ ማንብ ነዉ ሚስማኝ:

  • @vickylancelot8902
    @vickylancelot8902 3 ปีที่แล้ว +8

    እንደ እናተ አይነት አስታዋይ ወንድሞች ስላለን ልንኮራ ይገባል❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌💚💛❤️

  • @እምዬኢትዮጵያ-ቐ5ቘ
    @እምዬኢትዮጵያ-ቐ5ቘ 3 ปีที่แล้ว +14

    እስከዛሬ አላውቀውም ነበር አይገርምም 😲 ሀሳቡ በጣም ተመቸኝ !!!

    • @ethiohabeshatube2422
      @ethiohabeshatube2422 3 ปีที่แล้ว +1

      ድንቅ ነው መለሰ ብለህ ሰርች አርገህ እየው!!

  • @fikrtetesfaye3169
    @fikrtetesfaye3169 3 ปีที่แล้ว +12

    አሼ ምርጥ ትምህርት ነው ለዘረኞችም ልብ ይስጣቸው ሰላም ለሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊

  • @wolde19
    @wolde19 3 ปีที่แล้ว +17

    I am not getting board every time if i see this guy, i appreciate his view.

    • @anwarkemal6351
      @anwarkemal6351 2 ปีที่แล้ว

      Exactly he's genius. And original

  • @AbduGet
    @AbduGet 3 ปีที่แล้ว +4

    ቡርሃን በሳል ሰው ነው።ነገሮችን የሚያይበትና የሚተነትንበበት መንገድ የሀገሬን ሰው ወደ መሀል የሚያመጣ እይታ ነው።

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም አለይኩም ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️

  • @Hiyawsim
    @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว +8

    ዋዉ ቡርሃን እዉቀት ያለዉ ምርጥ ሰዉ አመጣህልኝ። ንግግሮቹ አነቃቂ እና ምስል ከሳች ናቸዉ አይጠገበኝም።በበጎ ስሜት ቤተሰብ እንዲሆኑኝ እጋብዛለሁ።

  • @qemerseid1447
    @qemerseid1447 3 ปีที่แล้ว +6

    እሼ ሰላም. ነው. በእውቀት እንጂ. በስሜት የሚናገር. ሰው አታድርገን ያረብ. ኢትዮጵያ አላህ. ይጠብቃት ሙሀመድ እናመሰግናለን እኛ. ሰውችን. በእምነት. መለካት የለብንም ኢስላም. በሰውች. አይለካም. ሰውች ግን. በኢስላም ይላካሉ. በተመሳሳይ ክርስትና በሰውች. አይላካም ሰውች ግን በክርስትና ይለካሉ ይህንን. ያልኩበት ምክንያት. መስጊድ. ይሄዳል ግን ቁራህን ላይ የለውን ተግባር. አያደርገውም. ያማለት. የአላህን. ህግ ጋቶች አይከተልም. ከጎን. የሴጣንን ተግባር ሲያደርግ. እናያለን. አላህ. ትክክለኛ. አማኝ ያርገን

  • @helenyonas2475
    @helenyonas2475 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋው መታደል ነው ሁሉም እንዳተ እምሮዉ ይብራልን ተባረክ ❤️❤️❤️

  • @dememimi6013
    @dememimi6013 3 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር አምላካችን የድንግል ማርያም ልጅ ኢትዮጵያን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን::

  • @siyamsiyam2038
    @siyamsiyam2038 3 ปีที่แล้ว +3

    ቡሩሃን ብሰማው ብሰማውየማልጠግው ንግግርህ አቦ ተባረክ

  • @elsag2834
    @elsag2834 3 ปีที่แล้ว +8

    እውነቱን ተናገርክ 🙏❣️
    እግዚአብሔር ይባርክህ❣️🙏♥️🌹❤️!!!!

  • @tube9781
    @tube9781 3 ปีที่แล้ว +15

    ሁልጊዜ እሸዬን ገና እንዴ ገባው ነው ላይክ እማረግለት ወላሂ በጣም አከብራሃለው እሺዬ ነፍ አመት ኑሪልኝ 😍የኔ አንደኛ

    • @ghgvhvh1113
      @ghgvhvh1113 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል አላህ ይጠብቀው

  • @nyafmohammed4883
    @nyafmohammed4883 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰለም እሼ እንኳን ደነ መጠህልን አርሂብ ብለነል የኘ መልከም ጀግነችን ሺ አመት የኑርህ ከነ ቤተሰብህ አለህ የቆየህ እንኳን አደረሰክ በዚ አገጠሚ

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 3 ปีที่แล้ว

      ደምርኝእሙየየየየ

  • @nersejemal2628
    @nersejemal2628 3 ปีที่แล้ว

    በቀረበት ሚዲያ ሁሉ የሚያስጨበጭብ ምርጥ ሰው አላህ እውቀትክን ይጨምርልክ ወንድሜ ለእሺ ደሞ አላህ ይጠብቅክ ምርጥ ሀበሻዊ አዳዴ በመለስ ሚሸውዱ ሰዎች አላህ የውስጣቸውን ስለሚያቅ የሆነ ቀን ያዋርዳቸዋል አተግን እስከዛሬ የትኛውም ክርስታን ሆነ የትኛውም አማኝ በግልፅ ፍትሀዊ መልስ ያልመለሰውን መልስ ለሙስሊሞች በጣፋጭ አደበትክ ገዛከን በገዛ ሀገራቸው አክሱም ላይ የሚኖሩ ሙስሊሞች መስገጃ መስኪድ የሌላቸው በሚሞቱ መቀበሪያ መሬት ለተከለከሉ ወድሞችህ ለምን አይፈቀድም ብለክ በጣም ተገርመክ መለስከው አንተ ነክ ሀበሻዊ ምርጥ ክርስታን

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 3 ปีที่แล้ว +9

    ማሻአላህ ቡርሀን አላህእውቀት ይጨምርልህ. እሼ በርታ ወድማችን

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 3 ปีที่แล้ว +1

      ደምርኝእሙየየየየ

    • @qatardoha9424
      @qatardoha9424 3 ปีที่แล้ว +1

      @@seadatube4526 እሺ

  • @ጓልገባርፃዕዳ
    @ጓልገባርፃዕዳ 3 ปีที่แล้ว +3

    ኣይይይይ ይህ ሚድያ ባለ ስልጣናት እየሰሙት ይሁን ኣምላኬ ሆይ ሃገራትን ሰላም ስጣት እኛም በስደት ኣታስቀረን

  • @emuemanhulet1110
    @emuemanhulet1110 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጰያ ሀገራቺንን አላህ ሰላሟን ያብዛልን ያረብ

  • @habibibrahim9779
    @habibibrahim9779 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ትንተና በጣም በጣም ነው ደስ የሚለው

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 3 ปีที่แล้ว

      ደምርኝእሙየየየየ

  • @princeaziz8841
    @princeaziz8841 3 ปีที่แล้ว +5

    ኸረ ያሲን ኑሩን ጋብዝልን

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም አለይኩም ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️

  • @sadiyasadik1029
    @sadiyasadik1029 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁለታችሁንም በጣም ነዉ የ
    ማደቃችሁ ቡርሀን ቃል የለኝም

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም አለይኩም ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️

  • @lemlemali8996
    @lemlemali8996 3 ปีที่แล้ว +5

    Thank you. Such a knowledgeable gentile man!

  • @khdStudio1
    @khdStudio1 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ❤️❤️❤️ ... እንደአስተያየት በንግግሮች መሀል ጭብጨባ ባታስገቡበት ተመራጭ ይመሥለኛል። ..

  • @ኢስላምዲኑሰላም-ሠ3ኀ
    @ኢስላምዲኑሰላም-ሠ3ኀ 3 ปีที่แล้ว +1

    አህለን መሀመድ አሊ ብርሀን
    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ
    ሰላም ለሀገራችን ያረህማን እዘንልን በሀገርም በውጭም እለቁ ወንድሞቻችን እህቶቻችን

  • @adamugizaw4987
    @adamugizaw4987 3 ปีที่แล้ว

    ይሄ ፕሮግራም እንደገና በሁሉም ሚዲያ መቅረብ አለበት

  • @myyoutube2696
    @myyoutube2696 3 ปีที่แล้ว +5

    እሸቱ ወንድሜ በፍጣሪ ይሁንብህ ለሳውዲ እስርኞች እንደባለፈው ድምጽ ሁናቸው ወንድሞቻችን በርሀብ አልቁ

  • @alifethiopia
    @alifethiopia 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰምተን የምንለወጥ ፣የማናሽሟጥጥ እና ሀሳቡን ለ ሌላው የምናካፍል እንዲሆን አላሕ ያግዘን
    ከካናዳ

  • @ethioday2999
    @ethioday2999 3 ปีที่แล้ว +2

    ኮመዲያን እሸቱ እናማሰግናለን ቆንጆ ፕሮግራም ነው ግን ባግራውንድ ያረጋችሁት ጀግና መፍጠር የሚለው ጀግና መፍወር? የሚለውን ከቻላችሁ ብታስተካክሉት አሪፍ ነበር ለታሪክ የሚቀመጥ ፕሮግራም ስለሆነ ?

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለሀገራችን ዋርያ እሸቱ መለሰ !! እኛ ኢትዮጵያን ጀግኖች ነን። እንደ እኔ ሀሳብ መግደል እና ማሸነፍ በጦር መሣሪያ የማመን ሀሳባችን መሰለኝ መገዳደላችን የበዛው የጀግንነት መገለለጫው በሀሳብ መብለጥ ቢሆን ባይነኝ ብዙ ሰራዊት ያለው እውቀት ከሌለው ተሸናፊ ነው !! ምልክታን በሌላ እውቀትን የሚገልጽ ቢቀየር እንደ ለሳብ ።

  • @sarahaliu6733
    @sarahaliu6733 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰው በሀይማኖት በቤሄሩ ሊገደል ሊፈናቀል አይገባም የሰው ልጅ ክቡር ነው እግዚአብሔር ለገዳዎችም ልቦና ይስጣቸው

  • @ሴት-ኸ6አ
    @ሴት-ኸ6አ 3 ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ ልጆች የናፈቀዉ🥰

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 3 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ደህና መጣቹ የኔ ምርጦች በጉጉት ስጠብቅ ነበረ 💐

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 3 ปีที่แล้ว

      ደምርኝእሙየየየየ

  • @نبنبنبنقتينينت
    @نبنبنبنقتينينت 3 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጠቹ ❤❤❤😘😘😘

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 3 ปีที่แล้ว +1

      ደምርኝእሙየየየየ

  • @Bmelody-10
    @Bmelody-10 3 ปีที่แล้ว +2

    የ" ቡርሃን " ተማሪ ሆኜ ማየት የሰማይን ያህል ርቆኛል! እሺም ሳታስመስል አገልግሎት ስጥ!

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay6990 3 ปีที่แล้ว +2

    እኮን አደረሳቹ ውድ ኢትዮፕያውያን ሰላም ፍቅር አድነት ለህዝባችን ለሀገራችን ለአለም ሰዎች በሙሉ ይሁንልን እግዚአብሔር አምላካችን አዲሱን አመት በምህረቱ በቸርነቱ ይጎብኝልን በቃቹ ይበለን ዘረኞችን ያስታግስልን ፈጣሪያችን እኔ ስልችት ነው ያለኝ አዴ በዘር አዴ በሀይማኖት ጭቅጭቅ እኔ ቆቅ ነው ያሉኝ እደው እግዚአብሔር በቃቹ ይበለን

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 3 ปีที่แล้ว +2

    ምንአይነት ድንቅ ሰዉ ነዉ wowww

  • @afx3828
    @afx3828 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ አለይኩም ጀግኖቻችን

  • @kubratube6293
    @kubratube6293 3 ปีที่แล้ว +2

    የኛ ጀግና ኑርልን

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 3 ปีที่แล้ว +3

    ወኔ እሼ አህያህ አደገች 😅😂እናመሰግናለን 🙏💚💛💓

  • @reshadloba5431
    @reshadloba5431 3 ปีที่แล้ว +1

    ብሩሃን እንወድሃለን መፃፉቹ እንዴት እደሚመቹኝ Allha ዩደድ

  • @seidabdie2198
    @seidabdie2198 3 ปีที่แล้ว

    ቡርሀን ቃላት የለኝም አንደኛ

  • @muhammadadam1842
    @muhammadadam1842 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ማሻአላህ ወንድማችን

  • @TsfaEusnkey3114
    @TsfaEusnkey3114 3 ปีที่แล้ว +1

    ትግራይ 💔😭እግዚአብሔር ይደብስሽ

    • @bethelnnakuba9023
      @bethelnnakuba9023 3 ปีที่แล้ว

      አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @F_Mo3
    @F_Mo3 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባርክ እመቤተ ትጠብቅህ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ መልካምነት ለራስ ነው 😘👏

  • @begood9001
    @begood9001 3 ปีที่แล้ว +1

    What interesting program
    Keep it up bro

  • @mhbirri7953
    @mhbirri7953 3 ปีที่แล้ว +1

    Appreciate you brothers!!!!!

  • @sarahaliu6733
    @sarahaliu6733 3 ปีที่แล้ว

    እሼ በርታ

  • @seidmohammed382
    @seidmohammed382 3 ปีที่แล้ว

    ሰለሚ ለእትዮጰያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እንከን ደህነ መጠቺ

  • @samuelyared4734
    @samuelyared4734 3 ปีที่แล้ว +1

    anbesawe Burehan

  • @hanimoralstories2747
    @hanimoralstories2747 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም የሀገሬ ልጆች 💚💛❤️ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ።
    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን። በዛውም አዲሷን ቤቴን እየገባችሁ መርቁልኝ።
    በተረፈ ምችት ይበላቹ።

  • @hayatsherif3192
    @hayatsherif3192 3 ปีที่แล้ว +1

    እሼ ሀብቴ ደረጄን አቅርበው ብዙ እውቀት ያለው ድንቅ ጋዜጠኛ ነው

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 3 ปีที่แล้ว

      ሀዩደምርኝእሙየየየየ

  • @fathimaali1595
    @fathimaali1595 3 ปีที่แล้ว

    እሄልጅ እሥላምን ይወዳል

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 3 ปีที่แล้ว +1

    እሼ አህለን ምርጥ ሰው

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 3 ปีที่แล้ว

      መድደምርኝእሙየየየየ

  • @fatmafatma1938
    @fatmafatma1938 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እሸ ምርጥ ሰው

  • @amangesho6466
    @amangesho6466 3 ปีที่แล้ว +1

    Eshetu i like your presentations!

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 3 ปีที่แล้ว +1

    Eshe ye adama magna arif perogram neber , melcam Addis amet yehuneleh

  • @osmaneshetu947
    @osmaneshetu947 3 ปีที่แล้ว

    you have real topic and its currently situation I want .animals are not consider futurity. some political party is like to animal run by this way there is no life/short and rootless of maazemobilize

  • @meeraalbberha7896
    @meeraalbberha7896 3 ปีที่แล้ว

    መልካም ማድረግ መልካም ነት ነው ስላምህ ይብዛ

  • @zadeyoutube7793
    @zadeyoutube7793 3 ปีที่แล้ว +1

    እሸቱ ብርሀን እካን ደና መጣቹ የምወዳቹ

  • @ዩኑስእብዱ
    @ዩኑስእብዱ 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰኛለን ቡርሃን

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 3 ปีที่แล้ว

    Amazing man God bless you

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 ปีที่แล้ว +1

    PURPOSE BLACK ETHIOPIA☑️

  • @zebu4271
    @zebu4271 3 ปีที่แล้ว +6

    አህለን እሽዬ የኛ ምርጥ ኑርልን ❤❤❤❤

  • @sarasarah1820
    @sarasarah1820 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ሰላም ያዉርድልን💚💛❤

  • @ቡናዩቱብ
    @ቡናዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +1

    እምወደው

  • @እናትክፉአይካት-ወ3ኀ
    @እናትክፉአይካት-ወ3ኀ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 3 ปีที่แล้ว

      ደምርኝእሙየየየየ

  • @Tube-rl5ir
    @Tube-rl5ir 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሜ አህለን እኳን ደህና መጣቹ

  • @jemilamehamed510
    @jemilamehamed510 3 ปีที่แล้ว +1

    መሐመድ ጠፍተህ ነበር በሰላም ነው

  • @ZTube-x6v
    @ZTube-x6v 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 ปีที่แล้ว +1

    የብሄርተኞች ራስ ምታት ናችሁ: ምንም ብትሉ ጭንቅላታቸው ሻግቷል/በስብሷል አይሰሙም

  • @ikramkasim5537
    @ikramkasim5537 3 ปีที่แล้ว

    Mashallah good talking veravo🙏

  • @ustazseid8826
    @ustazseid8826 3 ปีที่แล้ว

    ችግር ፈጣሪዎች ከህዝቡ ቢለቁ ህዝቡ በራሱ በሰላም ይኖራል
    ለፌደራል ሀይሎች እና የትግራይ ሀይሎች የሚዋጉበትን መሳሪያ ይዘው አካባቢውን ለቀው ቢወጡ ህዝቡ በሰላም ይኖራል።

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 3 ปีที่แล้ว

    AMEN🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 amen🤲🤲

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 3 ปีที่แล้ว +2

    መሀመድ እነኮን አየነህ የደሴ ምርጥ

    • @Mነኝወሎየዋ-g5u
      @Mነኝወሎየዋ-g5u 3 ปีที่แล้ว

      ሙስሊም ነው አይደል

    • @user-mf7hf1eu5u
      @user-mf7hf1eu5u 3 ปีที่แล้ว

      @@Mነኝወሎየዋ-g5u አወ ትክክል ሙስሊም ነዉ በጣም ነዉ የተማረዉም የቀራዉም ባለፈዉ ካቡኪ እና ከያሲን ኑሩ ጋር ቀርቦ ነበር

    • @user-mf7hf1eu5u
      @user-mf7hf1eu5u 3 ปีที่แล้ว

      @@Mነኝወሎየዋ-g5u ወሎየዋ ወሎ የት ነሺ

    • @Mነኝወሎየዋ-g5u
      @Mነኝወሎየዋ-g5u 3 ปีที่แล้ว

      @@user-mf7hf1eu5u መሸአላህ በምን ነው የቀረቡት

    • @Mነኝወሎየዋ-g5u
      @Mነኝወሎየዋ-g5u 3 ปีที่แล้ว

      @@user-mf7hf1eu5u ሀይቅ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 ปีที่แล้ว +1

    24 ዲስክ ላይኮች የብሄር በሽታ ያለቀቃቸው ናቸው

  • @godisgoodallthetime736
    @godisgoodallthetime736 3 ปีที่แล้ว +1

    ኮሜንታቶሮች ግን ከመቸው አይታቹሁት ነው?

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +1

    እሼ ሰላምነው

  • @የኮሜትታዛቢ-ተ7ዸ
    @የኮሜትታዛቢ-ተ7ዸ 3 ปีที่แล้ว

    ሙሀመድ ቡርሀን አላህ ያቆይህ በርታ

  • @አሚናትየከሚሴልጅይቱብ
    @አሚናትየከሚሴልጅይቱብ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምለሀገሬልጅሰብስክራይብአርጉኚእኔምአረጋለሁስደተኛዋአሚነኝአበረታቱኚ

  • @kjaj5951
    @kjaj5951 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @የሌጮልጀ
    @የሌጮልጀ 3 ปีที่แล้ว +1

    ይመቻችሁ

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 3 ปีที่แล้ว

      ፉፊደምርኝእሙየየየየ

  • @ኤልሳደርቤ
    @ኤልሳደርቤ 3 ปีที่แล้ว +1

    እሸዬ

  • @meimebekele4794
    @meimebekele4794 3 ปีที่แล้ว

    Eishe bemaryam sira siteayne

  • @نبنبنبنقتينينت
    @نبنبنبنقتينينت 3 ปีที่แล้ว +1

    በድጋሚ ልኮምት ነው ምንም ሳልጠግብ አበቃ ፓርት two በጉጉት እጠብቃለው

  • @alimamohamed9337
    @alimamohamed9337 3 ปีที่แล้ว

    Enimlh eshi ahyawan yet agegnihat

  • @yimamteferi2
    @yimamteferi2 3 ปีที่แล้ว

    መሃመድ ብርሀን በጠቅላላ እውቀት የተካነ ምሁር ነው
    ዶክተር አብይ ጋር ጠጋ ብሎ አማካሪ መሆን አለበት ሀገር ለመምራት ከበቂ በላይ እምቅ እውቀት አለው እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጠው

  • @hayatmohmmed4763
    @hayatmohmmed4763 3 ปีที่แล้ว

    Eseya akbereklhu ewadeklhu erageme edmaya katana gare

  • @hayatsherif3192
    @hayatsherif3192 3 ปีที่แล้ว

    ምርጦች

  • @hwawmuhammad8107
    @hwawmuhammad8107 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናል

  • @selamybfikadfiker6814
    @selamybfikadfiker6814 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @alimamohamed9337
    @alimamohamed9337 3 ปีที่แล้ว

    Yetadelechi ahya

  • @beletetube_
    @beletetube_ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ላች ይሁን ክቡር ቀለምሽ አንች ኢትዮጲያየ
    እስኪ ዛሬ በውርርድ በአንድ ቀን 500 አትሞላም በሚል እዳታሳፍሩኝ

  • @kedirahmed9328
    @kedirahmed9328 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ለኛ ኢ/ያዊን ህዝቦች ውስጥ ካለነው ቁጥር 10% የቡርሃን አይነት አመለካከት ያለው ሰወች ቢኖረን እላለሁ ህዝባችንም ቢያንስ እሳቢያችን(አተያያችን)አንድነትን፡ ኢ/ያዊነትን፡ብሄራዊነትን ይሆን ነበር፡፡ አሁንም ላይ በሂደት ይሆናል ብየ እምነት አለኝ፡፡

  • @mikiteklay920
    @mikiteklay920 3 ปีที่แล้ว

    እየ እየ እየ የጨነቀ እለት

  • @የሌጮልጀ
    @የሌጮልጀ 3 ปีที่แล้ว

    ሐገረ ሰላምሆና መታየት ናፈቀኝ

  • @zuzuabdo5349
    @zuzuabdo5349 3 ปีที่แล้ว

    እኳንደህናመጣችሑውዶች 2ሰላማችሑይብዛ ባላችሁበት?

  • @footballgamefortheworld5790
    @footballgamefortheworld5790 3 ปีที่แล้ว +1

    BURHAN ALI
    Is the best

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍