ና እና ተዋጋ ስትለው እጁ ይንቀጠቀጣል። Donkey Tube Comedian Eshetu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • JEGNA MEFTER
    This show is a talk show, in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is to show the young generation how hard they have worked to be where they are today.
    and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social media. furthermore, we are aiming to give the youth role models they can look up to.
    we will invite different guests every week, guests like artists, experts, motivational speakers, sportsperson, authors … ESHETU MELESE
    #Comedian​ Eshetu
    #ethiopian
    #ethiopianAirForce
    #bezabehPetros
    www.eshetumelese.com
    comedys27@gmail.com
    0938 21 2020 /0913 610673
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

ความคิดเห็น • 207

  • @sisayg5357
    @sisayg5357 3 ปีที่แล้ว +56

    እሼ ምርጥ ሰው ተባረክ! ግን እባክህ የ ፍልስፍና አይነት ሃሳብ ሲያነሳ እና ገለፃ የሚያስፈልገው ሃሳብ ሲኖረው አታቅዋርጠው ::
    I know u are a commedian and you are trying to add funny vibes on it!
    😃😃but... Give him time to talk more.
    I would like to hear More, his speech is amazing ✌️

    • @firuweyinileges4698
      @firuweyinileges4698 3 ปีที่แล้ว +2

      his speech was 50/50 እሼ ሊጥ አይደለህም ማለት ምንም ባንተ ህይወት ውስጥ ገብቶ ሊመራህ አይችልም። ይሄ ድሮ ቀረ plc ተመለስ በልልኝ ግን በድሮ ጊዜ ያለውን ማወቅ ጥሩ ነበር አሁን ግን አይሰራም። ወደ ዎሃላ ለመመልስ ሲፈልግ ነው።

    • @kiyatube3334
      @kiyatube3334 3 ปีที่แล้ว +2

      @@firuweyinileges4698 ደምረኝ ውድ

    • @annaniadanieltuffa7503
      @annaniadanieltuffa7503 3 ปีที่แล้ว

      እጅግ በእውቀት የመጠቀን ሠው እንግዳ ማድረግ ከባድ ነው

    • @DesTubeWorld
      @DesTubeWorld 3 ปีที่แล้ว +1

      Litsef yasebkuten new yetsafkew tanx

    • @truth7189
      @truth7189 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

  • @jemilamehamed510
    @jemilamehamed510 3 ปีที่แล้ว +10

    መሐመድ እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተህ ነበር ከሚዲያ ፤ ለኸይር ነው የጠፋኸው ያውም መጽሐፍ እየዘጋጀህ ማሻአላህ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 3 ปีที่แล้ว +35

    እሼ ሰላምህ ይብዛ በጣም ጥሩ ንግግር የበሰላችሁ ናችሁ አመርቂ ፕሮግራም ቀጥልበት ጥሩ ትምህርት ቀስመናል

    • @kiyatube3334
      @kiyatube3334 3 ปีที่แล้ว

      ውንድሜ ደምርኝ

    • @guanchiezelke4336
      @guanchiezelke4336 3 ปีที่แล้ว

      እሸ ምሣሌ ሥትናገር እዉነተኛ ምሣሌ መሥል ትግራይ ማር የለም

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 3 ปีที่แล้ว

      Manachinimi memogeti yalebini hasabini new .bemeweyayeti chigirochini mefitati

  • @momychannel2840
    @momychannel2840 3 ปีที่แล้ว +8

    የምር እሸቱ በጣም ነው የምናመሰግነው. እደነዚህ. እደነዚህ አይነት ሰዎችን አየጋበዝክ እውቀት እዲንጨብጥ ስለምታደርግ በጣም እናመሰግናለን እደናተ አይነቶቹን ያብዛልን 💐

  • @andualemsisayTube
    @andualemsisayTube 3 ปีที่แล้ว +8

    ቡርሀን አድስ እኮ ተነቦየማያልቅ ድንቅ መፅሀፍነው ማሻአላህ አላህይጨምርልህ

  • @user-ge9jx5rm3p
    @user-ge9jx5rm3p 3 ปีที่แล้ว +9

    ውይ እስቲ ኣናግረው ልትጠይቀው ኣደል እንዴ ያመጣሀው እያቃረጥክ እኮ ሃሳቡ በታተንክበት ። በጣም አድማጭ ነበርክ እኮ በስላም ነዉ

  • @abrarahmed-es7jt
    @abrarahmed-es7jt 3 ปีที่แล้ว +14

    እሼ ያለ ምክንያት አይደለም ምወድክ በ ሂወቴ ዉስጥ ሁሉ ባነበው ባድመጠው ያልጠገብኩት ሰው አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥክ

    • @kiyatube3334
      @kiyatube3334 3 ปีที่แล้ว

      አቡየ ደምረኝ

  • @user-pi5zv5wj9y
    @user-pi5zv5wj9y 3 ปีที่แล้ว +17

    ማሻ አላህ 37 መፅሃፍ ማሳተምህ እጅግ በጣም ጎበዝ ነህ

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 ปีที่แล้ว

      ደምሬኘ እሲ እንዳታሳፊሪኘ

  • @kedriyajemal8925
    @kedriyajemal8925 3 ปีที่แล้ว +14

    "ሰው ሊጥ ነው"ፍልሚያው ደስ ይላል ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን

  • @user-oq6uw1rp3b
    @user-oq6uw1rp3b 3 ปีที่แล้ว +6

    ስንት ምጡቅ አእምሮ ያላቸው ልጆች አሏት እናት ሀገሬ ሰላሟን ያስፍንልን

  • @mekkiaabdella1178
    @mekkiaabdella1178 3 ปีที่แล้ว +4

    እሽቱ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ያርከው ብር ግርም በጣም ደስ የሚል ነው👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 3 ปีที่แล้ว +9

    እስላም ነው እምነቴ
    ~
    እስላም ነው እምነቴ የጀነት ቤቴ
    አንቺን አላህ ሰጠኝ የኔ ማንነቴ
    አባቴ ኖሮበት እንዲሁም እናቴ
    ~~~~~~
    ለሰው ልጆች አዛኝ እንዲሁም ለእንስሳት
    አእምሮ ያለው ሰዉ የእውነት ወደዳት
    ዉስጧ እዉነት እንጂ ዉሸት የሌለበት
    ከጣዖት የፀዳች አንድ ፈጠሪ ያለት
    አዎ እወቁልኝ እምነቴ እሷ ነት
    ~~~~~~~
    አትስከሩ የምትል አትብሉ የሰው ሀቅ
    ለራስህ ተጠንቅቀህ ሰዎችን አስጠንቅቅ
    ብላ የምታስተምር ሁሌም እንድትኖር በሀቅ
    ~~~~~~~~~~~
    ሞቶ መቀስቀስ እንዳለ ነግራኛለች
    እዉነትን መስካሪ አስመሳይ ያልሆነች
    እሷ ናት እምነቴ ጠንቅቀህ እወቀት
    ከሷ ዉጭ ሌላ አምሳያ የሌላት
    ~~~~~~¡
    ትዕዛዟን ተከተል ጀነት ትገባለህ
    እስቲ ንገረኝ ከዚህ በላይ ምን ትፈልጋለህ
    የዘለአለም ቤትህን ጀነትን ትገባለህ
    ~~~~~~~~~
    እሷን ያለወቋት ከልባቸው ጠሏት
    እዉነትን የፈለገ በእርግጥ ተከተላት
    የሀዘኑን ትካዜ ማስታገሻ አደረጋት
    ለዚህ ነው የምልህ ሁልግዜ ዉደደት
    ~~~~~~~~~

  • @eliaslulu8630
    @eliaslulu8630 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ብዙ እውቀት ነው ያገኘሁበት። በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @mirna2753
    @mirna2753 2 ปีที่แล้ว +1

    ቡርሀን አዲስ የሀሳብ ሰው ነው በጣም ልንጠቀምበት ይገባናል

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 3 ปีที่แล้ว +18

    የኢትዮጵያ ህዝብ 100 ቢሆን 99.9% በማያልቅ ፍቅር እንዋደዳለን የምር ግን በቃ አልበሰልንም ሊጥ ነን።

    • @kiyatube3334
      @kiyatube3334 3 ปีที่แล้ว

      ውንድሜ ደምርኝ

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 ปีที่แล้ว

      ስብስክራይብ አረገኘወንድሜ አድስነኘ

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 ปีที่แล้ว

      @@kiyatube3334 ደምሬሺ አለሁ አንችም ደምሬኘ ልዩ😍

  • @mesrakabebe4604
    @mesrakabebe4604 3 ปีที่แล้ว +8

    እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ሰላም ላገራችን 🙏🙏🙏

  • @imdrabiyahmad5380
    @imdrabiyahmad5380 3 ปีที่แล้ว +9

    ለማንኛውም አገራችን እትዮጵያንና ህዝቦችዋን
    አላህ ሰላም ያድርጋት🙏🙏 እትዮጵያ 🇪🇹በዜጎችዋ
    ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትናራለች 🙏አሜን
    ድል ለእትዮጵያውያን 💪 ✅✅. ዉርደት ለወያኔ /ለመዥገሮቹ እና ለጀለዎቻቸው📌📌💊💊

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 3 ปีที่แล้ว +28

    አላህ ሆይ ሀገሬን ሀዝቦቿን አንተው ጠብቅልን ያረብ ይህን ጦርነት ወደ ሰላም መረጋጋትን አላህ ያውርድልን ከጭቀት ከሃሳብ አላህ ያውጣን ያረብ

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 ปีที่แล้ว

      ማር ሰብስክራይብ አርጊኘ ማማ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 3 ปีที่แล้ว +5

    እኛ ገና ነን አለበሰልንም 🤔🤔🤔🤔 ኢትዮጵያ ትቀደም ብቻ👌👌

  • @sewnegn6637
    @sewnegn6637 3 ปีที่แล้ว +3

    ወንድም ቡርሀን አላህ ይጠብቅህ።እሸቱ እናመሰግናለን

  • @peacemonger2010
    @peacemonger2010 3 ปีที่แล้ว +2

    አባይን ያላየ ምንጭ ያመሰግናል።ይህን ሾው ያላየ ሰይፉ ሾውን ያደንቃል

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 3 ปีที่แล้ว +2

    ለችግርህ የማይደርስ እራሱ ችግር ፈጥሮ ለ ችግሬ ድረስልኝ ሲልህ እንደ ገባህበት እራስህ ታግለህ ውጣ ብለህ ዞር ማለት ነው።ጎረቤት የቅርብ ዘመድ ስለሆነ ከጎረቤት ጋራ መጣላት አደጋ ውስጥ መውደቅ ነው።

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ቡርሀን ጥሩ ሀሳብ ነው ያካፈልከን ተባረክ

  • @mebratgashaw8408
    @mebratgashaw8408 ปีที่แล้ว

    አምላክ ያክብርክ ቡርሃን አዲስ! በእውነት የሚሰማኝንና ያየውትን ነገር ቁጭ አድርገክልኛል። ሰው ምን ይመስላል ቢባል ፖለቲካውን እንደተባለው።

  • @berkefede
    @berkefede 3 ปีที่แล้ว +3

    Amazing Speech, let us listen more and more..

  • @peace7953
    @peace7953 3 ปีที่แล้ว +6

    የማዝነው አንዱንም አለማምበቤ ነው፣ይቅርታ ለካ---- ውጭ መኖር -------

  • @ethiofun1826
    @ethiofun1826 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደነዚህ ዓይነት ምክር በየሳምንቱ ቢስጥ የኢትዮጵያህዝቦች ወደቀድሞ ስዎዊ ማንነታቸው ይመለሱ ነበር

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 3 ปีที่แล้ว +2

    እሼ ይሄ ልጅ ከብዶሃል የሚመጥነውን ጥያቄ አልጠየከውም:: ጥያቄህ ሁሉ የልጅ ሆነብን::

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t 3 ปีที่แล้ว +3

    እሽ እኔ አልገባኝም የሁለት ብሄር ጦርነት ነዉ ስትል እንዴት ሁኖ ነዉ የሁለት ብሄር ጦርነት የሆነዉ መላ ኢትዩጲያን እያመሰ ጁንታዉ አንተ የሁለት ብሄር ጦርነት ስትል አልገባኝም ይቅርታ ከተሳሳትኩኝ በተረፈ በርታ

    • @unknownunknown1545
      @unknownunknown1545 3 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ነው የተናገረው ሁሉም ትተን ለስላም እና ለፍቅር እንስራ እባካቹ አንዱ በዳይ አንዱን ተበዳይ አናርገው ሁሉም ህዝቦች ተበድለዋል እባካቹ ይቅር ተባብለን በስላም እንኑር

    • @truthprevails4141
      @truthprevails4141 3 ปีที่แล้ว

      Lik new ye amara tornet new lelaw meskin migeber yalew weye e dewend bichachon atigetimo teletafiwoch

    • @summerwulsebo6147
      @summerwulsebo6147 3 ปีที่แล้ว

      @@unknownunknown1545 ሁሉም ተበድለዋል ማሐት ተበዳዮችን ዳግም መበደል ነው።ሰዎች ወደ ትክክለኛ እርቅ ለመምጣት ምን እንደተፈጠረ ማመን አለባቸው።ትግራዮች በፌድራል መንግስት በአማራ ልዩ ሐይል በኤርትራ ሰራዊት ግፍ ተሠርቶባቸዋል።አሁን ደግሞ ጦርኘቱ ወደ አማራና አፋር ክልል ስለሰፋ እነዚህም ህዝቦች ቸገፈቱ ቀማሽ ሆነዋል።ከሌላ ክልል ከሱማሌም ሆነ ከሲዳማ ወይ ከኦሮሚያ ወይ ከደቡብ ክልል የሚመለመለው ወጣት ችግኝ ለመትከል ስላልሆነ እነሱም የዚህ ጦርነት ሰለባዎች ናቸው።

  • @user-rq4se5rl6k
    @user-rq4se5rl6k 3 ปีที่แล้ว +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    እሸ አካሄድህ ሚዛኑን የሳተ ነው
    አብይን ጦርነትን ፈላጌ አድርጎ ለመቅረፅ የሚደረገው አመለካከት የተሰሳተ ነው
    ሽብርተኛውን መኮነን ቢያቅትህ በግፍ ደማቸው የፈሰሱ መከላካይዎቺን ብትረሳ አገር አፈርሳለሁ ያለው አሸባሪ እንዴት ዘነጋሃው
    ይህ አመለካከትህ ወይ ማሽቃበጥ ወይም ፈራት እንጂ ለአገር የሚጠቅም አትደለም
    ትንሺ አይደብርህም የሁለት ብሔሮቺ ስትል እነሱ ኢትዮን ነው ያጠፋ ሊያጠፋ የፈለገ
    አብይ የኢትዪ ምርጥ ነጎሶቺ መካከል አንዱ ነው ብየ አስባለሁ ለሊቦቺ ግን አይመቺም
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yazmeking9232
    @yazmeking9232 3 ปีที่แล้ว +3

    እሼ የምትለፋው ነገር ይመቸኛል ለኛ

  • @bisratmelaku4913
    @bisratmelaku4913 3 ปีที่แล้ว +1

    ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ሰላምህ ይብዛ ጊዜን በእውቀት በመለካት ሰው የመሆንና ሰውነታቸው በገባቸው ሐገር ህዝብ መሆንን ከሁለተኛው አለም ጦርነት በዋላ የሀገራትን የመንግስትና ሐይማኖት አስተምህሮ (በአስጥህሮ ሰው የሠሆንን ልክ በዘመን ለክተህ ስላስተማርከኝ ቃለህይወት ያሰማህ ወንድሜ።

  • @ashenafisolomon8590
    @ashenafisolomon8590 3 ปีที่แล้ว +3

    እሼ ለድንጋይ ጭንቅላታችን እንዲህ አይነት
    ምሁር አቅርብልን

  • @mariamawit2934
    @mariamawit2934 3 ปีที่แล้ว +1

    Eshetu betam egezibher yeberkeh sew neh amlak ahunem degemo degagemo yebarleh Amen program new berta

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 3 ปีที่แล้ว +17

    ኧረ ጦርነት ይብቃ ከሶርያ እንማር ሶሪያወች በየ ቦታው ብተን ብለዋል ዘርን ለገበሬ እንተወው

  • @alemgezmu1852
    @alemgezmu1852 3 ปีที่แล้ว +1

    Ewantema jegana egizeybher erajima edame ka tena gaar abizito yistaka yane abata eshiyee tebarkilghl

  • @randomfails4442
    @randomfails4442 ปีที่แล้ว

    Eshe plss siawora ataquartew because Ethiopia kaluat best philosopher andu new

  • @user-ck2qv4dw1y
    @user-ck2qv4dw1y 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ቸሩ መድሐኒያለም ሀገራችንን ሰላም አድርግልን አሜ፫

  • @user-oq6uw1rp3b
    @user-oq6uw1rp3b 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ሰው ሊጥ ነው ማንም እንደፈለገ አድርጎ እየጋገረን አይደል ሊጥ ስለመሆናችን ምን ጥያቄ አለው

  • @so4914
    @so4914 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሜ አቤት ቅንጭላት አላህ ይጨምርልህ እሸም የማደንቅህ ልጂ ነው በርታ

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 3 ปีที่แล้ว +7

    قال ابن القيم رحمه الله:-
    "كانَ النَّبِيُّ ﷺ طويلَ السكوتِ
    لا يتكلمُ في غيرِ حاجة،
    ولا يتكلمُ فيما لا يعنيه،
    ولا يتكلمُ إلا فيما يرجو ثوابه،
    وإذا كَرِهَ الشيءَ عُرِفَ في وجهه."
    زادُ المَعاد:١٧٥/١
    ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁሏህ) እንዲህ ይላሉ:-
    "ነቢዩ ﷺ ረዘም ያለ ዝምታ ነበራቸው
    ያለ ጉዳይ አይናገሩም
    ስለማይመለከታቸው ጉዳይ አያወሩም
    ምንዳን የሚከጅሉበት ጉዳይ ላይ እንጂ አይናገሩም
    አንድን ነገር ከተጠሉ በፊታቸው ላይ ይታወቅ ነበር"

  • @user-ug4rk4dw4t
    @user-ug4rk4dw4t 3 ปีที่แล้ว +2

    ከዚ ኮሜድህ ግን የህፃን ብቻ እና የሰው መረዳት ባረከው እኔ በህፃኖች እኮ ልቤ ነው የሚፈሰው በሳቅ የንፁህ ቃላታቸው

  • @abz8493
    @abz8493 3 ปีที่แล้ว +2

    👌👌 👌
    የኸርማን ኮኽን ምች
    ★★
    የእከከኝ ልከክልህ የጎሳ ፖለቲካ የግል አጀንዳንና ካዝናን እንጅ ትውልድና ሐገርን አያሻግርም።

    ከአለህ ላይ ቆርሰህ የምታጎርሰው፣ ለወገን ደራሹ፣ ቅኑና እንግዳ ተቀባዩ ወገኔ ንቃ። ከርዋንዳ እህትና ወንድሞቻችን የቅርብ ጊዜ አስከፊ ገፅታ ሊማሩና መማርም የማይፈልጉ እንደ እስስት ገላ መሰሪና እኩይ አጀንዳ በመቀያየርና በመንደፍ የተካኑ ጥቂት የጋሞን ማህበረሰብ የይቅር ባይነት ስነልቦና ያልተላበሱ የስልጣን ጥመቾች እኩይ ግብና እቅዳቸው ይሳካ ዘንድ በሟች አስከሬን ላይ እየተረማመዱ ጎረቤት ከጎረቤቱ በአይነ ቁራኛ ይታይ ዘንድ፣ ስደትና የኑሮ ውድነት እጣ ፋንታህ እንዲሆኑ፣ የወጣትነትና የስኬት ዘመንህን በቁዘማ እንድታሳልፍ፣ እንደ ስም አይጠሬ ያሉ፣ የኸርማን ኮኸንና ስናድሮቹ ጉዳይ አስፈፃሚዎች ግዜና ወቅት ጠበቀው ለእርስ በእርስ ጦርነት እየኮተኮቱህ ነውና ከተኩላዎች እራቅ።
    ከአላመንከኝ እባካችሁ ከአኬልዳማው ስብከታችሁ በፊት በዚህ በኮረናው ዘመን እንኳ ለእራህቤና እርዛቴ ማስታገሻ እጃችሁን ዘርጉልኝ ብትላቸው መስሚያቸው ጥጥ ነው።
    የእከከኝ ልከክልህ የጎሳ ፖለቲካ የግል አጀንዳንና ካዝናን እንጅ ትውልድና ሐገርን አያሻግርም። ይህን የማፈናቀል አባዜ የተጠናወተው ሗላቀር ርዕዮታችሁንም ለአመታት አየነው ውጤቱ ከኖሮ ውድነት ጋር ስደትነና ሞት። በስሜ እየተነገደ ስልጣን ማማ ላይ መውጣትና መውረድ። በሂደትም በግብራችሁ ማንነታችሁን ተረዳን። ስለዚህ የጎሳ የአዞ እነባችሁን ተውን። አትመጥኑኝም በላቸው።
    አንተ በሰማዕታት ኢትዮጵያዊያን አጥንትና ደም የተገነባህ የቅድመ አያቶችህ የነፃነትና የአኩሪ ገደል ውጤትና የውጤቱም አራማጅ የነገ የሐገር ተረካቢ እንጅ ከትምህርት ገበታህ ለሚያደናቅፉህ የወደፊት እጣ ፈንታህንና ቀሪው ዘመንህን ለሚያጨልሙ በጎጥ ርዕዮት ዓለም ለተጠመዱ በስምህ ቸርቻሪ ወንበር ናፋቂ የጋን መብራቶች ኮረቻ አደላዳይ አይደለህም። ንቃ ንቃ ንቃ እይታህንና አድማስህን አስፋው። ለምን የማለት ባህል አዳብር። ጠይቅ ተመራመር።

    የኸርማን ኮኸን ምች
    ★★★★★★★★
    ንዋይ ክብርን ሲገፍ፣ ሹመት አቅልን ሲያስት፣ አሳቢ ሲለግም
    ወደ ሗላ እያየ፣ ወደ ፊት ሲራመድ አዝጋሚ ሲያዘግም
    እውነትና ቅጥፈት እየተናነቁ፣ መንፈስ እየናጡ፣ ሃፍረት ልብ ወስጥ ሲከትም
    ጥበት ቤቱን ሰርቶ፣ ገፊና አፈናቃይ፣ በግፍ ሲለመልም
    በክልል በጎሳ፣ የኮኽን የጎጥ ተምች
    የልጅ ልጅ ይፋጃል፣ በተዛባ ትርክት፣ በፖለቲካ ምች
    ታዲያ ለዚህ እኮ ነው!!!
    ዘመን የማይመጥን፣ ጎጥ ያጠወለገው፣ ትርክት አዘል ጩኸት
    ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ፣ አልሻም ያሉትን፣ ተጠይፎ ሹመት
    ዜጋ እያስቀጥፉ፣ ለወንበር መሻኮት
    ዝርፊያ እንደ ስራ መስክ፣ በህለሂስና ግለሂስ ሲካደም
    ከፋፋይ የአያት ገደል፣ ባግባቡ ሳይከትብ፣ ታሪክ ሳይጣጣም
    የልጅ ልጅ ሚፈጃው፣ በተዛባ ትርክት፣ ባኖረበት ዘመን፣ በማይኖረው አለም።
    ለዚህ ነው ወዳጀ!
    ሰላምን ማይሻ፣ የሃገርን እድገት፣ የህዝብን ነፃነት
    ከጴጥሮስ ሐውልት ስር፣ አበባ አስቀምጦ እንደ ማድረስ ፀሎት
    ለተተኪው ትውልድ፣ በረከት ለምኖ፣ ቡራኬ እንደ ማግኘት
    የሃሳብ ልዕቅናን እያቀነቀኑ፣ አንድነት ሰባኪን፣ አይንህ ላፈር ማለት
    በተዛባ ትርክት፣ በእብሪት ተሞልቶ፣ ከአያት አስከሬን ስር፣ ስህተት ለሚፈልግ
    ለተውሶ ርዕዮት፣ ለኮኽን አጃንዳ፣ ላይ ታች ሚያደገድግ
    ምልስ ከማይሰጥ ሰማዕት፣ ቀን ሌት ሚወቃቀስ፣ ለባህድ ተላላኪ፣ ለእኩይ ለጉግማንጉግ
    የኢትዮጵያን ሰላም፣ የህዝቦቿን ደህንነት፣ ማየት ለማይፈልግ
    የእውቀት ልዕቅና፣ መጀገን ሚመስለው፣ በጎጥ ስም ቀፍሎ፣ ቅየን ሃገር ማድረግ።
    ደግሞ የእርጎ ዝንብ አለለህ
    በአንተ ምፅሃት ዘመን የሚዛበትብህ
    በጦቢያ ጃዝ ምሽት፣ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ፣ ሀገሬ ሀገሬ
    ከመድረኩ ጀርባ፣ በፖለቲካው አውድ፣ ጭፍራና ብሄሬ፣
    በብሄር ጅምናዚየም አክሮባት ሰርቶ፣ ኪሴና ወንበሬ
    ክብር እያስጣለ፣ እራስ እያስዋሸ፣ በረባ ባረባው፣ ሲያስማትብ አስሬ
    ታስሮ በሃይማኖቱ፣ በእጅጉ ሚገረም፣ ሙስሊም ክርስቲያኑ፣ የሃገሬ ገበሬ
    ከሞኝ ሰው ደጃፍ፣ ሞፈር ይቆረጣል፣ የሚሉት አያቶች
    ለዚህ ነው በሃገርህ፣ ለዚህ ነው በሃገርሽ፣ የፖለቲካ ምች
    በጎጥ አነውልሎ፣ ለሹመት ሲያስካድም፣ ለዙፋን ክብር ሲያስተች
    በጡንጅት በከርቤ፣ በእጣን በወይራ፣ በአረዘ ሊባኖስ፣ ለማዳን ማይመች።
    ለሚያፈናቅለን ለምናውቀው ችግር፣ መልስ እየደበቁ፣ በጥባጭ አለመንፈግ
    ላልፈተነን ችግር፣ መፍትሄ እየሻቱ፣ በኮራት መውረግረግ
    ዕልፍ ሰማዕታት፣ በደም በአጥንታቸው፣ ገድል እየሰሩ፣ ያቆዩትን ሃገር
    በሃገሬው ተስፋ ላይ፣ በእዕውኑም በህልሙም፣ እያለመ መንበር
    በጎጡ ተጠምዶ፣ ትውልዱን ለሚያምስ በእምነት በሃይማኖት፣ በቋንቋ በብሄር
    በእይታው ልክ ጠቦ፣ አንድነት ሰባኪን፣ አስፊውን ለሚያጠብ
    ሃገሩ ጥገት ናት፣ በከፋፋይ ዓይን፣ በፅንፈኛ ምናብ
    እንደ አሜሪካን ላም፣ ቀን ሌት ምትታለብ።
    ስለምን ከማይል፣ እስከ ግበረ አበሩ፣ እያለመ ወንበር
    በትውልድ ህልም ላይ፣ ቁማር ለሚቆምር
    በጥቅም ተተብትቦ፣ ወገኑኑን ለሚያጥር በክልል በሰፈር
    በእከከኝ ልከክልህ፣ በአምቻ ጋብቻ፣ በወንዝና መንደር
    በእይታው ልክ ጠቦ፣ አብራክ ተስፋ ሚነጥቅ፣ ትውልድን ለሚያሰንፍ
    የወንድምን ዕራይ፣ ለሃገር ዘብ መቆሙን፣ ጥረቱን ለሚነቅፍ
    በሰማዕታቱ፣ በአበው ታሪክ ደምቆ፣ ቅድመ አያት ለሚዘልፍ
    ለልጅ ልጅ እንዲያወርስ፣ ከተሰጠው ሀገር፣ አኩሪ ታሪክ ሚቀጥፍ
    ጠኔ ከሚያላጋት፣ ከታረዘች ሃገር፣ በስም ተመፅውቶ፣ ያለ ሃፍረት ለሚዘርፍ
    ያለ ርህራሄ፣ በዘቀጠ ሞራል፣ የጎጥ ጭብል ለብሶ፣ ልዩነት ለሚለፍ
    በጠባብ አዕይምሮ፣ በእነ ስታሊን ብዕር
    ሚዛን ያልጠበቀ፣ ትርክት የወለደው፣ ማኒፌስቶ ቢፃፍ
    በጩኸት ተሞልቶ፣ በአሽቃባጭ ዘጋቢ፣ ምን ቢኮለታተፍ
    በበቀል ተቋጥሮ፣ ዘመን የማይመጥን፣ ወንዝ የማይሻገር፣ ዕራይ ለተለመ
    በተዛባ ትርክት፣ በተውሶ ርዕዮት፣ ወስጡ ለታመመ
    በሚዝተው ዛቻ፣ በቁንስል እሳቤው፣ ብርቅየ ልጆቿን፣ እናት ኢትዮጵያን ጤናዋን ከነሳት
    በእምነቱ ታስሮ፣ በአምላኩ እየማለ፣ ማፍቀር ለተሳነው፣ ሃገሩ ሸቀጥ ናት
    ዝለል ላለ ሁሉ፣ ስንት ላለ ሁሉ፣ ሳይሰስት ሚቆርሳት
    ለእርድ የሚቀርቡ፣ የኢኮኖሚ ምንጭ፣ ዜጎቹ ጥሬ ሃብት
    የሳህራ በርሃ፣ የአሳ ነባሪ እራት።
    👌
    ሸፍጥ

    ለክህደት ጥግ፣ መስፈርት ባይኖርም
    አደራ ባለ፣ አይሸፈጥም
    አመኖ ከሰጠ፣ አይሰረቅም
    ነፍስ ለታደገ፣ ሞት አይመኙም
    ተስፋ ሲሟጠጥ፣ ቀኑ ሲጨለም
    መርኩዝ ሲመኙ፣ አቅም ሲደክም
    ጉልበት ለሆነ፣ ቂም አይያዝም
    ሴራና በቀል፣ አይዶለትም
    ማዕድ በተጋራ፣ አይዘመትም
    በሰጋጅ አማኝ፣ ፀሎት በሚያደርስ አይጨከንም
    ጤኔ ሲያላውስ፣ ተስፋ ሲቆርጡ፣ መንገዱ ሲጠም
    ማቅ ጨርቄን ሳይል፣ አይዞን እያለ በሚደርስ ወንድም
    አምኖ በተኛ፣ ቃታ አይሳብም።
    ★★
    ፍትህ በጥቂት ጉግማንጉጎች እኩይ ደባና ሴራ በግፍ ለተሰዉ ዕንቁ የሐገር መከላከያ ሰራዊትና በግፍ ለሚገደሉ ኢትዮጵያዊያንና ያላግባብ በእስር ለሚሰቃዩ የዕሌና እስረኞች።

    አንድ ኢትዮጵያ፣ አንድ ሕዝብ!!!

    ዔልፋዖስ ኒቐሥ"

  • @amehaseyoum4867
    @amehaseyoum4867 2 ปีที่แล้ว +1

    7ሰው፡ለመያዝ፡70ሺአለቀ፡ለዚህ፡ተጠያቂ?ማነው፡ወገኔ፡ጠይቅ፡በጪፍን፡አትናዱ

  • @Ethiopia.1888
    @Ethiopia.1888 3 ปีที่แล้ว +3

    ያኔ መፎረፌ አንተን ሳይ ይቆጨኛል ። ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ‼️💚💛❤

  • @mustofagetuahun5980
    @mustofagetuahun5980 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ሰዉ ነበር የጠቅላይ ሚኒስተሩ አማካሪ መሆን የነበረበት ። አሁንም ቀይሩ

  • @thomasalemseged9798
    @thomasalemseged9798 3 ปีที่แล้ว +1

    እሼ ጥሩ ነው ተባረክልን ግን አንዳንዴ ሃሳቡን አስጨርስው።

  • @muluken07
    @muluken07 2 ปีที่แล้ว +1

    Such a genius!

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይ እሸቱ ምነው ልጄ ባታቋርጠው :: እስቲ ራስህ መልሰህ አድምጠው ስንት ጊዜ አቋረጥከው? አቋርጠህ ደሞ አንድ አይነት ጥያቄ ነው :: ሀሳቡን በታተንክብን:: የኮመዲ ውይይት ቢሆን ፋይን :; ምክንያቱም ግቡ መዝናናት ስለሆነ :: ይሄ ግን በጣም ልንሰማው የሚገባን እውቀት ቆራረጥከው:: ለወደፊቱ ታስተካክላለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @madiiyoutube2926
    @madiiyoutube2926 ปีที่แล้ว

    ጀግናዉ ደራሲ በርታ

  • @amantesfu7984
    @amantesfu7984 3 ปีที่แล้ว

    Very good🙏🙏🙏

  • @ibroibro7065
    @ibroibro7065 ปีที่แล้ว

    mahamad ali gazexesa 5 qobesii fii hasosiisii

  • @getahunasrat9150
    @getahunasrat9150 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢቲቪ እባክህ ፈላስፋ ቡርሃንን አቅርብልን

  • @merkebuteshome6997
    @merkebuteshome6997 2 ปีที่แล้ว

    burehan yenefis migib ekoneh betamnew yemiwedih rejim edime ketanaga temegnewulih

  • @user-tx2fy3wp6e
    @user-tx2fy3wp6e 3 ปีที่แล้ว +1

    መሀመድ አሊ በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ

  • @eliasakmel313
    @eliasakmel313 3 ปีที่แล้ว

    eshe betam thank u, burhann betam new madenkew. syawera benggru wst bzu glesebochn aychebetalew! desssss yemil nggr beasfelagiw weqt!

  • @abubekeryasin3513
    @abubekeryasin3513 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን ነካህ እሽቱ ምርጥ ገለፃ ላይ እያለ ለምን ለምን ታቋርጠዋለህ ??????

  • @user-sn4ng1bh1b
    @user-sn4ng1bh1b 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ

  • @amhasilassieberhanu2037
    @amhasilassieberhanu2037 3 ปีที่แล้ว

    sew lit naew.... arif aynet siyame.temechegne!!!!!!!!!

  • @adugenet1114
    @adugenet1114 3 ปีที่แล้ว +4

    ክፍል 6 አልገባኝም ????

  • @th-ef6me
    @th-ef6me 3 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ውይይት ነው ግን ሩዋንዳ እያላቹ ምሳሌ ከምትጠቀሙ የቁጥር ካልሆነ በጭካኔ ከርዋንዳ የሚበልጥ ግፍ በትግራይ ህዝብ ተፈጽመዋል

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን በደና መጣክ እሸቱ ሰለሀገራ ያነሳች ጥሩ ነው በርቱ

  • @brhaneatsbahaabarha3079
    @brhaneatsbahaabarha3079 3 ปีที่แล้ว +1

    እሼ ተሳስተሃል አሁን እኔ ትግራዎ እንጂ ኢት ያዊ አደለሁም በትግራይ ላይ ያልተሰራ ግፍ የለም

  • @yodit587
    @yodit587 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏

  • @biniamfikrie134
    @biniamfikrie134 3 ปีที่แล้ว +2

    Dr almayhu was sent
    Dr dawit wendmageg
    Dr mheret debebe
    Bruhan adiss enzih 4 band lay sl hager biaweru des ylegal demom etebkalhu ashi tadergwalh gn tenker yale tyake

  • @mussiekanakkurabatchew6540
    @mussiekanakkurabatchew6540 3 ปีที่แล้ว

    sew asora enji eshetu.

  • @user-uq8cu2dn9i
    @user-uq8cu2dn9i 3 ปีที่แล้ว +1

    መሀመድ አላህ ይጠብቅህ

  • @sajid_tube899
    @sajid_tube899 3 ปีที่แล้ว +1

    ،አረ በጣም ጥሩ ነው ግን ለምን ታቋርጣለህ

  • @amilion3341
    @amilion3341 3 ปีที่แล้ว +2

    አሼ በዚህ በወቅታዊ ፖለቲካ ጉዳይ ላይ ዶክተር ሰሚር ዩሱፍን ብታቀርበው ሌላው የሀሳብ መቆራረጥ ይታያል ቀድመህ ሀሳብህን ስሜትህን ለቡርሀን ብታቀርብለትና ከዛም በ3 በ4 ጥያቄዎች ፍሰት ያለው ቆይታ ይኖረን ነበር

  • @tedrosalem2712
    @tedrosalem2712 3 ปีที่แล้ว +3

    የጠየቕከውን ጥያቄ ለመተንተን ዕድል ስጡዉ
    በወር ኣንዴም ቢሖን ቐዋሚ መርሃ ግብር ብታመቻችለት ለሃገር ባለ ዉለታ ነህ ምክንያታዊ ዜጋ መቕረፅ ይችላል ከሑሉ ግን ምስጋናየ ላንተ የላቐ ነዉ

  • @manahaymanot1913
    @manahaymanot1913 3 ปีที่แล้ว

    Semaw eski his so smart ekooooo

  • @princeaziz8841
    @princeaziz8841 3 ปีที่แล้ว +1

    ኸረ እሼ እስልምና እያስገረመኝ ነው ስለ አስልምና ማወቅ ያስፈልገናል ሰው ጋብዘህ ጠይቅልን

  • @user-fu4pd2hw7c
    @user-fu4pd2hw7c 3 ปีที่แล้ว +2

    እማማን ዙረን መግቢያችን ሠላምትሁንልን ብቻ

    • @kiyatube3334
      @kiyatube3334 3 ปีที่แล้ว

      @@Techropmanagers ውድ ደምርኝ

  • @Woinshet27
    @Woinshet27 3 ปีที่แล้ว +1

    እሸቱ በጣም የምወደውን ሰው ስለጋበዝክ አመሰግንሃለሁ ; ግን እባክህ አታቋርጠው

    • @wendosensalehu6507
      @wendosensalehu6507 3 ปีที่แล้ว

      "Critical mass" the most important idea!! Eshe please go for it with this great person. Our Ethiopia paid and paying huge cost of life. One extra person who will die in the clash is more important than what is expected after war. Those all politicians are using their power to distruct the nation intensionally or unintentionally. They all care about their power but not for their people. They are happy to give press release about their war dominancy. The life of one person who will get off is more costy than all what we have lost untill now b/c the one which is lost is already lost but....

  • @wiliiifta5533
    @wiliiifta5533 3 ปีที่แล้ว +2

    All nation in Ethiopia speak more than two language and knows many culture except ortho-AmharaNeftagna, but ortho-Amhara Neftagna only speak Amharic and knows only Amhara culture AKA Ethiopia and hates others language and culture.

  • @user-pv4uu7ni2v
    @user-pv4uu7ni2v 3 ปีที่แล้ว +1

    አሹየ መጣህልን የእኛ ንፁህ😘😘😘😘😘😘

  • @heilemeskelmesele3140
    @heilemeskelmesele3140 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @tanaazene1880
    @tanaazene1880 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳዉንድ አስተካክሉ በጣም ያስቸግራል

  • @geraratube12
    @geraratube12 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!👏🌷

  • @meseluabide7329
    @meseluabide7329 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምትመቸኝ ብርሐን

  • @ameenabadiga1025
    @ameenabadiga1025 2 ปีที่แล้ว

    Just like Oprah show did with dr Oz please make Burhan the regular part of donkey show

  • @africastar3077
    @africastar3077 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዴ እኔም🤣🤣🤣🤣

  • @user-sh5zc9op6j
    @user-sh5zc9op6j 3 ปีที่แล้ว +4

    የት ናችሁ የተሸ አዲናቄወች

    • @kiyatube3334
      @kiyatube3334 3 ปีที่แล้ว +1

      ውድ ደምርኝ

  • @topG3333
    @topG3333 3 ปีที่แล้ว

    Critical mass... omn Ena ye duro esat nachaw.....

  • @birukhailu7113
    @birukhailu7113 3 ปีที่แล้ว +1

    Enante aygebachum be 8wer west tigray West yeteserawen ahunem afe awtetachu altekawemachum

  • @gudbelgonder1526
    @gudbelgonder1526 3 ปีที่แล้ว

    Aye eshetu., endelemedishiw yedekeme sew eyakerebish ,betechegere sim eyeshekelish hitsan eyegabezish endatfogiri zare yalakimish gebitesh tewaredish.

  • @user-bp5qg8em3o
    @user-bp5qg8em3o 2 ปีที่แล้ว

    እሼ ወይ እንግዳ ሁን እኔ እኮ ቡሩሃን ያወራል ብዬ አንተ ደሞ ትጠይቃለህ ብዬ ነበር አንተ መለስክ ቡሩሃን ዝም አለ ይስተካከል

  • @abubekermohammed7886
    @abubekermohammed7886 2 ปีที่แล้ว

    Seriously why they both saying it's a war between two regions !?I thought it was TPLF against Ethiopia

  • @sifaanabbakoo5565
    @sifaanabbakoo5565 3 ปีที่แล้ว

    Imebete yasratishin hager Adera

  • @Iselassiei782
    @Iselassiei782 3 ปีที่แล้ว

    I've been waiting for the second part . . . . Ere des aylim??!!

  • @mo123296
    @mo123296 3 ปีที่แล้ว

    አስመሳይ አትሁን። በለስ እንጂ ማር አልመጣልንም።

  • @mustefaahmed6871
    @mustefaahmed6871 2 ปีที่แล้ว

    ተዘጋጅቶ የመጣ ጋዜጠኛ አይደለህም ኮሜድ(ክርክር) አርከው እንድንማር አይደል ብርሀንን በጣም አመስግን አለሁ

  • @waltaarat8197
    @waltaarat8197 3 ปีที่แล้ว

    Ewunetega jegna new

  • @jamesdavid1797
    @jamesdavid1797 3 ปีที่แล้ว +1

    ኔክስት ሲዝን እንጠብቃለን

  • @user-sn9kx2tb3h
    @user-sn9kx2tb3h 3 ปีที่แล้ว

    respect 🙏

  • @ibroibro7065
    @ibroibro7065 ปีที่แล้ว

    Eshetu warakan nu dhiiyesii
    solomon haliyasusa gazexesa
    usataz badru husen
    Mufariyat salam menesater
    tedey afaro
    usataz kaled kebaru
    hayale atalet
    daratu atalet
    adanech ababe katiiba

  • @sosyb4270
    @sosyb4270 3 ปีที่แล้ว +1

    እሼ አታቋርጠው በናትህ👈🏽👈🏽👈🏽

  • @horiytehareaggaga9990
    @horiytehareaggaga9990 3 ปีที่แล้ว +1

    እድሜነጤነይስጣችሁእሽቱእውነትምሊጥአልተሳሳተምእንደነንተአይነቱንያብዛልንአቦ

  • @abdurahizakir9066
    @abdurahizakir9066 2 ปีที่แล้ว

    Good muslim

  • @2222Mjmj
    @2222Mjmj 3 ปีที่แล้ว +1

    ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን