ሳይረፍድ.....በግዜ ....ለወንዶች ነው ሴቶች እንዳታዩት|ahadupodcast|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 885

  • @MiseMi-u4w
    @MiseMi-u4w ปีที่แล้ว +557

    ማሪያምን ሁሌም ሰዉ አትግፉ እኔ አስር አመት ነዉ የታገስኩት የልጂነት ፍቅረኛዬን እናም ጂል ነሺ ለምን አተይዉም ሲሉኝ አልሰማም ነበር አሁን ግን ድክም ሲለኝ ተዉኩት እናም ፈጣሪዬ ጥሩ ባል ሰጠኝ ተመስገን ብዬ እየኖርኩ ነዉ ወንድማች በርታ❤❤❤❤❤

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ปีที่แล้ว +40

      የኔም ጉዳት ነው ከተለያየን 10 አመት አለፈን መርሳት አልቻልኩመ ጉዳቱ ብዙ ነው አሁን ላይ እሱ ያለቅሳል መገፋት ጥሩ ነው አንዳንዴ

    • @MedinaAdem-ht3vf
      @MedinaAdem-ht3vf ปีที่แล้ว +11

      ታዲለሽ አላህያዝልቅልሽ ❤እኔም ያልፍይሆንወላሂ10አመት አሁን በራሴግዜ ተዉኩኝ እንዲህሊቆርጥልኝ ብዙዋጋከፈልኩ እንዳጃጃለኝወላሂ

    • @MedinaAdem-ht3vf
      @MedinaAdem-ht3vf ปีที่แล้ว +16

      ​@@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨእኔም 10አመትቆርጠልኝግን የሆኩትንየከፈልኩትን ዋጋሳስታዉስይቆጨኛል በግልፅአልፈልግሽምእያለኝ😢እኔም10አመትቆርጠልኝግንየሆኩትንየከፈልኩትንዋጋሳስታዉስይቆጨኛልበግልፅአልፈልግሽምእያለኝሁሉእኔሰለሩኖአስብነበር ወላሂአሁን ግን ምንሁኝነዉእላለሁ ይተረትብኝነበር😂እምያጠግብእንጀራከምጣዲያስታዉቃልእያለ❤😂እኔሞኝት ምንምቢለኝታዉሬበፍቅር ተይበቃሽስባልአልስማምነበር አሁንይቆጨኛልየከፈልኩትዋጋ ብቻ አላህ የስራዉን ይስጠዉ

    • @dustabashir6177
      @dustabashir6177 ปีที่แล้ว +17

      የምራችሁን ነው ግን ሴቶች ??? 10 አመት በምን ሄሳብ ነው ከሱ የምጣበቀዉ እማይጠቅምን ነገር መልቀቅ ነው እንጂ የምን መጣበቅ ነው ። ህመም አለዉ አዎ ግን በሴት ልጅ እድሜ 😂 በ20 ብጀምሪ በሰላም ከቆረጥሽ ከዛስ???

    • @MedinaAdem-ht3vf
      @MedinaAdem-ht3vf ปีที่แล้ว +1

      @@dustabashir6177 አያዲርስበይወላሂ በፍቅርዉስጥ ስትሆኝ በፍቅርብቻነዉ ነገሮችን እምትተረጉሚዉ ጒደኛ ቤተስብኮ ተይ ይሄመንገዱጥሩአይደለምብለዉይመክሩሻልግን ላንች ምንም አይታየንም በስአቱ በራሳችን ግዜ ስንነቃ ያለንበትና የምንተረጉምበት መንገዲ ሲገባን ያኔአበቃ ዉላሂ

  • @zebu4271
    @zebu4271 ปีที่แล้ว +94

    ኢሄ ልጅ ላይክ ያንሰዋልልልልል በጣም ጉሩም ንግግር ነው ሚያወራው እናበረታታው

    • @Ahadumedia
      @Ahadumedia  ปีที่แล้ว +3

      🙏🙏🙏 thank u

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ ปีที่แล้ว +240

    ምድር ላይ ያለ እውነት ነው የተናገርገው የሚገርመው የተገፋ ሰው ፈጣሪ የበለጠ ነው የሚክሰው

    • @MedinaAdem-ht3vf
      @MedinaAdem-ht3vf ปีที่แล้ว +1

      ያረብ❤

    • @kamilaemar3687
      @kamilaemar3687 ปีที่แล้ว

      yes😘👍

    • @GodOnlySaves
      @GodOnlySaves ปีที่แล้ว +1

      True ❤

    • @zenatahmed5204
      @zenatahmed5204 ปีที่แล้ว

      ኢንሻአላህ እንደሚክሰኝ አልጠራጠርም

    • @سعادهيمام
      @سعادهيمام 11 หลายเดือนก่อน +6

      ሳህ መገፋቴን አሁን ወድጀዋለሁ አልሃምዱሊላህ አንድን ነገር አይወስድብንም የተሻለ ሊሰጠን እንጅ አይዞን

  • @HawiDestroyedme
    @HawiDestroyedme 11 หลายเดือนก่อน +24

    ወንዶች የሚፈልጉት ኩፉ ሴትን ነው መልካም ሴትን መያዝ አይችሉበትም ደነዞች ደደቦች ሁሉ አንድ አይነቶችኀናቸው መቼም አይማሩም ገደል ይግቡ አንተ ግን ጀግናኀነህ

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej ปีที่แล้ว +230

    አንተ ትለያለህ ሴትን ልጅ የተረዳህበት መንገድ ይለያል ከዚህ ልጅ ተማሩ ወንዶች❤❤❤

    • @kidistmandefro5873
      @kidistmandefro5873 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ገራሚ ልጅ ነው እውነታውን ነው የየ ውስጣችንን ነው የሚነግረን

    • @geniyearsemalej
      @geniyearsemalej ปีที่แล้ว

      @@kidistmandefro5873 ቀላል

    • @TemesgenChane
      @TemesgenChane ปีที่แล้ว +2

      ወሬ እኮ ተግባር አይሆንም 😂

    • @meseretlema588
      @meseretlema588 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @geniyearsemalej
      @geniyearsemalej 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@TemesgenChane እሱን ለመንቀፍ ከመሮጥ እኔ ማነኝ ብለህ ራስህን ጠይቅ🙄🙄

  • @makiamakia3834
    @makiamakia3834 8 หลายเดือนก่อน +4

    ኪራዬ እኔ በዚህ ህመም እያለፍኩ ነው ፍቅርኛዬ የምለው ስው ለኔ ምንም ጌዜ የለውም በግልፀ እንገናኝ ናፍቅህኝ ነው ስለው ጌዜ የለኝም እለኛል እኔ በዚህ ፍቅር ብዙ ዋጋ ክፍዬበታለው ብታይ ድሮ እሱ እንደዚህ አልነበርም ግን እንክብካቤ ሳብዛበት ነው እንዲህ የሆነው አሁን ሶስት ውር አለፍን ካውራን አንድ ሀገር ነው ያለነው እኔ ዳግመኛ ለሌ ውንድ ማፍቅር እስከማልችል ደርስ እውደዋለው ሁሌም እንደምውደው እነገርዋለው በተግባርም አንድ ሴት የውደፊት ባሌ ይሆናል ብላ ስታስብ ስራውን ስከቱን ሁሉ እንዲሳካለት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደርጃ ርድቼዋለው እሱ ምንም አይመስለውም ያው መተው እንዳለብኝ አምናለው ግን አልቻልኩም ሴት ሁሉ አይቀርውን ያተርምሳል እያውኩ ግን አፍቅርዋለው ኪራዬ እስቲ ብሶቴን ነግርህ መታክም እፍልጋለው የቴሌ ግራም ስልክህን አስቀምጥልኝ

  • @Saba-wt1fv
    @Saba-wt1fv 11 หลายเดือนก่อน +6

    አተልጅ ግማሽ እድሜህን ሴት ነበርክ እዴ ተባረክልኝ እድሜህን ያርዝመው የውስጤን ነው እኮ የምታወራው ውይይይይይይይይስ ኑርልኝ

  • @53067
    @53067 ปีที่แล้ว +15

    አይገርምም ግን እያፈቀርኩት ነው የተውኩት አሁንም አፈቅረዋለው ግን በቃኝ እግዚአብሔር ይመስገን በቃሽ አለኝ 5አመት ሙሉ ነው ያነባሁት እንዳንለያይ ያላደረኩት የለም በእውነት እራሴን እንኳን እደዛ አልከባከብም ግን በቃ አሁንም እግዚአብሔር ይመስገን ይብላኝ ላጣህኝ እኔ እያፈቀርኩት የተለየውት ግን ከስቃይ ድኛለው አቅራቢው ተባረክ እኔን ነው፣የገለፅከው አታምሽ፣ አትጠጣ፣ ጊዜ ስጠኝ ተለወጥ ሁሌ መዝናናት አቁም በላህ ተኛህ፣ ስለራሳችን አስብ እባክህ ፍቅር አልጣህ፣ በቃ ይህንን ነበር ስለው የነበረው ጭቅጭሽ ይለኝ፣ ነበር ህህም😂 አሁን ላይ ሳስበው ይገርመኛል ዷደኞቼ እናቱ ነሽ የይስ፣ ፍቅረኛው ይሉኝ ነበር 😂ምንያድርጉት ሁኔታዬን ሲያዬት፣ ጥንብር፣ብሎ ሰክሮ ተኝቶ ስልኩን ዘግቶ እኔ፣ ሞቶነው በሰው ሀገር; ገለውት ነው ብዬ ሳለቅስ እሱ ተኝቶ ነው ጓደኛየ ምን ሆነህ፣ ነው በጣም አስጨነከን ትዋላች፣ አልተኛ፣እንዴ ብሎ ነው የመለሰላት😢 እንዴት ልብይሰብራል💔 ብ ቻ ይብላኝ፣ ላጣህኝ ግን እንተ ምንም አይመስልም ልብህ ደንዳና ነው የማልመልሰውን የሴት ልጅ እድሜዬን የጨረስኩብህ፣ ፍቅር በደረሰበት እንዳልደርስ" አድርገህ፣ አስተምረህኛል እግዚአብሔር ይስጥህ፣ ግን እንኳንም ልቤ ተሰበረ💔እሰይ ምክንያቱም ጠንካራ ሴት ሆኛለው ሰውን የምትገፉ ሰዎች እናመሰግናቹሀለን🙏💔

    • @SenaitSeni-v4f
      @SenaitSeni-v4f 7 หลายเดือนก่อน

      Egeziabeher n teyeke yeendegena amlak new yekeseshal ehete betechaleshe yabesha wond atteyekiwu Egeziabehern.

  • @merytedy8075
    @merytedy8075 ปีที่แล้ว +44

    100%የኔ ያወራከው😢😢😢12 አመት ታግሼ አሁን ቆርጦልኛል ፈጣሪ ይመስገን 🙏🙏🙏ከእኔ የቀረ ምንም የለም ።

  • @fevenayale5593
    @fevenayale5593 10 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ይገርማል ምንም በዚህ እድሜ ባይሆንም እኔ እማቀዉ ሰዉ ኣለና እንደዚዉ ልክ የምትል ሆነችለት እሱ ግን በጣም በጣም ችላ የሚላት ግን በጣም እየተረዳት ስለሆነች ፈጣሪ ይመስገን ከንግዲ ልብ ታረጋለች …!!!

  • @jsjejksksk5298
    @jsjejksksk5298 ปีที่แล้ว +20

    ይሄ ሁሉ የኔ ታሪክ ነው ለመንኩት እኔ ስደውልለት አያነሳም ጓደኞቼ አሉ ይለኛል እሱ ሲፈልገኝ ብቻ የሚደውልልኝ አሁን ግን ቆረጥኩ ማውራት አቁሚያለው ተመስገን

  • @ፍረማርያምጓልተዋህዶ-ከ8ነ
    @ፍረማርያምጓልተዋህዶ-ከ8ነ ปีที่แล้ว +16

    የልጀ አባት 6 አመት ሙሉ ጠበኩት ወደ ልቡ ይመለሳል እያልኩ ግዜን በላው የሰው ወሬ አልሰማም እያልኩ ጠበኩት ሌላ ይቅር ውጭ አኩርፎ ቢመጣ ውዴ ምን ሁነህብኝ ነው ስለው ምን ሆንኩኝ አትጨቅጭቅኝ ይለኝ ነበር ከዛ በላየላይ ልጅ ወለደ😢💔 ልቤን ሰበረው ትግስተን አለቀ አሁን እግዚአብሄር ይመስገን ሁሉንም አንድ አደሉም የሚያከብረኝ አገኝው ተመስገን ግን አሁንም ክፉ እንዲነካው አልፈልግም ለልጀ ስል ደስተኛ ይሁን እላለው🙏🙏🙏

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 9 หลายเดือนก่อน +2

      የኔ ውድ እኳንም ጥሩ ገጠመሺ❤

    • @ፍረማርያምጓልተዋህዶ-ከ8ነ
      @ፍረማርያምጓልተዋህዶ-ከ8ነ 9 หลายเดือนก่อน

      @@AhmedAli-nh3uh አመሰግናለው❤

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 3 หลายเดือนก่อน

      አወ ለሰዉ ክፌ ያላሰበ ጥሩ ይገጥመዋል አብሺሪ

  • @hulumyalifal-jq1zz
    @hulumyalifal-jq1zz ปีที่แล้ว +75

    ሴትን የምትበድሉ ወንዶች ልመርቃቹ አሜን በሉ 🙆‍♀️እሳ ከናተ በልጣ ትገኝ 💪እሳ ጥሩ የትዳር አጋር ታግባ ወልዳ ትሳም እናተ ደግሞ በደንብ ተናደዱ 😂ምክንያቱም ከናተ በልጣ እየኖረች ስለሆን 😂

    • @zinab8199
      @zinab8199 11 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂

    • @salemss3836
      @salemss3836 11 หลายเดือนก่อน +5

      እርግጠኛነኝወንዶች ይችን ኮሜንት ዘለዋታል አንግሎች የት ናችሁ አሚን በሉእንጅ 😂😂😂ወንድ ከማስጠላቱ የተነሳ የወንድ ልጄ ፍቅር ሊቀንስ ነው

    • @hulumyalifal-jq1zz
      @hulumyalifal-jq1zz 11 หลายเดือนก่อน

      @@zinab8199 🙆‍♀️😁😂

    • @hulumyalifal-jq1zz
      @hulumyalifal-jq1zz 11 หลายเดือนก่อน

      @@salemss3836 🙆‍♀️😂😁

    • @ሊሊነኝስደተኛዋ
      @ሊሊነኝስደተኛዋ 11 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅​@@salemss3836

  • @betelhemworku2976
    @betelhemworku2976 9 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት እሷ ሴት ነኝ ❤ ግን ይጎዳል በጣም ...

  • @ማሂ-በ9ኀ
    @ማሂ-በ9ኀ ปีที่แล้ว +7

    ችግር ከ100ው ይህን ፕሮግራም የሚያዬው90ው ሴት መሆኑ ነው እጂ ጥሩ ትምህርት ነበረው🥰

  • @tigtub8751
    @tigtub8751 ปีที่แล้ว +7

    በጣም የሚገርም ንግግር ❤ግን ገብቶ የሚያየዉ ሰዉ ብዙ ነዉ ላይክ ግን የለም የምናበረታታዉን ሰዉ እንወቅ ለነገ ህይወታችን አስተዋህ ከሆን ብዙ እንማራለን ከዚ ልጂ ላይክ ሸር ሰብስክራይብ ያንሰዋል የምትሉ 👍

    • @Ahadumedia
      @Ahadumedia  ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏 fetari yakbrlgn

  • @BuzeaBuzea
    @BuzeaBuzea ปีที่แล้ว +55

    የምር የሁላችንንም ሴቶች እውነታን ነው የገለፅክልን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @ሰደተኛዋ-ቀ7የ
    @ሰደተኛዋ-ቀ7የ ปีที่แล้ว +7

    ይወደኝ ነበር በጣም በኑፁህ ልቡ እኔ ግን እጠላዋለሁ ለኔ ያልሆነልኝ የለም እኔ ግን ልወደዉ አልቻልኩም በቃ ተስፋ ቆርጦ ያማያቃትን ልጂ አግብቶ ወለደ ሁለይም እደፀፀተኝ አለሁ ምን እደሱ እሚወደኝ እሚረዳኝ አላገኘሁ😢

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 ปีที่แล้ว +95

    ችግሩ ወንዶች አይሰሙህም 😢የምናዳምጥህ ሴቶች መሆናችን 😢ምን ነበር ቢማሩና ቢያዳምጡ እውነት እናንተ ትሰበራላችሁ ወይ???ማለቴ ወንዶች 😢ትሰብራላችሁ እንጅ የምትሰበሩ አይመስለኝም😢እኔ ስራ ደና ገባክ ብዬ ስደውል ጭቅጭቅ 😢ራት በላክ ብዬ ስጠይቀው ጭቅጭቅ በቃ ምን ልበልክ ታገስኩ ታገስኩ በመጨረሻም ጥየ ወጣሁ😢

    • @legesseElias-by2ik
      @legesseElias-by2ik ปีที่แล้ว

      Please tenegageru 🙏🙏🙏 atowesegn

    • @lubabalubaba
      @lubabalubaba ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 ปีที่แล้ว +3

      አወ አይሰሙም። በብዛት ሚድያ ተጠቃሚወች እኛው ነን።

    • @yeshubiru-um6vt
      @yeshubiru-um6vt ปีที่แล้ว

      እውነትሽን እኮ ነው ይሰድብታል ደደበ ናቸው

    • @sosenabekele-h9e
      @sosenabekele-h9e 10 หลายเดือนก่อน

      ተገላገልሽ የተሻለውን ፈጣሪ ይሰጥሻል

  • @sewmehonmershadessiesewmeh8747
    @sewmehonmershadessiesewmeh8747 ปีที่แล้ว +6

    ዋው አገላለፅ የኔን ህይወት ነው የገለፅከው 5ጊዜ አዳመጥኩህ አመሰግናለው

  • @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት
    @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት ปีที่แล้ว +7

    ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት የኔን ያሳለፍኩትን life ነው የሚናገረው እግዚአብሔርን የውስጤን ተናገርክልኝ ተባረክ በዚ ልክ የሚረዳ ወንድ መኖሩ እራሱ ተመስገን ነው 🙏

    • @zeharahassenzeharahassen9220
      @zeharahassenzeharahassen9220 ปีที่แล้ว +1

      እኔም መጀመሪያ ነው ሳዬው ግን የኔን ወስዶ ማን ነገረው ብዬ ፈዝዥ ቀረሁ ስሰማው ለካ በአስተሳሰቡም የሰውን ስሜት የሚያገኝ ሰው ሞልቷል አጃኢብ ነው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 ปีที่แล้ว +12

    ማርያምን እኔ ያራት አመት ፍቅረኛዬ ነዉ የተዉኩት በቃ ለመንኩት ለመንኩት እንዲስተካከል ነገርኩት ግን በዉነት ዝቅ አልኩለት አይዞህ ከሁሉም ነገር ላግዝህ እንረዳዳ እንተሳሰብ ስለዉ ዝቅ ዝቅ አረገኝ ጭራሽ ናቀኝ ሚገርምህ ምተወዉ አይመስለዉም ነበር ግን አስጠንቅቀዉ ነበር ተዉ እቆርጣለዉ ሴት ልጅ ነኝ ስለዉ ያሾፍ ነበር እና እንዳልከዉም አገራቅሜ አጠራቅም በቃ ተዉኩት ሚገርም እንደ ምወደዉም በቃ አስጠላኝ ግን አይቆኝም አራት አመት የባከነዉ ጊዜዬ እድሜዬ ገንዘብ ቢባክንብኝም ግን አልቆጨኝም ለነገትልቅ ትምርት ነዉ ያስተማረኝ በስማም እንኳንም ገፋኝ እንኳንም በደለኝ ደስተኛ ነኝ ሚስማር በመቱቱ ቁጥር ይጠብቃል እንደ ሚባለዉ እና ወንዶች ጥሩ ሴት አያያዝ አያቁም ተቃራኒዋ ነዉ ሚያባሩት

    • @tg-wf7sy
      @tg-wf7sy ปีที่แล้ว +3

      አንች አፍቃሬ አይደለሽም በኔ እይታ የእውነት ፍቅር የእውነት መውደድ ብኖርሽ አጠይውም ግን ትተይዋለሽ በቃ ጥሩ አፍቃሬ ማለት መጥላት ሳይሆን መተው ነው ምርጫ

    • @jamalsalma2843
      @jamalsalma2843 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 ปีที่แล้ว +4

    አንደኛ ነህ የሴትን ልጅ ባህሪ በደንብ የተረዳሀት ገራሚ ምክር ነው አመሰግናለሁ ለሁላችንም ልብ እንድንል ነው የረዳሀን እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ይስጥህ

  • @MekiyaAli-m1s
    @MekiyaAli-m1s 10 วันที่ผ่านมา

    ደጋጋግሜሕ አዳምኩህ በርታ ሁላችንም በሰማነዉ የምንጠቀም ያርገን

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 9 หลายเดือนก่อน +2

    መቼውም የአበሻ ወንዶች ስለፍቅር ይገባቸዋል ማለት ታዕምር ነው ሁላችሁንም አይደለም ብቻ ፈጣሪ ልቦናችንን ይመልስልን

  • @zinab8199
    @zinab8199 11 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ በጣም ልክነህ እኔ ኑሬዋለሁ ይህን ሂወት ባሌ ዛሬም ሁላ እየቆጨው ነው ያለው ትዳርም አልይዝ ብሎ አለ እኔም ስደት መጣው እንታረቅ ይላል ግን እኔ ብዙታግሸው እደ እህትም እየመከርኩት ነበር የያዝኩት ኋላ ይቆጭሃል እለው ነበር አሁን ግን ለመታረቅም ልቤ እሽ አይለኝም ! እሁን እኔ እዴውም ከበፊቱ የበለጠ ተምሪያለሁ! እሱም ያው ካለበት ነው ማፊ ለውጥ😂 1 ልጅ አለኝ አልሃምዱሊላህ እሱ ይደግልኝ ብቻ !! ኢሻአላህ የምፈልገውን አይነት ካገኘው እሞክራለሁ ትዳር ትልቅ ነገር ነው !

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 ปีที่แล้ว +2

    ምንአለ እንደ አንተ ያለውን ቢያበዛልን ያልከው ሁሉ እውነት ነው በጣም ገተመኝ
    እግዚአብሔር በትዳር መኃል ያለ የሚገባ የሴጣን መንፈስን ያርቅልን ወንድሜ ተባረክ

  • @ConfusedArcticBirds-uf1gv
    @ConfusedArcticBirds-uf1gv 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ስላንተ ቃል አጣው የውስጤን በሙሉ ገለፅከው ግን ምን ያደርጋል አይገባቸው አሁን እልም ያልኩ ጨካኝ ሰው የማላምን በወንዶች ህይወት ጌም ተጫዋች ሆኛለው ይህ የነሱ ውጤት ነው።

  • @Salamsalam-hj2po
    @Salamsalam-hj2po 9 หลายเดือนก่อน +2

    ልክ ነህ ወድሜ የራሴን ጸባይ ነው የነገርከኝ እግዚአብሔር አንድ ቀን የምፈልገውን ሰው እደሚክሰኝ አምናለሁ

  • @ggguhjhvnhh2728
    @ggguhjhvnhh2728 ปีที่แล้ว +19

    ሀቅ ሀቁን ነው የምትናገረው❤❤❤ወድማችን በርታልን የምር ትለያለህ❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ማሂማሂ-ፐ4ሸ
    @ማሂማሂ-ፐ4ሸ ปีที่แล้ว +6

    አቦ ይመችህ እኔም እደዚህ ታግሼ ከህይወቴ አስውጣሁት አሁን ግን ልመና ይዟል እኔ ግን በጭራሺ አክ ብየ ተፍቸዋለሁ😂ጀግና በርታ አፌን ከፍቼ ያዳመጥኩህ🎉🎉❤❤

  • @የኔመንገድ-የ9ዐ
    @የኔመንገድ-የ9ዐ 11 หลายเดือนก่อน +4

    😢😢😢😢6 አመት በጮኝነት ከቆይን ቦሃላ ሁለታችንን የትለያየ አገር ስላለን ውደኔ ነይ ካላመጣሽ ተይው አለኝ አገር እንገባ ስደት በቃን በለው አንቺ እኔ ጋርነይ አለ ቤተስሠቦቼ አይሁነም እሱ አገር ይገባ አሉ እሺ ብየ አገር እንገባ ትዳራችንን እንያዝ ስለው አልመጣም አለ በዚ ምክንያት የስደስት አመት ጥብቃ ባል አለኝ አያለኩኝ በአንድ ቀን ሲፈርስ ያሳዝናል ግን ህይውት ይቀጥላል

  • @wudenane6364
    @wudenane6364 11 หลายเดือนก่อน +5

    እዉነት በጣም የምገርም ንግግር ነዉ ከየራሴ ህይወት ጋ የምሄድ ነዉ❤❤❤🥰🙏

  • @አይሸነኝየሰልጤወ
    @አይሸነኝየሰልጤወ ปีที่แล้ว +3

    እኔ በሁኑ ስት የለውበት ሂዎት ነው አንደኛ ነህ የሴትን ልጅ በህሪ በደንብ የተራደሀት አንታ ነህ ምርጥ ምክር ነው ወንዶች ቢስሙት ይመሩበት ነበር

  • @fasikazeethiopia9554
    @fasikazeethiopia9554 9 หลายเดือนก่อน +1

    በሚገርም ነው ስለ እኔ እምታወራ ነው የመሰለኝ ማሪያምን ዋውው❤❤

  • @sosenabekele-h9e
    @sosenabekele-h9e 10 หลายเดือนก่อน +3

    ምን አይነት እናት ናት ያሳደገችህ ግን ትለያለህ እድሜ ይስጥህ

  • @shebrehussne-o8s
    @shebrehussne-o8s 3 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ነህ ኪራ እኔ ክባልጋር በጣም እንዋደድ ነበር በሰአቱ በሀላግን አይሆን አጫወትወ አዳንድነገርችን እያየሁ አሳለፍኩት ክዛ ተመሂድ በፊት ላለመጎዳት ልቤን አደመጥኩኝ በቃአልኩ ቆየሁ ክተልያየን ትዘም አይለኝ መቸም በሆን

  • @hanadangchewe596
    @hanadangchewe596 ปีที่แล้ว +4

    ይገርማል እውነት ነው እኔም የኔን M በጣም እለምነው ነበር በጣም ይናፍቀኝም ነበር አሁን ግን ወስኛለሁ መናፈቅ አቆምኩ በቃኝ ተውኩት። ገረመኝ ስሜቴን ስላወራህልኝ🙏🙏🙏

  • @GenatMulugeta
    @GenatMulugeta 3 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት ፈጣሪ እምነትህን አይለውጥብህ ምክርህ ሁሉ❤❤❤

  • @guty2373
    @guty2373 4 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ለስድስትአመታት ብዙ ዋጋ ከፈልኩ ግን መጨረሻው መለያየትነው የሆነው ሌላ ሂከትከሱተለይቸ እሚኖር አይመስለውምነበር እየነገርኩት ቦታአልሰጠውምነበር እውነት መሆኑን ሲቅ ማልቀስ ጀመረ እያዳዱ ጥፋቱን እያሱ እያስታወሰ ያለቅሳል አንድቀንም ወቅሸው ሆነ ለምንእደዚህአደረክ ብየውአላቅም በኔ ጥፋትነው ነውእሚለው

  • @Toyba-mc9xz
    @Toyba-mc9xz 4 หลายเดือนก่อน

    አንተ እኮ ከወርቅ የተሰራህ ንፁህ ሰዉ ነህ❤❤🎉የኔ ባል ንፁህ ልጅ ነዉ አላህ ተዴብቄ የማዴርገዉን ዱአ እየሰማኝ ነዉ ኢንሻላህ
    ሴቶችዬ ፀሎታችሁን ከልባችሁ ሁነችሁ ለፈጣሪያችሁ ንገሩት 😢😢 ግን እኮ ብዙ እህቶቼ ችግር ለይ ናቻዉ😢😢

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ አይገባቸውማ መሄጃ ያጣን ፈላጊ የሌለን የሚመስለው ደግሞኮ ስንሄድ ከነመፈጠሩ የምንረሳው በቅቷላ

  • @emamytefa529
    @emamytefa529 11 หลายเดือนก่อน +4

    እንደባርያ ተገዝችለት ነበር ነበር ግን ምንም አይመስለውም በጣም ነበር የሚጠላኝ እያየሁ እየሰማሁ ነበር ቺት እሚያደርግብኝ የሱ ህይወት አሁንም ምርጥ ነው እኔን ግን እሚያስጠላ ጸባይ እንዲኖረኝና ህይወቴን አጨልሞት ቀረ በጭራሽ አይቆጨውም እሱ ከተለያየን 6 ዓመት ሆነኝ እሱ ህይወቱን ቀጥሏል እኔ ግን ያቆሰለኝ አልዳነም ሁሉም ወንዶች እንደዛ ነው እሚመስሉኝ ሰው ከራሱ በላይ ሰውን ሊወድ አይችልም ይባላል ግን እኔ ከራሴ በላይ እወደው ነበር ለምን ለሱ እራሴን ስለጎዳሁ

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 ปีที่แล้ว +95

    ችግሩ ወንዶች ዘግይቶ ነው የሚገባቹ ሴት ደግሞ አንዴ ከቆረጠች ወደ ኋላ ከመመለስ ሞትዋን ትመርጣለች በኋላ ያላንቺ መኖር አልችልም አጥፍቼሽ እጠፋለው እያለ ቢያለቃቅስ ባናትህ ተተከል ነው የምንለው😂😂

    • @mesimesi4779
      @mesimesi4779 ปีที่แล้ว +3

      Belenewal gen eko sent alkesen teskayten .....

    • @semiraabdo7080
      @semiraabdo7080 ปีที่แล้ว +14

      @@mesimesi4779 ቆርጠን የራቅናቸው ቀን እኛ ካለቀስነው በላይ ነው የሚያለቅሱት ምክንያቱም የበዳይነት ስሜት ስለሚሰማቸው ወንዶች እንባቸውን ለሰው ማሳየት ስለማይፈልጉ ከሴት በላይ ነው የሚጎዱት ወደ ውስጥ ስለሚያለቅሱ

    • @EyualeAshenafi
      @EyualeAshenafi ปีที่แล้ว +1

      ይህ ነው ችግሩ

    • @SeliNaa502
      @SeliNaa502 ปีที่แล้ว +1

      ባናትክ ቱከል😮😂😂😂😂❤❤

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 ปีที่แล้ว

      😂🤣👍👍

  • @sosikebede8695
    @sosikebede8695 ปีที่แล้ว +5

    👏👏👏👏 ሰውን በዚ ልክ understand ማድረግ የአምላክ gift ነው ብዬ አስባለሁ ፈጣሪክን አመስግነው በእውነት!!!

  • @Mihiret2241
    @Mihiret2241 ปีที่แล้ว +7

    ዛሬ ገና ነው ያየውክ ደስ ይላል ሀሳብህ ተመችቶኛል🎉ግን ማሀል መሀላይ የምታወጣው የሆነ ድምፅ 😳

  • @KalHaylu
    @KalHaylu 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ምትገርም ሰው ነህ እኔ ከሃይማኖቴ አስተማሪ በላይ ነህ ያስተማርከኝ ከልብ ለኔ የነገርከኝ ነው የመሰለኝ በሂወቴ ያረኩት ነገር ነው የነገርከኝ አሁን ዋጋ እየከፈልኩበት ነው አሁኑም ትቻት ህመሜ ትታማሟዋለች ግን እን አስወዋ ልብ ሳይሆን ያለሁት ሌላ እማታስበኝ ስልክ ማታነሳኝ ለስዋ እጨነቃሎ ምክንያቱ የስዋ ግፍ መሰለኝ ግን ሰው የእጁ አያጣም

  • @መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ
    @መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ እንዲያው እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ❤❤❤ተመስገን እስካሁን አለመጀመሬ ለወደፊት ጥሩ ሚስት መሆን እችላለሁ ግን ሰባሪው ካላጋጠመን እስኪ በዚህ ልጅ ገና ለወደፊት ይጠቅመኛል ብሎ የሚያዳምጥ ኑ እስኪ እንመካከር ሴቶችዬ ምን ላይ ናችሁ😂😂 በርታልን ወንድማችን🙏🥰🥰

  • @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ
    @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ 9 หลายเดือนก่อน +3

    አንጀቴን ነው ያራስከው እግዚአብሔር ይስጥህ❤

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራዬ ፕሮግራምህን በድጋሚ ሰማሁትኝ ምን እንደምልህ ቃላቶች አጣውልህ የልቤን ነው የተናገርክልኝ ፍቅረኛዬ ምናለበት የኪዬ ጎደኛ ቢሆንልኝ ብዬ ተመኘው ኪራ ተባረክ

  • @StcStc-s4u
    @StcStc-s4u 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ይህ ልጅ በተለይ ዛሬ የለቀቀው ቪዶ የኔና የባሌን ላይፍ ነው ብዙ ዋጋ ከፍየለት ነበር በምላሹ ግን እሱ ጥላቻ ሆነ አምናለሁ አንድ ቀን እንደሚፀፀት የኔ ወንድም እንደው ስወድልህ ምክር አይጠገብ ሁሌ ባዳምጥህ አይሠለቸኝም እውነት እውነቷን ቁጭ ነው እምታደርጋት ክበርልኝ እግዚያብሄር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @AbebaTkuye
    @AbebaTkuye 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው የዛሬ የተገለፀ ሐሳብ ናይስ ነው በትክክል ገልፀሐታል ግን ክሎዝ ካደረገች መመለሻ የላትም ግንኮ ምርጫ አታ አይደለም ይዘቷ ላመነችበት ውስን ናት በርታ

  • @seadaendris-fe4iw
    @seadaendris-fe4iw ปีที่แล้ว +34

    ያንተን ቪድወ አለማየት አልችልም አባቴ በርታ ይመችህ🥀🥀

  • @ታግሶለመኖርጊዜመልስይሰጣ
    @ታግሶለመኖርጊዜመልስይሰጣ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ግን እስከዛሬ ለምን አላወኩሁም የምር ቆጨኝ እውነት የህይወት አስተማሪ ነህ❤❤❤❤❤

  • @tsibahtekeste6789
    @tsibahtekeste6789 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ስለ እኔ ታሪክ የምትናገር ያለህ ሆኖ ነው የተሳማንልኝ 4 ዓመት በትዳር ኖረን ድክም ሲለግኝ ኣልለወጥ ሲለኝ በተክሊል ያገባሁትን ባሌን ተውኩት እናመሰግናለን ወንድማችን

    • @bethyyemessilij6193
      @bethyyemessilij6193 ปีที่แล้ว +3

      አዝናለሁ ከልብ ትዳር ክቡር ነው ጭራሽ በተክሊል ተጣምራችሁ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሁሉ ይስተካከልላችሁ 😔🙏

  • @RahelWelde-s1x
    @RahelWelde-s1x 7 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ውድ ልጅ ጥሩ ሴት የዋህንቿን እንደሙኝ ይቁጠሮታል በጣም ልብ የሰብራል የትም አትሄጀመ ነበር የሜል ታሰረሻል ነበር እሜልኝ

  • @mestiBelay
    @mestiBelay 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወድም እኔ ለቻናልህ አድስ ነኝ ግን ያልከውሁሉ ደርሶብኛል የሚገባው ቀን ነው የናፍቀኝ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @senait2085
    @senait2085 11 หลายเดือนก่อน +1

    ክብሩ ይስፍ መድሀንያለም በኔ ትውልድ አንተን የመሰለ ወንድ ሆነህ የሴትን ልጅ ጥግ ስነምግባር ስላወክ 🙏🏿እድሜ ይስጥህ ኑርልን

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ ปีที่แล้ว +59

    ሲጀመር ፈላጊና ተፍላጊ አይገናኙም ወንዶችም ሴቱአ በአስተሳሰብ ሀርድ ሥትሆን ይሸሻሉ የበታችኝነት ስሜት ይሰማቸዋል መስል ብቻ አላቅም ያዉ ህይወት የገባዉ ወንድ ሀርድ ሴት ይመኛል ያልገባዉ ሌላ ሲያሩአሩት ይታያል😅😅😅

  • @MmKk-i3g
    @MmKk-i3g 8 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ላርግህ የምር ፈጣሪ አድሎሀል ወድም ጤናህን ይስጥህ❤❤❤❤ ከሰው አይን ይሰውርህ

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራዬ ተባረክ🎉🎉 እምገርም ነው አገላለፅክ 🎉🎉 እኔን ነው 🎉🎉 የገለፅከኝ እሚገርምህ🎉🎉 ፕሮግራምህን 🎉🎉 በጉጉት ነው ለማየት እምጎጎው🎉🎉 ኪራዬ 🎉🎉 ኢቲዮጲያ ስመጣ 🎉🎉 ላገኝክ 🎉🎉 እሞክራለው🎉🎉 አድናቂህ ነኝ በእውነት ሚዛናዊ አመለካከት ነው ያለህ ተባረክ🎉🎉

  • @SennvLove-m9f
    @SennvLove-m9f ปีที่แล้ว +3

    ወዪ ጉድ የሰውን ጉዳት አዪቶ አተን አመጣ ደስ ትላለክ በርታ መገለፁን ዪጨምርልክ ❤❤❤❤

  • @bayoshbayosh7446
    @bayoshbayosh7446 4 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ወንድሜ ስወድ በቅርቡ ነው አግቼክ ሰብስክራይብ ያረኩ በርታ እሺ ❤ደሞ ወይኔ ያልከው ሁሉ እኔ ያሳለፉኩት ነው የኔ የምለው ወንድ በጣም አፍቅሬው እኔም እሱ ሚወደኝ ይመስለኝ ነበር ያሎንኩለት ነገር አነበረም ምንም ሳላረገው ነበር ትቶኝ የሄደው እኔም ሁለት ዓመት ታምሜ ተውኩት ታግሸው ከተለየውት በዋላ ግን የእግር እሳት ነው የሆነበት እያሰበኝ ይቆጫል እኔም የወደድኩትን ያክል እረሳውት እኔ ግን ምረሳው አይመስለኝም ነበር ያኔ አውንግን እዳልከው ይበለኝ እያለ ይቆጫል እግዚአብሔር ይመስገን እኔ እረሳውት

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s 5 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ የእዉነት ምርጥ ትምህርት ነበር እናመሠግናለን ኩራየ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን ይህ ትምህርት ለሁላችንም ጠቃሚ ነዉ እንቃ በቃ ዋዉዉዉዉዉ❤👌🙏❤👌🙏🍸🍾

  • @Samraወለተማርያም
    @Samraወለተማርያም 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ 12 አመት አፈር ከድሜ በላሁኝ በቃ ከሡ ሌላ ሞት ይሻለኝ ነበር በእውነት እራሴን ለማካበድ ሳይሆን ብዙ ነገር እሸፍን ነበር ሠው ሳልናገር ትዳሬን ቀጥለጥ አድርጌ ስኖር ይገረሙ ብኝ ነበር እሱ እዳንቺ ቢሆን ደግሞ ይለኛል ምንም አይመስለኝም ነበር💔💔💔 ግን ለሁሉም ግዚ አለዉ ብዙ ግዜ ላለ መለያየት ነበር ጥረቴ ግን አልቻልኩ ም አሁን ላይ ግን😢 ያለፈው ግዜ ለኔ ምንም አይደለ ዴ ሌት በቃ ሴቶች መወሠን አለብን ካልሆነ ወደፊት መሄድ ሌላ ህይወት መቀጠል አለበት ደስተኛ ነኝ አሁን ላይ ዋጋ ስለከፈልኩኝ አይቆጨኝም💕 ኪሩ እናመሠግናለን🙏🙏

  • @የእየሱስክርስቶስፍሬነን
    @የእየሱስክርስቶስፍሬነን 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም እውነት ነው ለማጋነን አደለም እኔ እነደዚ አይነት ሴት ሆኜለታለሁ ሙሉ ቀን ጠፋብኝ እንደምጨነቅ እያወቀ ምንም እንዳልተፈጠረ ሆነ ደጋግሞ ደወለ ግን ስላልተረዳኝ ተናደድኩበት በtext nbr yikrtawn yetebekut ከሚደውል ሌላ ጊዜ በሆነ መንገድ ይቅርታ ይለኛል ብዬ ነበር የጠበኩት ከዛ ግን እራሴው ይቅርታ ብዬ ልንታረቅ ነበር በዚ መሀል የሱ ቤተሰብ ገባ ይባስ አራራቀን 3 አመት ከ6 ወር ቡሃላ ተለያየን አሁንም አፈቅረዋለው ግን አብሮኝ መሆን አይፈልግም እስቲ በዚ ዙሪያ ማረግ ያለብኝን ነገር ንገረኝ please😢

  • @emiyeee1490
    @emiyeee1490 9 หลายเดือนก่อน +1

    100% ትክክል ነው !!! ኪራዬ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @satgraway292
    @satgraway292 ปีที่แล้ว +31

    ኔንየን የሰጠ ባል ለናተም ይሰጣቹ በሰዴት ላይ አባትም እናትም እህትም ወንድምም ጓደኛየም ማሰጥረኛየ ነው ማሪያምን ኡፍፍፍፍ ብቻ እግዚአብሔር ይመሰገን😢😢😢

    • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
      @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻ በፍቅር ያዝልቃችሁ እህቴ ዕድለኛ ነሽ እኔም ልክ እንዳንች

    • @maryamorgo471
      @maryamorgo471 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @salemss3836
      @salemss3836 11 หลายเดือนก่อน

      አሚን ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁይባስባችሁ ውለዱ ክበሩይመቻችሁ ❤❤

    • @hasefah3808
      @hasefah3808 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርክላቹ

    • @Mስደተኛዋ
      @Mስደተኛዋ 9 หลายเดือนก่อน

      Amen🙏

  • @makhhamakhha9415
    @makhhamakhha9415 9 หลายเดือนก่อน +2

    እውነትነዉ ወላህ✅✅✅✅

  • @SadaSied-ym4nx
    @SadaSied-ym4nx ปีที่แล้ว +2

    ሥብራቱ መጠገን አይችልም የዴረሠበት ያውቀዋል አንተን ግን እድሜና ጤናውን ይሥጥክ የብዙ ቅን እና መልካም እሕቶቻችንን እውነት ነው ያሥተማረክልን !እናመሠግናለን ;

  • @WeTo-qn9hi
    @WeTo-qn9hi 4 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ከጤና ጋር የስጥህ ህመሜን ነው የነገርከኝ የምር እህህህህ ፈጣሪ በምድር ያሳየኝ አሁን ግን ሳስበው የሆነ ኩንታል ከኔላይ ተጭኖ እየኖረ አሁን የወረደልኝ ያክል ነው የተሰማኝ እሽ ቆርጦልኛል ገደል ቢገባ ዶንት ኬር

  • @እህተማርያም-ፐ7ጀ
    @እህተማርያም-ፐ7ጀ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ወንድሜ እንዴት ነክ ምክርክ በጣም አስተማሪ ነው ቀጥልበት
    ወንድሜ /2 አመት አብረን የቆይነው ጓደኛዬ እራሱ የፀፍኩለት ተክስት በስተት አብቦ ምንም ሳይገራግር ሳአጠራ /2 አመት ፍቅራችን መልካም እድል አለኝ ግራ ገባኝ እስት ልጣይቃቹ ቸምአፈቅራቹ ሰው ምንም ሳይጠራ ምስናበቱ ልክ ነው ትላለቹ እህት ወንድሞቸ ፈረዱኝ😢

  • @genitube5211
    @genitube5211 ปีที่แล้ว +10

    10 ጊዜ ቢሰማ የማይሰለች ቪድዎ አሁን ያልካትን ሴት ነኝ ብዬ አስባለሁ ባሌ ሁል ጊዜ ሲያጠፋ ናገር ስለው ቁጣው በሱ ይብስና ጥፋቱን እኔ ላይ ያደርገዋል እኔም እያሳለፍኩ አለሁ ለልጄ ስል ልጎዳ እያልኩ ወይ አይፈታኝ ወይ አይዘኝ ግራ ግብት እዚህ የልጄ ናፍቆት ኡፍፍ ተስፋ ለማንቆርጥ ሴቶች ምን ትመክረናለህ ወንዲም እስኪ አንድ ነገር በለን ፕሊስ እጠብቃለሁ🙏 22:08

  • @ADANECHAdela-ky3uq
    @ADANECHAdela-ky3uq 3 หลายเดือนก่อน

    በስማም እዴት ልግለፅህ የልቤን ነዉ ያወራህዉ ወድሜ አምላክ ይጠብቅህ ወዶች ተማሩ እስኪ

  • @Sara-o2s9z
    @Sara-o2s9z ปีที่แล้ว +6

    አረ ጥቅር ብሎ ይቅር ደሞ ለወንድ ልጅ ይኽን ስል አላፈቀርሽም ትሉኝ ይሆናል አፍቅሬ አለሁ ግን አዝማሚያዉን ሳየዉ የማይሆን ነገር ነዉ ከዛ ወደዛዉ ነዉ የተለየሁት ጉዳት አለዉ ስሜቱ ከባድ ነዉ ግን አብሬዉ ብቆይም ይበልጥ ዋጋ ያስከፍለኛል ጊዜየን አላማየን ቤተሰቤን ህይወቴን ሙሉ ያበላሽና የሆነ ቀን እሱ ስኬት ላይ ሲደርስ እኔን እንደ ማስቲካ አኝኮ. ይተፋኛል ከዚህ ሁሉ በትልቁ ዋጋ ሳልከፍል ብለየዉ የተሻለ ነዉ እናም ዛሬም አረሳሁትም ያረሳሁት የሆነ የህይወት መዝገበ ላይ በጥቁር ፅፌ አልፌዋለሁ በቃ ይሒድ በህይወቴ ማንም መጥቶ ቢሔድ ግድ የለኝም ማግባት በመፈልግ ሰአት እግዚአብሔር የሰጠኝን ቤተሰብ ያመጣልኝን አግብቸ እኖራለሁ የምን መጨቃጨቅ ነዉ ፍቅር ምናምን እያሉ መጃጃል አያስፈልግም

  • @abebaalemayehu4171
    @abebaalemayehu4171 ปีที่แล้ว +1

    የእኔንን ታሪክ የማወራ መሰለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጠንካራ እድ ሆን እያረከኝ ነዉ ተባረክልኝ❤❤❤❤

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ወድማችን በርታልን መገፋት ጥሩ ነው አትግፉ❤❤❤

  • @alemtekleyohans9592
    @alemtekleyohans9592 11 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ማርያም ትለያለህ ሴትን ልጅ የተረዳህበት መንገድ እውነት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @SemiraMohammed-o9t
    @SemiraMohammed-o9t 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምትገርሜ ሰው ነህ በጣም ልክ ነህ በርታ ወንድሜ

  • @Sebribelay
    @Sebribelay ปีที่แล้ว +2

    ታዉቃለህ ቺት አርጎብኝ እንኳ 2እድል ሰጥቸዉ ነበር እና ፎቶ ላክልኝ ብለዉ ስራ ላይ ነኝ አይመቸኝም አለኝ ፎቶዉን ለመነሳት 2ለመላክ 5ደቂቃ አቶ ወንድ ልጅ ደግሞ የሚወደዉን አይወድም ታወቃለህ በሂወቴ መቸም ፍቅር ሊይዘኝ አይችልም በጣም ከባድ ነዉ

  • @EmebetAsme
    @EmebetAsme 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተአስመሳይተገላገልኩ...ጉዳቱምቢኖርምይሻለኛል

  • @brookebekele612
    @brookebekele612 ปีที่แล้ว +4

    I feel like you’re telling my story. Almost exactly. I let it go my 16 years marriage within 2 hours. But now I’m proud of myself over my decision. I was patient for 16 years and then let it go. My EX tried to get back to me for 4 years but it was too late ⏰ never looked back again. Wowed thanks

  • @RozaKasim-q9i
    @RozaKasim-q9i ปีที่แล้ว +1

    ከራሴ በላይ ማንም እርግጠኛ አይደለም ሁሉንም አድሪግያለው ተጨንቅያለሁ አዎ ጥሩ ሴት ነኝ አሁን ብረዳኝ ማድረግ እችላለሁ አንቴ ተረዳሄን thank you ❤❤

  • @sosikebede8695
    @sosikebede8695 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ያወራውህ ያክል ተረዳኸኝ ሚገርም personality ነው plzz keep it up❤❤❤❤❤

  • @halwahalwa1276
    @halwahalwa1276 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ወንድሜ አንተ ነህ የተረዳኸን እኔም ውስጤ ደክሞአል ይስተካከላል ብየ ደከምኩ አሁን ግን እኔም ወስኜ ልተወው ትንሺ ቀርቶኛል ሲያጣኝ ይረደዋል

  • @ermaboy5547
    @ermaboy5547 ปีที่แล้ว +14

    እውነት እውነት...
    እንደዚች 🕊 ነጭ እርግብ የሆኑ ጥሩ ሴቶች እህቶቻችን አሉ፡ እኔ በጣም ነው ማከብራቹ እናንተ የ ❤ብ ፈውስ የሆናቹ ጥሩ ሴቶች!!!
    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @geniyearsemalej
      @geniyearsemalej ปีที่แล้ว +1

      ብዙ ጊዜ ጥሩ ምላሽ አያገኙም እንደ ንግስት የሚያዩዋት ስንት ወንዶች እያሉ እሱ ላይ ብቻ ሙጭጭ ትላለች ትታገሳለች አንተ ጥሩ ተረድተሀታል ❤❤❤

    • @ermaboy5547
      @ermaboy5547 ปีที่แล้ว +1

      @@geniyearsemalej ሰላም የተከበርሽ እይቴ፡ ልክ ነሽ ለኔም እንደሷ ስላጋጠመኝና እግዚአብሔር ይመስገን በማንም ሌላ ሴት ሳልቀልድ፡ ቢከብደኝም ግራ ቢገባኝም ብቻየን ህመሜን ችዬና ተሸክሜው ስላሳለፍኩት ነው የተረዳኋት።
      ንዳይገርምሽ በ እህቶቻችን ብዙ ግዜ በተደጋጋሚ በተለያዩ ሴራዎችና አቀራረብ ተጎድቻለው ግን፡ ለማናቸውንም ሳልጎዳ አሁንም "ዝም በማለት" ከነሱም እያፈቀርኳቸው አንኳን ቢሆን ጠቅልየ በመራቅ ብቻየን ነው ያሳለፍኩት እና በደምን አውቀዋለው።
      ግን አሁንም ቢሆን በትንሿ ተስፋየ ጥሩ ሴት ልጅ እንዳለች አምናለው ምክንያቱም እኔም እራሴ፡ ለራሴና ለወላጆቼ ስል፡ ጥሩ ወንድ ልጅ ሰለሆንኩ። ብቻ እባካቹ መልካም ሰዎች ለመሆን ይሁን ምርጫችን በማንኛውም ሁኔታ
      አመሰግነዋለሁ 🙏🏽

    • @banchatenaf1943
      @banchatenaf1943 ปีที่แล้ว +2

      እናመሰግናለን

    • @ermaboy5547
      @ermaboy5547 ปีที่แล้ว +1

      @@banchatenaf1943 ኣረ ሲያንሳቹ ነው፡ እናንተ 🕊 የሆናቹ መልካም ሴቶች፡ ኑሩሩሩልን ብቻ !!!
      አመሰግናለሁ 🙏🏽

    • @oumezikra3506
      @oumezikra3506 ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናል

  • @JcyfHch
    @JcyfHch 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም❤እንዴዚህነኝ❤4አመት.በትዳር.ቆይትን.ከዛም.እየቀልድ.መሆኖ😊ይገባኝ😊አይችአይች..ከዛ.ተለያይን.ብሎክ.አደረግእና.ስራን.መስራት.ጀመረኩ😊3አመቴ.ከበሎክት.አንደረኩት.😊ማን
    መቀልጁ.ይሁናል😊መማገጫይሁናል😊በይ.ወጣሁ.አሁን.ጥሩላይነኝ😊😊😊እግዚአብሔር ይመስገን😊❤በቸኝነቴን.ወደድኩት😊.

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 8 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ኪሯችን አገላለፅህ የሚገርም ነውኮ በረታልን🎉❤❤🎉🎉

  • @Messiy-n3j
    @Messiy-n3j 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ በጣም ደስ የሚል ንግግር ነው ተባረክ

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል እኔም 7 አመት ታግሼ ሲደክመኝ ከሂወቴ አስወጣሁት አትግፋ ተገፋ ነው ከነአባባሉም አይደል አልሀምዱላሌህ አሁን ሂወቴ ሰላማዊይነው

  • @Toyba-vj3ml
    @Toyba-vj3ml 11 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ግሩም ሰውነክ አንድምየሚወድቅቃልየለውምትክክልነህ ።እኔም5አመት ተገፍቸ በንደት በቃ ከዚህቡሃላ በቃ ቤተሰብያመጣልኝአገባለሁብየ ተውኩት ቤተሰብየመረጠልኝአገባሁ በማግባቴምአልተፁፀትኩ መልካምባልነው አልሃምዱሊላህ እናትምሆንኩ ከዚህበላይደስታየለም።

  • @Fozitubue
    @Fozitubue ปีที่แล้ว +3

    ከሚገባው በላይ ያፈቀርኩት ከሚገባኝ በላይ ስለጎዳኝ አሁን ሰው ቢመጣ ሰው ቢሄድ ምንም አይመስለኝም ልኑር ታምሜ

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i ปีที่แล้ว +14

    የእኔንን ታሪክ የማወራ መሰለኝ በፈጣሪ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤

    • @gebriemulugeta6444
      @gebriemulugeta6444 11 หลายเดือนก่อน

      ere yenen new gin men yaderigal ayigerimem..... yehn vedio Download Adirge email lay store adrekut😌😌

  • @haha8349
    @haha8349 ปีที่แล้ว +4

    ሴቶች አይዞን መገፋት ጥሩነው እኔም በኔላይ ነበር ጋደኛየን ያገባት በሁለት ወራቸው ተለያዩ አላሀምዱሊላ እኔም ሌላ አግብቸ ሶስት አመት አለፈን ደስተኛነኝ እሱ ግን ያገባል ይፈታል ይቅርበይኝ ያቺ ጡርነው ይላል

  • @መሠረትመብራቱ
    @መሠረትመብራቱ ปีที่แล้ว +4

    እነት ነዉ የልጂነት ፍቅረኛየ እኔ እደቆረጥኩ ሢያቅ በራሡ ጥፍት ሥለሆነ ያጣኝ ለመጨረሻ ግዜ አብረሽኝ አተሆኝም ይቅርታ አድርገሽልኝ አለኝ እኔም አልችልም አልኩ ምንም ደሥታ ላገኝ እደማልችል አቃለሁ ካንች ዉጭ ብሎ ገዳም ገብቷል ግን ወደ ጥሩ ነገር ሥለመራዉ እግዚአብሔር ደሥ አለኝ

    • @saraass1202
      @saraass1202 ปีที่แล้ว

      እንደው እህቴ ጥሩ መንገድ መርጦል ከገዳም ካልወጣ

  • @IntactIntact
    @IntactIntact 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔዉ ግን እደዉ ይገባዉ ይሆን ወላሂ ጨቅጫቃ ይለኛ ኝ ግንበጣምነበር የምወደዉ አሁለ ተለያይተናል እደዉ በቆጨዉ

  • @destazekariyas3254
    @destazekariyas3254 ปีที่แล้ว +1

    እናት እናት ሚስት ሚስት ናት😢 አንዳንዴ ከልብ ስንወድ የ እናት ያክል ሀላፊነት ወስደን ቅስማችን ስብር ይላል። በላህ አልበላህ የት ወጣህ የት ገባህ even ደክሞኝ እርቦኝ ሳልበላ እምተኛበት ጊዜ ብዙ ነው ሁሉነገር እሱን እያረኩ ተመስገን መገፋት ጥሩ ነው ዛሬ ከ እጁ ወጣሁ ሺ ቢደረደሩ እኔን ማንም አይተካኝም ተግባባን ቢወድቅ ሚያነሳው የለም ። ትላንት ያስቀደማቸው ጉዋደኞቹ በሞቀበት ነበር ሆይ ሆይ ሲሉ የነበረው አሁን ቤቱ ሲቀዘቅዝ እንደ ጉም ተበተኑ። እኔም መስዋዕት ከፍዬ ተምራለሁ አይደገመምም

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ሰውን ለምጄ መለየት እፈራለው በጣም እራሴን እቆጥባለው ግንኙነት መጀመር አልፈልግም ትናትና ሲፋቀሩ የነበሩ ዛሬ ልግደልሽ ልግደልህ ይባባላሉ አብሶ መለያየት ካለ እንኳን መከባበ ካለ ደስ ይላል😢

  • @Mt-cq2qj
    @Mt-cq2qj 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wow yemigerm tmihrr new god bless you ❤🙏🏻

  • @saradestateshome9093
    @saradestateshome9093 ปีที่แล้ว +6

    እሚገርመኝ ነገር እራሱ ጥፋተኛ እደሆነ እየገባኝ እስኪ ይሁን እሱ ከሚናደድ ብየ ላናግረው ስሞክር ጭራሽ እኔኑ ጥፋተኛ አድርጎ ዝምምምም አላለም 😢😢😢😢😢ብቻ ከባድ ነው ካሁን በህዋላ ግን ምንም አይነት ቴክስት ላላደርግ ለራሴ ቃል ገብቻለሁ የፈጠረኝ ብቻ አይተወኝ😢😢😢😢😢😢

    • @TitinaWaseneh
      @TitinaWaseneh ปีที่แล้ว

      መታገስ ዋጋ አለው እኔም እንዳች ነኝ ቴክስት እምፀፍ እኔ ደዋይ እኔ ብቻ ከባድ ነው እንለያይ ስለው መለየት አይፈልግም ግን ይበልጥ የኔ ፍቅር አለብኝ ሁሉም ያልፋል😮አንድቀን በሱ ግንኝነት 😊 ሰላም ተሰምቶኝ አያቅም 😮 9:14

    • @hhfhfhj4432
      @hhfhfhj4432 11 หลายเดือนก่อน

      gud new enam ya 6 amt fkrachn B2 kane Telyayn

    • @ኢትዪጵያህይወቴ
      @ኢትዪጵያህይወቴ 10 หลายเดือนก่อน

      ጥርቅም አርገሽ ዝጊዉ ያልመረጠሽን ሰዉ አትምረጪ ።ወር ሁለት3 ወር ይፈጃል አንቺ ስትረሺዉ እሱ ይለምንሻል ከዛግን አንቺ ያስጠላሻል