''ስንጋባ እናቴ ይህቺን ትንሽ ልጅ አምጥተህ ምን ልታበላት ነው? ብላኝ ነበር''

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 608

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 2 ปีที่แล้ว +51

    ደስ ይላሉ ከሁሉ ደሞ በጣም የተገረምኩባቸው የመጨረሻ ግልፅ ናቸው ድካማቸውንም ብርታታቸውንም ተናግረው ነው የሚያስተምሩት እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ በልጅነት ትዳር ደስ ይላል ወንድማችንም ለወንዶች ሞዴል ነህ ያሳደጉህ ቤተሰቦችህ በርግጠኝነት ክሬዱትን ይወስዱታል ሚስትህም ደስ የምትል ብስለት ያላት ሆደ ቡቡ ነች በደንብ ያዛት ደሞ ቆንጅዬም ነች ብቻ በጣም ታምራላችሁ

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 2 ปีที่แล้ว

      እዚህ አስገራሚ እና አስተማሪ ቪድዮ ተመልክታችሁ ደስ ብሏችችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @sebletsedal668
    @sebletsedal668 2 ปีที่แล้ว +57

    ሂዋኔ ይሄን አይተሽ ቀድመሽ አርግዛለው ብለሽ ልጂሽንም አንችንም አውጥቶ ነው የሚሥልሽ ሂዋኔ ቀድመሽ እንዳታርግዚ የተባርከ አዳም ካልሆነ ከባድ ነው ጥንቃቄ ለሂዋኔ

    • @hulubersuhone1356
      @hulubersuhone1356 2 ปีที่แล้ว +9

      ልክ ነሽ ከ100 አንድ ነዉ ሚሳካለት ከዛ የቀረዉ ጥሎ መሸሽ ነዉ ጠንቀቅ!!!

    • @saramamo5332
      @saramamo5332 2 ปีที่แล้ว +6

      ትክክልየስንቱ ህይወት ነው የተበላሸው

    • @haymiyemaryanlj8509
      @haymiyemaryanlj8509 2 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል
      እንደዚህ አይነት አካሄድ ያስተምራል ተብሎ ፓስት መደረጉ እራሱ ሚያሳዝን ነገር ነው

    • @hulubersuhone1356
      @hulubersuhone1356 2 ปีที่แล้ว +2

      @@haymiyemaryanlj8509 ሚገርመኝ የተዋህዶ ልጆች ሁነን እኮ'ዉን ሀይማኖታችን እንደሚፈቅድ በየሚድያዉ ከሰርግ በፊት አረገዝን፣ወለድን አብረን አደርን...የዝሙት ማስተወቂያ መስራት አስመሰልነዉ ለንስሃ አባት ግን አንናገርም ማስተዋሉን ይስጠን ኣሜን(፫)

    • @sebletsedal668
      @sebletsedal668 2 ปีที่แล้ว +2

      @@haymiyemaryanlj8509 ሥንት ምስኪን አለ ያየውን የሚሞክር የነሱ ተሳካ ተብሎ የሴት ልጂ ህይወት መበላሽት የለበትም ሥንቱ አሥርግዛ የሚጠፋ አለ ቤት ይቁጠርው ሁሉም በክብር ይሁን

  • @atm5614
    @atm5614 2 ปีที่แล้ว +6

    በስመአብ እንዴት ደስስስስ እንደምትሉ ቁም ነገረኞች የልጅ አዋቂዎች!!! እሷ እንዳለችው ወንድ ልጅ ቶሎ አይበስልም በ40 ገና የማይበስል ስንት አለ! አንተ ግን በጣም በጣም በጣም በሳል የልጅ አዋቂ!!! እንዴት እንደኮራሁባችሁ ትዳራችሁ ይባረክ 🙏

  • @haymidebele3955
    @haymidebele3955 2 ปีที่แล้ว +83

    በጣም ደስ የሚል እንደ ወርቅ የተፈተነ ትዳር እስከ መጨረሻው ያፅናችሁ ባለ መሐተቦቹ እመብርሀን ልጆቻችሁን በፀጋና በሞገስ ታሳድግላችሁ

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 2 ปีที่แล้ว +1

      ሀይሚ እዚህ አስገራሚ እና አስተማሪ ቪድዮ ተመልክታችሁ ደስ ብሏችችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      I think This is important for you!
      th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html

  • @blainkiifle551
    @blainkiifle551 2 ปีที่แล้ว +60

    The way he looks at her when she's talking, the way he listens says alot about what they have, she says"Thank you"after every sentence, beautiful couple.

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      I think This is important for you!
      th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html

  • @pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
    @pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 2 ปีที่แล้ว +14

    የትንሽ ትልቅ አስተዋይ ጎበዝ ነህ ለዛዉም በዚህ ሰአት እንዳተ አይነት የትዳር አጋር ማግኘት ከባድ በሆነበት ሰአት መገኘትህ አደቅሀለሁ ይጨምርልህ አንችም ጠንካራ የጀርባ አጥቱ ነሽ ለሁለታችሁም ዋዉ ናቸሁ አይለያችሁ 👍👍👍👍

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +125

    ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ልጅ በልጅነት ነው ይባረኩላችሁ እናንተም አብራችሁ አርጁ🙏🏾

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 2 ปีที่แล้ว +1

      እዚህ አስገራሚ እና አስተማሪ ቪድዮ ተመልክታችሁ ደስ ብሏችችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @Psalm23.
    @Psalm23. 2 ปีที่แล้ว +154

    ላአንቺንም የተባረከ ትዳርና ልጆች እግዚአብሔር ይስጥሽ ራኬባ🤗💖

    • @adislasti4907
      @adislasti4907 2 ปีที่แล้ว +4

      Ameen Ameen Ameen

    • @RakebAlemayehu
      @RakebAlemayehu  2 ปีที่แล้ว +43

      Amen🙏🙏🙏

    • @narditube4378
      @narditube4378 2 ปีที่แล้ว +1

      የለትም እንደ 👈

    • @Butterflysly-nj4tm
      @Butterflysly-nj4tm 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen 🙏 🙏

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 2 ปีที่แล้ว +3

      @@RakebAlemayehu የኔ ቆንጆ አላገባሽም
      ኧረ አትቀልጅ አግቢ ልጅ በልጅነት በጣም ያምራል የምወድሽ

  • @biniyamkasahun5503
    @biniyamkasahun5503 2 ปีที่แล้ว +18

    ወንድሜ ልደት በስራ በቅርብ የማውቀው ጠንካራ ትጉህ ብቻ ቃላት የማይገልፀው ሰው ነው እረጅም ጤና ከስኬት ጋር እመኝላችዋለው ልጆጃችሁን ያሳድጋችሁ

  • @rb2782
    @rb2782 2 ปีที่แล้ว +14

    ኡፍ በጣም ደስ የሚሉ couple ናቸው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ልጆቻቹ እግዚአብሔር ያሳድግላቹ፡ እኔ TH-cam ላይ ሚታዩት ነገር ትግስት ኖሮኝ ጨርሼ አላውቅም የነዚህ ልጆች ታሪክ ግን እንደ ፊልም ነው ስምጥ ብዬ ነው ያየሁት😘

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 ปีที่แล้ว +89

    የኔ ባለማህተቦች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላቹ

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 ปีที่แล้ว +13

    እንዴት እንደሚወድሽ መገመት አይከብድም ምክንያቱም ፕሮግራሙ ተጀምሮ እስኪጨረስ አይኑን ከአንቺ ላይ ሳያነሳ!!

    • @lulu-ld1di
      @lulu-ld1di 2 ปีที่แล้ว

      በጣም እኔ ካሜራው እርሳውእንደ እላለሁ ትክል

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      I think This is important for you!
      th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html

  • @kaluyekalina6122
    @kaluyekalina6122 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ታሪክ ነዉ የመሰለኝ አሰለቀሳችሁኝ በክብር የወጣች ሴት በቃ ጠያቒዋ ብዙ ነዉ ቤቴን እንኳን መተዉ ያላዩ የቤተሰብ አባላቶች ነበሩ ብቻ በቃ ሁሉም ያልፋል ዋናዉ ፍቅር ነዉ 😍

  • @ናታኔምአደዬ
    @ናታኔምአደዬ 2 ปีที่แล้ว +8

    እመቤቴ ትዳራቹን ትባርክላቹ. ሁሉም ለበጎ ነው ማሬ እግዚአብሔር የበለጠ ይስጣቹ አትጠገቡም you tube ክፈቱና ዘና አድርጉን በልጆቻቹ የቤት ውሎ እና ፍቅራቹን በታሳዩን

  • @eresaresashagre5240
    @eresaresashagre5240 2 ปีที่แล้ว +2

    ግልፅነትሽ ሀቀኝነትሽ እጅግ ደስ ይላል እሱም አስተዋይ ከእድሜው በላይ እግዚአብሔር ያፅናቹ

  • @TheDereTube
    @TheDereTube 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ጠንካሮች እና በፈተናዎች ተፀና ፍቅር ያላችሁ ናችሁ፣ በእርግጠኝነት ያማረ ወደፊት ነው የሚኖራችሁ። በጣም ተፈጥሯዊ እና ግልፅ ልምዳችሁ ብዙዎቻችንን ያስተምራል።

  • @akiyatube9394
    @akiyatube9394 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ብየዋለሁ ምርጥ ትምርት ወስጃለሁ
    በዘመናችን ትንሽ ችግር ሲያጋጥማቸው የሚቀየሩ ሰዎች በበዙበት እኔ በጣም አድንቂያቹዋለሁ 👏👏👏 ፈጣሪ ደሞ ያማረ ህይወት ይስጣቹ ከልብ ባል እና ሚስት 👏👏👏💚💛❤

  • @addis2653
    @addis2653 2 ปีที่แล้ว +5

    ደስ የምትሉ ነግሮች እና እይወትን የሚያሳምረው ውጣ ውረዱ ነው ለዚህ ጉዞ ወሳኙ ለለ መቻቻል ፍቅር ይመስለኛል በምንም አጋጣሚ የሚወዱትን ማጣት ትልቅ ክስረት ብቻ ሳይሆን ምክንያት ማጣት ነው ስለዚህ ቆንጆዎቹ መንግዳችሁ ቀና ይሁንላችሁ

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣምምም አስተማሪ እና ፍቅፍ ያለበት ትዳር ነው ደስስስስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ አሜን።እደዚህ ያለ ፍቅር ትዳር ያድለን እፍፍፍ😥❤

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 ปีที่แล้ว +30

    በጣም ደስ የምትሉ ልጅ በልጅነት ነው ብዙ ፈተና ሲኖር ያጠነክራል ወጣቱ ከናንተ በጣም ይማራል

  • @merymery382
    @merymery382 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ትዳራችሁ ልጃችሁንንም ይባርክላችሁ በጣም ደስ የምትሉ ባለ ትዳሩች ናችሁ በእዉነት ፍቅር ማለት ለሰዉ መኖር በችግርም በደስታም ነዉ ተባርኩ ❤️❤️🌿

  • @c9mceil448
    @c9mceil448 2 ปีที่แล้ว +48

    እዴት ደስ እደምትሉ እግዛብሄር በትዳራቹ ይባርካቹ

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 2 ปีที่แล้ว

      C9m እዚህ አስገራሚ እና አስተማሪ ቪድዮ ተመልክታችሁ ደስ ብሏችችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @mulualemkebede5791
    @mulualemkebede5791 2 ปีที่แล้ว +14

    በጣም በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ እግዚያብሔር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ ጎበዞች ናችሁ ፍቅራቹን ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ ልጆቻችሁም ይደጉላችሁ

  • @21MarYam
    @21MarYam 2 ปีที่แล้ว +23

    ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ የወለዳችሁት በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ

  • @Amankabo
    @Amankabo 2 ปีที่แล้ว +8

    ብስል እና በጣም አስተዋይ ልጅ ነው ዋው

  • @saragirma3927
    @saragirma3927 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤታችሁ ከሰላም ከፍቅር, ከደስታ, ከሀሴት ከመልካም ነገር ውጪ ምንም አይግባ: እግዚአብሔር በሰማያዊም በምድራዊ በረከት ይባርካችሁ:: ሁለታችሁም የምርጥ ምርጥ ናችሁ:: አብቡ ለምልሙ ውድድድድድ የኔ ምርጦች🥰🥰🥰

  • @almazetiho6051
    @almazetiho6051 2 ปีที่แล้ว +31

    እራኪየ ከየት ነው የምታመጫቸው ሰዎቹን በጣም ደስ እሚሉ ጥንዶች ነው የምታቀርቢው 💖💖💖

  • @dejugobena3590
    @dejugobena3590 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የምትሉ በእርግጥም ሞዴሎች ናችሁ። ይህ ፍቅራችሁ ጥንቃቄና ታማኝነት ያስፈልገዋል። እግዚአብሔር ደግሞ የትዳራችሁ እራስ አድርጋችሁ ብትሾሙት እመክራችሁለሁ። ትንሽ ተመሳሳይ ታሪክ አለን። ጌታ ፈቅዶ ኢትዮጵያ ስንመጣ ልናገኛችሁ እንሞክራለን። ልጆቻችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ። ይቅርታችሁ ደግሞ ወዲያው ይሁን!!!

  • @user-yc2vx2tq3b
    @user-yc2vx2tq3b 2 ปีที่แล้ว +23

    በስስት ነው እሚያት ዋው አይለያችሁ አስለቀሳችሁኝ 😢😢 ኡፍፍፍ ከምርም ልጁ ያሥታውቃል ከልቡ ሰው ነው 🥰🥰🥰

  • @selamshiferaw8253
    @selamshiferaw8253 2 ปีที่แล้ว +13

    ስታምሩ.... ነገ ፈተና እያለብኝ ነው ያየዋችሁ...😍😍😍😍

  • @user-lj2fh4gf3i
    @user-lj2fh4gf3i 2 ปีที่แล้ว +29

    *ፍትህ በስኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አለቁብን እባካችሁ ድምፃ ሁኖቸው😢😢😢*

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 2 ปีที่แล้ว +6

    ጀግኖች ! አስለቀሳችሁኝ አቦ :: እግዚአብሔር መልካም ነው :: አበረታችሁኝ :: ተባረኩ ::
    ራኩ ምርጫሽ እኮ A+ :: እጅግ እናመሰግናለን ::

  • @dejenemeseret700
    @dejenemeseret700 2 ปีที่แล้ว +2

    መለአክ የሆነ ሰው ነው አሁን ያለፋችሁትን ጊዜ የምትካሱበት ይሁን እንደናተ አይነት ፍቅር ያስቀናል

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዛብሔር ይባርካችሁ አይዛችሁ ፈተና ያለ ነው ዋናው ፈተናውን በትግስት ማለፍ ነው ልጆቻችሁን እመብርሃን ታሳድግላችሁ!!

  • @user-yv6oi7lh8j
    @user-yv6oi7lh8j 2 ปีที่แล้ว +12

    ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ስደተኞች እህት ወድሞቼ እኛም ለዝህ ቀን ያብቃን ፈጣሪ❤❤❤❤

  • @elenimasresha695
    @elenimasresha695 2 ปีที่แล้ว +6

    This guy was my modelling teacher at abisiniya .....such nice couples . God bless you fr

  • @user-kt1my2jf9p
    @user-kt1my2jf9p 2 ปีที่แล้ว +29

    ትዳር በልጅነት እኳ ደስ ይላል ለታፋቀረ ሰው ነው ታዳ የማምረው

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 2 ปีที่แล้ว

      Z እዚህ አስገራሚ እና አስተማሪ ቪድዮ ተመልክታችሁ ደስ ብሏችችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      I think This is important for you!
      th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html

  • @barkotjia8769
    @barkotjia8769 2 ปีที่แล้ว +50

    This is the definition of "There is more than meets the eye". They are are models and this is the life they went through, who would have guessed. Amazing humans, amazing couples.👏👏👏

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 2 ปีที่แล้ว

      እዚህ አስገራሚ እና አስተማሪ ቪድዮ ተመልክታችሁ ደስ ብሏችችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      I think This is important for you!
      th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html

  • @bethyebabu8076
    @bethyebabu8076 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር በሁሉም ፀጋውን ያብዛላቹህ ። ግልጽ ሰለሆናቹህ ብዙ ሰው ያስተምራል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 2 ปีที่แล้ว +1

      Bethy ENE ena anchim tebabeten endihe MEDIA LAYE enekerbalen asibebet YENE KONJO BETIYE😍😍😍😍😍😍

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ የሚሉ ባለ ትዳሮች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርክ ትዳራችሁን

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 2 ปีที่แล้ว +9

    WOW እግዚሃብሔር ያሳድጋችሁ በጣም በጣም በጣም ታምራላችሁ እንኳን ወለዳችሁ እመቤቴ ልጆቻችሁን ትጠብቅላችሁ

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 2 ปีที่แล้ว

      እዚህ አስገራሚ እና አስተማሪ ቪድዮ ተመልክታችሁ ደስ ብሏችችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የምትሉ ወጣት ባልና ሚስት ናችሁ ጥንካሪያችሁን በጣም አደንቃለሁ ልጆቻችሁን እግዛቤር ያሳድግላችሁ ትዳራችሁን እግዛቤር ይባርክ

  • @marietub1298
    @marietub1298 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ እርጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ልጆቻቹህንም ያሳድግላችሁ ወይ መታደል እንድህ ያለፍቅር አስቀናችሁኝ እፍፍፍ ❤️❤️❤️❤️

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው ሰርግ ማረግ ገንዘብ መጨረስ ብቻ ነው ትርፉ ዋናው ተስማምታችሁ ተፍቅራችሁ መኖር ብቻ ነው

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 2 ปีที่แล้ว +9

    በርቶ አይዞችሁ ትዳር እግዚአብሄር የባረከው ትልቅ ነገር ነው።

  • @liyalegese9415
    @liyalegese9415 2 ปีที่แล้ว +2

    ስታምሩ ፍጣሪ ትዳራቹን ይባርከው መልካም ባል ነው ያለሽ የምር እንደሚወድሽ ያስታውቃል ስታወሪ አይን አይንሽን ነው ሚያየው

  • @elluka99
    @elluka99 2 ปีที่แล้ว +4

    omg cried few times 😢 such a beautiful young couple ♥️ your story is inspiring! Egziyabher enante ena lijochachun yebark!

  • @husni5582
    @husni5582 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀኒ ድምፅሽ በጣም ያምራል የኔ ቆንጆ 😍😍 ማሻ አላህ

  • @Coco-uc2uz
    @Coco-uc2uz 2 ปีที่แล้ว +9

    ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ያሣድግላችሁ ፍቅር ከክርስቶስ ስንሠጥ እንዲህ ይሠምራል እግዚአብሔር ንፁህ ፍቅር ይሥጠን💚

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 2 ปีที่แล้ว

      እዚህ አስገራሚ እና አስተማሪ ቪድዮ ተመልክታችሁ ደስ ብሏችችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @betcyt7031
    @betcyt7031 2 ปีที่แล้ว +12

    ታምራላችሁ!!እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን፣ ዘመናችሁን እና ልጆቻችሁን ይባርክ!!!

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c 2 ปีที่แล้ว +2

    ወርቅ ወርቅ ሆኖ እንዲህ ጣታችን ላይ ስናደርገው ውበት ከመስጠቱ በፊት በእሳት ተፈትኖ ነው እናተም በዚህ በወጣትነት እድሜያቸሁ በችግር ተፈትናችሁ ለዚህ መብቃት መታደል ነው አሁንም ፈጣሪ በበረከት ይሙላ ቤታችሁ ልጆቻችሁንም በሞገስ እና በጥበብ ያሳድግላችሁ

  • @ሪምቲዩብከወሎ
    @ሪምቲዩብከወሎ 2 ปีที่แล้ว +27

    _የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች እናመሰግናለን👍👍 ሰላም ለኢትዮጲያ ይሁን💚💛❤ እያልኩ ፍቅራችሁን ያብዛው ልጆቻችሁንም ፈጣሪ ያሳድግላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ያው ሳትጋቡ ልጅ መፈጠሩ ይከብዳል ብቻ ማንኛውም ሀይማኖት የሚፈቅድ አይመስለኝም ይች አለም ቀሪ ናትና ሁላችነም ሀይማኖትን እናስቀድም ነው የምለው ካጠፋሁ ይቅርታ አሁን አሁን እንደፋሽን እየሆነ መጥቷል ካረገዙ ወይም ልጅ ከወለዱ ቡሀካ ወደ ጋብቻ የሚሄዱ ብዙ ናቼው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ነግበኔ ብለን ባቅማችን ድምፅ እንሁናቼው_

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 2 ปีที่แล้ว +1

      እዚህ አስገራሚ እና አስተማሪ ቪድዮ ተመልክታችሁ ደስ ብሏችችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

    • @user-pc6gs2dc2w
      @user-pc6gs2dc2w 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነው ፍትህ በስር ለሚሰቃዩ

    • @ሪምቲዩብከወሎ
      @ሪምቲዩብከወሎ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Mafiyatube002 እሽ መጣን Kalidu kalid

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html

  • @bezawitkebru4439
    @bezawitkebru4439 2 ปีที่แล้ว +4

    በፈጣሪ ደጋግሜ አይቸውም አልሰለቹኝም ፈጣሪ ትዳራቸዉን ልጆቻቸውን ይባርክላቸው አስለቀሱኝ ደስ ሲሉ😍😍😍😭

  • @haimanottube
    @haimanottube 2 ปีที่แล้ว +3

    ውይይይይ ስታስቀኑ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ በጣም ጎበዝ ናችሁ ቸሩ አምላክ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ ።

  • @እማኢትዮጲያዬ
    @እማኢትዮጲያዬ 2 ปีที่แล้ว +5

    ክርስቲያን ቀድሞ ማርገዝ ቀርቶ አብሮ ይሄ እዛ እዚህ ማለት ክልክል ነው ቤተ ክርስቲያን ናት መሞሸር ያለባት።
    በላው ጎበዞች ናችሁ በርቱ

  • @tesfatube8265
    @tesfatube8265 2 ปีที่แล้ว +16

    ልጅ በልጅነ ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅሩን ብዝት ያርግላችሁ

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 2 ปีที่แล้ว

      T እዚህ አስገራሚ እና አስተማሪ ቪድዮ ተመልክታችሁ ደስ ብሏችችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @IT_4class
    @IT_4class 2 ปีที่แล้ว +23

    አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ሼር ስላደረግሽን🤗 a good lesson

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 2 ปีที่แล้ว

      እዚህ አስገራሚ እና አስተማሪ ቪድዮ ተመልክታችሁ ደስ ብሏችችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 2 ปีที่แล้ว +62

    የትዳር ዘመናቹ የተባረ ከ ይሁንላቹ ምርጦቼ ታምራላቹ ፍቅራቹ እንደ አበባ ያብብ ልጆቻችሁን ያሳድግላቹ እወነተኛ ፍቅር ከናተ ተምረናል

    • @mulumebetgeda8611
      @mulumebetgeda8611 2 ปีที่แล้ว

      Chocoholic CV hv ovjvkhvh lol c look o chic kvjvkho big oh oh con lol coho oh hovel C lo C hovhvkovhoovhvohvohohohovhovhvovohohvohvoohohohvohohoovvohoovovhohohohohohovovhooohovohvohovhovhvohovhvohohvoohvohvoojoojvojooojojovljoojoovojvojojoojvojovjvkjvojoovjovjvojbôu but hi

    • @saramamo5332
      @saramamo5332 2 ปีที่แล้ว +2

      @@mulumebetgeda8611 በምንኛ ነው

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 2 ปีที่แล้ว

      እዚህ አስገራሚ እና አስተማሪ ቪድዮ ተመልክታችሁ ደስ ብሏችችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

    • @sulwe88
      @sulwe88 2 ปีที่แล้ว

      66666666

    • @sulwe88
      @sulwe88 2 ปีที่แล้ว

      Sorry I don't mean to write this good couples

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 2 ปีที่แล้ว +15

    ውይ ስታምሩ አይዞን ፈተና ለበጎ ነው እግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክ !!!

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 2 ปีที่แล้ว

      እዚህ አስገራሚ እና አስተማሪ ቪድዮ ተመልክታችሁ ደስ ብሏችችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      I think This is important for you!
      th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html

  • @samrawitteshome5745
    @samrawitteshome5745 2 ปีที่แล้ว +26

    May God bless your love and your families, I feel your pain as a mother and life challenges as a single mom on my side so all I wish you, more blessing in health and wisdom for both of you!
    Rakeb, thanks for sharing these inspiring stories on your page!!!

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 2 ปีที่แล้ว

      ሳምሪ እዚህ አስገራሚ እና አስተማሪ ቪድዮ ተመልክታችሁ ደስ ብሏችችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 ปีที่แล้ว +9

    የእውነት በጣም ነው ደሥየምትሉት እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹሕን ብዝት ያድርግላችሁ ልጆቻቹሕን ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሑ ፈጣሪ ልጅ በልጅነት እኮ ደሥሢል እኔም እኩያየነች ስደት ለየንጅ በስደት ያላቹሕ እሕቶቼ በሠላም ተመልሳችሁ ልጅ ይስጣችሁ ፈጣሪ አሜን

  • @user-hi5ib8bc4j
    @user-hi5ib8bc4j 2 ปีที่แล้ว

    በፈተና የሚፀና ሰው የተባረከ ነው ።
    በጣም ነው ደስ የምትሉት
    #እግዚአብሄር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
    ልጆቻችሁን በጥበቡ ያሳድግላችሁ 🙏

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እምታምሩ ጥንዶች!!💏በፈተና የተፈተሸ ትዳር ድንቅ ነዉ!! እናንተን ዳግመኛ ማጣት አያግኛችሁ🙏!! እግዚአብሔ አብዝቶ ይባርካችሁ!! 😍🙏

  • @millaab5377
    @millaab5377 2 ปีที่แล้ว

    እነኝህን ወጣት ባለትዳሮችን ስመለከት የእዉነት መዋደድ፣ የእዉነት መፈቃቀር እና መተሳሰብ ይቻላል አልኩኝ! ዕድሜ 28 ስለ ትዳር መፀለይ የጀመርኩት ዩንቨርስቲ የመጀመርያ አመት ተማሪ እያሉሁ ነበር፡፡ ወደ ሥራ ዓለም ከገባሁ ብኋላ ትዳር ያስፈራኝ ጀመር፣ ነገር ግን ብዙ እንደዚህ ያሉ የትዳር stories ስሰማ በጣም inspired ሆኛለዉ፡፡ Rakeb, Thank you

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጌታ እዉነትክን ነው👌የሊሞዚን ጋጋታ አልከው🙏🏼 እስኪ ማን ይሙት ኢትዮጵያ የምታክል ጀግና ሀገር ነገር ግን 90% ቁርስ ብቻ በልቶ በሚያድርበት ሀገር በዉስኪ ልጆቻቸውን ይድራሉ በጣም ይገርማል 🖤እርግጥ ነው በስነስርዓቱ መጋባት ተገቢ ነው ከዛ ያለፈ ግን ሚደረገዉ ነገር ግን ☝☝ እናንተን ማነው ሞዴል ብቻ ያላችሁ 🤔የወጣላችሁ ኮሜዲያን ናችሁ👌❤ በርቱ ጎበዞች💪💪 ፈተናውን ተፈትናችሁ አልፋችሁታል👍👍 ወጣቶች ናችሁ ገና ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን 💪 እባክችሁ የትም ቦታ ልጆቻችሁን ጥላችሁ የትም ቦታ እንዳትሂዱ የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ልጆች 🙏🏼

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 2 ปีที่แล้ว

      እዚህ አስገራሚ እና አስተማሪ ቪድዮ ተመልክታችሁ ደስ ብሏችችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @user-uk2zw1se5n
    @user-uk2zw1se5n 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ስትሉ የሱ ፈግግታ የሷም ፈግግታ ኡፎይ ላውራበት እያለ ጎበስ ብሎ የሚስቅው ሳቅስ አይለያችሁ

  • @mesitupe6613
    @mesitupe6613 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ስታለቅስ አለቅሳለው ስትስቅ እስቃለው በጣም በጣም ድስ ትላላቹ እግዚአብሔር ዘመናችን ይባርክ

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ደህና መጣችሁ
    ፍቅር የህግ ፍጻሜ ነው ከልብ የሚወዱት ሰው ማገኝት መታደል ነው እስከመጨረሽው ያዝልቃችሁ ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ ሃገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @melkamsewtube9477
    @melkamsewtube9477 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ገራሚና አስተማሪ ቤተሰብ ናቸው ጌታ ደግሞም እንዴት ነው በሥሥት የሚመለከታት በስማም እመቤቴ ፍቅራቹን ቤታቹንና ትዳራቹን ትባርክ👨‍👩‍👧‍👦🥰🥰😍😍

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 ปีที่แล้ว +10

    የተባረከ ትዳር ❤ የአንቺ ፌት ግን ከለርሽ ቀላ ስላለ ነው እንጂ ሱፐር ሞዲል ሊያ ከበደን ነው የምትመስይው ቆንጅየ😊

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 2 ปีที่แล้ว +2

    የተማረሠው ምንም ቢሆን ሠው አይጎዳም ያስባል ተሳስቶ እኳ ቢጠፉ ጥፉቱን አምኖ ይቅርታ ይላልል ይህን ልናገር የፈለኩት ያልተማ ረሠው ቢሆን ይሁሉ ፈተናን ተቋቁሞ አያልፍም ትቶ ነው የሚሄደው በተረፈ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @tube1273
    @tube1273 2 ปีที่แล้ว +2

    ዉይ 1 ሳአት ሙሉ ወላሂ ሳላቀዉ ነው ያለቀዉ ማሻ አላህ እያለቀስኩም እየ😁 አላህ ይጨምርላቺሁ ፍቅራቺሁን ወላሂ በቃ እኔም ካልሆነ የናተን መገድ ልጠቀም መሰል😉😁

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 2 ปีที่แล้ว +5

    ✨Please bring to this World some more BABIES, The World needs more of you two beautiful souls 💕

  • @tiruworktadese2427
    @tiruworktadese2427 2 ปีที่แล้ว +12

    Such a wonderful young couple your life is like school for generations hope your fruit will be sweet and blessed so matured God bless the rest of your marriage life 😊 ❤

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ
    ልጅ በልጅነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ንፁህ ፍቅር የሰፈነበት ትዳር ይስጣችሁ ላላገባችሁ ላገባነዉ ደግሞ መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋው በጣም ምርጥ የሆናቹ ባለ ትዳሮች ናቹ ፍቅራቹን ያብዛላቹ በዚ እድሜ እንደዚየበሰለ መሆን በጣም ያስደስታል የተባረከ ትዳር ያርግላቹ

  • @livetube5974
    @livetube5974 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው: እንዲህ ችግሮቻችሁ መቻል ደስ ይላል:: እግዚአብሔር ይርዳችሁ::

  • @user-zf1bn4jo3c
    @user-zf1bn4jo3c 2 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ጥድናቹህ ሺ አማት ያኑራቹህ የልጆቻችሁን አለም ያሳያቹህ

  • @wubalemtarekegne3318
    @wubalemtarekegne3318 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማሮች ውይ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደግሞ ሰርግ እንኳንም ቀረባችሁ የሰው ልጅ በሚሊዮን ብር አውጥቶ ደግሶ እሁድ ተጋብቶ ማክስኞ የሚፋታው ለምን ይመስላችኋል በውስጣቸው ፍቅር የለም እናንተ ደግሞ ምንም ሳይኖራችሁ ተጋብታችሁ በደስታ ትኖራላችሁ ደግሞም በድህነት የተገኘ ትዳር እኮ እንዴት እንደሚያምር ማንም ሰው ማወቅ አለበት በቃ ለእኔ የእውነት ትዳር ማለት ምንም ሳይኖራቸው የተጋቡ ሰዎች ናቸው

  • @eyerusferehun1290
    @eyerusferehun1290 2 ปีที่แล้ว +24

    የኔ ውዶች ከዚም በላይ አብዝቶ ይባርካቹ 🥰🥰🥰

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 2 ปีที่แล้ว

      እዚህ አስገራሚ እና አስተማሪ ቪድዮ ተመልክታችሁ ደስ ብሏችችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @Talk-about-Life
    @Talk-about-Life 2 ปีที่แล้ว +10

    የንግግር ክህሎት ከሌላቸው፣ በpublic media ማሪያምን ፣ ገብርኤልን ፣ በኢየሱስ ስም ከሚሉ ፣ እጅ እጅ - ውሃ ውሃ ከሚሸት ከተደጋጋሚ የአርቲስቶች ፊት ስለጋለገልሽን እና እንዲህ ዓይነት የልብን ስሜት የሚያጋሩ couples ስላቀረብሽልን እናከብርሻለን። 🌹

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 2 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ትዳሪቸውን ይብሪክላቸው ልጂችው ፈጣሪ ይስድግቸው

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z 2 ปีที่แล้ว +3

    ስታወራ አይን አይኗን ሲያያት ያስቀናሉ ትዳራችው የተባረከ ይሁን

  • @satenaw4923
    @satenaw4923 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም፡ አስተዋይ፡ ሚስት አለህ : ጥሩ፡ ጥንዶች፣ ናችሁ። ስለማታማሙበት፡ ጉዳት፡ public ላይ፡ ኣት ከራከሩ፡ .

  • @user-kz8ez9rd6k
    @user-kz8ez9rd6k 2 ปีที่แล้ว +7

    ስታምሩ እርጋታችሁ ሁሉ ነገራችሁ ፍቅርችሁ ይብዛ

  • @Mz-mt4wv
    @Mz-mt4wv 2 ปีที่แล้ว +8

    I like the way he looked at her 😍

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 2 ปีที่แล้ว +13

    They are sooooo beautiful nd he is sooo smart ....stay blessed dears. Rakie thank you for ur effort....

    • @user-yl9xs1so1z
      @user-yl9xs1so1z 2 ปีที่แล้ว

      what about you and me
      if you want like this or beyond this true love tell me

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 2 ปีที่แล้ว +1

    The most beautiful couples in Ethiopia.....🌹🌹🌹
    እሷ አንደኛ አንተ ሁለተኛ🤣🤣🤣

  • @agfamily7194
    @agfamily7194 2 ปีที่แล้ว +1

    ብስል ያላችሁ የምታምሩ ጥንዶች ናችሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜ አንድላይ ይስጣችሁ 👩‍👩‍👧‍👦

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውደቺ ስታምሩ ልጅቺቺውን ፈጣሪ ይስደገላቸ ዘመናቸ ይባረከ ራኪበ ወደሽለው ትባረኩ

  • @tizitayehualashet7816
    @tizitayehualashet7816 2 ปีที่แล้ว +30

    The cutest couple ....more blessings

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 2 ปีที่แล้ว

      እዚህ አስገራሚ እና አስተማሪ ቪድዮ ተመልክታችሁ ደስ ብሏችችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @meserettimketa5903
    @meserettimketa5903 2 ปีที่แล้ว +4

    ራኬብዬ ደስ ሲሉ ቀላል ሕይወት የሚኖር ሰው ደስ ይላል

  • @almazalmaz8382
    @almazalmaz8382 2 ปีที่แล้ว +4

    ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ልጆቻችሁንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @tsion6307
    @tsion6307 2 ปีที่แล้ว +1

    ራኪዬ ድሮም እወድሽ ነበር አሁን ደግሞ በጣም ጨምሮአል በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸዉ ማርያምን ቆይ ግን የኔ አዳም የት ነክ 😕😔

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 2 ปีที่แล้ว +2

    🌹❤👨‍👩‍👦‍👦❤🌹ትዳር በወጣትነት ደስ ሲል😘💚💛❤ እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባርከው🙏💚💛❤ ራኪዬ እናመሰግናለን😘💚💛❤

  • @samuelts7461
    @samuelts7461 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ወደድኳችሁ ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይባርካችሁ ... ራኪ እናመሠግናለን ...

  • @bettyyilma5539
    @bettyyilma5539 2 ปีที่แล้ว +6

    I wish the interview never lasts. You are blessed.

  • @dengel4983
    @dengel4983 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ አላችሁኝ፣እንዲህ ነው ችግርን በፈገግታ ማሳለፍ፣ቀለበቱ ግን አስለቀሰኝ የገዛው ሰው ግን ጨክኖ ወሰደው ፡እንደዚህ ስትሆኑ ግን ውጭ ሚኖር ሰው መተዋወቅ ጥሩ ነው ፡

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 2 ปีที่แล้ว +8

    ደስ የሚል ፍቅር ተመስጨ ነው የተከታተልኳችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ። ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 2 ปีที่แล้ว

      እዚህ አስገራሚ እና አስተማሪ ቪድዮ ተመልክታችሁ ደስ ብሏችችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว +10

    ደስ ትላላችሁ ፣ፈጣሪ ልጆቻችሁን ይባርክ ላችሁ ትዳራችሁንፈጣሪ ይባርክ

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 2 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት በጣም በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ!