🛑ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ || ኢየሱስ የሚሉት አዲስ ንጉሥ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2024
- #እንኳንአደረስዎ #like #Share #Subscribe @arganon @janderebaw_media
/ @arganon
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
እግዚአብሔር ያክብርልን!!
Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2016|2024 - บันเทิง
ለመለዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ባአል በሰላም አደረሰችሁ ስንጠብቅወት ነበር መምህር እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜንንንንንንንንን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏
በአል አይባልም👉 በዓል✅ እንክዋን አብሮ አደረሰን
❤አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
በጣም ደሥሥሥ ትምህርት ነዉ at the same time ደሞ የሚያሳዝን እና እንባን የሚያመጣ ትምህርት ነዉ 🥺🥹🙏✝️♥️
መምህር እግዚያብሔር ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመኖን በዚች በተወደደች እና ቅድስት በሆነሽ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤትክርስትያን ያኑርልን ያርዝምልን 🙏✝️❤️
24/7 ብሰማህ ደስታውን አልችለውም !!!!ጌታ ጸጋውን አብዝቶ ያፍስብህ እንዲሁም ጸጋህን የምትጠብቅበት ጥበቡን ይስጥህ እኛም ምእመናን በጸሎታችን እናስበው
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ማነው እንደኔ ድያቆን ሄኖክን የሚወደው
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን!
ለመላው ኦርቶዶክስአውያን እንኳን ለጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሰን
“እመቤታችንን ያልተቀበለ ምን እያጣ እንደሆነ አላወቀውም “ ትልቅ ትምህርት
እንኳን አደረሰን
ዲያቆን ሄኖክ ጎበዝ አንደበተ ርቱእ። ተባረክ።
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእዬሱስ ክርስቶስ ለልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን✝️🙏🙏🙏
በእውነት መምህር አንደበትህ በጣም ነው ሚጣፍጠው እግዚአብሔር ረጅም የአገልግሎት ጊዜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው የተረዳሁት በዛሬ ትምህርት ሰባ ሰገል ጌታችን ከተወለደ በኃላ (ከ 2ኛ ዓመቱ ) እንዳገኙት አላውቅም ነበረ እንደተወለደ ይመስለኝ ነበር እና ክብረት ይስጥልን መምህር 🙏❤
ቃለ-ህይወት ያሰማልን!...እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤
የአለምን ሀጥያት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ 😢😢
አቤቱ አንተ ፍቅር ነህ❤
ሄኒዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
እጅግ ድንቅ አገላለፅ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ በድሜ በጤና ይጠብቅልን። ለመላው ኦርቶዶክሳዊያን ወገኖቼ መልካም የልደት በዓል ይሁንልን❤❤❤
The eternal እግዚአብሔር እንኳን ተወለደልን የእኛ ጌታ መድኃኒታችን፣ እንኳንም ሌላ አምላክ አልኖረን።
የአህዛብ አማልክት ራሳቸው ሰዎቹ የፈጠሯቸው ናቸው። የእኛ አምላክ ግን በባህሪው የዘላለም አምላክ ነው።
"የማይሞት፣ ብቻውን የሚገዛ፣ ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ውስጥ ለዘላለም የሚኖር እግዚአብሔር
"የህይወትን ቃል ያሰማልን ዲያቆን❤
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን .እንኳን አብሮአደረሰን አደረሳቹ
እንኳን ለ ጌታችን ልደት አደረሳችሁ ክርስቶሳዊያን እህት ወንድሞቼ . ከ እመቤታችን ተወልዶ ያዳነን ቸሩ መድሐኒአለም ምስጋና ይግባው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሬ፡፡ ጣፋጭ የሆነውን ትምህርት ዘወትር እንድንማር እግዚአብሔር ረዘም ያለ ጤና እና እድሜ ይስጥልን፡፡
ህይወትን ሚያለመልም እና በብዙ ሚስጥር እና ምሳሌ የተሞላ ደስ ያሚል ትምህርት ነበር፡፡
በስተመጨረሻ ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን፡፡
ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኛን ለማዳን ከእመቤታችን ሰለ ተወለድክልን እንዳንጠፋ ሰለ ፈለከን ክበር ተመስገንልን ለላ የምንሰጥህ አንዳች የለንምና እንኳን አደረሰን አሜን ❤❤❤
እንኳን ደና መጡ መምህር የህይወት ቃል ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤መምህር ደና ሰለሆንክ በጣም ደስ ብሎኛል
እናመሰግናለን አረጋኖዎች❤
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰን ፡፡የእመቤታችን በረከት ፍቅር ያሳድርብን።
ወንድማችን እንኳን በደህና መጣህ
በዘመናት መካከል የ አንተ አይነት ይፅድቅ እቃውን እየተጠቀመ ቃሉን የሚያጠግበን የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩ ይስፋ
መምሕሬ !!!ጸጋውን ያብዛልክ!!በቤቱ የጽናክ!!!ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!
ክብርን ምስጋናን ንጎይታናን ንመድሃኒናን እየሱስ ክርስቶስ ይኹን። ቃለ ህይወት የስምዓልና፡ ዕድመን ጸጋ ጥዕናን ይሃብካ ጎይታ🙏🙏🙏
እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
ቃለ-ህይወት ያሰማልን!...እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ 🥰
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ
ድንቅ መልዕክት!!!!!!
እንዴት እንደህፃናት ወተትን ጠጣህ?
ምድርን በአበባ፣ ሰማይን በከዋክብት ያለበሰ አምላክ እናቱ ድንግል ጨርቅ አለበሰችው፤ የማይተኛውን አምላክ አስተኛችው፤
በበረት ተኛ በጨርቅ ተጠቀለለ፡፡
ድንግል ማርያም ወደ ቤቴ ግቢ!
አሜን!!!!!!!
ረቡኒ እንኳን ደና መጣህልን እንኳን አደረሰህ
እመቤታችን በ አስራ አምስት አመቷ የአለምንመዳኒት የአማልክት አምላክን
የማይሞት ህያው የሆነ
በእሳት ሰረገላ የሚጓዝ
የእግዚአብሔርን ልጅ በቤተልሄም ግርግም ውስጥ ወለደችው። የሚገርመኝ ነገር
ልብሱ እሳት ቀሚሱ እሳት እንዴት አላቃጠላትም ? ብቻ ክብር ለ መዳኒትአለም ።አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ሄኖክ 🙏🏽❤️☦️
ልብ የሚነካ ትምህርት የእመቤታችን ፍቅር በረከት በሁላችን ልብ ይግባ::
መምህራችን ዕድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ከነቤተሰብህ ይስጥልን ቃለ-ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን፡፡
አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤
ቃለ ሂወት እና ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን❤ እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአለ ልደቱ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ አሜን እመ ብርሃን ከቤታችን ትግባ❤❤❤❤
በኢየሱስ ስም!! ምን አይነት ድንቅ አገላለፅ ነው?! እግዚአብሔር ይባርከህ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የሰማነውን የነብስ ዋጋ ያድርግልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እንኳን ለዚህ የጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደቱ አደረሰን ❤❤❤❤ ። እመቤታችን ድንግል ማርያም ሆይ ነይልኝ ሁሉ ዓለምን ሰላም አርጊው በምልጃሽ❤❤❤❤
አሜን ከነመላው ቤተሰቤጋ ከጌታች እና መዳኒታችን ልደት በረከቱ ይደርብን።ድንቅ የቤተክርስቲያን ልጅ።ሁሌ አንተ ስለ ክርስቶስ እና ስለ እመቤታችን ስትናገር እራሱ መዳኒአለም በደንብ የሚያውቀኝ ልጄ ብሎ ደስ ሲለው አስባለው።እሱን ከማስደሰት በላይ ደግሞ ምንም የለም።አቤት መታደል። አንተን የመመረቅ ብቃት የለኝም ለኛ ሲል ግን እድሜህን ያርዝምልን🙏🙏🙏ክርስቶስን በዚህ ልክ ማወቅ ምን ያለ መባረክ ነው?ልብን ደስ ያሰኛል
ቃለለህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህሬ እውነት የኢየሱስና የእናቱ ነገር ቢነገር አያልቅም በዚች ቅድስት ቤተክርስቲያን ውስጥ ያርገን አምላክ ይክበር ይመስገን እንኩአን አደረሳቺሁ ኦርቶዶክሳውያን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን ዲያቆን
እንኳን ለጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳቹ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
እሰይ ጽገ ሲሰጥ ጌታ እንደዛ ነው ኣምላክ ከኩፉ ይሰውርህ በጸጋ ቤቱ እንደዛ ስትምህር ያኑርህ ኣምላካችን ኣሜን/3/
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን! እመቤቴ ትጠብቅልን!
ውድ እና እንቁ መምህራችን እንኳን አደረሰህ እረጅም እድሜ ተመኘውልህ
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🙏💐
አስበ መምህራንን ያድልልን💐💐
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን 👏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!የድንግል ልጅ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን!ለእኔ ደግሞ በረከትህ ትድረሰኝ!
እግዚአብሔር ይመሰገን በአወነት ቃለ ህይወት ያስማልን ክብር መምህረችን ጸጋዉን በረከንነ ኣቡዙቶ ኣቡዙቶ ይድልልን ኣሜን፫✝️🌹👏
መምህር ዘመንኸ ይባረክ ፀጋህ ይደርብን።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። አንተን ያለበወ ላንተ የገለጸ መንፈስ ቅዱስ ለኛም ሰው ኹነን በጎ ነገርን እንድናደርግ፣ መልካም እንድንናገር ያድርገን።
በእውነት በጉጉት የምንጠብቅህ መምህራችን ኑርልን የተዋህዶ ዕንቁዎች ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የእናታችን ፍቅሯን በልቦናችን ያኑርል እሰይ ተወለድ የዓለም መዳኒት እግዚአብሔር አምላክ መጪውን ዘመን እንድናይ ይፍቀድልን ለአገራችን ሰላምን ይላኩልን
እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው❤❤❤ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሰን
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 😮እንኳን አደረሰህ ለመላው ኦርቶዶክሳዊ ወገኖቼ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል
መምህር ምን እንክዋን በማህበራዊ ሚዲያ የማይህና የማይጠገቡ ትህርትችን የምሰማ ቢህንም ትንሽ ቀን ስትጠፋ የቤተሰቤ ያህል ትናፍቀኛለህ እንክዋን ለጌታችን ለመድሐኒትችን ለእየሱስ ክርስቴስ የልደት በዓል አደረሰህ
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን በዓሉ የሰላም እና የጤና በዓል ይሁንልን!እንቁ መምህራችን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏
ቃለሕይዎትን ያሰማልን
እንኳን ለብርኃነ ልደቱ በሠላም አደረሳችሁ አደረሰነ
☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የዕውቀትን በር የከፈተልህ የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ መገለጫው የሆነ አምላክ ስለ አንተ አመሰግናለሁ!!
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ😢❤❤❤❤❤❤
የሕይወት ቃል ያሰማልን 🙏 እንኳን አደረሳችሁ አደሰን በመላው አለም ያላችሁ ውድ ኦርቶዶክሳውያን 🎉🎉💗💗✝️🙏 እሰይ ተወለደ 🤲✝️
😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊😊❤😊❤😊❤😊❤❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤❤😊❤😊❤😊😊❤😊❤😊❤😊❤❤😊❤😊❤😊😊❤😊❤❤😊😊❤❤😊❤😊😊❤😊❤❤😊❤😊❤😊❤😊😊❤❤😊😊❤❤😊❤😊😊❤😊❤❤😊❤😊❤😊😊❤መምህር ፀጋ በረከቱን ያጎናፅፍልን
ኢንኳን አብሮ አደረሰን የነ ውድ መምህሬ ቃለ ህይዎት ያሠማልን መልካም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአልን ይሁንልን❤❤❤
❤❤❤❤መምሕሬጰጋዉንያብዛልክ በቤቱየጭናህቃለሕይወትንያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልንመንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
በብዙ ፀጋው እግዚአብሔር የወደደውን አደረገልን ሌለው ደግሞ በዚ ዘመንም አንተን አስተምሮ ያንን ዘመን እንድታሳውቀን አደረገ ፍቅሩን ሲያስገልፅህም እንዴት እንደሚወደን ስረዳ አሁንም መወለዱ የስገርመኛል አመሰግነዋለው ተመስገን ጌታሆይ የድንግል ልጅ
እጅግ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው::
ከእውቀት ጋር ነው መገኘት ያለብን::
አባታችን ጸጋውን እጅግ ያብዛልዎት::
እንኳን አደረሰን ለጌታችን ለመድሀኒታችን እና ለኣምላካችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደቱ ❤❤❤❤❤
መምህሬ ስላየነኽ ደስ ብሎናል ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንክዋን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሰን ሰላም ያድርሰን ዘንድ ፍቃዱ ይሁን
ቃለ ህይወት ያስመዓልና መምህር እግዚአብሔር ፀጋኡ የብዝሓልኻ ነዊሕ ዕድሜ ይሃብካ
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ዲያቆን ኤኖክ
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ እንኩሃን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለናዝሬቱ እየሱስ የልደት በአል አደረሳቹሁ
ቃለሕይወትን ያሰማልን በሰላም በጤና ይጠብቅልን :ሐሌሉያ ሐሌሉያ ሐሌሉያ !!!!!!!
አቤቱ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን እቤት አገላለፅ አቤት እርጋታ
ምነው ቶሎ ባያልቅ እያልኩኝ አለቀ የማይጠገበዉ ቃሉ 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ☝️ Love and respect ❤️🙏
Thankyou so very much for the lesson. It was trully informative. አሜን፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን!! እንኳን አብሮ አደረሰን
For the production team, congrats on z high quality camera n production, but all z white in z space is reflecting which made it a bit overwhelming visually.
What fascinat me is ortodox humbleness ❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያቡዛልን መምህር
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
አይጠገብም የእግዚአብሔር ቃል! ፀጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልህ መምህር!🙏
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳውያን ❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር
Thank you for your service our Orthodox Church and all community
እንኳን አብሮ አደረሰን የዛሰው ይበለን አሜን
ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን
ቃለህይወት ያሰማልን መንግሰት ሰማያትን ያዎርሰልን
እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን
ግሩም ነው ምን ይባላል እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያበጅልህ !!!
በእውነት መምህሬ ምን ልበልህ ምንም ማለት አቃተኝ ምን አይነት አገላለጥ ምን አይነት እውቀት ነው እንዲህ በልጅ እድሜ ለውዳሴ ከንቱ ሳይሆን ቀስ ብሎ ማስረዳት የምትጠቅሳቸው አባባሎች ይሄን አይምሮ ለፈጠረ አምላክ ክብር ይግባው😮
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
ሚገርም ሚስጥራዊ ትምህርት ነው ያስተማርከን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁዬ ከመልካም ስራህ ጋር የእድሜ ባለፀጋ ያድርግህ መድሀኒአለም።
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እንኳን አደረሰህ አደረሰን ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች በሙሉ
አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን👏👏👏
እግዚአብሔር በበረከት ይሙላህ ቤትህንና ጉልብበትህን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ በዚህ ዘመን ለቤተክርስቲያን አንተን ያስነሳ አምላክ ይባረክ
አንደበትህ ተሰምቶ አይጠገብም ፀጋውን ደርቦ ደራርቦ ይስጥህ በስስት ነው የምናይህ እህትህ ከUSA
በእውነት አጥንት የሚያለመልም ጣፋጭ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን መልካም በዐል ይሁንለህ ።
kale Hiwot yasemalen memehr...enantem Arganon EmeBirhan tbarkachu