#New
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
- ቀንዲል ሚዲያን #ሰብስክራይብ ስታደርጉ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ እና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ያገኛሉ! ለወዳጅዎ ማጋራት እንዳትረሱ!
📎 • 🔴 "ልደት ማክበር የአህዛብ ጸባይ ...
📎 • 🔴 #ድንቅ_ስብከት በርዕሰ ሊቃውንት...
✨ በእነዚህ ያግኙን!
ዩቲዩብ - / @kendilmedia
ፌስቡክ - / kendil.media
ቲክቶክ - / kendil_media
ቴሌግራም - t.me/@kedametsegaMedia
ዋትስአፕ - +251973135923
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------
When you #subscribe to Kendil Media, you will receive new spiritual and educational videos every day! Don't forget to share with your friends!
✨ Our Social media!
TH-cam - / @kendilmedia
Facebook - / kendil.media
Tiktok - / kendil_media
Telegram - t.me/@kedametsegaMedia
Whatsapp - +251973135923
1/6/2024 © KENDIL MEDIA
#kedametsega #kendilmedia #kendil_media
#new #subscribe #ethiopian_orthodox_tewahedo #ethiopian_orthodox #ethiopian_orthodox_sibket #ethiopian_orthodox_mezmur #ethiopian_orthodox_tewahdo #ethiopian_orthodox #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #amharicmovies2022 #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #adeydrma #besntu #eotc #eotcmk #abelbirhanu #orthodox #mezmur #tewodros_yosef #abelmekbib #hiwotteferi #nebiyusamuel #yilmahailu #mahtot #etartmedia #quanquayenesh_media #kendilTV #sisterlidiya #ramatube #new_ethiopian_orthodox_mezmur #new_mezmur
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ለኛም የተማርነውን ለፍሬ ያድርግልን 🙏🏼 ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ሁሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒያታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሰን አደረሳችሁ አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን እናት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅል በተዋህዶ ሃይማኖታችን ያፅናና ከመስቀሉ ስር አይለየን 🙏🏼 ይህንን መምህር በጣምምም ነው የማከብረው አንዳንድ ግዜ ቲክቶክ ላይ የሚሰጣቸውን መልሶች እሰማለሁ በጣምምምም የሚግርሙ የሚደቁና አንዳንዴ ለራሴ ግራ የሚያጋቡኝን ጥያቄዎች ተጠይቆ ሲመልስ እሰማለሁ ግን ስሙን አላውቅም እባካችሁ ንገሩኝ የይቱብ ቻናል ካለው ጠቁሙኝ አመስግናለሁ 🙏🏼
እንድየ ከስረ ላይ እኮ አለ እዩት ሲናገሩ ይፀፍል
መምህር ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልንበተክሊልጋብቻ ላይ አንድግልፅያልሆነልኝ ነገር አለ እናእሡምንድን ነዉ አንዱ ድንግል አንዱባይሆን በዛ ድንግል በሆነዉ ተክሊል ማድረግ ይችላል ተብሏልይኸ የሚሆነዉ በሤት ድንግል ወይሥ በወንዱ ድንግልአንዳንድ ቦታ ሤቷ ድንግል ሆና ወንዱ ድንግል ባይሆን ሤቷለወንዱ ተክሊል ማሠጠት ትችላለች ወንዱ ድንግል ሆኖ ሤቷድንግል ካልሆነች ሤቷተክሊል ማድረግ አትችልምየሚባል አለ ይኸሥ እንዴት ነዉ
Yene xiyaqe nisaha singeba kesint ametachin jemoro yeseranewun new yemininagerew?
Memihir qalehiwot yasemalin diyaqon dingil yalhonechin set magibat yichilalini? Ebako melisulingi
ቃለ ሕይወት ያሠማልን። ብዙ የማናውቃቸውን አውቀናል እናመሠግናለን።
በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ።
በጣም ይቅርታ ብታደርጉልኝ ነጠላ ነገር ደረብ ብታደርጉ ለእኔ እንደ ግለሰብ የተለየ የመንፈስ እርካታ ይሰጠኛል ።
የምትሰጡንም ትምህርት ስርዓተ ቤተክርስቲያን ስለሆነ ማድረግ ብትችሉ እላለሁ ።
ውድ የመርሐ ግብር ተከታታያችን ስለ ቅን አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን ይሔ መርሐ ግብር ሊያስተም እንደሚችል እናውቃለን ዳሩ ግን እንደ ስብከት ቆመንና ነጠላ ለብሰን ያላደረግነው የቤተሰብ ውይይት ስለሆነ ነው፡፡
እሽ መልካም መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ ብዙዎቻችን እየተማርንበት ስለሆነ ቀጥሉበት
ሰላም። ሚስት ብቻዋን መቀበል ከፈለገች እና ባል ደግሞ ለመቀበል ፈቃደኛ ካልሆነ መፍትሔው ምንድን ነው። በርግጥ ባል እና ሚስት አንድ ናቸው። ነገርግን ሁላችንም ስለ ነፍሳችን ተጠያቂዎች ነን። በኋላ አይ ባሌ ስላልተቀበለ እኔም አልተቀበልኩም ማለትም ከፍርድ ማምለጫም አይደለም። እና መፍትሔው ምንድን ነው?
አመሰግናለሁ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ጥያቄዬ የነበረው 16ኛው ጥያቄ በሰጡት መልስ ላይ ነው
ቀድሞ የነበረኝ ህይወት መጥፎ ነበር ከዛም ንስሀ ገብቼ ቀኖናዬን ከጨረስኩ ቆየት ብዬ የረሳሁትን ሀጥያት ትዝ አለኝ እና ወንድሞችን ስጠይቅ አብዛኞቹ ቀኖናሽን ከጨረሽ ረስተሽው እስከሆነ ድረስ ከልጅነት እስከ እውቀት የሰራሽውን ሀጥያት እግዚአበሔር ይፍታሽ ሲሉሽ እሱንም ጭምር ነው አሉኝ አንድ ወንድም ግን ሄደሽ መናገር አለብሽ አበይት ሀጥያት ከሆኑ ቀኖና ይሰጡሻል አለኝ እናም ውስጤን ለማሳረፍ ሄጄ ንስሀ አባቴን አግኝቼ የረሳሁት ያልተናዘዝኩት ነበር ብዬ ስላቸው አይ አውቀሽ ካልሆነ መጀመሪያ ንስሀ ገብተሽ ቀኖናሽን ስትጨርሺ ከልጅነት እስከ እውቀት መንፈስ ቅዱስ ያወቀውን ሰይጣን የሸመቀውን ከማይሰረ ሀጥያት እግዚአብሔር ይፍታሽ ሲባል እግዚአብሔር ይቅር ብሎሻል እንዲያውም ካልተሳሳትኩ የአባ መቃርስን በጌታችን ፊት ሰይጣን በከሰሰው ጊዜ ጌታችን የጠየቀው ከቆብ በፊት ነው ወይስ ቡሀላ ብሎ ነው ብለው አስረዱኝ ከዛም ቅዱስ ቁርባን መቀበል ጀመርኩ ነገር ግን አንዳንድ ግዜ በዚህ ነገር ላይ ሚነሱ ጥያቄዎች ግራ እያጋባኝ ተቸገርኩ እርሶ እንዳሉት ለንስሀ አባቴም ሄጄ ልነግራቸው ሞክሪያለው ምን ማድረግ ነው ያለብኝ?
ምንም ማድረግ አይጠበቅብዎትም የንስሐ አባትዎ በነገርዎት ይጽኑ ሁለተኛም ይህንን ጉዳይ እያነሱ ለሌላ ሰው አይናገሩ
የይቅርታው ጥያቄ የኔ ነበር ሲጨነቅበት የነበረው ዛሬ መልስ አገኘሁ ተመስገን አምላኬ ::መምህር በጤና ቆዩልን በጣም ብዙ ነገር ተምራለው 🥰🙏🙏🙏
እውነት መምህር ቃል ይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን 🙏 የኔም ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ
እግዝአብሔር.ይፀብቃችው.በእድሜ.በጤና.በፃም.ጥሩ.ትምሕርት.ነው.❤❤❤🙏🙏🙏
እኔለቤታችውአዲስነኝአንድጥያቄአለኝ 1አንዲትሴትከወንድልጅጋርበህፃንነቷግንኙነትያደረገች 2ካደገችምበኃላምየተሳሳመችእናምልትደፈርየነበረች ነገርግንከመሳምያለፈምንምአልሆነችምበሀሳቧአመንዝራለች 3በሀሷቧሰውየገደለችነገርግንድንግልናዋያልተነካንስሀገብታበቤተ/ያንደረጃዲያቆንማግባትትችላለች በጣምይቅርታምንአልባትአይገባኝም በማርያምሟልሱልኝ
,ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ጥሩ መልሶች ናቸው
ቃለ ሒወት ያሰማልን ምምህራችን
እኔ የምኖረው ከአገር ውጭ ነው ከባለቤቴ ጋር ከተቀበልን ሶስት አመት ሆኖናል እና አንዳንድዴ በቤተክርስቲያን ውስጥ የማያቸው ሁኔታዎች ምቾት አይሰጡኝም አንዳንዴም በውስጤ እንዴት እንደዚህ ያደርጋሉ እያልኩ እየተሰናከልኩ ነው ይህም ሴቶች በሚቀበሉ ግዜ ኩል ተኩለው ቀይ ጥፍር ቀለም ተቀብተው ትልልቅ የጀሮ ጌጥ እድርገው አንዳንዶቹ ሜካፕና ዊግ አድርገው ነው ታዲያ ይህ ሁሉ ወደ ስጋና ደሙ በምንቀርብበት ግዜ ተገቢ ነው ወይ መምህር?
ተገቢ እዳልሆነ እናውቃለን አለ ማስተዋል ነው እንጂ እህታችን የዘላለም ህይወት እየተቀበልን ምድራዊ ጌጣጌጥ ማሰብ እራሱ የለብንም እንኳን ልናደርጋቸው ማስተዋል ያድለን😢
ሰላም መምህር የኔ ጥያቄ 1 ሰዉ ንሰሀ ገብቶ ቀኖናዉን ጨርሶ ቤተ መቅደስ ገብቶ ሊቆርብ ሲል ክፉ ሀሳብ ቢያስብ ለምሳሌ ዝሙት ይቆርባል ወይስ እንዴት ነዉ ሌላዉ ደሞ ንሠሀ ስንገባ እያንዳዷን ሀጥያታችንን ዘርዝረን ነዉ ሲባል እንዴት ነዉ ዋሽቼ ከሆነ መቼ መቼ እንደዋሸሁ ምን ምን ብዬ እንደዋሸሁ ስንት ጊዜ እንደዋሸሁ ሁሉ ነዉ የምናዘዘዉ ይንገሩኝ እባኮ መምህር እንዳያልፉኝ 🙏
እግዚአብሔር ያበርታችሁ እኔ ተከታትዬ ለእህቶቼ በእርቅ ጉዳይ ላይ አስቸግረውኝ ነበር እና ከውይይታችሁ የተረዳሁትንአካፍያቸኋለው።እንደሚጠቀሙበት ተስፋ አለኝ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና በቤቱ ይጠብቅልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን !!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏼
የኔ ጥያቄ አንዳንድ ሴቶች የወሊድ መቆጣጠሪያ እየተጠቀሙ ክቡር የሆነዉን ሰጋ ወደሙ እሚወስዱ እህቶች አሉ እሄ ነገር የድፍረት ሀጢያት አይሆንም ወይ?አመሰግናለሁ
Amen amen amen bewunat Madinelam tsagawun yabezalachu end enanetaamehroch Fetar yabezalen❤❤😘😘😘✝️✝️🤲🤲🙏🙏🙏
እንኳንም ለጌታችን መድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
ዝም ብየ እየደጋገምኩ እሰማዋለው ውስጤም ይረጋጋል ተመስገን አምላኬ 🙏🙏
ደጋግሜ እኮ ነዉ እምሠማቸዉ በጣም ደሥ ይላል😊😊😊
ሰላም
መምህር ቃለ ሕይዎዎት ያስማልን። አንድ ሰው ከቆረበ በኋላ ወኃ መታጠብ አይፈቀድም ይባላል፣ ለመሆኑ ከተጸዳዳ በኋላ እጁን አይታጠብም ማለት ነው፣?
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዝብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ብዙጥያቆወቸ ተመልስውልኛል❤❤❤❤
ገና መቀላቀሌ ነው ትምርቱን እናመሰግናለን ኑሩልን መምህር
በጣም በጣም አመሰግናቸዋለሁ መቀሌ ሆኜ እየተከታተልኳችሁ ኔትወርክ ብዛ አይደለም የተቆራረጠኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እስከመጨረሻ ሁሉን ሰማሁት እባካችሁ እንዳታቋረጥብን ቀጥልበት እግዚአብሔር ዕድመና ጤና ይስጣችሁ ሁሉ ነገር የኔ ጥያቄ ነበረ ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ተመለሰልኝ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጠረ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን✝️⛪️❤️🙏
❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን የአግልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእውነቱ እግዚአብሔር ይስጥልን የድካማችሁን ልፋት እግዚአብሔር ይክፈላችሁ❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት በጣም ወሳኝ የሆነ ነገሮችን ነው ምታስተምሩት በጣም ደስ ይላል ፍፆሚያቹህን ያሳምረው የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ በሁላቹህም ላይ ይደር ✝️🙏
ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው ፈጣሪ ያክብራቺሁ 🙏🙏🙏
የእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት መ ምህር ሊቀ ዲያቆን ቀዳሜ በጣም ብዙ ጦያቄወቼ ተመልሰዉልኛል
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም በውስጤ የሚመላስ ጥያ ቄ ተመለስልኝ እግዚአብሔር የተመስገነይሁን
ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለወት
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወትን ያሰማልን ማምራችን 🤲🤲🤲
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃል የለኝም ብዙ ነገር እየተማርኩኝ ነው 😔❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏ያገልግሎት ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርክልን መምህራችን 🙏🙏🙏
እኔ ምኖረው በስደት ነዉ ሰዎቼ ፆም እንድጾም በፍፁም አይፈልጉም ግን እንደምንም ብዬ አርብ እና እሮብ እፆማለው ግን ዉስጤ ምንም ሰላም የለኝም ምክንያቱም የነሱን ተመልሼ ስለምመገብ በዛ ላይ ፆለት በፈለኩት ሰዓት ነዉ ማደርስ ሌሊት 8 9 ሰዓት አደርሳለሁ እና ደግሞ ከቤተክርሥቲያን ፀበል እያስመጣሁ እጠጣለሁ ተመልሼ ያለሁበትን ሁኔታ ሳስበው በጣም እጭነቃለው
መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ብዙ ውስጤ ላይ እንደጥያቄ የተቀመጡብኝን ነው የመለሱልኝ.
እና በተጨማሪ እኔጋርም ጥያቄ ነበረኝ እና ቅርብ ጊዜ ንስሀ ገብቼ ነበር ግን ከዛ ቡሃላ የራሳዋቸው ኃጢአቶች ነበሩ እና እሱን አሁንም ከጊዜ ቡሃላ ልናገር ፈልጌ እንዳለ ተሰውሮብኛል እረሳዋቸው እና በዚ ምን ላድርግ??
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በጣም እናሠሰግናለን።እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላቹ🙏
ለወድም ና ለመምህራችን ቃለ ሂወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በ እድሜ በፀጋ ያቆይልን በጣም ደስ የሚል መርሐ ግብር ነበር ለጠያቂወቹም እናመሰግናለን አንድ ሰው ሲጠይቅ ለሌላው መልስ ይሆንለታል እና በርቱልን
ቃለወት ያሰማልን። ጎበዝ አስተማሪ ነዎት መምህር በተለይ ስለቅዳሴ።
ከሸዎዬ ሜሪካ
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደቱ እንኳን አደረሳችሁ
ቃል ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምል ❤❤❤❤
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እጅግ ተምሬበታለው አትርፌበታለው ዘመናችሁ ይባረክ
ወንድሞቻችን በርቱልን በጣም ወሳኝ ነጥቦችን በማንሳታችው ተምረንበታል ዘመናችው ይባረክ በርቱልን 27:57
በጣም እናመሰግናለነ በጣም ብዙ ነገር ተምረንበታል መምህሮቻችን ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤❤
መምህራችን በውነት የልቤን ነው ያደረሳቹልኝ እግዚያቤሄር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን በውድማችን ላንተም ያሰማህ
በዚህ ፕሮግራም ብዙ ተምሪያለሁ ቃለ ሕይወት ያሰማን። ነገር ግን 1ጥያቄ ነበረኝ ባለቤቴ አራስ ናት እሮብና አርብ ፆም አላፈርስም ብላ እየፆመች ነው ነገር ግን ጎረቤት እና የንስሀ አባታችን አራስ ፆም አትፆምም ስትወልጂ ፆምሽ ፈርሷል ብለው እያስጨነቋት ነው። አራስ መፆም አለባት ወይም የለባትም የሚለውን ከቤተክርስቲያናችን አንፃር ቢመልሱልን.ቶሎ ቢመለስልኝ ደስ ይለኛል።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው እግዚአብሔር። አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን።
ቃለህዮት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤❤❤
የኔ ጥያቄ ወታደር ቆርቦ ማግባት ይችላል ወይ ብዙ ጊዜ ግዳጅ ስንሄድ ፆም ልበላ እንችላለን ይላሉ እሄን እዴት ታዩታላቹ❤
የኔ አባቶቺ ቃለህይወት ያሰማልን እረጂም እዲሜ ከጤናጋር ያደልልኝ
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እንኳን አደረሳች
በጣም እናመሰግናለን ቃለህይዎት ያሰማልን ለሁለታችሁም
በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን ኑሩልን።
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቼ በጣም ሀይማኖቴን እዳጠብቅ እየረዳችሁኝ ነው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና በቤቱ ይጠብቅልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን !!!🥰🥰🥰
ቃለሂዎት ቃላበራከትን ያውርስልን ፀጋዉን ያብዘለችሁ ብዙ ተምሬያለው❤
የምር የሚገርም ነዉ በይሆ እንዚህ ተምሬ አላዉቅምበእነትበርቱ አወዳቸሇለሁ
❤
መምህር እድሜ ከጤና ጋር አምላክ አብዝቶ ይስጥልኝ ለሁላችሁም.የኔ ጥያቄ በቆረብን በማግስቱ ጥርሳችንን መፋቅ አንችልም ወይ?ሌላዉ የቆረብን አለት ምች አለዉ ጥላ ያዙ የሚባለዉስ እውነት ነዉ ወይ?አመሰግናለሁ አባቴ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣምብዙ ትምህርት ያገኘውበት
መምህራችን ቃለሂዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
በጣም እናመሰግናለን
አባካቹ ከቻላቹ ልጅ አስተዳደግን እና መንፈሳዎ ህይወትን እንዴት እናሲኩድ
ቃለህወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ያድልልን ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤መምህር 🙏🙏🙏
የኔ ጥያቄ መድሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከተነሳ በሆላ ትንሳኤ ላይ እዛ ሲኦል የነበሩ ነፍሳት ሁሉም ነው ወይ ይወጡት ወደ ገነት ወይስ እዛ የነበሩ ጻድቃን ብቻ ነው ሁሉም ከወጡስ እንዴት ነው ወንጌል ላይ ክርስቶስ ሰዶም ጎሞራ እንኩን ይቀልላቸው ነው የሚለው እንጂ ጸድቀዋል ኣይልም እዛ ዳግመኛ ምጽኣቱ ላይ እባክህን እቺ ነገር ጠይቅሊኝ በናትህ ሁሌ ጥያቄ ስለ ምትሆንቢኝ
ቃለህይወትን ያሰማልን ከሌሎች ሰዎች ጥያቄዎች እኔ ብዙ መልሶችን አግኝቻለሁ። እግዚአብሔር በበረከቱ ይጎብኝልን
ቃል ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ ነገር ጥያቄ ይሁንብኝን ተመርኩኝ አመሰግነሌው🙏
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን። ቀንዲል ሚዲያ ትስፋፋልን
መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት መቼስ ለእኛ በስደት ሀገር ለምንኖር ምእመናን እንደርሰዎ ያሉ አስተማሪዎችን ያብዛልን እኔ በቲክቶክ በአጭሩ ነው ሁሌም እምከታተልዎት አሁን ግን ይኸው በዮቲዮቭ ላይ ገብቼ ሰብስክራይቭ አድርጌ በጣም በጉጉት ነው እያንዳንዱን ቪዲዬ እያደመጥኩ ለጥያቄዎቼ ሁሉ መልስ እያገኘሁ ያለው መድሀኒያለም ይክበር ይመስገን 🙏እውነት አንዳንዴ መልስ እሚሰጡት ለእኔ ቀጥታ ይመስለኛል።
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እኔ መምህርን ማገኝት እፈልጋለሁ እንዴት ነው የማገኝውት?😭😭
Mariyamn bexam yemiwdu temrti new abtochee bertu kalehiwot yasemalen ❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሞቼ በእውነት በልማድ ለምንመላለስ ለብዙ አማኞች እጂግ በጣም አስተማሪ ነዉ ... መምህር ቤተክርስቲያን በቅርብ ለማናገኝ ንስህ በስልክ መግባት ይቻላልን?አመሰግናለዉ
እነም በጉጉት ነው ምጠብቃቹ ግን ስራዬም ግዜ አንፃር እንጂ መልፅፍለቹ ኮሜንት ብዙ የማለቃወን ትምህርት አግንቻለው በጣም ደስ እያለኝ ጥያቄም የሆነብኝን በዚው ተመልሶልኛል በእውነት የሕይዎትን ቃል ያሰማልን እግዚያብሄር ያከብርልን አሜን ❤❤❤🙏
ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላቹ እንኳን ኣደረሳቹ ጥር 1 ልደታ ለማርያም ❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን እኔም ከቲክቶክ ነው የሰማሁት በርቱልን መምህራቺን❤❤❤❤
ክቡር ሓወይ ዘማሪ ቀዳሜ ፀጋ ምስመምህር ኣምላክ ይባርኽኩም እንኳዕ ኣብፅሐኩም ❤❤❤❤❤❤❤ ካባኹም ብዙሕ እናተምሃርና ኢና❤❤
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ጥያቄ ንስሀ ገብቼ መቁረብ ፈልጌ ነበርግን የተጣላውት ሰው ነበር ግን ይቅርታ ለማለት ፈራሁኝ ምላርግ
ደስ የሚል ፕሮግራም
ቃለሕይወት ያሰማልን🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ንሰሐ አባት አለኝ ንሰሃ ስገባ ስግደት አይሰጡኝም በገንዘብ ነዉ ምክንያቱም ያገባች ሴት ስግደት አይሰታትም ሳታውቀው ነፍሰ ጡር ልትሆን ትችላለች ይሉኛል ልክ ነዉ ወይ
መምራችን ቃለ ይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልን እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ነገር ግን እኔ ያሉት በስደት አለም ነኝ በስልክስ ንስሀ ጋብቻለሁ ነገር ግን ለኒሳ አባቴ እያንዳንዱን ነገሮችን የሰራው ሓጥያቶችን ግልጽ አርጌ አልነግርኩለትም ለአባ ምክንያቱም እዚህ ስልካችን ውስጥ አሰሪያችን ወይም የምንሰራበት ሰዎች ስልካችን አብሮ ስለሚጠቀሙ ስለሆነ ከኛ ጋር አብሮ የሚጠቀሙ ሰዎች ስላሉ ግልጽ አርጊ አልነገርኳቸውም አባ እኔን እንዲህ አድርገሻል እንደዚህ አደርገሻል እንደዚህ አድርገሻል ብሎ ሲጠይቁ አዎ ሁሉንም አድርጓለሁ ሁሉንም እንደጠይቁኝ አዎ ብያችኋለሁ እዚህ ላይ ስተት ካለኝ አብራሩልኝ በእግዚአብሔር ስም😂😂
ቃለሒወት ያሰማልን ጠቃሚ ትምርት ነዉ
መምህሬ በጣም አመስግናለው የኔ ጥያቄ እኔ መቁረብ እፈልጋለው ከባለቤቴ ጋራ የተጋባነው በቅዱስ ቁርባን ነው አሁን ከተጋባን 19 አመታችን ነው ባለቤቴ ሁሌ ምክንያት ይስጠኛል እኔም እንዳስፈራራውት ነው ለብቻዬ ሄጄ እቆርባለው ከዛ መሬት ነው የምተኛው እለዋለው ይሄው እስከዛሬ አለው በዚህ ላይ ሲጋራ ያጨሳል እሱ ተጭህኖ አርጎበት ይሆን አላውቅም መምህሬ ባለቤቴን እንዴት ላሳምነው እኔስ ብቻዬን መቁረብ እችላለው ወለተ ህይወት ብላቹ በፅሎት አስቡኝ!!
ቃለህይወት ያሰማልን በርቱ ❤❤❤❤❤
እኔም ብዙነገር ተምሬበታለሁ አብዛኛዋቹ ጥያቄዋቹ የኔም ጥያቄ ነበር እግዝአብሄር ይመስገን ለኔም እየተመለሰልኝ ነው እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን በውነት በርቱ እዴህ አብራርቶ የሜያስረዳን ነበር የምንፈልገው
ቃለህወት ያሰማልን ድንቅ ነዉ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር❤
በስርዐተ ተክሊል እና በመዐስባን ጸሎት የሚዋሀዱት ሙሽሮች በምን ተዋሀዱ ወይም ተጋቡ ነው የሚባሉት (የጋብቻ ስርዐቱ) ስሙ ምንድን ነው? ወይም ስያሜው ምን ይባላል በቤተ ክርስቲያናችን ስርዐትና ህግ?
ብዙ ጊዜ እሰማለሁኝ ከመምህራን ነገር ግን ስም አልሰየሙለትም ይቻላል ከማለት ውጪ!
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት ጥያቄ አንድ አግብታ የፈታች ወጣት ስጋው ደሙ መቀበል ትችላለች ???? ጥያቄ ሁለት አንድ ሴት ስጋው ደሙ ከተቀበለች ብዋላ ያለባበስ ስራአትዋ እንዴት መሆን አለበት ለምሳሌ ሱሪ መልበስ ትችላለች
Egezabhr amelak ye Kal hiwet yasemalen memehr
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለንስሃ አባት ሃጢያትን በጽሁፍ መግለጽ ይቻላል?
በጣም ደሰ ይላል እረፍት የሚሰማኝ የእውነት
Thank you🙏🙏🙏👏👏🙏🙏
ሰላም ለናተ ይሁን ወንድምሼ ንስሀ ገብሼ ጨርሼ እንደገና አጥያት ሰራሁ እንደው አምላኬ ይቅር ይለኝ ይሆን ደግሜ ንስሀ መግባት እሽል ይሆን ፀልዩልኝ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏