ከፍተኛ የሰውነት ሙቀት እና ላብ/ከእርጣት በኋላ/ምክኒያት እና ህክምና/Hotflash Cuase and Treatment

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 34

  • @AyalneshAbiyeMeshesha
    @AyalneshAbiyeMeshesha หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ ዶር ጥያቄየን ነው ሳልጠይቅህ የነገርከኝ በእውነት በጣም የሚያስጨንቀኝ ነገር ነበር

  • @ElleniSolomon-n9h
    @ElleniSolomon-n9h 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጠቃሚ ምከር ነው አመሰግናለሁ በርታ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።

  • @isrealbekele7396
    @isrealbekele7396 6 หลายเดือนก่อน +14

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር የእኔ ጥያቄ ምንም አይነት ነገር ሳንጠቀም እንዲሁ የራስን ጥንቃቄዎች እያደረግን ብንቆይ ለስንት ጊዜ ወይም ለስንት ዓመት ነው ሙቀቱና ላቡ የሚቆየው? ወደ ኖርማልስ የምንመለሰው መቼ ነው?

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  6 หลายเดือนก่อน +1

      አመጋገብ በማስተካከል እና የጠቀስኳቸውን የአኗኗር ዘይቤዎች በመከተል ይቀንሳል። ከዓመት ዓመት እየቀነሰ ይሄዳል። በዚህ ዓመት ይጠፋል ማለት አይቻልም/7_10 ዓመት/

    • @isrealbekele7396
      @isrealbekele7396 6 หลายเดือนก่อน

      @@artandhealthmedia- አመሰግናለሁ ዶ/ር እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ተባረክ🙏

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 12 วันที่ผ่านมา

    ያርጥህ አቦ ለራሴ አሞኛል ገና 20 አመት ነኝ

  • @LishanAli-eq5ww
    @LishanAli-eq5ww 6 หลายเดือนก่อน

    ,,Tebarek D/r

  • @abdellahhayder
    @abdellahhayder หลายเดือนก่อน +1

    በ42 ይቆማል

  • @lovehistory236
    @lovehistory236 18 วันที่ผ่านมา

    ዶር ስለምትመልስልኝ አመሰግናለሁ እኔ 40 ነኝ በክንድ የሚደረገውን መቆጣጠሪያ 3 አመት ተጠቅሜ አስወጣሁት እና ፔሬድ በወሩ መጣ ከዚያ ቀረ ወር ሊሞላው ነው ።ከዕምብርቴ በታች ስለአመመኝ ሃኪም ጋር ሄጄ ሙሉ ምርመራ አረግሁ ሰላም ነኝ በዘር ቶሎ ያረጠ የለም ፤ሌላ ህመም የለብኝም።እና እኔ እስከ 45 እወልዳለሁ ብዬ አቅጀ ነበር 😢😢😢 አረጥኩ ወይስ የወሊድ መቆጣጠሪያው እንዲህ ያረጋል?

  • @shekatelebenatsheka6143
    @shekatelebenatsheka6143 6 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ

  • @moqqakanhargushe3575
    @moqqakanhargushe3575 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይ ዶ/ር የት ነው የናንተ ሆጰስፒታል መምጣት ፈልጌ ነበር አዲስ አበባ ነኽ እባክ መልስ እፈልጋሎህ

  • @AynalemTayuTayu
    @AynalemTayuTayu 4 หลายเดือนก่อน +1

    benati ene areba hager new ye alewuti ena mukatun alichalkum min lergi

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  4 หลายเดือนก่อน +2

      @@AynalemTayuTayu
      video ላይ የተቀመጡትን መድሃኒቶች ተጠቀሚ!

    • @AynalemTayuTayu
      @AynalemTayuTayu 4 หลายเดือนก่อน

      @@artandhealthmedia- simun nigaregn ha

  • @BedryaFerej
    @BedryaFerej 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከጀመረ እስከስት ጊዜ ይቆያል ዶ/ር አብሮ ሚቀጥልነው የተወሰነ ጊዜ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  5 หลายเดือนก่อน +1

      @@BedryaFerej
      የህመሙ አሰከፊነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየቀነስ ይመጣ እንጂ ብዙ ጊዜ ሊቆይ ይችላል።

  • @merimeri530
    @merimeri530 5 หลายเดือนก่อน +1

    መድሃኒቱ የት ነው የሚገኘው በሆስፒታል ደረጃ በምርመራ ነው ወይስ ፋርማሲ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  5 หลายเดือนก่อน +1

      @@merimeri530
      የኛ ምርጫ ሆስፒታል ታይተው እንዲታከሙ ነው። ይህ ዕድል የሌላቸው ሴቶች video ላይ የተጠቀሱትን መድሃኒቶች በትክክል video ላይ በተቀመጠው ትዕዛዝ መስረት ገዝተው መጠቀም ይችላሉ።

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን😂😂

  • @senaitzewdu6776
    @senaitzewdu6776 6 หลายเดือนก่อน +5

    አድራሻቹህን አሳውቁን፡፡፡

    • @Mahder-k6z
      @Mahder-k6z 6 หลายเดือนก่อน +1

      ለኔም ንገሩኝ

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር የኔ ጥያቄ ከእርስህ ዉጭ ሊሆን ይችላል የተወሰነ የታይሮይድ እጥረት አለብኝ የእርጣት ምልክች አይቸ አላቅም እድሜየም ከ30 በታች ነዉ አንተ ባስተማርኸን መሰረት ለቅድመ ጥንቃቄ ተልባን ማዘዉተር ፈለግሁ እና ተልባ ከአንዳንድ ሆርሞን መዛባት ጋር ሚፈጥረዉ ችገር ስለሚኖር ዶክተራችሁን አማክሩ ይላሉ የዉጭ ሀገር ዶክተሮች ደግሞ ጥሎባቸዉ ከመድሀኒት ጋር አመጋገብ አይናገሩም በጣም አባባሽ የሆነዉን ራሱ መድሀኒቱን እየወሰሽ ስለሆነ ሁሉንም ተመገቢ ነዉ ያሉት እኔ ከሀገሬ ዶክተሮች ተመሬ አመጋገቤን አስተካክያለሁ የተልባዉን ግን ከታይሮይድ ሆርሞን እጥረት ጋር ችግር ካለዉ ብታሳዉቀኝ?

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  6 หลายเดือนก่อน +1

      ችግር የለውሞ ጥሩ ነው ተመገቢ!

    • @nigistmengistu9288
      @nigistmengistu9288 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@artandhealthmedia- አመሰግናለሁ ፈጣሪ እዉቀትን ይጨምርልህ 🙏🙏🙏

  • @helinaademsu1031
    @helinaademsu1031 4 หลายเดือนก่อน +1

    እርጣት ላይ ያለች ሴት ፎሊክ አሲድ ብትወስድ ጉዳት ያስከትልባታል ወይ?

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  4 หลายเดือนก่อน +1

      @@helinaademsu1031
      እንደውም ጥሩ ነው።

  • @sofisofi4510
    @sofisofi4510 6 หลายเดือนก่อน +2

    እርጣት ተከትሎ የሚባል አማረኛ የለም ማረጥን ተከትሎ ብትለው ጥሩ ነው

  • @tsinatgetachew4322
    @tsinatgetachew4322 3 หลายเดือนก่อน

    Mute Nw Tg Endat Lageghe

  • @Mahder-k6z
    @Mahder-k6z 6 หลายเดือนก่อน

    ማርገዝ አንቾልም ምልክት ከታየን በዃላ ፔሬድ ቆሞ ማምጫ ክኒን የለም 45ሊሆነኝ ነው😢

  • @demelashHabte
    @demelashHabte หลายเดือนก่อน

    እድሜ 44ነው አርጫለው እንዴ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  หลายเดือนก่อน

      @@demelashHabte
      የማረጥ ዕድል አለ በዚህ እድሜ?*በተለይ የእርጣት ምልክት ካለ!

  • @shekatelebenatsheka6143
    @shekatelebenatsheka6143 6 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ አርጬ ነው እንዴ ሙቀት የገደለኝ የሌለብኝን ላብ የሚያሰምጠኝ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  6 หลายเดือนก่อน +3

      እዚህ ዕድሜ ላይ መድረስ መታደል ነው።