ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ما شاء الله تبارك الله عليكِ ❤️❤️وجزاك الله خيراً على إفادتنا 🤲🏼❤️
Thank you so much💚🙏💚🙏🙏
በጣም ጥሩ ስራ ነው በርች🎉🎉🎉
በርች ካንች ብዙ እንጠብቃለን
ልክ አይደለሽም በውሀ ውስጥ አድርገሽ ሳታዞሪው የንባን ሰፈፍ የመሰለ ነገር ያሳያል ያ ነው ትክክለኛው ማር
فيديو مفيد 💗💗
Thanks😘
ሹክረን ራቢ
😘 💚🙏
የገንፎው ድስት ኢትዬጵያ ውስጥ ይኖራል ?
እኔ የገዛሁት ከ ጂዳ ነው 💚🙏
እኔ የምኖረው ጀርመን ነው ከቻልሽ ተባበሪኝ እንዴት እንደማገኘው
ሁሉም ውሸት ነው ማማየ ኢቶም ቢሆን በሱኳር ያሹታል
አወ ውዴ እኔም ያልኩት መጨረሻ ላይ በላብራቶሪ ነው በደንብ ማወቅ የምንችለው አመሰግናለሁ🙏💚
የፋብሪካ ማር እንዳየበላሽ የሚጨመርበት መድኃኒት አለው ዝም ብለሽ በአሉ አሉ ተመርሽ video በመሥራት የሰውን ጊዜ ከመፍጀት ፊዚሺያኖችንም ማማከሩ ይሻላል አ/አበባ ውስጥ ንፁህ ማርና ቅቤ ማግኘት ዘበት ነው።
ግን ቪዶዎውን እስከመጨረሻ ሳታዩ ወቀሳ አትፃፋ እኔ ትክክለኛ መሆኑን የምናውቅበትን አስማማኙን መንገድ ተናግሬለሁ
በዘመኔ የከሰርኩበት ቀን ቢኖር ያንቺን ቅዠት ለማየት ያጠፈሁት ጊዜ ነው፡፡
ما شاء الله تبارك الله عليكِ ❤️❤️
وجزاك الله خيراً على إفادتنا 🤲🏼❤️