ፍቅር ግንኙነት ላይ ያሉ 4 ማንንቶች |The 4 Attachment style in relationship |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 377

  • @iopo5498
    @iopo5498 3 หลายเดือนก่อน +53

    አንተ ብቻ ተናገር ❤
    አንተ አለማድንቅ አይቻልም ልባም እስተዋይ ነህ::

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 3 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ በፍቅር ነው ያደኩት ግን እኔ 4 ኛው ነኝ የተደበላለቀ ስሜት ነው በፍቅር ተጎድቻለሁ አሁን እምወደው ልጅ አለ እየጎዳውት እንደሆነ ነው እሚሰማኝ አመሰግናለሁ ኪራ❤❤❤

  • @abc12452
    @abc12452 3 หลายเดือนก่อน +49

    እስኪ ኪራዬ እየተዋደዱ ለሚፎካከሩ ስራልን ለምሳሌ ለምን አልደወልክም ስትል አንቺ ለምን አልደወልሽም ለሚሉ እስኪ ነፃ ደስ የሚል ፍቅር ሳንሰለቻች ፍቅር የምንሰጣጥበትን ቪድዮ ስራልን በተለይ ሀረብ ሀገር ላለን ሴቶች ምን ያህል እንክብካቤ እንደሚያስፈልገን በዛዉ ጣል አድርግላቸዉ የምር ይሰለቻል አይረዱንም😢

    • @ሠላም-ከ5ጐ
      @ሠላም-ከ5ጐ 3 หลายเดือนก่อน

      This is our problem 😅

    • @GhhGjj-s8g
      @GhhGjj-s8g 3 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂 አሁን ያለሁበት ሁኔታነው ልቤ ቆሰሎ ዝምታን መርጫለሁ አለሁን ኡፉፉፉፉ

    • @fafitube8112
      @fafitube8112 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ አሁን ያለሁበት ሁኔታ ነው

    • @FjkjkFhjjii
      @FjkjkFhjjii 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ ያለሁበት ሁኔታ😢እየተዋደዱ ፉክክር ብቻ ዝም ነው😔

    • @baetaab5226
      @baetaab5226 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ እየተዋደድን ሁሌ ጠብ ስልችት አለኝ ስድስት አመት በስደት ኦፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢አሁንማ ተዉኩት ጭቅጭቅ ጨጓራ በሽተኝ አረገኝ 😢

  • @zahraabrar7679
    @zahraabrar7679 วันที่ผ่านมา

    የዛሬው በሙሉ ስለእኔ ብቻነው የተናገርክልኝ የመሰለኝ በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ማህሌትአድሴ
    @ማህሌትአድሴ 3 หลายเดือนก่อน +44

    አኔ በፍቅር ነው ያደኩት በጣም ጥሩ በሚባል ቤተሰብ እና በኮንፌደስ ነው ሰውን የምቀርበው ሰወች ግን አያምኑም እና ብዙ ግዜ ተጎድቻለሁ ስታምናቸው አይታመኑም

  • @gwalteddy6858
    @gwalteddy6858 2 หลายเดือนก่อน +8

    I found my husband and myself here i feel sorry about him and i will never judge him .

  • @GeniyegebruLij
    @GeniyegebruLij 3 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ አራተኛዎ ላይ ነኝ የምር ግን አላውቅም ነበር አሁን ግን ስለገባኝ ለማስተካከል እሞክራለሁ ግን ትለያለህ ተባረክ ውድሜ

  • @Jamilahussen-q2o
    @Jamilahussen-q2o 3 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ ታሪክ ነው ገልፀከዋል በትክከል. አወን የፈርአት ሰሜት ላይ።ነኝ

  • @HanaSultan-kf1ik
    @HanaSultan-kf1ik 3 หลายเดือนก่อน +13

    እኔ ከቤተሠቤ ጥሩ ፍቅር አጊቼ ነው ያደኩት በተለይ አባቴ ቃል የለኝም ለኔ ያለው ቦታ የተለየ ነው ሰውን እወዳለሁ አምናለው ሁሉም እንደቤተሠቤ ይመስለኛል ግን ያተረፍኩት ስብራት እና ክህደት ግን አሁንም ጠንካራ ነኝ አልሐምዱሊላ ትምህርት ወስጄበታለው👌

  • @BethelhemWasihun
    @BethelhemWasihun 3 หลายเดือนก่อน +18

    Kiraye i was waiting ur video lets see it❤

    • @AlemShewafera
      @AlemShewafera 3 หลายเดือนก่อน +4

      ይች ሴት እኔ ነኝ ❤❤❤በእውነት እኔ በንፁህ ልብ መውደድ እችላለሁ

    • @BethelhemWasihun
      @BethelhemWasihun 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@AlemShewafera Tenkara nesh ehte fetari kegonsh yhun

  • @MalcomX-m5l
    @MalcomX-m5l 3 หลายเดือนก่อน +2

    I see your video always
    But that's my first comment

  • @HHh-b8e
    @HHh-b8e 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኬራየ አተማ እኔን ውጠሀል 😂😂በርታልን ጀግናችን ❤❤
    እኔ ሰውን መለማመጥ አልወድም ልክ የሄዱ ችላ ያሉኝ ሲመስለኝ ቀድሜ ራን😂😂😂

  • @bezonshbezonsh58
    @bezonshbezonsh58 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኪሩየ የኛ መካሪ እንኳን ደህና መጣህ😊የምታነሳቸው ሀሳቦች!:: በጣም አስተማሪ ናቸው Tank U bro😊

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ secure attachment ነኝ ስው በጣም ነው እምወደው ከልቤ ግን እዛ ስው ላይ ልጥፍ ኣልልም ምክንያቱ እሱም እንድ እኔ የወደኛል ብየ ነው እማስበው ግን እንዳላስብነው ነገሮች ይሆናል እና እውነት ነው እንደስው ይከፈሃል ግን ኣንተ ንጹህ ፍቅር ስለ ስጣህ ምንም ኣይመስልህም የስውቹ ችግር ነው ትላለህ
    ለሚመጣ ግን ትንሽ እየ የመጠንቀቅ ያህል ያስድርባሃል
    አመስግናለው ኪራየ ሓወይ ስወድህ እኮ ❤❤❤❤

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ አንቴን መከታተል ከጀመርኩ ነው ጠንካራ የሆንኩት ሁሌ ማልቀስ ነበረ ስራየ ተባረክህ ❤❤❤

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኪራየ እናመሰግናለን ለምክርህ በነገራችን ድሮ ባቅህ ብየ ተመኘሁ እኔ ትምህርት አልተማርኩም በቤተሰብ ምክንያት አሁን ላይ ፀፀት አለብኝ እና ምክርህን ስሰማ በረድ እላለሁ በተለይ ከወንዶች እንድርቅ አድርገኽኛል ብዙም ወንድ ጋ ግንኙነት የለኝም ግን ❤😂ያሉትንም አጥፉቻቸዋለሁ የጣለኝንም ሰው ሰርቸ አሳይቻቸዋለሁ ሴቶች ተማሩ ዛሬ ነገ አትበሉ ከወደቃችሁበት ተነሱ ዛሬ ጀምሩ በቃ 😮ሂወትን በኬት ሲሆን ደስ ይላል ❤❤❤

  • @BezawitTesfaye-yw8jp
    @BezawitTesfaye-yw8jp 3 หลายเดือนก่อน +6

    2,3 n 4 are in huge problem, therefore i expect the way how to make it normal in the next episode.

  • @RadiRadi-f7w
    @RadiRadi-f7w 3 หลายเดือนก่อน +8

    ወላሂ የኔን ፀባይ ነዉ የተናገርከዉ በጣም ነዉ የምፈራዉ የፍቅር ጎደኛ ለመያዝ ደስ ብሎኝ ጀምሬ አቆርጠዋለሁ የምጎዳ እየመሰለኝ 😢

  • @shyowma
    @shyowma 2 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ በጣም ምርጥ ምክር ብርታልን ወንድማችን❤

  • @Taleworkmengesha
    @Taleworkmengesha 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ 4ተኛው ፀባይ ነው ያለኝ ኪራዬ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉

  • @hali-p1s
    @hali-p1s 2 หลายเดือนก่อน

    እውይ ምን ብየ ልግለፃክ እናመሰግናለኝ በርቱልን👍👍👍👍

  • @seblebizuneh263
    @seblebizuneh263 2 หลายเดือนก่อน +1

    መፀሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ሕይዉት ነዉ 🙏🙏🙏

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 3 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤

  • @KoJ-zj3vs
    @KoJ-zj3vs 2 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ደግሞ ስለ እኔ ያወራህ እስከሚመስለኝ ድረስ አፌን ከፍቼ ነው የሰማሁህ❤❤❤❤

  • @MousaAndraws
    @MousaAndraws 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አምሰጠን ነገር በጣም ደስ ይላል አንተ ከምትሉት ውስጥ አንዱ ነኝ የተጠራጣሪና ግን አፍቃሪ ማይነ ሰው ነኝ እና ስለ ምሰጠ ገለጻ እናመሰግናለን ❤❤

  • @ጤንነት
    @ጤንነት 3 หลายเดือนก่อน +1

    እራሴን እየጠየቅሁ ነው አዳመጥሁት እግዚአብሔር ይስጥለኝ ጥሩትምህርት ነበረ🙏🌻🌻🌻

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 3 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን❤🙏

  • @negestfantaya8851
    @negestfantaya8851 3 หลายเดือนก่อน

    Wow እኔ ደርሶብኛል እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም 👍👍👍❤❤

  • @amesasjs-fm1hv
    @amesasjs-fm1hv 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራዬ ሱሴ የተባረክህ እድሜ ከጤናጋ ስጥ

  • @seadabdu6135
    @seadabdu6135 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ🌺🌺🌺

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha 3 หลายเดือนก่อน

    ኪራዬ ትንሹ መምህራችን በይበልጥ ወደ ውስጣችን እየገባህ ነው እና በርታልን ራሳችን እንድንፈትሽ እያረከን ተባርክልን❤😮❤😮

  • @ጦይባ-ሸ6ከ
    @ጦይባ-ሸ6ከ 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን በርታልን❤❤❤❤❤

  • @alexmelaku5433
    @alexmelaku5433 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግና ኪራ በርታ ሁሌም ጀግና ነው የምልክ

  • @osiydyx4706
    @osiydyx4706 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በቤተሰቦቼ በጣም ደስተኛ ነኝ አስተዳደጌም በጥሩ ሁኔታ ነው ከቤተሰቦቼ ጥሩነትን ደግነትን ቸርነትን ባጠቃላይ ጥሩ ነገር አይቼ ነው ያደኩት እና እኔ ሰው ለመውደዲም ለማመንም ለመቅርብም በጣም ቅርብ ቅልል ያልኩ ልጂ ነኝ ነገር ግን እሱ ነገር ትንሽ ከባድ ነው አሁን ላይ እሚታመን የለም እና ስብራት ነው ትርፉ እሱም እዳለ ሁኖ ይህን ብሀሪየን መቀየር አልችልም አይ አም ሶ ሀፒ❤

  • @MeryemMussa
    @MeryemMussa 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ይሄንን ልጂ አገኘሁት😍😍 ቲክቶክ ላይ የተቆራረጠ ምክሮቹን ነበር የምከታተለው ይመቸኛል ንግግሩ ምጡቅ 😊

  • @seadikasshune1712
    @seadikasshune1712 3 หลายเดือนก่อน +4

    When you took about 4th, I feel you took about me 😊

  • @Elbi6881
    @Elbi6881 2 หลายเดือนก่อน

    mekam yene wendem yanesahachew haseboche des yelalu betam gn how to change or endet fix madereg endemichel betenegeren thank you !!😃

  • @maadimaadi9203
    @maadimaadi9203 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደና መጣህ ኪራየ 🥰

  • @AyenshaMoha-xt3gw
    @AyenshaMoha-xt3gw 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ኪራ😮😮😮

  • @metsimechal
    @metsimechal 4 วันที่ผ่านมา

    This what I need thanks alot😊❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ሰላም መጣህ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @Makka2023-yd7rc
    @Makka2023-yd7rc 3 หลายเดือนก่อน

    በትክክል ባህሪየን ዛሬገና በግልፅአወኩኝ እናመሰግናለን በርታ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @edenadugna6705
    @edenadugna6705 2 หลายเดือนก่อน +1

    Fetari yakberelegn kira,🙏

  • @አሱየእማዉዬልጅ
    @አሱየእማዉዬልጅ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣህ ❤

  • @AsDa-do7rx
    @AsDa-do7rx 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጨምርልህ ወንድም አለሜ ተባረክን 🌏💓🌹♥

  • @EyerusTeferi-ry4yv
    @EyerusTeferi-ry4yv 3 หลายเดือนก่อน +2

    የዛሬዎ ይለያል እኔን ያነበብከኝ ነው የመሠለኝ ግን መፍቴሔው ምንድነው በጣም ጎበዝ በርታልን❤❤

  • @tibbyzeleke235
    @tibbyzeleke235 3 หลายเดือนก่อน

    Great informed analysis thanks

  • @SelamAsres-ld8dm
    @SelamAsres-ld8dm 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኪራየ ላንተ ቃል የለኝም ሁሌም ታበረታኛለህ ኪራየ አንተን በጣም ማግኘት እፈልጋለዉ ኪራየ በማርያም

  • @FatumaMahmmud-z6k
    @FatumaMahmmud-z6k 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you kiraye & Abani 🙏❤️

  • @ዶናት-ኈ1ቘ
    @ዶናት-ኈ1ቘ 3 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ቅመም ማንብየ ልሰይምክ ምኑን ትቼ ማን ልበልክ ፍፁም ድንቅ ልጅ ነክ በእውበት አብዛኛውን እኔን ይወክላል በጣም እየገረመኝ ነው ሳዳምጠው የነበረው ❤

  • @NardosGirma-jj7rt
    @NardosGirma-jj7rt 3 หลายเดือนก่อน +1

    Getan gn kelbe nw keep going Le bezu sw eyetkemk nw berta wendeme yehe yante tekekelgna bota nw it’s like gifted person ❤❤❤❤❤

  • @etetu7155
    @etetu7155 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነው ይኔ ሕይወት ይቀራረባር። በርታል

  • @ነኢሙነኙወለየዋ
    @ነኢሙነኙወለየዋ 2 หลายเดือนก่อน

    ምክረህ በጣም ደሰ ይላል ብዙሳዉ ይቀየረበታን ብየ አሰባለሁ ግን በዚህ ቢደወ እደራሴ በናት ባባት ፈቅረ ተከባክበዉ ነዉ ያሳደጉኙ እደራሴ ፈቅረ ሰጀምረ እፈራለሁ እጀምረን የሆነ ነገረ ከተጠራጠረኩ ይጎድኛንብየ እረቃለሁ ለተወሰኑ ቀናት ይናፈቁኛን ግን መራቄን ወደሆላ አልልም

  • @አክሱማዊት
    @አክሱማዊት 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደና መጣህ ኪሩ የህን ሳዳምጥ እራሴን አገኝ እሆናለው በማዳመጥ ላይ ነኝ

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 3 หลายเดือนก่อน

    ንግግርህ ይለያል ጎበዝ ነህ አድናቂህ ነኝ ኮሜት መፃፊ አሎድምጂ🎉

  • @zufanbirhane911
    @zufanbirhane911 หลายเดือนก่อน +1

    Wow u r the one

  • @ቤተቃና
    @ቤተቃና 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጣፋጭ አንደበተ ወንድማችን በርታልን እኛም ጥሩውን እንወስድ ዘንድ ያበርታን ቅዱሱሱሱሱ እግዚአብሔርር

  • @tecnopova-kh7dy
    @tecnopova-kh7dy 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @mahizewelde4497
    @mahizewelde4497 3 หลายเดือนก่อน

    Betam denke new hasabek kiraye tnx bro❤❤❤

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 2 หลายเดือนก่อน

    ኪራዬ መካሪያቸችን በጣም እናመሰግናለን እኔ ግን 2 ኛው ላይ ነኝ

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 3 หลายเดือนก่อน +1

    አናመሰግናለን ልዩ ወድሜ ሰላምህ ይብዛ ❤🎉❤🎉❤🎉❤👍👍👍👍

  • @SosinaEshete
    @SosinaEshete 3 หลายเดือนก่อน

    ene secure negn amazing❤❤ enmsegenalin kerya

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 2 หลายเดือนก่อน

    3 ተኛ 😁😆እኔ ነኝ ሙሉ ለሙሉ ስትናገር ሳላስበዉ ከት ብየ ሳቅሁ 😆አስተዳደግ ከባድ ነዉ😢😢😢 4ተኛዉ እራሱ ከስድብ ዉጪ ብዛት ግን 3ተኛዉ እየሳቅሁ ነዉ የሰማሁ ሰዉዉ የልቡን ሲነግሩት የኮረኮረቱትን ያህል ይስቃል ይባላል

  • @mestawet438
    @mestawet438 3 หลายเดือนก่อน +1

    ብሮየ እናመሰግናለን

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 3 หลายเดือนก่อน

    ሣላደንቅህ አላልፍም በቃ ባጭሩ ጎበዝነህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Elwinadwin
    @Elwinadwin 2 หลายเดือนก่อน +1

    This is a book called attached I suggest everyone to read this

  • @AddisDemeke-tr6gl
    @AddisDemeke-tr6gl 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ችግር ላለባቸው

  • @melatshiferaw8169
    @melatshiferaw8169 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ Avoidant attachment ሌላ video ብትሰራልን

  • @abezatsbeha781
    @abezatsbeha781 3 หลายเดือนก่อน +1

    betam enamesegnalen lebzuwoch tenekara neh

  • @senesinimarr
    @senesinimarr 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክክ ❤❤❤

  • @VrgyFs5gd
    @VrgyFs5gd 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኪራዬ እኳን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሰህ የኛ መካሪ አዳምጬ ጨርሼ እመጣለሁ

  • @SosiMelkamu-tv1sy
    @SosiMelkamu-tv1sy 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማር እኮ ነህ ኪራዬ❤❤

  • @brtukan8684
    @brtukan8684 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድም ይህ ችግር ግን እኔጋለ በጣም ግራተጋብቻለሁ😢 ዋው አንተግን አገላለፅህ የአለፍበት ይመስላል እንዴት አዎክ ለማንኛው በርታ❤

  • @HadisMulata-pm3ch
    @HadisMulata-pm3ch 3 หลายเดือนก่อน +2

    ታቃለህ ግን የኔን ህይወት ከጥፋትና ከውድቀት እንዳዳንከኝ😏❤🙏

  • @IssamAlRamahi-xb6nq
    @IssamAlRamahi-xb6nq 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያዳመጥኩህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ አመሰግናለሁ
    እራሴን ግን ሶስተኛዉና አራተኛዉ ለይ አግኝቸዋለዉ

  • @jemilabiza
    @jemilabiza 3 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ በ1ኛ ባህሪ ውስጥ ነው ያደኩትም የምኖረዉ ከ234 ባህሪ ባላቸው ሰዎች ብዙ ተጎድቻለህ 😢 ግን ጠንካራ ነኝ አሁን ግን ትንሽ ለመጠቀቅ እየሞከርኩ ነው አሁን ግን ችግራቸው በደብ እንድረዳቸው ስላደረከኝ በጣም አመሰግንሀለሁ 😮

  • @TigestTefra
    @TigestTefra 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ere kira eyetewadedu lemayenageru seralen 😊

  • @guzaraguzara2546
    @guzaraguzara2546 3 หลายเดือนก่อน

    Kiraye kalat yelegnim zemenik megibat mewuxati yibarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bryegaldiesae
    @bryegaldiesae 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራዬ ❤እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ መስቀሉ 🙏

  • @yemargirmay7344
    @yemargirmay7344 3 หลายเดือนก่อน +1

    Gize alemesitet lemetew beki miknyat ayihonim? Esik ebakih melislign🙏

  • @Sara-n2s
    @Sara-n2s 3 หลายเดือนก่อน +1

    thank you betam

  • @meseretkassahun2570
    @meseretkassahun2570 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow telyalh 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hope-H23
    @Hope-H23 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኪራዬ የኔ አዋቂ እኔ ቁጥር ሁለት ላይ ነኝ እውነት ሙሉ ለሙሉ የኔ ህይወት ነው የገለፅከው😢

    • @KHADIJA-sd9rg
      @KHADIJA-sd9rg 3 หลายเดือนก่อน +1

      የኔም😢😢

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl 3 หลายเดือนก่อน

    ትክክል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @meazimeazimeazi7247
    @meazimeazimeazi7247 3 หลายเดือนก่อน +1

    የተናገረው ነገር እኔን ይገልጣል ግን ያ ሁሉ የሆነው በሰዎች ምክንያት ነው እንጂ በቤተሰብ ወይም በአስተዳደግ አይደለም 😊

  • @Beleanblean
    @Beleanblean 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ አግኝተከኛል ሙሉ በሙሉ 😮😮

  • @GirumTagesse-kj4dh
    @GirumTagesse-kj4dh 3 หลายเดือนก่อน +2

    1ኛው ላይ ነኝ🤗

  • @koketTomas
    @koketTomas 3 หลายเดือนก่อน +2

    Kiraye thank you 😮😮😮

  • @ZUZUKonjo-w3p
    @ZUZUKonjo-w3p 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢ihe yne bharinaw ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SadaHousen
    @SadaHousen 3 หลายเดือนก่อน

    ❤ጎበዝ ❤

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee 3 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉ኪራዬ እኔ በልጅነቴ ጀምሮ ያደኩበት በፍቅር ሰው ማመን አልፈራም ሰው አምናለው የመጀመሪያው እኔን ይገልፀኛል🎉🎉

  • @BezaBelay-ve5pn
    @BezaBelay-ve5pn 2 หลายเดือนก่อน

    ኪራ ማሪያምን ትለያለክ እኔ ውስጥ ያለውን ነገር ነው አውጥተክ የዘረገፍከው እንደ እደግዛብሄር ፍቃድ ከዚክ ነገር ለመውጣት እየጣርኩ ነው አስተዳደግ ጥሩ ካልሆነ ከባድ ነው

  • @saudi5332
    @saudi5332 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ3 ላይ ነኝ ❤❤❤

  • @kameth423
    @kameth423 3 หลายเดือนก่อน

    ኪራዬ በጣም ይገርማል አንደኛ ላይ የገለጽካት ሴት እኔ ነኝ በጣም አመሰግናለው ክበርልኝ ግን የተለያየ ሀገር ነው የምንኖረው ተራርቆ ፍቅር ማለት ነው እናም ልቡ አላረፈም ጥዬው የምሄድ ይመስለዋል እንደማፈቅረው ግን ያውቃል ከእሱ ጋር የምር ህይወቴ የመጨረሻ እንዲሆን እፈልጋለው ግን እሱ የሚስለኝ ከሌላ ወንድ ጋር ነው በጣም ተቸገርኩ እሱን ለማሳመን ያላደረኩት የለም እሱ ምስክር ነው ግን 💔እርግጠኛ አልሆነብኝም ከመጠን በላይ ቅናት አለበት ምን ላድርግ ሀሳብህ ያስፈልገኛል በጣም አፈቅረዋለው😢💔

  • @xcg7944
    @xcg7944 3 หลายเดือนก่อน

    ሁለተኛው ላይ ነኝ 😮ጉድ ነቃ በይ በሉኝ ወገን❤😊

  • @ነጃትጀማልበሺር
    @ነጃትጀማልበሺር 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጃክ ስወድክ።

  • @የቡታጀራዋ
    @የቡታጀራዋ 3 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂4 ነኝ አፍቅሬ ተጎድቼም አላቅም ግን የታላላቆቼን ሂወት መበላሸት ስላየሁ መሰለኝ ግን በቤተሰብ ተመትቼ አላቅም

  • @MkMintwab
    @MkMintwab หลายเดือนก่อน +1

    i was 1......kezi buhala 3 hogne nbr ahun gn betgl wede 1 metchalew bye asbalew

  • @makimak7615
    @makimak7615 2 หลายเดือนก่อน +1

    መፍትሄን ንገረኝ pls

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ የኔ ባህሪ 1ኛው ነው ነገር ግን የሚቀርቡኝ ሰዎች ሶስተኛውንም አራተኛውንም አይነት ያላቸው ሰዎች ናቸው ሰውን ለመቅረብ ደቂቃ አይፈጅብኝም ነገርግን ሲለዩኝ እነሱው ናቸው ምንም ጥፋቴን ሳላውቀው ጥርግ ይላሉ ደሞኮ ጥለውኝ ሄዱ ብዬ አላዝንም የሆነ ስሜት አለው ይሁን እንጂ አሁንም ባለፈው ተፀፅቼ ሰው መቅረቤት አልተውም ዛሬም እዛውነኝ አላህ የልባችንን አይቶ የሚበጀንን ይስጠን እንጂ