በመሀላችን ያለው ፍቅር እያየነው ሞተ....ሙሉው ይደመጥ..ahadu podcast

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 316

  • @burteethio4583
    @burteethio4583 11 หลายเดือนก่อน +24

    ደግሞ አንተን መከታተል ከጀመርኩ ቀን ጀምሮ በጣም በብዙ ነገሮቼ ለዉጥ አይቼዋለሁ ኪራ በእዉነት በጣም ትችላለህ በትልልቅ መድረኮች እንደምነይህ ተስፋ አለኝ የምር 🥰🥰

  • @tube-de8eq
    @tube-de8eq 11 หลายเดือนก่อน +24

    እውነት ነው ፍቅር ጊዜ እንክብካቤ ይፈልጋል ካልሆነ ይሞታል እስማማለሁ። የሞተ ነገር መልሶ ማስነሳት ደግሞ በጣም ጥረት ይፈልጋል /እኔ ሰሙኑ ሙቶብኛል የምሬ ነው እርፍ ብያለው አለ እንዳልለው የለም የለም እንዳልለው ደግም አለ አጉል ፍቅር ደስ አይለኝም /ፍቅር ጊዜው ጠብቆ ከእግዚአብሔር ሲሰጥ ነው መልካም።

    • @afomiyaalamerewu6480
      @afomiyaalamerewu6480 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂የኔም እደዛዉ ይገርማል ልብ ይስጣችሁ ወዶች

  • @AyelechAschalew-r5r
    @AyelechAschalew-r5r 11 หลายเดือนก่อน +94

    ውይ የምር ከማፍቀር ሲንግል መሆን እረፍት ነው

    • @kal8432
      @kal8432 11 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም

    • @fatimama6613
      @fatimama6613 11 หลายเดือนก่อน +10

      ለልጅ ተብሎ እንጅ አያስፈልግም

    • @Masarat-i3m
      @Masarat-i3m 11 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @rahmakonjooo6350
      @rahmakonjooo6350 11 หลายเดือนก่อน

      በጣም ወላሂ 😢😢😢ሰላም አለው ኡፍፍፍፍፍፍ

    • @rahmakonjooo6350
      @rahmakonjooo6350 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@fatimama6613የኔም ፍላጎት እሄ ነው በአሁን ጊዜ 😢😢😢😢

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 11 หลายเดือนก่อน +21

    ብዞቻችን ሲግል ሆነን ብቸኝነት ከሚሰማን እራሳችን ላይ ብሰራ ብቸኝነት ላወቀበት ጥሩ ጊዜ ከራስ ጋር የምናሳልፍብተ ግዜ ነው 10ወንድ ከምታወሪ ከምታወራ ብቻችውን ሆናችው ስለወደፊቱ ማሰብ ሳገባ የሴት ግዴታዬ ምድነው ወንድም እደዛው እራስ ላይ መስራት እግዚአብሔር ተጨምሮበት ደስተኛ ሂወት ይኖረናል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @etoeto5473
    @etoeto5473 11 หลายเดือนก่อน +22

    አይነጥላ ጣልቃ እየገባ ትዳር ከልክሎናል አይ እማ በተለይ ስደት ያለን እሚያዩት እኛልን ሳይሆን ብር ብቻ ሆኖ ተቸገርን 😭😭

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 11 หลายเดือนก่อน +2

      ኡፍፍ የሱ ነገርማ ተውኝ እስኪ 😢😢😢😢😢ብቻ ፈጣሪ ይፍታን ከታሠርንበት የአይነ ጥላ እስራት

    • @primoethiopia777
      @primoethiopia777 11 หลายเดือนก่อน +1

      እናንተም ሁሉም ወንድ በር ብቻ ፈልጎ የሚመጣ እየመሰላችሁ
      ገፊ ሆናችሁ ቀራቹ

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 11 หลายเดือนก่อน +2

    አዎ ፍቅር እንክብካቤ ይፈልጋል ግዴታን እንደትልቅ ውለታ መቆጠር የለበትም ። ሁሌም ሃሳብህ ይገዛኛል ተባረክ ኪሩዬ።

  • @EmebetAsme
    @EmebetAsme 2 หลายเดือนก่อน

    የኔፈቅርከሞተ2አመትአለፈዉነፈስይማር.... እግዚአቤርይመሰገን❤❤❤❤❤

  • @kal7566
    @kal7566 11 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ በመጀመርያ ኣድናቅህ ነኝ ቀጥልበት ከዛ ስትናገር በደንብ እንድንማርበት ስትናገር እኛን ተመልካች ወክለህ ተናገር ኣጠገብህ ያለዉ ኣይደል እያልክ ከምትናገር በተረፈ በጣም ነዉ የምወድህ❤❤❤

  • @atalayngatu9457
    @atalayngatu9457 11 หลายเดือนก่อน +5

    አየ ኪራየ አተአልሰማህም መሰል ፍቅርኮ በሞት አተነዋል ነብሱን ይማር😢😢😢😢😢😢😢 ፍቅር ክርስቶስ ብቻነው❤❤❤❤

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቴኪዉ ኪሩ ደስ እሚል ምክር ነዉ በመደጋገፍስ አይታማም ትንሺ ሀይለኛ ነኝ እኔ እኔ ይሄ ይሁን ካልኩ አልመለስም ይቺ ብቻ ናት ቺግሬ እጂ ሁለታቺነም እሠራለን እንደጋገፋለን ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ እረዢም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ባሌ ለኔ ሁሉ ነገሬ ነዉ ትምርት ቤቴ ነዉ ብዙ እዉቀት ቀስሜበታለሁ

  • @ልጀእወድሻለሁ
    @ልጀእወድሻለሁ 11 หลายเดือนก่อน +36

    ሙቶ ልገላገል ከማይጠቅም ሰው ከውስጤ አላህ ያውጣልኝ ካሃድ 😢😢 ነበር ኡፍፍፍ

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሳቅሽኝ 😄😄

    • @eses143
      @eses143 11 หลายเดือนก่อน

      አይዞሺ የኔ ጀግና

    • @WebNet-bg5hs
      @WebNet-bg5hs 11 หลายเดือนก่อน

      ኧረ አቅሊው ዱአ አርጊ እህት

    • @tsehaytube
      @tsehaytube 11 หลายเดือนก่อน

      ሳልፈልግ አሳቅሽኝ 😂😂

    • @WebNet-bg5hs
      @WebNet-bg5hs 11 หลายเดือนก่อน +1

      ​ በጣም እኔ እራሡ ፈርቸ ነው ዝም ያልኩት ውስጥዋ አሮ እደት እስቃለሁ ብየ ነው ክክክ

  • @selammulu5111
    @selammulu5111 11 หลายเดือนก่อน +9

    ኪራ እውነት በጣም እናመሰግናለን ወድማችን❤❤❤❤ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብህ ።ላለንበት ጀኒሬሽን ታስፈልጋለህ በርታ

  • @Genet-m6r
    @Genet-m6r 11 หลายเดือนก่อน +2

    አናመስግናለን አንዳንተ ያብዛልን ቃሉ የማይጠብቅ ሰዉ አታላይ ነው

  • @CinemaEthiopia19
    @CinemaEthiopia19 11 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ ቢጤ ለመለየት ምን እንደያዘኚ አላቅም ግን ደስተኛ አይደለሁም 6አመቴ ኒካህ ታሰርን ግን ለትዳሩ ምንም አንድ ቀን ሲቆም አይቼው አላውቅም እኔ በስዴት ደፋ ቀና እላለሁ ነገርኩት ነገርኩት ጨቅጫቃ አደረገኚ ሳስበው ይጨንቀኛል ባላውቀው እላለሁ ግን አላህ ሲል ይሆናል ኢንሻ አላህ ሁሉም ነገር በሰአቱ

    • @hayathayati9014
      @hayathayati9014 11 หลายเดือนก่อน +1

      ዝም በይው ብርሽን ና እራስሽን አጥብቂና ያዢይ

    • @እያነቡእስክስታ-ጸ1ኘ
      @እያነቡእስክስታ-ጸ1ኘ 11 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ የኔምህይወትነው የኔለየትእማድርገው በተሰቦቸ ለሱነውእማሺቃብጡት እኔባጠፋምባላጠፊም እሱባጠፋም አቺነሺነው አሁንስሞትበቀረበእላለሁአዳዴ😢

    • @SeadaMohammed-jv2so
      @SeadaMohammed-jv2so 11 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ቢጤ ነሽ

  • @Hayu4376N
    @Hayu4376N 11 หลายเดือนก่อน +6

    ድጋሜ ይሰራ በዚህ ላይ በጣም ነው የተመቼኝ እኔም ያሳለፍኩት ነገር ስለሆነ 👍👍👍👍

  • @zainab-sg8rv
    @zainab-sg8rv 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራ የምታወራው ነገር እየሆነ ያለ የምንኖርው ህይወት ነው ከልብ አመሠግናለሁ ካንተ ትምህርቶች ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ

  • @abeltadesse4104
    @abeltadesse4104 11 หลายเดือนก่อน +3

    እንደኔ ሃሳብ በዚህ ትውልድ የጠበሳ ባህል የሚስተዋልው ዋነኛው ችግር ስለ እያንዳንዱ ጉዳይ ከልክ ያለፈ መረጃ ( Over information ) ማግኝታችን ይመስለኛል።
    በህይወት ውስጥ አንዳንድ ጉዳዮች አሉ እንዲሁ በደፈናው ሲኖሩ ብቻ ይበልጥ የሚያስደስቱ ወይም ዝም ተብሎ በመኖር ብቻ የሚገለፁ!!!

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሣህ የምትለው ሁሉ ትክክል ያገሬ ልጂ አይይ ሂይወት በጣም ፈተና ናት
    የኔም ሊሞት ምንም አልቀረው😊
    ታአርፍ በጣም ቦታ ሠጥቸ አክብሬው ወድጀው አፍቅሬው አንራራቅ ፍቅራችን ትዳራችን እዳምር እያልኩኝ ብለው ባረገው ምንም ሊረዳኝ አልቻለም ይባስ ብሎ እኔ ጨቅጫቃ ሴት እመስለዋለሁ መሠል አሁን አርግፌ ስተወው እሡ እደገና እኔ ግን ቅር ብሎኛል 😢

  • @burteethio4583
    @burteethio4583 11 หลายเดือนก่อน +6

    ኪራ ማርያምን ዛሬ ስለ እኔ ብቻ ስታወራ እንደነበር ነው የተሰማኝ 100%100ትክክል ነህ በርታ

  • @etsegenetdebebe2992
    @etsegenetdebebe2992 11 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበቡን እውቀቱንና ሞገሱን ይጨምርልህ

  • @FatumaFatum-r9k
    @FatumaFatum-r9k 2 วันที่ผ่านมา

    ማፍቀር አስፈላጊ አይደለም ለምን ቢባል ትክክለኛው ካልሆነ።

  • @zakiail9186
    @zakiail9186 11 หลายเดือนก่อน +11

    ኪሮዬ ኢንጊልዘኛውን ቀነስ ብታርገው😂አርበኛ ብጨምር እንሰማለን😂❤

    • @taibah5903
      @taibah5903 11 หลายเดือนก่อน +2

      😅😅😅

    • @zamishamesu9588
      @zamishamesu9588 11 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂😂

    • @saruyenatuwa3247
      @saruyenatuwa3247 11 หลายเดือนก่อน +1

      Why he use some words but it is very simple 😂😂😂 English begru now mesdew eniem alchilem 😅😅😅

    • @zakiail9186
      @zakiail9186 11 หลายเดือนก่อน

      @@saruyenatuwa3247 አንችማ አስነካሽው ክክክክ ለኛ ፍትህ

  • @sumeiaahmed9658
    @sumeiaahmed9658 11 หลายเดือนก่อน +3

    የኔም እደዚህ እያለነ ነው የሞተው የማውራው ይጠፋብኛል ይላል አዳንዴ ደሞ ደብሮኝ ነው ይላል እኔም አናዶኝ ችላ ማለት ጀመርኩ ይሄው ወር ሊሆነን ነው ካላወራን ድሮኮ ግማሽ ቀን ራሱ ኦላይን ካልገባሁ ይደውላል በሰላም ነው ኦላይን ያልገባሽው ይለኝ ነበር አሁን ሌላ ጠብሶ ይሆን እኔን ችላ ያለኝ🤔😂

  • @tejewere7246
    @tejewere7246 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ

  • @najat2207
    @najat2207 11 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል ወላሂ እኔ ብር ልኬ እሱ ቤት ሰለገዛ በገዛ ብሬ እኩሌታ አስገብቸዉ በኔላይ ሰዉ ሆሽ ብሎኛን ወላሂ እኔኮ አድም ቀን ደከመኝ ብየ አላዉቅም አሁን ግን አልሀምዱሊላህ አረፍኩ 😢

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
    @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው 11 หลายเดือนก่อน +1

    ትምህርትህ አሪፍ ነው በረታ ግን የኔ ትዳር ቀስ በቀስ እየሞተ ነው ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም ምን ትለኛለህእንዴት ነው ማገኝ ወድሜ

  • @mekdesmolla4289
    @mekdesmolla4289 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራ ጎበዝ ተረድተኸኛል ምተለውን ነገር ስለቀነስክ Thanks ብያለሁ ሌላው ትንሺ English ይቀነስ ሲበዛ ለመረዳት ይከብዳል

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ 11 หลายเดือนก่อน +7

    ኑርልን ወንድሜ ❤ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅህ

  • @HayatHayat-l3n
    @HayatHayat-l3n 6 หลายเดือนก่อน

    ግንእኛ ሴቶች ተሰቃየንእኮ ግንለምንነው ስናፈቅር ቶሎየማይወጡልንከልባችን

  • @Fkr-ho7sr5kx9m
    @Fkr-ho7sr5kx9m 11 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት አንተ እኮ በጣም እየ ረዳከን ነው ፈጣሪ ያክበርልን እኔ ምንም ቃል የለኝም 🥰🥰🥰

  • @HayatHayat-l3n
    @HayatHayat-l3n 6 หลายเดือนก่อน

    እሄንኮሜትእዳየሁት ሁሉምደስተኛ አደለንም ውይይይይ ወይታሞመዳን ምንጉድነው ግን ሰው ብርርርርር አለ ግራገባን እኛም

  • @salemss3836
    @salemss3836 11 หลายเดือนก่อน +2

    ምክርህ በጣም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ ከትምህርት ቤት ይልቅ አንተነህ እውቀትን ያስተማርከኝ

  • @Almbk-yl7em
    @Almbk-yl7em 11 หลายเดือนก่อน +3

    ለብዙ አመታት ብቻየን የኖርኩበት ቀን ናፈቀኝ ብቸኝነቴ አስጨንቀኝም አስደብሯኝም አያቀም ነበር ምንኒያቱም የትም ትቶኝ እደማይሄድ እርግጠኝ ሰለነበርኩ 😢😢😢 ፍቅር ከደስታው ይልቅ ስቃዩ ያመዝናል በተለይ እኛ በሰው አገር የምንኖር ሴቶች አብርን በቅርብ ሠኖር እስካልቻልን ድረስ አናፈቅር ቢቀርብኖ ባይ ነኝ ያፈቀርንው ግን እደታገልን እንኖር አለን ያን ሰው ከሂወታችን ለማውጣት ግን በሰው ሀገር የምትኖሩ ሰወች እመኑኝ ፍቅር ውስጥ አትግቡ ገና ያላፈቀራችሁ ይቅርባችሁ!!

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 11 หลายเดือนก่อน

      እፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢ድካም በቻቻቻ

    • @መሲመሲ-ሸ9ረ
      @መሲመሲ-ሸ9ረ 11 หลายเดือนก่อน

      እሽ እህታለም ለመግባ ዳርዳር እያልኩነበር😮

    • @Almbk-yl7em
      @Almbk-yl7em 11 หลายเดือนก่อน

      @@መሲመሲ-ሸ9ረ ውዶ እህቴ በርግጥም ሁሉም ሰው አድ አይደለም ግን አብዘሀኛው ሙሀፊቅ ነው ቃሉን መጠበቅ የማይችል ወድ የሴት ልጅ እባ ለሱ ነደ ዘውድ የሚጠቀሙት ወዶች በርካታ ናቸው አላ ኪሊሀል እኔ በስደት ሁነሽ ይቅርብሽ ባይ ነኝ እኔን ያየህ ተቀጣ ነውና ነገሩ!! 😥😥 እኔ ስራ መስራት አልችል እደፈለኩ ምግብ አለበላ እቅልፍ አልተኛ እራሴን ጥዬ ውስጡን እደ ፉም እሳት እያቃጠለኝ ሰለምወደው ሰለማፈቅረው ብቻ ውሸቱን ችዬ አለሁ ሲመጣ ሰቀበለው ሲሂድ ስሸኝው ወይ አለ አልለው ወይ የሌ አልለው ዝብሎ አስጠሊታ ሂወት 😥😥💔💔💔

    • @RoseKarbe
      @RoseKarbe 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል እህቴ እኔየምናገረዉን ተናግረሻል እና እህቶቸ ይቅርባችሁ እምትወዱትን አደበታችሁን ታጣላችሁ ወላሂ እኔ በጣምጥሩሰዉ ነበርኩ አሁን ግን ፀባየሁሉ ተቀያየረ እኔነኝ ወይስ አደለሁም እላለሁ 😢

  • @RedietNnai
    @RedietNnai 11 หลายเดือนก่อน +1

    አዳገር ሆነን አንገናኝም 3 አመት ሆነን ሁሌም አስትከካይ ጊዜ እሰጥሻለው ይለኝል ግን የለም ሰለቸኝ አሁን ተጣላን

  • @ዲባቲቭ
    @ዲባቲቭ 11 หลายเดือนก่อน

    ሀቢቢ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እኔ በጣም ወድድድድ ነዉ የማረግህ ዘመንክ ይባረክ የተናገርከዉ በሰዎች ልብ ላይ ፍሬ ያፍራ የያዝከዉ የጨበጥከዉ ነገር ይግነን በኢየሱስ ስም አሜን🙏🙏🙏❤❤🇪🇹🇪🇹👆

  • @zinetmohamed9651
    @zinetmohamed9651 11 หลายเดือนก่อน

    ኪራ የእውነት ሰምተን ከተገበርን እንዳልከው ፍቅርን የሚጠብቅልን እለት እለት ደስተኛ ህይወትን እድንመራ ክፉን አብሮ መሻገር የሚያችል ነው። ህሊናህን ልብህን ይጠብቅል እናመሰግናለን

  • @መውደደንጠልቸመጥላቴንወደ
    @መውደደንጠልቸመጥላቴንወደ 11 หลายเดือนก่อน +2

    እፍ እኔስ መኖር አስጠላኝ መቸ ነው ከልቤ የሚወጣው ምላሽ ያጣ ፍቅር

  • @GezahagnHlina
    @GezahagnHlina 11 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ግን አንተ በጣም ምን ማረግ እንዳለብኝ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል የፍቅር ታሪኬን ነግሬህ ሁሌ የምታወራው የኔን ታሪክ ነው

  • @tigst-e2t
    @tigst-e2t 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተባርኽ ወድሜ እውነታውን ነው የተናገርከው እናመሰግናለን

  • @kal8432
    @kal8432 11 หลายเดือนก่อน +10

    በትክክል ቀላል ይሞታል ስት ስቃይ የየሁበት ፍቅር 2024ሙቷል

    • @khadijasharjah3146
      @khadijasharjah3146 11 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ የኔ ውድ አሣቅሽኝ ወንዶች አንችን እሥከሚያጠምዱ ብቻ ነው ቁጭ ብድግ የሚሉት መወደዳቸው ሲገባቸው ይሻሉ

  • @RoseKarbe
    @RoseKarbe 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሁን ዱአየ እዲረሳዉነዉ ሌላ አደለም😢

  • @abc12452
    @abc12452 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሌላም ቪድዮ ስራልን አሪፍ ሜክር ነዉ በርታ

  • @Sየሀይቋ
    @Sየሀይቋ 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ እናመሰግናለን በርታ ችላ መባባል ፍቅርን ይገላል እኔ ባንተ ምክሮች እራሴን እያጠነከርኩ ነው 😊❤

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራ እዴት ነክ እህቴን እድታናግርልኝ እፋልጋለው እባክክ በትዳሯ ደስተኛ አደለችም እኔ ኢትዮጵያ አደለሁም ያለውት አንተን በምን ማግኝት ይቻላል ኢንስትግራም የለኝም ሌላ አማራጭ ካለክ እባክህ

  • @milanmilann9613
    @milanmilann9613 11 หลายเดือนก่อน +3

    ምን ያስጨንቃል ቁርጡን ላወቀው እኔ አላወኩትም ገና

  • @ልጅኤምቾየናቷ
    @ልጅኤምቾየናቷ 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሰዉ😊

  • @tsehaytube
    @tsehaytube 11 หลายเดือนก่อน +5

    ውይይይይይይይይ እኔም የሰለቸኝ ያውራል ግን ተግባር የሚባል ነገር የለውም ነበር ታግሼ ታግሼ ደከመኝ ተለያየን💔😥

    • @RoseKarbe
      @RoseKarbe 6 หลายเดือนก่อน

      እኔምነኝ እህቴ ይደክማል😢 ቢጎዳም መለያየትን መረጥኩ

  • @habtamyejimalij8957
    @habtamyejimalij8957 11 หลายเดือนก่อน

    የዉስጤን ተናገርክልኝ ቃሉን የማይጠብቅ ሰው እፍ ስልችት ብሎኛል

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 11 หลายเดือนก่อน

    እህ እዉነትህ እኔም በዚህ ችግር የተለያየን አራት አመት ፍቅር ቆመ ሚገርመዉ ነገር የተግባር ሰዉ አነበረም ያወራል ግን በማግስቱ ይረሳዋል እየወደድኩት ተዉኩት

  • @tahacell6709
    @tahacell6709 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ፋቅር ከሞት ሁለት አመት ሙላ ነብስ ይማር ላማለት ልቤ ቢከብደውም😢😢😢😢😢😢😢

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድም አለም እንኮዋን ሠላምመጣህ ወላሂ አተኮ ሥት ሥደተኘ እህቶችን ልብ ከፍጣሪበታች ከነበረንበት በራሥ የመተማመን ሥፍነ አቅተህኑነል መሠለህ 1000ትውለድ እነትህ አቦ ብቻ አላህ ይጠብቅህ

  • @kidistnesibu3609
    @kidistnesibu3609 23 วันที่ผ่านมา

    ውንድማችን ፖፖፖፖፖ ሁሌም በጉጉት ነው የማዳምጥህ

  • @genitube5211
    @genitube5211 11 หลายเดือนก่อน +1

    ውዱ ወንድማችን ለመልካም ንግግርህ እናመሰግናለን ምክሮችህ ጠብ አይሉም ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @SelamkebedeSelamkebede-x7x
    @SelamkebedeSelamkebede-x7x 11 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል 1ኛ ነህ እኮ ሥወድህ በጉጉት ነው የምጠብቅህ

  • @aminaath266
    @aminaath266 11 หลายเดือนก่อน

    የምር አሁን እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነዉ ግን እኔ ለማዳን እየሞከርኩ ነዉ ግን ከሱ ያለቀ ይመስለኛል ወላሂ ብቻ ለበጎ ነዉ ሁሉንም አላህ ያቃል 😢😢😢😢

  • @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ
    @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ 11 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ድብን ብሎ ነው የሚሞተው ሕይወት ግን ትቀጥላለች. 😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @FhgdFhh
    @FhgdFhh 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን ወንድማችን በጣም ነው የምከታተልህ ብዙ ተምሬአለሁ ጠካራም ሁኞለሁ እናመሠግናለን ቀጥል❤❤

  • @ቲቲይሀበሻዊት
    @ቲቲይሀበሻዊት 11 หลายเดือนก่อน +1

    ያልከዉ ሁሉ ትክክል ነዉ ። መፍትሄዉስ ምንድን ነዉ በዚህ አይነት የሞተን ፍቅር ለማከም የሚረዳን ?

  • @alemtsehaykibret9368
    @alemtsehaykibret9368 11 หลายเดือนก่อน +1

    አዋ ድጋሚ ይሰራ እናነሰግናለን ተባረክ❤

  • @helenebelay9175
    @helenebelay9175 11 หลายเดือนก่อน

    አንተ ብቻ ምከረን እኛም እንሰማለን ደግሞ በማይሰለች ሙድ ሰለምትመክር እኔ ተመችቶኝ ነው የምሰማው❤❤❤ ወደ ዋናው ሲመጣ ግን ከፈጣራ ፍቅር በቀር የሰው ፍቅር ሞቶል ኪራዬ ቀብር መሄድ ብቻ ነው የቀራን ከምር 😢😊

  • @አስቴርየንጉሡ
    @አስቴርየንጉሡ 11 หลายเดือนก่อน

    ኪራ ያንተን ፕሮግራም sher በማድረግ ቀዳሚዋ ነኝ ሁሌም ይገርምሃል ደጋግሜ ባየው ያምልሰለቸው ፕሮግራም ነው በርታልን በጣም እንወድሃለን አንተ ለ ብዙዎች ትዳር እና ጓደኝነት መድሃኒት ትሆናለክ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉💖💖💖💖💖💖💖

  • @Abraha609
    @Abraha609 11 หลายเดือนก่อน +6

    ኪራ የኛ ትውልድ ስሜት እንጂ ፍቅር የለውም ፈጣሪን እረስቷል 😊😊😊😊😊😊😊 አክባሪክ ነኝ ኪራ

  • @rahmabentseid7260
    @rahmabentseid7260 11 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህና መጣህ ኪሩ ስለምትሰጠን ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን አላህ እውቀትን ይጨምርልህ❤❤

  • @rahelrita354
    @rahelrita354 11 หลายเดือนก่อน

    ከምሰራቸው ቪዲዮዎች ሁሉ የእውነት ትምህርት እየወሰድኩበት ነው እና እተገብረዋለውም ደሞ እግዚአብሔር ይረዳናል😊

  • @ሀያትመኮነን
    @ሀያትመኮነን 11 หลายเดือนก่อน

    መልካም ነጥብ ነበር ተመችቶኛል ማን ግንን ስምህ ማነው አረ ማወቅ ፈለኩ እሱ እንዲ እሚል ቃሉ ተመችቶኛል ብየ ለጓደኞቼ መንገር ፈለኩ ንገሩኝኝኝ

  • @Brokflkr
    @Brokflkr 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራ እንዴት ነህ እንኳን በሰላም መጣክ በጣም መልካም ነው እንደ ሁልጊዜ

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 11 หลายเดือนก่อน +1

    ለምትሰጠን ትምህርትህ ከልብ አመሠግናለሁ መልካም ሰው

  • @amanuelmulatu1335
    @amanuelmulatu1335 4 หลายเดือนก่อน +1

    It's a good topic, but it's not the fact.
    Relationships isn't marriage, I know some ppl might say it's a bridge but it a kind of bridge that might not help to cross a road.
    I'm not expert tho 😉

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 11 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት ተባረክ እናመሰግናለን

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 11 หลายเดือนก่อน +7

    አቦ ይሄን እንግሊዝ እልም ያርግልኝ በቃ ጥሩ ነው ምክርህ ግን እንግሊዘኛው ይሻሻልልን😅😅😅😅😢😢😢😢

    • @taibah5903
      @taibah5903 11 หลายเดือนก่อน +1

      ጥሩነዉ እንማራለን በዛዉ አንገሊዘኛ😂

    • @saruyenatuwa3247
      @saruyenatuwa3247 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@taibah5903ትክክል እንግሊዝኛ ድፍረት ነው እሚጠይቅ😂😂

    • @OMUYOUTUBE78
      @OMUYOUTUBE78 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @TadeeMyMiskin
    @TadeeMyMiskin 11 หลายเดือนก่อน +1

    You are smart inside outside Today lessons is my life I Think i fixed it after this lessons Thanks alot

    • @Ahadumedia
      @Ahadumedia  11 หลายเดือนก่อน

      I'm so glad!

  • @jamilaajamila2704
    @jamilaajamila2704 11 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም እማከብርህ ሰዉ!!!!!!

  • @MhletMoknn
    @MhletMoknn 11 หลายเดือนก่อน +5

    የማይሆንን ሰው በግዜ መተው ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HabtambirhanHabtambirhan
    @HabtambirhanHabtambirhan 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks kiraye hulem apprentice aregalehu hasabochihn 🥰

  • @fifiarik4713
    @fifiarik4713 11 หลายเดือนก่อน +1

    Yerasen sera mayefeleg b set bet gebto weta fesetalehn yezeh selut sewota semles men yebalal bro

  • @AbrshiMan13
    @AbrshiMan13 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራ በርታ በጣም አሪፍ ነው በርታ

  • @mekiyegetalij5500
    @mekiyegetalij5500 11 หลายเดือนก่อน +1

    የቻልኩትን አደጋለው ግን አይረዳን ም ኦድሜ ምን ላርግ 😢😢

  • @gessicabate
    @gessicabate 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጥያቄ ???

  • @gessicabate
    @gessicabate 11 หลายเดือนก่อน +1

    pls ጥያቄ አለኝ

  • @pfoe4190
    @pfoe4190 11 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሳላፈቅረው እሱ አፍቅሮኝ መጥቶ ከስር ጊዜ ቡሀላ ተረድቸው በቤተሰብ ተፈቅዶ አብረን እየኖርን 5አመት ቡሀላ እሱ ሌላ ልጅ ግንኙነት አርጎ ልጅ ወልዶ ያችን ትቶ ሌላ ልጅ እያወራ ነው የሰማሁት እኔ ነኝ ባለ ሰማንያዋ በኔ ላይ ግን ሁለት ሴት እና ልጅ ይሄ ሁሉ ሲሆን ከማላቀው ሰው ጋ ነበር ስኖር የነበረው ሳቅ ግን በጣም ነው ያስጠላኝ እኴንም እሱ ወድ እሚባል ወድምና አባት ባይኖረኝም ለወድ ያለኝ እይታ ይደብረኛል😅😅

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
    @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ หลายเดือนก่อน

    ቀጣይ በደንብ ይሰራልን

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 9 หลายเดือนก่อน +1

    Kiraye hakegnnethn betam new yemwedew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኮኮብነኝየማርያምልጅ
    @ኮኮብነኝየማርያምልጅ 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ሞገስ ይሁንህ እውቀትና ጥበብን ይጨምርልህ በርታልን ❤❤❤🎉🎉

  • @jujuHassen-l2p
    @jujuHassen-l2p 11 หลายเดือนก่อน +3

    ኡፍፍ የኔስ ከሰው ሁሉ የተለየ ሆነብኝ መፍትሄ አጥቻለሁ

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 11 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ እኔም እንደዛው ነው

  • @amaamm-p9u
    @amaamm-p9u 6 หลายเดือนก่อน

    የልቤን ነው የነገርከኝ ❤❤

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 11 หลายเดือนก่อน

    የዛሬው ለኔ እስኪመስለኝ. ድረስ ነው የሰማሁት ክበርልን

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝነህ በርታ ግን ቢኔ ??አይታይም

  • @HanaHana-dw7qi
    @HanaHana-dw7qi 11 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ስራነው እሽግን አድነገር መልስልኝ ስወድህ እኔ የምወደው አለኝ ግን ተጣልተናል ሌላህወት ጀምሮል እኔም የሚወደኝ ነበርና ከሱጋር ለመጀር አሰብሁ ግን እኔ ልወደው አልቻልኩም እሱግን የወደኩነው የመሰለው እኔ ምንም ልወደው አልቻልኩም ሞከርሁ ለመውደድ ግን በቃ አሎደኩትም እኔ እሱግን እደወደኩነው የሚያስበው ይደውላል በየቀኑ አወረዋለሁ ግን ልቤ ውስጥ ልዘልቅ አልቻለም ሳልጎዳው መለየት እፈልጋለሁ በፈጠረህ ጨቆኛል ምን ላድርግ ልለየው

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ 11 หลายเดือนก่อน +2

      ሀቢቢቲይ የሚወድሺ ይሻልሻል አችየምትወጂውን ከምትከተይ ቀሰእያልሺ ሀሳብሺን ከሱጋካደረግሺው ሁልግዚየም ሰለሱሰታሰቢ እየወደድሺ ትመጫለሺ

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ 11 หลายเดือนก่อน

      የህኛው አይወድሺም ጥሎሺሂዷል የራሱንሂወትጀምሯል

    • @mekdesmolla4289
      @mekdesmolla4289 11 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ ሚወድሽ ይሻልሻል እማ

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 11 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ እድሜ ከጤና ይስጥህ❤❤❤

  • @አብድራዛቅእህመድ
    @አብድራዛቅእህመድ 11 หลายเดือนก่อน +5

    ግን ውድሜ ስልክህን ብለጋኝ ምልጣይቅህ ነጋር ነበራኝ

    • @ruhamaamele1774
      @ruhamaamele1774 11 หลายเดือนก่อน +3

      ከመለሰልሽ ለኔም ንገሪኝ እኔም የምጠይቀው አለኝነበር

    • @አብድራዛቅእህመድ
      @አብድራዛቅእህመድ 11 หลายเดือนก่อน

      @@ruhamaamele1774 ኢሽ

    • @eimanlove
      @eimanlove 11 หลายเดือนก่อน

      ለኔም😂😂😂😂​@@ruhamaamele1774

  • @LebanonBeirut-vd9sd
    @LebanonBeirut-vd9sd 11 หลายเดือนก่อน +2

    ማርያም የዛሬው የኔ እና የባሌ ነው ❤❤❤❤

  • @TseheyBrhen
    @TseheyBrhen 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የማከብርህ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @KeabeKalkidan-dj4kl
    @KeabeKalkidan-dj4kl 11 หลายเดือนก่อน

    Selam.......bmn mngde nw mageget mechelawe office or phone no kalhe letetebaberge techelalhe?????

  • @ሰደተኛዋ-ቀ7የ
    @ሰደተኛዋ-ቀ7የ 11 หลายเดือนก่อน +1

    እወደዋለሁ ግን ደስተኛ አይደለሁም

  • @rrtt4781
    @rrtt4781 11 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ፍቅር ልጅ

  • @TsigeTemesgen
    @TsigeTemesgen 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ትዳር እየሞተ ነው ples ፀልዪልኝ😢😢

  • @brkebrke9250
    @brkebrke9250 11 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ዛሬ እኔን ነው ልክ ልኬን የነገርገኝ በያመቱ እመጣለው እያልኩ ቀኑ ሲደርስ አልሳካልኝ ይልና ስቀር ይናደድብኛል ግን ፍቅር ሃያል አይደል እስካሁን ታግሶኛል እኔም ግን ተለሳልሼ አስረደዎለው ያምነኛል

    • @abc12452
      @abc12452 11 หลายเดือนก่อน

      እኔም የጨነቀኝ ኢሄ ነዉ ስደት አይሞላ😢😢

    • @monaamad3917
      @monaamad3917 11 หลายเดือนก่อน +1

      ፍቅርከጀመርን 2 አመትሆነን እና2 አመቴን ጨርሼ 1አመት እጨምራለሁ ብየዉ ማዉራት ታቆምን 3ወራችን ተመልሶመጣ በ3 ወሩ ስለተናደድኩ ይሄን ሁሉግዜ ጠፍቶ ዝም አልኩ መወሰን አልቻልኩም

    • @abc12452
      @abc12452 11 หลายเดือนก่อน

      @@monaamad3917 እና አብሮሽ ለመኖር ጓጉቶ እኮ ነዉ ተረጂዉ አሁን እሺ እጠብቅሻለዉ ብሎ ካለ በቀጣይ ሐሳብ ከቀየርሽ ያኔ አይመለስም!!ስንቶች አሉ እንድትመጪ የማይፈልጉ አሉ ለገንዘብ ብለዉ

    • @brkebrke9250
      @brkebrke9250 11 หลายเดือนก่อน

      @@monaamad3917 ስለተናደደ ይሆናል እሕቴ 3 ወር የጠፈው

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@monaamad3917አይይይይ እኔምምምም እመጣለሁ እላለሁ እቀራለሁ አሁን ብሎክ አረገኝ😢😢😢

  • @hiwottsagaye2869
    @hiwottsagaye2869 11 หลายเดือนก่อน +1

    wow telayalahe agelaletsah yemachale❤❤❤❤❤

  • @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ
    @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ 11 หลายเดือนก่อน +3

    እንካን በሰላም መጣህ ውድ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤ተናፋቅ ሁሉየም በውስጠ የምመጣ ጥያቀ ኖው ኦንላይን ገብተው ሰላም ሳይሉህ 5ቀን በላይ ስያልፍ ይደብራል በጣም ግራ ይገባል

  • @akberetgidey4761
    @akberetgidey4761 2 หลายเดือนก่อน

    kiraye yene mekari talak
    wendm swedh eko❤❤❤