የሰውነት ማሳከክ በተለይ ማታ ማታ ለሚያስቸግራችሁ/Body Itching/Pruritis/Scabies

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 85

  • @astersolomon6781
    @astersolomon6781 2 หลายเดือนก่อน +4

    የሚገርም ነው በጣም አመሰግናሉ ያልሄድኩበት ህክምና የለም ግን ማንም ሊረዳኝ አልቻለም የባህልም ህክምና ሞክሬ ነበር ግን መፍትሄ አላገኘውም ነበር ምልክቶችን ሳይ እኔ ላይ ያለው አይነት ነው፡፡

    • @AliMohammed-go6qz
      @AliMohammed-go6qz หลายเดือนก่อน

      አረ ወላሂ እግረ ላይ ተሳቀሁ ማታ ማታ እፍፍፍ አረ መፍትህ ነገሮች

  • @alesaalesa3518
    @alesaalesa3518 4 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት እኔም ጭንቅብሎኝ ነበር እሲ እሞክረዋለሁ አኪቤት ሶስተዬ ሄጃለሁ አያቁትም አሰሰያነው እሚሉኝ በአረበኛ ከሴትዮዬ ልጆች ላይ ነው የያዘኝ ህጻን ልጆች ነበር እምከባከበው በክሬየም በቅባት ነው የያዘኝ በጣም ያሳክከያል ካከክሁት በሆላ ደም ያረግዛል አዳድግዜ ይደማል ልክ እደማዲያት እመገጣጠሚዬ ላይ አይኖቼ ስር እየጠቆረ ነው ከግዜ ብዛት መፍትሄ ካለ ቪዶ ስራልን ዶክተርዬ

  • @MihreteabTekle
    @MihreteabTekle 11 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግንለን ዕድመ ጤና ይስጥ ፈጣሪ

  • @txhffyxh9171
    @txhffyxh9171 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @WahathBadiya
    @WahathBadiya 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር እባክህ በፈጠረህ አምላክ አግዘኝ እህቴ በሚያሣክክ በሽታ ከታመመች ቆየች ምንም ችፉታ የለውም ግን በጣም ይበላታል ተሠቃየች

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  2 หลายเดือนก่อน +1

      @@WahathBadiya
      ስንት ዓመቷ ነው? ምን ያክል ጊዜ ቆየች? የሚሳክካት የቱ ላይ ነው? መቼ መቼ ነው የሚያሳክካት?

    • @WahathBadiya
      @WahathBadiya 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@artandhealthmedia- 15 አመቱ ነው ከጄመራት ቢያንሥ 8 አመት ይሆናታል በተለይ ማታማታ ይብሣል እሚያሣክካት ሠውነቱ ከአገቱ በታች በሙሉ በሚባል ዴረጃ ነው

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  2 หลายเดือนก่อน

      @@WahathBadiya
      አሁን በዚህ ቻናል የምሰጥሽ መልስ ለልጁ በቂ መፍትሄ ይሆናል ብየ አላምንም ። ከዚህ ይልቅ የቆዳ ህክምና እና የቆዳ እሰፔሺያሊስት ያሉበት የጤና ተቋም ብትወስጂው በቂ መፍትሄ ማምጣት ትችያለሽ። እንዲህ የረዥም ጊዜ የማሳከክ ህመም ያላተው ታማሚዎች የተለያየ የአካላዊ እና የላብላቶሪ ምርመራ ያስፈልጋቸዋል።

    • @WahathBadiya
      @WahathBadiya 2 หลายเดือนก่อน

      wesdnt nber mnm lawt yalm bazh vido liy yatkskwen madhnit besatat chger yinorwal?

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  2 หลายเดือนก่อน

      @@WahathBadiya
      Aynorewom...Just try it.
      TGM lay melkt askemvjlgn

  • @yonasBelay-o3e
    @yonasBelay-o3e 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @MihreteabTekle
    @MihreteabTekle 11 วันที่ผ่านมา +1

    ዶክተር ጥሩ ምክሪ ቤተሰብ ሙሉ ተስቀየን እንሞኩሮ ኣለን

  • @fedilamehbub2751
    @fedilamehbub2751 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር እኔ ሁለቱንም ታፋይን በጎን በኩል ነው በጣም ግራ ሰለገባኝ እርጉዝና ላይ ሰለሆንኩኝ መፍትሄ 🙏Please

  • @mebanafkote
    @mebanafkote 17 วันที่ผ่านมา

    ጥሩነዉ ያልካቸዉን መድሀኒቶች ፃፍልኝ ወንድሜ ተሰቃየሁ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  17 วันที่ผ่านมา

      @@mebanafkote Permethrin 25 gm body cream

  • @SenaGb-n9i
    @SenaGb-n9i 2 วันที่ผ่านมา

    Doctor Plz ejen betm yasekkegnal medenitu mndn new

  • @محمد-ع2و6ص
    @محمد-ع2و6ص วันที่ผ่านมา

    መድሀኒቱን ፎቶዉንአሳየኝ ❤❤❤ኪኒኑን አደራ ደኩተራ

  • @feyuatinafu4024
    @feyuatinafu4024 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dr please symptomatic demographism bemin mikiniyat yikesetal Meftihewus? Tesekayehu😭

  • @meseretyilma5810
    @meseretyilma5810 3 หลายเดือนก่อน

    Selam enem betam yasakkegnal ena wede hikmina heje yesetugni ARIA DES yemil medhanit newu gin lewut alayehum

  • @SinashAbabeETHIOPIAN
    @SinashAbabeETHIOPIAN 19 วันที่ผ่านมา +2

    አኔ ትክሻየ አና ትክሻየን ቂጤን በሆዴ በኩል በፍለፊት አና ጉን አና ጎኔን በማከው ሰአት ያቃጥለኛል ቆዳየ አንደመድርቅ ሆኖ ነጭ ፎርፎር ይመስላል አኔ ያለውት አረብ አገር ነው ምንድነው አሁን ሰውነቴ በለዘ

    • @Fskta
      @Fskta 10 วันที่ผ่านมา

      የኔም ጮንቆኝ😢

  • @AymanZain-j7y
    @AymanZain-j7y 24 วันที่ผ่านมา +1

    ዶ/ር የት ነው የምትገኘው

  • @DivDjb
    @DivDjb หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሠግናለን መሻአላህ

  • @fatmahassan7616
    @fatmahassan7616 23 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ዶክተርዬ እኔ ልሙት ነው እግሬን በማከክ ምንም አያረካኝም ሳከው ቆሰለ 😢 የሰው ደም ወስጄ ነበር ምን አይነት መድሀኒት አለው

  • @DemekuMuluken
    @DemekuMuluken 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dr,እባክህ ማታ ማታ በተለይ የሚያሳክክ እና በጣም የሚቆጠቁጥ የሚጠቁር ብዙ ጊዙ ጊዜ እጅ ላይ ወገብ እና ትክሻ ላይ የሚወጣው መፍትሔው ምንድን ነው

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  2 หลายเดือนก่อน +1

      @@DemekuMuluken
      መድሃኒት አሰቀምጫለሁ። ገዝተህ ተጠቀም።

  • @kamlakabemo6948
    @kamlakabemo6948 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀርባዬ ላይ ዶ/ር ጠባሳ ሁላ ወቶበታል ቁስሉ እንደፈንገስ አይነት ይመስላል ምን ላርግበት??

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  2 หลายเดือนก่อน +1

      @@kamlakabemo6948
      ስለህመምሽ በደንብ ንገሪኝ...መቼ ነው የሚያሳክክሽ...መቼ ጀመረሽ!

  • @MohammedAli-xk5lu
    @MohammedAli-xk5lu หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በዚህ በሽታላይ ብዙ ህክምና አድርጊለሁ ግን አይድንም የቆዳ በሽታነው ነው ተባልኪኝ
    ከዛ በኋላ ግን እየቀነሠልኝ መጣ እና አሁን እግሬላይ ብቻ የሣክከኛል ሠውነቴ ይቆጣላ መሥመር ያወጣላ በተለይ ጽሐይ ሢመታኝ እና በዚህላይ ብሠራልኝ

  • @መዲናሞሃመድ
    @መዲናሞሃመድ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ህክምና ጃለሁ ግን ፈንገስ ነው ክሪምና ብዙ መዳኒቶች ወስጃለሁ አልሻለኝም ዶክተር ፈንገስታት ጋር አንድ አይነት ናቸው

  • @MisrakEshatu
    @MisrakEshatu 11 วันที่ผ่านมา

    እኔንም እንደው ያሳክከያል ምን ትመክርኛለክ

  • @Zaytunahassen
    @Zaytunahassen 15 วันที่ผ่านมา +1

    እኔን ደግሞ ከሳከከኝ በኋላ ቦታው ይጠቁራ ይቆስላል ቦታ እግሬ ላይ ነው😢😢ምን እንደሆነ አላወኩም

    • @Fskta
      @Fskta 10 วันที่ผ่านมา

      እኔም ከአንገቴ በታች በጣም ያሳክከኛ ስታጠበው ጭራሽ ይብስብኛል😢

  • @mahletabel7706
    @mahletabel7706 2 หลายเดือนก่อน

    Doctor shawer swesd sewneten ybelagnal

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  2 หลายเดือนก่อน +1

      @@mahletabel7706 ያብጣል ሰውነትሽ?

  • @MekdiLule
    @MekdiLule หลายเดือนก่อน +1

    Selam dokter bewste lawrahe

  • @نصرهاحمد-ذ2ق
    @نصرهاحمد-ذ2ق 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድማችን. ፃፍልን ክሪሙን የሚቀባወን

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  3 หลายเดือนก่อน +1

      @@نصرهاحمد-ذ2ق
      ፅፊያለሁ እኮ video ላይ ...ለማንኛውም Permethrin ይባላል።

  • @Sisayababu-h3x
    @Sisayababu-h3x 2 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህ ዶክተር ያሳክከኛል ነጫጭ ነገር ወቶብኛል አንገቴና ብብቴ አካባቢ ምንድነው

  • @نصرهاحمد-ذ2ق
    @نصرهاحمد-ذ2ق 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ማታ ማታ ነወ የሚያሳክከኝ. በብዛት በተለይ ስተኛ እንቅልፍ ያሳጠኛል. ሀኪምቤት ሄድኩ ከኒን. የሚቀባ ሰጡኝለለቱ ታገሰልኘ. ያልካቸወ ሁሉ ከእኔም ነወ ያለወ እስከመጨረሻወ የሚያሽል ንገረን

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  3 หลายเดือนก่อน +2

      @@نصرهاحمد-ذ2ق
      Video ላይ የጠቀሰኩትን መድሃኒት ተጠቀሚ ይተውሻል።

  • @asiyamahamed
    @asiyamahamed 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ ር የልከው እንዳለ እኔገ አለ እኔ ነፍሰጡር ነኝ ዘጠኝ ወሬ ነው መድሃኒቱን ብቀባው ችግር አለው

  • @Muhammed-u8o2s
    @Muhammed-u8o2s 13 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር አሁን ያልከዉ ሁሉ አለብኝ መተላለፋም ተላልፏል እልጄላይ ሞሉ ቤተሠቤ ግን ምንም መፍትሄ አለገኝሁም 3 ወር ሆነን ሃክምናም ሄድን በናትህ መፍትሄ መድሃኒቱን አሣየኝ የትሥ ነሚገኘዉ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  13 วันที่ผ่านมา

      @@Muhammed-u8o2s
      መድሃኒቱን እኮ አሰቀምጫለሁ። ከጤና ጣቢያ እስከ ሆስፒታል ታገኛለህ

  • @BetelihemAsmelash
    @BetelihemAsmelash 3 หลายเดือนก่อน +1

    የጣንጡ ዛንዜራ ዘርግቼ ነው ማቃጠል የጀመረኝ መፋትሆው

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  3 หลายเดือนก่อน +1

      @@BetelihemAsmelash ሙሉ አካልሽን ታጠቢው ...የኬሚካሉ ዱቄት ረግፎብሽ ነው። የማይተውሽ ከሆነ አሳውቂኝ።

  • @Fitsum-cw7pk
    @Fitsum-cw7pk หลายเดือนก่อน

    Ke tsegure gemro new yemyasakikrgn

  • @BetelihemAsmelash
    @BetelihemAsmelash 3 หลายเดือนก่อน +1

    መፍትሆው

  • @RadetGaber-y7q
    @RadetGaber-y7q 3 หลายเดือนก่อน

    Doktar egrren baxam naaw yamsakikenyi maata mata siidet laayi naaw yalhut min teshalenyi eysefa naaw mihedew

  • @Judi-x3t
    @Judi-x3t 10 วันที่ผ่านมา

    ቴሌ ግራምን ዶ/ር

  • @ዘቦግደለሿ
    @ዘቦግደለሿ 5 วันที่ผ่านมา

    እሬት ጠጭብለወኝ ጠ ጥቸ ይሄው ፎክቸልምቶነው😢😢 ጀረባየን በተለይ

  • @AishaAlmadani-q3b
    @AishaAlmadani-q3b 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @ZeburaZeb
    @ZeburaZeb 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ በጣም ከባዲነው ቀንም ማተም ነው የሚሳከኝ ሀገረ ውስጥ ስታከም ነበር ከሀገርውጭም ኢገዚማነው አሉኝ ከያዘኝ 11አመት ሆኖኛል የሚገረምህ ለናሙነ ብለው ከቆዳየ ወስደው ነበረ ግን እንደማዪሺር ነገሩኝ እባክህን ከቻልክ ብትረዳኝ የቆዳ ካንሰር ዪሆነል ብየ ፈርቻለሁ ተስፈ እንዲሰጠኝ እፈልጋለሁ

    • @mulukenteshome133
      @mulukenteshome133 3 หลายเดือนก่อน

      እንዳልሽው ይመስላል። ወደ ካንስር የመቀየር እድሉ ዝቅተኛ ነው።

  • @SinashAbabeETHIOPIAN
    @SinashAbabeETHIOPIAN 19 วันที่ผ่านมา

    አረ ዶክተር ለኔ በናትህ መፍትሄ ስጠኝ

  • @ብሬ
    @ብሬ หลายเดือนก่อน

    Benatih enem ezongal

  • @kibredube-kb8908
    @kibredube-kb8908 4 หลายเดือนก่อน

    Urticarias ?

    • @mulukenteshome133
      @mulukenteshome133 3 หลายเดือนก่อน

      በተለየ ሌሊት አርቲካሪያ አሳክም

  • @KabtamYifru
    @KabtamYifru 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እኔም አሰቸገረኝ አኬቤት ሄጄ ድኖ ድጋሜ ተመለሰ

    • @mulukenteshome133
      @mulukenteshome133 3 หลายเดือนก่อน

      ቪድዮን ማየት ይኖርብሻል ልብሶችሽ ካልተቀቀለ እና ሌላ መታከም ያለበት የቤተሰብ አባል አብሮ ካልታከመ መልሶ ሊይዝሽ ይችላል። ቪድዮው ላይ ያሰቀመጥኩትን መድሃኒቶች ተጠቀሚ ወዲያው ነው የሚድነው።

  • @meseretyilma5810
    @meseretyilma5810 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ebakhn doctor agzegni

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  3 หลายเดือนก่อน +1

      @@meseretyilma5810 ena mn lagzsh...Video lay yetekeskutn medhanit tetekemi...Permethrin ybalal. Atekakemun Video ላይ ማየት ይችላሉ።

  • @AminaAmina-bu8df
    @AminaAmina-bu8df หลายเดือนก่อน

    እኔም 6 አመት ሆነም ከጀመረኝ መፍትሄ ካለህ😢😢😢😥

  • @meseretyilma5810
    @meseretyilma5810 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ena demo mata yibisal muket sihonm endezawu

    • @meseretyilma5810
      @meseretyilma5810 3 หลายเดือนก่อน

      Ena endet lagegnih echilalehu muyawi egezahn yihewu ahun erasu ende sama endenekawu eyelebelebegni newu

  • @MMeq-su7vl
    @MMeq-su7vl 4 หลายเดือนก่อน +2

    እጄን ፊት እግርኔን

    • @MMeq-su7vl
      @MMeq-su7vl 4 หลายเดือนก่อน +1

      ምንላድርግ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  4 หลายเดือนก่อน

      @@MMeq-su7vl
      መቼ መቼ ነው የሚያሳክክሽ? ሌላ ምን ችግር አለ?

    • @MMeq-su7vl
      @MMeq-su7vl 4 หลายเดือนก่อน

      ሁሌም ነው ከመዳፍ እጄበላይ በኩል እግሬ ጣቶቸ ወስጥ ፊቴን

  • @fatmahassan7616
    @fatmahassan7616 23 วันที่ผ่านมา

    ከማጠፋዬ በታች ነው የሚበላኝ 😢😢

  • @awetg4285
    @awetg4285 4 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ መፍትሄ አግንቻለው..እሱም ሎሚ ነው..ሰውነትን ሙሉ ሎሚ መቀባት..እከኩ እስኪያቆም ድረስ..አንዳድ በጣም የታከከ ቦታ ሎሚው ሲቀባ ትንሽ ስሜት አለው..እሱን ቻል አርጎ መቀባት ነው::በነገራችን ላይ ሎሚን እንደ ዶይደራንት እጠቀም ነበር እና የላይኛው ሰውነቴ ማሳከክ ተወኝ እና ሎሚው እንደጠቀመኝ ስረዳ ሙሉ ሰውነቴን መቀባት ጀመረኩ በጣም ሰርቶልኛል የሚገርመው ከ ክሬም እስከ ኪኒን ደረሻለው ..እድሜ ለሎሚ(አረንግዋዴውን)..ቢጫ ትልቁን አይደለም ::

  • @መዲናሞሃመድ
    @መዲናሞሃመድ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም በጣም ማታ ማታ ያሳክከኛል

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  2 หลายเดือนก่อน

      @@መዲናሞሃመድ መድሃኒቱን ተጠቀሚ ሙሉ በሙሉ ይጠፋል።

    • @መዲናሞሃመድ
      @መዲናሞሃመድ หลายเดือนก่อน +1

      @@artandhealthmedia- አመሰግናለሁ ዶክተር የሚቀባውንም ተጠቅሜያለሁ ከኔኑንም ለሁለት ወር ውጭ አለውኝ ለውጥ የለውም ነው ፈንገስ ነው ብለውኛል

  • @MameTegenu
    @MameTegenu 4 หลายเดือนก่อน

    እጄን ያሳክከኛልበዛ ላይጠቆረ

  • @AliMohammed-go6qz
    @AliMohammed-go6qz หลายเดือนก่อน

    አረ በአላህ ለኔም ንገሪኝ 😢😢😢😢

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  หลายเดือนก่อน

      @@AliMohammed-go6qz
      መድሃኒቱ እኮ እሰከነ አጠቃቀሙ video ላይ ተቀምጧል። በተባለው መሰረት ገዝቶ መጠቀም ነው።

    • @AliMohammed-go6qz
      @AliMohammed-go6qz หลายเดือนก่อน

      @@artandhealthmedia- የለም አለችኝ እፍፍፍ ስደት ቤት እምጠቀምሳ የለም እንዴ

  • @kedestesuber
    @kedestesuber หลายเดือนก่อน

    እኔማ ተቃጠልኩ

  • @hyaitr8929
    @hyaitr8929 4 หลายเดือนก่อน

    አኔም እጀን በጣም ያሳክክኛል