የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙርያ ይሰራል ያድናቸውማል። መዝ ዳዊት 7፡33 በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 224

  • @tigrinyanewschannel61
    @tigrinyanewschannel61 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ሂወት ያሰማልኝ

  • @እማላላገኝሽኣትናፍቂኝ
    @እማላላገኝሽኣትናፍቂኝ 7 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen 🙏🙏 amen amen 🥰🙏

  • @yosfyosf1325
    @yosfyosf1325 ปีที่แล้ว +10

    መምህራችን ዳቆን ሄኖክ ኃይለ ቃል ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን።

  • @sarayoujadcell441
    @sarayoujadcell441 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ diki timrt

  • @etajeetaje1745
    @etajeetaje1745 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትያሰማልንመምህርበቤቱያፅናንየድግልልጅ

  • @serkalemebeyene
    @serkalemebeyene ปีที่แล้ว +1

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል

  • @fanijo9301
    @fanijo9301 ปีที่แล้ว +29

    መምህር በእርሶ እያደረ የሚያስተምረን ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው🙏🏼🙏🏼🙏🏼
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው

  • @BezaAserat-zl4cp
    @BezaAserat-zl4cp ปีที่แล้ว +2

    ነብስን የሚያለመልም ትምህርት እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏

  • @ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ
    @ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ ปีที่แล้ว +28

    ለመምህራችን ፀጋው ያብዛልን ትምርቱ በጣም ሚያጥርብኝ እኔ ብቻ ነኝ ተመስጭ ሳለሁ ሚያልቅብኝ ነገርስ ክብር ኢስጥልን❤❤❤❤

  • @Muledoyo
    @Muledoyo ปีที่แล้ว +33

    እግዚአብሔር በየዘመናቱ ሰዉ ያስነሳል በእኔ ዘመን አንተን የሰጠን የሰጠን የያዕቆብ አምላክ ሥላሴ ይክበር ድንቅ ስብከት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @geteyetumebtu-nz1wd
    @geteyetumebtu-nz1wd 9 หลายเดือนก่อน

    በእዉነትመምህራችንቃለሂወትያሰማልንመንግስተሰማያትያዉርስልንበእዉነትድንቅትምህርትነዉእግዚአብሄርእኛንምልቦናችንይመልሰዉሀጢያትበደላችንይቅርብሎበቤቱያፅናን፣አሜን፣አሜን፣አሜን❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @HanaGonderewaHanaነኝHanaነኝ
    @HanaGonderewaHanaነኝHanaነኝ 11 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር❤🙏🙏😍

  • @fjvddijf1815
    @fjvddijf1815 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃላ ሕወይት የሰማልን

  • @ZerihunTsegaye-b5g
    @ZerihunTsegaye-b5g ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል። መዝሙር 33 : 7

  • @mulu1270
    @mulu1270 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayinalem5002
    @ayinalem5002 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወትን ያሰማልን
    መምሕር🙏🙏🙏

  • @ALMAZ964
    @ALMAZ964 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን❤❤❤❤

  • @hemien15
    @hemien15 ปีที่แล้ว +13

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ ልጅ እመብርሃን ከነልጅዋ ትጠብቅህ፡፡ ጸጋዉን ያብዛልህ መምህር፡፡

  • @የኔወርቅተስፋዮ
    @የኔወርቅተስፋዮ ปีที่แล้ว +14

    የሚገርመው ዛሬ በሃሳቤ ጠፋ በሰላም ይሁን አልኩኝ አሁን ሳየው ገረመኝ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መገስተ ሰማያት ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልወት እመቤቴ ትጠብቅዎት ❤❤❤❤

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @HessaSalim-r5c
    @HessaSalim-r5c ปีที่แล้ว

    Ameuameuameu🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @lemmatesfaye6890
    @lemmatesfaye6890 ปีที่แล้ว +10

    የእግዚአብሔር መልአክ ከእኛ ጋር ይሁን፡፡ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡

  • @KidestGashaw-r1p
    @KidestGashaw-r1p ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ምስጋና ይገባካል መምእር ቃለእይወት ያሰማልን ጌታ ይባርክክ

  • @tigi1997
    @tigi1997 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @aseratberara9058
    @aseratberara9058 ปีที่แล้ว +1

    ልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔርይመስገንላስተማርለገሰጠንስሙየተመሰገነይሁንእግዚአብሔርባተላይአድሮላስተማርየድግልጂስሙየተመሰገነይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Lemiyat-vs2wb
    @Lemiyat-vs2wb ปีที่แล้ว +2

    አሜንአሜንአሜን ቃለህዉት ያሰማልን በርሞበጠጋያኑርልን ያግልግሎትዘበንህይርዝም መሞህር

  • @kdstteklu8409
    @kdstteklu8409 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልልልል ጥፍጥ የሚል ትምህርት ታድለን

  • @Alex-kx4fw
    @Alex-kx4fw ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን ድንቅ የሆነ ትምህርት ሁሉም ይስማው

  • @NegashwerkenhNegashwerkenh
    @NegashwerkenhNegashwerkenh ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dagiopiadp195
    @dagiopiadp195 ปีที่แล้ว +3

    ✝️🙏🏽አሜን✝️🙏🏽አሜን ✝️🙏🏽አሜን✝️🙏🏽✝️🙏🏽አሜን✝️🙏🏽አሜን ✝️🙏🏽አሜን✝️🙏🏽✝️🙏🏽አሜን✝️🙏🏽አሜን ✝️🙏🏽አሜን✝️🙏🏽

  • @endashawtesfaye6720
    @endashawtesfaye6720 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ት/ት እግዚኣብሄር ይመስገን። መዝ 33፥7 በሚል ይስተካከል

  • @misawerkuwerku1419
    @misawerkuwerku1419 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @fadilusaiedfadilu6660
    @fadilusaiedfadilu6660 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድንቅ መምህራችን

  • @salahdxb2964
    @salahdxb2964 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር

  • @eritreanpatriot1892
    @eritreanpatriot1892 ปีที่แล้ว +14

    ቃለሕይወት ያስርማልን ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቅውን

  • @user-EOTC
    @user-EOTC ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር አምላክ የሕይወት ቃለ ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤

  • @senaitsolomon956
    @senaitsolomon956 10 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y ปีที่แล้ว +3

    አንጀት አርስ መምህር አንደበቱ ማር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @rebeccadimitri7933
    @rebeccadimitri7933 ปีที่แล้ว

    ደግሜ ደግሜ የምሰማው ሰብከት። ቃለ ህይወት ያሰማልን።🙏🙏🙏

  • @sarahsarah4080
    @sarahsarah4080 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @EYOBEYOB-v3v
    @EYOBEYOB-v3v ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በቤቱ ያቁይልን

  • @kahisuhagos4071
    @kahisuhagos4071 10 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልህ መምህር

  • @Mengesha-zh4xu
    @Mengesha-zh4xu ปีที่แล้ว +12

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያት ያውርስልን መምህር🎉❤ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን።

  • @alyahar
    @alyahar ปีที่แล้ว +2

    አሜን

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 ปีที่แล้ว

      ቃላህዉትን ይስማልን ዳይቆን ሔኖክ ሀይሌ❤❤❤

  • @helentafere791
    @helentafere791 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህርዬ የምር ትሞርትህ ይጣፍጣል

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤

  • @semenawit8438
    @semenawit8438 ปีที่แล้ว +1

    Kale Hiowt yasemaln Bewnet 👏👏👏 Tsega "Egziabher" yabzalot Memher

  • @GishuHailuWalde
    @GishuHailuWalde ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @Mehretful
    @Mehretful ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::

  • @selammergia173
    @selammergia173 ปีที่แล้ว +47

    ትክክል እኔም ከ ኢትዮጵያ ውጪ ነኝ ይቨው እየተከታተልኩ ነው : መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @silverblaze2619
    @silverblaze2619 ปีที่แล้ว +1

    Kale hewet yasemalen mengste semai yawerslen 😇😇😇🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @sendudegu5518
    @sendudegu5518 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @MmMm-wf4wf
    @MmMm-wf4wf ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫🙏🙏🙏

  • @kaleabmanaze1054
    @kaleabmanaze1054 10 หลายเดือนก่อน

    በእውነት በእውነት ፀጋውን በረከቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት ❤❤❤ መንግስተ ሠማያት ያውርስልን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetdagne6251
    @genetdagne6251 ปีที่แล้ว +3

    አሜን 🙏 ቃሎት ያሰማልን መዝ 33:-7

  • @fullana8232
    @fullana8232 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ይወትን ያሰምልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hena-2980
    @hena-2980 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ታላቅ ትምህርት ነዉ🙏🙏🙏

  • @marthaalebachew1199
    @marthaalebachew1199 ปีที่แล้ว

    እጅግ እጅግ ድንቅ ስብከት ይህንን እንድሰማ የፈቀድክልኝ አምላክ ተመስገን በመምህራችን ላይ አድረህ ስላስተማርከኝ አመሰግንሀለሁ

  • @AlemAdonya-gr1eu
    @AlemAdonya-gr1eu ปีที่แล้ว +2

    ቃልይወት ያሰማልን መንፈሰ የሚያረሰርሰ ትምርት😊😊😊

  • @alemalemu6951
    @alemalemu6951 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን🙏😇

  • @Ureal22
    @Ureal22 ปีที่แล้ว +1

    ክብረት ይስጥልን ።

  • @maranatayenatewalje
    @maranatayenatewalje 11 หลายเดือนก่อน

    Kalehiwet yasemalen❤❤

  • @theuae111
    @theuae111 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @talyebelayneh5339
    @talyebelayneh5339 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማሌን

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg ปีที่แล้ว

    መምህሬ ቃለ ህይዎት ያሰማልን ያንተ ትምህርት አይጠግብም እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ❤

  • @berhanudagnew4402
    @berhanudagnew4402 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡ ረጅም የአገልግሎት እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን አሜን ።

  • @genetregassa8808
    @genetregassa8808 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ቃለህወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @Tube-cw5ir
    @Tube-cw5ir ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የኛ ውድ መምህር ግን አይታችሁ ሳትለይኩ ምታልፉ ሰወች ግን ለይኩ አይከፈልበት ይሄን ምርጥ ሚድያ እናሳድገው

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 ปีที่แล้ว

    Asyyyyy Asyyyyy Eillllllll eillllllll eillllllll Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤

  • @Tizita341
    @Tizita341 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው ማርያምን እቴም አባታችን ሆይ እያልኩ ስንት ሀሳብ ይመጣል አንዳዴ እማ ደግሜ ነው ምፀልየው

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ ปีที่แล้ว +1

    የመላህክቶች ተራዳኝነት አይለየን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen wondimachin Tebarek 🤲💒🙏🤲💒🙏

  • @RobelTilahun-w2w
    @RobelTilahun-w2w ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በልቦናችን አሳድርብን😊❤❤❤😢

  • @MelakuBezabeh
    @MelakuBezabeh 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ

  • @wegayehuwegayehu5565
    @wegayehuwegayehu5565 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣል ❤❤❤❤❤

  • @sara-t5l6l
    @sara-t5l6l 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ በውነት ቃለሕይወት ያሠማልን መምህር ፀጋ በረከቱን ያብዛልሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gelila1238
    @gelila1238 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @MahiderMoges
    @MahiderMoges 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ መምህር መደሀኒአለም ከፍ ያድርግህ በፀጋ ይባርክህ

  • @weynshetgelana6662
    @weynshetgelana6662 ปีที่แล้ว +2

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 ปีที่แล้ว +4

    የእግዚአብሔር መላእክ በሚፈሩት ሰዎች ዙርያ ይሰፍራሉ ያድናቸማል
    መዝ(33፡7
    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሄወት ያሰማልን የቅዱሳን ምልጃ በረከታቸው ኣይለየን ምህራችን ፀጋውን ክብሩን ያብዛሎዎት 🙏🥰🥰

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga7291 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kalaheyotene yasamalene memher.

  • @ezaSolomon-zh5sg
    @ezaSolomon-zh5sg ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤

  • @genetfekadu7095
    @genetfekadu7095 ปีที่แล้ว

    ቤተክርስቲያንን የወላድ መሃን ያላረጋት በዝህ ክፍ ዘመን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ምስጋና ይድረሰው ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ አንተ እንደ ዳዊት ልጂህ እንደ ሰለሞን ይሁን ባለቤትህ እንደ ማርያም ከጌታ እግር ስር ቁጭ ብላ ቃሉን እደሰማችው ይሁን ዘራቹ ይባረክ

    • @Meryfitsum
      @Meryfitsum 11 หลายเดือนก่อน

      ዳግማዊ ሶርያዊው ቅዱስ ኤፍሬም መምህር ምስጋና ይሁን ለሀያሉ እግዚአብሄር እንዲሁም ለድንግል ማርያም እና እናንተን ለ ሰጠን ኣሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @mekdestechane9567
    @mekdestechane9567 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እንደዛይነት ትምህርት ሰምቼም አላቅ አጥንት የሚጠግን ነብስን የሚማርክ ነው :: ቃለህይወት ያሰማልን መግሰት ሰማያትን ያውርስልን ❤በጣም የምንወድህ ሰው ነክ አሁንም ትዳር ይባረክ !

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በውነት ስታወክ የሚያረጋጋኝ ያተ ትምህርት ነው ባተላይ አድሮ የሚያስተምረ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
    @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር❤❤❤

  • @ሁሉምበሀገርያምራል-መ2ገ
    @ሁሉምበሀገርያምራል-መ2ገ ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን ፀጋው ያብዛልን🙏🙏🙏

  • @SoccerEditz613
    @SoccerEditz613 ปีที่แล้ว

    አሜን ወደኢትዮጵያ ይመልስልን ይማረን በቃ ይበለን።

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤንነትን እግዚብሔር ይስጥልን

  • @YonasYoni-x9t
    @YonasYoni-x9t ปีที่แล้ว

    ❤❤❤kale hiwotn yasemaln

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 ปีที่แล้ว

    ፈጣርዬ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ባርያህን ይቅር በለኝ ሐጥያቴ በዛ!

  • @tewodrosseyoum6055
    @tewodrosseyoum6055 ปีที่แล้ว +1

    መዝ፥ 7:33 የሚለው በመዝ፥33:7 ይስተካከል

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i ปีที่แล้ว +3

    አሜን፣ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ❤❤❤

  • @monagezayie4269
    @monagezayie4269 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርይመስገንልልልል ለሞራችን ቃለህወትያሰማልን አሜንአሜን አሜን