ቀስ እያለ ይደብራታል....ደስተኛ አትሆንም...ወንዶቸ እንዳትቀየሙኝ ahadupodcast

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 339

  • @eimanlove
    @eimanlove 10 หลายเดือนก่อน +241

    የሴትን ልጂ እድሜ የሚጨርሰዉ አስመሳይ ሰዉና ስደትነዉ😭😭💔💔😭😭

    • @elfineshlohauben-et2qf
      @elfineshlohauben-et2qf 10 หลายเดือนก่อน +4

      😢likneshi 😢

    • @tizitagirma9763
      @tizitagirma9763 10 หลายเดือนก่อน +2

      ኡፍ በትክክል💔

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 10 หลายเดือนก่อน +2

      እራሣችሁን ጠብቁ

    • @yeshitila5299
      @yeshitila5299 10 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔

    • @MeronLema-e7b
      @MeronLema-e7b 10 หลายเดือนก่อน +1

      Unet new

  • @emanahmed-vb6fy
    @emanahmed-vb6fy 10 หลายเดือนก่อน +76

    ወንድ ልጅ ዛሬ ወደድኩሽ ነገ አላቅሽም የሚል ፍጡርነዉ ወጠጤ ነገር ናቸዉ😂😂😂ከባሌ ጀምሮ ሤቶች እራሥችንንን እጠብቅ በተለይ በሥደት ላለነዉ ❤❤❤❤ብር እዳልኩ ከፈለጉን ይጠብቁናል ሠምተናል

    • @Eyou653
      @Eyou653 10 หลายเดือนก่อน +2

      ወጠጤ😂😂😂ገደልሽኝ

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@Eyou653 አች እደኔ አላለርሽም መሠል

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 10 หลายเดือนก่อน

      @@Eyou653 ከከከከ

    • @Eyou653
      @Eyou653 10 หลายเดือนก่อน

      @@emanahmed-vb6fy ገና ነኝ አልተቃጠልኩም🙏😂😂

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@Eyou653 ተረጋጊ እግዳሥሥሥክክክክ ዝብለሽ ሸቅይ

  • @medifentaw7513
    @medifentaw7513 10 หลายเดือนก่อน +39

    ምንም ቢፈጠር ምን እኔ ወድልጂ አላምንምን በቃ መቸም ከልቤም ሊገባ አይችልም እያስመሰልኩ ካልኖርኩ በቀር የምር ተጎድተን ስንነሳ በጣም ተጠራጣሪና ጨካኝ ያረጉናል

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg 10 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ያለው አማራጭ ማስመሰል ብቻ ነው

    • @Rosarose-hf6sm
      @Rosarose-hf6sm 10 หลายเดือนก่อน

      የኔ የአሁኑ ሂወቴ

    • @ሩታሩታ-ሠ1ወ
      @ሩታሩታ-ሠ1ወ 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም ኡፍፍፍ ጭካኔቸው😢

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ 6 หลายเดือนก่อน

      የኔም ሄውት ነው መቀበል ኣልችልኩም

    • @AssAUWU
      @AssAUWU หลายเดือนก่อน

      የኔ የዛሬዉ ሂወቴ ተቃጠልኩ በሰዉ ሀገር ከገዘቡ ሂወቴ ሌላዉንም ቻሴን አሳልፌ

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 10 หลายเดือนก่อน +31

    ወላሂ በጣም ትክክል ነህ እኔ ለባሌ ታማኝ እሩህሩህ ያለእሡ ምድር ላይ ፍቅር ያለ አይመሥለኝም ነበር በጣም ነው እምወደው እሡ ግን ከልክ በላይመውደድመልካም መሆን ለካ ያሥንቃል ልጅነቴን ገንዘቤን ሁለነገሬን በኬረስነት ቀለደበት ብቻ አልሃምዱሊላህ ፈተና አጠንክሮኛል ደሥታየን ከሠው እዳልጠብቅ በራሤ ቁሜ እና ያለእሡም ኖሬ እዳየኝ እፈልጋለሁ ታሪኬን ብነግራችሁ ለእሡ የሆንኩለት መፅሀፍ ይወጣዋል ግን ደሥ የሚለው ነገር ያለእሡ መኖር እምችል አይመስለኝም ነበር አሁን ግን ምድር ላይ እንደ እሡ የረሣሁት የወረደብኝ የጠላሁት ሠው የለም ለእሡ በቀሌ የእሡን ፍቅር መቅበር ነበር ደሥተኛ ነኝ

    • @SoliAna-vt6ds
      @SoliAna-vt6ds 10 หลายเดือนก่อน

      እዚም እንደዛው ነው!
      አብሽሪ ተወጥተነዋል💪

    • @Toyba-hassentube
      @Toyba-hassentube 10 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞን እህቴ አላህ ያጠክርሽ
      የትላንቱ ተሽለሽ ተለዉጠሽ አሳይዉ ያኔ ያለሱ መቆም እንደቻልሽ ይገባዋል
      ይቆጨዋልም ጭምር አንቺ ግን በርች🎉🎉🎉😢

    • @ትግስተስፍይቅርባይነት
      @ትግስተስፍይቅርባይነት 10 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞሽ ውድ አንች ብቻ አይደለችም ፣ መሰሎችሽም አልሀምዱሊላህ የ ሰው በሂወት ከቆየ ሂወት ትቀጥላለች ፣ ዋናው ካለፈው ስህተት ተምሮ ወደፊት መጓዝ ነው

    • @rishonrishon4762
      @rishonrishon4762 10 หลายเดือนก่อน

      Same here😢

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 10 หลายเดือนก่อน +4

      የኔ አይነት ታሪክ ነው እሱም ይወደኛል እኔም እወደዎለሁ በቤተሰብ ነው የተጋባን ሲወደዱ ምንም አያመጡ ይላሉ አንዳንድ ደናቁርቶች እኔም የወደድኩትን ያህል ጠላሁት አልሃምዱሊላህ በራሴ የምፀና ከእሱ የተሻለ እንደሚገጥመኘ አምኘ ካዲን እንኳን ተላቀቀኘ እያልኩ ተደሰትኩ እንኳን ልጎዳ በእሱ ልብ መስበርም ሌላውን ሁሉ በእሱ አልፈርጅም ምክንያቱም ሁሉም የተለያየ ነው እና በሱ አንድ አድርጎ ማሰብ ለወደፊት ተስፋ ያስቆርጣል ለዚያም ተስፋ መቁረጥ የለብንም

  • @Hirut-j2o
    @Hirut-j2o 10 หลายเดือนก่อน +55

    በስደትያላችሁእህቶቼ እባካችሁ ወንድልጅንአትመኑ እራሳችንንብቻ እንውደድ እኛን እሚረዳን የድንግልማርያም ልጅ ልኡልእግዚአብሄር እና አላህብቻነዉ የርቀትፍቅርባጭሩይከብዳል ጋደኛቼ።❤❤❤❤❤❤❤

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 9 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ እህትየ ድግል ትጠብቀን🙏

    • @eimanlove
      @eimanlove 9 หลายเดือนก่อน

      እደት ብለን በቅቤ ምላሱ ገደሉን😥😥😥😥💔💔💔

  • @eyu1221
    @eyu1221 10 หลายเดือนก่อน +25

    ኪሩዬ 💜እንወድሃለን እኛ ምስኪኖች የመዳም ቀመሞች😢💜 እጅግ እናመሰግናለን thank you 💜🙏

  • @aminatsulaiman395
    @aminatsulaiman395 10 หลายเดือนก่อน +32

    ፍቅር ማለት አላማ ገብ ያለው ሴትም ሆነ ወነድ ከማየረባ ልፍስፍስ ወነድ አላህ የጥብቃችሁ

    • @AminaAmina-ps9qo
      @AminaAmina-ps9qo 10 หลายเดือนก่อน

      😅አሚንንንንንንን

    • @AAa-ig3uv
      @AAa-ig3uv 9 หลายเดือนก่อน

      አሚን አሚንንንንን የረብ

    • @BbkB-c1n
      @BbkB-c1n 9 หลายเดือนก่อน

      amin

  • @tejewere7246
    @tejewere7246 10 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ አስተዋይ ነህ እኔ ግን ወንድ መቸም መቸም አላምንም😢😢በስማም😢😢

    • @zakidagi7539
      @zakidagi7539 3 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነው እኔም ወድን አላምንም

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
    @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው 10 หลายเดือนก่อน +12

    እውነትህነው እኛ ሴቶች ትናንሽ ነገሮች ያስደስቱናል የሚረዱት ጥቂት ናቸው በቃላት ጋጋታ ይሸውዳሉ

  • @FatamaSfraw-to8cn
    @FatamaSfraw-to8cn 10 หลายเดือนก่อน +11

    ኮሜንት ማበብእንጂ መፃፍ አልወድም
    በርታልን የምትናገራቸው ነገሮች በጣም አስተማረ ናቸው

  • @WynTayir
    @WynTayir 10 หลายเดือนก่อน +7

    በትክክል ይገርማል አንድም ልክ አይደለም ብዬ የማወጣው ነገር የለም100%

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 10 หลายเดือนก่อน +16

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን የምታስተምረውን በጉግት ነው የምጠብቅህ እድሜህን ያርዝምልን❤❤❤

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 10 หลายเดือนก่อน +31

    እረጅም አመታት ቆይተናል ግን በመሀል ጠለፉት መሠል ጠገበ እኔም ጥጋቡ ይብረድለት ብየ ቆፍጠን ብየ ተቀምጫለሁ የምን ማለቃቀስ ነው ጥርግ ይበሉ አቦ አሁን ያስጨነቀን የሀገራችን ሰላም እና ጥፍጥና ቆራጩ ሞት ነው ያስጨነቀን ከዛ ዉጭ ሁሉም ነገር ልክ አለው 😢😢

    • @marebelu
      @marebelu 10 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

    • @YordanosF
      @YordanosF 10 หลายเดือนก่อน +2

      ውይ ደስ ሲል በእናትሽ ንግግርሽ!

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@YordanosF አመሰግናለሁ 😍

    • @fatumaahmed310
      @fatumaahmed310 10 หลายเดือนก่อน

      Betam wellhi ❤terg yeblu abo

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@fatumaahmed310😍❤

  • @MነኝየMብቻ
    @MነኝየMብቻ 7 หลายเดือนก่อน +2

    በትክክል ተስፋ ያልከው ነገር ላይ ፎከስ ሊደረግበት የሚገባ ንግግር ነው ተስፋ የለለው ሰው ጋ መታግል በራስ ላይ ጌም መጫወት ነው ሴትም ሆነ ወንድ ወደፊት የሚኖሩለት አላማ ና ተስፋዎች ሊኖር ይገባል ሌላ ይቅር ና ባጭሩ የተፈጠርነው ለአላማ ና ወደፊት በተስፋ ተጉዘን የምናገኘው ለምናገኘው እቅድን ስኬታማ ለመሆን ነው👌

  • @emamytefa529
    @emamytefa529 10 หลายเดือนก่อน +7

    እንደዚህ አይነት ወንድ ልጅ እሚያስጠላ ስሜት ውስጥ ያስገባል ለመተውም ለመያዝም አስቸጋሪ ናቸው

  • @WorkneshTureneh
    @WorkneshTureneh 20 วันที่ผ่านมา

    ያብ በጣም ልክ ነህ 10 አመት አይሁት ሁሌም ችግር በሶት ሰዎች አላሰሩኝ አሉ ብቻ ምን ልብለህ ሰልችት አለን እራሱን ማሰትዳደር ያለቻል ሰው እኔን እኔን ማሰትዳደር አይችልም። ከዚህ በኋላ ደምፅህንም አይነህንም ማይት አለፍለግም አልኩት እንደዚህ አይነት ወንዶች ሸክም ናችሁ።

  • @tayba1611
    @tayba1611 10 หลายเดือนก่อน +7

    ወዶች ትልቁ ስህተታቸው ወድ ስለሆነ ብቻ እሱ እሚለውን እድንተገብርነው እጂ ሴቶችን ማዳመጥና እና ልክነሺ ማለት ይፈራሉ ለምን ወይ በትክክል አያውቁ ወይ አይሠሙን እጭ

  • @ሩታሩታ-ሠ1ወ
    @ሩታሩታ-ሠ1ወ 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኡፍፍፍ አረ ወንድ የሚሊው ፍጡር እሪሱ 😢እርኩሰ ነው ዋው ልባችን ቆሰለ እኾ😢

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ 10 หลายเดือนก่อน +10

    ኑርልን ወንድማለም እግዚአብሔር መልካም ልብን ይሥጠን መልካም ከሆንን የክፉ ሰው ጸባይ አይታየንም ❤

  • @umumahir4222
    @umumahir4222 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አስቸጋሪ ነው አላህ ከደዚህ አይነት ግዴለሽ ወንዶች ይጠብቀን ያረብ እናመሰግናለን ብሮ ክበርልን

  • @Kami.Tube1
    @Kami.Tube1 10 หลายเดือนก่อน +8

    ሳላመሰግንህ ማለፍ ንፋግት ነው👌👌👌👌

  • @የፈሪሀእናትየፈሪሀእናት
    @የፈሪሀእናትየፈሪሀእናት 7 หลายเดือนก่อน +2

    አንተን ማዳመጥ ከጀመርኩኝ በኋላ እራሤን ማዳመጥ ጀመርኩኝ በጣም አመሠግናመው በርታ የብዙ ሴቶች ከስህተት ታድናለህ

  • @IntactIntact
    @IntactIntact 10 หลายเดือนก่อน +8

    አይይይይይ እደዉ የወዶችን ነገር ሆድ ይፍጀዉ ወላሂ ከባድ ነዉ 😢😢😢😢😂 የኔዉ እድዉ ምንም አልገባኝ

  • @etetu7155
    @etetu7155 10 หลายเดือนก่อน +2

    አንት ይምታወራው ትክክል ነው እኔ ከአገር ስወጣ ትመካክር ነው እስከ ግን ስመለስ ሊላ አገባ በእኔ ብር ግን ትመልሱ መምጣት ፍለገ አላማ ይለውም ይሜኑርው እሷ ቤት ነው በዛላይ እሷን ክዶ እኔን ለማታለል ይፍልጋል። አላማውን አይቅም ከመስራት ይልቅ ግዚ ማባክን ይውዳል እኔ ትችው ወጣው በብዛት ስነፍ ወንድ ለትዳር። አይውንም

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 10 หลายเดือนก่อน

      እንዳትመለሽ ጥሎ የሄደን ሲመለስ መቀበል የለብሽም

  • @ሃበሻነኝየቢላልዘር
    @ሃበሻነኝየቢላልዘር 10 หลายเดือนก่อน +13

    ብዙወቹ አስመሣይ ናቸው ❤😢

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 10 หลายเดือนก่อน +21

    ስሜቱን የማይቆጣጠር ወንድ የ ሆነ ነገር የጎደለው ወንድ ነው::ቦርጫም ና ሆዳም ወንድም ወንድ አይመስልም የሆነ የሰፈር ማሚቴ ነገር ነው::ዘጥ ዘጥ እያለ ሲሄድ እራሱ ይዘጋል::ሌላው ደግሞ ሴት ስር የሚርመጠመጥ ርምጥምጥ ወንድም ወንድ አይደለም::ወንድ ማለት ጠንካራ ሰራተኛ:እራሱን የሚያከበር:ስሜቱን የሚቆጣጠር:በያገኘበት የማይደፋ:ኩሩ:ጫ ወታ አዋቂ:ቁብነገረኛ ና ታማኝ:የሚሰራውን የሚያውቅ:ንፅህናውን የሚጠብቅ:እግሩ የማይገማ:በመጠን የሚበላ:የሚያነብ ና አዲስ ነገር ለማወቅ የተዘጋጀ እና ወዘተ ነው::

    • @eimanlove
      @eimanlove 8 หลายเดือนก่อน

      🙄🙄🤣🤣🤣🤣🤣🤔🤔 ገደልሻቸዉ

    • @Fanos-rn5jy
      @Fanos-rn5jy 8 หลายเดือนก่อน

      በስመ አብ ጨፈጨፈቻቸ እኮ 😂😂😂😂

    • @HikmatH-dh3zl
      @HikmatH-dh3zl 6 หลายเดือนก่อน

      ወዉ

    • @teybaseid7024
      @teybaseid7024 5 หลายเดือนก่อน

      ያረቢ አልተረፍሺም😂😂😂😂😂😂😂ግን ባልሺዉ ልክ ደርሶብሺ እዳይሆን

    • @Samraወለተማርያም
      @Samraወለተማርያም 4 หลายเดือนก่อน

      አ ስ ባችሁታል አገላለፅ😂😂😂😂👌

  • @hirut758
    @hirut758 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን አንተን መከተል ከጀመርኩ ወራቶች ቢሆኑኝም ብዙ ትምህርት አጊንችያለው በነበረኝ ላይ የበለጠ እንዳዳብር አድርገህኛል እውቀቱን ከዚህ በላይ ይጨምርልህ ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ethiopiaethiopia1827
    @ethiopiaethiopia1827 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አይምሮህን ይጠብቅልህ !! ለኔ ትልቅ ትምህርት እየሰጠህኝ በጣም ብዙ ለውጥ ላይ ነኝ በቀን አንዴ ብከታተልህ ሁላ ምርጫዬ ነው ። በህይወቴ በጣም ግልፅና ከሰዎች ጋር በቀላሉ ተግባቢ የምባል አይነት ሴት ብሆንም በግልፅነቴ ብዙ አደጋዎችን ወደራሴ ስቤያለው ባለፈው አቤኒ ግልፅ ሰዎች ብሰሉ ህፃንነታችሁን ተው ያለውን ቃል በክብር ተቀብዬዋለው 😂 አመሰግናለው። በርቱልን።

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው 5ሚሊየን ከወረሰ 5መቶ ሠርቶ ያገኜ ስትል ደስ አለኝ ለምን ከዜሮ ጀመሬ አፈር በልቼ ስለቆምኩ መሠለኝ😂😍እግዚአብሔር የሚመጥነን አጋር ይስጠን😢🙏

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 9 หลายเดือนก่อน

    አውነትህን ነው ወድሜ እኔ በወድ ስለተጎዳሁ ሁሉም ወድ ውሼታም ይመስለኛል ለኔ ስደት ውብ ሁኖልኛለ ፈተና ቢኖረውም ካሳለፍኩት አይብስም በርታለነሰ ወድማለም❤

  • @fayzaseid
    @fayzaseid 10 หลายเดือนก่อน +5

    ይመችህ bro ስሜትን ሳይሆን እውነትን ነው መከተል ልክ ብለሃል

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 10 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት በጣም በጣም ከልቤ አመሠግናለሁ 🎉🎉በተለይ ስለ sexuall ወሬ ባልከው 😢😢😢በጣም ጠቀምከኝ በእውነት ክብረት ይስጥልኝ ልትሔድ መንገድ ያሠበች ህይወቴን መለስካት 10qso mache🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Habiba-i8g
    @Habiba-i8g 10 หลายเดือนก่อน +1

    የሁለት ወንድ ከራሴ ጋር ሶስት ባሃሪ ያየሁበት እዚ ቤት ለቤትህ ኣዲስነኝ ግን በጣም ኣመሰግናለው የሚወደኝን ወንድ እና የምወደው ልጅ ግን ከእሳት መጣድ ኣተረፍከኝ ከጀሊሉ በታች❤

  • @amesasjs-fm1hv
    @amesasjs-fm1hv 10 หลายเดือนก่อน +1

    የዛሬወድከፍቅርወደትዳርአይእሱንፈልጎማግኝትጊዜናትግስትይጠይቃልአብዛኞቹወዶችገንዘብናሴትንልጂጊዜያዊመጠቀሚያየሚያረጉናቸውእሚያወሩትእኛቁምነገርስፈልግእሚያወሩትሴክሸዋልነገርሲያስጠሉሴቶችለወልጂብርአትስጡከፈለገለምንባናቱአይተከልምስርቶይብላገዘብሌላፍቅርሌላአብዛኞቹበስደትያለንእመኑኝገንዘብሺንከበላቡሀላአውቶይጥልሻልወድልጂከሴትገዘብከተቀበለአበቃይሄገናወድአይደለምበኒአስተሳስብኪራዬቶሎቶሎልቀቅልንትልቅትምህርትነውየምሰጠውልብያለውይስማእምትናገረውሁሉ100%ፐርሰትትክክልነውኑርልንሰላምህብዝትይበልኪርሻ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 10 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ትክክለኛው ነው የምነግረን ተባረክ ከፍ በል ከምር ስሰማህ ብዙ ነገሮችን አስተካክላለሁ እኔ ግን አድ ጥያቄ ላማክርህ እፈልጋለሁ በምን ነው ላገኚህ የምችለው የራሴን ታሪክ ላማክርህ እፈልጋለሁ በተረፈ በርቱልን❤❤❤❤

  • @AdiAbebayehu
    @AdiAbebayehu 10 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው የተናገርከው እና በግልፅ ሌሎች ቁምነገሮችን አካፍለን እናዳምጣለን ወገንተኝነት እንዳይሰማህ

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ የማስበው ነገር የልቤን ሀሳ፡ነዉ የምትመክረው ባለህበት ሰላምህን ያብዛልክ ወድም፡እኔ ብቻ ህንመኖር ካልቻልክአግባ በድብቅ እዳትዋሽኝ ስለዉ፡አቺ አልከዳሽኝ ይላል ግን እኔ አይገኝም ብቻ ከባድ ነው ማመን፡ፈጣሪ ብቻ ነው 100%

  • @osiydyx4706
    @osiydyx4706 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እምፈልገው ት/ት ነበር አመሰግናለሁ ወዲም❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 10 หลายเดือนก่อน +3

    5አመቴ ማሪምን 80በቁርባኔ ላይ ሌላ አገባ ዲቃላ ወለደ አሁን ወንድ አውሬ ናው የሚመሰለኝ ውይይ

    • @sewihebite
      @sewihebite 2 หลายเดือนก่อน

      እግዞኦ ማርነ ከርስቶስ 😢😢

  • @JanatJanat-v1z
    @JanatJanat-v1z 10 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ የምትናገረው ነገር እውነት ነው እኔ ባለ ትዳር ነኝ ግን በጣም የምትለው በጣም ትክክል ነህ እናመሠግናለን

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee หลายเดือนก่อน

    ዋው ኪራ እሚገርም ትምህርት እምትናገራቸው ሁሉም ትክክል ነው በርታ

  • @Vvfh-dv4ju
    @Vvfh-dv4ju 2 หลายเดือนก่อน

    እፍ የኔ ወንድም እንዴት እንደምወድህ ምክርህ ሱስ ሆኖብኛል ሱሴ ብየሀለሁ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ❤

  • @mihiertabebe4816
    @mihiertabebe4816 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናማስግናለን ውንድማቺን ፍጣር አሁንም እውቃቱን ይጭምርብኪ

  • @eyerusalemsemahegh8327
    @eyerusalemsemahegh8327 2 หลายเดือนก่อน

    ለወንድም ለሴትም የምትሰጠወ ትምህርት እዉነታዉን ነዉ ባላለቀ እያልኩኝ ነዉ የማየዉ አመሠግናለዉ

  • @hshhdh9558
    @hshhdh9558 10 หลายเดือนก่อน +2

    እባካቹ ተባበሩኝ ይሄን ወንድማችን መናገር አፈልጋለው

  • @RaheemaRh
    @RaheemaRh 10 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ምርጥ ሐሳብ ነው የኔ ጥያቄ እየትዳር አጋር እኔን ከፍቅረኛለሁ ወይስ ሳታፈቅረኝም ብሎ መጠየቅ ስህተት ነውን ጥያቄው ወንድም ሴትን ቢጠይቅ ችግር አለው በሚቀጥለው ቪዲዮ መልስህን እጠብቃለሁ ከልብ አመሰግናለሁ ማለቴ ሐሳብ ክ

  • @ሀቢባ2580
    @ሀቢባ2580 10 หลายเดือนก่อน +2

    ግሩምነው ሳይኮሎጅ በዚህልክ ሰውንየሚረዳ ሰው ሲኖር እነሱኮ ሳይገባቸው ቀርቶ አይደለም ግን ለምን ይሄ ችግር እንደት ይፈታ......

  • @Ebrahim-t7h
    @Ebrahim-t7h 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን እውነት እኔ በዚህ ዉስጥ የሕይወቴን መንገድ ነው የማይበት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Samraወለተማርያም
    @Samraወለተማርያም 4 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ ካለ ወንድ ፈጣሪ ይጠብቀን ቅመሞችዬ🤗 ሠላም ለሀገራችን ወንድ ማ ድሮ ቀረ ኪሩ እናመሰግናለን🙏 የአሁኖቹማ ሱሪ እራሱ በደምብአ ይታጠቁ ም 😂

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔማ ሁሉን ካልሰማዉ እመቤቴን ሁሌም ፀብ ሁሉ አይነገርሺም ያለ እኔ ግን ሁሉን ነገር ንግር ማልቀስ ከፈለኩኝ እንኳን ቪዲዮ ላይ አርግ ብዬ ለቅሶ 😢 ደሞ ይሰማል የኔን የራሱን ደብቋ አለ 6 አመታችን እደአምላክ ፍቃድ አዉን አብሮ ለመኖር ያሰብን ነዉ ❤

  • @alemtsehaykibret9368
    @alemtsehaykibret9368 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምትገርም ልጅ ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ አመሰግናለሁ🙏

  • @TabaT-e6g
    @TabaT-e6g 10 หลายเดือนก่อน

    የኔወድም ወላሂ የልቤንነዉ እምታወራዉ ሁሌ ፈጣርይጨምርልህ እ ሴትምሆነ ወድም የምንወደዉንእጂ የሚወደንን አከተልም መጨርሻዉ አያምርም አተግንበርታ❤❤❤

  • @Mm-ov7id
    @Mm-ov7id 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ወንድ ነዉ የሚትፈልግ ብሎ ከጠቄ ምን ፎልጎ ነው መልሲ እፈልጋለሁ ከ ይቅርታ

  • @rahelte
    @rahelte 9 หลายเดือนก่อน

    አንተ የልጅ አዋቂ ተባረክ ብዙ ተምረንብሀል በዚሁ ቀጥል❤❤❤

  • @TibeyinMola
    @TibeyinMola 9 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በርታ ይመቸኛል የምትለው ነገር ሁሉ ብቻም ሳይሆን እየኖርኩት ነው

  • @hanaethiopia1510
    @hanaethiopia1510 10 หลายเดือนก่อน +1

    ልክ ያልሆነ ህይወት እየኖርን ውስጣችን ልክ ያልሆነ ኃሳብ ቢያመጣብንን አንዳንዴ ለመቀበል እንገደዳለን ልክ ካልሆነ ህይወት ለመደበቅ ይሄን እንዴት ታየዋለህ?

  • @JerrySol-ml7hh
    @JerrySol-ml7hh หลายเดือนก่อน

    ብቸኝነት 😢ይሻላል እግዚአብሔር ያለው ቀን እስኪመጣ😢

  • @Habiba-i8g
    @Habiba-i8g 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ ትክክለኛ ለኔ የግል ትምህርት ቤት❤ የሆነጊዜማ ኣገኘሀኝ ኣቦ ይመችህ በጣም ኣመሰግናለው❤

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 10 หลายเดือนก่อน

    ልክ እዴ ታናሽ እህትህ እየኝና ምከረኝ አልኩክ አተም ልክ እደታልቅ ወድም ሆነ እውነታው እኔ ነው ውሳኔው ያቺ ነው ብለህ ከልብህ ወድማዊ ምክርህን ስለሰተቀኝ እና ከህልም ዓለም እድወጣ ስለረዳሄኝ አምሰግናለሁ ከልቤ ኪራ ማርያምን 🙏🙏🙏

  • @aminatsulaiman395
    @aminatsulaiman395 10 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ አገላለጸህ የሠው ገነዘብ ሀራም ነው የአሁኑ ወነዶች ልፍስፍስ ናችው አላህ የጥብቅን ከልፍስፍስ ወነዶች

  • @የማርያምልጅነኝ-ጐ6ጀ
    @የማርያምልጅነኝ-ጐ6ጀ 10 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህ ተለግራምህ በምን ላገኘው ወንድሜ ላወራህ እፈልጋለው

  • @BelachewNigussie-c4c
    @BelachewNigussie-c4c 3 หลายเดือนก่อน +1

    100% right lelawm eko enmekralen yilal u r z best

  • @afomiyaalamerewu6480
    @afomiyaalamerewu6480 10 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ 2ኛ ትክክል ❤❤❤❤❤❤ ተባረክ😂😂😂

  • @ክርስቲያንየኣርሴማልጅ
    @ክርስቲያንየኣርሴማልጅ 9 หลายเดือนก่อน

    እንደዛ መሆኑ ሳውቅ ተውኩት ደክሞኛል እንደ እናት ነው ምመክሮው ነበርኩና ብሎክ ብየ ተመስገን ብያለው እሱ ግን ሊለቀኝ ኣይመስለኝም

  • @YcalalYouTube
    @YcalalYouTube 10 หลายเดือนก่อน +3

    ደውሎ አውሪ የሚል ወድስ ሚያወራው ነገር የሚጠፋው እሱስ ምን ይባላል?😢

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 10 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ቢጤ

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂ይመርመር

    • @YcalalYouTube
      @YcalalYouTube 10 หลายเดือนก่อน

      @@Rተስፈኛዋ በምን ይመርመር እኔ ብቻ ነው ወሬ እንዳመጣ ሚፈልገው

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ በርታ

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 10 หลายเดือนก่อน +6

    ወገን ይህ ልጅ ልቤን ሰርቆኛል ተባበሩኝ location 😴 ከጎንደር አዳማ ግንቅርብ ነው ውይ 🙄😍

    • @amaamm5641
      @amaamm5641 10 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ ቅርብነው ወገን

    • @medifentaw7513
      @medifentaw7513 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ሠረቆታል ከወሎ አዳማ እሩውቅ ነውደ😢

    • @medifentaw7513
      @medifentaw7513 10 หลายเดือนก่อน

      @@SaleemaSalee-kg1qu እኔም ሰርቆኛል እኔ የአዋሺ አርባ ልጂ ነኝ አዳማ ደሞ ቅርብ ነው እስኪ ይሄን እንኩዋን ትውልድ ሀሀሀሀ

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu 10 หลายเดือนก่อน

      @@medifentaw7513 ከከከከከ እግዳውማ ተጠራረተን እንህድ ባጥረላይ ጥሩውኝ

  • @samsungatwelve5109
    @samsungatwelve5109 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣክ ወንድሜ ❤❤❤እናመሰግናለን ባርታ ❤❤

  • @meronwondemenh5520
    @meronwondemenh5520 10 หลายเดือนก่อน +1

    selam nw
    1 tarik alegn bagarah leloch yemarubetal beya selasebeku nw ebakehen enaym beziy west negn 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiwottsagaye2869
    @hiwottsagaye2869 10 หลายเดือนก่อน +1

    Hasabehe asetamari nawe wanedeme 👍👍👍👍👍

  • @FATUMAYimer-my4sp
    @FATUMAYimer-my4sp 10 หลายเดือนก่อน +3

    የምር ነው እምልህ እኔ ለ9ወር ያክል በጣም ሰወደው ሲቅ መቀባረረ ጀመር ሰላወራው ከዋልኩ እራሲን ሁላ ያመኝ ነበር በራሱ ሰራ አሁን ጥልት አረኩት አሁን በተራው ያለቃቅሳል ምን ላረገው ግን😂😂😂😂😂

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 10 หลายเดือนก่อน

      ያለቃቅስ ዝበይዉ😂😂😂 እደምኖዳቸዉ ሢቁ ይጠግባሉ እኔም ተጣልተን ብሎክ አረገኝ አሁን ፈታኝ እኔደሞ በተራየ ቡልክክክክ😅😅😅😅ወላ ግን ሀላሌ ነዉ

    • @FATUMAYimer-my4sp
      @FATUMAYimer-my4sp 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 አብሸሬ እኔ አሁን ጠካራ ለመሆን እያገገምኩነው የነበረኩበትን እሱም ይቅመሰው አንችም አሰቢበት እህት ሴት ልጅ ሰታፈቅር የእወነቱን ነው የዋህነት እናበዛለን😢😢😢😢😢 ግን ሁሉም እዳሰብነው አይሆንም

    • @KqD-tu2yy
      @KqD-tu2yy 3 หลายเดือนก่อน

      ሀሀ ወይ በሳቅ ካለቀሱ ባንቀልባ አዝላችሁ እሺሩሩ በሉ ባልተቤታችሁን
      እኔ በጣም ነዉ እምፈራችዉ እነዚህን ወንዶች እንደት ብይ ላግባቸዉ ምንም አላምናቸዉም ሺ ቃላት ቢደረድሩ

  • @MarfaJemal
    @MarfaJemal หลายเดือนก่อน

    ኪሩ. ለቤትህ አድስ. ነኚ. ምርጥ. አስተማሪ ነህ

  • @SebeneMaryam-br1yc
    @SebeneMaryam-br1yc 10 หลายเดือนก่อน +2

    አመሰግናለው በረታ

  • @JamilaAlelege
    @JamilaAlelege 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን❤ጀግናየአዳተ'ያሉትንያብዛልን❤❤❤

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 10 หลายเดือนก่อน +2

    እስኪ ለጠቅላላ ዕውቀት ከልቤ ልሥማ🎉🎉🎉🎉ለወደፊቱ ባሌ ና አብረን አብረን እንማር 🎉🎉🎉🎉

  • @FhgdFhh
    @FhgdFhh 10 หลายเดือนก่อน

    እመሠግናለን ወንድማችን ሀሪፉ ትምህርት ወስጃለሁ በጣም ጠቅሞኞል በርታ❤

  • @amanueltsegaye8755
    @amanueltsegaye8755 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፍ❤ር የሰው ልጅ ድክመት ነው።
    ፈጣሪ ፍቅር 🥰 እና ሰ 🐃 አብዝቶ ይስጠን

  • @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ
    @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ 10 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው እየሆነ ያለውን ነው ያልከው ምንም ስህተት የለውም እናመስግናለን ወንድሜ በርታ ❤❤

  • @Tsigereda-v9v
    @Tsigereda-v9v 10 หลายเดือนก่อน +1

    Berta eshi fetari redtok kezim belay yeteshale ngr mefter endemchl amnalew emamlak trdak betam slemwedat nw eshi ke kalm belay nat bcha gn slehulum ngr esua kegonk thunlk i apprciate what you do and i hope tlkye bota endemayk 💜

  • @ሰአዲነኝወሎየዋ
    @ሰአዲነኝወሎየዋ 10 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ነህ ምክርህ በጣም አስተማሪ ነው የሚያለቅስ ወንድ እውነተኛ አፍቃሪ ነው ብለህ ታስባለህ ወይ?

    • @FatySam
      @FatySam 10 หลายเดือนก่อน

      ለውሸት ለማስመሰል የሚያለቅስ ወዲአለ አስመሳይ

  • @Wesen-my8ss
    @Wesen-my8ss 10 หลายเดือนก่อน

    እውነት ሲከፋኝ ቪዲዮህን ፈልጌ ነው እማየው እጠገናለሁ

  • @weiniberihu5663
    @weiniberihu5663 10 หลายเดือนก่อน +1

    Waw berta new yemlh hasanochh wedjachewalehu

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 10 หลายเดือนก่อน

    ኩራ አልበዛ ባህሬ ስትል 20 አመት ቤቱን እየሰረቀ 21 ኛውንም አመት አክሰፕት አርገን እንቀጥል ይቻላል 😭?

  • @TsehayBalcha
    @TsehayBalcha 10 หลายเดือนก่อน +1

    እረ አይታመንም ስደቴ ይሻለኛል😢

  • @botin6076
    @botin6076 10 หลายเดือนก่อน +1

    Txs so much bro❤

  • @Enaney-m4n
    @Enaney-m4n 9 หลายเดือนก่อน +1

    ይመችህ

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs 10 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል አህሠት 100/100👍👍👌👌💐💐

  • @Abraha609
    @Abraha609 10 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂 ደከመኝ እራሱን የቻለ ስራ ቢቀርስ 😂😂😂😂

  • @saneyitss969
    @saneyitss969 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናመስግናለን

  • @AsdQwe-qr8zs
    @AsdQwe-qr8zs 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራ ካተ ምክር ምክር እፈልጋለሁ

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you bro ❤️❤️❤️

  • @Mm-ov7id
    @Mm-ov7id 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @hayet8663
    @hayet8663 10 หลายเดือนก่อน +4

    i love You ብችኝነት ወላሂ ከመዳም ስራጋ ( ፌ ) ስላማት 😂😂😂😂 የመዳም ቅመሞች ተጠቀቁ በአሁኑ ስአት ፍቅር የለም ። ስለምክርህ እናመሰግናል ወንዲማችን

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 10 หลายเดือนก่อน

      ተስፋ አትቁረጭ ሞሚን ተስፋ አይቆርጥም

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂 ፍቅርብሎ ስቃይ ሞክሮአያቅምነበር በትንሹምቢሆንአጩሎኝ ነበር በዱአ ከልቤወጣልኝ እረግሜዋለሁ😂😂😂😂😢😢😢ወላሂ ዉስጤ እያወቀፎንቃዉ ገባልኝ ጭራሽየርቀትፍቅር አልሀምዱሊላህሁሉምአለፈ

  • @endenatejigushamati7227
    @endenatejigushamati7227 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ant lij sus honkibegn ❤❤betam enameseginaln atitifa❤❤

  • @firwotgadabo1586
    @firwotgadabo1586 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወንዶች ኡኡኡኡኡኡ አስመሳይ ብቻ ሰብዛ ክፉ ናቸው 😢😏😏😏

  • @aster8918
    @aster8918 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳንደህናመጣህ👍👍👍👍👍👍

  • @SeadaMohammed-xf8tf
    @SeadaMohammed-xf8tf 22 วันที่ผ่านมา

    Keruye enamesegnalen

  • @MoMo-t2b8e
    @MoMo-t2b8e 6 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ያተ ምክር ይለያል በርታልን

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf 9 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነው አስመሳይ ሰው የሰው ህወሃት ያበላሻል

  • @astertadese-s5l
    @astertadese-s5l 10 หลายเดือนก่อน +1

    abet agelaletse ke andebeth eko yemewtaw kalate leswoche endate lemsmate dese endmile. waw ewunet betam tirue yehone t/t agegnchebtalehu yene wondem enamsgenalen.