የስኳር በሽታ እንደሚድን መረጃው አለ ለመሆኑ እንዴት ነው ከስኳር በሽታ መዳን ሚቻለው | Dr.Azmeraw

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @LeknshAbamila
    @LeknshAbamila หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር አንተ እነዳትሰማ የኛ ህዝብ አነዳድ ሰዎች ትችት ያበዛሉ አነተ ተባረክ

  • @hawa8490
    @hawa8490 6 หลายเดือนก่อน +21

    አልሀምዱሊላ መደተኒቱን ከተውኩት 5 አመቴ ምክንያቱም አመጋገቤንና ዘወትርሥራ እሠራለሁ በተለይ መንገድ መሄድ ማለት እቅሥቃሤ በጣም ጥሩ ነው እየበላችሁ ቁጭ እምትሉ ከሆነ ከባድነው በዘር ይሄዳል ወድሜም በጣም ያመው ነበር እሡም አቋርጦአል አይ ጠቀምም በጣም ይለፋል ሥኳሩ ቀነሠ ሁለታችንም ከተጨነቅን ከተናደድን ይመለሥብናል መጥፎነገር ውሥጥ አለመግባት ይመረጣል በተለይ ሻይ ያለሡካር መጠቀም በተለይ ዘይት አታብዙ ምግብ ሥትሠሩ ከይር ነው አላህ ይጠብቀን

    • @SamirahM-nb2gt
      @SamirahM-nb2gt 6 หลายเดือนก่อน +1

      ማንኛው ስኳር አይነት ነበር የያዘሽ መልሽልኝ ጎሽ

    • @AskaleShikur
      @AskaleShikur 6 หลายเดือนก่อน

      ኧረ በእ/ር መድሀኒቱን ቶሎ አስመጡልን እንዲዉ አታጓጉን

    • @yatanibariso-gr8jn
      @yatanibariso-gr8jn 4 หลายเดือนก่อน

      ውንድሜ እንዴት ነበር ያንተ እኔ ገና አዲስ ነው የያዘኝ::

  • @belayneshabebe7632
    @belayneshabebe7632 6 หลายเดือนก่อน +10

    እረ እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነዉ የሰጠኸን የስራ ዘመንህ ይባረክ!

  • @tihunabesha6558
    @tihunabesha6558 6 หลายเดือนก่อน +5

    በርታልን ወንድማችን እኛ አበሾች ስለጤናችን ብዙ አናውቅም tank you

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 6 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም ደስስስስ ይላል አእምሮህን ይባረክ ዶር.አዝመራ❤ አናመሰግናለን! አዎዎዎዎ! ከዚህ መድሀኒት የምንገላገልበት ቀስ በቀስ አዉቀት ካገኘን በጣም ጥሩ ነዉና ቀጥልበት አኛም እንከታተላለን.

  • @haiathaiat4768
    @haiathaiat4768 6 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሬ እውቀቱን ይጨምርልህ እና የአመጋገበ አይነት በትገልፅ ደሞ በዙ ሰው ይጠቀምበታል

  • @yeshwabekele937
    @yeshwabekele937 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመስግናለን ዶክተር እኔ የአይነት ሁለት የስካር ታማሚ ነኝ ግን ታማሚ ነኝ ማለት እልችልም በህክምናው ክትትልም በራሴ የምግብ መምረ ከእግዚአብሔር ጋር ጥሩ ሁኔታ ላይ ነኝ ያንተ ምክር ሲጨመግበት ጥሩ እሆናለሁ ብዬ አስባለሁ አመስግናለሁ

  • @fikrietayie302
    @fikrietayie302 6 หลายเดือนก่อน +20

    የሰኳር በሽታ እስከመጨረሻው እሚጠፋው አንድ እና አንድ በጠበል ብቻ ነው ምክንያቱም ብዙ በሽታወች የአጋንት ስራ ነው

  • @alfesema6432
    @alfesema6432 6 หลายเดือนก่อน +9

    መንስኤውን ሲነገር አሰልቺ ተደገማሚ ሆነ ቶሎ ወደ መፍትሄ ብትገብ ጥሩ ነው።

  • @yordanostemesgen1417
    @yordanostemesgen1417 6 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ይላል docter አዝመራው thank you

  • @alexgatess
    @alexgatess 6 หลายเดือนก่อน +3

    Thank-you Dr You are just Great, excellent explanation

  • @JemilShifa
    @JemilShifa 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ገለፃ ነዉ ቀጥልበት ተመችቶኛል

  • @زينبكفابراكابراكا
    @زينبكفابراكابراكا 6 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ይባርክህ

  • @AskaleShikur
    @AskaleShikur 6 หลายเดือนก่อน

    እ/ር እድሜ እና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን

  • @husseintaha8977
    @husseintaha8977 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዕድሜህን ያርዝመው.

  • @alem6980
    @alem6980 5 หลายเดือนก่อน

    ዳክተር በጣም እናመሰግንሃለን እግዛቢሄር ጤናና ዕድሜ ይስጥህ አሜን ከ🇪🇷

  • @meseretzegeye9580
    @meseretzegeye9580 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክ በጣም አመሰግናለሁ ጠቃሚ መረጃ ነው።

  • @RibkaMoges-kx9rq
    @RibkaMoges-kx9rq หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @WudeFekadu-d3r
    @WudeFekadu-d3r 3 วันที่ผ่านมา

    በርታልን ወንድም

  • @zewduwondifraw5923
    @zewduwondifraw5923 6 หลายเดือนก่อน +1

    It is a good explanation to be easily understandable for non-health professionals as well as health professionals.

  • @kinfeneda1959
    @kinfeneda1959 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr. You are a good teacher too. The way of your expression witnesses your indepth knowledge .

  • @LeknshAbamila
    @LeknshAbamila 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ዪባርክህ

  • @tsigetesfaye2690
    @tsigetesfaye2690 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thank u docter ♥️👍

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 5 หลายเดือนก่อน

    THANKS DOCTOR

  • @yasinnasir7909
    @yasinnasir7909 5 หลายเดือนก่อน

    We have learn from you thank you

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 6 หลายเดือนก่อน

    ስለ ጠቃሚ መረጃው እናመሰግናለን🙏

  • @nursedin5847
    @nursedin5847 6 หลายเดือนก่อน

    ዶ ማሻላህ ጥሩ ማብራሪያ ና ጥሪ ትምህርት እግኝቻለሁ አመስግናል

  • @EskenderMussa-v1p
    @EskenderMussa-v1p 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks 🎉 Dr.,.

  • @AhlamKemal
    @AhlamKemal 6 หลายเดือนก่อน +1

    Interesting topic I enjoyed very helpful point 👉

  • @RahelZ-u6q
    @RahelZ-u6q 6 หลายเดือนก่อน

    wow ድንቅ ማብራሪያ ❤ አመሰግናለሁ

  • @sirgutkenea1249
    @sirgutkenea1249 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @MameJamal-zc2fh
    @MameJamal-zc2fh 6 หลายเดือนก่อน

    It is clear and short,thank u dr. Continue

  • @searchtv5878
    @searchtv5878 6 หลายเดือนก่อน

    wonderfully explained, thank you. I appreciated

  • @yaredhabte2738
    @yaredhabte2738 12 วันที่ผ่านมา

    Tebarek

  • @genetdebele5549
    @genetdebele5549 5 หลายเดือนก่อน

    Thankyou.

  • @abalimmu
    @abalimmu 3 หลายเดือนก่อน

    i came to understand by referring various books written on type 2 diabetics that unless the pancreas is totally damaged , employing (fasting + low carb diet + moderate exercise+managing stress) can reverse it . Above all. Commitment is required

  • @HaeraAhmed
    @HaeraAhmed 6 หลายเดือนก่อน +2

    Dr batsben chersabeg thank u dr

  • @solomonasegedew873
    @solomonasegedew873 6 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ።

  • @ayenachewkore9164
    @ayenachewkore9164 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን🎉

  • @SelamDan-fn1sr
    @SelamDan-fn1sr 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ገለፃ ነው። እኔ አንድ አመት አካባቢ ሆኖኛል ይህ በሽታ ከተከሰተ። ለመጀመሪያ ጊዜ የስኳር መጠን ስልካ 207 mg/DL ነበር። የህክምና ባለሙያዎች የ 3 ወር ምርመራ አድርገው በሽታው እንዳለብኝ ተነግሮኝ መድሀኒት ጀምሬለሁ። ከ6 ወር በፊት ጀምሮ በተለያየ ጊዜ የስኳር መጠን ስልክ በአብዛኛው ከ 85 mg/ DL - 105 mg/dl ነው የሚያሳየው። አልፎ አልፎ 123 እንዲሁም 140 mg/dl ይሆናል። ክብደት ከ 86 kg ወደ 73kg ቀንሻለሁ።
    ጥያቄ አለኝ
    አልፎ አልፎ ልክ እንደ ቅድመ ስኳር ሲጀምረኝ አካባቢ እጄ ላይ ይሰማኝ እንደነበረው numbness and tingle ይሰማኛል።
    በዚህ ላይ ጊዜ ካለ ቢብራራ ደስ ይለኛል።
    አመሰግናለሁ Dr.

    • @belayetwale1714
      @belayetwale1714 6 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ ባህርዳር ቀበሌ 04 ኢጎሊ የገባያ መሀከል ሂደህ መዳን ትችላለህ ። ክፉያ ከዳንህ በኋላ ደስ ያለህን እና የሀቅምህን ክፈል። ዮሐንስ ሽፈራው ይባላል (herbalist )

    • @SamKoke-b5q
      @SamKoke-b5q 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@belayetwale1714እባክህ በላይ ለነብስ እሆንሀለሁ የሐኪሙን ስልክ ቁጥር ላክልኝ ?

    • @fantayguhey1146
      @fantayguhey1146 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@belayetwale1714እባካችሁ ስልክ እውነት መዳን ከተቻለ

    • @fantayguhey1146
      @fantayguhey1146 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@belayetwale1714አድራሻ

    • @firefrehiwot
      @firefrehiwot 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@belayetwale1714Ewunat Gen Yidanal

  • @GalaxyPp-j4q
    @GalaxyPp-j4q 6 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለንዶክተረ

  • @ZamzamAbdurehman
    @ZamzamAbdurehman 6 หลายเดือนก่อน +8

    ሁሌ ስለበሽታዉ ማዉራት ስላለብን እናዉቀዋለን መፍትሄ ነዉ የምንፈልገዉ

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 6 หลายเดือนก่อน

      Weshetachewin sele hone wede gedelew aygebum abate sukar alebet ulet ametu alga lay new yalwesednibet hakim bet sebel masaj bet yelem chirash and ejun ena and egrun yizot alga lay new alemeyaz new keteyazu melakekia yelem alhamdulillah 🤔

  • @faidaiibrahim6697
    @faidaiibrahim6697 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks Dr

  • @Debrebizen-w8m
    @Debrebizen-w8m 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks ❤

  • @tsigekebede
    @tsigekebede 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you...!

  • @EagerBocce-vl1ri
    @EagerBocce-vl1ri 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ድንቅ ነው እናመሰግናለን 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @DeginetYohannis
    @DeginetYohannis 6 หลายเดือนก่อน

    I amazing doctor

  • @hassenabate1689
    @hassenabate1689 6 หลายเดือนก่อน

    Dr please make about thyroid reverse in nutriatiin.

  • @belayneshendale5199
    @belayneshendale5199 5 หลายเดือนก่อน

    ቆሽት ሽንፍላ የሚባለውነውወይስ ጣፊያ እባክህ አብራራልኝ

  • @tadelealemayehu3017
    @tadelealemayehu3017 6 หลายเดือนก่อน

    what are the sources carbs,proteins,and fats foods?

  • @samsonberhanu3572
    @samsonberhanu3572 6 หลายเดือนก่อน

    Very nice explanation.

  • @NegistSalelew
    @NegistSalelew 6 หลายเดือนก่อน

    Enamesgenalene

  • @shiberezenebe
    @shiberezenebe 6 หลายเดือนก่อน

    betam enamesgenalne

  • @hirutkidanemariam9535
    @hirutkidanemariam9535 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ክብደት የሌለው ሰው ምን ማድረግ አለበት? ቀጭን ሰው..

  • @Rawuda-b7j
    @Rawuda-b7j 26 วันที่ผ่านมา +1

    Doktarkasaw,wadesawyitalalefa?

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 6 หลายเดือนก่อน +1

    Sekuwar yalebet sew eko yirbewal tolotolo, kalbela yazorewal. Endet intermittent fasting liyareg yichlal??

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  6 หลายเดือนก่อน

      Insulin yemewosedu kehone ke metsom befet hakim yamekeru,hakimu medehanetun mekenes alebet,kerabe degemo sekewar yemayechemeru ende avocado enekulale yemegebu

  • @ziyinbezaye3204
    @ziyinbezaye3204 6 หลายเดือนก่อน +2

    Type 1 bemin mikinyat yemetal

  • @yitaktuayele6375
    @yitaktuayele6375 5 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ርእኔ መድሐኒቱን አልሰድም ግንባለኝየስኳር መለኪያ ስለካዉ 149ይሆናል አንዳንዴ ደግግሞ 114ይሆናል አንተ ስትናገር 61 ጥሩነዉብለሀል በፐርሰንት እነዴት ሁኖ ነዉ የሚቀየረዉ

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  5 หลายเดือนก่อน

      Min alebat hasabu geletse alehon yehon 61 yalekubet bota Yale ayemeselegnem,Sekewar lalebet 114 tiru new,ye 3 wore yesekewar kemechet HA1c ke 7 betach sehon betam tiru new ,ye 3 wore yesekewar kemechet yaseru

  • @Belachew-zk1hw
    @Belachew-zk1hw 6 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ነው ነገረ ግን መድሀኒት ለማግኝት ብትሞክሩ ደሰ ይለናል

  • @lwamasaph
    @lwamasaph 5 หลายเดือนก่อน

    D/ asmeraw aderasha safely ebakeh

  • @LeknshAbamila
    @LeknshAbamila 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ቆጮ አና ቡላ ገብስ አና አጃ መመገብ ዪቻላል ወዪ?

  • @lwamasaph
    @lwamasaph 6 หลายเดือนก่อน

    Ebakeh doketer selkeh askemetelen enamesegenhalen

  • @genetabate1627
    @genetabate1627 6 หลายเดือนก่อน

    መልካምጰነው

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 6 หลายเดือนก่อน +2

    WELCoMe
    🙏

  • @BringlandLakew
    @BringlandLakew 20 วันที่ผ่านมา

    መድሃኒት ሜታፎርሚን 500ml በታዘዝኩት መሠረት እየወሰድኩ የስኳር መጠኑ አንዳንዴ 46,43..እየወረደብኝ መሄዱ አሳስቦኛልና ምን ይመክሩኛል?

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  20 วันที่ผ่านมา

      Ke hakemewot gar tenegagerew medehanetewon yekenesu

  • @hailuyesuf5515
    @hailuyesuf5515 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ሜትፎርሚን 500gm ጧትና ማታ እወስዳለሁ። የስኳር መጠኔን ለመቀልበስ 16 ሰዓት ወይም 24 ሰዓት ወይም 36 ሰዓት ወይም 48 ሰዓት መፆም ብፈልግ ምወስደውን ሜትፎርሚን እንዴት ከፃሜ ሰዓት ጋር ማጣጣም እችላለሁ ? ወይስ ሜትፎርሚኑን ሙሉ በሙሉ ትቼ በመፃሙ ላይ ላትኩር ፈጣን ምላሽ እፈልጋለሁ እባካችሁ።

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  6 หลายเดือนก่อน

      Tsome progeram mejemer kefelegu kehakemo gar tenegagerew medhanetewon yekenesu ,sekewarewuten beyegezew yeleku ,mejemereya be 16 sate tsome yejemeru

  • @ዩቱብ-ሰ4ኸ
    @ዩቱብ-ሰ4ኸ 6 หลายเดือนก่อน +4

    ወገቤን በመመኝ ቁጥር ኩላሊቴ ነው በማለት ሰቀቀን ገደለኝ 😢ስኳሬ ከፍ ዝቅ እያለ ተቸገርኩ😢

    • @TewabeZewde-h8s
      @TewabeZewde-h8s 6 หลายเดือนก่อน

      Selekeshene lakelegne

  • @solomonwoldieyebo9754
    @solomonwoldieyebo9754 6 หลายเดือนก่อน +7

    type 1 ሳ የተመራመሩ ሀየሉም ወይ? እኔ ታይፕ 1 ታማሚ ነኝ

    • @asnakeshewaseyasib2284
      @asnakeshewaseyasib2284 6 หลายเดือนก่อน +2

      ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይፈውስህ።

  • @mugit2024
    @mugit2024 5 หลายเดือนก่อน

    መፍትሄ።እንዴት?

  • @HasenSeid-m5l
    @HasenSeid-m5l 3 หลายเดือนก่อน

    Esh tayp 1medan ychlal woy?

  • @שלום-פ4ג
    @שלום-פ4ג 5 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ዩቱብ-ሰ4ኸ
    @ዩቱብ-ሰ4ኸ 6 หลายเดือนก่อน +5

    አይይይይ ድክም አለኝ 😢😢😢 አሁንስ እውነት ያርገው

  • @Yosantewelde-abraham
    @Yosantewelde-abraham 6 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ መድሃኒቱ መቸ ነወ የምትናግሩ ስለ በሽታ ከምትናገር ሰው መስፈራረት ብቻ ነወ

    • @ahmedthamarudin8953
      @ahmedthamarudin8953 6 หลายเดือนก่อน +1

      የማንጎ የዘይቱንና የሞሪንጋ ቅጠል ሻይ በጣም ያግዛሉና በየቀኑ መጠቀም የሚታይ ለውጥ አለው

  • @SuraSura-v9l
    @SuraSura-v9l 5 หลายเดือนก่อน

    ኧረ መፍትሄ ንገረን ግራገባን

  • @asefazinabu
    @asefazinabu 2 วันที่ผ่านมา

    ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ባለፉት ወራት በለቀቅሀው ቭድዮ አመጋገብህን በማስተካከል በመፆም ወይንም አራርቆ በመመገብ የደም ስኳር መቀነስ ይቻላል ብለሀል ግን ደግሞ ከ67ኪ/ግ ወደ47ኪ/ግ ክብደቴ በጣም ቀንሷል ሰውነቴም በጣም ከስቻለሁ ማለትም ስኳር እንዳለብኝ ከማወቄ በፊት ማለቴ ነው አሁን ማለት የፈለግሁት ብፆም እና ምግብ ብቀንስ የበለጠ ሰውነቴ አልቀንስም ወይ

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  วันที่ผ่านมา

      What up lay 251912361518 yedewulu ,bedinib eneworalen

  • @MoniraAhmed-sz3vu
    @MoniraAhmed-sz3vu 6 หลายเดือนก่อน +1

    DOKTR btam amsgnalw esekzare sl sukar altredahtem neber yebzu amet tamame nge

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 6 หลายเดือนก่อน

    መረጃው ጥሩ ነው ስሜት ይሰጣል:: ነገር ግን መረጃው ስለ ክብደት መቀነስ ላይ ያተኩራል:: ጥያቄዬ ቀጭን ሆኖ ዓይነት 2 ስኳር ላለበት ሰውስ ምን ይመከራል?
    ክብደት መቀነስ ሳይሆን መጨመር ለማያስፈልገው ማለቴ ነው::

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  6 หลายเดือนก่อน +2

      Kechen sewoch ayenet hulet ye sekewar besheta ,gubet ena leloch ye woste kefeloch lay sibe alachew,woferam hunew sekewar yelelechaw ALU,kechen hunew sekewar yalachew ALU ,wanaw ye wusete Sib kimchet new visceral fat yemebalew new,ke koda sere yalew sibe ayedelem le sekewar yemeyabekawu,selezehi amegageben masetekakel gubet ena koshet lay yalen sibe endenesa madereg tekami new

    • @tsionwistienat4604
      @tsionwistienat4604 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@azmerawberihun16 እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። አሁን በደንብ ገባኝ።

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ከሆንክ የስኩዋር በሽታ እንደማይድን አታቅምና ነው የሰውን ልብ የምታንጠለጥለው፡?
    እንዲት በሽታውን እንቀንስ፡ እንዳይበዛ ምን እንመገብ በል እንጂ። ቆሽታችንን በትክክል የማይሰራ ከሆነ እንዲት ይድናል?

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  6 หลายเดือนก่อน +3

      Sel aseteyaytewot amesegenalew,ayenet hulut yesekewar besheta endemayaden yetewosedew esabe ahun lay eyetekeyere new,beyance 51 bemeto yemehonu sewoch lay ayenet hulete ye sekewar beshetan mekelebes endemechal meraja,ebakwo ke mereja eregew endew bezehi zureya web lay yeyu,how to reverse type two diabetes belew yigebu,amenugn beki mereja yagegnalu

  • @EliasTsegaye-l4r
    @EliasTsegaye-l4r 6 หลายเดือนก่อน +1

    ለቪው ነው ወይስ እውነተኛ የሚዳንበት መንገድ አለ ????

  • @taghreedalharbi-im3xj
    @taghreedalharbi-im3xj 6 หลายเดือนก่อน

    Ebakehen wedeman anagerlegni D/R

  • @MulusewAyele
    @MulusewAyele 6 หลายเดือนก่อน

    sele sekuar 1 gleselen

  • @MahletMahi-ry6fd
    @MahletMahi-ry6fd 6 หลายเดือนก่อน

    ኧረ መርፌ ሰልችቶኛል እባክ ንገረኝ ዶ/ር

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 6 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
    @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ 6 หลายเดือนก่อน

    🙏

  • @fyy7841
    @fyy7841 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @teasfaw7894
    @teasfaw7894 5 หลายเดือนก่อน

    ቆሸት ሳይሆን ጣፍያ pacryasየነው

  • @hawaidris7439
    @hawaidris7439 5 หลายเดือนก่อน

    ሀይ ሀይ

  • @mussieyemane8319
    @mussieyemane8319 6 หลายเดือนก่อน

    I don't agree with your explanation about Type 1 and Type 2 diabetic because T1 diabetic means totally no production of insulin as you said on children, T2 not enough production of insulin due to age over40 ,obesity or high carbohydrates intake

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  6 หลายเดือนก่อน

      First insulin become high even before his fasting blood glucose become high later insulin become low,because the pancreas burn out,or faty pancreas like faty liver

  • @gereme2
    @gereme2 6 หลายเดือนก่อน

    ጮማ ወይም ስብ charbohydrate free እንደሆነ ወይም fatty food free from charbohydrate እንደሆነ የገለፅክ መሰለኝ ይህ እንዴት ይሆናል

    • @melesezewdei5597
      @melesezewdei5597 6 หลายเดือนก่อน

      Use it plant fat like :peanut, avocada ...these fat are important for our health.

  • @RajihRaju
    @RajihRaju 2 หลายเดือนก่อน

    Medhanitun takaleh gelaglegn

  • @ashenafibeyene7552
    @ashenafibeyene7552 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ የሚገርመኝ ያነበባችሁትን ብቻ እየወጣቹ ትነግሩናላቹ ሰው የሚፈልገው አብባቹ የምታወሩት ሳይሆን ድኸነትን ነው አታሳልቹን

  • @abushmoti4542
    @abushmoti4542 6 หลายเดือนก่อน +1

    Enamsgnaln

  • @ayeshanesro3963
    @ayeshanesro3963 5 หลายเดือนก่อน

    ሀሞትሸ ትንንሸ ጠጠር አሸዋ ነገር አለብሸ ተብዬ ነበር ምን ሜድርግ አለብኝ

  • @TheHenny288
    @TheHenny288 6 หลายเดือนก่อน

    Haha.....i'm talking to those who complain, listen he didn't say "medhanit tegegne" but he said you can reverse it. Why don't you listen and try to undestand before complaining. The problom is you guys are looking for one medicine 💊 to heal you overnight right? First change that mind set, then listen,he is talking in ur mother language

  • @searchtv5878
    @searchtv5878 6 หลายเดือนก่อน

    3% ለምን ባሰባቸው????

  • @elsaasgedom4882
    @elsaasgedom4882 6 หลายเดือนก่อน +30

    መዳኒቱ ከተገኘ አድኑነ አሳዩን ማሳየት ነው የሰው ልብ ለምን ትሰቅላላችሁ?

    • @ፍቅርናሠላም
      @ፍቅርናሠላም 6 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል ተሠቃይን እኮ😢😢 አላህ መላ ያምጣ 😢

    • @kukutilove
      @kukutilove 6 หลายเดือนก่อน +4

      በመድሀኒት አይዳንም!!! በምግብና በስፖርተ ነው

    • @alexgatess
      @alexgatess 6 หลายเดือนก่อน

      Understand and follow what the Dr telling you

    • @yetbarek63
      @yetbarek63 6 หลายเดือนก่อน +2

      ስንት ጊዜ ለፍልፈዋል፣አንድም ፍንጭ የለም፣ማለት የነበረባቸው፣ኢሱሊን አመንጭዋ ቆሽት የምትድንበትን መድሀኒትና ምግብ ቢነግሩን ነበር።

    • @ahmedthamarudin8953
      @ahmedthamarudin8953 6 หลายเดือนก่อน +1

      የሞሪንጋ ቅጠል ፣ የዘይቱን (guava) እና የማንጎ ቅጠሎችን ሻይ በየቀኑ መጠቆም እጅግ ጠቃሚ ናቸው

  • @zibadassefa7762
    @zibadassefa7762 6 หลายเดือนก่อน +1

    መፍቴውን እጅ ስለበሽታው ንግሩን አላነም በቀላሉ ይድናልካላችሁ መፍቴውን ንገሩን

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 6 หลายเดือนก่อน +2

    ማንን እንመን፣ ሁሉም የሆነ ነገር ይላል በተግባር ግን የለም።ሚሊዮን ጊዜ ነግራችሁናል።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቀጫጭኖችም ስኳር በሽታ አለኻቸው

  • @Denkeyew
    @Denkeyew 6 หลายเดือนก่อน

    የምንመገባቸውን ምግብ ተናገር ይህን ይህን ብሉ ይህን ይህን አትብሉ አንተ እየኘገርከን ያለሄው በጥቅል ሰለሆነ