''ከስደት ለእረፍት በመጣሁበት የቀረሁት በእርሱ ምክንያት ነው'' ምርጥ የፍቅር ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • ሠላም ውድ ተመልካቾቼ !
    ከስር የምትመለከቱትን ሊንክ በመጫን እነዚህን ምርጥ ጥንዶች በራሳቸው ዮቲዩብ እና ቲክቶክ አካውንት ልታገኟቸው ትችላላችሁ ።
    / friedagifamily
    tiktok.com/@emuyebeyene
    ሊንኩን በመጫን ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ የዚህ ምርጥ ቤተሰብ አባል ይሁኑ ።

ความคิดเห็น • 2.1K

  • @RakebAlemayehu
    @RakebAlemayehu  2 ปีที่แล้ว +540

    ሠላም ውድ ተመልካቾቼ !
    ከስር የምትመለከቱትን ሊንክ በመጫን እነዚህን ምርጥ ጥንዶች በራሳቸው ዮቲዩብ እና ቲክቶክ አካውንት ልታገኟቸው ትችላላችሁ ።
    th-cam.com/users/FrieDagiFamily
    tiktok.com/@emuyebeyene
    ሊንኩን በመጫን ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ የዚህ ምርጥ ቤተሰብ አባል ይሁኑ ።

    • @user-qr9ew5kx6i
      @user-qr9ew5kx6i 2 ปีที่แล้ว +9

      እሺ እራኪየ የኔ ልዩ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily 2 ปีที่แล้ว +44

      ራኪዬ የኛ ሰው አክባሪ እግዶችሽ ስላረግሽን በጣም ነው የምናመሰግነው 🙏 ሀኒዬም እናመሰግንሻል🙏 ክብረት ይስጥልን🙏

    • @user-qr9ew5kx6i
      @user-qr9ew5kx6i 2 ปีที่แล้ว +5

      @@FrieDagiFamily ስታምሩ እደት ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🌹

    • @user-tc8pi6xs6t
      @user-tc8pi6xs6t 2 ปีที่แล้ว +6

      @@FrieDagiFamily እጂግ በጣም የምወዳችሁ ጥዶች ናችሁ እኔበግሌ በጣም የሚያሥተምርነው ፈጣሪ ይመሥገን የኔም ውዱ ባለቤቴ እጂግ በጣም ጥሩሰውነው ከወደጋር ብዙ የሚያመሳስላቸውነገር አለ ፈጣሪ ልጃችሁን ያሳዲግላችሁ ፍሪየ❤️ እራኬብ እናመሠግናለን ስለቀረብሺልን

    • @RakebAlemayehu
      @RakebAlemayehu  2 ปีที่แล้ว +22

      እናንተንም አመሰግናለሁ። Subscribe አደርጌያለሁ። ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏

  • @etagegnehugezahagne
    @etagegnehugezahagne 2 ปีที่แล้ว +388

    በእውነት የሰለጠነ ወንድ ነው ምናለበት እንደ አንተ አይነት ቢበዙ ለቤት ለሀገር የሚጠቅሙ ናቸው!!

    • @be8cab
      @be8cab 2 ปีที่แล้ว +5

      እረ ምን ለቤት ብቻ ለአገር ለሕዝብ ይጠቅማሉ።

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 2 ปีที่แล้ว +1

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ👆👆👆👆👆👆👆👆

    • @aberal-absi6695
      @aberal-absi6695 2 ปีที่แล้ว +1

      Hw he 👁️loooks her ..true love

    • @user-xe2uc7pl8g
      @user-xe2uc7pl8g 2 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ፍቅራችሁን ያሣምርላችሁ ምነው እንዳንተ አይነት ወንዶች ቢበዙ ምናለ አላህ እረጅም እርሜ ይስጥህ

    • @kassalisa746
      @kassalisa746 2 ปีที่แล้ว +1

      Ewnet new

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 2 ปีที่แล้ว +321

    አላህን እጂ ዶክተርን አትመኑ ከዚህ ትምርት ውሰዱ ሠወችየ

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 2 ปีที่แล้ว

      @አሚነት ይቱብ ነይ

    • @serawitgeteye2305
      @serawitgeteye2305 2 ปีที่แล้ว +4

      እውነት ነው ብዙዎች ዶክተር የሚሏቸው ብቻ ሰምተው ተስፋ የሚቆርጡት :: እንዳንድ ዶክተር ሊሳሳቱ ይችላሉ :: ተስፋ ሳይቆርጡ ፈጣሪን ስጠን ብለው በጸሎት መለመን ይሻላል ::

    • @stevenchatman1818
      @stevenchatman1818 2 ปีที่แล้ว +3

      Inshaallah tekikle Nash ☝️👐

    • @hasetworku5592
      @hasetworku5592 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @user-bn5qn7zp7j
      @user-bn5qn7zp7j 2 ปีที่แล้ว

      @@lubabatube7975 ደምሪኝ ውደ እመልሳለሁ

  • @besufkadzewdie5517
    @besufkadzewdie5517 2 ปีที่แล้ว +157

    “እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፥ የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው።”
    - መዝሙር 127፥3

  • @hayathayat9610
    @hayathayat9610 2 ปีที่แล้ว +129

    ምርጥ ነብይ
    ምርጥ መሪ
    ምርጥ አባት
    ሰለላሁ አለሂይ ወሰለም ማሻ አላህ አላህ ፍቅራቹን እረጅም ያድገዉ።ደግማቹ ደጋግማቹ አላህ ሳሊ ልጅ ይስጣቹ። በጣም አስተማሪ ነዉ በጣም ትምህት አለዉ።

    • @sabrinamasoud3718
      @sabrinamasoud3718 2 ปีที่แล้ว +1

      صلى الله عليه وسلم على سيدنا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا طيبا مباركا فيه

    • @fatumasead344
      @fatumasead344 2 ปีที่แล้ว

      ሱለላሁአለይሒወሰለም

    • @user-ml4hf6oi4v
      @user-ml4hf6oi4v 2 ปีที่แล้ว

      ሱለላሂ አለሂ ወሰለም

    • @nejatmohamed1230
      @nejatmohamed1230 2 ปีที่แล้ว

      Ameen

    • @user-bd2yq6sg1d
      @user-bd2yq6sg1d 2 ปีที่แล้ว

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 2 ปีที่แล้ว +224

    ለመጀመርያ ጊዜ እንደዚህ የሚመስጥ ታሪክ ሰምቼ አላውቅም ጥሩ ትምህርት ነው ያገኛውት ምርጥ ጥንዶች ናቹ

    • @user-kc5qe6jo1j
      @user-kc5qe6jo1j 2 ปีที่แล้ว +1

      ምርጥ ድንጦች

    • @alembeyene6574
      @alembeyene6574 2 ปีที่แล้ว +2

      ድንግል በእውነት ልመናሽን ስምታ ፇለትሽን እሳርጋልሽ መሃፀንሽን ፈታ ለፍሬ በቅታችኇል
      እግዚአብሄር ይመስገን ነገር ግን ምርጥ ጎደኛሽን
      አዝብን የመስለ ጎደኛ ስላለሽ ኩሪ

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 ปีที่แล้ว +216

    ራኬብ እናመስግናለን ። ማንም ወንድ መውለድ አልችልም እየተባለ አያገባም !!! ገና ለገና ላልትወልድ ትችላለች ብለው የጀመሩትን ያቁርጣሉ አንተ በጣም የተባረክ ስው ነህ።

    • @user-xl6gt8xs4i
      @user-xl6gt8xs4i 2 ปีที่แล้ว +8

      በጣም ጠካራ ነው እንኳን በህክምና የተረጋገጠ ቀርቶ ተጋብተው2- አ እስከ 3አመት ከቆዩ በቃእች አትወልድም መፍታት እዳለባቸው ያስባሉ

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 ปีที่แล้ว +6

      @@user-xl6gt8xs4iትክክል በጣም የቅርቤ ስው ላትወልድ ትችላለች ብሎት ትልቅ እድል ያመለጠው የአክስቴ ልጀ አለ እሱዋ ሌላ አግብታ ወለደች መልካም ሴት ነበረች

    • @sdt3004
      @sdt3004 2 ปีที่แล้ว +9

      ምን አትወልድም ብቻ 1 ወልደሽ 2ኛ ካልደገምሽ እራሱ የባል ቤተሰብ ልጅ በእጃችን የምንሰራ ይመስል ሌላ አግባ እና ውለድ ሁሉ ይባላል በጣም ገራሚ ሰዎች አሉ።

    • @sdt3004
      @sdt3004 2 ปีที่แล้ว +10

      @@user-xl6gt8xs4i ደሞኮ ችግሩ የሴት ብቻ ያደርጉታል በወንዶችም በጣም ብዙ አለ።

    • @helenmesfin3870
      @helenmesfin3870 2 ปีที่แล้ว +3

      @@sdt3004 የሚያደርጉትን አያውቁትምና
      ይቅር ይበላቸው ው ው ው ውው ው ው ው

  • @goldbells6333
    @goldbells6333 2 ปีที่แล้ว +107

    ሺ አመት ኑሩ የእውነት አስቀናችሁኝ ምርጥ ባልናሚስት ናችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ እንዳንተ አይነት ወንድ ፈጣሪ ለሁሉም ሴቶች ይስጠን። አሜን

  • @afronetworking738
    @afronetworking738 2 ปีที่แล้ว +113

    አብሮ አደጌ ቶንዴ(ዳግማዊ) ምክሼ : ቅንነቱ እውነት ነው ምስክር ነኝ ከቤተሰ የወረሰው ነው ጥሩ የልጅነት ትውስታ አለኝ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ! ጥሩ ቤተሰብ ስላፈራ ደስ ብሎኛል !

    • @sameeraabdi9160
      @sameeraabdi9160 2 ปีที่แล้ว +1

      ይ መልካም ወንድ ዬት ተወላጅ ነዉ

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 2 ปีที่แล้ว

      Yete ager neberch ?

    • @sam846
      @sam846 2 ปีที่แล้ว +4

      @@sameeraabdi9160 ከሸገር ውጭ የት ይገኛል

    • @user-lb1mk8cz3m
      @user-lb1mk8cz3m 3 หลายเดือนก่อน

      ፒያሳ

  • @geedsneedss7201
    @geedsneedss7201 2 ปีที่แล้ว +221

    ታድላ ንጉስ ነው የሰጣት እሷም ምርጥ ሳቂታ ደስ የምትል ሴት ናት እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

    • @GoteTube
      @GoteTube 2 ปีที่แล้ว

      @@user-it6gi8dh5g ደምሩኝ

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 2 ปีที่แล้ว

      @@user-it6gi8dh5g እዛመድ

    • @be8cab
      @be8cab 2 ปีที่แล้ว +2

      ወንድ ልጅ ደስተኛ ሴት ይወዳል። ሴቶችዬ እስትረስ ቀንሱ።

    • @GoteTube
      @GoteTube 2 ปีที่แล้ว

      ነገ መልሽልኝ ስአት አይተሽ ቭዲዬ። አይተሽ ደምሬሻለሁ

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 2 ปีที่แล้ว +294

    ውይ ውይ የኔ እናት እንዴት አይነት የሚገርም እውነተኛ ሰው ነው።እግዚአብሄር ይባርክህ!!!እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛቸው።

    • @abel8835
      @abel8835 2 ปีที่แล้ว +1

      አለን እኛ ማንን እየጠበቅን ነው

    • @tube6676
      @tube6676 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውዶች ስወዳችሁ ደምሩኝ

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube 2 ปีที่แล้ว

      @@abel8835 ደምሪኛ

    • @samrawitseyoum5426
      @samrawitseyoum5426 2 ปีที่แล้ว

      @@fasigayewollolejitube à

  • @matthiaskebede6874
    @matthiaskebede6874 2 ปีที่แล้ว +39

    አንደዚህ አይነት የፍቅር ታሪክ በፊልም እንጂ የእውነት ሆኖ ሰምቼ አላቅም። እውነትም ምርጥ የፍቅር ታሪክ። ቀሪ ዘመናችሁን ጊዜ በሁሉ ነገር በብዛት ይባርካችሁ።

  • @natinati1714
    @natinati1714 2 ปีที่แล้ว +16

    ባልየው እርግት ያለ እሷ ቅልጥፍ ያለች ደስ ሲሉ እውነተኛ ፍቅር እንዲህ ነው በስስት ነው የሚያይሽ ትዳራችሁ ይባረክ ቤታችሁ በበረከት ይሙላ

  • @user-ro5je1si3d
    @user-ro5je1si3d 2 ปีที่แล้ว +233

    ደስስስ ትለለቹ ማሻ አላህ አላህ የበለጠ በፍቅር የኑረቹ !!!! ለኛም ከስደት መልስ ጥሩ ትደር ይስጠን ስደተኞች አሚን በሉ

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 ปีที่แล้ว +206

    በእናተ ታሪክ ውስጥ የእመቤታችንን ታእምራት ነው ማየት የቻልኩክ ክብር ምስጋና ለወላዲት አምላክ!!

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 2 ปีที่แล้ว +6

      አሜን ለለመናት ፍጥና የምትደርስ እናት ወላዲተአምላክ🙏

    • @mitakecho7534
      @mitakecho7534 2 ปีที่แล้ว +4

      አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-xl6gt8xs4i
      @user-xl6gt8xs4i 2 ปีที่แล้ว +1

      መርየም ቢት ኢምራን ምንም የማድረግ አቅም የላትም ኢላ ኻሊቁ ረበና ብቻቻቻቻቻ

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 2 ปีที่แล้ว +4

      @@user-xl6gt8xs4i ሙሀመድ አሊ ስለማታቀው አትቀባጥረ አንተ በምታምነው እንኳ ረሱል ብዙ ነገር ያደርጋሉ ፈጣሪያቸውን በመለመን

    • @user-xl6gt8xs4i
      @user-xl6gt8xs4i 2 ปีที่แล้ว +2

      እሽ

  • @lemeshu
    @lemeshu 2 ปีที่แล้ว +135

    ባል ለሌለን ምርጥ ባል ይስጠን አሜን በሉ 👍🏽

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 2 ปีที่แล้ว +11

    ድጋሚ ተመለከትሁት፡፡ በእውነተኛ ታሪክ የተመሰረተ ምርጥ ፊልም የሚወጣው ይመስለኛል።አብሶ የቶንዴና የአባቱ ገፀባህሪ በጣም የሚወደድ ይሆናል። የአዜብም ጭምር።

  • @user-qp2yh2us7h
    @user-qp2yh2us7h 2 ปีที่แล้ว +510

    እራኬብ ግን ልጠይቅሽ ምርጥ ምርጥ ሰወችን ከየት ነው እምታመጭቸው ሁሌ

    • @altudz4055
      @altudz4055 2 ปีที่แล้ว +22

      ምርጥ ናታ 😘🥰እሷ ራሷ ቅመም የሆነች

    • @user-hh6ll8ln9z
      @user-hh6ll8ln9z 2 ปีที่แล้ว

      ክክክ

    • @user-yo8iz2kp8c
      @user-yo8iz2kp8c 2 ปีที่แล้ว +11

      ምረጥ ሰው ምረጥ እጂ አያቅም

    • @getrewa628
      @getrewa628 2 ปีที่แล้ว +1

      💚💛❤❤❤💔💔👍👍👍

    • @tigibekele3761
      @tigibekele3761 2 ปีที่แล้ว +7

      አዎ ልክ ነው የኔም ጥያቄ ነው የተረጋጉ ደሥ የሚሉ ጥንዶች ራኪ ነብሥ ነገር

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 ปีที่แล้ว +98

    ከመጀመሪያ አለቀስሽ አይዞሽ ሰው ሳይሆን እግዚአብሔር ነው ዋናው እንኳን ወለድሽ እህት ከስደት መልስ አግብቶ ለመውለድ ያብቃን ፍቅር እስከ መቃብር በቃ💌

    • @user-qz2ke7cw1z
      @user-qz2ke7cw1z 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

    • @bazawitkassahun3184
      @bazawitkassahun3184 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m 2 ปีที่แล้ว

      አሜን፫

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g 2 ปีที่แล้ว

      @@user-qz2ke7cw1z ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g 2 ปีที่แล้ว

      @@bazawitkassahun3184 ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

  • @nigstifishaye7831
    @nigstifishaye7831 2 ปีที่แล้ว +22

    ምርጥ ጥንዶች , የልባችሁን መሻት የሚያየው ጌታ ምርጥ ልጅ ሰጣቹ እግዜአብሄር ይመስገን፡ ምርጥ ባል ከራሱ ፍላጎት በላይ የሚስቱን ስሜት የሚያዳመጥ ምርጥ ባል ።

  • @user-mc1ib8iv3b
    @user-mc1ib8iv3b 2 ปีที่แล้ว +39

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ትዳራችሁ ይባረክ በጣም አስለቀሸኝ ❤

  • @Fm-fk6os
    @Fm-fk6os 2 ปีที่แล้ว +63

    አረ ከምር ይሄስ መልካም ሰው ነው በጣም ትልቅ ጭንቅላት ያለው ይሄ ነው የተማረ ይግደለን የሚባለው

    • @hayatbilal6211
      @hayatbilal6211 2 ปีที่แล้ว +1

      ጥሩነትየመሚገኘውከአላህነውበትምርትአይደለምየተማረምበጥባጭሞልቷል

    • @be8cab
      @be8cab 2 ปีที่แล้ว

      የተማረ ብቻ ሳይሆን ከእግዚአብሔር የሆነ ብቻም ምክንያቱም ብዙ የተማሩ የተመራመሩ አሉ ብዙ ያጠፉ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 2 ปีที่แล้ว +17

    የናዝሬቱ ኢየሱስ ሳቅሽን የመለሰ ስሙ ይባረክ ሳራ ለምን ሳቅሽ ሲላት እግዶቹ ነገራቹ አስቆኝ ነው አለቻቸው ከዛ እዳሉት በዓመቱ ወድ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ሰጣት ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰስ ያልወለደ በጌታ በኢየሱስ ስም የሳራን ይስጠን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @maezasheme8036
    @maezasheme8036 2 ปีที่แล้ว +30

    በጣም የሚያስደስቱ ደስ የሚሉ ቢደመጡ የማይጠገቡ ናቸው ቀሪ ዘመናቹን ጌታ ይባርክላችሁ ❤

  • @emusahele2127
    @emusahele2127 2 ปีที่แล้ว +45

    አስለቀሰችኝ ስለ ልጅ ስታወራ አንዳንድ ወንዶች አሉ ፈጣሪ የባረካቸው

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

  • @user-ot5cj9xn6y
    @user-ot5cj9xn6y 2 ปีที่แล้ว +241

    ደስ ሲሉ በተለይ አንገቷ ላይ ያለዉ መስቀል ❤
    ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርከዉ እመቤቴ አንችን ለምኖ ማን አፍሮ ያዉቃል ክብር ይግባሽ ❤👏
    የተዘጋን ማህፀን የሚከፍት እግዚአብሔር ይመስገን
    ለሰዉ የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል ❤

    • @zedorthodoxtube4521
      @zedorthodoxtube4521 2 ปีที่แล้ว +5

      በጣም አሜን ✝️⛪️❤

    • @tewodroseliyas4688
      @tewodroseliyas4688 2 ปีที่แล้ว +7

      ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል ልክ ነሽ እሕቴ🙏🙏

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 ปีที่แล้ว +1

      @@tewodroseliyas4688 ወንድም ደምረኝ

    • @tewodroseliyas4688
      @tewodroseliyas4688 2 ปีที่แล้ว

      @@sinedeyoutube9974 አልገባኝም subscribe አድርገኝ ነው ?

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 ปีที่แล้ว +1

      @@tewodroseliyas4688 አወ

  • @sus2475
    @sus2475 2 ปีที่แล้ว +11

    እውነትም ሸበላ ደስ የሚል የወንድ ባህሪ ያለው ከልቡ ሰው ነው ደስ ይላል ያላገባችሁ አፍቃሪ ፈጣሪውን የሚፈራ ቤተሰብ አክባሪ ሁሌም አማኝና ታማኝ የሆነውን ይስጣችሁ

  • @Tade9956
    @Tade9956 2 ปีที่แล้ว +12

    ረጅም ጊዜ ቢወስድም የፍቅራችሁን ታሪክ ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት። ልጅቱ ፍልቅልቅ ልጅ ፣ በእያንዳንዷ ንግግሯ ውስጥ ፈገግታ የማይጠፋት አንተም ወንድሜም ረጋ ያልክ እንኳን ደስ አለህ/ አላችሁ። በዚሁ ያዝልቅላችሁ።

  • @girmawasferawkebede6582
    @girmawasferawkebede6582 2 ปีที่แล้ว +68

    ከጀመሩት የማያቋርጡት ምርጥ የሕይወት ታሪክ እናመሰግናለን

    • @shobezshoo3212
      @shobezshoo3212 2 ปีที่แล้ว

      አገለለፀሸ ደሰ የለለ

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 2 ปีที่แล้ว +85

    ልጅቷ ቅመም ናት ሲታምር ማሻ አሏህ ፈገግታዋ ደስ ይላል የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

  • @saratekle9598
    @saratekle9598 2 ปีที่แล้ว +13

    ወይኔ ምን ኣይነት የተባረከ ቀን ነው! በጥዋቱ አንዴት ደስ የሚሉ ሰዎች ነው ያየሁት። ከምር በጣም ደስ ትላላቹ። ትዳራቹ ዪባረክ ዘመናቹ በደስታ ዪሞላ።

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6
    @Selammediaሰላምሚዲያ6 2 ปีที่แล้ว +17

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት ስብከት እና መዝሙርች ይዘናል ይቀላቀሉን በእግዚአብሄር ፍቅር 🙏🙏

  • @jemilamehamed510
    @jemilamehamed510 2 ปีที่แล้ว +308

    የማያልቅበት ጌታ ለሁሉም ያድለው

    • @uaeuae1833
      @uaeuae1833 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @tube6676
      @tube6676 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንን ጀም ወንዲሜ ደምረኝ

    • @zayedzedan389
      @zayedzedan389 2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏

    • @gadisealemayew6601
      @gadisealemayew6601 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/z0rTtsJdv14/w-d-xo.html

    • @ruthokubay9911
      @ruthokubay9911 2 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏

  • @selam8844
    @selam8844 2 ปีที่แล้ว +60

    ወንዶች ተደብቀው ነው የሚያዩ አሰተያየት አትሰጡም የእውነት መልካም ባል ነህ ፈጣሪ በብዙ ይባርክህ ታድለሸ የአብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ እድግ ትበልላችሁ

    • @GoteTube
      @GoteTube 2 ปีที่แล้ว

      ምርጥ ስው ነው ናት የምን መደበቅ

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

    • @GoteTube
      @GoteTube 2 ปีที่แล้ว

      @@samirasamiraa9152 አርጋ ያአጣደፈችን።አየሽ

    • @selam8844
      @selam8844 2 ปีที่แล้ว

      @@GoteTube አወ እደዚህ ብቅ ብቅ በሉና መልካም ባል ምን አይነት እንደሆነ ተማሩ ክክክ

    • @GoteTube
      @GoteTube 2 ปีที่แล้ว +1

      @@selam8844 አብርን።ያአደግን ስለሆነ ስለስው አላቅም። እንጂ ስለኔ እንዲህ ነው ሚስጥሬ። ከአንድ ወንዝ ነው የተቀዳነው

  • @tube2632
    @tube2632 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የሚሉ ጥዶች ናቸዉ በዛ ላይ በጣም ቀና ሰዎች ናቸዉ የሰለጠነ ወንድ ነው ምናለበት እንደ አንተ አይነት ቢበዙ ለቤት ለሀገር የሚጠቅሙ ናቸው

  • @habtshtube4263
    @habtshtube4263 2 ปีที่แล้ว +19

    ኧረ ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርልን የሚጣም እህት ወንድም ይስጣት አሜን

  • @yeshiloveethio7240
    @yeshiloveethio7240 2 ปีที่แล้ว +503

    ትክክለኛ አፍቃሪ ያላችሁ ታድላችሁ😊

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

    • @user-ee6pv8ei7o
      @user-ee6pv8ei7o 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @tube6676
      @tube6676 2 ปีที่แล้ว

      አሜንንንን የሽየ ስወድሽ ደምሪኝ

    • @wagibelete4163
      @wagibelete4163 2 ปีที่แล้ว +8

      በርትታችሁ ፀልዮ ሁሉም የምኞትን የሚሰጥ ፈጣሪ አለ።

    • @yeshiloveethio7240
      @yeshiloveethio7240 2 ปีที่แล้ว +7

      @@wagibelete4163 አንዴ ልብሽ ከተሰበረ ከዛ በኋላ ሰው አምኖ መቅረብ ከባድ ነው, ብቻ ፈጣሪ ያውቃል

  • @bestone4161
    @bestone4161 2 ปีที่แล้ว +114

    ወይ አዜብ እንደምንም አጋባቻችው ።በጣም ደስ ትላላቺው ትዳርና ልጅ ከእግዚአብሔር ነው ፍቅር ይስጣቹ ።

    • @burteshiferaw2110
      @burteshiferaw2110 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔ እስከመጨረሻው ነው የሰማሁት በጣም ነው የወደድኳችሁ ተባረኩ በሊላ ወንድና ሴት ልጅ ደግሞ ተባረኩ።

    • @be8cab
      @be8cab 2 ปีที่แล้ว +5

      አዚብንም ብትጠይቅልን ጥሩ ነበር። አዚብ ትቅረብ የሚል እጅ አውጡ

  • @rukiyabedru4618
    @rukiyabedru4618 2 ปีที่แล้ว +10

    በሰው ሀገር በስደት ላላችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ሀገራችሁ ገብታች ለትዳር ለመውለድ ያብቃችሁ ሁሉን የማይነሳው ጊታ ይስጣችሁ ያስደስታችሁ ለነሱ ልጂ የሰጠጌታ ያረብ 😍😍😍😍😍😍😍

    • @user-ll9gp2qs6j
      @user-ll9gp2qs6j ปีที่แล้ว

      አሚንንንን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @wagayedesalegh4501
    @wagayedesalegh4501 2 ปีที่แล้ว +10

    አዎ ልጅ የእግዚአብሄር ስጦታ ነውእናንተን የሰማ ጌታ እኛንም ያስበን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 ปีที่แล้ว +81

    ሃገር ሰላም ሲሆን ልጅ ተወልዶ ያድጋን በሰላም ተወቶ ይገባን ብዙ ነገር ይሆናል. ከለዚያ ግን ሁሉም ባዶ እና ስለ ሃገር እንጸልይ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube 2 ปีที่แล้ว

      @@user-it6gi8dh5g ደምሪኛ እመልሳለሁth-cam.com/video/IXlu1ZtGN7A/w-d-xo.html

  • @yemsida1758
    @yemsida1758 2 ปีที่แล้ว +16

    እውነትሽን ነው እንደዚህ ያሉ ወንዶች አፍቃሪ ናቸው እኔም ባሌን አልገባው ሲል ልተወው ሲል በ 8 ወሩ እወድሻለሁ እማገባውም አንቺን ነው አለኝ አሁን የ3 ልጆች እናት ነኝ በጣም ጥሩ ባል ነው ሴቶች ትግስት ያስፈልጋል ።

  • @HB-kv6xf
    @HB-kv6xf 2 ปีที่แล้ว +65

    The way he looks at her is so amazing. You can tell it’s genuine.

    • @maaraasmara2672
      @maaraasmara2672 2 ปีที่แล้ว

      Yes I noticed that too....he respect her.

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔማር አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምንይሳነዋል ሁሉም ነገር ሁን ካለው ይሆናለ ሰበቡ የኛ ነው አድራጊው አላህ ነው ፍቅራቹ ይብዛ አሁንም ትወልዳላቹ አብሽሪ ቅመም እዴት እደምወዳቸው ማማዬ ጣፋጫ ትልቅ ታሪክ ነው ያላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i 2 ปีที่แล้ว +68

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው መንታ መንታውን ትስጥሽ ድንግል ማርያም

  • @user-cq3cz4pq9i
    @user-cq3cz4pq9i 2 ปีที่แล้ว +27

    መጀመሪያ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን የማርያም እደጊ ተመደጊ ባል እና ሚስቶቹ የዘላለም አምላከ እስራኤል ትዳራችሁ ይባርክ ደስስ ትላላችሁ

  • @user-qh1xg8nl5w
    @user-qh1xg8nl5w 2 ปีที่แล้ว +4

    አንድ ቪዲዎ ጊዜ እና ትእግስት አግኝቸ እስከመጨረሻው ስመለከት የመጀመሪያ ጊዜየ ብል አልተሳሳትኩም በእውነት ደስስስስ የሚል ታሪክ ነው

    • @Prp-he3b
      @Prp-he3b 3 หลายเดือนก่อน

      Ehlewha edzeh new

  • @user-fo6lk4sk7l
    @user-fo6lk4sk7l 2 ปีที่แล้ว +4

    ትዳራችሁ ይባረክ አንዳንዱ የልጆቹን እናት እየተወ ሌላ ሴት ጋር ይልከሰከሳል እንዳንተ አይነት ወንዶች ፈጣሪ ይባርካችሁ ለሌሎቹም ትልቅ ትምህርት ነው።

  • @bhelhee8313
    @bhelhee8313 2 ปีที่แล้ว +56

    ምርጥ ባል ነው ለልጅ ቡይ አይደለም ያለው ሰው ሰበብ ፈልጎ ይተዋል ምርጥ ባል ወንድም ነው ነገም ትወልጃለቪ ፈጣሪ ይስጥቫ

  • @user-tn2os1se5n
    @user-tn2os1se5n 2 ปีที่แล้ว +52

    የእውነት ደስ ስትሉ አሁን ራሱ በስስት ነው የሚያይሽ እግዚአብሔር መጨረሻቹሁን ያሳምረው

    • @tube6676
      @tube6676 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን የኔ ውድ በማሪያም ደምሪኝ

  • @kokeeabajobir3971
    @kokeeabajobir3971 2 ปีที่แล้ว +17

    ደስ የሚሉ ባልና ሚስት ጨምሮ ጨማምሮ ይባርካቸው thank you Raki!

  • @deritemam7422
    @deritemam7422 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ምትሉ ጥንዶች ናቹ ታድለሽ መልካም ባል ነው ያለሽ ፈጣሪ ጨምሮ ይባርካችሁ እኔ ወልጄ ባሌ ምንም አልተንከባከበኝም ዛሬ የናንተን ሂዎት ሳይ የአራስነት ጊዜዬን አስታውሼ እንደ አዲስ ከፋኝ

    • @emebettaye1202
      @emebettaye1202 2 ปีที่แล้ว

      የሁሉም ፀባይ አንድ አይደለም ምን ማድረግ እንዳለባቸው የማያውቁ አሉ በክፋት ሳይሆን ስለማይችሉበት ነው።

    • @helenmesfin3870
      @helenmesfin3870 2 ปีที่แล้ว

      @@emebettaye1202
      am Agreed on this!

  • @user-gf3uk9dm3n
    @user-gf3uk9dm3n 2 ปีที่แล้ว +127

    ስታምሩ ማሪያም ጣፋጭ ወላጆች😍

    • @jossyaddis560
      @jossyaddis560 2 ปีที่แล้ว

      Aminet tube..you are so funny 🤣 😆 😂 demergn? 😂😂😂👍🏼

  • @abebawkidan2493
    @abebawkidan2493 2 ปีที่แล้ว +50

    እግዚአብሄር በፀጋ ይባርካችሁ ፍቅራችሁ በጣም ያሰቀናል ደግሞ ደግሞ በልጅ ይባርካችሁ

  • @zizizmohammedsysgsf2974
    @zizizmohammedsysgsf2974 2 ปีที่แล้ว +23

    ሽ አመት ኑሩ ደስ የምትሉ ውዶች ናችሁ

  • @amelamel4746
    @amelamel4746 2 ปีที่แล้ว +22

    እንደዚህ አይነት ሰው ፍቅርም እልህም ያሲዛል።

  • @user-kn6lh4bc7h
    @user-kn6lh4bc7h 2 ปีที่แล้ว +40

    በጣም ደስ የሚል አፍቃሪ ደስ ሲሉ እመቤቴ አላሳፈራችሽም እሷን ጠርቶ የሚያፍርም ፈጣሪ ያሳድግላችሁ🥰🥰🥰

  • @mahletbelay6922
    @mahletbelay6922 2 ปีที่แล้ว +17

    አንተ በጣም ልዩ ሰው ነህ እንዳንተ አይነት ቤተሰብ በብዙ ቤት አለ ባስተደድግ ዙሪያ ማለት ነው ምንም ውይይት የለለበት ቤተሰብ ብዙ አለ ብቻ በጣም ከባድ ነው ምን ተብሎ ይወራል ለብዙ ፈተና ይዳርጋል እግዜአብሔር ካረዳ ውድቀትም ያመጣል

  • @mishu372
    @mishu372 2 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ቀናሁባችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ቤታችሁን ይባርክላችሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ልጅ ድገሙ ከቻላችሁ ከፈጣሪ ጋር

  • @user-ts8tc3no5n
    @user-ts8tc3no5n 2 ปีที่แล้ว +1

    ሙሉውን ታሪካችሁን ነው የሰማሁት በጣም ደስ ይላል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን እሷ የለመኗትም ወደ ኋላ አትልም
    ፍቅራችሁ ደስ ይላል መጨረሻችሁን እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ

  • @yeshiyadisu4378
    @yeshiyadisu4378 2 ปีที่แล้ว +54

    እግዚአብሔር ትዳራቹሁ እስከ መጨረሻው ይባረከ አረ ብዙ ሰው ያስተምራል እንዴት ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹሁ

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h 2 ปีที่แล้ว +13

    ታድለሽ በአሁን ወቅት የተባረከ ወንድ በባትሪም አይገኝ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @mimim836
    @mimim836 2 ปีที่แล้ว +14

    I respect him for respecting and love his mom. God bless you

  • @hanafeleke8970
    @hanafeleke8970 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል። እድለኞች ናችሁ። በጣም አስተምራችሁናል እባካችሁ ለእኔም ፍሬ እንዲሰጠኝ በደንብ ፀልይልኝ የኔ ቆንጆ አንቺ ንፁህ ሰው ነሽ ለዚህ ነው ማርያም የሰማችሽ እኛንም ትስማን። ተባረኩ

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b 2 ปีที่แล้ว +26

    ደስ ስትሉ እውነተኛ ፍቅር እዲ ነው እኔም ጣፋጭ ፍቅረኛ እግዚአብሔር ስቶኛል ለኔ የሚኖር እኔም ስለልጂ ሳዋራው እኔ የምፈልግ አንች ነው ልጂ ደግሞ የእግዚአብሔርን ስጣታ ነው የሚለይ
    እግዚአብሔር እውነተኛ አፍቃሪ ይስጣችሁ
    ብዙ ወንዶች አሉ ለፍቅር የታደሉ

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 2 ปีที่แล้ว +43

    ጌታ ትልቅ ነው እኔም እወልዳለሁ ዋው እንዲህም አለ ይገርማል ታምራላችሁ ጌታ በብዙ ይባርካችሁ በርቱ ጎበዛች

  • @user-ks6eh3hc4f
    @user-ks6eh3hc4f 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን የኛ አምላክ ሁሌ ታሪክ ቀያሪ ነው ስሙ በፍጥረት ሁሉ አንድበት የተመሰገነ ይሁን እመ አምላክ እመ ብርሃን የፀሐይ እናቱ ታምሯ ብዙ ነው አመስገንዋት ክብር ይግባት በአምላጅነቷ የማታደረገው የለም ለመኖ ያፈረባት የለም እህታችን እምነትሽ ታላቅ ነው
    እንዲሁም ወንድማችን የዚንህን ዓለም ከንቱን ነገር ሳትሰማ አምነ በመቀበልክ እግዚአብሔር ድንቅ ነገርን አደረገልንህ ሁላችንም በፍቅር የተሞላ ህይወት ስንኖር እግዚአብሔር ውስጥ ገብቶ ይሰራል ታሪክ ይቀየርስል ለሰው የማይቻል ለርሱ ሁሉ ይቻላል ክብር ምሥጋና ይግባው ለሁላችንም እንዲህ የተቀደሰ በፍቅር የተሞላ ህይወት ትህዳር ይስጥልኝ እናንተንም በፍቅር ያቆያቹ በማርያም ስም የተገኝቹም እቺን ቆጆዋን ልጅ እመአምላክ ታሳደግላችሁ ለእኛ ፀልዑልን እንዲህን ያለን የፍቅር ትዳር ዮስጥልን ዘንድ አሜን💕💕💕💕🌱💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌸

  • @tizitagmichael4146
    @tizitagmichael4146 2 ปีที่แล้ว +22

    እመብርሃን በ ፌሬ ትባርካቹ ....በጣም ነው ደስ የምትሉት 😘😘😘

  • @user-yo8iz2kp8c
    @user-yo8iz2kp8c 2 ปีที่แล้ว +43

    ሰው ባል ይዋጣለታል የኔስ የት ትሆን
    ባለህበት ያኑረልኝ መልካም ሰው እየሆንክ ፈልገኝ እኔ አለሁ እየጠበኩህ ፈጣሪ ሲል ስለምንገናኝ መልካም ሰው ያድረገን

    • @user-yo8iz2kp8c
      @user-yo8iz2kp8c 2 ปีที่แล้ว +6

      @Hiwot Yonas ሳቂልኝ በዚህ ሰአት ሳክ ከተገኝ አጋጣሙውን ተጠቅሞ መሳቅ ነው😜

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ማር ፈጣሪ ያለው አለ አቸኩይ በራሱ ግዜ ይመጣል

    • @user-yo8iz2kp8c
      @user-yo8iz2kp8c 2 ปีที่แล้ว

      @@mmmsss9657 እሺ አመሰግናለሁ ለመልካም አስተሳሰብሺ💐

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว

      @@user-yo8iz2kp8c እሺ ውዴ

    • @babyflower5176
      @babyflower5176 2 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ውድ መድሀኒአለም የፈቀደው ለአንቺ ያለው ይመጣል እይዞኝ እህል ውሀ የትም አይቀርም😍

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 2 ปีที่แล้ว +63

    ምርጥ ጥንዶች እኛም ለዚህ ያብቃን ከስደት መልስ

    • @maryamomar2694
      @maryamomar2694 2 ปีที่แล้ว +3

      አሚንንንንን ባል የሚሆን ካለ !!

  • @almazjanka763
    @almazjanka763 2 ปีที่แล้ว +16

    ክብርና ምስጋና ለወላዲት አምላክ ለቅድስት ማርያም ይሁን🙏 አሜን

  • @saratr3569
    @saratr3569 2 ปีที่แล้ว +3

    የምር ታስቀናላቹ እግዚአብሔር ፍቅራቹሁን ያብዛላቹ ቤታቹ የአብርሀም የሳራ ያድርገው ልጅ የሞላበት ቤት ያርግላቹ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 2 ปีที่แล้ว +70

    ስታምሩ ልጅ ይምሰጥ እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ለኛም ከስደት መልስ አግብቶ ለመውልድ ያብቃን

  • @user-mv3tv1mu8c
    @user-mv3tv1mu8c 2 ปีที่แล้ว +14

    እኔ በደብነው የተማርሁባችሁ ሂወትን መኖርን ጓጓሁ በቃ እያለቀስሁ ነው የጻፍሁት ማግባት አልፈልግም አላሉ ልጅም አልጓጓም ነበር ዛሬ ግን ፈጣሪን ይቅርታ ጠየቅሁት ፈጣሪን ትዳርም ልጅም እዳሰጠኝ እል ነበር ምክነያቱም ሀገረችን ሁሌም ሰላም ስለሌለ ወልጄ ተጨቆ ነው የሚነረው ይህ አለም ሀጢአትን ሰርቶ ሲኦል ከሚገባ ጌታሆይ አትስጠኝ እላለሁ አሁግን በናተ ተምሪያለሁ

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ፈጣሪ ረጅሙን እድሜና ጤና የፍቅር ህይወት ይስጣችሁ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ምርጥ ስው ነህ

  • @aski1850
    @aski1850 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለእውነተኛ ትዳር ለእውነተኛ ፍቅር ትልቅ አርአያ ተምሳሊት ናችው ፍርዬና ቶንዲ
    እግዚአብሄር በማርያዊትን በጥበብ በፀጋ በሞገስ ያሳድግላችው።
    እማምላክ ወላዲታምላክ ደግማ የተባረከ ፍሬ ትስጣችው ።ከመጀመርያው እስከመጨረሻው ጨዋታችው ደስ ይላል በእውነት ቸሩ መድሃንያለም ፍቅርን እንደሸማ ያላብሳችው ቤታችውን ፍቅር ሰላም ረዴት በረከቱን ይስጣችው ብዙ ተባዙ በጣም ደስ ትላላችው በእውነት።

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 2 ปีที่แล้ว +63

    ከስደት መልስ የኛም እንደዚህ አይነት ያድለን ስታምሩ 🙏🙏🙏🙏🙏♥

  • @user-gf3uk9dm3n
    @user-gf3uk9dm3n 2 ปีที่แล้ว +82

    ስታምሩ የማርያም የጣፋጭ ወላጆች😍

    • @amdejijiga3320
      @amdejijiga3320 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም

    • @narditube4378
      @narditube4378 2 ปีที่แล้ว

      ልጆታ የኔ ብጤ በጠጣ እና ደንታ ብስ ነት ደስ ስትል የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው እህትና ወንድም አይመስሉም

  • @st-xr7vy
    @st-xr7vy 2 ปีที่แล้ว +1

    በመጨረሻ ድንግል ማርያም በረከቱን የጠየቅሻትን ሰጠችሽ ባለቤትሽም ለመወሰን በይቸኩልም ከወሰነ በኋላ ግን በቆራጥነት አብሮሽ ለመኖርን መወሰኑ ፍቅሩንም እግዚአበሄር አይቶ በረከቱን ሰጠው ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው ድጋሜም ውለዱ ክበዱ በድጋሜ በታሪካችሁ ተማርኬ እንባዬም እየፈሰሰ አዳምጫ የመጨረሻውን የቤታችሁን በረከት የድንግል ማርያምን ስጦታ ስሰማ ደስታዬ ወሰን አልነበረውም

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር መልካም ነዉ አይሆንም አይቻልም በተባለ ላይ ነው ታምራቱን የሚገልጸዉ እውነተኛ ፍቅር ሁኔታ አይገድበዉም በጣም ደስ ትላላችሁ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ በሳቅ የተሞላ ይሁን

  • @zalaka2669
    @zalaka2669 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም የሚገርም የህይወት ታሪክ እኔ ተምሬበታለው ልጃቹ መገለፅ አልችልም ሁሉንም አሟልቶ የሰጣት ከክፉ ነገር ይጠብቃት ጌታ ዋውውው የአንድ ሺ ትሁንላችው

  • @eyerusalemassefa12
    @eyerusalemassefa12 2 ปีที่แล้ว +39

    ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም🥰😍እንዲ ፍቅር ባታውን ሲያገኝ ምንም እንከን ማውጣት ያቅታል እመአምላክ ሁሌም በቤታቹ ትኑር።

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

    • @hawiisisay4869
      @hawiisisay4869 2 ปีที่แล้ว +1

      Lk nesh Tdar metade new tiru sew gar ketegenagesh yaleza gn siol new

  • @ethiorahi9782
    @ethiorahi9782 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም የሚመስጥ ታሪክ ነው 🥰🥰 ፍቅራቸውን ያብዛላቹ አቦ ፡ ፡

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር ስራው ድንቅ ነው ለሰው የማይቻል ለሱ ይቻለዋል አልትወልጅም የተባለችው በልጅ ተባረከች እግዚያብሔ ይመስገን ትዳራቹ ይባረክ ልጃቹንም ፈጣሪ ያሳድግላቹ

  • @ethioart7532
    @ethioart7532 2 ปีที่แล้ว +96

    I know Tonde very well. We graduated together. He was a nice, Humble & Funny Guy. Am really Happy for you guys!

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 2 ปีที่แล้ว +1

      What is his profession?
      He sounds very intelligent👈🏾

  • @yammikaelzeleke7404
    @yammikaelzeleke7404 2 ปีที่แล้ว +23

    በጣም በጣም አስተማሪ ነው አብሶ አልወልድም ስትይው ትዳር ይቅርብኝ ይላል ። አንቺም ቅን ነሽ እሱም ንፅሁ ሰው ነው እግዝሃብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

  • @almazkebede1538
    @almazkebede1538 2 ปีที่แล้ว +13

    የሚገርም ታሪክ ነው:: እንኳንም እግዚአብሄር ትዳራችሁን ባረከላችሁ::

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ አፍቃሪ ነህ በጤና በሰላም ኑሩ ቤቱን በልጂ ይሙላላችሁ
    10: ልጆች ወልዳችሁ እንያችሁ

  • @marakia.7991
    @marakia.7991 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ, ሁለታችሁም እድለኞች ናችሁ , አንድ አይነት ሰዎች ስትገናኙ....... እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ, ትዳራችሁን ይባርክላችሁ, እድሜና ጤና ይስጣችሁ .

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 2 ปีที่แล้ว +51

    የኔ ልእልት ሰወድሸ እራኬብ ለሁላችንም ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን 🥰 እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል🙏🙏🙏

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ማር

    • @yoditemeru1020
      @yoditemeru1020 2 ปีที่แล้ว

      🚘🚧🛑

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g 2 ปีที่แล้ว

      @@yoditemeru1020 ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 2 ปีที่แล้ว

      አሜን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ 🌻

    • @daniboy7588
      @daniboy7588 2 ปีที่แล้ว

      እንደዚ ዓይነት ቀና በለ ትዳሮች ኣያሣጣን

  • @SamsungJ-ni7qg
    @SamsungJ-ni7qg 2 ปีที่แล้ว +2

    ቸሩ መዳኒአለም እረጅም እድሜ ጤና ሰላም ያብዛላቸዉ በጣም ደስ ይላሉ ስያምሩ 💚💛💞💚💛💞

  • @hirut139
    @hirut139 7 หลายเดือนก่อน

    አንተ ሳትሁን ፈጣሪ አዘጋጅቶልህ ሰለሆን እድልኛ ነህ ሚስት ከእግዚአብሔር ነው ድስ ይላል

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 2 ปีที่แล้ว +26

    እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ የኔ ፍልቅልቅ ስታምሪ በጣም

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት 😍

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔርን 2ቴ ነው የሰማሁት በጣም በመልካም ቤተሰብ ያደገ ስርአቱና ፍቅሩ ፊቱ ላይ የሚታይ በውነት እንደነዚህ ላሉ ወንዶች የክብር ሽልማትም ይገባቸዋል እራኪ ሁሉም የቀረቡት ምርጥ ናቸው ለኔ ግን የነዚህ ተለየብኝ ለነዚህ በአቅሜ እሸልማቸዋለሁ የፎቶም ፍሬም ይሁን ሌላ በአንች ዩቲዩብ በተረፈ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ፍሬ እድለኛ ነሽ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ የማቱሳላን እድሜ ከጤና ከፀጋ ያድላችሁ ❤️

  • @seidihagos8658
    @seidihagos8658 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ በኢማናቹ ጠንኩሩ አሁንም ያብዛላቹ ኢንሻአላህ ታሪካቹ ፍቅራቹ ልጃቹ በጣም ደስ ትላላቹ ማሻአላህ ብያሎህ በርቱ ይቀጥልላቹ ኢንሻአላህ

  • @meharitedros4196
    @meharitedros4196 2 ปีที่แล้ว +1

    መታመን! መታመን! መታመን በተመናመነበት በዚህ ዘመን ታምኖና ኣምኖ መኖር እንዴት መታደል ነው ።!!! በብዙ መልኩ በጣም ኣስተማሪ ታሪክ ነው በእውነቱ።ፈጣሪ ፍሬኣቹና ደስታቹ አብዝቶ ይባርክላቹ።

  • @alenialeni9012
    @alenialeni9012 2 ปีที่แล้ว +15

    እድለኛ ሴት ናት እውነት ምርጥ ባል ነክ ዘመናቹሁ ሁሉ የደስታ ይሙላበት

  • @user-tw2ot6wm1m
    @user-tw2ot6wm1m 2 ปีที่แล้ว +47

    ♥የአመቱ ምርጥ ተምሳሌቶች♥!!!!!

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel7936 2 ปีที่แล้ว +1

    እናንተን ማየት በራሱ መድሃኒት ነው- እንኴን እግዚአብሔር ረዳቹ! ውድ ወድንሜ ከምር እንዲህ የሚረዳ፣ genuine care ያለው ሰው፣ ጭራሽ ወንድ እንዳለ አንተን ስላየሁ ትስፋ ተስፋ ሸቶናል! እግዚአብሔር ይባርክህ! ያብዛልህ! ልብህን ከክፉ ይጠብቅህ! ይጠብቃቹ!🥰🥰🥰 በጣም ታምራላቹ!

  • @user-df9gq4jc9h
    @user-df9gq4jc9h 2 ปีที่แล้ว +6

    ዉይ ስታምሩ ፍቅራችሁ ይለምልም እኛም ከስደት መልስ የተባረከ ትዳር ይስጠን