በፌስቡክ ነው የተዋወቅነው ፤ እናትዋ ይሄ ባል አይሆንም ብለው እንዳላገባት ከልክለውኝ ነበር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • በፈተና የተሞላ፣ ለየት ያለ፣ ሰዎች ሊማሩበት የሚችሉት፣ አዝናኝ ... ስኬታማ ፈተና ውስጥ ያለ ብቻ ... ባለትዳሮች በየትኛውም መልኩ የፍቅርና የትዳር ህይወታችሁን ልታጋሩን የፈቀዳችሁ ሁሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል @rakebyu user name ወይም Rakeb Alemayehu በሚለው 482 አባል ባለው የቴሌግራም ቻናል ላይ ስምና ስልካችሁን በማስመዝገብ እንግዶቼ እንድትሆኑ በአክብሮት እጋብዛችኋለሁ። አመሰግናለሁ።

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @almazetiho6051
    @almazetiho6051 3 ปีที่แล้ว +245

    ፊልም የማይ ነው የመሰለኝ ወኔ ደስ ሲሉ ልቤን አፈረሱት❤️🥰🤣🤣🤣🤣

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 3 ปีที่แล้ว

      All about Ethiopia music Part 1፥ th-cam.com/video/pZmlffvVE5c/w-d-xo.html

    • @MARTIITUBE2
      @MARTIITUBE2 3 ปีที่แล้ว +1

      Betasab hunyileny alimaz

    • @MARTIITUBE2
      @MARTIITUBE2 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/DhNO5H2bNHU/w-d-xo.html

  • @Selukko
    @Selukko 3 ปีที่แล้ว +106

    ደስ ትላላችሁ ግን ደግሞ ፍታኝ ፈታሻለሁ እንፋታ የሚለውን በቀልድም ቢሆን አትበሉት ደስ አይልም።እንደቀልድ እየተወራ የሚለመድ ነገር ኋላ መዘዝ ያመጣል።

    • @yordanosaram7605
      @yordanosaram7605 3 ปีที่แล้ว +1

      👍❤

    • @user-lq7ps4so5o
      @user-lq7ps4so5o 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ ነይ ውደ

    • @sabletube3397
      @sabletube3397 3 ปีที่แล้ว

      @@user-lq7ps4so5o ነይ አንዛመድ😂😂

    • @user-lq7ps4so5o
      @user-lq7ps4so5o 3 ปีที่แล้ว

      @@sabletube3397 ነይ ውደ እመለስ አለሁ

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 3 ปีที่แล้ว

      All about Ethiopia music Part 1፤፡ th-cam.com/video/pZmlffvVE5c/w-d-xo.html

  • @ashruka
    @ashruka 3 ปีที่แล้ว +462

    በስማም ደስ ሲሉ 🙏🏽😂

    • @user-jv5kl7tu9t
      @user-jv5kl7tu9t 3 ปีที่แล้ว +9

      የአተንስ መቼ ነው የምንሰማው አሹ

    • @user-cs2xp3tk2m
      @user-cs2xp3tk2m 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ አቅኒ ይላሉ ህፃኖች እንጎቻ ሲይይዝ
      አንተም ወለተ ፈልጉኝን መቸ ነው ምታስተዋወቀን

    • @user-jj8bw2xl1s
      @user-jj8bw2xl1s 3 ปีที่แล้ว +1

      አሹ ያንተን ደብቀሀት ቀረህ እኮ እንዴ ደሞ ልደቷ በደረሰና ፊቷን ተሸፋና ባየናት

    • @kokelove1589
      @kokelove1589 3 ปีที่แล้ว

      Ashukayeee betam 🤗🥰😂😂😂

    • @milli20on
      @milli20on 3 ปีที่แล้ว

      yemrh nw 😄

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +106

    የምር በቃ ካልቀረ እንደዚ ፈታ ያሉ ባልና ሚስት wow 100%

  • @zenashtesfaye8407
    @zenashtesfaye8407 3 ปีที่แล้ว +158

    በጣም የሚገርም ስብእና ያላት ልጅ ነች ስለ ትዳር ያላት ጥሩ ፍቅር አክብሮት ይምትገልፅበት ቃላት ዋው አፈስካት አይገልፀውም ትዳራችሁ አስክርጅና ይሁንላችሁ♥️♥️

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 3 ปีที่แล้ว +1

      All about Ethiopia music Part 1፥ th-cam.com/video/pZmlffvVE5c/w-d-xo.html

    • @user-tb9xx4ew4n
      @user-tb9xx4ew4n 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/zMyaDOKkSlM/w-d-xo.html

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 3 ปีที่แล้ว +139

    ደስ ስትሉ በማርያም ፈጣሪ አይለያችሁ ፍቅራችሁን ቸሩ መዳንያለም ያብዛላችሁ

    • @tebht1128
      @tebht1128 3 ปีที่แล้ว

      ሰላምፋቅርቸወየበዚ❤❤❤❤🙏🙏

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 3 ปีที่แล้ว

      All about Ethiopia music Part 1፥ th-cam.com/video/pZmlffvVE5c/w-d-xo.html

  • @genetmerawi2502
    @genetmerawi2502 3 ปีที่แล้ว +26

    የእውነት የሆነ ቲያትር እያየሁ ነው የመሰለኝ ፣ደስ ስትሉ ደግሞ የምትተራረቡት ነገር፣ሚዲያ ላይ ነን ብላችሁ አንድም ሳታስመስሉ የእውነት ነው የምታወሩት ፣ሁለታችሁም ተመሳሳይ የግልፀኝነት ባህሪ አላችሁ.እግዚያብሄር የተባረከ ትደር ያድርግላችሁ፡፡

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 3 ปีที่แล้ว +44

    በጣም ነፃ ናቸው ደስ ስሉ። መዳንዓለም ትዳራቸው ይባርክ።

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 3 ปีที่แล้ว +36

    በጣም ደስ የሚሉ ቀለል ያለ ኑሮ የሚኖሩ ተግባብተውና ተናበው የሚኖሩ እግዚአብሔር ቀሪ እድሜያችሁን ይባርክ

  • @adambosat238
    @adambosat238 3 ปีที่แล้ว +186

    ጥንዶችሁ በጣም ጥሩ ሰወች ናቸው ! ወርቅ እውነተኛ ;እግዚአብሔር ትዳራቸውን
    ልጆቻቸውን ይባርክ ።

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 3 ปีที่แล้ว

      All about Ethiopia music Part 1፥ th-cam.com/video/pZmlffvVE5c/w-d-xo.html

    • @MARTIITUBE2
      @MARTIITUBE2 3 ปีที่แล้ว +1

      @@whywonder1895 th-cam.com/video/DhNO5H2bNHU/w-d-xo.html betasab hunyileny egizaber yebarikachu

  • @uaeuae5521
    @uaeuae5521 3 ปีที่แล้ว +47

    ጌታዬ ሆይ በሰደት ላለንው ሁላችንም ፍቅር የሞላበት ትዳር ይሰጥን ደሰ ተላላቹ

  • @mekdesseifu8421
    @mekdesseifu8421 3 ปีที่แล้ว +23

    ሳቅ በጣፋበት ዘመን በእነዚህ ጥንዶች በጣም ነው የሳቅሁት ሁለታችሁም በጣም ነው ደስ የምትሉት ጌታ ትዳራችሁን እባርክ ትዳር ግን ፀሎት ይፈልጋል በርትታችሁ ለትዳራችሁ ፀልዩ ጌታ ደግሞ አስቀድማችሁ ጽድቂንና መንግሥቴን ፈልጉ ሌላው ይጨመርላችኋል ብሎናል አብራችሁ እስከሽምግልና እንድትኖሩ እመኛለሁ ፡፡

  • @haileabaraya564
    @haileabaraya564 3 ปีที่แล้ว +61

    የእሱዋ ቁንጅና እና ጠንካራነት ደስ ሲል

  • @sifabdi8880
    @sifabdi8880 3 ปีที่แล้ว +33

    ልጁ አንድኛ ልጅቷ አንድኛ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ 🧡❤️💋💚❤️🇪🇹🇪🇷

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 3 ปีที่แล้ว +141

    በእውነት ባህላቸውን አጥባቂ ምርጥ 💚💛❤️ ኢትዮጵያውይ ናቸው ርጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ 💚💚💛💛❤️❤️

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 3 ปีที่แล้ว

      All about Ethiopia music Part 1፥ th-cam.com/video/pZmlffvVE5c/w-d-xo.html

    • @francobruni8885
      @francobruni8885 3 ปีที่แล้ว

      X

    • @nunuawake3358
      @nunuawake3358 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን

  • @waynimisikir0623
    @waynimisikir0623 3 ปีที่แล้ว +13

    አባባልሽ ተመችቶኛል "እናት ሁሌም ትክክል ናት"
    ተባረኩ ረጅም እድሜ ኑሩ

    • @bbhh3154
      @bbhh3154 3 ปีที่แล้ว +1

      እናት ሁሌም ትክክል ብትሆንማ አይጋቡም ነበር... እናቶች ሰዉ እስከሆኑ ድረስ ያሳሳታሉ ግን ለክፋት አስበውት አደለም

    • @user-tb9xx4ew4n
      @user-tb9xx4ew4n 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/zMyaDOKkSlM/w-d-xo.html

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 3 ปีที่แล้ว +106

    ራኬብ ምርጥና ተወዳጇ!!! ሴቶች ጠንቀቅ እንበል በ Fb እንዲህ አይነት ባል እናገኛለን ብላቹ እንዳትሸወዱ።

    • @Sumayafanit
      @Sumayafanit 3 ปีที่แล้ว +1

      ኪኪኪኪ እኔ ሞክሪ ሞክሬ አጥቻለሁ

    • @leylaaddisababa6kilo456
      @leylaaddisababa6kilo456 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Sumayafanit ተጠንቀቂ የዛሬ ወንዶች በቅርብ እንኳን የምታቂያቸው ያስፈራሉ።

    • @bituu3637
      @bituu3637 3 ปีที่แล้ว

      ልክ

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 3 ปีที่แล้ว

      All about Ethiopia music Part 1፥ th-cam.com/video/pZmlffvVE5c/w-d-xo.html

    • @seaditube9120
      @seaditube9120 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Sumayafanit ምሥኪና 😂😂😂በአካል ምታቂያቸዉ አይሻልም ነበር 😂😂ምን አደከመሽ

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 3 ปีที่แล้ว +14

    ፍቅር እንዲህ መተማመን,መከባበር,መተሳሰብ ሲሆን ደስስስ ይላል 100 አመት በፍቅር ተመኘሁላችሁ🙏🏾🌹🌹

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኛ መሪኛth-cam.com/video/byZx76_KQGU/w-d-xo.html

    • @leyoubhele2641
      @leyoubhele2641 3 ปีที่แล้ว

      ይቺ ዳርዳር

    • @Setotaye2024
      @Setotaye2024 3 ปีที่แล้ว

      @@leyoubhele2641 አጠፋሁ እንዴ😳

  • @rahelhirut3347
    @rahelhirut3347 3 ปีที่แล้ว +64

    የውነት የሚገርሙ ባልና ሚስት ናችው ጌታ ትዳራችሁን ይባርክ የእውነት ሁሌም እንዲ ሁኑ

    • @MARTIITUBE2
      @MARTIITUBE2 3 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/DhNO5H2bNHU/w-d-xo.html

    • @MARTIITUBE2
      @MARTIITUBE2 3 ปีที่แล้ว

      Betasab hunyileny wudddd

    • @user-tb9xx4ew4n
      @user-tb9xx4ew4n 3 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/zMyaDOKkSlM/w-d-xo.html

  • @degneshlema2462
    @degneshlema2462 3 ปีที่แล้ว +11

    በአሁን ሰአት እንዲህ አይነት ሚስት የእውነትም ዘውድ ነች ደስ የሚል ትዳር ነው በልጅ በሀብት በበረከት ተባረኩ

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 3 ปีที่แล้ว +47

    የሠው መገናኛው ብዙ ነው fb ለትዳር ሚሆን አይመሥለኝም እግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው ትዳራችሁ ይባረክ ራኬብ ሠላምሽ ይብዛ ኘሮግራም ቆንጆ ነው 💐❤

    • @maki4428
      @maki4428 3 ปีที่แล้ว +3

      አረ አለን ማማዬ ፈጣሪከፈቀደ መገናኘው ብዙነው

    • @elsasetotaw9373
      @elsasetotaw9373 3 ปีที่แล้ว +4

      የእኔ እናት ፍጣሬ የተባርክውን ሲስጥሽ መገናኛው ብዙ ነው በቤተስብ በስው ተቃውቀሽውም የማይርባ ይሆናል fb ስለሆነ ሁሉም አንድ አይደለም ብቻ መልካምን ሲስጥሽ የትም ብትገናኝ የትምችግር ያለው አይመስለኝም እሱ ፍቅዱ ሲገናኝሽ ስንቶች በስው በቤተስብ አግብተውም አዳር ሆኖ ይፍርሳል ብቻ መልካምን ነገር ሲስጥሽ እንዲህ ነው

    • @maki4428
      @maki4428 3 ปีที่แล้ว +1

      @@elsasetotaw9373 ትክክ

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@elsasetotaw9373 የኔ ውድ ትክክል ነሽ እግዚአብሔር የተባረከውን ሢሠጥ መጨረሻው ያምራል እኛ ሥላሠብን አይሆንም በቤተሠብ ተጋብተው የሥንቱ ትዳር ተበትኗል እመብርሃን ፈርሃ እግዚአብሔር ያለውን ትሥጠን እህቴ አመሠግናለሁ ውዴ

    • @elsasetotaw9373
      @elsasetotaw9373 3 ปีที่แล้ว

      @@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ አሜን ፫ ለሁላችንም ፍራ እግዚአብሔር ያለውን ወንድ ትስጠን እኛም ታዝዥ መልካም እና ጥሮ አሳቢ ክሆኖት ሴቶች ወገን ያድርግን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @radetrita8590
    @radetrita8590 3 ปีที่แล้ว +29

    በጣም ደሰ ትላላችሁ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን እኔም እግዚያብሄር ከፈቀደ የዛሬ አመት አገባለው አሪፍ ሰው ጥሩ ልጅ ተዋውቄያለው በኤፍ ቢ መጨረሻውን እንዲያሳምረው በፀሎት በዱአ አሰቡኝ ውዶቼ

    • @maki4428
      @maki4428 3 ปีที่แล้ว +1

      me too ማማዬ

  • @zuzumuhnde7149
    @zuzumuhnde7149 3 ปีที่แล้ว +66

    ሲያምሩ በአላህህ
    ያዝልቅላችሁ ለኛም ከሰደት መልሰ ይወፍቀን

    • @user-qq2tv4uc1g
      @user-qq2tv4uc1g 3 ปีที่แล้ว +1

      አሚን

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 3 ปีที่แล้ว

      All about Ethiopia music Part 1፥ th-cam.com/video/pZmlffvVE5c/w-d-xo.html

    • @ferafera850
      @ferafera850 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን

  • @abebtube9771
    @abebtube9771 3 ปีที่แล้ว +29

    fb ቁም ነገርም አለው ብዙ ልጆች ተዋውቀው ታገብተው ትዳር ይዘው ይገኛሉ ብዙልጆ ዳግም አፍቅረው ብራቸው ተበልቶ ልባቸው ተስብሮ ይገኛሉ ያው ትዳር የፈጣሪ ሥጦታነው በምን መልኩ እንደሚያገናኝ አይታወቅም በጣም ታምራላቹህ አሁንም ፍቅራቹህ እንደምድርአሽዋይብዛ

    • @emusumyatube
      @emusumyatube 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @user-yo8iz2kp8c
      @user-yo8iz2kp8c 3 ปีที่แล้ว +1

      ለሀቀኛ ሰው ሰበብ ነው

    • @emuabubekirtube9148
      @emuabubekirtube9148 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል እኔም አንደኛው ነኝ

  • @geni4618
    @geni4618 3 ปีที่แล้ว +9

    ፍቅር እስከ መቃብር ማለት ይሄ ነው፣ ማንም ሰው ሙሉ አደለም አንዳች የአንዳችንን ጉድለት ከሞላን ትዳራችን የተባረከ ነው መልካም የትዳር ዘመን💕💕💕💖

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash5941 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይ የእግዚአብሔር ስራ እኛ ካሰብነው ይልቅ እሱ ያሰበልን ይበልጣል ስሙ ይመስገን ኑሮችሁ ይባረክ ቤታችሁን የእሳት ቅጥር ሆኖ ይጠብቅላችሁ

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h 3 ปีที่แล้ว +123

    በጣምነው የምታምሩት እፍፍፍ ፈጣሪ ፍቅራች ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🌹💐💐🤣🤣🤣በሳቅ

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 3 ปีที่แล้ว

      All about Ethiopia music Part 1፥ th-cam.com/video/pZmlffvVE5c/w-d-xo.html

    • @user-tb9xx4ew4n
      @user-tb9xx4ew4n 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/zMyaDOKkSlM/w-d-xo.html

    • @user-cy1ib3rt2h
      @user-cy1ib3rt2h 3 ปีที่แล้ว

      @@user-tb9xx4ew4n እሺወዶቼ

  • @Tube-oj6ji
    @Tube-oj6ji 3 ปีที่แล้ว +2

    ከልብሽ ሴት እንደሆንሽ አነጋገርሽ ያስታውቃል ትዳራችሁ ይባረክ

  • @bezitiiv8020
    @bezitiiv8020 3 ปีที่แล้ว +18

    ማርያምን በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርከው በልጆች ድመቁ♥♥♥♥

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የምትወደዱ ናችሁ እውነት እውነቷን ነው የምታወሩት ስልክ መደዋወል እጅግ በጣም ያስጠላል ቁም ነገር ካልሆነ በስተቀር የስራ ሰዓት መስረቅ አግባብ አይደለም ነፃነትን ማሳጣት እንደምትዋደዱ እና እንደምትከባበሩ ታስታውቃላችሁ እግዚአብሔር ያጣመረውን ከእንግዲህ ሰው አይለየው ጋብቻ በጣም ክቡር ነው እግዚአብሔር ልጃችሁን ይባርክላችሁ ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል እረጅም እድሜ ይስጣችሁ Love you may God richly bless you !

  • @lilyayelech9009
    @lilyayelech9009 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ዘና ነው ያረጋችሁኝ ድጋሚ እያየኋችሁ ገርሞኛል ለራሴ እንደ ዳዊት ስደጋግማችሁ ይመቻችሁ እንደ እናንተ አይነት እውነተኛ ፍቅር ፈጣሪ ይስጠን!

  • @Betselot-12
    @Betselot-12 3 ปีที่แล้ว +14

    ድስ የሚሉ ጥንዶች ራኬብዬ እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ አርያ የሚሆኑ ጥንዶችን ስለምታቀርቢልን Thanks so much ❤️

    • @user-tb9xx4ew4n
      @user-tb9xx4ew4n 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/zMyaDOKkSlM/w-d-xo.html

    • @user-tb9xx4ew4n
      @user-tb9xx4ew4n 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/zMyaDOKkSlM/w-d-xo.html

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +31

    የቁመት ጉዳይ በሕይወት አያሳስብም እኮ ዋናው የሰው ልጅ ውስጡ ነው ስንቱ አለ አይደል መልኩን ቁመቱን አሳምሮ አቃጣይ ወንድ 😒😒እግዚአብሔር የፈቀደው ከሆነ የኛ ፍላጎት ምኞት ዜር ነው ከላይ ነው ዋናው ስጦታው 💖

    • @musseandemichael2619
      @musseandemichael2619 3 ปีที่แล้ว

      Kelebesh new

    • @Love-ej5tp
      @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว

      @@musseandemichael2619
      Yes ከአንጀቴ ❤️😂

  • @frehiwotwondemagagnhu1645
    @frehiwotwondemagagnhu1645 3 ปีที่แล้ว +14

    ደስ ትላላችሁ እግዚአብሄር ትዳራችሁን እስከመጨረሻ
    ይባረክ ፡፡ ራኪ እናመሰግናለን እነዚህን የተወደዱ ጥንዶች ስለጋበዝሽልን፡፡

  • @solmon7182
    @solmon7182 3 ปีที่แล้ว +52

    ለመጀመሪያ ጊዜ ምርጥ fake የሌለው ባለትዳሮችን አሳየሽን....ሁለቱም ይመቻሉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fiyorinaadmassu4169
    @fiyorinaadmassu4169 3 ปีที่แล้ว +9

    Hahahaaaaa ማርያምን ደስ ሲሉ😘😘😘😘😘!!!! እግዚአብሔር እድሜ ጤና ሰጥቶ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃችሁ!!!

    • @user-tb9xx4ew4n
      @user-tb9xx4ew4n 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/zMyaDOKkSlM/w-d-xo.html

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 3 ปีที่แล้ว +9

    የምር በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው ።እግዚአብሄር ቤታችሁን በበረከት ይሙላው።ራኪም እናመሰግናለን ስላቀረብሽልን

  • @samiraummohammed4959
    @samiraummohammed4959 3 ปีที่แล้ว +34

    የኔ ውድ እህት ባልሽን አክብሪው ምንም ቢሆን ወንድ ነው ይሰማዋል ነፃነትሺን ስታስቢ የሱን ሞራል ጠብቂለት ምርጥ ባል አላሺ ቁመትና ጉራ ማንነትን እልይገልፅም

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ነው የወደድኳችሁ በተለይ ባልየው ሲናገር እየሳኩ ነው የጨረስኩት ሁሌም ይመቻችሁ

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 3 ปีที่แล้ว +24

    ደስ ይላሉ። የአብርሃምና የሳራ ያድርገው ትዳራችሁን❤️

    • @user-tb9xx4ew4n
      @user-tb9xx4ew4n 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/zMyaDOKkSlM/w-d-xo.html

    • @user-tb9xx4ew4n
      @user-tb9xx4ew4n 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/zMyaDOKkSlM/w-d-xo.html

  • @user-lx7ot5hb9u
    @user-lx7ot5hb9u 3 ปีที่แล้ว +11

    ማሻላህ የምያምሩ ጥንዱች አላህ በፍቅር ያኑራቹሁ በጣም ፈገግ አስባሉኝ

  • @heluyoutube4089
    @heluyoutube4089 3 ปีที่แล้ว +5

    እኔ የምወደሸ እኮ ምክንያት ነው የምትቀርበው ከሁሉም የፀዳ ነው። ከዘረኝነት ከፖለቲካ ከነዚህ ሁሉም የምታቀርበው በጣም ደስ ይላላ በዚህ ቀጠየበት አስተዋይ የጨዋ ቤተሰቡ ነሽ በርቺ መአረይ

    • @amenasied1698
      @amenasied1698 3 ปีที่แล้ว

      ማአረይ ማለት ምዲነዉ መልመዲ ፈልጌ ነዉ ቤቲ

    • @raakuu2272
      @raakuu2272 3 ปีที่แล้ว +1

      @@amenasied1698 mare weyem yenemar malet new

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +25

    አዳሜ ይሄን አይተሽ ደሞ ተጣጂ አሉሽ ጅንጀና ላይ በተለይ አረብ ሀገር ያላቹ እህቶቻችን ጥንቃቄ አድርጉ ግማሽ መልካም አለ ግማሽ ደሞ የሰይጣን ቁራጭ ነው የሞላው

    • @sdt3004
      @sdt3004 3 ปีที่แล้ว +1

      በእውነት ጥሩ ብለሻል እኔ የምኖረው አውስትራሊያ ነው በእድሜዬ ትልቅ ባለትዳር እና የልጅ እናት ነኝ የማያቅሽ እራሱ ወይ ሲጨማለቁ እና ግዜው በጣም ከፍቷል በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋል።

    • @Love-ej5tp
      @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว

      @@sdt3004
      በትክክል

  • @laureatetsegayegebremedhin5425
    @laureatetsegayegebremedhin5425 3 ปีที่แล้ว

    ራኬብ ይህን ኩፍትርትር ያለውን ህይወት ታፍታችዋለሽ። ስልክ እማትወድ ወጃጅ ስላገኜሁ ነፍሴ ብያታለሁ። በህይወቴ እምጠላው ስልክ ነው። የነፃነት ጠላት። ለተፈላጊ ነገር ይኑር ውኃ በቀጠነ ቅብጠቱ ግን ያቅለሸልሻል። ድምፁ ራሱ ረባሽ። እፋይ በስንት ዘመን አንዲት ቅድስት አገኜሁ። ተመስገን። ራኪ በርቺ። ሰው የሚለውን ከሰማሽ እነሱ የሚኖሩትን ኑሮ ነው የምትሠሪላቸው፣ ካልሠማሽ ጥሪሽን። ይህ መርህሽ ይሁን በርቺ እሙ።

  • @mahletjeberu8657
    @mahletjeberu8657 3 ปีที่แล้ว +90

    በጣም ደስ እምትሉ ጥዶች ናቹ ፈጣሪ ትዳራቹህን ይባርክ ኑሮን ቀለል አድርጎ መኖር ጤንነት ነው

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል ቤተሰብ ሁኑ በቅንነት 😘

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 3 ปีที่แล้ว

      All about Ethiopia music Part 1፥ th-cam.com/video/pZmlffvVE5c/w-d-xo.html

  • @user-lb2ty2zk1u
    @user-lb2ty2zk1u 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ሚስት መሆን መባረክ ነው ደሞ እንዲህ ያለ ፍቅር ሲሆርበት ደሞ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የኔ መድሀኒአለም ፍቅራችሁን ይባርክ

  • @user-vj9ip3up7y
    @user-vj9ip3up7y 3 ปีที่แล้ว +27

    በርቺ ራኪዬ ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው
    ዋው ምርጥ ፕሮግራም ነው❤😍

  • @satenaw4923
    @satenaw4923 3 ปีที่แล้ว +14

    በጣም፡ደስ፡ ትላላችሁ : ትዳርን፡ የማታካብዱ : ምርጥ፡ ናችሁ።

  • @tofik-yube8405
    @tofik-yube8405 3 ปีที่แล้ว +17

    ዋናው ሎቭ ነው አባቴ ክክክክክሽ የተና ወድ ያስረግዛል አለ ያገሬ ሰው ደስ ስትሉ እውነት 👍👍👍

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 3 ปีที่แล้ว +11

    እውነት ነው ፌስቡክ ለኔም ባለወለታየ ነው ውዱ ባሌን ይሳተዋወቅኝ ፌስቡክ ነው ያላህ ፍቃድ ሁነና በትዳር ተሳሰረን ደስ ይላል ትዳር ለሚያዝ ያስፈራል ግን ተያዙት ቡሀላ እንዴት ደስ ይላለ የስው ልጅ ዋናው እመነቱ ነው

  • @lulabelay4927
    @lulabelay4927 3 ปีที่แล้ว +4

    እናንተ በፌስቡክ ተዋዉቃቹ ነው ! እግዚአብሔር ባርኮችኃል እውነት እኔ በአካል የማውቀው ቃል ተገበብተን 7 አመት የጠበኩት እጮኛዬ ሴት አስረግዞ surprised አደረገኝ ! እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክልቹ ብዙ በፍቅር የተጎዳን አለን በተለይ ሴቶች

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 3 ปีที่แล้ว +10

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት እንደምታቀኑ አምላክ ለኛም የተባረከ ትዳር ይስጠን

  • @da8387
    @da8387 3 ปีที่แล้ว +36

    ውይይይይይይ ደስ ስትሉ በቃ የደስታ ምንጭ ናቹ እንደው ሳያጎድልና ሳይቀንስ የማያቋርጥ ደስታ ይስጣቹ ተባረኩ🙏።
    ጥሩ ስራ ነው ራኪ👏👏👏

    • @user-tb9xx4ew4n
      @user-tb9xx4ew4n 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/zMyaDOKkSlM/w-d-xo.html

  • @abelsinshaw2774
    @abelsinshaw2774 3 ปีที่แล้ว +26

    በጣም ደስ የሚል ትዳር ነው። ጌታ ፍቅሩን ያብዛላችሁ።

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ

  • @yazemitku5577
    @yazemitku5577 3 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ነው የምታስደስቱት ፍቅራችሁን ፈጣራ ይጨምርላችሁ

  • @et5819
    @et5819 3 ปีที่แล้ว +15

    በጣም ደስ ይላል፣ ትዳራችሁ በየቀኑ እንዲያብቡ ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @user-ve5rp7pr5m
    @user-ve5rp7pr5m 3 ปีที่แล้ว +10

    ፍቅራችሁ ለዘ ላለም ስታምሩ የኔ ማሮች :እንደው ራ ኬ ከየት ነው የምታ መጫቸው: ራኬ ፍቅር በር ችልን😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️

  • @user-yt9fb6md7d
    @user-yt9fb6md7d 3 ปีที่แล้ว +199

    በጣም ግልፀ እና ተጫዋች ጥዶች ናቸው👫

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 3 ปีที่แล้ว

      All about Ethiopia music Part 1፥ th-cam.com/video/pZmlffvVE5c/w-d-xo.html

    • @user-tb9xx4ew4n
      @user-tb9xx4ew4n 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/zMyaDOKkSlM/w-d-xo.html

    • @almazteklu2927
      @almazteklu2927 3 ปีที่แล้ว

      @@user-tb9xx4ew4n qaa

  • @getahunayele4950
    @getahunayele4950 3 ปีที่แล้ว +2

    ትዳራቸው ይባረክ በጣም አስተዋይ ሚስት አለክ። ዘመናችሁ ይብዛ ከ ጤና ጋራ

  • @debersenagorgora7394
    @debersenagorgora7394 3 ปีที่แล้ว +8

    ከንግግሮችሽ መካከል አስበልጨ የወደድኩልሽ አባባል@@@እናት ሁሌም ትክክል ናት@@@ የሚለው ንግግርሽን በጣም ነው የወደድኩት::

    • @zeritessema9182
      @zeritessema9182 3 ปีที่แล้ว +3

      ሁልጊዜማ እግዚአብሔር ብቻ ነው ትክክል ስንት እሾህ ሁና የሰውልጅ ህይወት የምትበጠብጥ የባል እናት አለች እናት ለልጅዋ ታደላለች: እንደሱ ደሞ ልክ አይደለም !!!!

    • @lovewin1582
      @lovewin1582 3 ปีที่แล้ว

      ምናልባት ከአስር አምስቱ እናት ልክ ይሆናል: ቀሪው 5 በልጆቻቸው ፍቅርና ትዳር ገብተው የሚያፈርሱ ልክ ያልሆኑ ሞልተዋል

  • @tube-rn5eg
    @tube-rn5eg 3 ปีที่แล้ว +12

    ክፍል ሁለት ይቀጥል የሚል ላይክ

  • @habeshaw3d
    @habeshaw3d 2 ปีที่แล้ว +1

    በጎደላቸው ነገር ላይ በሀላል እየተተራረቡ 😃😃 መግባባታቸው የግንኙነታቸውን መሠረት እንደ አለት ያጠነክረዋል 👏 እሷ ደሞ ስታምር የሆነች በጥባጭ ግን ተናዳጅ አፍቃሪ ነገር ናት 😍👌 ፍቅራችሁን ያፅናላችሁ አቦ!

  • @mazalove4839
    @mazalove4839 3 ปีที่แล้ว +6

    በውነት ደስ ስትሉ ደጋግሜ አየውት በሳቅ ጨርስኩት ርጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁን ጥዶቹ

  • @bbhh3154
    @bbhh3154 3 ปีที่แล้ว +15

    እንዴ አዎ ፓስታ ይጠበሳል እውነቷን ነው በጣም ባለሞያ ናት ማለት ነው የኔ ቆንጆ😘❤️

  • @Hela259
    @Hela259 3 ปีที่แล้ว +3

    እንደዚህ አይነት ታጋሽ ተጫዋች ፍቅር የሆነ ወንድ ስታገኙ ሴቶች ተንበርካችሁ አግባኝ ብላችሁ ብትጠይቁት ያንስበታል ሴትን የሚወድ እንጂ የሚታገስ ወንድ ማግኘት በጣም ከባድ ነው ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ በጣም ታምራላችሁ

  • @alemayehuhirko1954
    @alemayehuhirko1954 3 ปีที่แล้ว +21

    እናንተን አለመባረክ ንፉግነት ነው፡፡ በጣም ታምራላችሁ

    • @user-tb9xx4ew4n
      @user-tb9xx4ew4n 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/zMyaDOKkSlM/w-d-xo.html

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 3 ปีที่แล้ว +16

    ራኪዬ እኔ እና ባለቤተን አቅርቢን አሪፍ ታሪክ አለን እኔ ያለሁት ሳውዲነው እሱ ኢትዮጵያን በጣምምምምም ስወደው ምን ብዬ ልገርሽ ግን ብዙ ፈተና አልፈናል

    • @RakebAlemayehu
      @RakebAlemayehu  3 ปีที่แล้ว +11

      አድራሻችሁን ብታስቀምጭልኝ ደስ ይለኛል

    • @bintmekonentube7507
      @bintmekonentube7507 3 ปีที่แล้ว

      @@RakebAlemayehu እኔ አሁን ስዴት ላይ ነኝ ግን በቅርብ ሀገር ስገባ. እነግርሻለሁ

  • @betelihemwoldeyohannes9458
    @betelihemwoldeyohannes9458 3 ปีที่แล้ว +8

    ራኪ አመስግናለሁ በጣም ደስስ የሚሉ አስተማሪ ተቻውቾች ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @alexargaw7167
    @alexargaw7167 3 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ምርጦች ሁለቱም ቀልድ አዋቂዎች ናቸው ነፍስ ለነፍስ መግባባት እንዲህ ነው

  • @user-mr3lb7xl7g
    @user-mr3lb7xl7g 3 ปีที่แล้ว +2

    የልጂቱ አስተሳሰብ በጣም ደስ ይላል
    ቤተሰብ እደ ፀባይሽ ይችሉሻል
    ጓደኛ በመከባበር ተቻችለሽ ትኖሪያለሽ
    ከትዳር አጋር ጋር ተስማምቶ
    በፍቅር ለመኖር ፀባዪን የሚችል መሆን
    አለበት ይሄን ግን ጥቂቶች ነተዉ የሚአገኙት
    ታምራላችሁ♥

  • @user-cd8ho1zf8d
    @user-cd8ho1zf8d 3 ปีที่แล้ว +5

    ትዳራችሁን የግዚአብሔር ቸርነት ይመላለስ እበት ልቻችሁ ትደግላችሁ ደግማችሁ ደጋግማችሁ ውለዱ በጣምነው ደስ የምትሉት ማዳላት አይሁንብኝ እና በተልይ ልጅቱ ውብ ናችሁ❤️❤️❤️

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u 3 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ተመስጭ ነበር ስሰማው የነበረው ሰው ግን ማውራት ይችላል በጣም ታምራላቹሁ እግዚአብሔር በቤታቹሁ ሁሌም ይኑር ራኪዬ የኔ አልቃሽ እውድሻለሁ ሰሞንን አልተከታተልኩሽም ነበር ለምን መሰለሽ ሞቼብሽ ነበር ኮሮና ይዞኝ አምልጭ ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ደና ነኝ ነፃ ተብያለሁ ወገኖቼ በእማምላክ እራሳቹሁን ጠብቁ እድለኛ መሆን ነው ከኮሮና ታሞ መዳን

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 3 ปีที่แล้ว +21

    እረ ወይኔ ደስ ሲሉ ራኪዬ አጭር ወንድ አልወድም ነበር ዛሬ ገራሚ ህይወት አዬሁ።

  • @simonmengesha9369
    @simonmengesha9369 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔና ራኬብም ኡንድ ቁን ደስ በሚል ሁኔታ ጠያቂም ተጠያቂም ራሳችን ሆነን እንቀርባለን የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን

  • @mahitad
    @mahitad 3 ปีที่แล้ว +4

    እራኪዬ የኔ መልካም ጥሩ ስራ ነው አንዳንዴም ተመሳሳይ ፆታ ሆነው በጣም የሚዋደዱ የልብ ጓደኛሞችን ብትጋብዢ መልካም ነው

  • @hubibubi8663
    @hubibubi8663 2 ปีที่แล้ว +1

    በሳቅ ግልፅነታቸው ደስ ሲል😆😆😆😆
    ልጂቷ ግን ቆፍጣና ወንዳ ወንድ ናት ዋው😆

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 3 ปีที่แล้ว +4

    እየተናበባቹ ነው የምታወሩት መታደል ነው እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ❤️🙏🏾🙏🏾

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 3 ปีที่แล้ว

    ደስ የምትሉ ኮሚኮች ቀልዳችሁ ወዝ አለው
    ጨዋዎች ብዙ አዝናናችሁኝ ። በተለይ ስለቀለበት ግርግር ያልሽው ለየት ያለና የሚያኮራ በራስሽና በባህልሽ ላይ ያለሽን ክብር ያሳያል ። ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርከው ጤና ከዕድሜ ይስጣችሁ

  • @eniking9743
    @eniking9743 3 ปีที่แล้ว +23

    ራኬብዬ በጣም ነው ምወድሽ ማደንቅሽ

    • @emusumyatube
      @emusumyatube 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን

  • @yaredyegezu3192
    @yaredyegezu3192 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ ድንቅ ሴት ናት
    በዚህ ዘመን ኢትዮጵያዊ ሴት በጠፋበት ዘመን ዘመናዊነትን ከጨዋነት እምነትን ከሴትነቷ አዋህዳ ያለች ጽኑ ሴት።
    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ

  • @elsaelsa787
    @elsaelsa787 3 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ምታዝናኑ ጥንዶች ናቹ አብራቹ አርጁ አይለያቹ

  • @user-ud2zs8qm7m
    @user-ud2zs8qm7m 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው እጹብ ነው ሱባኤ ይዛ ያመጣችው ልጅ ምኑን ይከፋል
    እግዚአብሔር ምትፈራ ሴት መታደል ነው

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 3 ปีที่แล้ว +18

    እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ በጣም ታምራላችሀ

  • @ashutube7843
    @ashutube7843 3 ปีที่แล้ว +7

    ቅላት የለኝም
    ፍቅር
    እውነት
    እምነት
    እግዚአብሔር ነው

  • @Elu71
    @Elu71 3 ปีที่แล้ว +20

    የሚገርሙ ጥዶች በጉጉት እያየዋቸው አለቀ❤

  • @user-bk5eg3my5k
    @user-bk5eg3my5k 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ አይኔ ፈዘዘ ጥንዱች ደስ የሚሉ ሳይ ደግሚ ደግሚ ነው የማየው ደህና ትዳር ይስጥሽ በሉኝ

  • @messayttsion5549
    @messayttsion5549 3 ปีที่แล้ว +12

    እንዲህ ነው እንጂ ካገቡ አይቀር😘😘😘

  • @user-br4ow3mj1s
    @user-br4ow3mj1s 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ልጅቷ ደግሞ እምነቷን አጥባቂ ነችደስ ስትል እግዚአብሔር ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ !!

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia2259 3 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣምእምወዳችሁ ጥንዶች በጣም ያስቃሉ

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 3 ปีที่แล้ว

    እዚህ ቪዲዮ ላይ እጃችሁን የዘቀዘቃችሁ ሰዎች ኑሯችሁ ይዘቅዘቅ አቦ ደስ የሚሉ ባልና ሚስቶች ኑሯችሁ ይባረክ

  • @amkelehawaz
    @amkelehawaz 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ እንዴት እንደምታምሩ በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለ ፍቅር ደስ ይላል በጣም ተመቻችሁኝ ወደድኳችሁ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን

  • @maki4428
    @maki4428 3 ปีที่แล้ว +2

    wow በጣምነው የምታምሩት እኔም ከፍቅሬጋ fbላይነው የተዋወቅነው በሰላም ያገናኘን የእመብረሀን ፍቃዷ ይሁኝ🙏🙏🙏

  • @philipoinophilu4854
    @philipoinophilu4854 3 ปีที่แล้ว +10

    ህይወትን ቀላል አረገቹሁነወ ያየዘቹቲ 👍💚
    ያቀለበቱነገሪ ከከከከከከ

  • @user-he3dj7lh2u
    @user-he3dj7lh2u 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ድንቅ እና አስተዋይ ሴት!! በመጀመሪያ ትዳሯን በሱባኤ የጠየቀች፣ ፈረአ እግዛብሔር ያደረበት ፣ የእናቷ ለትዳር ያላቸው ትልቅ ክብር(ለሁለቱም ያስጠነቀቋቸው )በአጠቃላይ በእውነተኛ ፍቅር ላይ የተመሰረተ ትዳር👌👍🙏🙏🙏

  • @EtuYeTadeLiji
    @EtuYeTadeLiji 3 ปีที่แล้ว +3

    ውይይይ በእግዚአብሔር ደስ ሲሉ ደግሞ በእምነቷ ያላት ጥንካሬ ይገርማል እግዚአብሔር ያብዛችሁ መልካሙን ሁሉ እመኝላችዋለው

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x 3 ปีที่แล้ว +18

    ውይ ሲያስቁ😂ዘና አደረጉኝ ይመቻችሁ💓

  • @user-ui5em4iz8p
    @user-ui5em4iz8p 3 ปีที่แล้ว +32

    በቀልድ የተጀመረ ትዳር በቀልድ ይቋጫል ቀልድ አያስፈልግም ወንድሞቼ እሺ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ

    • @rakebrahel7583
      @rakebrahel7583 3 ปีที่แล้ว +5

      ቀጣም ትክክል ቀልድም ቦታ አለው ቀልድ ሲበዛ ደሞ ጥሩ አይመጣም

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 3 ปีที่แล้ว +12

      እና ትዳር እንደፖርላማ አሰልቺ እንዲሆን ፈለግሽ ኤጭ

    • @user-ff1jq4te1j
      @user-ff1jq4te1j 3 ปีที่แล้ว +1

      መጨቃጨቅ አለባቸው እንዴ ጥሩ ቀለል ያሉ ናቸው

    • @meharizufan1206
      @meharizufan1206 3 ปีที่แล้ว +1

      Yhe keld bicha aydelem yelbachewn eyetesedadebu new tedebabrewal huletum sewoch rndisemulachew yefelegut neger ale 😇😇🤣🤣

    • @hafizaseid4137
      @hafizaseid4137 3 ปีที่แล้ว

      @@meharizufan1206 ከከከከከከከከ

  • @remex5831
    @remex5831 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ በ ቤተሰብ ነው ያገባሁት በጣም ሀብታም ነው መኪኖች ዘበኛ ሰራተኛ ገንዘብ እኔ አሻንጉሊት ነኝ የምወደው ሰው ነበረኝ አሁን የ2 ልጇች እናት ነኝ በልጇቸ ብቻ ነው ደስተኛ ነኝ ታድላችሁ ኦፍፍፍ የሚወዱትን ማግባት መመረጥ ነው መልካም ትዳር🙏🙏🙏❤❤❤

  • @embetwerku725
    @embetwerku725 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ የሚሉ ግልፅ ጥንዶች በሳቅ ገደሉኝ 🤣🤣 በተለይ ወንድ ነው እንዴ ያገባሁት 😂😂😂😂

  • @hanna6593
    @hanna6593 3 ปีที่แล้ว +14

    ፈገግ ብየ ጀምሬ ፈግ እዳልኩ ጨረስኩ ደስየምትሉ ጥዶች ኑሮአችን ይባረክ

    • @user-tb9xx4ew4n
      @user-tb9xx4ew4n 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/zMyaDOKkSlM/w-d-xo.html

    • @hanna6593
      @hanna6593 3 ปีที่แล้ว

      @@user-tb9xx4ew4n ከመቱን ዘግ ነው አስተካክሉት ስብስክራይብ መሰድረግ አይቻልም ደውሉንም መጫን