የፍቅር ጥያቄ እንቢ በማለቴ እመታ............. ነበር ቴዲን ቀማሽን የሚሉ ኮረዳዎች በዝተው ነበር l Amleset Muchie l Sheger Daily

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 210

  • @kassaayelegn56
    @kassaayelegn56 6 หลายเดือนก่อน +201

    በጣም የሚገርም ነው ይች ልጅ የሙምህ ሙጨ ልጅ ነች።አባቷ ና እናቷ ከ 1 እሰከ 6 ክፍል አንደኛ ደረጃ አንደነት ት/ቤት ጎንደር ኤርፖርት አካባቢ የሚገኝ የነበር ያስተማሩኝ በጣም ጎበዝ አስተማሪዎች ነበሩ። በጣም ጥሩ ሥነስራት የነበራቸው ቤተሠቦች ነበሩ ለዚህ ነው ልጅቱም የተረጋገች የሆነችው። እኔ የምኖረው ኖሮዎይ ሀገር ነው የእነርሱ ውጤት ነኝ ለዚህ የደረስኩት ።

    • @HassetViews
      @HassetViews 6 หลายเดือนก่อน +13

      እውነት ነው አስተዳደጓ ያስታውቃል❤❤

    • @Bizuye-lx3uv
      @Bizuye-lx3uv 6 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@HassetViews ጋጠወጥ መሆንዋ በየዩቱቡ ማሽካካትዋ ነው?????

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ 6 หลายเดือนก่อน +1

      ይሄ ነው መረጋጋት?????? አሽካካች እንጂ

    • @AbeMal-oe2fz
      @AbeMal-oe2fz 6 หลายเดือนก่อน +4

      Norway wesdegn

  • @ErmiasErmi-hb7dc
    @ErmiasErmi-hb7dc 6 หลายเดือนก่อน +75

    በጣም ጨዋ ሴት ነሽ
    ባለቤትሽም በጣም ጨዋ ነው
    ቤታችሁ በበረከት ይሙላ
    ልጆቻችሁን አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላችሁ

  • @ermiasalemayehu7610
    @ermiasalemayehu7610 6 หลายเดือนก่อน +22

    አምለሰትን ከሚያደንቋት አንዱ ነኝ በጣም ደርባባ የሆነች እንደ ዉበቷ መልካም የተቸገሩትን በመርዳት እናዉቃታን ለዚህ ሥራዋ ዕድሜና ጤና እግዚአብሔር እንዲሰጣት እመኛለሁ

  • @avim4113
    @avim4113 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግጅ በጣም አስተዋይና ሲበዛ ብልህ ሴት ነች።
    ፈጣሪ ዕድሜና ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ።

  • @3369yt
    @3369yt 5 หลายเดือนก่อน +10

    እርጋታዋ አይባልም
    እራሱ እርጋታው ነች❤❤❤❤❤❤

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 7 หลายเดือนก่อน +44

    በቅድሚያ ጆሲ እንዴት ነክ በጣም ደሰ የምትል ውብ ጥሩ ሰው እንቁ ሰው አክባሪ እና የደሃ እናት የሆነችውን አምሳለን በማቅረብህ በጣም ደሰ ብሎኛል የእውነት እሷን የወለደች የወለደ አባት አላህ ትልቅ እድሜ ይሰጣቸው ለእውነት ወላሂ ሁሌም የምደጋግመው የማረሳው በሂወቴ ትልቅ ነገር የሰራችው አንድ እናት ገጠር እያለቀሰች ሰራቸውን አይታ እርጎዝ ሆና አግዛ ባልሳሳት የመጨረሻ ልጅዋ መሰለኝ በሬ ገዝታ የሰጠቻቸው ደሃ እናት ዘላለም የማረሳት የዋህ ሴት ሰነሰርሃትዋ ፀባይዋ ሰነምግባርዋ ልክ እንደልብዋ ንፁህ ለቤትዋ ታታሪ ሴት ሁሌም አደንቃታለሁ በርቺ የበለጠ ሃብት ይሰጥሸ ደሃን ባየሸበት በልጆችሸ ክበሪ በማንነትዋ እንደሃብታም የማትኮራ በድህነትዋ የማትደራደር ደሃ ወዳጅ ሴት ነች ለሰው ጥሩ ሃሳቢ ሴት ነች እናቱንና አባቱን ቤተሰቡን ያከበረ ሁሌም የተመረቀ ሰለሆነ ከፍ ይላል ወላጅ የነካ ሁሌም ዝቅ ይላል ለእናት አባት የቆመ አላህ ይጠብቀዋል የነሱ ምርቃቱ ቤተሰብ መኮሪያዬ መጠሪያዬ ያለነሱ ማን እዚህ አደረሰ ሁፍ እንኳን አይባሉም እናት አባት ቢከፈል ቢከፈል አትመልሰውም የወለደ ይፍረድ ጆሰዬ ሁሌም በጥሩ ሰራህ አድናቂህ ነኝ ሰነሰርሃትህ ሁሌም የማትቀየር ንፁህ ኢትዮጵያ ዊ አምሳል አሁንም ሁለታችሁም ከፍ በሉ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣችሁ አሜን

    • @nesrutuha
      @nesrutuha 6 หลายเดือนก่อน

      Man erdeta new yedeha enate yemtelate

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 6 หลายเดือนก่อน +17

    ይገርማል ቆንጆ ነሽ! ስርዓትሽም ደስ ይላል፡ ባለቤትሽ ቴዲ አፍሮም ዕፁብ ነው፡፡ ትዳራችሁን እንደ አብርሀም እና እንደ ሳራ ያድርግላችሁ!

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه 7 หลายเดือนก่อน +66

    ውበት ከትህትና ጋ አየሁኝ አመለሠትዬ በአንች ላይ ❤ ባልና ሚሥት ይቀዳል ከአንድ ምንጭ ይባል የለ በዚህ አጋጣሚ ቴዴቾና አንችን እወዳችሆለሁ 🎉🎉🎉🎉 ጆሢዬም ፕሮግራምህ መልካም ነው በርታልን ወንድሜ🎉

  • @bettyethiopia7688
    @bettyethiopia7688 7 หลายเดือนก่อน +54

    ለ ትውስታ ነው መስለኝ በጣም የ ቆዬ ነው

    • @fikrcherkos772
      @fikrcherkos772 7 หลายเดือนก่อน +5

      ሲጀመር ነጆሲ ዩቲዩብ አደለም

    • @halimamohamed329
      @halimamohamed329 6 หลายเดือนก่อน +7

      በትክክል ከዛሬ ስምንት ወይም ዘጠኝ አመት በፊት በEbs የታየ ነው።

  • @HunduuWaaqaan
    @HunduuWaaqaan 6 หลายเดือนก่อน +12

    ያኔ ጥያቄ አቅርቦላት እንደዛው ያበረታታችው ልጅ አሁን ብታወቅ ምርጥ ነው።

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 6 หลายเดือนก่อน +9

    እናመሰግናለን ጆሲ, She is just Amaizing !❤

  • @Jane-vy3hr
    @Jane-vy3hr 6 หลายเดือนก่อน +13

    እዩኝ እዩኝ የማትል ጨዋ ትህትናን የተላበሰች እጅግ ውብ ናት!አባቶቻችን ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳል ይሉ የለ ባለቤቷን የገለጸችው እውነት እንደሆነ ማሳያው አዛኝነቱ ለጋስነቱ ሰው አክባሪነቱን ያረጋግጣል!እንደተወዳጅነቱ ልክ እዩኝ እዩኝ አለማለቱ ረጋ ማለቱ ደግሞ ያመሳስላቸዋል ደስም ይላሉ!እግዚአብሔርን ስለምትወዱ ጌታ አላፊ ጠፊ ለሆነው ለዓለም ነገር ብቻ ሳይሆን ጠፊ ላልሆነው የመንግሥቱን የእርሱን ሥራ ብቻ እንድትሰሩ ይጠቀምባቹህ!አሜን!ልጆቻቹህንም እናንተንም ይባርካቹህ!

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 6 หลายเดือนก่อน +14

    ንግግሯ እጅግ ውብ እንደመልክና ፀባይዋ ❤ ቴንጉሥ ሚስት ንግሥት

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 6 หลายเดือนก่อน +28

    ይችን ልጅ ስወዳት እርግት ያለች ልጅ ነበረች

  • @EmebetKora
    @EmebetKora 6 หลายเดือนก่อน +7

    የኔቆጆ እግዚያብሄር ይባርክሽ ሁለታችሁም በጣም የምወዳቹው ኑሮዋቹ ይባረክ ልጆቻችሁን እግዚያብሄር በጥበብ በሞገስ ይደጉ

  • @zedmekonnen901
    @zedmekonnen901 6 หลายเดือนก่อน +6

    I adore this lady She is a class act. The true first lady. Teddy is a king very fitting. I met Teddy 1996 in dc somebody else telling me how famous he gonna be ? we hang out all night .few years later my nephew introduce me to his Music in New York he didn’t speak Amharic very well lovely memories

  • @asterbekele9478
    @asterbekele9478 6 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም የምወሽ የማከብርሽና አድናቂሽ ነኝ❤

  • @desalegnjote9315
    @desalegnjote9315 6 หลายเดือนก่อน +7

    ለሌሎች እንስቶች መረጋጋትን ከሷ ቢማሩ መልካምነው

  • @BietisolomonBieti-oi1lk
    @BietisolomonBieti-oi1lk 6 หลายเดือนก่อน +4

    ,እዚ ላይ ለኔ ነዉ ልዑላን የመሰለችኝ ይገርማል ዉብ እኮነሽ የኔ ደርባባ

  • @Eshetu-01
    @Eshetu-01 5 หลายเดือนก่อน +5

    የትዳር ሃኪሞች ብያችኃለሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይጠብቅላችሁ

  • @rabitube8567
    @rabitube8567 6 หลายเดือนก่อน +9

    ማሻአላ እረቃቅ ሁነሽ የፃፍሽው አንች ነሽ ማለት ነው ቀሰማሁት ቀናቶች ሁሉ እረቅቅን መሆን አሰብ ነበር

  • @tsegat21
    @tsegat21 7 หลายเดือนก่อน +16

    ምንድነው ግን ከካሜራዉ ጥራት ይሁን ቀረፃዉ የድሮ የሚመስለው ?🤔

    • @ለእኛtube
      @ለእኛtube 6 หลายเดือนก่อน +1

      ጆሲን ድሮ ስለምታውቀው ይሆናል የድሮ የመሠለህ😅😅😅

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 6 หลายเดือนก่อน +6

      ትክክል ቢያንስ ይሄ ፕሮግራም በትንሹ 8 አመት ይሆነዋል የቆየ ነዉ አሁን እንደአዲስ ለቪዉ አቀረቡት J Tv ላይ ነበር የቀረበችዉ

    • @SarahGetachew-k9b
      @SarahGetachew-k9b 6 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ ዱሮ የተሰራነዉ

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 7 หลายเดือนก่อน +20

    ኤሚ ከውጪም ከውስጥም ውብ ሴት ነች

  • @HaymanotHailu-h7r
    @HaymanotHailu-h7r หลายเดือนก่อน +1

    How i love him Josey he is best friend of all Ethiopian ❤❤❤

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 6 หลายเดือนก่อน +20

    መልክ ከእውቀት ጋር ሲሆን በጣም ያምራል።

  • @avim4113
    @avim4113 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትም ንግሥት

  • @slam1281
    @slam1281 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሥታምሪ በዛላይ እርጋታሽ ዋው❤❤❤

  • @HamunayStudio
    @HamunayStudio 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ኣንደበት ❤❤❤❤

  • @elhamyeabatuwalij6305
    @elhamyeabatuwalij6305 5 หลายเดือนก่อน +5

    ሰይፉጋ የሚቀርቡ አርቲስቶች በአንድ ላይ ተጨምቀው ቢደመሩ እራሱ አንድ አመለሴትን ሊበልጡ አይችሉም👌 እርጋታዋ ለሁሉም ኢትዮ አርቲስስቶች አርአያ ትሆናለች አንድ ነገር ተሰሩ ብልቅጥቅጥ ይላሉ ይች ልጅና መሰረት መብራቴ ስርአታቸው ሚገርም ነው

    • @yetbarek63
      @yetbarek63 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሽቃባጭ፣እየተሽኮረመመች ስላወራች ነው? ምን ይመስላል አለ።

  • @Greennature2667
    @Greennature2667 6 หลายเดือนก่อน +3

    ውበት ፣ ትህትና እርጋታሽ አድናቂሽ ነኝ

  • @mekyia9868
    @mekyia9868 7 หลายเดือนก่อน +17

    ድጋሜ የቀረበ ነው እን የድሮ ነው

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 6 หลายเดือนก่อน +4

    Amazing beauty Amleset my dear. CHEERS

  • @HaymanotHailu-of5mb
    @HaymanotHailu-of5mb 2 หลายเดือนก่อน +2

    የking teddy wife ❤she❤ is awesome ❤

  • @HabteTisasse-hq5my
    @HabteTisasse-hq5my 6 หลายเดือนก่อน +5

    U are hero, bc u are keeping our iconic person. Keep up ur personality

  • @AmanuelAdissu-r3d
    @AmanuelAdissu-r3d 6 หลายเดือนก่อน +3

    ጆሲ እንኳን አየሁ: በርታ

  • @messya7125
    @messya7125 6 หลายเดือนก่อน +47

    አልገባኝም አዲስ አይደለም ከዚህ በፊት ታይቷል ድጋሜ እያቀረባችሁ እንደአዲስ አደረጋችሁት።

    • @ياالله-د6ب
      @ياالله-د6ب 6 หลายเดือนก่อน +1

      የድሮነው

    • @DannyDesalegn
      @DannyDesalegn 6 หลายเดือนก่อน

      የቆየ ነው

    • @zertuwedajzw8788
      @zertuwedajzw8788 6 หลายเดือนก่อน

      ሰው ለፍቱ ባዘጋጀው የራሳቸ አስመስለው ያቀርባሉ እኒ ጆሴ ጀመረ የመሰለኝ እድሚያቸውእንኮ ያስታውቃል ያስነቃል አታሎም ?!?🙆🙆🙆🙆🙆

    • @tewabechtessoduresso9796
      @tewabechtessoduresso9796 6 หลายเดือนก่อน

      JOSY AYDELEM YAQEREBEW SRA ADRGEWUT NEW LELAM QERBO NEBER !

    • @geberu899
      @geberu899 6 หลายเดือนก่อน

      Jossy ahun yet ale. Yekoye nw

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam 25 วันที่ผ่านมา

    Tibebega set nesh. Egzabher yibarkish. Memhran welajoch lastemarwachew Hulu indewelaj nachew.

  • @mulumd129
    @mulumd129 5 หลายเดือนก่อน +2

    ግን ምርጥ ሰው እራሳቸውን ከፍ አያረጉም

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd5586 6 หลายเดือนก่อน +5

    አረ ጆሲ ቴዲም አቅርበውና ከኢትዬጵያን አስተዋውቀው በዘፈኑ ብቻ የምናውቀው ቴዴ ለሰው ብዙም አክብሮት የለውም ለሚሉት ብቅ ብሎ ይታይ በዘፈኑ ብቻ በፊት በበጎ ነገሮች ስሙ ይነሳ ነበረ አሁን ላይ ግን ለኛ የውጭ ሰው ሆነብን

  • @KasahunBalude
    @KasahunBalude 12 วันที่ผ่านมา

    ስብዕናዋ አንደኛ ነዉ

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 7 หลายเดือนก่อน +17

    አቶ ሙጬ ወንድራድ አስተምሮኛል

    • @ErmiasErmi-hb7dc
      @ErmiasErmi-hb7dc 6 หลายเดือนก่อน +5

      መምህር በል

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 5 หลายเดือนก่อน +4

      ​@@ErmiasErmi-hb7dcመምህር ነዉ የሞባለዉ አሥተማርሽ ሆነዉ

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 5 หลายเดือนก่อน +4

      መምህርሽ ሁለተኛ አባትሽ ነዉ

  • @FAFENET
    @FAFENET 6 หลายเดือนก่อน +13

    ንጉሱ ምን ያህል ቢባረክ ነው እደዚህ የተረጋጋች ንግስት የሰጠው ❤❤❤❤❤

    • @TsiyonDagafu
      @TsiyonDagafu 6 หลายเดือนก่อน +5

      የዘፋኝ ንጉስ የለም

    • @tigibiz9774
      @tigibiz9774 6 หลายเดือนก่อน

      @@TsiyonDagafuplease tell her/him that, what an idiot

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@TsiyonDagafuhabesha mikegna lezih deha,lemagne yaderegachehu😁

    • @Brukwakjira
      @Brukwakjira 4 หลายเดือนก่อน

      ብሩን አይተሽ እንጂ አዋሳ ሌላ ሃብታም ጋር ሁለቴ አይቻታለሁ ጎልድ ዲገር!!!😅😅

    • @Brukwakjira
      @Brukwakjira 4 หลายเดือนก่อน

      የአዝማሪ ንጉስ የለም ወይ ጉድ ትገርማላቹ እኮ ቆምጬዎች እናቷ ድንቅ ትግራወይቲ ናት አባቷ ደግሞ ኦሮሞ❤

  • @dmx3674
    @dmx3674 6 หลายเดือนก่อน +18

    አንቺ ያገባሽው ወንድ ሳይሆን ጀግና የኢትዮጵያ አርበኛ ነው። ወያኔ /ኦነግ ኢትዮጵያ ሊያጠፉ ፣ሲያጥላሉ በነበረበት ዘመን ቴዲ ኢትዮጵያ በክብር ከፍ አርጎ ወጣቱን ደም ውስጥ ኢትዮጵያዊነትን ያቆየ ጀግና ነው።

    • @mahderhagos-pi5hc
      @mahderhagos-pi5hc 6 หลายเดือนก่อน

      የደም ባንክ ውስጥ ለማለት ነው

    • @mahderhagos-pi5hc
      @mahderhagos-pi5hc 6 หลายเดือนก่อน

      ምን አይነት ኬሚስትሪ ተጠቅሞ ነው ባክህ

    • @Peak.570
      @Peak.570 6 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ገልፀኸዋል!

  • @adm6182
    @adm6182 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድራድ ትምህርት ቤት ነበሩ እሷም እዛው ተማረች

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam 25 วันที่ผ่านมา

    Egzabhern yemitweji indehonish kenigigresh yastawikal.

  • @gezahentessema-lo2gs
    @gezahentessema-lo2gs 6 หลายเดือนก่อน +2

    አንደበተ ርቱዕ ራስዋን ከፍ ከፍ የማታደርግ ዕድለኛው ቴዲ በእጁ ገብታለች።የአብርሀምና ሳራ ያርግላችሁ

  • @getachewyosef2103
    @getachewyosef2103 6 หลายเดือนก่อน +3

    You are so humble and intelligent.

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 6 หลายเดือนก่อน +1

    I love you both of you ❤❤❤ for sure💯

  • @mahderhagos-pi5hc
    @mahderhagos-pi5hc 6 หลายเดือนก่อน +3

    ውበት ትህትና ከዕውቀት ጋር ግን ፊልም ላይ በጣም ልናይሽ እንፈልጋለን ምክንያቱም ከዕውቀት ጋ ነው የምትሰሪው

  • @Beza-yp1fh
    @Beza-yp1fh 4 หลายเดือนก่อน

    የሰርጋቸዉ ለት ቪዲየዉ ለት ማነዉ ሉላን ያያት

  • @FuadAli-p8x
    @FuadAli-p8x 4 หลายเดือนก่อน +1

    F nenye betam Arif new

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 5 หลายเดือนก่อน

    Melkame family egzabeher yemesegen Amen 🙏

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 6 หลายเดือนก่อน +5

    Amleseteye Yene Tehut Webet Ketsebay Yetadelsh Betam New Yemewedesh Zemenesh Yebarek❤❤❤

  • @Goitomkidane-yb9ns
    @Goitomkidane-yb9ns 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኣረእ የናንተ ፍቅር የቅር ::የሰው ልጅች ስትጨርሱ ነው ፍቅር ምትሉ

  • @addistedla
    @addistedla 6 หลายเดือนก่อน +2

    አምለሰተይ ዉበትና የደም ግባት የዉሸት ነዉ አግዚብሄርን ምትፈራ የተመሰገነች ነች ይላልቅዱስ ቃሉ

  • @fantutadese1418
    @fantutadese1418 6 หลายเดือนก่อน

    የሉላ እህት ናት እንዴ ሌላው የአስተማሪልጅ መሆን እንደዚህ ምሳሌ ያደርጋል እናመሰግናለን

  • @Getachew-u7f
    @Getachew-u7f 4 หลายเดือนก่อน +1

    Let God keep you with your family in the name of Jesus Christ from current out law people that they hated Ethiopian .

  • @takelederesa
    @takelederesa 6 หลายเดือนก่อน +1

    አምስለት የሚገርም ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @mogesabuye4494
    @mogesabuye4494 6 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ሚድያ ግን አዲስ ኢንተርቪው የሚያቀርብ ይመስለኝ ነበር። ግን የድሮውን እየደገመ ነው ሚያቀርበው።

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 6 หลายเดือนก่อน

      ሌቦች ናቸው በድጋሜ ያቀረቡት

    • @Korebgosplemedia
      @Korebgosplemedia 6 หลายเดือนก่อน

      ከየት ያመጣል ካልሰረቀ😂

  • @mhiretbeyene
    @mhiretbeyene 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጆሲ

  • @Geramesay
    @Geramesay 7 หลายเดือนก่อน +10

    አዳዲስ ባለመሆናቸው የተቀረፁበት ጊዜ ቢፃፍ መልካም ነው:: እናመሠግናለን:: ሸጋ ነው::

  • @jajajaja3860
    @jajajaja3860 6 หลายเดือนก่อน

    አመለሰት ስወድሽ

  • @Addis-ds7qh
    @Addis-ds7qh 27 วันที่ผ่านมา

    ውበት ከጨዋነትጋ እሚገርም ነው

  • @samuelberhanu-ot2ot
    @samuelberhanu-ot2ot 5 หลายเดือนก่อน

    ቴዲስ አልመታሽም
    አይ የኛ ሀገር ሴት

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 6 หลายเดือนก่อน

    Jessie ye Betam yemakbrh ye Nazerettu lijee beandd woqet Dilla letewosene Gizee enezeya chewana yetekeberu ye Boutique balebetoch Agotochh ga neberk yemawuqhm ezeya Boutique wuset setsera beber lebes leneteyeq gora sel lesewoch yaleh liyu keber eskahun tez yilegal kehager wuchi newu Agotochi selamtachewum sewu akbareenetacgewum yawu newu abett teleqnet ..Enam kalehubet yekebere selamtayee yidersh Jisse ze Dilla❤

  • @sabakidane4221
    @sabakidane4221 5 หลายเดือนก่อน

    እናታ ትግረይ ናቸው

  • @Eyobgebremariam-lw1tn
    @Eyobgebremariam-lw1tn 6 หลายเดือนก่อน

    Amleset qonjo yehabesh melk mesaya nat letiedi mtmetn nat true medeb new yh qale mlles ke jossi in the houes btmhrta yteweqesh gobez balemoya nat bqetay edmiena tine ystat ljochachew Egzabhier tlq derja yadrslachew fetari betami new miwedachew.

  • @ShewitBirhane-p2t
    @ShewitBirhane-p2t 6 หลายเดือนก่อน +1

    Webet kethutna gar yameral rejim amet nuriln

  • @ሺጓዜየግሼዋ
    @ሺጓዜየግሼዋ 6 หลายเดือนก่อน +2

    የቆየ ነው

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዘርፈሸዋል ስትማሪ ሰለሞን ጎሚስታ ነበረ የሚያስቸግራት የዘመኑ ተደባዳቢ የሚፈራ ነበር ብዙ ቆንጆ ሴቶች ድንግል የሚወስደዉ እሱ ነበር በጣም ሴቶች ይፈሩት ነበረ

    • @selamawetketema4257
      @selamawetketema4257 6 หลายเดือนก่อน +1

      ስለሞን ጎሚስታ የሰፈሪ ልጅ ነው የሞቢል ልጅ እኔ ህፃን ልጅ ነበርኩ አስታውሳለሁ የሰፈራችን ሀይለኛ ተደባዳቢ ነበር

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 6 หลายเดือนก่อน +2

      የብዙ ሴቶች ደም በእጁ ይጮሀል ታዲያ እንደዛ አይነት ሰዉ መጨረሻዉ አያምርም።

    • @ክእሎትክህነት
      @ክእሎትክህነት 6 หลายเดือนก่อน

      ነብሱን ይማር​@@selamawetketema4257

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 7 หลายเดือนก่อน +8

    የቆየ ነው አይደል ቀረፃው ጆሲም አምኒም የአሁን አይመስሉም እሷ በአሁን ሰአት ፀጉሯ ብራወን ነው ትንሽም ወፍራለች🤔

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 6 หลายเดือนก่อน +2

      የዛሬ 8 አመት ነዉ ይህ በጆሲ ebs በነበረ ሰአት

  • @fetenesewagegn380
    @fetenesewagegn380 6 หลายเดือนก่อน

    ጆስ እግዚአብሔር ከፍ ክፍ ያድርግህ ግን ጠፋህ በሰላም ነው

  • @zebenaywodage5532
    @zebenaywodage5532 6 หลายเดือนก่อน

    ለወደፊቱ ጥያቄ ጠይቀህ መላሹ ሀሳቡን በደንብ ገልጾ ሳይጨርስ ባታሰናክል መልካም ነው።

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላማችሁን እንዳይነሳቹሁ እንደቴዲ ዝም ብለሽ ተቀመጪ

  • @elsaantonioyosef3674
    @elsaantonioyosef3674 6 หลายเดือนก่อน

    ላልሰማው እንግዳ ነው

  • @AbebaZerihun55-h6r
    @AbebaZerihun55-h6r 11 วันที่ผ่านมา

    Emi

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 6 หลายเดือนก่อน

    ለራስ. ሲቆርሱ. አያሳንሱ አያያዝሽም. የሙልኩስና ነው አሉ እማማ አስካለ ምን ይበሉ. እነዛ ሸበሌ ሎጋ በዘንግ የሚለኩ ሸበላዎች. ምን. ይበሉ ይህ ድንክ. የፖሊስ. ዱላ በማግባትሽ ለጉራ. የሚሆን አይደለም ጉራ. በኪስዋ

  • @edneasafat3201
    @edneasafat3201 7 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤

  • @kidienate
    @kidienate 6 หลายเดือนก่อน

    endezih ayenet melikam sebihena yalat melikam set yewunet tedye geta new mist yesetew yewunetem zefenochu hulu yigelitsuatal

  • @AlemtsehaySeid-ch8fp
    @AlemtsehaySeid-ch8fp 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kidusdawit3655
    @kidusdawit3655 6 หลายเดือนก่อน

    የምትሰሩት ስራ እያጣችሁ ነው ድጋሚ የምታቀርቡት

  • @AshuGech
    @AshuGech 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከሰዉ እየወሰዳቹ ለምን ታቀርባላቹ ይሄ ፕሮግራም የዛሬ ብዙ ዓመት ጆሲ በራሱ ቴቪ ያቀረበዉ ነዉ አትሸውዱን ወይም

  • @geberu899
    @geberu899 6 หลายเดือนก่อน

    ሽገር ዴይሊ ኮፒ ራይት አይሰለችም?

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 17 วันที่ผ่านมา

    ✍️🏻💫🌟⭐️פשוט אוזן קשבת ירושלים 💫👏🙏🏼🫶🙌

  • @GgGg-jg3un
    @GgGg-jg3un 4 หลายเดือนก่อน

    🎉❤

  • @eskedarmulaw3114
    @eskedarmulaw3114 6 หลายเดือนก่อน +1

    Tedey,tadelo

  • @AtnafuHh
    @AtnafuHh 6 หลายเดือนก่อน

    ዘወትር የማዝንብህ ጆሲ እንዲሁ የሀዘን ድምጼን እንደነገርኩህ እኖራለሁ

  • @AaAa-hq8un
    @AaAa-hq8un 6 หลายเดือนก่อน

    የቆየ ነው አይደል?

  • @AEMA349
    @AEMA349 7 หลายเดือนก่อน +4

    Great josiye

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 6 หลายเดือนก่อน

    የድሮ ነው ተደግሞ ነው

  • @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ 6 หลายเดือนก่อน

    እንዴት እንደምወድሽ

  • @sarasolomon7056
    @sarasolomon7056 6 หลายเดือนก่อน +1

    Tedyye yemwedew artist

  • @EyosiyasMatiwos
    @EyosiyasMatiwos 6 หลายเดือนก่อน +1

    We love you so much

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 6 หลายเดือนก่อน

    -Welcome my too.

  • @peace3791
    @peace3791 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንደው ይህ ልጅ የይ ሄደ?

  • @DKW-q4h
    @DKW-q4h 6 หลายเดือนก่อน

    ከ9 ዓመት በፊት የተላለፈ ነው።

  • @addistedla
    @addistedla 6 หลายเดือนก่อน

    She is a lady !

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 7 หลายเดือนก่อน

    Shegeriwoch gin Josi feqido newi weyis abirachu tseralachu gilsti argut ye Josi sirawoch mechem ayiselechum degagmo biyautm

  • @mezemrantube
    @mezemrantube 5 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @TgstAragaw
    @TgstAragaw 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉