ዶ/ር ወዳጄነህ እዚው ተንበርክከህ ታገቢኛለሽ… ዳዊት ድሪም ፣ ዶ/ር ወዳጄነህ እና ዳጊ የተጣመሩበት …20 ሺህ ወጣቶችን …ክረምቱን ከኛ ጋር ብለዋል ክፍል 1
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 11 มิ.ย. 2023
- በአንድ ሺ ብር አምስት ልጅ ለሚያሳድግ ህዝብ ገንዘብ አጠቃቀም አታውቅም ብሎ ማለት... • በአንድ ሺ ብር አምስት ልጅ ለሚያሳ... ዳዊት ድሪም ፣ ዳጊ እና ዶ/ር ወዳጄነህ ክፍል 2 Seifu on EBS
ዶ/ር ወዳጄነህ እዚው ተንበርክከህ ታገቢኛለሽ… ዳዊት ድሪም ፣ ዶ/ር ወዳጄነህ እና ዳጊ የተጣመሩበት …20 ሺህ ወጣቶችን …ክረምቱን ከኛ ጋር ብለዋል ክፍል 1
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow - บันเทิง
ሁላችሁም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው ዶክተር ወዳጄነህ የሚናገረው ቃላት በጣም ያፅናናኛል ያበረታኛል ❤
በጣከሚገባዉ በላይ ልዩ ሠዉ ነዉ
False its totally false
@@shshehehhehehedj8379 n
የዶክተር ወዳጀነህ ቃላቶች በእውቀት ከበሰለ ጭንቅላት ስለሚወጡ ከብረት የጠነከሩ እውነተኛ አስተማሪ ነህ ኑርልን ዶክተር🙏🙏
ሰይፍሻ አቶ አሸናፊ ታየንም አቅረብልን እስኪ 👍👍 የተመቻችው
በጣም🙏🙏🙏🙏🙏
Pj
ከልጅነቴ ነው የምወድህ ዶር ወዳጄነህ።ወንጌል ስትሰብክ ጀምሮ ።ጌታ ተደማጭነት ሰቶሀል።ምክሮችህ ልዩ ናቸው።ሁላችሁም ጀግኖች ናችሁ
Cp😊in
አቤት ዶክተር ወደጄና ደስ ስል እንወደሃለን እናከብረሃለን💚💛❤🌹🌹🌹😘
ዋው ሶስት የምወዳቸው ድንቅ የ አይምሮ በሳሎች መልካሞች 🙏🥰🥰💚💛❤️
ሰይፍሻ ዛሬ ገና ነፍስ ያላቸው እንግዶች ጋበዝክ thank you🙏🏾
ወይኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ ዛሬ 👏👏 ምን ሀይነት እውቀት ነው ያላቹ amazing !!bless you!!
በትክክል
ሁሉም ሰው ነው ገዘብ ያለው ሰው ነው ላንቺ ገንዘብ አምላኪ
@@tigistabebe7111 ይቅርታ አድርጊልኝና እኔ ገንዘብ አምላኪ አይደለሁም የማመልከው እግዚአብሔርን ብቻ ነው፣ ነገር ግን እነዚህ ሶስት ሰዎች ለህዝብ ከሚያበረክቱት ጠቃሚ አገልግሎት አንፃር ተነስቼ ነው፣ በተለይ ዶክተሩ። መቼም የሁሉንም ታሪክና ሥራ ሳታውቂው አትቀሪም? ዝም ብሎ ሰውን እንዲህ ነሽ ማለት አግባብ አይደለም ተይ!
Eko
የአመቱ ምርጥ እንግዶች እናመሰግናለን 😊😊😊😊
ዴቭዬ እናቴስ ስትል እኔም የምኖረዉ ለራሴ ብቻ ስላልሆነ በእርምጃዬ ሁሉ እናት አባቴን ታናናሾቼን አስባለው። በዚ በስደት ኑሮ አሁንም ትዕግስቱን አብዛልኝ አምላኬ ።
yene bite enem endante negn bichayen yimeslegn neber
Enem sentu sew yefetatenhale sedet laye
Dr ወዳጄ ነህ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ከአንተ ብዙ ነገር ተምርያለው❤❤❤
ሰይፉ እናመሰግናለን🙏እነዚህን ድንቆች ስላቀረብክልን ዳዊት ዳጊዬ ዶክተር ወዳጄነህ የምታስተላልፉት መልክት ለትውልድ የሚጠቅም ነው ፈጣሪ አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏
Dawit እውነት ልሞት ተመኝቼ "እናቴን" ያልካት ቃል ልብ ታበረታልች። ለሌላው መኖር ማለት ከራስ ደስታ በላይ ነው። ተባርክ። ለመጀመሪያ ጊዜ አስተያየት ስጽፍ። ሁላችሁም ድንቅ ናችሁ። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ።
🙏🙏🙏
ትክክል ሁላችንም ለቤተሰብ ብለን ነው እምንኖረው ሌላው ቢቀር ገዳም እንኳን እንገባ ነበር።
@@Michaeleyohannes2127 ገዳምማ መመረጥ ይፈልጋል ወዳጄ እንኳን ኖርን
የእውነት ሰይፋ ከባድ ጠያቂ ዳጊ ከተጠያቀመዎቹ ከባድ ጥያቄ ተጠየቀች የመለሰችበት የብስለት መንገድ ዋው ጎበዝ የሴቶች አርአያ በርችልን። 👌👍👈
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዶክተር ወዳጄነህ እድሜ ጤና ይስጥክ የምወደዉ ሠዉ💚💛❤
ስልኩን ፈልጌው ነበር ካለህ
ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም የተለየ ነው ለሀገር ጠቃሚ ለወገን አዛኝ ትውልድ የሚያንጽ ብቻ ብዙ ..ጌታ ዘመንህን ይባርክ
ዳጊ ዴቭ ተባረኩ የሀገር ባለውለታ ናችሁ
ዛሬ ገና ሠይፉ ትልቅ ሰዎች አቀረብክ thank you
የኢትዮጵያ ችግር እንዳጋጣሚ ሳይሆን የእጃችንን የክፋታችንን ውጤት ነው
Beruk tebareke
Betekekele merci
Exactly, Many people in the world think that Germans are racist because of their Story, and they are still trying to change it but we are racist and making story everyday without effort to change it
እውነት
ትክክል
በትክክል
ሰይፍሻ ዛሬነፍስ ያላቸው ሰዎች አቀረብክልን እናመሰግንአለን🤌🙏🏾🙌
5 ሚሊዬን ብር ከስርኩኝ.. ልሞት ነበር ግን እናቴን ሲል አመመኝ... ምን ያክል እናቶቻችን... ኦክስጅኖች እንደሆኑ እዩልን በጣም.. ልቤን
ስበረው💔💔💔
Wawnaw tana ayamim aydelem 5 biir erasu tamalechi gin hulum ketanachin betachi new
@@aldhan-iv8ut ትርንጎ ትክክል 🙏🙏🙏
ፈጣሪ ይጠግንሽ ያልታሰበ ሲሳይ ይስጥሽ❤❤
Dawitin akewalew be akal…betam arif sew new. Hehn sera kemjemeru befit bezu business nebrew ende restaurant, Internet cafe …kesero new addis minged sisera botaw gebya ata
🥰🥰
ዶክተር ወዳጄ ትልቅ ሰው ሺ አመት ኑሪልኝ ጋሼ!!!!!
ሠሰሰሰ
ሠሰሰሰ
ሠሰሰ
ሠሰሰሰ❤❤❤
ሠሰሰሰ❤❤❤
መከራህን እንዳለፈ ውሃ ትረሰዋለህ...❤❤❤
ገና ሳልስማቸው ነው ላይክ የገጨዋቸው ❤በጣም ነው የምወዳቸው ሶስቱም ለኔ ህይወት ናቸው❤❤❤❤
እኔም
ሕይወት ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
እንዴት እንደምወዳችሁ እንደናንተ አይነት ብዙ ያሥፈልገናል
በጣም ነው የማከብራችሁ ችግር ውስጥ ብሆንም የናንነት ፕሮግራም ሳየው በጣም እፅናናለሁ ሰይፍሻ ከስደት መልስ ያንተ ፕሮግራም ላይ እንደምቀርብ ተስፋ አለኝ አከብርሀለሁ ስደተኛው ነኝ
ዶክተር ውዳጄነህ ከኢየሱስ የዋለ የሌላ መሆን አይችልም ያስታውቅብሐል ከውቀት ባለፈ የሱን ባህሪ ነው የሚታይብህ እግዚአብሔር ይባርክህ ዳጊ ፡ ዳዊት እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
በእ/ር ስነወርቅ ተዬን አንድ ቀን ገብዝልን👌Seifu
ሰይፉ እናመሰግናለን የድሬና የሐረ ር ልጅ መሆናችሁ ሳውቅ በጣም ደስ አለኝ ፍራንክፈርት ላይ መጥተህ ኤርፖርት ላይ አግኝቼህ ነበረ ያቀረብክልን ትምህርት እጅግ ደስ ይላል ሶስቱንም እወዳቸዋለሁ በጣም
ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም ግሩም የተባረከ ሰው ነው:: እግዚአብሔር አምላከ ይባርክህ::
ኡፍ ተስፋ በቆረጥንበት ሰአት እንደዚህ አይነት ነገር መስማት በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
read your Bible
የአነቃቂ ንግግር ተናጋሪዎች የማይጨበጥ ተስፋ ይሰጣሉ።እኛ ኢትዮጵያን ተስፋችን ገንዘብ(ሀብት) አይደለም ተሰፋችን ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።ጌታ ይመጣል አይዘገይም ይፈርድልናል።እሱ ፈራጅ የሆነ አምላክ ነውና።ማራናታ።
ብራዘር ጀዝባ አትሁን። እየሱስ ጌታ ነው ለማለት የሌላውን ሰው ሀሳብ መጨፍለቅ የለብህም። ንቃ!
እውነት ነው የሰው ልጅ ተስፋው እግዚአብሔር ነው
@@melakudinku2027
እኔ ያልኩት የንጽህናና የቅድስና ምንጭ የሆነው እግዚአብሄር ነው።የእኛን ጥያቄ የሚመልሰው የኢየሱስ ጌትነት የሚጨፈልቀው ሃሳብ ካለ ምን ገዶኝ።ጌታ ግን የጌቶች ጌታ ነው።አምላክ ነው።ፈጣሪ ነው።እውነተኛው የሰው ልጆች ሁሉ አዳኝ እሱ ነው።አሻግሮናል ያሻግረናል።
@@yohanesassefa4699 የፃፍከውን ደግመህ አንብበው። ጌታ ሰው አይደለም ከማንም ጋር አይወዳደርም። እነዚህ ሰዎች ለሌሎች የህይወት መቃናት የሚሰሩ ባለሙያዎች እንጂ የዘላለም ህይወት መንገዱ በዚህ ነው አላሉም። ስለዚህ የማይጨበጥ ተስፋ ያልከው ብዙ ገብቶህ አልመሰለኝም። ስለዚህ ፈራጅ የሚለውም ብዙ ትርጉም አይሰጥም። እግዚአብሔር ለሚሠሩ በረከትን ይሰጣል ለሚያምነውም ለማያምነውም ዝናብን ያዘንባል የሚራራ አምላክ እንጂ በረባ ባልረባ እየተነሳ ረሳችሁኝ ብሎ አይናወጥም። በረከት ከፈለክ ዶሮ ወይም በግ አርባ በሬ አደልብ ነግድ አትርፍ። እራስህን ሰፈርህን አገርህን ለውጥ.........
@@melakudinku2027አንተ ራስህ ንቃ በባዶ እየሞሉዋችሁ የአሊሙናቲ መቭጫወቻ እንዳያደርጉዋቹ አስተሳስባቸው ኢ አማንያን ናቸው በገንዘብ ላይ ብቻ የተመስራተ
ዋው ሰይፉ በጣም የምንወዳቸው የምናከብራቸው ውድ የሆኑ ኢትዮጵያን ስላቀረብክልን እናመሰግንሀለን ሁላችሁም ኑሩልን
በጣም አስተማሪ የሆኑ እንግዶች ናቸው።ዳጊና ዶክተር ያስቡበት መልካም ነው❤
እኔ እድ ዶክተር ወዳጄ ነህ የምወደዉ ሰዉ የለም❤❤❤❤
ሰይፉ ፋንታሁን እንደኛ ነህ በሁሉም ነገር 👏👏👏👏👏
በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነዉ ሌሎች እንደዚህ አስተማሪ ነገር ቢቀጥል
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ሰላም ያምጣልን ❤❤❤
Dawit, I can see how your heart and mind is so beautiful. God bless you and your family. You are lovely and honest.
ሰይፍሻ ዛሬ በጣም ምርጥ እንግዶች አቀረብክልን እናመሰግናለን እነዚህ ምርጦች በዚህ ዘመን ያስፈልጉናል አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን
ዶክተር ወዳጄነህ እኔ በጣም በጣም የምወደው ሰው ነው🙏🙏🙏🙏
ሶስቱም በጣም ምርጥ ችሎታ ያላቸው ስወች ናቸው ትልቅ ክብር አለኝ ሰይፍሻ እናመስግናለን እንደ እናንተ ያለውን ፈጣሪ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላሙን ያብዛልን ለእኔ እየሱስ ክርስቶስ ነው። ህይወት❤❤❤
ወሬ ብቻ መናፍቅ ክርሰቶሰን በሰም ብቻ ነዉ የምታቁት
🙏🌹እውነት ነው ተባረኪ
@@BurtiFan 🤫
@@user-oc9ju9ue2w 911 8
@@user-oc9ju9ue2w lol l8
Thank you so much 👍You guys inspired a lot of people. You worked amazing job and kept It up.
በጣም ደሞ አመሰግናለሁ ዶክተር ወዳጀነህ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ትህትናን መቻልን ትግስትን አስተምሮኛል በስደት
Seifu I really admire you! You’re talented and you know what and how to interview every single person. You should receive an award!❤❤❤
ልዑል እግዚአብሔርን የማምነው የጠየቅሁትን ያረግልኛል እግዚአብሔር ጠይቁ ብሏል ❤
በጣም ደስ የሚልና መዝናኛና ቁምነገር ውይይት ነበር እናመስግናለን ። የ ዳጊ ና የዶክተር ወዳጄነህ እዉነት ቢሆን ጥሩ ነው አስቡበት እኛም እንፀልያለን ጥሩ ጥንድ ነው የሚወጣችሁ❤ 🤞🤞🤞🤞🤞 🤞🤞🤞🤞🤞 ሁላችሁንም ሰይፍ ሻን ጨምሮ አድናቂችሁ ነኝ ሰላም ለኢትዮጵያ ❤
ፎቅ ላይ እየኖሩ የጭቃ ቤቱ የፈረሰበትን ሰው ቻለው ይሉታል
Ena aychalute sichelute new miyalfute ene foke bete honge aydelme endi mlhe enme lifers Yale bete wesete nge gn McHale albnge silemiyalfe
You are such a talented host, Seifisha. You know how to entertain people while continuing to pose the appropriate questions. I wish you well! Having said that, I completely concur with Dr. Wodajeneh that the key to personal and national healing is forgiveness.
Three of them are awesome and Good lecturers, thank you Seifu Good job 👍👍👍
እኔነቴን በነሱ እንዳገኝ ስለረጉኝ ከእግዚአብሔር በታች በጣም አመሰግናቸዋለሁ ❤❤❤❤ ስወዳቸው የስደት ውጤቴ እልሜን እንዳገኝ አድርገውኛል
ለሀገራችን ወጣቶች እንደነዚህ ያሉ ብርቅዬ ሰዎች ነው የሚያስፈልጋት 3ታችሁም ውድድድድ❤❤❤❤
በጣም የማከብራችው የማደንቃችው ሰዎች ናችሁ ክብር ይገባችዋል
በጣም የማከብራችው የማደንቃችው ሰዎች ናችሁ ክብር ይገባችዋል 🥰
እንደ ግለሰብ ሁሉንም አከብራቸዋለው አደንቃቸዋለው:: ነገር ግን አንድ የሆነ ነገር.... 🤔🤔
ኦአአ ዶ ር ወዳጄነህ መልካሙን ትዳር ተመኘሁልህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አላህ የተባረከ ትዳር ያርግልህ
ዶክተር ወዳጀነህን ሁልጊዜ ብሰማው ባዳምጠው አልጠግበውም ❤❤❤❤❤❤
The 3 intelligent people. god bless all of you. kept up. Thanks Seifu you brought them
Wow!!!!! እግዚያብሄር ዘመናችሁን ይባርክ!!!🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽❤️❤️❤️
ሴፉዬ ምርጥ ሰው ስትመቼኝ እኮ
ምርጥ እንግዶች ምርጥ አስተዋዮች ትሁቶች ደጎች አዛኞች በጣም ስወዳችሁ
Seifu thnx alot for invited 3 of them.
D/r wedajenehi, Dani&Dagi
Love and big respect 🙏🙏🙏
hope one day I will attend ur project.
I wanna wormk with ma self and want to change🙏
በጣም ደስ የሜል ትምርት ስለሚሰጡ እግዚአብሔር ይስጥልን 3ም
ብዙ ልንል ልንመክር ሳይንሱ እንዲህ ይላል ብለን ልናስተምር ልናነቃቃ እንችላለን ይህ ሁሉ ግን ከእግዚአብሔር ቃልና መመርያ ጋር አይተን አናወራውም ። ለዚህ ቦታ ያደረሰን የሰጠንን እድል ከእግዚአብሔር መመርያ እንዳገኘነው ልናሳይ አንፈልግም ። ሳይንሱን ማነቃቃቱን ከፍ አድርገን እናሳያለን ። ሁሉም ግን የፈጠረን አምላክ ከምርምሩ በፊት አስተምሮናልና
ወዳጅዬ በጣም በጣም ውድድድ ነው የማረግህ በሕይወቴ ሰው ሲያስተምር ባፋ እንደ ቴሌብዥን ፒክቸር የሚያሳይ ሰው ነው ሲያወራ ሲያስተምር እንደሙዚቃ የሚደመጥ ሰው ነው ወዳጅዬ
በጣም ይገርማል ምንድነው የምትሉን የዚህ ሁሉ ችግር መንገስት ሆኖ እያለ ሰለምን መቻቻል የምታአወሩ የትኛው አለም እንደምትኖሩ አላውቅም 😭
ዳጊዬ እኔ የበደለኝን ይቅር የሚል ልብ የለኝም ግን ስለበደለኝ ክፉ አልመኝም ማየት አልፈልግም ምን ይሻለኛ መላ በይኝ???
እግዚአብሔር ይቅር እንድልሽ የበደሉሽን ይቅር በይ ያልዚያ ቅም ይዞ ፃሎት ነው ምሆንብሽ
ሶስቱ መልካም ሰወች እግዜአብሔር እናተን ተጠቅሞ ተምረን ሀገራችን ሰላም ያምጣልን
Seifu you have and must interview them again...this is the type of people we want to learn from...🎉🎉 we love you Devo ❤❤❤ dr. Wedaje and Dagi.
የመጀመርያ ነኛ ላይክ አድርጎኛ ሰላም ለሀገራቸን ❤❤❤
ላይክ ❤
Dr Dawet, Amazing family keep it up great works. UNITEY is POWER to save the people 🎊 🎉❤
ከሞያሌ የመጣችዋን ልጅ ህይወት እኮ የቀየረላት የአንቺ ትምህርትና ወሬ ሳይሆን የሰወች ስጦታ ነው:: እና ያንቺን ትምህርት በመከታተሏ ህይወቷ የተለወጠ አታስመስይው:: ማንም ሰው የሌሎችን እገዛ ካገኘ ህይወቱ ይለወጣል:: እርዳታ ለማግኘት ደግሞ ያንቺን ስልጠና መከታተል አይጠበቅበትም:: የእናንተ ወሬና ስልጠና መኖሩ መልካም ነው ግን የችግሮች ሁሉ ፈቺ እና ሜራክል የሚያመጣ ነገር ማስመሰላቹህን ማቆም አለባቹህ:: በሰው ችግር ገንዘብ ለመስራት የሚደረግ እንቅስቃሴ ነው::
Negative athoga. Ba ya hagerwo endansawo alwo
@H G ..OMG please be positive..she is the reason for the lady to be on that place 😊
ዶክተር ወዳጀነህ ያነን የመሰለ በጌታ እየሱስ ያገኘሃውን ታላቅ ስጦታ ትተህ በዚህ አይነት ሁኔታ ሳይህ በጣም ልቤ ያዝናል:: ችካጎ መጥተህ በሙሉ በመንፈስ ቅዱስ ምሬት ያስተማርከንን የነበርህ ውበትና ታላቅ ቅባት መገፈፉ ያሳዝናል:: ጌታ እንደገና እድል እንዲሰጥህ እንጸልይልሃለን:: ያ ውበትና ጸጋ ካንተ በመገፈፉ እጅግ አዝናለሁ🙏🙏🙏
ሁላቹም ስታምሩ እግዚአብሔር በሁሉ ይርዳቹ❤❤❤
ስወዳቸው ትምህርት ናቸው❤❤
ዋው የሰይፍሻ ጥያቄ ችግር እንደ መልካም አጋጣሚ ከሆነ ሀገራችን ለምን ችግሯ መልካም አጋጣሚ አልሆነላትም !?የአመቱ ምርጥ ንግግር።
ዶ/ር ወዳጄነህ፣ ምርጥ ሰው፣ ነው፣ እውነተኘ፣ ለገንዘብ፣ ለዝና፣ የማይሮጥ፣ እውነተኘ ፣የእውቀት ፣ አባት፣ መጋቢ፣ ነው፣።
I really like this interview ❤❤❤. Thank you Seifu for inviting them ❤️ 💕 💗
I really like the interview
ሁሉም መልካም ናቸው በጣም ነው የምሰማቸው❤❤❤
ሰይፍሻ ለሀገራችን አስፈላጊና ድንቅ ሰዎችን ነው ያቀረብክልን በርታ በነካ እጅህ አሸናፊንም አቅርብልን።
ዶክተር ወዳችንት ሺ አመት ኑራልን ወላሂ ስወደህ👍👍👍👍😍😍
ያመቱ ምርጥ ሾው ብዬዋለሁ❤❤❤
እናንተ ምርጥ ሰዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ።❤ ኑሩልን ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።ሰይፉ እባክህ የምታቀርበው ሁሉ መልካም ሆኖ ሳለ ጠይቀህ መመለስ ሲጀምሩ ሀሳባቸውን ሳይጨርሱ ጣልቃ አትግባ አታቋርጣቸው። እባክህ።
Very key and good onservation..
ሚስትም ባሏ ተናግሮ ሳያበቃ ስታቋርጠው እንዲሁ ነው ...።
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ዳይመንዶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባርኩ
እዚድረስማ ከመጣቹ Like አድርጉኝ 😊😊😊😊
Kkk
😅
የአመቱ ምርጥ እንግዶች 👍👈
ድዝዝ ብየ ስሰማችሁ ቆየሁኝ. ቶሎ አለቀብኝ😢 እኔ በናተ ሰበብ ሰው ሁኛለሁኝ. አልሀምዱሊላህ. ለናተም አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ያረብ
የኔ እናት አላህማ እኮ ሰው አድርጎ ፈጥሮናል ግን ያው በህይወታችን አስታዋሽ ሰዎች ያስፈልጉናል ረድተውናል ተባብረውናል ለነሱም ይህንን እውቀት የሰጠቸው አላህ ነው ስለዚህ አብሽሪ
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው
ማንያዘዋልን ብታቀርብልን ደግሞ በጣም ደስ ይለናል
ዳዊት ድረም እጅግ በጣም ንፉግ ሰውነው ።ተቸግሩን ወድቀን እኔ አስተማሪ እንጅ ሌላ ማረግ አልችልም አለ።
ስነወርቅንም ብጨምሩት ይበልጥ ያምር ነበር❤
❤
እውነት ነው ህይወት አጭር ነው ይቅርታ ፍቅር ሰላም ያስፈልጋል ምን ቢኖርህ. ይዘህ አትሄድም
በጣም ደስየሚሉ ሠወችናቸው ትውልዱ ተስፋ እዳይቆርጥ እየሠሩነው።
Thank you seifu for inviting this diamonds for us🙏🙏🙏
የሰይፉ ጥያቄ ትክክል ነው የአገራችን ችግር መቸ ነው የሚያልፉው መቸም እያልፉም
እንዴት ሊያልፍ ይችላል ኢትዮጵያ ያለቀሰቸው እምባ አለም በእየተራው ያለቅሳል ፈለፊትሽ እኮ ሃሳዊ ክርስቶስ ሊመጣ ነው እናም አለም ምን እድምትሆን መገመት አይክብድም ኢትዮጵያ መፍቴዋ ልዑል እግዚአብሔር ነው ለምን ኢትዮጵያ ዲያብሎስን ነው የምታምነው ልክ እንዳቺ ለማንኛውም ንጉስሽ ነኝ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ ነው
One of the best episodes of your show so far Seifu! Loved the vibe! Best of luck to the three inspiring beautiful Ethiopians as well!
ዳጊ ያብራራቺው ሀሳብ ልክናት እኔም በስደት ከና በልጅነቴ ሀ ብዬ ጀምሬ በጣም ከባባድ ነገሮችን አስተናግጃለው አሁንም በስደት ብሆንም ግን የተሻለ ላይ ነኝ አልሀምዱሊላህ ችግር ቢቀጠቅጠንም ጠካራ አርጎኛል
I really attend this motivational course from these individuals
ሶስት. እንቁዎች. ኑሩልን
ነብዪ ሙሀመድ ሰለ ላሁ አለይሂ ወሰለም ሰሉ አለነብይ ያኡመተል ሙሀመድ ቂምን አለመያዝ ይቅር ማለት ጀነት ያስገባል ብለዋል ይሄን ማድርግ ቀላ ል እኮ ነው ወገኖቼ ያሥከፋችሁኝ ይቅር ብያለሁ
ሰይፍሻ 💝ተባረክ 💝አሁን ገና በሳል እንግዶች ለመድረክ አሳየክ ይልመድብህ ❤
በዚህ በሁኔታዎች ሁሉ ልቡ ለወደቀ ሕዝብ ተስፋ አካፋዮች ያስፈልጋሉ። ዶር ወዳጄነህ እግዚአብሔር ይባርክህ። ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ።