Ok enem thanks a lot ere ene eko yaw sewum yemanbeb lemed selelelew be abzagaw ende besheta selemikoterew newe but menopose is not beshita be age yemimeta neger newe gen sewun be yebelte treatmentu lay ewket besetew le bezu enatoch tekami newe you did good keep going
Hi Doctor can you explain me about Colits disises please.I'm loosing wait a lot.I have been disises this shit slmost 6 years.I eant mske sute its vomed from stress my question please docyir i need your advice ehat i eat,what i drink just let me know.Thank you doctor.
የኔ ቅድመ ማረጥ ጊዜ ጡቴ ትልቅ ሆነ በ45አመቴ አቆመ 4ልጆች ወልጃለሁ መጀመሪያ ላይ የወር አበባ ናዳ ነበር አሁን ግን የሰውንቴ ሙቀት ገጥሞኛል ።እጅግ ደስተኛ ነኝ ቤተክርስቲያን እንደልቤ እሄዳለሁ ስቆርብ የወሊድ መቆጣጠሪያ ስለማልወስድ የኃጢያተኝነት ስሜት ነፃ ነኝ ።እየቆረቡ የወሊድ መቆጣጠሪያ ስለማይፈቀድ በፊት የተጠቀምሁበትን ንስሐ ገብቻለሁ ይህን ጊዜ የሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን እናንተም ሴቶች እግዚአብሔር ለዚህ ግዜ ያብቃችሁ።
አሜን ፀለይልነ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
P
Pppp
Pppp
በትክክል የኔ ጭንቀት ነበር በጣም ትልቅ ምክር አግኝቻለሁና እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ያኑርህ
መፍትሄውንስ ደግሞ እባክህን ግለጸልኝ እንዳንተ ሀኪም አላገኘሁም።
የወር አበባዋን የምጨርስበት እድሜ ላይ የደረሰች እናት በላት እንጅ እርጣት አትበል ይደብራል እንደ አንተ አይነቱን ዶክተር ንግስታትን የምታፈልቅ ውዷ እናት ናት ክብር ይገባታል ክብር ለናቶች 👃
እውነት ነው።
@@artandhealthmedia-ቢባለም እኔ ክፋት አለው ብይ አላለልም ተፈጠራዊ ሰለሆን በእድሚ ሰለሚመፈጠር ችግር የለውም
ነጮች የሴት ልጅ በእድሜዋ የሚመጣ ሚቀየርበት ብዙ ነገሮች አንዱ እሱ ነው ይላሉ
ወይ እኛ ስሙ ነው በቃ ማይቀር ነው ።የምን ዶክተርን ማሸማቀቅ ነው
ወሬ
ሳይንሱ መቀየር ከቻልሽ ተፈላሰፊ ይህ ሳይንስ ነው እህቴ
ግን ዶክተር ይቅርታና ይሄ ማረጥ የሚባለው ነገርኮ እየቀረ ነው ፈጣሪ ከልባቸው ለሚለምኑትና ለሚጸልዩትኮ ልጃጅ እየሰጠ ነው ለ72›66›60………ወዘተ ሲሰጥ እያየን ነው
ያርግልን ማሬዋ...በፈጣሪ ታምር አምናለሁ።
AMENNNNN🙏🙏
ሊሆን ይችላል ግን ጥቂቶች ስለወለዱ ጠቅላላው ሴት ይወልዳል ማለት አይደለም ለማንኛውም ልጅ ላጣ ሁሉ አላህ መልካም ልጅን ይስጣቸው
አሜን@@artandhealthmedia-
ያረብ
እኔ ለእህቴ ነው። የወርአበባዋ ከቀረ ቆየ ግን እዚህ አገር አይደለችም ግን ወለደች ተባልኩኝ ሁለት ልጅ ወለደች በሃምሳ ሁለት አመቷ አንደኛውን ሁለተኛ ደሞ በሀምሳ አራት አመቷ ወለደች ይሄሊሆን ይችላል
Yha yfetari meters new
ትክክል ነው
እሱ ሳይንስ ነው እግዚአብሔር ገደብ ዬልውም
ቆጨሽ ??? ላንች ፣ሳታወርስ. መውለድዋ !!!!ባይሆንም. እርስዋን ነበር. መጠየቅ. ያለብሽ.
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው
በጣም፣ያማል፣እዉነትህን፣ነዉ፣ዶክተር
ዶክተርዬ እኔ 40ዎች ውስጥ ነኝ ፔሬድ ከቀረ 2 ወር ሆኖኛል ከ10ሩ ምልክቶች እኔ ጋር ያለው ያልከው ላብ ብቻ ነው ሌሎቹ ምልክቶች የሉብኝም ይሄ እርጣት ሊሆን ይችላል? ሌላው ፔሬድ እየታየ ነው ወይስ ሳይታይ ነው የእርጣት ምልክቶችን የምናውቀው?
በአማርኛ መውለድ ያቆመች ሴት አረጠች ነው የሚባለው ከዚ ሌላ ምን ሊል ይችላል??ሌላ ቃል ካለ አስቀምጡለት !የትኛውም የአማርኛ መጽሃፍ ላይ የሚጠቀሰው ቃል ይሄው ነው !ቃሉን መፍራት ሳይሆን ትምህርቱ ላይ ትኩረት ማድረግ ይሻላል😊
Ewnt new market new mibalew
❤
👌👍
የመከላከያውን አወሳሰድ ንገረኝ
በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ ር ግን የወሊድ መቆጣጠሪያው አወሳሰዱን አልነገርከንም እባክህ
50አመቴ ነው ግን ፔሬድ ወሩን ጠብቆ ይመጣ ነበር አሁን ግን በየ 3ወሩ መምጣት ሢጀምር ለመጸነሥ clomide የሚባል መድሀኒት ለ5ተከታታይ ቀናት ተጠቅሜ ነበር።መጸነሥ እችላለሁ ወይ?
ውይ ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክ ይህ ያልካቸው ምልክቶች በሙሉ እኔ ላይ አንድ ሳይቀር እያየሃቸው ነው እኔ ደግሞ ምን በሽታ ቢዘኝ ነው እያልኩ ተሳቅቄ ልሞት ነበር በተለይ እራስምታቱ ሲጀምረኝ የተፈጠርኩበትን እጠላለሁ ሞት ነው እመኘው እና ማረጥ እሚለው መምጣቱ ካልቀረ ቶሎ ፔሬዱን አቁሞ የምገላገልበትን ቀን ያቅርብልኝ እኔ እምጠይቀህ ዶክተርዬ ይሄ ህመም ፔሬድ ከቆመ በሁዋላ ይቀጥላል ወይስ ውስን የሆነ ግዜ አለው ካለው ጥሩ ነው ከሌለው ግን ህመሙን ለጠላትም አይስጠው አቤቱ እኔማ በተለይ ጭንቅላቴ ውስጥ ሌላ ሰው ያለ እስኪመስለኝ በጭንቀት በተስፋ መቁረጥ እራሴን በጥብጬ ልጆቼን እራሱ ማስደንገጥ ጀመርኩ እና መፍትሄውን ብትነግረኝ ትጸድቃለህ ልጄ መልካም ግዜ እመኝልሃለሁ አመሰግናለሁ።
ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን እግዛአብሔር ይባርክ ጥያቄ ነበረኝ ከመለስክልኝ ልጠይቅ ?
አመሰግናለው ዶክተር እኔም ተጨንቄ ነበር ሌላ ህመም መስሎኝ
Thanks Doctor
ዶክተር ሰለእኔ የምታወራ ነው የሚመስለኝ ተባረክ
አረ ዶክተር መልስልኝ የዳሌ ህምም አጋጥሞኛል
እናመሰግናለን ዶክተር የጠቀስካቸው ምልክቶች ሁሉም በሚባል ደረጃ እየተከሰቱብኝ ነው ይከብዳል በጣም በተለይ ሙቀት ላብ መንስኤ የሌለው በማስታገሻ የማይቆም እራስ ምታት የእንቅልፍ መዛባት ህመሞቹን ለማስታገስ የምወስዳቸው የህመም ማስታገሻዎች ለከባድ የጨጓራ ህመም አጋልጦኛል የትኛውን መታከም እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል ሁሉም በጣም ከብዶኛል#💔💔💔
@@hayatabdulkudus4012 ለከፍተኛ ሙቀት እና ላብ እንዲሁም ሌሎቹ ጋር ምን ማድረግ እንዳለብሽ የሰራሁትን video ማየት ትችያለሽ
DR. betam new mamesegenih yalekewu symptom hulu enen yesemagnal beteley tekusatu keangete fite deres gelbet belo yalebegnal endegena tute sizu teleko yamegnal periodom kemeta defin hulet wore moletognal gin libe arefe chinkelate wuset infection yetefetere meslogne neber zemenih yebarek Dr.
አመሰግናለሁ። የሁላችን ዘመን ይባረክ!...አይዞሽ ሁሉም እየቀነሰ ይሄዳል።የማረጥ ጊዜን የሚያራዝሙ እና የሚያፋጥኑ ምግቦችን video እሰራላችኋለሁ።
ከእርጣት በኋላ ለመውለድ ምን መደረግ አለበት የሚለው ነው አዲስ ነገር
Benathe Dr selkhn lakelgn kehager wech negne begle lawerah felga new yezwtr tektatayh negne
Art and health media ብለሽ telegram ላይ መልዕክት አሰቀምጭልኝ።
ወክተርዬ እናመሠግናለን
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ።
betam gobez ethiopia weste sele menopose menem eweket yelem berta
አንቺን አለማመስገን አይቻልም። ችግሩን በደንብ አንቺም ተረድተሽዋል። ስለሆነም የወር አበባን የተመለከተ ብዙ video ሰርቻለሁ። ማየት ትችያለሽ
Ok enem thanks a lot ere ene eko yaw sewum yemanbeb lemed selelelew be abzagaw ende besheta selemikoterew newe but menopose is not beshita be age yemimeta neger newe gen sewun be yebelte treatmentu lay ewket besetew le bezu enatoch tekami newe you did good keep going
@@ihsanamin1583 Thank you so much...I have so many video on the managment option of menopause. Pls search and take some lesson.
Thank you Dr.በደንብ አሰተምረሀል!!!
Bezu temeranal erexat gezawen xebko kemxa mamsegen new ayacenankem
Satoheya fetarein teykote yestahuale tesfa Atkurtu parade kerto yeweldu satohe Alu eko embreane tekumlahu yena ehitohe Ayzwahu ❤❤❤
ቀናትክ.ዶክተር.ምክንያተ.አልገባኝም.የኔ.የወር.አበባ..በአአንድ.አመት..ነው.የሚመመጣው.ምን.እደሇነ.እኔ.አላወኩም.ዶክተር.ባክክ.እርዳኝ
ሰላም ዶክተር ለቻናሉ አድስ ነኝ እና ደምሬህ አለሁ ጥያቄ አለኝ አንድት እህቴ እድሜዋ 21 ነው ግን እስካሁን የወር አበባ አልመጣትም ጡትም የላትም አላገባችም ህክምናም አልሔደችም ችግሩን ብትነግረኝ በፈጣሪ ስም ላስቸግርህ video የቆዬ ሊሆን ይችላል ባየኸው ስአት ብትመልስልኝ
Thank you so much Doctor 👨⚕️ ❤
Thank you really helped me Tanks so much ❤
በጣም እናመሰግን አለን
እንዴት አወክ ወንድሜ ? ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ አንዳች የለም ።
እንዴት አይነት ጥያቄ ነው? የተፈጥሮ ጉዳይ ነው ፣ መጀመሪያ መረዳት ፣ማወቅ፣
😂ሳይንስ ላይ የተማረዉን ነገረን እንጂ እግዚአብሔር አይችልም መች አለ❓❓
እናስተዉል❕❕‼️
ደግሞ ዶክተር ያለው ትክክል ነዉ።
@@አመሰግናለሁ-ጨ3ቸ አለመረዳት አደለም ። ሳይንስማ ሰዉ ከዝንጀሮ ነዉ የመጣው ብሎናልኮ ፣
ተባረከ በጣም ግሬገብቶኝ ነበረ
ሴቶችየ እኔም በማረጥ ላይ ነኝ እና ያለ ትምህርት ራሱ አስቶምሮኛል ዶክተር እንዳለው ሁሉ እኔም ልጨምርላቹ የሰውነታችን ጠረን መቀየር እሱ ነው ትልቁ ችግር
እውነት ነው። ማረጥን ተከትሎ የሚመጣ የሆርሞን መዛባት ይዞት የሚመጣ ችግር ነው።
Its teru.
ዶክተርበጣምአመሰግንሀለሁኝተባረክ
ተጨማሪ
አንተ ጀግና ሀኪሚ ነህ
አመሰግናለሁ በጣም...
እናመሰግአለንድኩር
እኔም መጣ መጣ ነው የምለው እንደሷ ነው የሚያረገኘ 45አመቴ ነው ልጅ አልወለድኩም በጣም ነው የተቸገርኩት በቀን ከ10ጊዜ በለይ ነው የሚመጣብኘ
አይዙሽ እህት። ልጅ የእግዚአብሔር ስጡታ ነው አኔም የለኝ ሁልግጊ እባሰጪለሁ
የቅርፉድ እና የቀርፋ ሻይ ያለሱካር ከራት በኅዋላ ሎሚ ጠብ እያርጋቹ ጠጡበት ቆንጆ ነው ሆርሞን ያስተካክላ
Passed away,with null.
Thanks Dr.
Thank you ❤️ ❤️ ❤️
እኔ በጣም ያልበኛል ሀይለኛ ትኩሳት በየሰከዱ ያተኩሰኛል እራሴን በጣም ያመኛል እናም በጣም እየጨነቅሁ ነበር የወራበባዬ ወር አመት ያሳለፉነው የሜመጣዉ እናም መዉለድ አሌችልም ማለትነው ዶክተር
@@SaraAbatu ስንት ዓመትሽ ነው?
Good explanation continue
ጥያቄ 1የማያቋረጥ የጨጓራ ህመምስ?????
Selam Dr yetchegrkubachewen hulu smetoch bmigba akmehgnal kelb amsegnalew .
እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤
እረ በማርያም ዶክተርዬ መልስልኝ እድሜዬ 38ነው አንድ ልጅ አለኝ ግን አሁን በሰራ ምክንያት ካገር ዉጭ ነኝ ግን ፔሬዴ በ24 ቀኑ ይመጣል ለ 1ቀን ብቻ እና እኔም ወደ ማርጥ የሄድኩ ነው እንዴ ግን ምንም አይነት ምልክት የለብኝም ጌታ ሆይ አደራህን 🥺🥺
ሰላሳ ስምትኮ ገናልጅነሽማሬ ሴትልጅ የምኖረዉ ኑሮ ይወስናታል ምክናቱም ሴት እክብካቤትፈልጋለች ከተጎዳን ደሞ መመለሻየለንም እኔ ሰላሳነኝ ግኔ ገና አልወደድኩም በሰራምክናት ካገርዉጭነኝ
ዶክተር እናመሠግናለን እኔ አሁን 44 አመት ነዉ የወር አበባ ከቀረ ገና ሁለት ወሬ ነው እርግዝና ይሆን ብይ ወደ ህክምና ስሄድ አይደለም አሉኝ ግን አንተ ያልከው አይነት ሥሜት አለኝ
የኔ ጥያቄ ከዚህሥ በኋላ እርግዝና ይፈጥራል መልሥህን በጉጉት እንጠብቃለን?
አንቺ ትዉልጃለሸ እመኝኝ እግዛብሄር የሚሳነዉ የለም ምግብ ብይ አትክልት ብይ ፎሊክ ዉሰጂ
Aow yefeteral
And sat lej kweldech behal parad kalyech bezaw taretalehe wey?
Dr geta yebarkh ❤
ሰላም ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ እኔ የስሜት መለዋጥ መጨነቅ መረበሽ ያለመፈለግ ስሜት ብቻ ብዙ ስሜቶች እያስቃዩኝ ነበር እንደውም አእምሮዬን ታምማያልሁ እያልኩኝ ነበር አንተ ስታብራራው እራሴን ሳይ የማረጥ ምልክት እንደሆን አወኩኝ አመስግናለሁ መጨረሻ አለው ወይ ይሄ የስሜት መረበሹ ብሎ ብሎ ያቆማል ወይስ እስከመጨረሻው እዲህ ነው እሚኮነው ?
የኔ አላማም እንዳቺ አይነት ስለጤናቸው ያወቁ ትንታግ ሴቶችን ማፍራት ነው። ስልጡን ሴቶችን ማፍራት! አዎ እየቀነሰ ይሄዳል።ከባሰብሽ ግን መድሃኒቶች አሉ። ከዛ ውጭ ምግቦች አሉ ይህን የሚቀንሱ video እሰራለሁ። አመሰግናለሁ።
ምን ማደረግ ነው ያለብን
ዶክተር እስከ መቼነው ነው እንደዚሕ የሚያስቸግረው ወይም ለስንት አመት
@@selamlove1240
ብዙ ጊዜ ከዓመት ወደ ዓመት እየቀነሰ ነው የሚመጣው...
የኔም ጥያቄ ነበር
ጥሩ ት/ ት ነው
sied efect የለውም ocp መውሰድ ለምን ያሀል ጊዜሰ ነው የሚወሰደው
የተወሰነ አለው። ግን ምልክቶቹን በመቀነስ ሂደት በጣም ጥሩ ውጤት ያመጣል።
እናመሠግናለን
ምግቦቹን ንገረን እባክህ
ሁሉንም የእርጣት መረጃዎች እዚህ ሊንክ ላይ ታገኝዋለሽ!
th-cam.com/play/PLEYds1Qv6aFlsaSO1B80T0GiiIUH8rGfX.html&si=RDuMX9jT7WB73d9-
ዶክተር በቅድሚያ ስለምክርህ አመስግናለሁ
እኔ ልጠይቅህ እምፈልገምው ውጪ በነበርኩ ስአት በዶክተር ምክር የወር አበባ ሊቆም የሚያሳይ ምልክቶች ሳይ ዶክተሬ ጋ ሄጄ ሳማክረው እንዳንተው የወሊድ መቆጣጠሪያ እንድወስድ ምክር መከረኝና መውሰድ ጀመርኩ ግን ደግሞ የወር አበባዬን በጣም ብዙ ሆነብኝና መዳኒቱ አቆምኩት አሁን ካቆምኩ ሁለት አመት ሆነኝ አሁን እንዳዲስ ብወስድ ምን ትመክረኛለህ
Senate Dr begli lawerah selkhe telgne kehager wech selhonkwegn ledwlelh
Art and health media ብለሽ Tgm ላይ መልዕክት አሰቀምጭልኝ።
እባክህ ዶክተር ታስፈልገኛለህ በዚህ እርህስ የቴሌግራም ቁጥርህን ብሰጠኝ ላዋራህ እፈልጋለሁ እባክል🙏🙏
አድራሻህን እንዴት እናግኘው ወይ ስልክህን
art and health media _Tgm
Kewledku 3amet honegn mekelakiya kinin sewasd yewerabebaye yimatal setawaw memtat yitawal 33 amte new ebake metlegn negar kale negargn
ስላም ዶክተር ስለስጠህን ትምህርት በጣም እናመስግናለን እኔ እድሜየ 43 ነው አልወለድኩም ፔሬዴ ከቀር 10 ወር ሆኖኝ ያልከው ስሜት አለኝ እኔም ከሀኪም ጋር አልሄድኩም እድሜየ ነው ብየ ስላስብኩ ስሞኑን ትንሽ መጣና ጠፍ ችግር አለው ወደፌት መውለድ አልችልም ማለት ነው ምክርህን እፍልጋለው ?
ፀልዪ ጌታ ይሰጣል በሱ አባባል
thank you
ያለ እድሜ ማረጥ ሰላሣዎች ቤት የማቅለሽለሽ በሀሪ ወገብ ህመም የየወር አበባ መምጣት የሚመሥል ስሜት አለው ዶክተር ፐሊስ
የሙቀትና የላብ መከላከያ መፍትሄ ጠቁመን ማረጣችን ተፈጥሮኣዊ ነው ግን ላብና ሙቀት በጣም ከባድ ነው እፍፍፍ በተለይ ስራ ላይ በጣም ይረብሻል
ሰላም ዶክተር ሰላምህ ይብዛ ስማኝማ እኔ 45-50 ነኝ ልጆች ሁለት አለኝ መውለድ እፈልጋለው የወር አበባ አያለው ግን ማርገዝ አልቻልኩም ባክህ ባክህ ዶክተር መላ በለኝ
በርቺ...የማርገዝ እድልሽ ዝቅተኛ ነው። በዚህ እድሜ ማርገዝ ብዙ አይመከርም።
ለኔም በኢሞ ሀይ በለኝ በአላሀ
Enem ENDANCHI ygermal
Ewiket tibebi yemiset Egzabiher new enamesegnalen Dr endat new magignet michilew bewist mesmer advise efelgalew
Tgm lay "Art and health media" blesh melkt askemchilgn...
በትክክል ዶክተርእኔ ግን እስከመቼ ነው 47 አመቴነው
እናመሰግናለን ዶክተር !
42 አመቴ ነው period በየ26 ቀን አያለሁ 2 ልጆች አሉኝ 3ኛ ልጅ መውለድ ፈልጌ 3 አመት ሆነኝ አልቻልኩም በ IVF መውለድ የምችል ይመስልሀል?
አዎ!
D/r የሰውነት ሙቀት እኔም አሁላይ በጣም ተቸግሬ ነበር መልሶ ደግሞ ጠፍ ሶስት ልጆች ወልጄያለሁኝ ነገር ግን አንድ ልጅ መውለድ እፈልጋለሁኝ?
Dr ምን ትመክረኛለህ
እናመሰግናለን ደኩተር እኔ 43 አመቴ ነው 3 ወር አለፈኝ የቅ እርጣት ምልት እያየሁ ነው ነገር ግን ማህፀኔን በጣም ያቃጥለኛል በጣም ህመም ይሰማኛል
የሴትነት ሆርሞን ሲቀንስ የማህፀን ግድግዳ ውፍረቱ ይቀንሳል። ይህን ተከትሎ ማቃጠል እና በግንኙነት አለመመቻቸት ያመጣል። ግን በጊዜ ሂደት ይቀንሳል።
የጨጉራ ህመም ተያያዥነት አለዉ??? ህሞቹስ ለረዥም ጊዜ የሚቆዩ ናቸዉ??
ከግዜ ወደ ጊዜ እየቀነሰ ነው የሚመጣው...የጨጓራ ህመም ሊያመጣ ይችላል። ከጭንቀት እና የሆርሞን መዛባት ጋር ተዳምሮ...
@@artandhealthmedia- አመሰግናለሁ።
የወሊድ መከላከያ ዉ የጡት ካንሰር ያመጣል ይባላል ምን ያህል እዉነት ነዉ?
ያመጣል አይደለም ሊያጋልጥ ይችላል ነው።
@@artandhealthmedia-yetegnaw mekelakeya dr?
የትኛው የወሊድ መከላከያ ? ዶክተር እባክህ ጥቀስልን
@@helenmelkamw8375
COC/combined oral contraceptive በየቀኑ አንድ ፍሬ መጠቀም ትችላላችሁ።
እኔ ለማርገዝ ስፈልግ እቢ እያለኝ ነው ምን ማድረግ አለብኝ
ዶክተር፣እባክህን፣እርዳኝ፣የወር፣አበባ፣ከመጣ፣ሦሥት፣ወር፣ሆነኝ፣ሠላሣ፣ሥምንት፣አመቴ፣ነዉ፣አልወለድኩም፣ፔሬድ፣አቁሞ፣ይሆናል፣ብዬ፣ሥጋት፣ላይ፣ነኝ፣ሀኪም፣ቤት፣ልሂድ፣ወይንሥ፣ተንሽ፣ልየዉ፣ምን፣ትመክረኛለህ፣ወይኔ፣አንድ፣ልጅ፣ሣልወልድ፣ጉድ፣ሆኜ፣ይሆን፣እባክህን፣እርዳኝ
ተረጋጊ እናት ሰጭውን ተፈጥሮም አይከለክለውም።
ዶክተር የወር አበባ ያለጊዜው መቆም ምን ምን ችግር እንደሚያስከትል አብራርተህልናል እጅግ እናመሰግናለን ፣ ስለምግቦቹ በዝርዝር እነግራችኋለን ብለሃልና ቶሎ ብለህ ንገረን
thank yoy 🙏
ዶክተር በአላህ እኔ ማንስትሬሽኔ ከቀረ 4⃣ ወር ሆነኝ ጨንቆኝል ምንም አነት ግንኙነት አላረኩም ግራ ገቶኝል በአላህ መልስልኝ
@@hayat-x7o6i
ምንም ግንኙነት ካለደረግሽ የወር አበባ የሚቀርባቸው ብዙ ምክኒያቶች አሉ።
እድሜሽ ስንት ነው? አመጋገብሽ? የስራ ጫና አለብሽ?
እድሜዬ 20 ነው ያለሁት አረቤ ሀገር ነው የስራ ጨና አለብኝ
Hi Doctor can you explain me about Colits disises please.I'm loosing wait a lot.I have been disises this shit slmost 6 years.I eant mske sute its vomed from stress my question please docyir i need your advice ehat i eat,what i drink just let me know.Thank you doctor.
Andelje weljyia b27 amtuia prde kmwowal Areee
የወር አበባዬ እየበዛ ሲያስቸግረኝ ሆርምን መረፌ ተወገው አሁን ግን 7 ወር ሆነኝ የወር አበባ አልመጣም
@@yewbyewub ጥሩ አደረገሽ
ደክተር ሰላም የኔችግር እምትረዳኝ ከሆነ ችግሬ ልገርክ የመጀመር ልጅ ስወልድ በዶክተርስተት ማሕፀንትቦዬን ተቋጠር እድሜዬ ሰላሳነዉ እዴትእደምሆን እባክህመፍትሔ እዳለክ ም ኤነኝ
ሁለቱም ቱቦዎች ነው ወይስ አንዱን? አንደኛው ቱቦ ከሆነ የማርገዝ እድል ይኖርሻል። ሁሉቱም ከሆነ ግን ግዴታ ቱቦዎቹ ከፍተኛ ጉዳት ካልደረሰባቸው ድጋሚ በህክምና ሊስተካከል ይችላል።
Tanks ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ይገርማል !
እደሜ 55ነዉ የሰዉነቴን ምቀት መቋቋም አልቻልኩም ምን ልመገበ ምንሰ ልጠቀሞ
እባክሽን የሰራሁትን video ተመልከቺ...
Vegetari (atkelt gomon ) be kezekeza woha metateb
Faxare yemsgn3 legoche Aluge
ተባረክ አሁንተረድቻለሁ
ዶክተር የት ነው የምትሰራው?
ደብረታቦር...ጥያቄሽን ልትጠይቂኝ ይገባል።
እኔ የተቸገርኩት ላብ እንቅልፍ ውፍረት ራስ ምታት ድብርት ነው ተቸግራለው ዶክተርዬ
የዚህን መፍትሄ ሰርቻለሁ እለቃለሁ
Dokiter egzabier yetbikh❤❤
ዶር እኔ እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ በ32 ዓመቴ ልጅ እንደወለድኩ ማለትም በሲሴክሽን ነው የወለድኩት እና ወልጄ በ45 ቀን ፔሬድ ስጠብቅ ይኸው እሱም አልመጣም እኔም ሌላ ልጅ ሳልወልድ ልጄም 12 ዓመት ሆናት እና አንተ ከምትለው ጋር ተቃረነ በ45 ዓመት ነው እንደሚቆም የሚታወቀው የእኔ በ32 እና ችግሩ ምንድነው መልስ ብሰጥበት ብዙዎችን ያስተምራል ለእኔም ከምን እንደሆነ መልስልኝ አመሰግናለሁ
በትክክለኛው አማርኛው አነጋገር ማረጥ ነው የሚባለው ለምን ልትጠሉት ቻላችሁ ትክክል ነው
ከ40 አመት ይጀምራል ማለት ነው ፔሬድ እያለ እርግዝና የለም
Doktrya kewldkw 1 ameta new kezan geza jemro yewrabeba alayhwm
የጨረር እክምና ወስጄ ነበርእና አልወልድም
ዶክተር የኔ ጋደኛ ልጅ አልወለደችም በ37 አመቷ ነው የወር አበባዎ የቆመው ይሄ ምን ይባላል ?
ይህ የወር አበባ መቆም /Amenorrhea / ይባላል። ብዙ ምክኒያቶች አሉት። ይህ መደበኛ የእርጣት እድሜ ባይሆንም እርጣትም ሊመጣ ይችላል በዚህ ዕድሜ። ቶሎ የወር አበባ ማቆም የሴቷ የወር አበባ ዑደቱ የሚቆጣጠሩ ሆርሞኖች መዛባት የሚያመጣው ። በአዕምሮ : በፒቲታሪ ዕጢ እና እንቁልጢ መካከል ያለው መሰተጋብር ሲዛባ ቶሎ ማረጥ ይከሰታል።
@@artandhealthmedia- አመሰግናለው ስለሰጠሐኝ ምክር ግን ወደፊት በጤናዋ ላይ ምንም ችግር ተፅኖ አያመጣም ? ፈጣሪ ከዚ በላይ እውቀት ጥበብ ማስተዋል ይስጥ ያብዛል ዶክተር
@@wudearaya8756 ምንም ችግር የለውም...ግን ሲመቻት በየሶስት ዓመቱ የማህፀን ምርመራ ብታደርግ ተጠቃሚ ናት።
@@artandhealthmedia- አመሰግናለው ስለሰጠሐኝ ምክር ተባረክ
yena.mert.doketer.
ጌታ ይባርክህ
አረጠች ለጋማ እንሰሳት ነው ፔሬድ መቆም ሊባል ይችላል
ዶክትር እንዴትነህ እኔየተስማኝ ዳሌወገቤን ታምሜነበር ክዚያበ በቀጣይ የወርአበባዬ አዛብቶ ምጣ
ግን ጠብጠብያለ ብናማነውትንሽ ናት ክዚያን ዳሌበጣም ያመኛል ፙገጣጠሚያ ይስማኛል ፀጉሬ ይሳሳል ምንድነው ዶክተር
እድሜሽ ስንት ነው? ይህ የወር አበባ ነው ማለት አይቻልም። የማህፀን ፈሳሽ ይመስላል። ከቻል የማህፀን ምርመራ ብታደርጊ
ዶክተር እኔ 29 አመቴ ነው በዚ እድሜ ማረጥ ሊከሰት ይችላል እንዴ? ባለ ትዳር ነኝ መቆየት ፈልገን ልጅ አልወለድኩም እርግዝናም ተፈጥሮብኝ አያውቅም የወር አበባያም ይመጣል ግን በጣም ህመም አለው ያሳሰበኝ የማህፀን ድርቀት አለብኝ እና ምንም አይነት ስሜትም የለኝም ያ ትዳሬ ላይ በጣም ተፅእኖ እያሳደረ ነው እባክህ ምክርህን ለግሰኝ😢
የማህፀን ድርቀት በወሲብ ጊዜ አሰቸጋሪ ነው። ወሲብን ተወዳጂ የሚያደርገው በግንኙነት ወቅት የሚለቀቅ የሴቷ ፈሳሽ ነው። ይህ ፈሳሽ ካልመነጪ ወሲብን ከደስታ ይልቅ ሲቃዩ ያመዝናል። ስለዚህ ይህ ከስነ-ልቦና ጭንቀት: ወሲብን ከመጥላት እና ከደስተኛ ትዳር አለመኖር ጋር ይያያዛል። ሌላው በልጅነት ከደረሱ መጥፎ የወሲብ ግንኙነት ጋርም ሊያያዝ ይችላል። የሌሎች ህመሞች ምልክትም ሊሆን ይችል።
እርጣት ሳይሆን የሚባለው ወደ እርጂና፡ሲገቡ ፡ብትል ይመርጣል
Hoooo mn lewte alew 😂😂😂😂😂