ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ትንታኔህ መጣም ግልፅ እጅግ በጣም ጠቃሚ ት/ህርት ነው እናመሰግናለን 🙏
የምግብ አይነቶችን ብትዘረዝርልን
@@MimiGet-b9o ሙሉ video ሰርቻለሁ። እሱን ማየት ይችላሉ።
በጣም ጥሩትምህረረትነው ጭንቀትን ወይም ሐሳብን የሚቀንስ ዘዴካለ ብትነግረኝ በትንሽ ነገር እጨነቃለሁ
እግዚአብሔር ይባርክህ
ተባረክ❤
ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ በአላህ ከባሌጋ ስደት ላይ ነው ያለነው በስራ ምክንያት በወር 2ወይም3ቀን ነው የምንገናኜው እና የወሊድ መቆጣጠሪያ ታብሌት ለምፈልገው ቀን ያክል ተጠቅሜ ከዚያ ከባሌጋ ወደስራ ስመለስ ታብሌቱን ማቆም እችላለሁ ወይስ ግደታ ፔሬድ እስከሚመጣ መውሰድ አለብኝ ???🙏
የወሊድ መቆጣጠሪያ ከወሰድሽ የወር አበባ ላይመጣ ይችላል። ቢያስ ለ15 ቀን መውሰድ ይኖርብሻል።
@@artandhealthmedia- አመሰግናለሁ ዶክተር
ሠላም ደኩተር እባክህ በውስጥ ላወራህ ፈልጌ ነበር በምን ላግኝህ @@artandhealthmedia-
በጣም የሚገርምና የሚየ
Please Dr please make a video about Pmdd ( premenstrual diasporic disorder )ተሰቃየሁ
I will and thank you so much!
እናመሰግናለን
Thanks 👍
ስላም ደ ኩተር እኔ ያለ እድሜ ነው የተከሰተው እሱም በጭንቀት እና በውፍረት ነው አሉ ኝ እና አሁን መዳኒት ሰጡኝ አንዳዴ በርዴ ይመጣል አሁን መዳኒቱ ን አቆምኩት እና ምን ትመክረ ለህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ ቴሌፍን?
Thank you
በጣም ያልበኛል መከላከያውን ስወስድ ይተወኛል በምን መከላከል እችላለው??
@@TigistMebere በእርጣት ጊዜ የሚከሰት ከፍተኛ የሆነ ሙቀትን እና ማላብ በተመለከ የሰራሁትን video ማየት ትችያለሽ።
Becero medeneti mednw Please
Becero medeneti
@@markequreantoyoud788 አልገባኝም
ሠላም ዶ/ር በፈጠረሕ አምላክ ቪድዮሕን እያየሁ ነበር እናም እኔ እድሜዬ23.24ውሥጥ ነኝ ግን የወርአበባዬ በፊት8ቀን ነበር ሢል6ቀንወረደ ከዛም 4ወረደ ከዛም 2ቀን ሆነ። ሀኪምቤት ሄጀ የደም ምርመራ ሠጥቼ የሆርሞን ብዛት አለሽ አሉኝ ምን ማድረግ አለብኝ 😭😭😭😭😥 በጣም ተጨንቂያለሁ ለመውለድ ያሥቸግር እደሆነ ብዬ💗💗💗💗
ምን ዓይነት ሆርሞን ነው በዛ የቸባልሽው?
@@artandhealthmedia- እኔ የምኖረው አረብ ሀገርነው ያው የቋቋ ችግር አለ አረበኛውን ማለቴነው ግን ለመውለድ ያሥቸግርሻል አለቺኝ 3ት አይነት ኪኒን ሠጥታኝ ዋጥኩት ግን 1ቀን ብቅ ብሎ ቀረ የወር አበባዬ
ኧረ ዶ/ር የወር አበባዬ ቀኑን ጠብቆ ነው የሚመጣው ግን ማርገዝ አልቻልኩም ፡፡ ስመረመር የእንቁላል ቁጥር ማነስ ተባልኩኝ ምን ይሻለኛል ?
አንዱ ችግር ይሄ ነው። ለማርገዝ መደረግ ያለባቸው ነገሮችን የሰራሁትን video ተጠቃሚ ነሽ። ነገር ግን በህክምና የተወሰኑ መድሃኒቶች አሉ ያሉት እንቁላሎች ጤናቸው ተጠብቆ እንዲለቀቁ የሚረዳ ...እሱን መሞከር ጥሩ ነው። ሌላው የመጨረሻ የወር አበባ ካየሽ በ14 ቀን ከባቢ ግንኙነት ቢያደርጉ የማርገዝ እድል ከፍ ይላል። በበለጠ የሰራሁትን video ተመልከቺ!
@@artandhealthmedia- ኧረ clomifen citret & letrozole ሁሉ ተጠቅሜአለሁ ሊሆን አልቻለም እንጂ በርግጥ ሁለት ልጆች አሉኝ
ሰላም ዶክተር ስልክህን ማግኝት ይቻላል?
ትንታኔህ መጣም ግልፅ እጅግ በጣም ጠቃሚ ት/ህርት ነው እናመሰግናለን 🙏
የምግብ አይነቶችን ብትዘረዝርልን
@@MimiGet-b9o
ሙሉ video ሰርቻለሁ። እሱን ማየት ይችላሉ።
በጣም ጥሩትምህረረትነው ጭንቀትን ወይም ሐሳብን የሚቀንስ ዘዴካለ ብትነግረኝ በትንሽ ነገር እጨነቃለሁ
እግዚአብሔር ይባርክህ
ተባረክ❤
ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ በአላህ ከባሌጋ ስደት ላይ ነው ያለነው በስራ ምክንያት በወር 2ወይም3ቀን ነው የምንገናኜው እና የወሊድ መቆጣጠሪያ ታብሌት ለምፈልገው ቀን ያክል ተጠቅሜ ከዚያ ከባሌጋ ወደስራ ስመለስ ታብሌቱን ማቆም እችላለሁ ወይስ ግደታ ፔሬድ እስከሚመጣ መውሰድ አለብኝ ???🙏
የወሊድ መቆጣጠሪያ ከወሰድሽ የወር አበባ ላይመጣ ይችላል። ቢያስ ለ15 ቀን መውሰድ ይኖርብሻል።
@@artandhealthmedia- አመሰግናለሁ ዶክተር
ሠላም ደኩተር እባክህ በውስጥ ላወራህ ፈልጌ ነበር በምን ላግኝህ @@artandhealthmedia-
በጣም የሚገርምና የሚየ
Please Dr please make a video about Pmdd ( premenstrual diasporic disorder )ተሰቃየሁ
I will and thank you so much!
እናመሰግናለን
Thanks 👍
ስላም ደ ኩተር እኔ ያለ እድሜ ነው የተከሰተው እሱም በጭንቀት እና በውፍረት ነው አሉ ኝ እና አሁን መዳኒት ሰጡኝ አንዳዴ በርዴ ይመጣል አሁን መዳኒቱ ን አቆምኩት እና ምን ትመክረ ለህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ ቴሌፍን?
Thank you
በጣም ያልበኛል መከላከያውን ስወስድ ይተወኛል በምን መከላከል እችላለው??
@@TigistMebere
በእርጣት ጊዜ የሚከሰት ከፍተኛ የሆነ ሙቀትን እና ማላብ በተመለከ የሰራሁትን video ማየት ትችያለሽ።
Becero medeneti mednw Please
Becero medeneti
@@markequreantoyoud788
አልገባኝም