ፍርዬ በስጦታ አንበሸበሸችን | የዱባዩ ሻንጣ ተከፈተ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 407

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +74

    ማማዬ በስጦታ ተንበሸበሽ እናት እኮ ልዩ ናት ለልጁዋ እንኩዋን ደስ አለሽ ማሚቶ ፍሬ ምርጥ እናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ልጃችሁን ያሳፍግላችሁ ጥሩ ደረጃ ያድርስላችሁ 🥰

  • @onelove1703
    @onelove1703 ปีที่แล้ว +13

    ለእህትሽ ዩትዩ ቻናል ክፈቺላት በጣም አንጀቴን ትበላዋለች ድንግል ማርያም ታስብሽ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 ปีที่แล้ว +27

    ውይይይይይይይ ስደት ባለመመቻቸት ስንት ግዜ አይቻችሁ አላውቅም ነበር ይሄ ደስተኛ ቤተሰብ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለጥምቅት በአል ዋዜማ አደረሳችሁ / አደረሰን 🙏🏼

  • @የፍቅርሀገር
    @የፍቅርሀገር ปีที่แล้ว +15

    ለእህትሺ አሳንሰሻታል ስጦታዉን

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሚቶዬ እናትና አባትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ ያኑርልሽ አንቺ ደግሞ አድገሽ የምትጦርያቸው ያድርግሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 ปีที่แล้ว +11

    ኡፍፍፍፍፍ እህቴ ለፍሬ እህት እንዴት ደስ የምትል ነች ደግሞ ምርቃቶ እማምላክን እየጠራች የምትመርቀው ደስስስስስስስስ ይላል ፍሬ ይገባሻል 🙏🏼

  • @toyebaemame8364
    @toyebaemame8364 ปีที่แล้ว +4

    ምን አይነት ጣፋጭ ልጅ ናት ሁሌ እንባዬ ይፈሳል እሷ ስታወራ ወላሂ አይ አስተዳደግ አላህ ያሳድግልሽ ወንድም እህት የሚሆናት አላህ ይስጥሽ ምርጥ ልጅ ናት ምርጥ አስተዳደግ ነው ያሳደግሻት ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ከነሙሉ ቤተሸቦችሽ

  • @japinuru1855
    @japinuru1855 ปีที่แล้ว +19

    አናት እኮ የቤት ድምቀት ናት ማሚቶ እንኳን ደስ አለሽ

  • @mekditube9733
    @mekditube9733 ปีที่แล้ว +77

    የሰው ደስታ የሚያስደስታቸሁ በሰደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ።

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ፍሬ እህትሽ ስርአቷ ❤የኔ ማር ዶይዬ
    አስተዳደጋቹ በስማም😍😍😍😍😍ጨዋ ጨዋ👏
    ሁሌም ተደሰቱ

  • @zuzuahmde5318
    @zuzuahmde5318 ปีที่แล้ว +8

    በጥቅሉ ዱባይ የሄድሽው ለስጦታ ለማጣትነው ፍርየ ደስስትሉ በርግጥ ለሁሉም ቤተሰል አዳድሲባል ስደት እኛየቀለቸን ምንይዘን ምንአርገን እያልን ነው

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 ปีที่แล้ว +48

    በጣም ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @mekiyahaile7452
    @mekiyahaile7452 ปีที่แล้ว +28

    ያለው ሠው ማማሩ ማጣትን ያርቅልን

    • @umusebrina8622
      @umusebrina8622 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ኡፍ ድህነት አይኑይጥፋ

    • @blentube3002
      @blentube3002 ปีที่แล้ว

      @@umusebrina8622 ውዶቼ ደምሩኝ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@blentube3002ብልፅግና ነሽ ከተደመርን ቆዬንኮ የት ከርመሽ ነው 😂😂😂😂

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 ปีที่แล้ว +2

    ፍርዬ በስንት ቀን ይህ ሁሉ ስጦታ እኔ ስንት አመቴ በአንድ ቀን ይህንን መግዛት አልችልም ለቤተሰብ ልብስ መላክ እፈልግና ምርጫን ካልወደዱስ እላለሁ በእርግጥ ከውጪ ሲመለሱ ስጦታን ይጠብቃሉ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ትግራይ-ሸ5ቈ
    @ትግራይ-ሸ5ቈ ปีที่แล้ว +10

    እህትሽ ትህትናዋ ደስ ስትል. 💃💃💃♥

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤እናትኮ ልዩ ናት እናታች ገበያ ውላ ስትመጣ ለራሷ ሳትሳሳ የምታመጣልን የነበረቹ የሁሉም እናት 1000 እድሜና ጤናይስጥልን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mekuanent8744
    @mekuanent8744 ปีที่แล้ว +6

    የኔ እህት በተሰጣት ስጦታ እንዴት እንደተደሰተች❤❤ለንዳንቺ አይነት ትሁት ምንም ቢሰጥ ደስ ይላል

  • @zuzuahmde5318
    @zuzuahmde5318 ปีที่แล้ว +9

    እደት ደስ ይላል በሻጣሙሊ ስጦታ ያውም ከውዶ እናት. መሽአላህ. ያረብ እኛንም ከፍሚሊጋር እምንደሳአርገን ባገራችን

  • @nebiytetasefy1915
    @nebiytetasefy1915 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እኔ በግሌ ሱሴ ናችሁ ፡፡ ይቅርታ ግን ከናንተ አላውቅም አሮጌ የማማዬ መጫዋቻ በየቤቱ አካል ጉዳተኛ ሆነው መጫወቻ ያጡ ህጻናት ለምሳሌ ሸገር ኢንፎ ላይ ቀርቦ የነበረው ልደታ አካባቢ ሁለት እግር የሌለው ህጻን ብዙ ምኞት አለ 4 አመቱ ግን እናት ምንም የላትም ለደዚህ አይነቶቹ ብትሰጡ ጨምሮ ጨምሮ ይስጦችሁ

  • @sofiakemal6959
    @sofiakemal6959 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ለጎረቤትሽ ላለሽ ክብር ትመሰገኛለሽ አላሕ ሁለተኛ ልጅ ሰቶ ያስደስታቹሕ

    • @alemwubetutube4218
      @alemwubetutube4218 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂 እህቷ ናት እየቀለዱ ነው ጎረቤታችን ያሉት

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji ปีที่แล้ว +15

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እንኳን ሰላም መጣችሁ ማማዬዬ የኔ ጣፍጪ 😍😍😍❤

  • @henimak2727
    @henimak2727 10 หลายเดือนก่อน +3

    እኔስ መቼ ነው ሞልቶልኝ ልጆቼን እንዲህ የማስደስታቸው ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን😢😢

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማማዬን የምታሳድጉበት መንገድ አለማድነቅ ንፍጉነት ነው : በዚህ እድሜዎ ስነምግባሮ ጨዎነቶ ስርአቶ የመሳሰሉት ባጠቃላይ ጥሩ የቤተስብ ውጤት ናት ::

  • @Sadaaymim
    @Sadaaymim 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፍርዬ አላህ ደሞ ለማማዬ እህትና ወንድም ይወፍቅሽ ያረብ የሁሌም ዱአዬ ነው

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط ปีที่แล้ว +1

    ፍሬ እግዛብሄር ይስጥሽ ሰው ማስደሰት እንዴት ደስ ይላል እግዛብሄር ፍቅር ይስጣቹ ቅድስት ድንግል ወንድ ልጅ ብሰጣቹ ማርያም በጣም ደስ ይለኝ ነበር

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT222 ปีที่แล้ว +7

    ደስ ስትሉ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይስጣችሁ።አይ እናት ለልጇ የማትሆነው የለም ከነሱ ደስታ በላይ ምን አለ።

  • @wabbii4211
    @wabbii4211 ปีที่แล้ว +3

    ቦርሳው የግብረ ሰዶማውያን ነው አረ ወገን እያየን ሁሉንም ብንገዛ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 ปีที่แล้ว +7

    ታውቃላቹ ወገኖቼ ስጦታ መስጠት እዴት በረከት እደሆን wow Amazing ❤ እኔ አክስት ነበረችኝ እስራኤል ብታምኑም ባታምኑም 13 ዓመት ተቀምጣ ወፍ አላመጣችልኝም ግን የናቴ ባባት የምትሆናት እህት ነበረችና አጋጣመ እግዚአብሔር ረድቶኝ ወደ ሀረብ ሀገር ከዛም እግዚአብሄር ረድቶኝ ወደ Canada 🇨🇦 ሄኩኝ ታዳ እምዬ ሀገሬ ስሄድ ለጎረቤቶቻችን ገዘብ ለዘምድ አዝማድ ልብስ እዲሁም ቁሳቁስ ምን ልል እደፈለኩ ይገባችዋል ብዬ አስባለው በመሰጥት ውስጥ ትልቅ በረከት አለ ለማለት ነው ውዶችዬ ተባረኩ ለሰው ስትሰጡ ያ ሰው ምን ያህል ይደሰትል❤❤!!!

  • @ኮኮብነኝየማርያምልጅ
    @ኮኮብነኝየማርያምልጅ ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍ ፍርዬ እውነት ትለያለሽ እራሴን እንዳይ መነፅር ነዉ የሆንሽኝ እውነት ትለያለሽ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ እፍፍፍ እውነት አንቺን የምገልፅበት ቃላት አጣሁ

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ጣፋጭ ልጅ ከስጦታ በላይ ማማዬ እናትሽ ናት ላንቺ ስጦታሽ ያለቀሽው እንባሽ እፊቴ ላይ ነው❤❤❤❤

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ደስ ይላል ግን ፍርዬ በሶስት ቀን ምን ሰርተሽ ነው ስጦታ እምትገዢ በሶስት ቀን ስራ ይህ ሁሉ ይገዛል ተሰርቶ

  • @askelagabisa400
    @askelagabisa400 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አደረሳችሁ ፍርዬ ያመጣሽላቸው ስጦታ በጣም ደስ ይላል ማሚቶ እንኳን ደስ ያለሽ

  • @hayathayat597
    @hayathayat597 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ለባል ምንም ሳልገዛ አገር ልገባ ነበር እና ወደ ሱቅ ልሂድና ልግዛ ምርጥ ትምህርት

  • @gelilaassegid6295
    @gelilaassegid6295 ปีที่แล้ว +29

    So happy for you guys! Such a beautiful family. Let me give you a sister advice. Please don't let any woman involve in your family like this. I know for sure you trust your husband but don't test him like this. Guard your family as a wise woman! Love your blessed family!

    • @Peacefullife0404
      @Peacefullife0404 ปีที่แล้ว +3

      Yup ❤❤❤ you are right

    • @Peacefullife0404
      @Peacefullife0404 ปีที่แล้ว +1

      Unless she is his family

    • @mariyamawit
      @mariyamawit ปีที่แล้ว +4

      ትክክል ብለሻል ሳይሆን ነው መጠንቀቅ..የኔም ሀሳብ ነበር ግን ደፍሮ ለመፃፍ ከበደኝ

    • @be8cab
      @be8cab ปีที่แล้ว +2

      That's her sister right?

    • @elbitesfish966
      @elbitesfish966 ปีที่แล้ว +1

      @@be8cab yup

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 ปีที่แล้ว +10

    ደስ የምትሉ ጥንዶች ማማየ እንኳን ደስአለሸ

  • @tararamtantataram7416
    @tararamtantataram7416 ปีที่แล้ว +1

    ፍሬ ዳጊ እንዲሁም ቲኒጧ ቅመም የልጄ እኩያ በጣም ነው ምወዳችሁ ጌታን ችግሬን የምረሳው እናንተን ሳይ ነው ተባረኩ። አብራችሁ በፍቅር ጃጁ

  • @redetredet5580
    @redetredet5580 ปีที่แล้ว +8

    ፍርዬ የኔ ቆንጆ የኔ ሰው አክባሪ በጣም እወድሻለው ማሚቶንም ቶንዴንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለው

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      እነደማመር በቅንነት

  • @ምህረትበፀጋው
    @ምህረትበፀጋው ปีที่แล้ว +2

    ምርጫ አንደኛ ነሽ ፍሬ በሁለት ቀን መዋከብ ምርጥ ምርጥ ነገር ነው ያመጣሽው አንደኛ👌

  • @emaema2263
    @emaema2263 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ስትሉ ትዳራቹ ይባረክ ፍሬ ለኔስ ስጦቷ አይሰጠኝም

  • @meretdustyY
    @meretdustyY ปีที่แล้ว +1

    ማማዬ. ጨዋ. ልጅ. ናት. እግዚአብሔር. ያሳድጋት. ግን. እናተ. በዙም.ዓታቅብጣት. የሄን. ስል. የቀረታ. ካጠፋሁ. የምወዳችሁ.

  • @ትግስትሹሚ
    @ትግስትሹሚ ปีที่แล้ว

    የማርያም እዬ እንዴት እንደምወድሽ ከነስምሽ ጣፋጭ የሆንሽ እድግ በይልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ የሚልፋሚሊ

  • @ሲሳይአያሌውዘኢትዮጵያ
    @ሲሳይአያሌውዘኢትዮጵያ ปีที่แล้ว +2

    ፍሬ! ትለያለሽ።
    ምርጥ ሞደሎቻችን ናችሁ።
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @eyerusalemtekeba2731
    @eyerusalemtekeba2731 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው ደስ የምትሉ ማማየ ቶንዴ ፍርየ ፍቅር የሆነች ነገር በስጦታ አምበሸበሸቻችሁ

  • @mulemelaku9208
    @mulemelaku9208 ปีที่แล้ว

    ማማዬ እንኳን ደስ አለሽ ባለፈው አስለቅሰሽን ነበር አሁን ግን ደስ ስላለሽ እኛም ደስ ብሎናል 💞💞💞💞

  • @Remlashemsu
    @Remlashemsu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስታምሩ ምርጦች እናደናንተ በፍቅር የተሞላ ኑሮ ይስጠን ❤❤❤

  • @frewoineabera6216
    @frewoineabera6216 ปีที่แล้ว +6

    ፍሬ በጣም ደስ ትላላችሁ ግን ለልጅሽ ያመጣሽዉ ቦርሳ ከለሩ ጤነኛ ነዉ ?

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ ปีที่แล้ว +1

      በሺተኛም ፓርሳአለውዴውዷ

    • @rosemess2331
      @rosemess2331 ปีที่แล้ว

      @@እሙሂራ 😀😀

    • @yeshichekole6302
      @yeshichekole6302 ปีที่แล้ว +4

      @@እሙሂራ የግብረ ሦዶም ባንድራ ለማለት ፈልጋ መሠለኝ

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የምጠቀመው ሻፖ ነው ቶንዴ በጣም አሪፍ ነው ፈርየ ዱባይ መተሺ ሳላገኝሺ

  • @ereyereyerey1376
    @ereyereyerey1376 ปีที่แล้ว +9

    Wow beautiful and happy family 🥰🥰🥰 God bless you all

  • @Trsit-x9c
    @Trsit-x9c 10 หลายเดือนก่อน

    አይ አይ ፍሬ ለቶንዴ አላመጣሽም ብየ ውስጤን ነበር የበላኝ ለማንኛውም ደስስስስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ

  • @እየሩስአስፍ
    @እየሩስአስፍ 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በፍቅረ ያኑራችሁ ስታምሩ

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው የዳጊ ጫማዎች ወደድኳቸው ማሚቶ እንኳን ደሳለሽ 😍😍😍😍😍😍

  • @meselusemegn9986
    @meselusemegn9986 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ በፀጋ በሞገስ ያሳድግላቹ እመብዙሀን ድግልማርያም ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +2

    ፍርዬ ግን ለእቃዎቹ ቀረጥ ከፍለሽ ነው ወይስ በነፃ ነው ያለፈልሽ ከዱባይም ሆነ ከሌላ አረብ አገር ብዙ ዕቃ ይዞ መግባት ተከልክሎ ነበር እኮ

  • @MmMm-dg3in
    @MmMm-dg3in ปีที่แล้ว

    እናንተም ውድ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ. ፍርየ የኔ ልዩ ፈጣሪ ፈቅዶ ሀገሬ ስገባ በአካል ላገኝሽ እፈልጋለሁ.

  • @etsegenetfeker
    @etsegenetfeker ปีที่แล้ว +2

    ለኔም የሚደርሰኝ ይመስል ሀሀሀሀሀሀሀሀሀብዬ ማየቴ ሲያልቅ አስገረመኝ

  • @azebgugssa4711
    @azebgugssa4711 ปีที่แล้ว +1

    ፍርዬ ሰውን ማስደሰት መታደል ነው የኔ ውድ እህት

  • @zekiyatemam7901
    @zekiyatemam7901 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ልጅቷ አሳዘነችኝ ለነሱ ልብስ ሸተሻቸው ዝም ብላ ታያቸዋለች የኔ እናት ከሰጠሻት እቃዎች ጋር የሆነ ልብስ ብትሰጫት ኖሮ አይይይ

  • @ቀለምሀገሯንናፋቂ
    @ቀለምሀገሯንናፋቂ ปีที่แล้ว +1

    ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣችሁ ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላማችሁይብዛ

  • @emufamilytube
    @emufamilytube ปีที่แล้ว

    ፍርዬ ከልብ መልካም ንፁ ደግ ጎደኛነሽ ሚያስፈልጋትን ነው ያመጣሽላት ለጎደኛሽ ደስ ስትሉ

  • @amleworkketema5211
    @amleworkketema5211 ปีที่แล้ว +1

    Wow frie betam desi telalchu mamay tadel endeanchi ayent enat selesetat betam ewdachalehu emebete mariyam tetebkachu

  • @beztes2432
    @beztes2432 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ቤተሠብ ደስታቹ ይብዛ, ቶንዴ ኮሜዲያን ሆነህ አዝናንተኸኛል 😁😁😁😁😁🤣🤣

  • @leulasmelash6715
    @leulasmelash6715 ปีที่แล้ว

    ፍርዩ በጣም አድናቂሽ ነኝ ድስ የሚል ቤተሰብ ፍርድ የምትረጂኝ ነገር አለ ባገኝሽ ደስ ይለኛል

  • @abebashenkuteyoutube7868
    @abebashenkuteyoutube7868 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ ፍርየ በጣም ጎበዝ ስታምሩ❤❤❤❤❤

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ሚስት ምርጥ እናት ምርጥ ጎረቤት ልበ ቀናነትሽ ደስ ሲል የእኔ ማር ጎርቤታቹሁ ደስ ስትል ፍቅርኹም ይብዛሕ ሽኮሪናታት

    • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
      @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ ปีที่แล้ว

      እህቶ እኮ ናት ሲቀልዱ ነው ጎረቤት ያሉት ለዘውም እናቶን እቴቴን መሳይ

    • @alemwubetutube4218
      @alemwubetutube4218 10 หลายเดือนก่อน

      @@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ😂😂😂 ቪድዮውን ጨርሰው ሳያዮ ነው እሚኮምቱት

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር አይለያቹ እስከመጨረሻው

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ ያሳችሁ በጣም ደስ የምትሉ እና ለሌላም አርአያ የምትሆኑ ናችሁ አላህ እድሜ ይስጣችሁ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 ปีที่แล้ว

    አላህ አይለያቹው ምርጥ ቤታሰብ

  • @yenetube313
    @yenetube313 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ፍቅሮች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @samritube645
    @samritube645 ปีที่แล้ว +3

    *ማሚቶዬ እድግ በይልኝ ስጦታዎቹ ሁሉ ልዩ ናቸው*

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 ปีที่แล้ว

    ዋው የምወዳችው ቤተሰብ ፍሪታ እህትሽ እውነት ጨዋ ሰው አክባሪ ናት ስታምሩ ሌላ ጉዜ ጉን ጃንዋሪ ላይ ብዙ ሴል አለ በዛን ግዜ ነይ❤❤❤

  • @wubayehukassa5720
    @wubayehukassa5720 ปีที่แล้ว +2

    ከቻላችሁ ማማዬ ያጠራትን ልብሶች ጎዳና ላይ ላሉት ቤት አላባ ለሆኑ ወገኖቻችን ብትረዱ

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 ปีที่แล้ว +9

    እደናንተ አይነት ሰው ያብዛልን ልበ ቀቀኖች ጌታ እድሚያችሁን ያርዝምልኘ ውድድድድ ነው የማረጋችሁ🙏😘😘😘😘❤

    • @semiethiotub
      @semiethiotub ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ማማየ

  • @bement2789
    @bement2789 ปีที่แล้ว +15

    የፍሬና የቶንዴና የማሚቶ አድናቂ እስኪ እንያቹ👍🥰🥰

  • @hareggebre
    @hareggebre ปีที่แล้ว +1

    ዋው እንዴት እንደምታምሩ በስጦታ ተንበሸበሹ ፍርዬ ምርጥ ላንቺም የሚያስደስተውን ሁሉ ይስጭሽ

  • @fgdhggfyt9679
    @fgdhggfyt9679 ปีที่แล้ว +1

    ፍርዬ እህትሽ አግብታለች? ውይይይ እርጋትዋ ስም ስርአት💋💋💋❤❤💔💘💘💘

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቅመም እኳን በሰላም ለዚህ አበቃሽ እህቴ

  • @nejatmohamedamin9206
    @nejatmohamedamin9206 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ከዚ በላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹ ከደስታና ከፍቅር ጋር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @beetyube
    @beetyube 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣቸሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደሰሰሰሰ አለሸ ማሚዬ ሰታለቅሰ አለቀሸ ነበር በርቱ ዋውውውውውው ፍሬዬ🙏👌👌👌👌👌

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ብዝትይበል ፍርዬ ቅን ሴት ባለቤተሽም ቅን ስው ነው

  • @eyeruselias428
    @eyeruselias428 ปีที่แล้ว +4

    ፍሪዬ ልዩ ልዩ እናት ሚስት ነሽ የዳጊ እናትና አባት ፈጣሪ ለልጃቸው መልካም ሚስት ስለሰጠላቸው ምን ያህል ይደሰቱ በጣም ነው የምወዳቹ ተባረኩ

  • @directeroffice
    @directeroffice 10 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስትሉ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይስጣችሁ❤❤❤🙏

  • @ሠአዲ-ፈ6ቘ
    @ሠአዲ-ፈ6ቘ ปีที่แล้ว +1

    የፍቅር ቤት አላህ ይጨምርላችሁ ከዚህ በላይ

  • @hadiatube
    @hadiatube ปีที่แล้ว +4

    ያለው ሰው ማማሩ ደስ ይላል

  • @asterzeleke9459
    @asterzeleke9459 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ፍርዬ በውነት ትልቅ ሰው ነሽ

  • @chekolechababi7677
    @chekolechababi7677 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 ปีที่แล้ว +2

    ከዱባይ እንደዚህ እቃ ማምጣት ይቻላል ነውስ ቀረጥ አለው

  • @samrawitbirhanu3207
    @samrawitbirhanu3207 ปีที่แล้ว +1

    ማማዬ ቆንጆ ስሜት የሚለውን አገላለጵ ይለያል

  • @adismulugeta9984
    @adismulugeta9984 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የምትለው ጥዶች ማማዬ እንኳን ደሰ አለሸ 😍😍😍❤️❤️❤️❤️

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ደሰሰሰ ሰትሉ የምር በጣም ነው ደሰሰሰያለኝ😍😍❤

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ ปีที่แล้ว +11

    ስወዳችሑ እኮ ማርያምን ❤😘ማማዬ እንኳን ደስ አለሽ ሑሌም ሳቂልኝ ❤😘

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ብለናል ዋውውውው ደስ ይላል ስጦታው ዱባይ ቆንጆ ነች። ግን ምነው ቫዝሊን እኮ ሀገራችን ሞልቷል አካበዳችሁት ስትፈልግ ስትሉ ሆሆሆሆ ዘመገረም 🤔

    • @kabetube
      @kabetube ปีที่แล้ว +1

      አለግን አድአደለም

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 ปีที่แล้ว

      @@kabetube bezale wude new

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ዉዶች ማማዬ እንኳን ደስ አለሽ❤❤

  • @fatumaseid2419
    @fatumaseid2419 ปีที่แล้ว +4

    አላህየ ፍቅርን አድለን

  • @laylaabdulla4370
    @laylaabdulla4370 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያሳድግላቹ እህትም ወድም ይስጣቹ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉምነገር ኢትዮ አለኮ ግን ሻፖ ዱባይ ምርጥነው ደሞ ምርጫሽ ተመችቶኛል ምርጥ ሻፖ

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ሁሉም ያምራል ሠአት ቀረሠቶታል ለቶደ

  • @mekdelawitberhanu2692
    @mekdelawitberhanu2692 ปีที่แล้ว +1

    Hi fire. Ezi setgebi tax areguesh ende? Endet neber hunetaw?

  • @delina9054
    @delina9054 ปีที่แล้ว +5

    I love this family 💕they inspire us 🥰

  • @astertekste4810
    @astertekste4810 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ

  • @HayimFiker
    @HayimFiker 10 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ኢትዮጵያ ስትገቡ ቤተሰብ ጋ ሻንጣ ወይም በርሜል ስከፍቱ አቤት ትርምስ አቤት ደስታ እውነት መስጠት ያለው ስሜቱን እዛጋ ነዉ የምታውቁት