Most corporate CEO around the world they’re graduated of philosophy or languages majors. This guy master of this absolutely incredible talented person. It pleasure to listen to him. Hope citizens of Ethiopia understand you!!! Great regards
Mame has a bright mind....I know him in bahir dar university...20001-2003...e.c....please mame come to politics world to build state nation politics....GOD bless u brother....
ሃሩን ሚዲያ ላይ ቡርሃን አዲስ (ሙሀመድ አሊ ) ሀገር እና ፖለቲካ በሚል ያቀረበውን ይከታተሉ th-cam.com/video/QYfei7mmzNs/w-d-xo.html
طيب جزاك الله
👍👍👍🌹
እሺ አቡ ሀሩን
መርሃባ ሃሩን ሚድያ ምርጥ ምርጥ ፕሮግራም የማዘጋጂ ሚድያነው ስብስክረይብ አድራጉና ተጋበዙ ሃሩን ሚድያን 👍👍👍👍👍
ለምን አልሃምዱሊላህ ማለት አሳፈረው ልበል ? ሰላም ሰላም ብቸ የሚለው ያሳዝነል ። ኢስላም ከፍ ያደርጋል እጅ ዝቅ አያደርግም ። ስለዚህ የትም ቦታ ሊያፍር አይገባም ። ሙናፊቅ ነው በኢስላም የሚያፍረው በሄደበት የሚቀያየር
ሰውነት ብዬሀለው ፣እንደ ሰው ሆነህ እንደ ሰው አስበኃልና ፣እስከ መጨረሻው እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
ማሜ አንተ ራስክ አንድ ራሱን የቻለ ቤተ መፅሃፍት ነህ አላህ ይጠብቅህ
ማሻአላህ በሉ
አረ እብድ ነው ምንም አያቅም
@@tesfayerobel605 እብድ ምመስለው አንተ ነህ
@@emu-aziza-7718 ሀይማኖታዊ ዘረኝነት ውስጥ የገባቹ አይመስላችሁም?እስኪ ማ ኮሜንት እንደሚያረግ እይ
@@tesfayerobel605
ጉዳዩ ከኮመቱ አደለም ማንም ይፃፍ ማ ጉዳዩ
ከውይቱ /ከአነሳው ሃሳብ ጋ ነው እጂ ከሰውዬው እምነት ጋ አደለም።ሰውዬው የምንም እምነት ይሁን አያገባንም።
መሀመድ አሊ በጣም የማከብረው ኢትዮጵየዊ ምርጥ philosopher ነው ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው
በዚህ አስቂኝ ቪድዳ ተዝናኑ
th-cam.com/video/3zCYr43RCF8/w-d-xo.html
Its Burhan adiss
በ 34 አመቱ 35 መፅሐፍ የፃፈ መሃመድ አሊ ገራሚ አንበሳ ልጅ ፀሃፊ ንግግር አዋቂ በሳል ምሁር Respect
ትውልዱ የነጭን ፈላስፋ በማድነቅ የተለከፍን ነን:: አንተ ምርጥ እና ታላቅ ፈላስፋ ነህ ! እድሜህን ያርዝመው!
አንተ አስተማሪ ሆነህ እኔ ያንተ ተማሪ ብሆን ምን ያክል እድለኛ ነበርኩ ምክንያቱም አንደኛ አንደበትህ እእ የማስረዳት ችሎታህ በጣም ነው ደስ የሚለሁ በስፍት ስለምታስረዳ በደምብ ነው የሚገባኝ በብዙ ምሳሌ ስለምታስረዳ አንዱ ባይገባኝ አንዱ ይገባኛል ለዛ ነው ምናለ አስተማሪዬ በሆንክ ያልኩት እውቀትህ ሰፊ ነው ማሻ አላህ
benateshe ene be akal course wesejalew 3 seat aseletenon sanetegebew new seatu yalkew
በዚህ አስቂኝ ቪድዳ ተዝናኑ
th-cam.com/video/3zCYr43RCF8/w-d-xo.html
እንዲህ አይቶቹን የብሩህ አዕምሮ ባለቤት የሆኑትን ያብዛልን፣ በርታ ወንደምአለም።
✍ሶስት ዱዓዎችን እንዳትርሱ
①አሏህ ሆይ መጨርሻየን አሳምርልኝ
②አሏህ ሆይ ከመሞቴ በፊት ተውበትን ወፍቀኝ
③አንተ ልብን እንደፈለክ የምታገለባብጥ አሏህ ሆይ ልቤን በድነል ኢስላም ላይ አፅናው
ትክክል ጀዛኪላህ
amin yareb
አሚን
ትክክል ወላሂ አሏሁመ ኢኒይ አስአሉከ ፍሡሉን ካቲማ
አሏሁመ ያሙቀሊቢን ቁሉብ ሰቢት አላ ድኒክ
አሏሁመ ሪዚቂኒይ ተውበተን ነሡሃ ቀብለን ሞት
ፖ የምትለው ቃል ባትኖር በምን ቃል እገልፅሕ ነበር!!!! ማሻ አላህ አላህ እውቀት ላይ እውቀት ይጨምረልህ በጣም ጎበዝ ነህ👍👍👍🌷
ገብቶት የተማረ እና ያጠና ይሉታል! Be blessed man 🙏
እግዚአብሔር ይጨምርልህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርቱ ሙህሮች ዘረኞችን ታገሎቸው
ማሻ አላህ እንዳንተ አይነቶቹን እውቀታቸውን በ መልካም ነግር ላይ የሚያውሉትን ሰዎች ያብዛልን
ውይ ሳሃቱ በጣም አጠረ በጣም አድናቂህነኝ እውነት ጀግና ነህ በርታ ልታስተምረን ይገባል
Burahan is among very few genius thinkers of our country. Thank God for having to watch such critical beautiful mind.
እጅግ በጣም እምቅ እውቀት ቀን ሙሉ ብታወራ አይሰለችም ተከታታይ የቲቪ ፕሮግራም ቢመቻችለት በጣም አሪፍ ነው ቲሺዎቻችን በዘፈን እና ድራማ ብቻ ተሞልተው አደንቋሪ ብቻ ሆነዋል እንዲህ አይነት ሰዎች በቲቪዎቻችን ይምጡልም
ኢትዮጵያ አለኝ ከምትላቸው ምሁር አንዱ አንተ ነህ (ቡርሃን)
He has challenged me in so many ways of my thinking and helped me to be aware of our root problems.
terefe feyssa most welcome!
ፐፐፐፐፐፐፐ አፊን ከፍቸ ቀረሁ አቤት የአእምሮ እድገት ማሻ አላህ አለይክ ማሜ ላይብረሪያችን እድሜና ጤና ይስጥልን
በጣም የማከብረው ሰው :: ሰው መሆንን በደንብ ያወቀ :: ጌታ ይጠብቅህ ። አንተን ስምቼ አልጠግብም
Thanks EBS to have this gentleman ♥️
መሐመድ አሊ (ብርሀን) ተሰምቶ የማይጠገብ ታሪክ የተሽከመ ነው አላህ እውቀትን ይጨምርልህ
Most corporate CEO around the world they’re graduated of
philosophy or languages majors. This guy master of this absolutely incredible talented person. It pleasure to listen to him. Hope citizens of Ethiopia understand you!!! Great regards
what an amazing person. he has all rounded knowelege and ideas. we expect more from u burhan. thanks and god bless u!!!!
ታላቅ ሰው ! I respect U Burhan 🙏
እግዚአብሔር ይህን ዘረኝነት ያጥፍልን የኢይትዮጵያን ተንሳኤ ያምጣልን
የተለያየ ብሄር እስካለ ዘረኛ ሊጠፋ አይችልም
በዚህ አስቂኝ ቪድዳ ተዝናኑ
th-cam.com/video/3zCYr43RCF8/w-d-xo.html
መሀመድ ቡርሀን. ደስ የሚል ሰው ንግግሩ የማይጠገብ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ
አቦ ስታስረዳ እንደ ውሃ ነው የሚፈስው ይመችህ 👏👏👌👌
leleawenm ademechi sus yehoneshal totaly yekeyereshal
በዚህ አስቂኝ ቪድዳ ተዝናኑ
th-cam.com/video/3zCYr43RCF8/w-d-xo.html
Burhan is an outstanding person. Please invite him repeatedly so that we can get better knowledge from him. I hop
I like ur attitude, keep inspiring.The Ethiopian people needs in this critical time.
የአይምሮው ውበት ❤️❤️❤️
ፈጣሪዬ ሆይ ይህልጅብቻዉንየሚነበብ መፅሐፍነዉ እድሜይስጥህፈጣሪ።
Burhan, I really appreciate how you see everything and describe it.
በዚህ አስቂኝ ቪድዳ ተዝናኑ
th-cam.com/video/3zCYr43RCF8/w-d-xo.html
Allah may increases your knowledges and supports you
ምርጥ ምክንያታዊ ሰው አላህ ይጠብቅህ
"መሀመድ አሊ" ተቀሳቃሽ #ላይብረሪ ነው ምንለው በምክንያት ነው።
በዚህ አስቂኝ ቪድዳ ተዝናኑ
th-cam.com/video/3zCYr43RCF8/w-d-xo.html
Muslim new endaye
@@dgdgdfgdfg9380 አዎ ሙስሊም ነዉ መሀመድ አሊ ይባላል
አይማኖታዊ ዘረኝነት ለይ ያላቹ ይመስለኛል።ብዙ መጽሐፍ መዻፍ አዋቂነት አደለም
@@tesfayerobel605 ዘረኝነትን እኩይ ሁ ያለሁት አንተ ላይ ነው። ምነው እየዞርክ ዘርኛ ማለት አበዛህ
ወዲማችን አላህ ይጠብቅህ ኑርልን አቅራቢወች እናመሰግናለን
እቢያሲ። አራፊ እንጊዱ ጊብዚ። የምንት አባቶች
ቡርሀን ጀግናው ደራሲ
ማሻአላህ ማሜ ቀርበህ ነበርንዴ አላየሁም ነበረ የኔ የልጅ አተዋቂ ሙሁሬ አላህ ይጠብቅህ ሙሀመድ አሊ ቡርሀን በለውንጅ አህለን ፊክ እስኪ ልስማህ መቼም አትጠገብ የኢትዮጲያ ህዝብ ያልተጠቀመችበት ምሁር
በዚህ አስቂኝ ቪድዳ ተዝናኑ
th-cam.com/video/3zCYr43RCF8/w-d-xo.html
የሚለውን ካመንክበት ስምክን ልትቀይር ግድ ይልካል ከወሎ በዘር እሚኮራ
@@tesfaye7720 አቤት አልገባኝም
@@አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ ይቅርታ ሙሉ የስሙን መጨረሻ መልክት አላየሁትም ነበር ይቅርታ አድርግልኝ በጣም
@@tesfaye7720 አብሽር ይቅር ብያለሁ እኔም ስላልገባኝ ነው ወንድሜ
አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ብዕርህ ይለምልም
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
Amen
ምርጥ ብንልህ ሌሎችንም አሪፍ ስላልን እናሳንስህ ይሆን? አንደኛ የወጣው ላይ ይመቀኛል ብትልም ሳንመቀኝ አላህ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ ብለን በቅንነት ተመኘንልህ
ሠላም ለሀገሬ አህለን ማሜ
ፈጣሪ የአገራችንን ካንሠሮች ከምድር ያጥፋልን ያረብብብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Muhamed Ali you are such a wise man. glad to know you..
ማሻ አላህ በርታ አላህ ይጨምርልህ ቡርሀን ebs እናመሰግናለን
አቤት እውቀት👏🏽 አዳሜ አፏን ከፍታ ነው ያዳመጠችው😂
አፌን ከፍቼም በገባኝ ክክክ
ለምድራችን፡በውስጦ፡ላሉ፡ምድራዊያን፡ከተሳሳቱበት፡እንዲማሩ፡የተማሩበትን፡እዲጠበቡ፡የተጠበቡበትን፡አንዲኖሩ፡የተከሰተ፡ምርጥ፡ጥበበኛ፡ሰው፡፡
ስለአንተ፡አምላክን፡አመሠግናለው
ጥበብን፡ያለልክ፡ያብዛልህ!
አላህ ይጠብቅህ ማሜ እንደ ትውልድ በአንተ ምንጠቀም ያድርገን
ባማርኛ ብቻ ብትናገር እስከ መጨረሻ ለመስማትና መጸሐፍህ ባነበብኩ።
መሰሎችክን ያብዛልን
ማሜ ጀግና ነህ ስልህ
Appreciate this man wow also yoni
Masha Allah
Mamme Betam New Yemiwadik
Alif Radio Layi Nebar diro
Mame has a bright mind....I know him in bahir dar university...20001-2003...e.c....please mame come to politics world to build state nation politics....GOD bless u brother....
ዋው•••• እኔ አንደበተ እሩቱ የሚለው ቃል ለእሱ አይመጥነውም ምክንያቱም የተናገራቸው ሁሉ እውነት ስለሆኑ ስንት አንደበተ እሩቱ ሆነው ውሸታሞች እናውቃለን እኮ አንደበተ እሩቱ ከምንለው የስው ጥግ እውነተኛው ስው ብንለው ለእኔ ይቀለኛል
ዉዱ ማሜአቺን አላህ ይጠበቅህ
አፈዘዘኝ እውቀት ህን ሳላደቅ አላልፍም
lelochum teketateyew susu yehoneshal
መሀመድ አሊ ቡርሀን ማሻአላህ በጣም ጎበዝ ነህ አላህ ይጨምርልህ
እናመሰግናለን ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ
ምርጡ ወሎየ ሙሀመድ አሊ አላህ ይጠብቅህ
ስለ ዘር እያስተማረ ዘር ትዘረዝሪያለሽ? ወይ ጉድ
@@Hነኝከባህርማዶ በረካሁኝ
የጥበብ በልቤት ጥበብቡን የበዛልክ እግዚአብሔር ይማስጋን አሁንም በጥበብ ይጣብቅህ እግዚአብሔር የ ኢትዮጵያ ጎበዝ
ዋው እሚገርምትንታኔነው ልክ ፕሮግራሙ ሲያልቅ ተናደድኩኝ ለምንአለቀብየ በጣም አሪፍ ጭንቅላትያለውሰውነው ብርሀን አዲስ ማሻአላ
ጋዜጠኞቹ በጣም ደካሞች ናቸው ፤"ምክንያቱም አንድ ጎበዝ ተማሪ ካለ በምቀኝነት መርዝ እናጠጣዋለን ወይም እናጠፋዋለን ብሎ ሲናገር ለምን ብሎ ከመጠየቅ ከመቆጨት ይልቅ በሰው ሞት በሰው መጥፋት ይሥቃሉ ይገርማል"ቅዠት ውሥጥ መኖር ማለት ይህ ነው።"ደራሲ ቡራን አዲስ ስለቀረበ እናመሰግናለን"
በዚህ አስቂኝ ቪድዳ ተዝናኑ
th-cam.com/video/3zCYr43RCF8/w-d-xo.html
ቡርሃን የተለየ እኮ ነው።በ34 አመት 35 መጽሃፍ የጻፈ። እኔ 19 ን አንብቤያለው እናንተስ መጽሃፉን ሚፈልግ ኮሜንት
እኔ ፈልጋቸዋለው
isma adress
አኔም እፈልጋለሁ
bedrya adres inbox
Betam felegalw
May ALLAH keep you safe!
I really respect you burhan
አላህ ይጠብቅህ ሌላ ምን እላለሁ
he was what amazing personality!!!
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ።።
Thank you bro Mohammed .
He is amazing 👏
I am just thrilled. Thank you Brother.
በርታ ሙሄ አላህ ይጠብቅህ
Betam des yemil tintena ina yelake astesaseb wendimachin betta 👍🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍
ፈጣሪ ይጠብቅህ የሚገርም ሰው
Mashalleh
ወድማችንኑርልን አላህ ይጠብልን መሰሎችህን ያብዛልን የኢልምንም የአለማዉይንም እዉቀት ማወቅ መታደል ነዉ እዉቀት ለሁለቱም አለም ብርሃን አይደለምን! የምርም ተቀሳቃሽ ላቭረሪ፦
If everyone has the understanding of what he is really saying....we will all heal. ♾
ሙሀመድ ማሻ አላህ አላህ አጎናፅፎሀል እውቀት👌👌
ምርጥ ሰው
በጣም ማከብረው ፈላስፍ ነው አላህ ይጨምርልህ
ምርጥ እንግዳ
ماشاء الله تبارك الرحمن ❤️❤️❤️
መሀመድ የኛ እንቁ አላህ ይጠብቅክ
ግሩም ሃሳብ
ማሜ ኑርልን
ማሜ የኔአንደበተርቱ አላህይጠብቅህ
ማሻ አላህ እንዴት ይመስጠል ንግግሩ ዋው
እድሜህ ይርዘም ሙሀመድ አሊ ጀዛከሏህ ኸይር
What a brave mind
ማሜ ጀግና በርታ አሏህ ይጠብቅህ😘😍😍
Masha allah , mohamod allah yechemrelih.
በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን
አላህ ይጠብቅህ ያረብ እሚገርመው ብሠማህ ብሠማህ አልጠግብህም ❤❤❤
What a great guy, thanks for the knowledge.
አላህ ይጨምርልህ ዉድ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ
የዚህ ልጅ ተማሪ መሆን እፈልጋለሁ! 🤔
Let's came build afaan Oromo nation Ethiopia then we live in peace.
መሜ በሪታ አላህ እድሜህን የርዝምልን
Slayenh desss blonat thank you 👏👏👏
መሀመድ አሊ ማኛ ምረጥዬ 💔💔💓🙌👍☝👏💪