"ጌታ ሆይ ወደ ማን እንሄዳለን?" ዮሐ 6፥68 - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ I "Lord, to whom shall we go?" - Dn Henok Haile

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 340

  • @masreshamihret-iw3db
    @masreshamihret-iw3db ปีที่แล้ว +25

    አንተ እግዚአብሔር ጥበቡን የገለፀልህ ውድ የቤተክርስቲያን እንቁ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @Mahiletay1221
    @Mahiletay1221 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 2 ปีที่แล้ว +136

    የኦርቶዶክስ መልካም ወጣት እንደዚህ ወንጌልን ፍትፍት አድርገው ያስተምሩናል እንማራለን የዘላለም ህይወትን ለመቀበል የበቃን ያድርግን የህወይትን ቃል ለመስማት ያብቃን መምህር እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 2 ปีที่แล้ว +1

      ስንት ትምህርት ተምሬአለሁ ግን ምንም አልተቀየርኩም

    • @firaolahmed153
      @firaolahmed153 2 ปีที่แล้ว +1

      Amennn

    • @tarikuaengida1131
      @tarikuaengida1131 2 ปีที่แล้ว +6

      @@mebrhitgebrehawya7254 ሁሉን የሚያደርገው እግዚአብሔር ነው የኛ ድርሻ በርትተን መፀለይ መፆም እና መስገድ ነው ከፆምን ከሰገድን የማይፈርስ ግንብ የለም በርቱ ወገኖቼ

    • @bizuneshameha8991
      @bizuneshameha8991 2 ปีที่แล้ว +2

      @@mebrhitgebrehawya7254 ችግሩ ካንቺ ነው ።መስማት ብቻ ሳይሆን ዋናው መተግበሩ ነው።እስኪ ለመተግበር ሞክሪና ለውጡን ታይዋለሽ

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 2 ปีที่แล้ว

      @@bizuneshameha8991 እኮ ተግባር አይደለም መፈፀም ያቃተኝ

  • @mgbest6942
    @mgbest6942 2 ปีที่แล้ว +65

    ፈጣሪ ለመምራችን ርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።

  • @meseretwoaldegorgis5906
    @meseretwoaldegorgis5906 2 ปีที่แล้ว +12

    ኦርቶዶክስ ምን ጎደለባት ለመምህራችን አድሜ ጤናዉን ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ

  • @TtTt-i3q
    @TtTt-i3q ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው

  • @zemaritfasikatube587
    @zemaritfasikatube587 2 ปีที่แล้ว +15

    ድንቅ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @biskut6932
    @biskut6932 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ ሆይ ኢትዮጵንና ሀይማኖታችንን ጠብቅልን ኦርቶዶክስ ሀገር ነች ከእብሪተኞች ጠብቃት አሜን

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ኀ6ቘ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ኀ6ቘ ปีที่แล้ว +12

    ቃል ሕይውት ያስማልን መምህራችን የሰማንው ለሕይውት ያድርግልን አሜን ፫

  • @selamtube7601
    @selamtube7601 2 ปีที่แล้ว +8

    እጅግ ድንቅ ትምህርት ነዉ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @biskut6932
    @biskut6932 ปีที่แล้ว +4

    የነወዌንምህረት እንሻለን እና መረን ማረን

  • @mohammad-kj1ht
    @mohammad-kj1ht ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ ቃለ ህይዉት ያሰማልን እንኛም የሰማነዉን 30 60 100 ያማረ ፋሬ እንድናፈራ ያድርገን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว +7

    ፈጣሩ፣ለመምህራችን፣ቃለህይወትያሰማልን፣እረጅም፣እድሜከጤናጋር፣ይስጥልን።

  • @ArsemaHaftu-op3dy
    @ArsemaHaftu-op3dy 6 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነቱ ድንቅ መምህር😊❤ ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልባችን ያሳድረው አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 9 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለ ሂወት የስምዓልና 🇪🇷❤️🙏🇪🇷🙏❤️🙏🇪🇷❤️

  • @ራሄላጓልኣክሱምይትዬብ
    @ራሄላጓልኣክሱምይትዬብ 2 ปีที่แล้ว +13

    ቃል ህይወት የስመዐልና እግዚአብሔር ኣምላኽ ፀጊኡ የብዘሐልካ ድያቆነይ ዝተምሃርናዬ ኣብ ተግባር ክነውዕል እግዚአብሔር ኣምላኽ ይደግፈና ✝️

  • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
    @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።አሜንንንአሜንንንአሜንንንየሰማንውንሁሉቦናችንያሳድርብንስለሁሉምነገርእግዛብሄርይመስገን💒💒💒💒💒💒💒❤❤❤❤👌👌🙏🙏🙏

  • @MekdeeDemise
    @MekdeeDemise หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አበታችን ቃለ ህይወትን ያሠመልን ራጅም እድሜ ከጤና ጋር የድልልን❤❤❤

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱ ራጉኤል ሥለ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብዪት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀያማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ናኩተ ላአብ ሥለ ቅዱሥ ፋሥለደሥ ሥለ አባ ዪሥጦሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አባ ጨጌ ይሀንሥ ሥለ አባ ገርማ ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አቡነ እሥትንፍሠ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ አሮን ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት እባ መሪና ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም እንተ እፍረት ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ሣቀውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ ሥለ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜው ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว +29

    ለውድ መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን ክርስቶስ እድሜ ከጤና ያድልልን
    🙏❤️😇 ለኛም የሰማነውን ቃል ለህይወት ያድርግልን!

  • @eledanayekidyelegi759
    @eledanayekidyelegi759 2 ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን አሜን እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን! ለተመራቂዎችም እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ቸሩ መድሀኒያለም! እኛንም የሰማነዉ በአደበታችን ያሳድርብን

  • @DanelDanelDanelDanel
    @DanelDanelDanelDanel 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን፫ መምህር ቃለ ሕይወተ ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫⛪❤🙏

  • @ማርታጀብሩ
    @ማርታጀብሩ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መመህር እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድርልን ቃሉን

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @birukabebe2781
    @birukabebe2781 2 ปีที่แล้ว +1

    ስብከት ዘመካነ ሕያዋን ተልዕኮ

  • @asther503
    @asther503 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህወሃት ያሰማን መምህር ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በውነቱ የልቤን የውስጤን ነው ያስተማሩን

  • @kinettibebu7076
    @kinettibebu7076 5 หลายเดือนก่อน +3

    Amennnnnnnnnnnn kale hiwote yasamalen mamarachin

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
    @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 2 ปีที่แล้ว +15

    ውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ቸሩ እግዚአብሔር❤

    • @betitube1185
      @betitube1185 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @robloxgame7040
    @robloxgame7040 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @ashiaashia7169
    @ashiaashia7169 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @sgxgfdhfg4116
    @sgxgfdhfg4116 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ እደሜ ጤና ይስጥልን

  • @abyssinianeagle8993
    @abyssinianeagle8993 2 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን ለመለወጥ ያድርግልን! የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 2 ปีที่แล้ว +40

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!! እግዚአብሔር ካለህበት ቦታ እንዳያወርድ ይርዳህ!!! ሁሌም ጥንቁቅ ነህና ኃጢያት ወግቶ እንዳይጥልህ ይጠብቅልን!!!

    • @DM-w3r
      @DM-w3r ปีที่แล้ว

      Amen

  • @derejeabdissa7512
    @derejeabdissa7512 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ በጣም ይወደሃለሁ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን. ቃለ ህይወት. ያሰማልን !

  • @ማርያምማርያም-ዐ1ጨ
    @ማርያምማርያም-ዐ1ጨ 2 ปีที่แล้ว +6

    እንቁ መምህራችን ❤

  • @ZoyaZoyamy
    @ZoyaZoyamy 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ድንቅ ትምህርት ነዉ❤❤❤❤❤

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    የመከረን ያስተማረን ልዑሌ ባህር ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @bisratatsbeha356
    @bisratatsbeha356 2 ปีที่แล้ว

    kle heawet yesema D/N Henok Haile Aman

  • @ማርያምየጠላየለውምየለውም
    @ማርያምየጠላየለውምየለውም 2 ปีที่แล้ว +3

    ለመምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ያገልግሎት ግዜህን ያርዝምልን አሜን፫

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 2 ปีที่แล้ว +6

    መምህር ከዚህበላይ ምቾት ከዚበላይ ወበት አላየንም በአለም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤት ብቻ ነው ሁሉ ነገር ❤❤🥰🥰🥰ክበሩልን እረጅም እድሜ ለመምህሮቻችን ተመራቂዎች እንኳን ደስስስ አላችሁ መልካም የአገልግሎት ዘመን❤❤❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 ปีที่แล้ว +13

    እኳን ደሰ አላቹ ተመራቂዎች አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እኛም የሰማነውን ና የተማርነውን ትምህርት እድን ተገብር እግዚአቤሔር በቸርነቱ ይርዳን አሜን!!

  • @birtukanayele4703
    @birtukanayele4703 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህሂይወት ያሰማለን

  • @ቸርነትህነውያደርሰኝእስከ
    @ቸርነትህነውያደርሰኝእስከ 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በጸጋው ይጠብቅልን 🥰🙏🥰🙏🥰 የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን🙏🥰

  • @Zet2023-fs1tt
    @Zet2023-fs1tt 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰመልን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ የተወደድክ መምህራችን 💕💕💕

  • @ziadbahlawan9431
    @ziadbahlawan9431 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ።እንደዚህ በመድረክ ላይ ሰታሰተምህር በጣም ደሰ ይለኛል።

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @senait4852
    @senait4852 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow amesgnalw henok

  • @Saint778
    @Saint778 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏 ልብ የሚነካ ትምህርት/ ጌታ ሆይ ወደማን እንሄዳለን አንተ የ ዘላለም ቃል አለህ

  • @TGMTG
    @TGMTG 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን መምህራችን

  • @tsiyonzarehun4089
    @tsiyonzarehun4089 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራች

  • @ቴዶ-ቸ6ቨ
    @ቴዶ-ቸ6ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤🙏አሜን 🙏❤ ያስተማርከው የሰበከው በእውነት 100 ብሎም 200 ፍሬ ያፍራ።🙏

  • @yosfyosf1325
    @yosfyosf1325 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ
    @እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ 2 ปีที่แล้ว +5

    በእውነቱ በእርስዎ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን አምላከ አበው ይክበር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ጸጋውንም ያብዛልዎት ለእኛ ሰሚ አስተዋይ ልቦናን ያድለን በእውነቱ የእኔን ታሪክና ኑሮ ያስተማሩልኝ መሰለኝና ተመስጨ ነበር የማዳምጠው እንደጣፈጠኝ አለቀ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว +3

    *_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻
    *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃
    *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾

  • @Learningmedia7328
    @Learningmedia7328 2 ปีที่แล้ว +9

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ተስፋእርስት መንግስት ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር በዝህ ዘመን ያለን ተማሪዎች መምህር አድናቂ እና ተከታይ ሆነናል እግዚአብሔር ይሆነን

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤❤

  • @gdu5557
    @gdu5557 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን የብዛልህ❤

  • @dehinagebretsadik4361
    @dehinagebretsadik4361 2 ปีที่แล้ว +1

    Amén amén amén

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለሂወት ያሰማልን ወደገጠሩም እየሄዳችሁ ወጌልን ስበኩ🌹🥀❤️

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 ปีที่แล้ว

    Amen(3)💒🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒🤲🤲🤲🙌 Qaliyootii samalee ye timituu Amen Amen Amen💒🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @FikrteFikrteTadese-ub5ut
    @FikrteFikrteTadese-ub5ut ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen qalhwotini yasemalin mamihrachin Egzabiheri Amlki stega berktuni yadililni

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ 2 ปีที่แล้ว

    እውነት መምህር ማስተዋልን ያድለን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን✝️✝️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @Mekdi8871
    @Mekdi8871 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ኤፍሬም ልቤን የነካም ንግግር ነው እቺ ሴት አድናቂዎቿን ያስደሰተችውን ያህል እኔ እግዚአብሄርን አላስደሰትኩም ያላት ቃል እኔስ አንቺ አንተ እግዚአብሄርን አስደስተነዋል?

  • @aynalemhailu7283
    @aynalemhailu7283 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qalhiwot yasemalen menfes qidusen yawarselen edimena xena yesxelin memirachen tsegawun yabzalin

  • @asterteklearegay9938
    @asterteklearegay9938 2 ปีที่แล้ว +18

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ተመራቂዎችም እንኳን ደስ አላቹ በቤቱ ያፅናቹ የሰፈሬ ደብር ቅዱስ ገብርኤል አንተ በያለንበት ጠብቀን !!

  • @SelamYadu-i5g
    @SelamYadu-i5g หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው መምረህ ቃለ ሂወት የስምዓልና❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤

  • @teriteri2157
    @teriteri2157 2 ปีที่แล้ว

    መ ምህረ እግዚአብሔር ይባረክህ

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 11 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @hirutnebyu7628
    @hirutnebyu7628 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህውትን ያሰማልን

  • @TsehayeMeles-cc7wx
    @TsehayeMeles-cc7wx ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasmaln memhri
    Orthodoxe lezelalem tnur gn ene sllew cheru get mdhanitachen tebakiyachen eyesus krstos alelsh alfaw ena omigaw 🙏🙏🙏 Ethiopia tbklen

  • @fggh6526
    @fggh6526 3 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kale hiywet yasemalinn memhirachinn beketachew yderibnn❤❤❤❤

  • @ሔኤሜን
    @ሔኤሜን 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @emnetagizaw1098
    @emnetagizaw1098 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ግሩም ትምህርት ነበር , ቃልህን አይለውጥብህ መምህር!

  • @mulukenalene2497
    @mulukenalene2497 2 ปีที่แล้ว

    ሱስ ከሆነብኝ ሀፂያት ጌታሆይ አድነኝ

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps 7 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen kalehyowet yasemalen memehere ❤❤❤

  • @kefelegnmemre9664
    @kefelegnmemre9664 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን አሁን ላንተ እስር ይገባል የጲላጦስ ዘመን መጣብን በረከትህ ይደርብን

  • @meaza8754
    @meaza8754 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 👏❤️🌹

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @mebrhitየስዋልጅነኝየእመቤ
    @mebrhitየስዋልጅነኝየእመቤ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ሕይወት የስመዐልና ዓስበ መምህራን ይክፈልኩም መምህር

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @almazeyilake9965
    @almazeyilake9965 2 ปีที่แล้ว

    Abatachine edemana tana ysetelne🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን🙏🙏

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen..amen..kalat hiwet yasemaln memhrachin bewune yderegln tegawun..yabzalh...bedme..betena..ytebkln

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl 6 หลายเดือนก่อน

    ፈጣረ ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @yikebertadesse2178
    @yikebertadesse2178 2 ปีที่แล้ว

    ቆይ ሴቶች ብቻ ናችሁ ትምህርቱን ሚከታተሉ ወንዶችስ ውይይይ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MilkiyasToga
    @MilkiyasToga 3 หลายเดือนก่อน

    D/n henok kalehiwot yasema

  • @Yehalashet-f7k
    @Yehalashet-f7k 9 หลายเดือนก่อน

    እግዛአብሔር,ቃለህይዎት,ያሰማልንበዙትምህርት,አግቻለው,አመቤቴ,እቤታ,ታኑራቹህ,አምን,አሜን

  • @betelihemwereta2268
    @betelihemwereta2268 2 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏

  • @sennaaofii2059
    @sennaaofii2059 8 หลายเดือนก่อน

    Qale Heyewat yasamalen Wandemachen

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
    @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃል ሕይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @asmraadmse100
    @asmraadmse100 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ቃል ህይወትን ያሰማልን😢😢😢

  • @solomondawit6916
    @solomondawit6916 2 ปีที่แล้ว +1

    Egna Meskel hailachen new bilenal enessu degmo irrecha hailachen new bilewal
    Engdih ye mussie ebab ye fereonen tenkwayoch ebab endewatechew ye meskelu hail irrechawen yiwatew

  • @biskut6932
    @biskut6932 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ ምህረት እንሻለን እና ማረን

  • @genet6181
    @genet6181 2 ปีที่แล้ว +1

    እረቡኒ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ